#በህልማችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 396

  • @bethelhemDaniel-q1k
    @bethelhemDaniel-q1k 7 месяцев назад +18

    እኔ በደንብ ነው መንፈሳዊ ህልሞችን የማየው ያየሁት ደግሞ በትክክል ይሆናል።እናም ከወር በፊት ስልክ ሲጠፋብኝ አይቻለው እንዳልከውም የፀሎት ህይወቴ በፍጥነት ቀንሷል ባጋጣሚ ይሄን ቪዲዮ ሳይ ደነገጥኩ ጌታ ይባርክ ክርስቲያን እራይ እንጂ ህልም አያልምም በዚ አምናለው

    • @TsigeTekletsadik
      @TsigeTekletsadik 3 месяца назад

      እኔ በህልሜ ብዙ ገንዘብ ስቀቨል እና መክና ውስጥ ስሄድ ንገረኝ

    • @NaniyeNani-x4j
      @NaniyeNani-x4j Месяц назад +1

      አንድ እግር ጫማ ሁለ ስጠፍ አያለሁ

  • @RuthaBurty
    @RuthaBurty 19 дней назад +1

    Tsegury betam adego amero ena rezemo nber yayehut

  • @asabkebede1145
    @asabkebede1145 2 месяца назад +2

    አንተ ልጅ ግን ምን ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም የእውነት በጣም እግዚአብሔር ይሰራብሃል በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን፡፡

  • @JohnJohn-g2o
    @JohnJohn-g2o 11 дней назад

    ዎንድመ ተባረክ....
    የኔ ህይወት ላይ ያለ ነገር ነው ያዎራሄዉ
    በጌታ ፀልልኝ

  • @Zeneb-l2t
    @Zeneb-l2t 19 часов назад

    ሁሌም በተደጋጋሚ የድሮ ት/ት እና የድሮቤት ሁኜ ነው የማየው

  • @Eskew23
    @Eskew23 Месяц назад +1

    ጌታ ይባርክህ በአንተ ትምህረቶች እጅግ እየተባረኩና ድክመቶቼን እያስተካከልኩ ነው፡፡፡፡እኔ በደንብ ነው መንፈሳዊ ህልሞችን የማየው ያየሁት ደግሞ በትክክል ይሆናል::እናም እያደረኩት ያለሁት ሰዓት መልኩን እየቀያየረ ጌጥም ይሆናል፡፡ይህንንም ሰዓት አልፎ አልፎ ለምሄድበት ቸርቸሀ መሪ ለሆነ ሀዋሪያ እጠዋለው ፡፡አሱም እንደ ሀብል ጌጥ አንገቱን ለይ ያስረዋለወ፡፡

  • @SAHERSAHER3-b3c
    @SAHERSAHER3-b3c 14 дней назад

    እኔ ውንድ ም፣በትምህርተክ በጣም፣ቃላት የለኝም ❤❤❤❤❤❤❤❤ሁለ፣የማይዉ፣የእሳዓት፣ምልክት

  • @HamleHanko
    @HamleHanko 20 дней назад

    ተባረክ ወንድሜ ብዙ እየተማርኩ ነው

  • @elfenesheticha5230
    @elfenesheticha5230 7 дней назад

    ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondimumehandis9767
    @wondimumehandis9767 День назад

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በእውነት ለሁለት ህልሞች መልስ አግንቸአለሁ::

  • @GenGalaso
    @GenGalaso Месяц назад

    Yes በትክክል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉ተባረኪ በብዙ መረዳት

  • @YordanosAlemayew
    @YordanosAlemayew 6 месяцев назад +3

    በጣም ነው የድሮ ት/ት እና የምኖርበትን የማየው ተባረክ

  • @Meskerem-l4q
    @Meskerem-l4q Месяц назад

    Ewnet New tebarek yene abati

  • @genetachisew132
    @genetachisew132 Месяц назад

    ጌታ ይባርክህ በትምህርትህ በጣም እየተጠቀምኩ ነው።

  • @Ybiblicaldream1
    @Ybiblicaldream1  8 месяцев назад +9

    Share,Like And Comment Pls

  • @شمسالبلوشيالبلوشي
    @شمسالبلوشيالبلوشي 2 месяца назад

    ዘመናዎ ህንፆ እና ብዙ ህፆናቶችን ተርጉምልኝ ።በተረፈ ሁሌ ድንቅ መልክቶችን ነው ማታስተላልፈው ተባረክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @masaratmasarat9380
    @masaratmasarat9380 25 дней назад

    ❤❤ tebareki ye uneti ene hule gizee ye duro timirti betina ye duro cherichi eye hediku nebere be hilem😢😢😢😢

  • @wendubadeye
    @wendubadeye 8 месяцев назад +4

    Tebarek Lijachen Enwedehalen

  • @TedaBoy-e4x
    @TedaBoy-e4x 8 месяцев назад +5

    Geta yebarek ❤️ papa ewadekalwe

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  8 месяцев назад +3

      AMENNNN ENEM WEDEHALEW SON SHARE SHARE

  • @HabtamuGirma-h5t
    @HabtamuGirma-h5t 2 месяца назад

    በመጀመርያ ጌታ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልክ ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ ብዙ ብርሃኖችን ተካፋያለሁ ተባረክክ...

  • @TirunehHaddis-t1t
    @TirunehHaddis-t1t 4 месяца назад +1

    በኢየሱስ ስም! ትናንትና ዛሬ ሁለት ጊዜ ስልኬ ሲሰረቅ አይቼ ለሚስቴ ነገርኋት ከአምላክህ ጋር መገናኛህን ቸክ አድርግ አለችኝ..

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 2 месяца назад +2

    አሁን ላለሁበት ጉዳይ ፀልይልኝ ጌታ ያውቃል

  • @BekiBless-bg2ue
    @BekiBless-bg2ue 8 месяцев назад +3

    Wow 😲 yemigerm revelation new geta abzito yibark

  • @GirumAbebe-x1e
    @GirumAbebe-x1e 3 месяца назад

    Tebarek ❤ Geta Tsegawun Yabizalihi!!

  • @alemnehendale291
    @alemnehendale291 8 месяцев назад +3

    Hulum wede tselot yameral! Tebarek!

  • @SifenAbateKedida
    @SifenAbateKedida 8 месяцев назад +4

    Geta abzeto yibarekh prophet

  • @TruemanAyalew
    @TruemanAyalew 2 месяца назад

    Amazing ❤❤❤❤

  • @DawitTefera-f9j
    @DawitTefera-f9j 10 часов назад

    ❤tebarek

  • @ClassicPhone-l9f
    @ClassicPhone-l9f 2 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @MerhawittHailemichael
    @MerhawittHailemichael 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤Tebarek

  • @TamaneZeleke
    @TamaneZeleke 3 месяца назад +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ወንድሜ

  • @AdinewMekonin-x7u
    @AdinewMekonin-x7u 2 месяца назад

    ጌታ አግልግሎት ን ይባርክ እኔ ያየውት ህልም ከ10 ዓመት በፊት ተማር ሆኛ ወደ ለላ እገር ለመሃዲህ ህደት ላይ እያሎው plane ወዳአሌበት ከተማ እያየው መቶው እስታደም ላይ ከወረደ በኋላ አንድ የምወደው ጓደኛዬ ደውሎ ቶሎ ና plane መቶል ስለ ኝ ጊዜ ልብስ ልብሽ ቦርስ ዬን አባሳደር ሱፍ ሳል ወስድ plane ጋ ልዴርስ ስል። አስታውሰኩኝና ለመውሰድ ስመለስ plane ትቶኝ ሄዴ ሄዴ እኔም ቀራው እስከ ዛሬ ድረስ ብዙ ጊዜ ነገሬ ተመሰቃቅ 7:57 ሎ ቀሬ ተገኘ

  • @selamamare6686
    @selamamare6686 3 месяца назад

    ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ❤

  • @alemAbebe-v9t
    @alemAbebe-v9t Месяц назад

    God bless u. Betam nw des yalegn....

  • @TadeluAbera-kq7ig
    @TadeluAbera-kq7ig Месяц назад

    Warki mashakam mindnawu

  • @MekedesKetema-y1o
    @MekedesKetema-y1o 6 дней назад

    ተደጋጋሜ የተውልድ ሰፈራዬን ሀገሬን አያለሁ

  • @MasaraMasarat-z3o
    @MasaraMasarat-z3o 7 дней назад

    Tebarki❤❤

  • @MeseratShibeshi
    @MeseratShibeshi 6 месяцев назад

    ትክክል ነው የእልም አፈታትህ ተባረክ

  • @addisuamare6922
    @addisuamare6922 6 месяцев назад +1

    Tabark phil.@Broken cellphone Exactly what u interpreted.Thanks alot bro.

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 6 месяцев назад +1

    ተባረክ ብዙ ጊዜ ስልኬን ከመሰረቅ ሲተርፍልኝ አይቻለሁ

  • @yaabsaggaadarajjee9544
    @yaabsaggaadarajjee9544 4 месяца назад +1

    ፈተና ስንኮርጅ ካየንስ እና በጣም የሚያምር ብዙ ሰው የሚወደው ወርቅ የሚመስል የአንገት ሀብል ድንገት ወደ ብረት ሲቀየር ካየንስ ሀብሉን የሰጠን ግን የበፊት የፍቅር ጓደኛችን ከሆነ ይሄ ምን ማለት ነው

  • @meskeremlemi285
    @meskeremlemi285 4 месяца назад

    ተባረክ ወንድሜ አመሰግናለሁ

  • @TigistB-ql2ke
    @TigistB-ql2ke 14 дней назад

    Wendeme behelme selke siserqe ayeche fechiwen maweqe felge neber ewenet newe rilishi sep laye betam cheger albeny selyelnye tebark ahunm segawe yebezalke

  • @ElshadaiBajaWoldetsadik
    @ElshadaiBajaWoldetsadik 7 месяцев назад +2

    Amazing! God bless Filaye, MoG.

  • @AshaFatima
    @AshaFatima 2 месяца назад

    ጌታ አየሱስ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @teshayWoyisho
    @teshayWoyisho 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤፡ፀጋውን፡ያብዛል❤

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 6 месяцев назад

    ተባረክ ፦ እኔ ሱፐር ማርኬት እቃ ገዛዝቼ ካሸር ጋር ከከፈልኩኝ በኋላ ዋሌቴን ካውንተር ላይ አስቀምጨው እያለሁ አንዲት ሴት Distract ታደርገኛለች በዚያው ቅፅበት ዞር ስል ዋሌቴን አጣሁት በጣም ተጨንቄ ብፈልገውም አላገኘሁትም ግን እንዳጋጣሚ ዞር ስል በጣም ጥቁር ሰውዬ በጀርባው የሚታዘል ቦርሳ ያነገተ ቆሞ በጎን አይኑ ሲያየኝ አየሁት እና እሱ እንደሰረቀኝ ገባኝ ከህልሜ ነቃሁ ከዚያች ቀን ጀምሮ እየፀለይኩኝ አለሁ እባካችሁን ቅዱሳን ፀልዩልኝ ባሰብኩት ቁጥር ያስጨንቀኛል

  • @wondwosenyitna1571
    @wondwosenyitna1571 Месяц назад

    ጫት መቃም
    ከሞተ ሰው ጋር መገናኘት
    እራቍት ነት በከፊል ወይም በሙሉ በሕልም ፍቺው ቸገረኝ ተባረክ ወንድሜ

  • @HiueBerka
    @HiueBerka 5 месяцев назад

    Amn tabrk wandma

  • @EframEsayas-w9o
    @EframEsayas-w9o 3 дня назад

    ትክክል የእ,ግ ር ሰው በህልሜ ከንጉሲጋር ነውምንድነው ደሞሥልክ መሠበር አው ትክክልነው በርግጥ

  • @hawiKuma-t1x
    @hawiKuma-t1x Месяц назад

    Teebarki

  • @TsiGashaw
    @TsiGashaw 7 месяцев назад +2

    Denk Mastenkekyana Masasebta Nw wed Yegziyabher Sew ..... Tebarekelen ...

  • @Tsiontolosa-gt7fh
    @Tsiontolosa-gt7fh 7 месяцев назад +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ለኛ የደውል ማንቂያ ስለሆንክ ..... እኔ ብዙ ጊዜ በተለይ በዚህ ሳምንት የድሮ ት/ት ቤት ስማር እያየው ነበር 😢 ጸልይልኝ ወንድሜ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  7 месяцев назад

      Eshi Tseleyeleshalew Ehete Geta Melekotawi Fitneten yestesh be eyesus simmm

    • @Tsiontolosa-gt7fh
      @Tsiontolosa-gt7fh 7 месяцев назад

      @@Ybiblicaldream1 amennnnnnn🙌 amesegnalew ........ bzu yeserahewn video eyayew neber🥰🥰🥰🥰 bewnet geta rasun abzto yastemrh yegletlh wendme 🙏 ..... be telegram channel kaleh betesetegn des yelegnal bzuwochn be tmhrth tasarfaleh😃🙏🥰

  • @almazmossissa7673
    @almazmossissa7673 6 месяцев назад

    ገታ ይባርክህ በጣም ትክክልና ሰሞኑን የገጠመኝ ነዉ

  • @BirtukanErsedo
    @BirtukanErsedo 2 месяца назад

    ያድናል ኢየሱስ❤❤❤ኦ

  • @berehnedaliga1001
    @berehnedaliga1001 5 месяцев назад +1

    አሜን ተባርክ❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  5 месяцев назад +1

      Bless You too

    • @berehnedaliga1001
      @berehnedaliga1001 5 месяцев назад

      ተባረክ ዛሬ ማታ ያየውት ህልም በመጀመሪያ ብዙ ሰው መተው በቁጣ መጡና አንቻ የምታመልክው ማነው አሉት ኢየሱስ ነው ሰላቸው ተደሰቱ በድጋሜ ሌላ ህልም ጥላቻ አየውት ጥቁር መክና ከፍለፍቴ ቆሞ ነበር አንድ ጎማው ተንቱዋል ወደ እኔ ቀስ ቀስ እያለ እየመጣ ነበር እኔ ፍለ ፊቱ ላይ ቁምያለው እና መኪናው ወደ ኋላ ተመለስ እስቲ የዝህ ህልም ፍቺ ምንድ ነው በአንተ ትምርታ ብዙ ተረድችያለው ተባረክ

  • @HachelubirhanuIjera
    @HachelubirhanuIjera 6 месяцев назад +1

    Wow betam tebrek kulf yehone negr new yanegrken 🙏🙏 egzahber yebark

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад

      Amennn Amennn God bless You My Bro Share yedereg

  • @abdiolana-pu5hm
    @abdiolana-pu5hm 7 месяцев назад +1

    ተባረክ 😍

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 6 месяцев назад

    ተባረክልኝ

  • @DinkineshBahriu
    @DinkineshBahriu Месяц назад

    ብርክ በል ይጨምርልህ።

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ጥበብን እውቀትን ያብዛልክ

  • @BetelAklilu-kx4et
    @BetelAklilu-kx4et 2 месяца назад

    Wede ena zemenawe selk betezaze segeza ayewe

  • @ayushis8522
    @ayushis8522 6 месяцев назад +1

    Tebareke bahilme sigaa sibela ayehu gn sigaw maytagnek silnbere kafee lawetaw simokir ende mastish eyeteltete tirse lay alilakeki yelegnal.

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад

      Yehe Witchcraft Nw Selezi Aganenten keante neger Hulu lay eyetekawemk Tseley

    • @ayushis8522
      @ayushis8522 6 месяцев назад

      Eshi wademe tebarekelgn​@@Ybiblicaldream1

  • @almazalmi425
    @almazalmi425 3 месяца назад

    ተባረክ ህልሜ ተፈቶልኛል

  • @amarechbogale8900
    @amarechbogale8900 7 месяцев назад +1

    ዘመንህ ይባረክ

  • @muluneshtekletsadik8581
    @muluneshtekletsadik8581 7 месяцев назад +1

    ብዙ አመት ነው ህልሙን ካየሁት ነገር ግን እስካሁ ውስጤ አለ አልተፈታልኝም ህልሙ ንስር ሁለት እንቁላል ታቅፎ በእንቅልፍ ላይ ነው እኔ በዝግታ እቀርበው እና እጀን ሰድጀ አንድ እንቁላል ከጉያው አውጥቸ በእጀ እንደያዝኩት ነቅቶ በክንፎቹ ያስደነግጠኝ እና እንቁላሉን ያስጥለኛል እንቁላሉም ከወደቀ በኋላ እየተንከባለለ ይሄዳል ከዛም ንስሩ የታቀፈውን ትቶ የሜንከባለለውን ይከተላል ያኔ ቦታው ላይ የነበረውን እንቁላል ይዠበት እየሮጥኩ ሔድኩ እና ማወቅ እፈልጋለሁ እባክህ ወንድሜ

  • @DawitEdao-s2g
    @DawitEdao-s2g 8 месяцев назад +3

    MAJOR PROPHET THANKS

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  8 месяцев назад +2

      AMENNN BLESS YOU KEEP IN TOUCH TO THIS CHANNEL AND SHARE

  • @Bettyfkr
    @Bettyfkr 8 месяцев назад +2

    Fkryee God bless you❤❤❤

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  8 месяцев назад +2

      Amennn My Queen Bless You Too❤❤❤

  • @TesfuHagezom
    @TesfuHagezom 6 месяцев назад

    እውነት ነው የፀሎት ሕይወቴ እንዲታደስ እባክህ ፀልይልይልኝ

  • @DaniHabesha-nt9mk
    @DaniHabesha-nt9mk 6 месяцев назад

    Behelm alega lay setegna kesew gar mnden nw tebareklegn

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu 2 месяца назад

    እኔ ብዙ ጌዜ መኪና ስነዳ ፍሬኑን መቆጣጠር ሲያቅተኝ ነው ግን ምንም እልሆንም አንድ አንዴ መኪናዬ ሲጠፋ አይና ግን አገኘዋለሁ
    በቅርብ ደሞ የማውቀው ሰው የቤት ካርታ ሲሰጠኝ አየሁ አመሰግናለሁ

  • @FentahunKassa-p5o
    @FentahunKassa-p5o 2 месяца назад +1

    እንዴት መፀለይ እንዳለብንና አሁን የነገርከንን ህልም ወቅቱን እየጠበቀ አየዋለሁ ሰለዚህ ለህልሞቹ የእግዚአብሔር ቃል ጠቅሰህ ብታስተምረን ፀሎታችን ላይ በሀይል ይረዳናል

  • @KenesaFayera
    @KenesaFayera 14 дней назад

    Bexam geta ibark .

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 месяца назад

    እኔ ስልኬም ተሰብሮ ያዉቃል። የድሮ ትምህርት ቤትም ስማር አልማለሁ ይገርማል🙈🙊🙉 ፀጋ ይብዛልህ በእዉነት

  • @meseretGetachew-dw6vc
    @meseretGetachew-dw6vc 7 месяцев назад +1

    woow migerem new tebarek

  • @jdidiselemon387
    @jdidiselemon387 7 месяцев назад +1

    Tebarek 🙏🙏

  • @ComCeill-t4l
    @ComCeill-t4l 7 месяцев назад +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Lisho-k4m
    @Lisho-k4m 4 месяца назад

    Tebarek

  • @RasMuseMesfin
    @RasMuseMesfin 8 месяцев назад +3

    God bless you

  • @bereketderebe8948
    @bereketderebe8948 8 месяцев назад +3

    Thanks❤

  • @DawitDavid-n7k
    @DawitDavid-n7k 2 месяца назад

    I lov it

  • @AddisuHafebo
    @AddisuHafebo Месяц назад

    Selam yibzalhi

  • @Redu1000
    @Redu1000 7 месяцев назад +1

    ዋው ተባረክ

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  7 месяцев назад

      Amennnn Bless You Too...Subscribe Madreg Atershi Sharem Yedereg

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  7 месяцев назад

      Amennnn Bless You Too...Subscribe Madreg Atershi Sharem Yedereg

    • @Redu1000
      @Redu1000 7 месяцев назад

      @@Ybiblicaldream1 እሺ እኔም ወሰ ልኮልኝ ነው

  • @HannaEshete-t3q
    @HannaEshete-t3q 5 месяцев назад

    Tebarek wendme yetleyayu konjokonjo abebawochn takefe ayehu trgumu mndnew?amesegnalehu

  • @AbelAshagre-sj4rb
    @AbelAshagre-sj4rb 7 месяцев назад +1

    Tebareki

  • @AbebaShmuye
    @AbebaShmuye 6 месяцев назад +1

    Enezih hilmochu hulu aychachew fichiwum tikklegna fichi new yhermalll

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +1

      Amennn Amennnn God Bless You...Biyans Le 100 sw Share bemadreg Abrewegn Yagelgelu

  • @Ayannoo-i6p
    @Ayannoo-i6p 3 месяца назад

    Wule be amet behilme seahat hayello

  • @TselotErmias
    @TselotErmias 7 месяцев назад +1

    Be aganint esirat wust yalech set kesewoch mehal eyeleyech sitankegn behilme wede 4 gize ayichalew ena sineka betam firihat yiwedkbgnal

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  7 месяцев назад

      You Need Pray You are In Spiritual Attack So Call me And I will Pray for You

  • @WazemaTeni
    @WazemaTeni Месяц назад

    በህልሜ የጤፍ ዱቄት ማስቀመጫ ሮቶ ውስጥ ጤፍ ነበረ ከዛ ባለቤቴ ውሀ በባልዲ አምጥቶ ጨመረበት ከዛ እኔ ደግሞ ውሀ የነካው ዱቄት ከላይ አንስቼ በሌ ባልዲ ስገለብጥ አየሁ። 7:57

  • @Antubenat
    @Antubenat 8 месяцев назад +3

    Tebarek Lije❤❤❤❤❤

  • @mahdialihashi1624
    @mahdialihashi1624 3 месяца назад

    ታባረክ እኔ አበዛያው ገዝ አራሳላው

  • @RetinaMamo
    @RetinaMamo 7 месяцев назад +1

    Wow yemigerm new tebarek!

  • @RozaAbrehamAbreham
    @RozaAbrehamAbreham 8 месяцев назад +3

    Tebarek yegzabher sew ❤❤

  • @AmareAbrahamAnamo
    @AmareAbrahamAnamo 3 месяца назад

    ishi ye wusha ye lam ye feres ena ye nebir hilm askemitilign.

  • @danayttesfay-gg2ze
    @danayttesfay-gg2ze 6 месяцев назад +1

    እኔ ዛሬ ያየሁት ኣንድ ሰው ከትልቅ መኪና ወርዶ በእጁ ነይ ብሎ ጥራኝ ና እኔ ደሞ በመቸኮል እቃየን ሳሰባስብ ለመሄድ ድንገት ኣንድ ሌባ መጥቶ የያዝኩትን እቃ ከእጄ ሰረቀኝ የራሴ ነው ኣምጣ ብየ ከሱጋ ስታገል ያትልቁ መኪና ሄደ .ከዛ ጮህ ብየ ሳለቅስ በዙ ፖሊሲዎች ሌባው ይዘው እቃየን መለሱልኝ .መኪናውም ተመልሼ እወስዳት ኣለው ብሏል ሲሉ ሰማው .ከዛ በእግሬ መንገዴን ቀጠልኩኝ . ምን ይሆን ?ተባረክ 🇪🇷

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад +2

      @@danayttesfay-gg2ze Ok Danayt Telat Ke Hiwotesh likemash ena Beza Batashiw neger degmo Endetezegeyi Yemifeleg yetelat sera nw Gn God Yanen neger yasmeleseleshal ena demo Fitneteshem Yemelesal atzegeyim🇪🇷🇪🇷

    • @danayttesfay-gg2ze
      @danayttesfay-gg2ze 6 месяцев назад

      @@Ybiblicaldream1 amen geta ymesgen thank you

  • @Brbr-pd6ey
    @Brbr-pd6ey 3 месяца назад

    Bexam ygermal ine ke 2wer befit behilmme silkke sissebber aychee bengataw addis silkke le hulet tesenexeqe keza gze jemroo yetselot hayle dekmo nebber ahun gn geta ybarek

  • @YohanisBedada-bj7zv
    @YohanisBedada-bj7zv 8 месяцев назад +2

    wow migerm nw tebarek

  • @YosanDula-hc3er
    @YosanDula-hc3er 2 месяца назад

    Ye egizabiher tsaga ina selam yibazaliwot iyalku andi sew behilmuu caamma/shoes siagegne turgumu mindinew? God bless you!

  • @tgzeena8267
    @tgzeena8267 6 месяцев назад +1

    Ene bizu gize new yemayewu lezawum kebad indet adrige inde minegrik gira gebitognal inam ye tselot igeza felige nebere betam dekimalew meberitat akitognal

    • @Ybiblicaldream1
      @Ybiblicaldream1  6 месяцев назад

      Eshi Deweyilign Tg Pray adergeleshalew

  • @Yeab9444
    @Yeab9444 7 месяцев назад +1

    God bless you❤❤❤