የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ጴጥሮስ | ክፍል 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ጴጥሮስ ለአማኞች ስለ ምድራዊ ሕይወታቸው መለኮታዊና ዘለላለማዊ እይታ ለመስጠትና እንዲሁም በጣዖት አምላኪ ማኅበረ ሰብ ውስጥ ሆነው ከባድ በሆነ የስቃይና ፈተና ውስጥ በመግባት ላይ ለሚገኙት በተግባር የተፈተነ ምሪት ለመለገስ፣በሐሴት የተሞላ ተስፋ ያለበትን ይህን መልእክት ጻፈ ። በአጭሩ የአንደኛው ጴጥሮስ መልእክት ዋና ሐሳብ የሚያተኩረው ስለ ክርስቶስ በእርሱ ምሳሌ መከራ መቀበልና ከመከራው ባሻገር በሚጠብቀን ክብር ላይ ነው ። በመሆኑም ጴጥሮስ በዚህ ምክር አዘል መልእክቱ የቆምንበት ጸጋ እውነትኛ የእግዚአብሔር ጸጋ መሆኑን እየመሰከረ (5÷12) ክርስቲያኖች በመከራ ውስጥ እንዴት መጽናት እንዳለባቸው በአጽንዖት ያሳስባል ።

Комментарии • 41

  • @user-qv4zq6mc9c
    @user-qv4zq6mc9c 2 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፓ/ር እግዚአብሔርን አንቴን ስለሰጣን እናመሰግናለን

  • @semharkuflu2627
    @semharkuflu2627 3 месяца назад

    God bless you Passer 🙏❤️❤️❤️

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ሰላም ጸጋው ይብዛሎት ፓስተርዬ እግዚአብሔር በብዙ በረከት ይባርኮት አባቴ

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 2 года назад +2

    ፓሰተርዬ በጣም እናመሰግናለን🙏 ተባረክልን ኑርልን ❤❤❤❤

  • @lulusodu7063
    @lulusodu7063 2 года назад

    Amen Amen Amennnnnnnnnnnnn

  • @karinlili4367
    @karinlili4367 2 года назад

    Pkibir le Getachin Inna medhanitachin le EYESUS yihun pasteriye zemenih agelgilotih betesebochu tenahi yibarek betam new ye miwedih yene Abat

  • @wubitbenti9075
    @wubitbenti9075 9 месяцев назад

    Ammeen yezema gize derese😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tamiratsawo4372
    @tamiratsawo4372 2 года назад

    Amen Amen

  • @GetuTesfaye-mf5pi
    @GetuTesfaye-mf5pi 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር የተረጋጋ ህይወት ትዳር ይስጠኝ

  • @yasharggebreyesus820
    @yasharggebreyesus820 2 года назад

    Amennamenn

  • @ethiopialemmalegesse6866
    @ethiopialemmalegesse6866 2 года назад

    Pastr tebarke

  • @abelo6917
    @abelo6917 2 года назад +1

    ክብር ለመዳኒያለም ይሁን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @emnetberu5721
    @emnetberu5721 2 года назад

    Tebarek ye abate lij.

  • @rahelbekele2277
    @rahelbekele2277 2 года назад

    amen be etef zemnhe agelgelote betsebhe yebarke poster

  • @hanamamo6648
    @hanamamo6648 2 года назад +4

    በተጸለዩት ጸሎት በጣም ልቤ ተጽናንቶአል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @saraansebo1992
    @saraansebo1992 2 года назад

    😍😍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mestawetkebedeweldetensay1732
    @mestawetkebedeweldetensay1732 2 года назад +1

    በትክክል ፓስተር የደህንነት ትምርህት አስፈላጊ ነው

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለ ጌታ ይሁን እደ ቃሉ ማኑር እድችል ጌታ ይራዳን ፓስቴር ፀጋ ይብዛልህ ዘመን ሕይወት ይባርክ📖📖📖🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏

  • @user-em7sz6xe5f
    @user-em7sz6xe5f 2 года назад +1

    አሜን ተባረክ ፓስተር

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 2 года назад

    P\asfaw Tsegawn Yabzalh tebarek•••Be Tsolt hulegze Asebhalhu•••Geta Yebarekh!!!!!!🙏🙏👍👍🙌🏾🙌🏾🙌🏾

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 2 года назад +1

    ፓስተር አስፋው፣ እግዚአብሔር ከባረከህ በላይ እያበዛ ይባርክህ! በትምህርት፣ በፀሎትህ፣ በምክርህ ሁሉ እንዴት እንደምባረክ ጌታ ያውቀዋልና ስለ አንተ እግዚአብሔርን አለማመስሀን መልካም አይደለም አንተንም ፀጋ ይጨመርልህ በርታልን፣ ተባረክልን ማለት ይገባኛል፣ በእውነት ተባረክልን! ስለ ፀለይክልኝ ፀሎትም ዓሜን ብዬ ተቀብያለሁ። 🙏💯

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 2 года назад +2

    አሜን ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ አገልግሎትህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 2 года назад

    🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
    🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾
    Haleluyaaaa Haleleluya amen

  • @kebedmasa1150
    @kebedmasa1150 2 года назад +1

    ፓስተር አስፋው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 2 года назад +1

    አሜን፣ ጌታ ኢየሱስ ይክበር፣ ይመስገን! በክርስቶስ ያገኘሁት ደህንነት፣ በመንፈስ ቅዱስ የተቀደስኩበት ቅድስና፣ና ሀሴት ሁሉ፣ ከደረሰብኝ ፈተና ይበልጣልና፣ ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው!

  • @zinashmamo9676
    @zinashmamo9676 2 года назад +1

    አሜንንንንንንንን የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜንንንንንንን

  • @hannaamare3628
    @hannaamare3628 2 года назад

    Lene New Jesus geta New

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 2 года назад

    Amen Amen 🙏🏽 Pastor geta Jesus yibarkih yante yehonew hulu yetebareke yihun Amen Amen 🙏🏽

  • @danielkebede6597
    @danielkebede6597 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ፖስተር

  • @mamojoffe6778
    @mamojoffe6778 2 года назад

    We love you Pastor!

  • @teruyedesta5986
    @teruyedesta5986 2 года назад

    Amen Amen Amen Pastor E/r yebarkot tebarku

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 2 года назад +1

    ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 2 года назад

    Amen paster asefaw zemenihe yibarek

  • @jemo5716
    @jemo5716 2 года назад +2

    Amen Amen Amen.Pastor የእሥራኤል አምላክ ከነ ሙሉ ቤተሠብሕ ይባርክሕ።ተባረክልነ።(ገነት ዮሐንሥ ዮሠፊን ከ Stockholm ✝️✝️✝️)

  • @maranataamentolona2647
    @maranataamentolona2647 2 года назад +1

    ፓስተር አስፋው ጌታ ይባርክህ የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው በዘመንህ የአምላክህን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ያገለገልክ ተባረክ አምላካችን ለእኛ ለትውልዱ የዘላለም ሞት እንዳንሞት እውነትን በመግለጥ የቀባህ እድሜህን እንደማቱሳላ ያድርግልን
    ፓስተርዬ ቤተክርስቲያን የክርስቶስ ናት የግለሰብ አይደለችም አልከን እውነት ነው ግን አሁን በየቤተክርስቲያኑ መስቀሉ ሳይሆን የተሰቀለው የአገልጋዩ ፎቶ ነው ዋናው መስራች ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል ተነስቶ ሸክላው ሰው ተሰቅሏል ታዲያ ቸርቹ የግለሰቡ ነው ወይስ የክርስቶስ?
    ቤተክርስቲያኑ የክርስቶስ ከሆነ የአገልጋዩ ፎቶ ተነስቶ መስቀሉ መሰቀል አለበት
    ይቅርታ ፓስተር እንዴት እናስታርቀው ብሩክ ሁን።

  • @edennigatu6351
    @edennigatu6351 2 года назад +1

    Amen Amen Amen 🙏 Amen 🙏….

  • @yergalemtereda938
    @yergalemtereda938 2 года назад

    Amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @Canada404
    @Canada404 2 года назад

    My God bless you dear pastor 🙏🥰✝️

  • @habtamutibebu2947
    @habtamutibebu2947 2 года назад +1

    በስተመጨረሻ ድንቅ የፀሎትና ምልጃአፈሰሰብህና ለቁሥለኞች ጨውናመድሃኒት ሆነ።ሣይታሰብ በድንገት ደርሶ ነፃ እንደሚያወጣ እሥፔሻል ፎርስ ተዋጊ ምሽግን አፍራሽ ጦረኛ ሀይል ነው ።

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 2 года назад

    Amen amen

  • @kebedmasa1150
    @kebedmasa1150 2 года назад +1

    Amen Amen