ግልፅ ጦርነት - new ethiopian full movie 2022 giltse tornet | new ethiopian movie ግልፅ ጦርነት 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 мар 2022
  • new ethiopian movie 2022
  • КиноКино

Комментарии • 928

  • @samli8263
    @samli8263 2 года назад +908

    ይቺን ኮመንት የምታነቡ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከምትወዱት ጋር በቅርቡ ያገናኛቹ🥰🥰🥰❤

  • @mashalah5219
    @mashalah5219 2 года назад +139

    ክብር ለኛለአረብ ሀገርህ ሴቶች ሁሌም ከፍበይ የአረባገሯ እህቴ 😍😍😍😍😍😍😍

    • @nejatbintislam2202
      @nejatbintislam2202 2 года назад +1

      Yearb ager satoch ayidelenm

    • @DawetN
      @DawetN 6 месяцев назад

      አረ ሀገር ያልሺው ልጅ ለወንድ ልጅ እንዴት ነው ስራ ማግኘት ሚቻለው

  • @lijbini-1671
    @lijbini-1671 2 года назад +160

    ❗❗የአረብ አገር ሴት ለራስዋ ብላ አልተሰደደችም፣ ለራስዋማ እዚ ተፍ ተፍ ብላ የመኖር አቅም አያቅታትም «የአረብ አገር ሴት» ብለን አናላግጥባቸው። እሷ እኮ አባት ወንድም እህቷን አክባሪ ደፋ ቀና ብላ እናቷን ምትጦር ለቤተሰቦችዋ፣ ለእህት ወንድሞችዋ ህይወት ምታበራ ሻማ ነች፣ ዳሩ ግን ህይወትዋ እየቀለጠች ናት። ክብር አረብ ሀገር ለምትኖሩ እህቶቼ።

    • @user-er1fd1dl2v
      @user-er1fd1dl2v 2 года назад +6

      lij Bini ቢሊጮ ልክ ነህ ማን ይረዳል ብለክ ነው እኛ ነን የምናውቀው ያለብንን እዳ

    • @user-rx6kv6kc4u
      @user-rx6kv6kc4u 2 года назад +3

      እውነት ነው ❤️💞❤️💞

    • @user-gh2vy7ll3o
      @user-gh2vy7ll3o 2 года назад +3

      እሚረዳን ጠፋ ልጅነታችንን ወጣትነታችንን መዳብ በላችው ኢትዮጱያ ላለው ብቻ ነው እምትሆነው

    • @user-de8jl7bc6o
      @user-de8jl7bc6o 2 года назад +1

      ልክ ብለሀል ተባረክልን እሚረዳን ጠፋ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 года назад

      ውዶች ደምሪኝ

  • @user-hj8lj3yo7m
    @user-hj8lj3yo7m 2 года назад +82

    አረብ አገር ከአለም አገሮች ይለያል በኛ ነው የፊልሙ እዱስትሪይ የይቱበሮች የገቢ ሚጭ የርዳታ ጥሪ እኛ ክብር ባረብ ቤት ላለች ሴት

    • @abdinuru5024
      @abdinuru5024 2 года назад +1

      ልክ ነሽ እኔም እህቴ እዛ ነች ጠንክሩ አላሕ ከናተጋ ይሁን

    • @user-si3um2jy9u
      @user-si3um2jy9u 2 года назад

      በትክክል ውዴ

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 2 года назад +52

    ማነዉ እንደኔ የታዋቂ አርቲሥቶች ፊልም የናፈቀዉ የነበረ 👍 ይመቻቹ አሪፍ ሥራ ነዉ 🙏🏻

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 2 года назад +59

    ማነው እንደኔ ወንድልጅ ከአንገቱ ማተብ ሲያስር ደስ ይሚለው ቴዲየ ማህተብህ ልዩ ውበት ሆኖሀል አድናቂህ ነኝ

  • @fuadtorayyoutube4266
    @fuadtorayyoutube4266 2 года назад +295

    ክብር ለ አረብ ሀገር ሰው

    • @samramosa7219
      @samramosa7219 2 года назад +3

      Kkkkkተመችቶኛል ስራፈጣሪ ከዳማ ነች መቼስ

    • @user-xl5pg3dp9m
      @user-xl5pg3dp9m 2 года назад +4

      እኮ ምነውናቁንሳእኛን አረብሀገርያለነውን ሴቶች
      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @guycgh6455
      @guycgh6455 2 года назад

      በጣም ምርጥ ፊልም ነው ፈታ ነው ያረጋችሁኝ😂😂😂😂

  • @FF-yl6es
    @FF-yl6es 2 года назад +39

    የመዳም ቅመሞች ወዳችሁ አለሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ውዶችየ❤😍😘

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +62

    ዋውው!!ምርጦች እናየዋለን ማህተቡን አስሮ የሚሰራ ሰው አድናቂው ነኝ ተባረኩ 👍👍❤️❤️

  • @user-np4ll5ov2c
    @user-np4ll5ov2c 2 года назад +46

    ማደላን በጣም ነዉ እምወደዉ እሱ ያለበት ፊልም ማየት እደት ደስ እደሚለኝ ❤❤ሀሪፍ ነዉ ግን በሩጫ ጨረሳችሁት🤣🤣🤣

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 2 года назад +31

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ስጓጓለት የነበረው ፊልም ተለቀቀ ማንዴ እግ/ር ይባርካቹ ፊልሙን ስላፈጠናችሁት

  • @bettylove6359
    @bettylove6359 2 года назад +182

    የቴዲ የማንዴ አድናቂ የት ናቹ😍😍 አሪፍ ፊልም ነው

  • @leave3594
    @leave3594 2 года назад +21

    በጣም ምርጥ 😂😂😂😂 ሁላቹህም ተወዳጆች ናቹ ❤ኢትዮጵያ እና ህዝቦቹዋን እግዚአብሔር ይጠብቅ🇪🇹🙏

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i 2 года назад +23

    አሪፍ ፊልም ነው ለዘመኑ ፓለቲከኞች እና ለሌችም ተማሩበት አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን በርቱ እንዲህ እያዝናና ኢትዬጵያዊነትን የሚያስተምር ወቅታዊ ፊልም እንጠብቃለን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @qwertqwee7591
    @qwertqwee7591 2 года назад +41

    ባይገባችው ወላሂ ከካናዳ ጅዳ ይበልጣል ያው ነፃነት የለውም እጆ እኛ እኮ በስራችን ድርድር አናውቅም የወጣነውም ለቤተሰብ ለተሻለ ህይወት ስለሆነ እኛ እራሳችን አንጠብቅም ያለነን ለቤተሰብ ነው የምንልክ እና አዝናለው በዚህ ደረጃ ሀረብሃገር ያለነውን ዝቅ አድርጋችው ባትገባዩብነ ደስ ይለኛል ሞራል የሚባል ነገር አለ በግሌ የመንግስት ስራየየን ነው ጥዩ የመጠው ግን ቢሆንም ከኢትዩ ህይወት የኛ ሰራተኚነት ይሻላል አራትነጥብ። tgebabane....

    • @4dmatters184
      @4dmatters184 2 года назад

      🏆

    • @eliaselsa6405
      @eliaselsa6405 2 года назад

      Kkkkkkk

    • @qwertqwee7591
      @qwertqwee7591 2 года назад +1

      @@eliaselsa6405 ኤልሳዩ አያስቅም ምን አልባት አንች ሰደት ላይ ላትሆኚ ትችያለሽ ግን የሚያውቅ ያወቀዋል ማሬ ወለላዩ

    • @user-xw9gt2zu9s
      @user-xw9gt2zu9s Год назад

      iyger

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 года назад +58

    ጤና ለሌለው ጤና ሰላም ለሌለው ሰላሙን ያደለን እግዚአብሔር 🙏🙏🙏

  • @fuadtorayyoutube4266
    @fuadtorayyoutube4266 2 года назад +23

    እስቲ ረሞዳንን የናፈቀ በላይክ ያሳውቀኝ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 2 года назад +53

    የማዴ አድናቄ የት ናችሁ👌👍

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 2 года назад +34

    መሳቅ አምሮኝ ነበር የምር ፈታ ነው ያረጋችሁኝ አሪፍ ፊልም ነው አሪፍ ጥምረት ነው በርቱልን 😂😂👍❤️

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 2 года назад +8

    ጌታ ምስክሬ ነው ፊልሙን በሳቅ ነው የጨረስኩት ድሮ ድሮ ልጅ እያለን የምንጫወተውን አባሮሽን ነው ያስታወሳቹኝ ካስሽ እና ቴድሻ ኑሩልኝ

  • @justmagaji
    @justmagaji 2 года назад +29

    Watching here frm Nigeria 🇳🇬 without understanding any single Word but i enjoy Watching this movie love everything about this video ❤️🥰🔥💪🏾

    • @rahwa138
      @rahwa138 2 года назад +2

      Ohh i wish they put subtitles on so they can understand. Its soo funny

    • @abdoulsalammohamed2219
      @abdoulsalammohamed2219 2 года назад +2

      Try to find an Ethiopian friend who teaches some words, and within a few months, you will learn the language.
      Amharic is an easy language to learn, trust me.

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 Год назад +1

      we loved you man

    • @justmagaji
      @justmagaji Год назад

      @@mikywolday4180 Thank you 🙏

    • @justmagaji
      @justmagaji Год назад

      @@abdoulsalammohamed2219 Owke Thank you So Much I will In Sha Allah, u are My Namesake

  • @tube2790
    @tube2790 2 года назад +15

    ግን ዩቱቡን እኛ መሰለኝ የመዳም ቅመሞች ሰው ያረግነው ክብር ይኑራችሁ 😏😏😏🤔

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 2 года назад +33

    አይ ድህነት!! 🤣🤣🤣 ሄኖክን ማየት ሰልችቶኝ ነበር.

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 2 года назад

      ልክ ብለሻል እኔም ልሾፈው ብየ ሄኖክን ሳየው እተወዋለው ማንዴ&ቴዲቾ እርበሳቅ😂😂😂

    • @user-gm3zu5ys4i
      @user-gm3zu5ys4i 2 года назад

      የእውነት እኔም ሄኖክን እንዴት እንደምጠላዉ

    • @meazagirmakostr9267
      @meazagirmakostr9267 2 года назад

      ወይኔ😂😂😂

  • @najaatkadir4895
    @najaatkadir4895 3 месяца назад +2

    ሁሉም የማደንቃቸው ተዋናዮች 🥰🥰🥰ማነው እንደኔ በቲክቶክ አይቶ የመጣ 💃🏻💃🏻💃🏻👍

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +11

    ወይኔ መጨረሻው ሲያስቅ እኛ የአረብ ሀገር ስደተኞች ለምንድነው የማትወዱን?🤔 ይገርመኛል ሹፌሩ ግን ተመችቶኛል

  • @sarak9607
    @sarak9607 2 года назад +14

    ክብር ለአረብ ሀገር ሴት

  • @endris960
    @endris960 2 года назад +15

    የተገፋ ሁሉ አይወድቅም እዳውም አንዳንድ ጊፊቶች ያቆሙሀል ግን ሰው ጥላኝ ብለህ በፉፁም እራስክን እዳጥል የጠላህን እረስተህ የተሻለቦታላይ ለማድረስ ጣር

  • @user-yd7ld3qc1d
    @user-yd7ld3qc1d 2 года назад +14

    ማርያምን አደዛሬው ፈታ ብዬ አላቅም ደስ የሚል ፌልም🥰🥰

    • @siyenahailemichael1623
      @siyenahailemichael1623 Год назад

      እንደዛ ከሆነ እናየዋለን ኮሜንት ሳላነብ ማየት ኣልፈልግም

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 2 года назад +14

    ክብር ለአረብ ሀገር ሴት♥

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 2 года назад +8

    ማንዴ እንኳን ተመለስክ ታሪኩ(ባባ) ብመለስ ደስ ይለኛል 🙏

  • @messiethio4895
    @messiethio4895 2 года назад +198

    የዚህ ፊልም ርዕስ አይጥና ድመት ነበር መሆን ያለበት 😁😁😁 ይመቻችሁ ፈታ አድርጋችሁኛል

    • @nefissaethiopia6031
      @nefissaethiopia6031 2 года назад +1

      😄😄😄😄👌

    • @rosakejela1459
      @rosakejela1459 2 года назад +1

      Hhhhhhhhhhhhhhh yimir lik bileshal

    • @EthioYs
      @EthioYs 2 года назад

      🌐 የቴክኖሎጂ እውቀትዎን ያሳድጉ
      ✅ የሞባይል አፕሊኬሽኖች 📲
      ✅ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች 💻
      ✅ የተመረጡ የቴክኖሎጂ ዜናዎች 💡
      ✅ የቴክኖሎጂ እውነታዎች📱
      ✅ ምርጥ ምርጥ ጌሞች🕹
      ✅ የ Box Office HD ፊልሞች 🎞
      ✅ ተከታታይ ፊልሞች 🎦...ሁሉንም በአንድ ላይ ያገኛሉ። 📍 📍
      📣የምናውቀውን ለማሳወቅ ዝግጁ ነን

    • @ruhamaruhama1817
      @ruhamaruhama1817 2 года назад +2

      😂😂😂😂 ያንችን ኮሜንት አንብቤ ፊልሙን ላየው ወሰንኩ🤷🥰🥰

    • @messiethio4895
      @messiethio4895 2 года назад +2

      @@ruhamaruhama1817 እይው ዘና ትያለሽ 😂

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +10

    የማደላና የቴዲ የአሜን አዲናቂወች የትናችሁ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @hanahalel5473
    @hanahalel5473 2 года назад +6

    😂😂😂😂😂በጣም ነው ያዝናናኝ ይሄ ፊልም ምርጥ ጥምረት ቆንጆ ፊልም በርቱልኝ😍😍😍😍

  • @semirayesuf5912
    @semirayesuf5912 2 года назад +55

    ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ ፍትህ 😭😭😭

  • @layenaddis7563
    @layenaddis7563 2 года назад +2

    ዋው ዋው ደስሲል የምር አማርኛ ፊልም ማየት አስጠልቶኝ ነበር ግን እድሜ ለእነ ማንዴ እና ቴዶ እናም ሁሉም ምርጥ ስራነው

  • @danielabraham1467
    @danielabraham1467 2 года назад +7

    Owww good job I love you ethiopian people I'm form eritrean 🇪🇷🇪🇷

    • @user-ww7iz1qr3d
      @user-ww7iz1qr3d 2 года назад +1

      ዊ ላቭ ዩ ፒፐል ኦፍ ኤሬና እናመሰግናለን እኛም ውድውድድ ነው የምናደርጋችሁ ሽኮር ማዓሮች።

    • @martimartie7085
      @martimartie7085 2 года назад +1

      Egme enwedchlne😍😍😍😍

    • @user-go5ff4ci6i
      @user-go5ff4ci6i 2 месяца назад

      ደሰ የምል ናዉ

  • @user-hh9nv5ym9g
    @user-hh9nv5ym9g 2 года назад +42

    አይ ያረብ አገር ልጆች ስናሳዝን ኩላሊታቸውን ማሳጠቢያ ሲቸግራቸው ነው የሚወዱን
    እናታችሁን ደራሲውም አርቲስቶችም
    ይሄ ንቀታችሁ ዋጋ ያስከፍላችሇል

    • @bettylove6359
      @bettylove6359 2 года назад

      እንዴ ምነው እህት????

    • @user-hh9nv5ym9g
      @user-hh9nv5ym9g 2 года назад +6

      @@bettylove6359 ሁሌ ያረብ አገርን ስው ንቀው ነው እሚመለከቱት

    • @asiasi8328
      @asiasi8328 2 года назад

      ሳህ ወላህ ውነትም እናታቺሁን ልክነሺ ውድ ሺቸገሩ ብቻ የሚወዱን ምድረ ቺጋራም አርቲስት ሁላ

    • @techamharic4666
      @techamharic4666 2 года назад

      አይሰማችሁ እኛ በጣም ነው የምንወዳችሁ ❤

    • @user-hh9nv5ym9g
      @user-hh9nv5ym9g 2 года назад

      @@techamharic4666 እና እነማናችሁ

  • @medijemal1228
    @medijemal1228 2 года назад +64

    ወይኔ እኛ ያአረብ ሀገር ሴቶች ስናሳዝን ሀገር ላይ ምንአይነት ቦታ እንዳለን ያሳያል

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i 2 года назад +6

    የምወዳቸው አክተሮቺ እንዳሉ ደስ ሲል

  • @hanaman3201
    @hanaman3201 2 года назад +24

    አረብ አገርም ፍቅር ከለ ከከናዳ ይበልጣል ክብር ለአረብ አገር ሴቶች

    • @rahimam
      @rahimam 8 месяцев назад

      ሳህ ወላ

  • @yonasethi5901
    @yonasethi5901 2 года назад +10

    ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች አሪፍ ፊልም ነዉ one love 👌🤙🤙

  • @rozaroza2256
    @rozaroza2256 2 года назад +5

    በጣም ምርጥ ፊልም ደሞ ሁሎችም የምወዳችሁ ከችኳና ከቤቢ ውጭ ማለቴ ብዙም አላቃችሁም ግን እሚገርም ትወና በርቱልን አዲሶችም ውድዴ

  • @yeneneshbeyene7155
    @yeneneshbeyene7155 2 года назад +7

    በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት በጣም ደስ ይላል

  • @user-oc6js5ql7x
    @user-oc6js5ql7x 2 года назад +4

    ቴዳዬንእና ማደንስላየዃችሁ ደስብሎኛል ሠለሞንሙሄና ባባን እነኤሪሚን አምጡልን 🥰😔በተረፈ ምርጥነው🥰🥰

  • @user-mi5ne1jz8z
    @user-mi5ne1jz8z 2 года назад +15

    ሃብትሽ እና ማንዴ በጣም ፊልም መስራት ናፍቋቹ እንደነበር ነው የገባኝ!!!

  • @user-de8jl7bc6o
    @user-de8jl7bc6o 2 года назад +8

    በሳቅ ጨረስኩት ግን አረብ ሀርስትባሉ ያስጠላችኸል ይገርማል አረብ ሀገር የምንኖረዉ እናተ ኮ እደ ወገን አትቆጥሩነም

  • @bettymulugeta9372
    @bettymulugeta9372 2 года назад +12

    በጣም ደስ ይለል ቴድና መንዴላ ጣፈጭ የለባት የባድ ነው በሳቅ የጀመሪኩት በሳቅ ጨርስኩ።

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 2 года назад +7

    ከሁለት አንጋፋ አርቲስቶች አልጠበኩም በጣም የማያምር ፉልም ነዉ

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 2 года назад +31

    😂😂😂😂😂🤣 ደስ የሚል ፊልም ነው አየ ካናዳ መስሏችሁ ነው እንጂ አረብ አገርም ሄድክ ካናዳ ስደት ያው ስደት ነው

  • @mesimesi9316
    @mesimesi9316 2 года назад +12

    የእውነት ፈታ የሚያረግ ፊልም ነው በርቱ

  • @muse80
    @muse80 2 года назад +7

    wow amazing movie ይመቻችሁ ያራዳ ልጆች አሪፍ ፊልም ነዉ one love .......

  • @user-by8iy1bj9v
    @user-by8iy1bj9v 2 года назад +5

    ያረብ አገር ሴት ክብር ይገባታል

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 года назад +5

    ቀልድ መስሎሐል ስደተኛ መሖን ካናዳ እረፍት የለ፣ ታክስ፣መስራት መስራት፣ብቻ ስደት ከባድ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ያለ ሰው ስደት አይገባውም። በዚሕ ላይ ስደተኛውም ወደሐገር ቤት ሲገባ የሚያሳየው ነገር ሑሉ ፌክ ለዛ ነው ሕዝቡ የውጭ ሕይወት የማይገባው

  • @-fidelvine9798
    @-fidelvine9798 2 года назад +24

    ይሄ ፊልም ብዙ ነገር ያስተምረናል ገነት ኢትዮጵያ ናት የሀገራችን ፖለቲከኞች ደግሞ አነዛ ሶስት ሰዎች ናቸው ልጅቹም የኢትዮጵያ ህዝቦች እናስተውል ኢትዮጵያውያን። እኛም ወደፊት ወደ ፊልሙ አለም ስንመጣ እንደዚህ አስተማሪ ፊልሞችን እንሰራለን። ኤዲቲንግ,ከለር,ዳይሬክቲንግ ሁሉም መልካም ነው።

    • @afrahnayyesus2481
      @afrahnayyesus2481 2 года назад

      Kinew bedem yegebah ante bicha new . ...politics ....

  • @user-yg6jj4sm9t
    @user-yg6jj4sm9t 2 года назад +9

    ማንደላ የናፍቀው ላይክ.

  • @rukianuru4877
    @rukianuru4877 2 года назад +70

    ቶሚና ጀሪ የሆነ ፊልም😂😂😂😂 ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚገኙ ኢትዮጵያን 😥😥😥🤲🤲🤲

  • @gmabyssinia2293
    @gmabyssinia2293 2 года назад +6

    ቢያንስ ሀሳባችንን በዚህ እንርሳ አሪፍ ነው ሰላም ለሁላችን

  • @regeobalcha6995
    @regeobalcha6995 2 года назад +3

    waoo…wawoo…wawo…! what
    a jaurney …! what a walk…!
    It is like living a million year in one life! welldone guys! This is not just a movie; it is a gift to a generation …!

  • @zionminas8655
    @zionminas8655 2 года назад +7

    ኦ የሚገርም ፊልም ሁሉም ምርጥ ተዋናይ ውይይይ እነ ሄኖክ አደንቁረውን ነበር አንድ አይነት ፊልም እየሰሩ

  • @Manuel.19.21
    @Manuel.19.21 2 года назад +6

    ሲጀመር #1 ነበር ሲያለቅ ግን ###1 ሆነብኝ
    i.love this move 😍😍

  • @user-oq2un1gm7p
    @user-oq2un1gm7p 2 года назад +5

    ዋው ተዲ እና ማንዴ ናፍቃቹኝ ነበረ እንኳን በሠላም ተመልሳችሁ
    እና ፊልሙ ያበደ ነው 💚💛❤💚💛❤እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-xm9wu2wp3z
    @user-xm9wu2wp3z Год назад +6

    ክብር ለአረብ ሀገር ሴቶች

  • @my2morow916
    @my2morow916 2 года назад +10

    አንነድን ነገር ለማስተማር በጣም ብዙ ማህበራዊ ስህተቶች የተሠሩበት ፊልም😥 እረ አርቲስቶቻችን ፕሊስስስስስስ

    • @yetmworkdefar9346
      @yetmworkdefar9346 2 года назад

      ከፊልሙ ኮሜንት ሰጪው ይገርማል አንድ የኔን ሀሳብ የሚጋራ አገኘሁ አይ ፊልም ምንም ቁም ነገር የለውም።

  • @user-gn2uc3sj5j
    @user-gn2uc3sj5j 2 года назад +7

    በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩት😳የብዙወቹ ኮሜንት😂😂

  • @user-kc8hn5so1d
    @user-kc8hn5so1d 2 года назад +16

    በሳቅ ጀመርኩት
    በሳቅ ጨረስኩት😂😂😂😂
    በጣም ደስየሚል ፍልምነው
    ቴዲና ማዴላ ናፍቃችሁኝ ነበረ እኮን ደህና መጣችሁ

    • @hayatmeka3271
      @hayatmeka3271 2 года назад

      ውዴ በቀንነት ደምሪኝ

    • @gdfgej2580
      @gdfgej2580 2 года назад

      አልገባኝምከሁለቱምወልዳነዉ

    • @user-kc8hn5so1d
      @user-kc8hn5so1d 2 года назад

      @@gdfgej2580 አወ ከሁለቱም ወልዳነው

    • @user-kc8hn5so1d
      @user-kc8hn5so1d 2 года назад

      @@gdfgej2580 አወ ከሁለቱም ወልዳነው

  • @user-ud5vk2cm4g
    @user-ud5vk2cm4g 2 года назад +7

    ደስ እሚል ፊልም

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +2

    ዋው በጣም ያምራል ሰሎሞን ሆኖ የሰራው ልጅ ማለቴ ሹፌሩ የዱከም ልጅ ነው መሰለኝ የማውቀው መሰለኝ ይመቻችሁ
    ወይ ይሄ አረብ አገር ብርርርር የሰው ልጅ ለጥቅም ብቻ ሆነ እኮ ነገሩ በጣም ትምርት የሚሰጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን 🙏❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад +4

    አበበ እና ተሻለ ክክክክክ ስታስቁ ይመቻችሁ አቦ ፈታ የሚያደርግ ፊልም ነው ወይ ቴዶ እና ማንዴ ታፋጭዬ የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +8

    አበበና + ተሻለ =ጣፋጭ =አቢ ❤💞😁

  • @user-cz7nz3od2j
    @user-cz7nz3od2j 2 года назад +11

    ፊልሙ ሳይታይ ላይክ የሚያረጉት ነገር 😂😁

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 2 года назад +1

      አያስከፍልም እኮ እነሱ ስንት ለፍተዋል

    • @user-cz7nz3od2j
      @user-cz7nz3od2j 2 года назад +2

      @@marmaryeheyabenat1796 ትክክል 🥰

    • @user-ml6sh6vg7u
      @user-ml6sh6vg7u 2 года назад +1

      ላይክማ ግድ ነው እኔ ሁሌም በላይክ ነው ምጀምረው

    • @user-fe7xs3jc7f
      @user-fe7xs3jc7f Год назад

      @@user-ml6sh6vg7u እኔም ሳላየው በፊት እንካን የነዚ ታዋቂዎች የማንም ቪድዮ በላይክ ና ሳብስክራይብ ነው ምጀምረው

    • @user-ml6sh6vg7u
      @user-ml6sh6vg7u Год назад

      @@user-fe7xs3jc7f እኔስ ብትይ ሁሉም ቦታ ቲክቶክ ፌስቡክ ብቻ ሁሉንም እጠቀማለሁ ግን ላይክ ሳላረግ አልወጣም

  • @memebakla378
    @memebakla378 2 года назад +1

    በጣም አሪፍ ነው ዘና ያደርጋል በርቱልን እናመስግናለን

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u 2 года назад +1

    በለዉ በለዉ በጣም ጋጉቼ ነበር ይሄን ፊልም ለማየት ለካ ተለቋል አሜንዬ የኔ ቆጆ መጣሽልኝ ቴዲ ማዴ ገራሚ ነዉ ልሹፈዉ

  • @Ezza572
    @Ezza572 2 года назад +3

    Woooow በጣም ደስ ሚል ፊልም ነው ፍርስ ነው ያረጋቹኝ ስወዳቹ 🥰😂😂🏃🏼‍♀️🏃🏼‍♀️

  • @wuleweletsenbet8931
    @wuleweletsenbet8931 2 года назад +3

    ቶም እና እንጀሪ የሆነ ፊልም ፍታ ያደርጋል እናመሰግናለን

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 2 года назад +1

    Thank you so much it’s really nice movie ❤️🙏

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 года назад +4

    ማዴላ በጣም ናፍቀህኝ ነበር

  • @drsami762
    @drsami762 2 года назад +4

    የአረብ ሀገር ሴት ካገኘችው ትጋደማለች ያላችሁ ማነው?
    የአረብ ሀገር ሴት ማለት የቤተሰብ ሻማ በላቧ አዳሪ ጀግና ሴት ነች።

  • @mangalg783
    @mangalg783 2 года назад +39

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ የሳዲ እስሪ ቤት የምሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭

  • @lijpapi3754
    @lijpapi3754 2 года назад +4

    አሪፍ ፊልም ተመችቶኛል 👌

  • @fikirentertainment4314
    @fikirentertainment4314 2 года назад +1

    በጣም ነው የተዝናናሁበት! አሪፍ ነው!👍

  • @user-zj1vv3vh6z
    @user-zj1vv3vh6z 2 года назад +5

    ዋው የአመቱ ምርጥ ፊልም በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ጨረስኩኝ ምን አለ ባያልቅ ብዬ ተመኛሁ

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 2 года назад +11

    ይሄ ያረብ ሀገር ልጅን መናቅ ዋጋቹን ያሰጣቹዋል መናጢ ሁላደራሲውም ተዋናዮቹም😡😡😡

  • @user-hx1pm4rh9n
    @user-hx1pm4rh9n 2 года назад +1

    ምርጥ ፊልም🙏🙏🙏

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 2 года назад +1

    ማንዴላ እና እንግዳ ሰው የኔ ምርጦች ። ደስ ትላላችሁ የምትሰሩት ስራ ሁሉ ኮመዲ ያለበት ስለሆነ ያዝናናል በርቱ።

    • @yoduyosa842
      @yoduyosa842 2 года назад

      በጣም ደስ ይላል ቴድ በጣም ነው የምወደው

  • @joyajo8073
    @joyajo8073 2 года назад +5

    ክብር ለመዳም ቅመሞች በሳቅ ሆዴን አመመኝ እአ
    ኮ🤣🤣🤣

  • @user-ko9lz1si4z
    @user-ko9lz1si4z 2 года назад +6

    የድሮአስደሳችፊልምተመለሰ የአሁንማለማጆች አይወራ አትጥፉብን

  • @user-de7zl9vy1v
    @user-de7zl9vy1v 8 месяцев назад +2

    ጥሩነው

  • @mulugetaabebe6733
    @mulugetaabebe6733 2 года назад +1

    ደስ የሚል ፊልም ነው ።

  • @zeinazizi5759
    @zeinazizi5759 2 года назад +5

    በጣም.አዝኛ.እና.አሰተማሪ.ነው.ጎበዞዎች
    👍👍👍👌👌👌

  • @eduyedingillijedu2494
    @eduyedingillijedu2494 2 года назад +3

    ዋዉ ስጠብቀዉ ነበር ✌😍

  • @aysha6376
    @aysha6376 2 года назад +2

    በጣም አሪፍ ፊልም ነው

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l 2 года назад +1

    wow ምርጥ ነው በሩቱልን

  • @user-qc1kh1jt1w
    @user-qc1kh1jt1w 2 года назад +3

    ማዴ ከስንት ጊዜ በኋላ ስለተወንክ ደስ ብሎኛል አትጥፋ

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v 2 года назад +6

    አሜንዬ ከማንዴላ ጋር መስራት ትመኚ ነበር ተሳካልሽ

    • @saragatchew4491
      @saragatchew4491 2 года назад +1

      በጣም እንኳን ተሳካላት የኔ ቅመም

  • @BekinfuGaredew-nu6uy
    @BekinfuGaredew-nu6uy 9 месяцев назад

    እደዚህ አይነት ድራማ ለማስተላለፍ የተፈለገው አልገባኝም ለዛውም በኢትዮጵያ ባህል አይመጥንም ሁሉም ሳይሆን የተወሰነው ክፍል ማሻሻያ ያስፈልገዋል አትሊስት ለተመልካች አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @user-cs4se8ey8q
    @user-cs4se8ey8q 2 года назад +1

    ቆንጆ ነው ግል በልጆቹዙርያ አልወደድኩትም

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +3

    እጠብቃለን😍😍😍

  • @meidwollotube6128
    @meidwollotube6128 2 года назад +7

    በሳቅ ተጀምሮ በሳቅ ያለቀ ፊልም ዋው

  • @meti277
    @meti277 2 года назад +1

    Thank you 😊 🥰

  • @Fasilo
    @Fasilo 2 года назад +1

    ምርጥ ፊልም፣ አንደኛ