Ethiopia - አደገኛው ጦርነት በምስራቅ የግብጽ ሰራዊት ምልመላ በ2017 ግብጽና ኢትዮጵያ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 232

  • @Aschenakii
    @Aschenakii 5 дней назад +37

    ለኢትዮጵያ ሰላም ማጣት ያንተም እርሾ አለበት ፈስ ለባለቤቱ ባዳ ነው አለ ጣልያን

  • @ayimennejad8900
    @ayimennejad8900 5 дней назад +19

    አንተ ሁሌም ስለኢትዮጵያ ክፉ ክፉውን ስተነትን ስታሟርት ኑር ኢትዮጵያችን ግን ሁሌም አሸናፊ ናት!!

    • @NEYMASEYD
      @NEYMASEYD 5 дней назад +2

      እድል ለግብፅ

    • @endex777
      @endex777 5 дней назад

      የምን እድል? ባንዳ ሁሌም አያድግ አይለወጥ በአስተሳሰብም በብስለትም እንደቀነጨረ ነው😊​@@NEYMASEYD

    • @tesegaanley4072
      @tesegaanley4072 5 дней назад +1

      @@ayimennejad8900 እድሜ ይስጥህ ወንድሜ።ይሔ ሚዲያ ሁሌም የኢትዮጵያን ክፉ ብቻ ነው የሚመኘ።ከGMN ተማር በለው የሀገር ገፅታ ግንባታ ደንቅሮ ሚዲያ ነው።

    • @ayimennejad8900
      @ayimennejad8900 5 дней назад

      ልክ ነው ማንም ባንዳ አስር ቢያወራ የእውነት አምላክ የፍትህ አምላክ ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታሸንፋለች!!!

    • @NEYMASEYD
      @NEYMASEYD 5 дней назад

      ፈጣሪ. ማንልባት. የወለጋዉ. ደም. ሊበቀላችሁ. ይሆናን. ለቅጠሽ. አፍሽን. ዘግተሽ. ነዉ. የኖርሽዉ. እያዳድ. ሞትን. አለብሽ. የምስ ኪኑ. ደም. ይፈርዳችሇን. እድል. ለግብፅ

  • @Selame555
    @Selame555 5 дней назад +32

    ግድቡ የኔ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mohammadabdurahman670
      @mohammadabdurahman670 5 дней назад +1

      ግድቡ የፖለቲከኛ መሳሪያ ብቻ ነው ህዝብ ምንም ተጠቃሚ አይደለም

    • @mohammadabdurahman670
      @mohammadabdurahman670 5 дней назад +1

      ግድቡ የፖለቲከኛ መሳሪያ ብቻ ነው ህዝብ ምንም ተጠቃሚ አይደለም

  • @መሀመድሸምሴ
    @መሀመድሸምሴ 5 дней назад +14

    እኔም ለሀገሬ ዝግጁ ነኛ ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @NEYMASEYD
      @NEYMASEYD 5 дней назад

      እድል. ለግብፅ.

    • @dansamkid01
      @dansamkid01 5 дней назад +1

      @@NEYMASEYDኢትዬጽያ በባንዳ እና በባንዳ ልጅች ተከባ በእግዚአብሄር ሀይል ታሸንፋለች ።

    • @MarothiJunior
      @MarothiJunior 5 дней назад

      Yal fano ? Gimatem mejemariya teraki🛑🛑🛑​@@NEYMASEYD

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 5 дней назад +17

    እግዛብሄር አለ ጦርነት አይኖርም::በእግዛብሄር ታሪክ ይገለበጣል::

    • @NEYMASEYD
      @NEYMASEYD 5 дней назад +1

      እድል. ለግብፅ

    • @NEYMASEYD
      @NEYMASEYD 5 дней назад

      @@fikirtewoldemariam4402 እድል ለግብፅ

    • @mamusha536
      @mamusha536 5 дней назад

      ድል ለግብፅ ሚሉት ግን በእግራቸው ነው ሚያስቡት.​@@fikirtewoldemariam4402

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 5 дней назад +22

    ግብፅ እና ሆዳም ፖለቲከኞች እና ዘረኞች እስካሉ ድረስ አገራችን ሰላም አታገኝም

    • @mohammadabdurahman670
      @mohammadabdurahman670 5 дней назад

      ችግራችን ሌላ አካል ላይ አንወርወር እ ኛ መች፡ ተሰማማን ሲጀመር

  • @SaliWako
    @SaliWako 5 дней назад +9

    አሁንም በ2017 ትችት ብቻ ምን ያረጋል ምናለበት መልካም መልካሙን ለኢትዮጵያ መመኘትና ዎዴ እግዚአብሔር መፀለይ አለብን ዎገኖቼ

  • @fufuu5G
    @fufuu5G 5 дней назад +9

    ለኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹 🙏
    Long live for my country Ethiopia 🇪🇹 🙏

    • @NEYMASEYD
      @NEYMASEYD 5 дней назад +1

      እድል. ለግብፅ

  • @DesuMichael
    @DesuMichael 5 дней назад +7

    ሰላም ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ!!!
    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ !!!

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 5 дней назад +9

    አሜን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ❤

  • @Nat-i5o
    @Nat-i5o 4 дня назад +2

    የሰው ልጅ ዓለምን ሁሉ ቢያድን ግን ነብሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል 😢

  • @BiniAlemu-b5w
    @BiniAlemu-b5w 5 дней назад +11

    ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን 😭

  • @tube1617
    @tube1617 3 дня назад

    ድል ላአማራህዝብ ስለልላው አያገባንም ድል ለፋኖ👌💪💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @mohammedNuery
    @mohammedNuery 5 дней назад +5

    ሠላምአላህያውሪድልን

  • @feruzaayalew3417
    @feruzaayalew3417 5 дней назад +9

    አሜን የኢትዬጲያ ሰላም ይምጣ።

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 5 дней назад +6

    በኢትዮጵያ ላይ እጅ ለማስራፉ ሁሉ ጌታ የተነገረውን ቃል አሰብ አይርስም አይተውም እግዚአብሔር ጠብቅችን ነው የሚንምልክ አምላክ አይቶንም❤❤❤

    • @user-mi6ik1cv9l
      @user-mi6ik1cv9l 5 дней назад

      አማርኛ ነው ወይ የተፃፈው

  • @bk-kr1ug
    @bk-kr1ug 5 дней назад

    የግል ፍላጎታችሁ ባለመሣካት ብሶታችሁን ትገልፃላችሁ፡ ፈጣሪ የስራራችሁን ይሠጣችሀል

  • @HananiaSirak
    @HananiaSirak 5 дней назад +1

    ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ

  • @jamesjimma7691
    @jamesjimma7691 5 дней назад +9

    ትክክል ነዉ በግብፅ ብዙ በደል እየደረሰብን ነዉ ።ከባድ ነዉ ኢትዮጵያዊ ስለሆንን ብቻ ብዙ ስቃይ እየደረሰ ነዉ መቻል ነዉ ።እኔ ግን ኢትዮጵያ ተሳክቶላት ካየዉ እኔ ብሞትም አይቆጨኝም ።ሲቀጥል በቅርቡ ሀገሬ ገብቼ በጦርሜዳ እፋለማቸዋለዉ

    • @NEYMASEYD
      @NEYMASEYD 5 дней назад +1

      የአማራ ህዝብ. በአማረነቱ. ኢቶ/ እየተገደሉነዉ ቅበሱት ገናመቸ እድል. ለግብፅ

    • @jamesjimma7691
      @jamesjimma7691 5 дней назад +1

      @@NEYMASEYD ስማማ እንኳን ግብፅ አሜሪካ ብትመጣ ኢትዮጵያን አትችልም ።እመነኝ የአማራን ህዝብ የሚገድለዉ እራሱ አማራዉ ነዉ ።

    • @endex777
      @endex777 5 дней назад

      ​@@NEYMASEYDስልጣን ፍለጋ ሚዋጉና አገርህን ለማምከን አቅደው ሚሰሩ ምን ሊያገናኛቸው ይችላል?? ምናልባት ባንዳነት😢 ሁሌ እንተሸማቀቅክና እንዳፈርክ ትኖራለህ እንጂ እንዳንተ አይነት በቀነጨረ አእምሮ የሚያስቡ ይቺን አገር አይመሩም።👊 ውድቀትና ጥፋት ለባንዳ ድል ለኢትዮጵያ!!💪💪

    • @NEYMASEYD
      @NEYMASEYD 5 дней назад

      @@endex777 በአማራነተቸዉ. የተከደሉበ. የተፈናቀሉበ የታረድበ. ኢቶጲያ ናት. ግብፅ. አሂበላይ. ምን. ተረጋላይ. እያዳዱ. ሞቅመስ. አለበት. የመገደልን. ህመም. እድል. ለግብፅ

    • @NEYMASEYD
      @NEYMASEYD 5 дней назад

      @@jamesjimma7691 ድጨላም. እኳን. አሜሬካን. የአገር ቤቱን. አላሸነፈ እደበግ. መከላከያ. ፈሳምሁላ. ጋላ

  • @Tsegaye-vn4sc
    @Tsegaye-vn4sc 5 дней назад +2

    እወነት ነዉ

  • @ztube6574
    @ztube6574 5 дней назад

    በ2017 ወይ መጥፋት ወይ ማጥፋት ነው ያለን እድል ኢትዮጵያዬ ፈጣሪ መቼም አይተውሽም አይዞሽ😢

  • @user-gg2hr7tx4u
    @user-gg2hr7tx4u 5 дней назад

    የኛ አጥት በሳዉዲ አረቢአ ደበር አጥታችን በመድፍ እየተከሰከሠ ይገኛን በድሕነት ጎናችን

  • @AbramFire
    @AbramFire 5 дней назад +2

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 5 дней назад +2

    ትሽ አንዳንድ ሰዎች የተፃፈን ለማንበብ ሳይበስሉ አመራሮችን ያልበሰሉ ይላሉ

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 5 дней назад

    በሳል ትንታኔ ነው። የናፈቀን ሰላም ነው የናፈቀን በሰላም ወጥቶ በሰላም መግባት ነው። አገራችን እጅግ ሃላፍነት የማይሰማቸው ብስለት የሌላቸው በትኢብት የተወጠሩ በዘረኝነት የተበረዙ ፍጹም ሃላፍነት የማይሰማቸው በመድረክ ወጥተው የምናገሩት ያልተገራ አንድነት የተሞሉ በመሆናቸው አገራችን አሁን ላለንበት ምስቅልቅ ገብታለች።

  • @Humed.Mohammed.Abdella
    @Humed.Mohammed.Abdella 5 дней назад +1

    እንክኳንለ2017ዓመተምህረትበሰላምአደረሰቹ❤❤❤❤

  • @morningstarengineeringtrad6141
    @morningstarengineeringtrad6141 5 дней назад +5

    ያቀረብከው ዜናክ የግብፅ ጠበቃ ወይም ተወካይ ይመስላል

  • @Sudais-y6i
    @Sudais-y6i 5 дней назад +8

    ይህ ሚድያ በጣም የምበረታታ ነው ምክንያቱም ለየትኛዉም ወገን የማይወግን ትክክለኛ የኢትዮጵያ ወዳድ ኢትዮጵያዊ መረጃ በመሆኑ

  • @AlyassiSultan-b6t
    @AlyassiSultan-b6t 5 дней назад

    ፈታሀችን ኢንድሀለን❤❤❤ሰለም ለሀገራችን

  • @fanosejiimmaa6266
    @fanosejiimmaa6266 5 дней назад +2

    AmenAmenAmen Egzehbehere salme yadergelene

  • @ShushuAnsha
    @ShushuAnsha 5 дней назад

    ያረብ በሁሉም አቅጣጫ ሰላም አምጣልን❤❤❤❤🙏

  • @ሲዳማ
    @ሲዳማ 5 дней назад +1

    አይኖርም እሻአላህ ግብፅ ጉራ ነው

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 5 дней назад +2

    ምኞታቸው ይህ አረመኔ መንግሥት እንዲወገድ መሆን ነበረበት

  • @nurukedrsuleyman
    @nurukedrsuleyman 5 дней назад

    የበለጠ ፈጣሪ እሚበጀን ነገር ያምጣልን

  • @dabomitikubusula3554
    @dabomitikubusula3554 5 дней назад

    ጦሩንኖ ዎይ የእኮኖም ቀውስን እንችል? እግዚአብሔር ሰላምን ያብዛልን።

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 5 дней назад +4

    አረ ቢያንስ ለዛሬ ፖለቲካ አትዘግቡ

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 5 дней назад +4

    የኢትዩጵያ ፖለቲከኛ ሰላም አይፈልጉም ሀገር ለማፍረስ ቀን ተሌት የሚደክሙ

  • @yohannesabebe5891
    @yohannesabebe5891 5 дней назад +4

    ጦርነት አውጅ😮: እዳንተ ያለ ሆዳም እያለ ጦርነት ከሀገሪቱ ላይ እንዴት የጥፋ?

  • @tube3820
    @tube3820 5 дней назад +3

    ፈታ ዴሊ ግን አንዳንዴ ትንናህ ግብፃዊ ትመስለኛለህ !!!!

  • @selemeethiopia200
    @selemeethiopia200 5 дней назад

    ጦርነት የሚወዱት ሰሜኖች ናቸው ለነሱ ነገራቸው ሌላው በሰላም እየኖረ ነው

  • @tadesagugssa4540
    @tadesagugssa4540 5 дней назад +1

    አለማወቅን ማወቅ ትልቅ ብልሀት ነው።ስራህ በሕዝብ ይበየናል ምን ልስራ ሕዝብን ይ ጠቅማል አይጠቅምም ብሎ በአዲሱ ዓመት ራስን መገምገም ስራችሁ ይሁን።ታሪክ ሁሉንም ይመዘግባል !!!!!!!!!

  • @NEYMASEYD
    @NEYMASEYD 5 дней назад

    ግብፅ. ነይ. ቶለ. በአስቸኳይ

  • @muridyajib8584
    @muridyajib8584 5 дней назад +3

    አሁን ግብፆችን ከኢትዮጵያም ጠርጎ ማባረር ነው ያለብን

  • @AbrahamWesheso
    @AbrahamWesheso 5 дней назад +1

    ጌታ ሆይ እበኪሐ ethiopan በሳለሚ አሲበኚ🙏🙏🙏💪

  • @RahelKebede-p4t
    @RahelKebede-p4t 5 дней назад +1

    ሰላም ከራስ ይጀምራል ።

  • @kekugirum6223
    @kekugirum6223 5 дней назад +5

    በአዲሱ አመት አግኙ አትገኙ

  • @user-mi6ik1cv9l
    @user-mi6ik1cv9l 5 дней назад

    ሁሌ እንመታቸዋለን እንቀጠቅጣለን አይሰለችም እረሰላም ሰላም ናፈቀን ሰላም ለሐገሬ ሰላም ይሁን።። በሰላም መፍታት ይገባል

  • @saeedhashim2285
    @saeedhashim2285 5 дней назад +2

    ለምን አንተ ሄኖህ ከግብፅ ጋር አትዋጋም።ትላም ሐገሬ ኢንሽ አላህ ምንም ነገር አይነካትም።

  • @mattiastela1460
    @mattiastela1460 5 дней назад

    ጥሩ የእጃችሁ ነው

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya 5 дней назад

    በትክክል በሳል ፖለቲከኞችና መንግስት ቢኖርማ ሀገር እንዲህ አይታመስም ነበር። አሁንም ቢሆን እንደምንም ተደርጎ በመንግስትና በፖለቲከኞቻችን እንዲሁም በታጣቂዎች መሀል ስምምነት ተፈጥሮ አገራችንን ካልተከላከልን ዙርያውን ከበው የሚፎክሩብን ጠላቶቻችን እንደምያጠቁን ምንም ጥርጥር የለውም።

  • @motidag2591
    @motidag2591 5 дней назад +2

    ጫቅላዉ ገና ኢትዮጵያ ጉድጋድ ይከታታል 😮😢ኢትዮጵያ ከድጡ ወደ ማጡ እንዳይሆንባት ህዝቡ ምንም አልታደለም

  • @ayakum180
    @ayakum180 5 дней назад +4

    ጦርነቱ ግብፅ እና ኦሮሞ እንጅ ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር ምንም አያገናኘውም good luck oromo vs Egypt!!

  • @NEYMASEYD
    @NEYMASEYD 5 дней назад

    እድል. ለግብፅ

    • @ሲዳማ
      @ሲዳማ 5 дней назад

      የግብፅ ውሽማ ነሽ ሸሌ

    • @NEYMASEYD
      @NEYMASEYD 5 дней назад

      @@ሲዳማ ጥባታም. እዳችመስልኩሽ. ሸታታ.

  • @WondimuTabore
    @WondimuTabore 5 дней назад

    በአሁኑ ሰዓት ለአገሩ የማይቆም የለየለት ባንዳነት ነው አነርን አሳልፎ ለጠላት የሚሰጥ ይኽን አይነቱን አንታገስም ከድል እንገናኛለን ፋኖና የፋኖ ደጋፊ ሆይ ይህ ክፉ ጊዜ ያልፋል ጊዜ ይፈርዳል እናንተ የእናት ጡት ነካሾች እኔ ግን ለአገሬ ትናንትም ዛሬ አለሁላት ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖች እናሸንፋለን

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 5 дней назад +1

    ፍሬን የበጠሰ መሪ ያላት ሀገር!
    ኢትዮጵያ!
    በውስጥም በውጭም ሕግና ሥርዐት የማይገዛት ምድር!
    በመሥታወት ቤት እየኖርክ ድንጋይ መወራወር አጉል ቀልድ ...
    የውጪ ፖሊሲያችን ባሳየው "ከፍተኛ መሻሻል" ባላንጣዎቻችንን እበራችን እደጃፋችን ላይ አምጥቶልን እንዲንጎ ራደዱብን እንዲንጎማለሉብን ብሎም ጎረቤቶቻችንን ባላንጣና ጠላት አርጎልን ሞቶ የማያልቀውን ወይም የዳማ መጫወቻ ጠጠር እየመሠለን የመጣውን ወታደር ተማምነን የሠፈር ጎረምሣ አድርጎን አረፍነው። የቤት ችግራችን እራሱ ሞልቶ እየፈሠሠ ባለበት ለሠላም ከኛ በላይ የሚደክም መኖር እንኳን አልነበረበትም።

  • @simonsinte
    @simonsinte 5 дней назад

    መልካም አዲስ አመት

  • @LeylaOumer-sc3ih
    @LeylaOumer-sc3ih 5 дней назад

    You always live in 🇪🇹 😢

  • @MBaba-u5s
    @MBaba-u5s 5 дней назад

    ፈታየ ኡፍፍፍፍ መግቢያህላይ ያደረከው ንግግር 😢 ያተ ንግግርህ እኮ ሲመቸኝ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 5 дней назад

    😢😢😢 አሁንም 2017 ጦርነት ኧረ ይበቃናል 😢😢

  • @mulukenmemhru3978
    @mulukenmemhru3978 4 дня назад +1

    ሞተሪተኛ 2017 ለኢትዮጵያ መልካም ይሆናል

  • @mohammadabdurahman670
    @mohammadabdurahman670 5 дней назад

    ለአለም ሁሉ ሰላም ይምጣ ሌላ ቦታ እሳት እየደደ ኢትዮጲያ ብቻዋን ሰላም፡ አትሆንም አራስ ወዳድ አንሁን ሌላ ቦታ ሄደህ እሳት እፍ፡ ካልክ አገርህ ውስጥ መንደዱ አይቀርም
    እሳት፡ እፍ ብላህ ያነደድክባቸው ሀገራትና ህዝብ እነሱም ጌታ አላቸው ብድሩን ይከፍልሃል

  • @chiswickVW-yd6nk
    @chiswickVW-yd6nk 5 дней назад

    Hodam Teketari feta is fesam

  • @abaysisay8921
    @abaysisay8921 5 дней назад

    እስቴ : ባህር ዳር: አዴት : አዲስ ዘመን በተለያዩ ቦታዎች መከላከያ ሲመታ ከተማ ገብተዉ ንፁሀንን ከቤት እያስዉጡ ገለዋል
    መቸም የማይረሳ !!!

  • @dawitegedile3141
    @dawitegedile3141 5 дней назад

    ሲወርድ ሲወራረድ ነው የሚባለው ሲዋረድ አይባልም አስተካክለው

  • @dhadha2515
    @dhadha2515 5 дней назад

    We do the same in Addis Ababa

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 5 дней назад

    አህያ አውሬ ግብጽ እመኑ ቅንድብ ነው ምትቀነደብ ኢትዮጵያ ላይ እች ውሻ ጌታ ነው ሚቀነድባት አሜን አሜን አሜን

  • @Spectrum1123
    @Spectrum1123 5 дней назад

    ወጣቶች ወደ ጦር ግንባር የሚሄዱበት ያድርግልን???

  • @JjNb-ms8mr
    @JjNb-ms8mr 5 дней назад +5

    በርቱ የኦሮሞ ብልፅግና ታራካቹሁን አስመዝግቡ እኔ እንደ አንድ አማራ ድል ለኢትዮጵያ ግን የአማራ አንድም ወጣት ጦርነት ላይ እንዲስተፈ አልፈልግም

    • @DerejeTadesse-hx6co
      @DerejeTadesse-hx6co 5 дней назад +3

      ያንተ ፍላጎት ለራስህ ነው ምኞትህና ፍላጎትህ ግን ከራስህ ባያልፍ ጥሩ ነውእኔን ጨምሮ የፖለቲካ ተሳትፎ የሌለን በርካታ ሚሊዮኖች የሀገር ጉዳይ ያሳስበናል አሁን ያለው መንግስት በራሱ ወይም በሌላ ጫና ከጊዜ በኋላ በሌላ ይተካል ሀገር ግን መተክያ የላትም ጥቂቶች በስሜት እየተነዳን ማሠብ ያቃተን ይህን ይህን ነው ...ኢትዮጵያ ታሸንፋለች"!!!!

  • @ayimennejad8900
    @ayimennejad8900 5 дней назад

    አይ ፈታ ደይሊ ግን ሁሌም ስለኢትዮጵያ መጥፎ መጥፎውን መተንተን አይሰለቻችሁም!!

  • @MohamedSane-tx8oq
    @MohamedSane-tx8oq 5 дней назад

    war is not too much important for coexistent in one contenent sothat thinking far is one of the best solution in both sides.

  • @indrisMohammed-c7f
    @indrisMohammed-c7f 5 дней назад

    የኛ ህዝብ መቸም አይሰለጥንም አንድ ከመሆን ውጭ አማራጭ የለም ጫና አድርጉ መንግስት ላይ ሰላም ይውረድ

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 5 дней назад

    ጂቡቲም በኢትዮጵያዊያን ላይ ስቃይ ፊዳ እያበላችን ቤት እሰበሩ ነው ማስወጣት ያለችው

  • @endrisbeshir9611
    @endrisbeshir9611 5 дней назад +1

    ፍሬን የበጠሰ መሪ ያላት ሀገር!
    ኢትዮጵያ!
    በውስጥም በውጭም ሕግና ሥርዐት የማይገዛት ምድር!
    በመሥታወት ቤት እየኖርክ ድንጋይ መወራወር አጉል ቀልድ ...
    የውጪ ፖሊሲያችን ባሳየው "ከፍተኛ መሻሻል" ባላንጣዎቻችንን እበራችን እደጃፋችን ላይ አምጥቶልን እንዲንጎራደዱብን ጎረቤቶቻችንን ባላንጣና ጠላት አርጎልን ሞቶ የማያልቀውን ወይም የዳማ መጫወቻ ጠጠር እየመሠለን የመጣውን ወታደር ተማምነን የሠፈር ጎረምሣ አድርጎን አረፍነው። የቤት ችግራችን እራሱ ሞልቶ እየፈሠሠ ባለበት ለሠላም ከኛ በላይ የሚደክም መኖር እንኳን አልነበረበትም።

  • @alhamdumuhajir193
    @alhamdumuhajir193 5 дней назад

    Zare adis amet new selam aweru

  • @MimiGet3450
    @MimiGet3450 5 дней назад

    Feta daily Gibtsoch enatachihun yibdu yeshermuta lijoch

  • @KefyalewTesfaye
    @KefyalewTesfaye 5 дней назад +1

    ግብፅን ፈሳም በላት

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 5 дней назад +1

    ረዕሱና ትንታኔው አራባና ቆቦ ነው

  • @temu5913
    @temu5913 5 дней назад +1

    የዲፕሎማሲ ሽንፈት ጉዳይ ነው ብለህ ነው

  • @JohnHaragewoyin
    @JohnHaragewoyin 5 дней назад

    ምን ሆነካል ከአባይ የተነሳ ግብፅ አፍንጫችን ስር ሳንሔድ ከመጣች ባለስልጣናቱ እጃቸዉን አጣጥፈዉ ይቀመጡ ዜናህ ፍታዊነት ይጎድልሃል

  • @oumerhamid3469
    @oumerhamid3469 5 дней назад

    ከውጭ የሚመጣ ምንም ጦርነት አይኖርም

  • @EfremMengst
    @EfremMengst 5 дней назад +1

    ግብፅ መቸም አትዋጋነም ብልጥግና የሚናፍሰው ቀደዳነው አጋጣሚዉን ተጠቅሜ ወጣት ወደመከላከያ ለማገባትው ነቃበል የኢትዮጵያ ህዝብ

  • @YonasMelaku-q6m
    @YonasMelaku-q6m 5 дней назад

    ወጣቶች ወደ ጦር ግንባር የሚሄዱበት ወይስ የማይሄዱበት ? መጨረሻ ላይ የመልካም ምኞት ላይ የሰማሁት ነው መቼም የቃላት ስህተት ነው ብዬ ተቀብያለው

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 5 дней назад

    በኢ-መደበኛ ስልጣን ፈላጊ ቡድኖች የመንግስት ስራ እያደናቀፉ ነው።መንግስት ህግ ለማሥከበር እርምጃ መውሰድ ግዴታው ነው

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 5 дней назад

    ሐረርጌም ሰላም ነው።አዲስ አበባ ብቻ አይደለም።

  • @ዳዳ
    @ዳዳ 5 дней назад

    እንዴ 2017 ምንም ይዞ አይመጣም ይልቁንስ ምን እንሰራበታለን ነው መባል ያለበት!

  • @MohammedaminSaid-gs7tr
    @MohammedaminSaid-gs7tr 5 дней назад

    ወጣቶች ወደጦር ግንባር የሚሄበት ነው ያልከዋ😢😅😅😂

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    የሰይጣን ተላላኪው አብይ ስልጣን ላይ እስካለ ድረስ ሰላም የማይታሰብ ነው

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 5 дней назад +1

    ውሽት አቁሙ ። ኦሮሚያ አሁን ደህና ነው

  • @Tasew-l3t
    @Tasew-l3t 5 дней назад +1

    በእርግጥ ቋንቋ ተናጋሪ ነህ ወይስ ኢትዮጵያዊ ሀገርና ህዝብ ተሻጋሪ ነው አስተውል እንደ ገቢ ምንጭ የሚወሩ ወሬዎች ሰው ይጎዳል

  • @Ahmeda.860
    @Ahmeda.860 5 дней назад +1

    Bro how much they paid you??

  • @askaletadesse1551
    @askaletadesse1551 5 дней назад

    ግብፅሆይ ልንገርሽ እንዳትሞኝ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንደሆነ ምን በሐሳብ ቢከፈፋፈልም ከግብፅ መልስ ይቆየን እርስ በርስ እያለ ነው !!ኢትዮጵያዊ መልኩን ነብር ዥንጉርጉርነቱን አቀይርም!!

  • @Amuke23
    @Amuke23 5 дней назад

    ብላሽ ሚዲያ

  • @user-jv5ix3yo9i
    @user-jv5ix3yo9i 5 дней назад

    ይበለቻዉ ማን ግቢፅ ህዱ አለቻዉ

  • @betesebtube431
    @betesebtube431 5 дней назад

    ሀበሻ ምንአባቱ ሊያደርግ ሄደ እዛ ይለቅ ሀበሻ ሀገሩን ለቆ የሚሄድ እተሻለ ቦታ ቢሄድ ምን ችግርአለው እዙሁ አፍሪካውስጥ እየተልሞሰሞሱ ድረሱልኝ

  • @Holayina27
    @Holayina27 5 дней назад

    ወጣቶች ወደ ጦር ግንባር የሚሄዱበት ዓመት ያድግልን? 😂😂😂

  • @chiswickVW-yd6nk
    @chiswickVW-yd6nk 5 дней назад +1

    Feta daily hodam , propaganda bicha 6 years of wushet

  • @dhadha2515
    @dhadha2515 5 дней назад

    Close the dam

  • @احمد-ر3ل4ف
    @احمد-ر3ل4ف 5 дней назад +2

    ግብፅ ከመቸውም ግዜ በላይ እየተዘጋጀችነው ውጭ ያሉ ግብፅ አውያን ብር ማዋጣትላይ ተጠምደዋል እደጉድ እያዋጡ ድጋፍ እየ ሰጡነው የኛዎቹ ሰራዊት በህዝቡላይ ዘምቶ ህዝቡን አስለቅሶ ማን ይደግፈው

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 5 дней назад

    ዛሬ እንኳን ጥሩ ወሬ ንገሩን ጆሮአችን ደማ 😅😅

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 5 дней назад

    ብልፅግና ካለ ጦርነት ይጠፋል ማለት ዘበት ነው። ይህ መንግስት ትልቁ ስራው የራሱን ዜጋ መፈናቀል