Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እህት ወድሞቸ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በሀፅያት እደቆሸሺን እዳንቀር ለንሰሀ ሞት ያብቃን ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ልንፀልይ ይገባል እመቤቴ ከሁላችን ጋር ትሁን የድንግል ልጂ አይለየን አሜን ( 3 )
አሜን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
ማንዴላ ያለበትን ፊልም በጣም ነው የምወደው አሪፍ ፊልም ነው ማርቲ ማህተብ ውበትሽ ነው አታውልቂ ያምረብሻል
የእውነት በጣም ከፍቶኝነበር ሰሞኑን ግን አሁን ዘና አረጋችሁኝ በጣም ያምራል ወድጅዋለሁ ማርቲዬ ስወድሽ እኮ ወስጤነሽ የኔ ስዊት ውድድድድ
የእኔንስ መጨረሻ እስቲ ማን አወቀ ተመቸኝ አፊፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ይወት እደዚ ናት ለሞቱት ነፍስ ይማር ለኛም መጨረሻችንን ያሳምርልን
ወቶ ከመ ቅር ት ይጠ ብቀን የሞ ቱትን ነብስ ይማር ፊል ማችሁ ጡሩ ነው
ውስጠ ናቹ በጣም ነውየምወዳችሁ ከ ኤርትራ ነኝየ ማንዴ ኣድናቂ ነኝ ።
Zekaryas Gebreyesus is
ኢሥራኢል ብዙ በደል ግፍ በፈለሥጢም አካሂዳለች ከዚቀደም አቅሣድረሥ የሄደች ሠጋጅወችን ገላለች አሁንም ሴትና ህፃን ናቸዉ የምጨፈጮፈዉ ወድ ኮሆነች አሀማሥፊለፊት መጋፈጥጅ ቤተምነትና ህፃ ሴት ህጫን መጨፍጨፍ የፍራቻ ጥግነዉ ተግድህ እዉነት ያሸንፋል ድል ለተበዳይ ፈለሥጢም አላህ ይርዳችሁ
ወየኔ ሞኬ ያለበት ድራማ አራልፉምእንዴት አባት እንደምወደው ሁላቸውንም እወዳቸዋለውግንእሱበጣምነውእምመቸኝ በሁሉም ድራማው ዋውነው በሳቅነውሞተትነው እማረገኝ
ሁፍፍ.. ያገራችን ፊልም የሚያናድደኝ የሚያጫውቱት የባክ ግራውንድ ሙዚቃ ጩኸቱ...
ሲነገሯቸውም አይሰሙ ሲያናድድ ቢቀርስ
ዋውውው ወሊሶ ሃገሬ ናፍቀሽኛል ሃገሬን ስላስጎበኛቹኝ ደስ ብሎኛል አሪፍ አስተማሪ ፍልም ነው እናመሰግናለን
ሳሮን ነኝ አባቴን ናፋቂ ከ ቤሩት enem des belognal
የወንበዴ ሐገር ምኑ ይናፍቃል_የሚታለፈው እንኳ በሰቀቀን ነው
የገናነቹት አልመሰለቹም መኪና እንደቀለል አውጥታ ስጦታ መስጣት የጋራችን ሰዎች እንኳን መኪና ቢርብህ እንኳን አየበሉህም በከሜራ ፍት ከሎና እሱንም ዝና ፈልጎ ሌለው አባት የሆናው ከልጅቷ እኩል ነው አስተከክሉ ሌለ አሌክስን ሰለዳንቅ አለልፉም የምር በሁሉም ፊልሞች ፊልም እንደሆና እስክራሰ ድራስ ሆኖ ይታዊናል ሌሎችም በርቱ በሌለ ስራ እንጣብቀቹሃለን የለነንተ መን አለን
እናመሰግናለን በሀዘኑ ልባችን አዝኗል በዚ እንኳን ትንሽ ዘና እንበል ለሞቱት ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናት ይስጣቸው😢😢😢😢🙏
አዲስ ፊልም ስለለቀቃችሁ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ሃዘኑን በ ፊልሙ ልርስዎ እስኪ ማንዴ መኮንን አሌክስ ያሉበት ይመቸኛል
የሰዎች ሞት እና መደናገር ውጥርር ሲአደርገኝ ትንሽ ዘና አደረጋችሁኝ ሽህ አመት ኑሩ
የሐገራችን ፊልም በጣም የሚሰለች ነው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ የማጀቢያ ሙዚቃው ከድምፃቸው በላይ ነው ሁሉም ፊልሞች
እቺን መኪና ኢትዮጵያ በቀን 100ሺ ማምረት እለባት :;
ማነው እንደኔ ማርቲን የሚወዳት 🎉🎉🎉❤
ነገ ወልዳ የአይን አባት ታደርግሀለች ይበል ሀሀሀሀ በእውነት እናመሰግናለን ኢትዬጲያዊያን በመሉ በሰላም ኑሩ
ጥሎብኝ ማዴንና ጋሽ ሞኬን ስወዳቸው ረጅም እድሜ
ዋው ምርጥ ኮሜዲ ድራማ ነው ምርጦች ስወዳችሁ
አቦ ይሄ ብርሀኑ ወርቁ የሚባል ሰዉ ድርሰቶቹ ትወናወቹ ዳይሬክቲንጉ በጣም ፀደ ነዉ ሁሉም ፊልሞቹ ምርጥ ናቸዉ
ማርትየ ማንዴላ ስወዳቹ እኮ ሁላሁ ውድድድድድድ ማሮቸ ያገረይ ልጆች
ልጁ ወፍራም ነዉ ወፍራም ደግሞ ዝሆን ነዉ ዝሆን ደግሞ የዋህ ነዉ😂😂😂😂👏
😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
abet ewuket 😂😂😂
ልጁ የዋህ ነው በቃ
😢😂❤
😂😂😂😂
እንካን አደረሳችሁ ቤተሰቦቸ እንኳን አደረሰሽ ውድሃገሬ ትግራይዘበነ ፍቅር ዘበነ አዝማራ ዘበነ ሰላም እመንልሽ አለሁ
አሌክስ ሞኬ ማንዴ ማርቲ ዋውውው ምርጦች በተረፈ ልጨርሰውና እኮምታለሁ ውድ የስደት ጒደኞቼ አላህ ከክፉ ነደር ይጠብቀን ሀገራችንንም አላህ በእዝነቱ ይጎብኛት አሚን እወዳችሁአለሁ ሰላማችሁን ያብዛው
ፊልም ነው ወይስ musica concert ምንም እኮ ንግግሩ አይሰማም sound track ብቻ እኮ ነው።
አሪፍ ፊልም ነው ማንዴላ እና ይህ ቀጫጫ ብቃታቸው ድንቅ ነው
ያገሬ ልጆዋች በሰላም ወታችው በሰላም ግቡ
Amen amen amen Tnx
አሜን አሜን አሜን
አሚንሁላችንም
Meseret Kitaw ameeen ameeen ameeen
ለሞትወደው ስው አትዋሽ እውነቱ ቢያሞመውም ውሽት ግን ይገለዋል 💚💛❤️
የማንዴላ አድናቂ ነኝ ማንዴለ ሰወድህ ኑርልኝ ለዘለለም ዘንድሮ ማንዴላ ብቻ ነዉ የሀገሬ ልጅች ይማቻችሁ
አባቱን የምወድ እንደ እኔ በ like አሳዩኝ
ግን ሞተ ሳላቀው ግን ከማንም በላይ ነው ምዎደው ሚናፍቀኝ
አባቴ የሂወቴ መብራቴ የኑሮ አለኝታዬ የደሥታ ሚሥጥሬ ሽ አመት ኑርልኝ
እኔም በጣምነው የምወደው ግን ኣባቴን ገደሉብኝ ወይኔ ኣባየ የዘላለሜ ነህ ነብስህን በገነት ያኑራት
@@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም offfffffffffffffff ነፉሡን በአፀደይ ገነት ያኑርው አፈሩን ያቅልለት።እግዛቢሂር የፈቀደውን አደርገ። አይዞን እኔም እናቴን ሣላውቃት ዳግም ላንተያይ ተለያየን እናት የሚባለውን በፊደል ብቻ ነው የማቀዉ።የሠራዊት ጊታ ልዑል እግዛቢሂር ይመሥገን አባት ብቻ ሣይሆን እናትም ሆኖ ያሣደገኝ ውድ አባት ሥላለኝ ደሥተኛ ነኝ።
የማይወድስ
ነብስ ይማር እውነት ልባችን ተሰብሯል ፈጣሪ ኢትዮ ጎብኝልን እናመሰግናለን ፈታ ስላረጋቹን
ማን ሞተ??
👊👊 ገጫችሁን ማርታን በጣም ነው የምወዳት እርጋታዋ ውስጤ ነው
ሴትና ሀበሻዊት ሴትና eniem
ሴትና ሀበሻዊት ሴትና.እኔም በጣም ነው ምወዳት ረጋ ያለች ናት
Enem betam Newu Yemwedat
@@azemeraazemar1543 ዋዉ
በጣም አሪፊ ናበር መጫራሸ ለይ በኔ እይታ ይቀርስወል❤😂❤❤
I like this movie wow amazing
አሌክሰና ማዴላ ያሉበት ፋልም ሲመቹ ተባርኩ
ምድነዉ ሁሌም መጨረሻዉ ኣያምርም ፊልማሹ ኣስተካኩሉ ማዲ ከሌላ ኣትማሩም እዴ ፍልም ከመስራታሹ በፊት ኣሱቡ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻዉ ኣሳምራሹ ስሩ
ፍቅር እኮ ግን አይይ😢😢😢😢😢😢😢😢
እር ይኤ ቀጫጫ መች ነው ሚወፈርው እዴት እደናፈቀኝ እስኪ እደኔ የናፈቀው ሰው ካለ 👍👍👍👍
Selam Abera Create a Google
ከወፈረ ይደብራል እኔ እንደዚ ይመቸኛል
😂😂😂ሙሉአለምስ መቼ እንደሚወፍሩ
ሠላም ለናተ ይሁን ያገሬልጆ በስደት ያላቹህ እህት ወድሞቸ ወቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቀነ ይህ ሳምትእንደኔ ያሳመመው😭😭😭😮
Amen፫
አሚን አይዞሽ እህቴ
አደጋው የልብ ጠባሳ ሁኖ አልፈ ሠላም የሀገሬ ልጆች ባያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ እስኪ ወደ ፊልሙ
አሪፍ ነው ጎተራውና ቀጮ ያሉበት ይደብራል ብየ አላሥብም 😁👌👌👌👌👌
Wow selamiye tnx shere silaregishilgn wude
Yen wud egzaber yitebiksh ❤ene kemedam lij ga zena alkugn 😀
@@selamethiopiawti5971 hhhh amirotam anchi eko atafirm ezaw temesetish ende
Kiki 😀❤lik endachi
አሪፍ ነው ፍቅርን በፍቅር እንጂ በምንም መግዛት አይቻልም ( ፍትህ ለፍቅር)
ክክክክክክክክ ፍትህ ለፍቅር
Kkkk
😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክክ
😂😂😂😜😜😀😀😀
አርፍ ነው ማሮች እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ እናምስግናለን
አሌክሶ አቦ ይመችህ በጣም ነው የሠራህው እጅግ በጣም የፊልሙ ቅመም ብየሀለሁ
ፊልሙ ጥሩ ነው ሆኖም ሙዚቃው መልእክቱን እንዳይሰማ ኣርጎታል
ያዝናናልበጣም፡አዝናናቹኝ
ትክክለኛ ጎደኛ ማለት ይህ ነው 👍
በጣም አመሰግናለሁ ነው
ለሞቱት ነፍስ ይማር እኛንም ወቶ ከመቅርት ይሰዉርን ትላንት ከንፈር መምጠጥ ዛሬ ጥርስ ማግጠጥ ሆነ የኛ ስራ
ምን ይደረግ ብለሽ ይወት እዲ ናት ለሞቱት ነፍስ ይማር ለኛም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@@makilove854 Amennnnnn Mar😭😭😭😭😭
@@shewayedengelmaryamlejjj2479 ህይወት እንዲህ ነችግማሹ ያለቅሳ ግማሹ ይስቃልግማሹ ያጣል ግማሹ ያገኛልግማሹ ይፋታል ግማሹ ያገባል ...............ህይወት ይቀጥላል
Amen 😭😭😭😭😭😭😭
maki Love i
ክክክክክክክ የኔን መጨረሻስ እስኪ ማን አወቀዉ፡ ይመቻችሁ ቆንጆ ፊልም ነዉ
ERDOGAN
አሪፍ ነው እዩት ቀጮ (አሌክስ )ስወድህ 💐
ስሙ እከሌ እከሌ አልልም በቃ ከአሌክስ ላይ ውረዱ ማዴላም ቢሆን ካራክተሩ ነው ዠልጥ አትሁኑ ማድነቅ ለፀሀፊው ነው እሱ ባይፅፈው ማን ይፅፈው ነበር 🙏 ንፁህ 🇪🇹 ነህ እ/ር ያኑርሕ እመሰግናለን 👏👏👏✨️
ክክክክክክ ፈታ ብያለሁ ሲቀጥል አሰተምሯኛል አራቱም አክተሮችደስስ ትላላቹህ
በጣም ቆንጆ ፊልምነው
ዋዉ ቆንጆ ስራ ነው መሃል ላይ ያሉት ተረቦች ያስቃሉ አሪፍ ነው
ማንድየ 😊😊😊❤❤❤😅😅😅😅 ድግልኮን አይደለሁ አላለም 😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች ስወዳቹ ውድድድድድ
Arif new Gin Yasazinal I likeeee Mandee misara Move Dasilegnal Bexaaaam Ayyi mandeee arif Mudiii😃😃😍😍👍
ማንዴ እና ማርቲ ውስጤ ናችሁ አድናቂ የሆናችሁ ላይክ
ምርጥ ፍልም ስወዳቹ
ምርጥ ፊልም
ዋው በጣም ደስ ይላል
ማንዴላዬ ፍቅር ምርጥ ስራ ነው ይመችህ ቀጮም እንደዛው በርቱልን
በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት
የኛአገር ፊልም ምኑም አዲስ አይደል ይጣላሉ መጨርሻ ይታረቃሉ ይለያያሉ ይገናኛሉ
ያው ሌላም ሀገር ኢንደዛ ኢኮ ነው ሚን ታካብጃለሽ 😜
ሠላም የአገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሠላማቹ ይብዛ
Mobile Cle ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
አሺ
Mobile Cle አመሰግናለሁ
አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
Lemn marti Altemosherechim yamral betam
arif new ene gn yemotutn lejoche meresat alechalekum
ዋውምርጥፊልምነውማሪታ መኬ ማዴላ አልክሥ አድንቃችኋለሁ
ወይ ሴትና መኪና 😃😃😃😃😃ወንዶችዬ አሳዘናችሁኝ ሸቦቻችን በቃ እቡጥ እቡጡን በቪክስ እየደለሉ ሆ ቦታ ልቀቁ እንጅ ወጣቱ ፍቅሩን ይኑርበትለማንኛዉም ምርጥ ፊልም ነዉ
የአለም ተጠቃሚዎች በሙሉ ሰብስክራይብ ነዉ ያችም እንደዛዉ
That is very good movie
betam new ymakeberashu ftare edemen tina yestashu
እናመሰግናለን እውነት ለመናገር ፊልሙ ዝም ብሎ ነው አሻሽሉ
አሬፍነዉምንምአይልበተከሠተዉአሣዛኝሀዘንበጣምአዝኛለሁበሥደትያላችሁእህትወደሞቼ፡፡ወቶተመቅርትአላህይጠበቀን፡፡በሠላምላገራችንያበቃንበጣምአዝኛለሁለሠላምያርግልኝከልቢነዉያዘኩትመቼምየማይርሣየልብጠባሣ
ዋውዋው አሪፍ ነው እናመሰግናለን😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘
ሞኬ የጥበብ አባት ♥️♥️♥️♥️♥️
"ዘንድሮ ትዳረ የሚጀመረው ከ ሶስት መቶ ሽ ብር ነው" ለእኔ ግን BMW ቢሆንልኝ የኔ ፍቅር እናመሰግናለን አሪፍ ነው
እኔ ነኝ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
አሌክሰዬ የኔዬ ቆንጆ
Wow ! Arif film😍😍😍
ማር ሁላችሁም ስወደአችሁ ምርጥ ፊልም
ere mandela erasinh ey betam wefrehal yastelal jim sira femes endih ayhonm yastelal boktekal lemayet yisekettal
ክክክክክክክ ክክክክክክክክ መኩይሄ ይመችህ 42ኢች አልክ ስወድህ ይመቻችው የህኔ ምርጦች አርፊ ፊልም ነው በርቱ ።
እኔንም ገርሞኛን
እስቲ እንደኔ ሶስቱም አክተሮች ሞኬ ማንዴና አሌክስ የምትወዷቸው 👉🤙 ግጩኝ
ልዩምተስጡ አላቸው እውነትን ነው የሚያንፀባርቆት ሱስቱም
እኔ
Ene
በጣምያምራል
መኪና የለኝማ
ማንዴላ መኬ ማርትየ በጣም ነው እምወዳቹ
ሳምር❤❤
ዋው ደብሮን ነበር 😊 😊😊 ወይ ቪትይምቻቺሁ ፈታ አደረጋቺሁኝ
ትምህርት አለዉ አሪፍ ነዉ
ደስ ምል ፊልም ነዉ❤❤❤❤
የሞቱትን አላህ ይማራቸዉ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን
ዋው ስወዳቹ
በጣም አሪፍ ፊልም ነዉ👍🏾
🤙🏼🤙🏼🤙🏼🤙🏼🤙🏼
በጣም ያምራል
ዋውው ደስ ሲል
ዋው አንደኛ የምር ያምራል
ወይ ጉድ በአንዳድ ንብረትና ገንዘብ ወዳጅ ሴቶች ሁላችንም መሰደባችን ያናድዳል ንፁህ ፍቅርንማ የመሰለ ነገር የለም ለምን ቆሎ እየበላን አንኖርም በጣም አስተማሪ ነው👌
sex
Sex
Wonderful,I couldn’t stop laughing. I found it really very funny.
ፍቅር ገንዘብ የሆነበት ዘመን አሪፍ ነው የኛን ነበራዊ ሁኔታ ይገልጻል
በጣም አሪፍ ነው እዩት
Des yelal betam gn acherarsachu gana nabir
እህት ወድሞቸ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን በሀፅያት እደቆሸሺን እዳንቀር ለንሰሀ ሞት ያብቃን ሁላችንም በየ ሀይማኖታችን ልንፀልይ ይገባል እመቤቴ ከሁላችን ጋር ትሁን የድንግል ልጂ አይለየን አሜን ( 3 )
አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
ማንዴላ ያለበትን ፊልም በጣም ነው የምወደው አሪፍ ፊልም ነው ማርቲ ማህተብ ውበትሽ ነው አታውልቂ ያምረብሻል
የእውነት በጣም ከፍቶኝነበር ሰሞኑን ግን አሁን ዘና አረጋችሁኝ በጣም ያምራል ወድጅዋለሁ ማርቲዬ ስወድሽ እኮ ወስጤነሽ የኔ ስዊት ውድድድድ
የእኔንስ መጨረሻ እስቲ ማን አወቀ ተመቸኝ አፊፍ ፊልም ነው እናመሰግናለን
ይወት እደዚ ናት ለሞቱት ነፍስ ይማር ለኛም መጨረሻችንን ያሳምርልን
ወቶ ከመ ቅር ት ይጠ ብቀን የሞ ቱትን ነብስ ይማር ፊል ማችሁ ጡሩ ነው
ውስጠ ናቹ በጣም ነው
የምወዳችሁ ከ ኤርትራ ነኝ
የ ማንዴ ኣድናቂ ነኝ ።
Zekaryas Gebreyesus is
ኢሥራኢል ብዙ በደል ግፍ በፈለሥጢም አካሂዳለች ከዚቀደም አቅሣድረሥ የሄደች ሠጋጅወችን ገላለች አሁንም ሴትና ህፃን ናቸዉ የምጨፈጮፈዉ ወድ ኮሆነች አሀማሥፊለፊት መጋፈጥጅ ቤተምነትና ህፃ ሴት ህጫን መጨፍጨፍ የፍራቻ ጥግነዉ ተግድህ እዉነት ያሸንፋል ድል ለተበዳይ ፈለሥጢም አላህ ይርዳችሁ
ወየኔ ሞኬ ያለበት ድራማ አራልፉምእንዴት አባት እንደምወደው ሁላቸውንም እወዳቸዋለውግንእሱበጣምነውእምመቸኝ በሁሉም ድራማው ዋውነው በሳቅነውሞተትነው እማረገኝ
ሁፍፍ.. ያገራችን ፊልም የሚያናድደኝ የሚያጫውቱት የባክ ግራውንድ ሙዚቃ ጩኸቱ...
ሲነገሯቸውም አይሰሙ ሲያናድድ ቢቀርስ
ዋውውው ወሊሶ ሃገሬ ናፍቀሽኛል ሃገሬን ስላስጎበኛቹኝ ደስ ብሎኛል አሪፍ አስተማሪ ፍልም ነው እናመሰግናለን
ሳሮን ነኝ አባቴን ናፋቂ ከ ቤሩት enem des belognal
የወንበዴ ሐገር ምኑ ይናፍቃል_የሚታለፈው እንኳ በሰቀቀን ነው
የገናነቹት አልመሰለቹም መኪና እንደቀለል አውጥታ ስጦታ መስጣት የጋራችን ሰዎች እንኳን መኪና ቢርብህ እንኳን አየበሉህም በከሜራ ፍት ከሎና እሱንም ዝና ፈልጎ ሌለው አባት የሆናው ከልጅቷ እኩል ነው አስተከክሉ ሌለ አሌክስን ሰለዳንቅ አለልፉም የምር በሁሉም ፊልሞች ፊልም እንደሆና እስክራሰ ድራስ ሆኖ ይታዊናል ሌሎችም በርቱ በሌለ ስራ እንጣብቀቹሃለን የለነንተ መን አለን
እናመሰግናለን በሀዘኑ ልባችን አዝኗል በዚ እንኳን ትንሽ ዘና እንበል ለሞቱት ነብስ ይማር ለቤተሰቦቻቸው መፅናናት ይስጣቸው😢😢😢😢🙏
አዲስ ፊልም ስለለቀቃችሁ ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ሃዘኑን በ ፊልሙ ልርስዎ እስኪ ማንዴ መኮንን አሌክስ ያሉበት ይመቸኛል
የሰዎች ሞት እና መደናገር ውጥርር ሲአደርገኝ ትንሽ ዘና አደረጋችሁኝ ሽህ አመት ኑሩ
የሐገራችን ፊልም በጣም የሚሰለች ነው ለምን እንደሆነ ታውቃላችሁ የማጀቢያ ሙዚቃው ከድምፃቸው በላይ ነው ሁሉም ፊልሞች
እቺን መኪና ኢትዮጵያ በቀን 100ሺ ማምረት እለባት :;
ማነው እንደኔ ማርቲን የሚወዳት 🎉🎉🎉❤
ነገ ወልዳ የአይን አባት ታደርግሀለች ይበል ሀሀሀሀ በእውነት እናመሰግናለን ኢትዬጲያዊያን በመሉ በሰላም ኑሩ
ጥሎብኝ ማዴንና ጋሽ ሞኬን ስወዳቸው ረጅም እድሜ
ዋው ምርጥ ኮሜዲ ድራማ ነው ምርጦች ስወዳችሁ
አቦ ይሄ ብርሀኑ ወርቁ የሚባል ሰዉ ድርሰቶቹ ትወናወቹ ዳይሬክቲንጉ በጣም ፀደ ነዉ ሁሉም ፊልሞቹ ምርጥ ናቸዉ
ማርትየ ማንዴላ ስወዳቹ እኮ ሁላሁ ውድድድድድድ ማሮቸ ያገረይ ልጆች
ልጁ ወፍራም ነዉ ወፍራም ደግሞ ዝሆን ነዉ ዝሆን ደግሞ የዋህ ነዉ😂😂😂😂👏
😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
abet ewuket 😂😂😂
ልጁ የዋህ ነው በቃ
😢😂❤
😂😂😂😂
እንካን አደረሳችሁ ቤተሰቦቸ እንኳን አደረሰሽ ውድሃገሬ ትግራይዘበነ ፍቅር ዘበነ አዝማራ ዘበነ ሰላም እመንልሽ አለሁ
አሌክስ ሞኬ ማንዴ ማርቲ ዋውውው ምርጦች በተረፈ ልጨርሰውና እኮምታለሁ ውድ የስደት ጒደኞቼ አላህ ከክፉ ነደር ይጠብቀን ሀገራችንንም አላህ በእዝነቱ ይጎብኛት አሚን እወዳችሁአለሁ ሰላማችሁን ያብዛው
ፊልም ነው ወይስ musica concert ምንም እኮ ንግግሩ አይሰማም sound track ብቻ እኮ ነው።
አሪፍ ፊልም ነው ማንዴላ እና ይህ ቀጫጫ ብቃታቸው ድንቅ ነው
ያገሬ ልጆዋች በሰላም ወታችው በሰላም ግቡ
Amen amen amen
Tnx
አሜን አሜን አሜን
አሚንሁላችንም
አሜን
Meseret Kitaw ameeen ameeen ameeen
ለሞትወደው ስው አትዋሽ እውነቱ ቢያሞመውም ውሽት ግን ይገለዋል 💚💛❤️
የማንዴላ አድናቂ ነኝ ማንዴለ ሰወድህ
ኑርልኝ ለዘለለም ዘንድሮ ማንዴላ ብቻ ነዉ
የሀገሬ ልጅች ይማቻችሁ
አባቱን የምወድ እንደ እኔ በ like አሳዩኝ
ግን ሞተ ሳላቀው ግን ከማንም በላይ ነው ምዎደው ሚናፍቀኝ
አባቴ የሂወቴ መብራቴ የኑሮ አለኝታዬ የደሥታ ሚሥጥሬ ሽ አመት ኑርልኝ
እኔም በጣምነው የምወደው ግን ኣባቴን ገደሉብኝ ወይኔ ኣባየ የዘላለሜ ነህ ነብስህን በገነት ያኑራት
@@ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም offfffffffffffffff ነፉሡን በአፀደይ ገነት ያኑርው አፈሩን ያቅልለት።እግዛቢሂር የፈቀደውን አደርገ። አይዞን እኔም እናቴን ሣላውቃት ዳግም ላንተያይ ተለያየን እናት የሚባለውን በፊደል ብቻ ነው የማቀዉ።የሠራዊት ጊታ ልዑል እግዛቢሂር ይመሥገን አባት ብቻ ሣይሆን እናትም ሆኖ ያሣደገኝ ውድ አባት ሥላለኝ ደሥተኛ ነኝ።
የማይወድስ
ነብስ ይማር እውነት ልባችን ተሰብሯል ፈጣሪ ኢትዮ ጎብኝልን እናመሰግናለን ፈታ ስላረጋቹን
ማን ሞተ??
👊👊 ገጫችሁን ማርታን በጣም ነው የምወዳት እርጋታዋ ውስጤ ነው
ሴትና ሀበሻዊት ሴትና eniem
ሴትና ሀበሻዊት ሴትና.
እኔም በጣም ነው
ምወዳት ረጋ ያለች ናት
Enem betam Newu Yemwedat
@@azemeraazemar1543 ዋዉ
በጣም አሪፊ ናበር መጫራሸ ለይ በኔ እይታ ይቀርስወል❤😂❤❤
I like this movie wow amazing
አሌክሰና ማዴላ ያሉበት ፋልም ሲመቹ ተባርኩ
ምድነዉ ሁሌም መጨረሻዉ ኣያምርም ፊልማሹ ኣስተካኩሉ ማዲ ከሌላ ኣትማሩም እዴ ፍልም ከመስራታሹ በፊት ኣሱቡ ከመጀመርያ እስከ መጨረሻዉ ኣሳምራሹ ስሩ
ፍቅር እኮ ግን አይይ😢😢😢😢😢😢😢😢
እር ይኤ ቀጫጫ መች ነው ሚወፈርው እዴት እደናፈቀኝ እስኪ እደኔ የናፈቀው ሰው ካለ 👍👍👍👍
Selam Abera Create a Google
ከወፈረ ይደብራል እኔ እንደዚ ይመቸኛል
😂😂😂ሙሉአለምስ መቼ እንደሚወፍሩ
ሠላም ለናተ ይሁን ያገሬልጆ በስደት ያላቹህ እህት ወድሞቸ ወቶ ከመቅርት ፈጣሪ ይጠብቀነ ይህ ሳምትእንደኔ ያሳመመው😭😭😭😮
Amen፫
አሚን አይዞሽ እህቴ
አደጋው የልብ ጠባሳ ሁኖ አልፈ ሠላም የሀገሬ ልጆች ባያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ እስኪ ወደ ፊልሙ
አሪፍ ነው ጎተራውና ቀጮ ያሉበት ይደብራል ብየ አላሥብም 😁👌👌👌👌👌
Wow selamiye tnx shere silaregishilgn wude
Yen wud egzaber yitebiksh ❤ene kemedam lij ga zena alkugn 😀
@@selamethiopiawti5971 hhhh amirotam anchi eko atafirm ezaw temesetish ende
Kiki 😀❤lik endachi
አሪፍ ነው ፍቅርን በፍቅር እንጂ በምንም መግዛት አይቻልም ( ፍትህ ለፍቅር)
ክክክክክክክክ ፍትህ ለፍቅር
Kkkk
😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
ክክክክክክክ
😂😂😂😜😜😀😀😀
አርፍ ነው ማሮች እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ እናምስግናለን
አሌክሶ አቦ ይመችህ በጣም ነው የሠራህው እጅግ በጣም የፊልሙ ቅመም ብየሀለሁ
ፊልሙ ጥሩ ነው ሆኖም ሙዚቃው መልእክቱን እንዳይሰማ ኣርጎታል
ያዝናናልበጣም፡አዝናናቹኝ
ትክክለኛ ጎደኛ ማለት ይህ ነው 👍
በጣም አመሰግናለሁ ነው
ለሞቱት ነፍስ ይማር እኛንም ወቶ ከመቅርት ይሰዉርን ትላንት ከንፈር መምጠጥ ዛሬ ጥርስ ማግጠጥ ሆነ የኛ ስራ
ምን ይደረግ ብለሽ ይወት እዲ ናት ለሞቱት ነፍስ ይማር ለኛም መጨረሻችንን ያሳምርልን
@@makilove854 Amennnnnn Mar😭😭😭😭😭
@@shewayedengelmaryamlejjj2479 ህይወት እንዲህ ነች
ግማሹ ያለቅሳ ግማሹ ይስቃል
ግማሹ ያጣል ግማሹ ያገኛል
ግማሹ ይፋታል ግማሹ ያገባል
...............
ህይወት ይቀጥላል
Amen 😭😭😭😭😭😭😭
maki Love i
ክክክክክክክ የኔን መጨረሻስ እስኪ ማን አወቀዉ፡ ይመቻችሁ ቆንጆ ፊልም ነዉ
ERDOGAN
አሪፍ ነው እዩት ቀጮ (አሌክስ )ስወድህ 💐
ስሙ እከሌ እከሌ አልልም በቃ ከአሌክስ ላይ ውረዱ ማዴላም ቢሆን ካራክተሩ ነው ዠልጥ አትሁኑ ማድነቅ ለፀሀፊው ነው እሱ ባይፅፈው ማን ይፅፈው ነበር 🙏 ንፁህ 🇪🇹 ነህ እ/ር ያኑርሕ እመሰግናለን 👏👏👏✨️
ክክክክክክ ፈታ ብያለሁ ሲቀጥል አሰተምሯኛል አራቱም አክተሮች
ደስስ ትላላቹህ
በጣም ቆንጆ ፊልምነው
ዋዉ ቆንጆ ስራ ነው መሃል ላይ ያሉት ተረቦች ያስቃሉ አሪፍ ነው
ማንድየ 😊😊😊❤❤❤😅😅😅😅 ድግልኮን አይደለሁ አላለም 😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች ስወዳቹ ውድድድድድ
Arif new Gin Yasazinal I likeeee Mandee misara Move Dasilegnal Bexaaaam Ayyi mandeee arif Mudiii😃😃😍😍👍
ማንዴ እና ማርቲ ውስጤ ናችሁ አድናቂ የሆናችሁ ላይክ
ምርጥ ፍልም ስወዳቹ
ምርጥ ፊልም
ዋው በጣም ደስ ይላል
ማንዴላዬ ፍቅር ምርጥ ስራ ነው ይመችህ ቀጮም እንደዛው በርቱልን
በጣም እርፍ ነው ቀጥሉበት
የኛአገር ፊልም ምኑም አዲስ አይደል ይጣላሉ መጨርሻ ይታረቃሉ ይለያያሉ ይገናኛሉ
ያው ሌላም ሀገር ኢንደዛ ኢኮ ነው ሚን ታካብጃለሽ 😜
ሠላም የአገሬ ልጆች በያላቹሁበት ሠላማቹ ይብዛ
Mobile Cle ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
አሺ
Mobile Cle አመሰግናለሁ
አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋
Lemn marti Altemosherechim yamral betam
arif new ene gn yemotutn lejoche meresat alechalekum
ዋውምርጥፊልምነውማሪታ መኬ ማዴላ አልክሥ አድንቃችኋለሁ
ወይ ሴትና መኪና 😃😃😃😃😃
ወንዶችዬ አሳዘናችሁኝ ሸቦቻችን በቃ እቡጥ እቡጡን በቪክስ እየደለሉ ሆ ቦታ ልቀቁ እንጅ ወጣቱ ፍቅሩን ይኑርበት
ለማንኛዉም ምርጥ ፊልም ነዉ
የአለም ተጠቃሚዎች በሙሉ ሰብስክራይብ ነዉ ያችም እንደዛዉ
That is very good movie
betam new ymakeberashu ftare edemen tina yestashu
እናመሰግናለን እውነት ለመናገር ፊልሙ ዝም ብሎ ነው አሻሽሉ
አሬፍነዉምንምአይልበተከሠተዉአሣዛኝሀዘንበጣምአዝኛለሁበሥደትያላችሁእህትወደሞቼ፡፡ወቶተመቅርትአላህይጠበቀን፡፡በሠላምላገራችንያበቃንበጣምአዝኛለሁለሠላምያርግልኝከልቢነዉያዘኩትመቼምየማይርሣየልብጠባሣ
ዋውዋው አሪፍ ነው እናመሰግናለን😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘
ሞኬ የጥበብ አባት ♥️♥️♥️♥️♥️
"ዘንድሮ ትዳረ የሚጀመረው ከ ሶስት መቶ ሽ ብር ነው"
ለእኔ ግን BMW ቢሆንልኝ የኔ ፍቅር
እናመሰግናለን አሪፍ ነው
እኔ ነኝ ሰላም ሰላም አዲስ ነኝ ወደ ቻናሌ ብቅ በይ 🤝
አሌክሰዬ የኔዬ ቆንጆ
Wow ! Arif film😍😍😍
ማር ሁላችሁም ስወደአችሁ ምርጥ ፊልም
ere mandela erasinh ey betam wefrehal yastelal jim sira femes endih ayhonm yastelal boktekal lemayet yisekettal
ክክክክክክክ ክክክክክክክክ መኩይሄ ይመችህ 42ኢች አልክ ስወድህ ይመቻችው የህኔ ምርጦች አርፊ ፊልም ነው በርቱ ።
እኔንም ገርሞኛን
እስቲ እንደኔ ሶስቱም አክተሮች ሞኬ ማንዴና አሌክስ የምትወዷቸው 👉🤙 ግጩኝ
ልዩምተስጡ አላቸው እውነትን ነው የሚያንፀባርቆት ሱስቱም
እኔ
Ene
በጣምያምራል
መኪና የለኝማ
ማንዴላ መኬ ማርትየ በጣም ነው እምወዳቹ
ሳምር❤❤
ዋው ደብሮን ነበር 😊 😊😊 ወይ ቪት
ይምቻቺሁ ፈታ አደረጋቺሁኝ