ቀይ ሽብር በጎንደር // የእግዜር ታናሽ ወንድም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 79

  • @shumiyemohammed5319
    @shumiyemohammed5319 8 месяцев назад +10

    ትገርማለህ ምርጥ ትዝታችንን ቀሰቀስከው ቀጥልበት
    እስኪ በነካ እጅህ የአዲስ አበባውን የከፍተኛ 2 የፒያሳውን አራጅ የኤልያስ ኑርን በቅጥል ስሙ (ኤልቪስ ፕሪስሌይን )ታሪክ ጀባ በለን።

  • @buturoromo1456
    @buturoromo1456 8 месяцев назад +1

    የሚገርም የጭካኔ ታሪክ ታሪክ ነዉ.

  • @AlmaWood-hi5un
    @AlmaWood-hi5un 8 месяцев назад +4

    Very very interesting Story.!!!!

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane3342 8 месяцев назад +2

    ታማኝ በየነ ኪነት ነበር

  • @Metadelb13
    @Metadelb13 8 месяцев назад +3

    አውሬ በገዛ ወገኑ ጨካኝ።

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 8 месяцев назад +1

    የማይረሳኝ 17 ወጣቶች እፈታለሁ ብሎ ቃል ገብቶ ለሕዝብ በዛው እለት እረሽኖአቸው አደረ

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለው።አሁን በህይወት ይኖራል??? የአሁኖቹስ ነፍሰገዳይ ከዚህ ነፍሰገዳይ ሻለቃ መላኩ ተፈራ ምን ይማራሉ??? ልብ ይለው ልብ ይበል በዚህም ሆነ በሌላ መልኩ ህይወታቸውን በግፍ ለተነጠቁ ሁሉ ነፍስ ይማር።

  • @ananiatsadik4934
    @ananiatsadik4934 8 месяцев назад +1

    ብዙዎቹ እድሜ ለመላኩ ልጄ ጀርመን/አመሪካ ገባ ብለው በኩራት ይናገራሉ። 2ልጆች ተገድለውባቸው አንዱ በሽሽት ተሰዶ ውጪ ካለ እድሜ ለመላኩ ይባላል።

  • @amengetachew5963
    @amengetachew5963 8 месяцев назад +6

    እባክህን ቶሎቶሎ አቅርብልን በርታ

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 8 месяцев назад +1

    ምን ይሟታል እኛ 17 አመት ሕዝብ ደግፎን ኑረናል ብሎ ለዳኛው ተናገረ ሁለት ወንድሟቸን ዬንቨርስቲ ወስጥ አውጥቶ እረሸናቸው

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 8 месяцев назад +2

    ሐዘንም መቀመጥ አይቻልም ነበር የወንድ ሚስት በስልጣኑ ያባልግ ነበር ይሰይጣን አሁንም በሂወት አለ

  • @Joshua-xr4ri
    @Joshua-xr4ri 8 месяцев назад +1

    ሰለ እርገጤ ማዴቦ..መረጃ ካለህ...ጀባ በለን

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 8 месяцев назад +1

    እረ ስማቸውን የረሳዋቸው ቅዳሜ አካባቢ 10ሳንቲም ጨምረዋል ተብለው ሽማግሌው በግፍ ተረሽነዋል

  • @kazzam474
    @kazzam474 8 месяцев назад +3

    እኔ በልጅነቴ ጐንደር ከተማ ቅዳሜ ገበያ ውስጥ መላኩ ተፈራ ቁሞ እናት ልጄን ማርልኝ እያለች እያለቀሰች የአስራ አራት አመት ልጅ ሲያስቀል በቅርብ ርቀት አይቻለሁ :: የልጁ ጣዕረ ሞት ይኼው ዕድሜ ልኬን ይከተለኛል ። እመኑኝ ይኼን ጭካኔ እያሰብኩ ብዙ ግዜ ኣለቅሳለሁ😢😢😢

    • @ferwiniberhane3342
      @ferwiniberhane3342 8 месяцев назад +1

      እናቱ ቅጡልኝ በግ ሰርቆ የሰጧቸው ይሆን እኔም ልጅ ነበርኩ ግን ትልቆች ሲያወሩ ነው የሰማሁት እንዲያውም እናትየዋ ምግብ ይዘው መጠው ከዛ ቅዳሜ ገበያ ነው ሲሏቸው እየሮጡ ሲመጡ ነው ተሰቅሎ ያገኙት የ12 አመት ነበር መሰለኝ አይደል? ትልቆች ሲያወሩ በእንቁላሉ ብትቀጭኝ አለ ለናቱ ብለው እንደ ተረት ተረት ያወሩ ነበር ከተሳሳትኩ ግን ትዝ ይለኛል

    • @kazzam474
      @kazzam474 8 месяцев назад +1

      @@ferwiniberhane3342 አዎ በትክክል : ታሪኩ ልክ ነዉ።

  • @femumesele6926
    @femumesele6926 8 месяцев назад +4

    መላኩ ተፈራ የግዜር ታናሽ ወንድም
    ያሁኑን ማርልኝ ከእንግዲህ አልወልድም
    መንጌ ለመላኩ ላሰረለት ሹመት
    ልጄን ለፋሲካ ቁርጥ አቀረበለት
    ።።።ይባል ነበር አስታወስከኝ ወጣት ጎንደር ላይ አልነበረም

  • @belelejemma2309
    @belelejemma2309 8 месяцев назад +2

    እርግጥ መላኩ በአስራ አምስት ዓመቱ ነው ሃረር ማሰልጠኛ የገባው?።

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 8 месяцев назад +3

    Gondore is a very interesting misto region as it has been evident from different incidents the likes of Adanech Abbibie's humiliation in the city.

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 8 месяцев назад +1

    አዲስ አበባነው ያለው ዳቢሎስ መላኩ ተፈራ ወይኒቢት ሆኖ ነው ያመለጠኝ

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 7 месяцев назад

    አሁን የባሰ ሆነ የጎንደር ህዝብ አሁን ላይ እድሜ ለመላኩ ይላሉ

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 6 месяцев назад

    ይህ ያለ ልዩ ፍቃድ አትንቀሳቀሱ ምትለው ነገር ድጋሚ ሊያመጡብን ይሆናል

  • @habtamudestawu2590
    @habtamudestawu2590 8 месяцев назад +3

    መንግሥቱ ሃ/ማርያም ዋና አማራ ጠል ዘረኛ ኦሮሞ ቢሆንም ከድሮም የአማራ ሆዳም ባንዳ መኖሩ ያሳዝናል።የፋኖ ትልቁ ሥራ ባንዳን መጥረግ መሆን አለበት።

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 8 месяцев назад +1

    ይህን ዳቢሎስ በአንድ ቀን 47 ኦራል ሚኪና አውጥቶ ባኣታ ወይኒቤት ወንድሟቻችን እረሽኖአቸዋል

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 8 месяцев назад +1

    Yezaren marlign
    Dagim wend alowldim

  • @טסנה
    @טסנה 8 месяцев назад

    ልጂ ልጥቁምህእኩል ከሼላቃ መላኩ ሁኔታ ሰሜን ጎንዱር ደቤርቅ ከተማ ላይ ግብር ህይወት ገብረእግዝአብሄር እሱም የዱርግ አበል (ሼለቃ) የእድዋ ትግሬ ስው ነው ይህ ስው በይፋ በጎዳና ቀይ ብር መግደል እንኳን ቁሞ ስው በድብቅ እድል 74 ድርስ ስው እስከ ህይወት ሊማሊሞ ገድል እየወረወረ ፈጂቷል
    ይህ ስው በሂሊኮፕቱር አዱጋ አክፋል ናብሱ በግሁኔም ትሁን የደቤርቅ ቀይሺብር ወንጀል ለምን እንደማይነሳ ሁሌ ይገርመኛል

  • @dgmesay4050
    @dgmesay4050 7 месяцев назад

    ወንድሞቻችንን ጨርሷል ግን ምን ያደርጋል እርሱም ወንድማችን ነው።

  • @kidistabatasswe7276
    @kidistabatasswe7276 8 месяцев назад +2

    እና የመላኩ የመጨረሻው ሰዓትስ?? ምን ሆነ? አለ? ሞተ? እንዴት???

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 8 месяцев назад +1

    Derg was smart by assigning him to the province of his birth place. Had he been assigned to a different province or had he been from a different ethnic background the blame and counter-blame would still be raging on with tribal tone.

  • @ushersongz5302
    @ushersongz5302 8 месяцев назад +1

    እናቴ ማቅ ለብሳ ሂወቷ አለፈ

  • @workuzewditu2670
    @workuzewditu2670 8 месяцев назад +1

    We. a have! Lot what about the. guragians cameras please don't forget them bring them it is history. Thank God

  • @StellaG-michael
    @StellaG-michael 8 месяцев назад +3

    Mengistu Mad dog 🐕 is still alive and no one is talking about his crimes

  • @getachewwork5480
    @getachewwork5480 8 месяцев назад +1

    You forget this terror and become against EPRDF,

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 8 месяцев назад +2

    Is this butcher still alive? Where does he live today?

  • @einhornwelt6571
    @einhornwelt6571 8 месяцев назад +1

    Getere teweldew yadegu sewoch mesarya tatiqew sew gidelu hedew yetazezuten yefeximalu.yeiewqet manese liebelew?

  • @StellaG-michael
    @StellaG-michael 8 месяцев назад +1

    Where in the earth is that monster (Melaku TEFERA)?

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 8 месяцев назад +4

    ወሬ ነበረኝ ስለ መላኩ እብዱ ኣሁን ኣረጋገጥክልኝ ኣመሰግናለው

  • @berhanumoges4192
    @berhanumoges4192 8 месяцев назад +3

    እግዘር ገዳይ ??? አሊ ሙሳ ሻሽመነ ጡት ስያስቆርጥ ? የነበረስ ?

    • @mekke6544
      @mekke6544 8 месяцев назад

      ወለዬው አሊ ስም😂😂😂

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 8 месяцев назад +2

    Ahun yetabatu new yalew??

    • @jegnaw1973
      @jegnaw1973 8 месяцев назад

      everyone knows even where Mengistu is but noone does anything. so what's the point? It makes me so angry

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 8 месяцев назад

      In Addis abeba

    • @jegnaw1973
      @jegnaw1973 8 месяцев назад

      did he ever see justice? @@gebyaweanteneh5837

  • @alemayehuyaregal481
    @alemayehuyaregal481 8 месяцев назад +1

    ራሱ መላኩ፣ ከኢህአፓ መስራቾች ስለነበረ፣ ግድያውም ከዛው ፍራቻ የተያያዘ እንደነበረ ካላወቃችሁ እንደው ባታወሩት ይሻላል ። ታቦት በኢትዮጵያ የሸጠውን ሰውም አበረህ በፎቶ እያቀረብክ እንደሆነ ለመሆኑ አስተውለሃል ? አበባው ይግዛው ፣ ኮፍያ ለብሶ የተቀመጠው! ያለነዚህ ዝርክርኮች ደግሞ ፣ ሰውየው ከአንድ አልፎ አያቅም !

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 8 месяцев назад

      Weyibla sewu-bela fexerech.

    • @sammymanu7584
      @sammymanu7584 8 месяцев назад +1

      ante demo rasu melaku kehapa mesracho neber yalkew yewusht tarik anbebehal new yemelew?

    • @alemayehuyaregal481
      @alemayehuyaregal481 8 месяцев назад

      @@sammymanu7584 በል ዝም በል፣ የት ታውቀኛለህ? እኔ ግን አውቀዋለሁ። እሱም አባቴም ኢህአፓ ነበሩ፣ አባቴ ደርግ ለሞት ሲፈልገው፣ ጎንደር ላይ የአውራጃ አስተዳዳሪ ያደረገው መላኩ ነበረ። መንጌ እንኳን ተደብቆ አንዴ ብቻ ጎርጎራ ላይ የተገናኙት ለምን ይመስልሃል ? ታሪክ አለማወቅ መብትህ ነው። እኔ ጋ ግን አትምጣ!

    • @alemayehuyaregal481
      @alemayehuyaregal481 8 месяцев назад

      @@sammymanu7584 ሀበሻ የማያልፍለት ለዚህ ነው፣ የማያውቀውን ታሪክ ሲሰማ፣ ውሸታም ብሎ እውነትን ይሳደባል !! አላውቅም ነበረ ማለት ማንን ገደለ?

  • @TTS-gs1dl
    @TTS-gs1dl Месяц назад

    ይህን መሰሉ ገዳይ እንዴት የእግዜር ታናሽ ወንድም ይሆናል? ይልቅ የዲያብሎስ ቢባል አይሻልም?

  • @StellaG-michael
    @StellaG-michael 8 месяцев назад +1

    This Monster MELAKU TEFERA was the worst person in the history of my sister’s life. At that time she was a medical 🏥 student in Gonder.I remember his name since then . Is this butcher still alive????

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 8 месяцев назад +1

    What was the end of Melaku Tefera? Assuming that he's not alive, how did he depart to meet his creator?

    • @samamb8163
      @samamb8163 8 месяцев назад

      Melaku narrowly escaped a potential death sentence after enduring imprisonment by the TPLF. Despite this harrowing experience, he eventually secured his release and continues to live, perhaps in the US, against all odds. I believe he served numerous years before finally being released in his old age.

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 8 месяцев назад

      I heard he lives in Addis abeba

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 8 месяцев назад +1

    ለመሆኑ መላኩ ያንን ሁሉ ወጣት ረሽኖ ደብረታቦር ቁጭ ብሎ እየኖረ በዚየ አካባቢ የሟቸች ዘመዶቹ የሉም እንዴ ወንድ የለም እንዴ?????

    • @girmawoldemariam7107
      @girmawoldemariam7107 8 месяцев назад

      ምን አባቱ ሊነካው::

    • @honestygalor6748
      @honestygalor6748 8 месяцев назад

      He was protected by deadly commandos round the clock. Who could dare to even think of doing anything to him or with what chance???

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 8 месяцев назад

      @@girmawoldemariam7107andande gondereneten kemafrebet wanaw neger zemedek kehone yefelegewon wonjel bisera asalefek atesetewom betam new demen yemiafelaw

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  8 месяцев назад +2

    ቀይ ሽብር በጎንደር // የእግዜር ታናሽ ወንድም

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 8 месяцев назад +1

    I don't see any point to bring this story right now...may be it helps to give more ideas for those a bunch of crooked animals. Beza gize hone ahun hezebu Selam agegneto menor alechalem:;😎

    • @sammymanu7584
      @sammymanu7584 8 месяцев назад +2

      Well, it's Ethiopian history of Dictator Mengistu and Shaleka Melaku Red Terror Era!! Maybe you were a child, or you were adult supported them during that time, but we adult people knew everything done. The parents knew everything at the time. If Mengistu ruling Ethiopia continued, you will never see any educated people in Ethiopia.

  • @satenaw.gonderaw
    @satenaw.gonderaw 8 месяцев назад +1

    እሄ ቆሻሻ የት አባቱ ገብቶ ይሆን

  • @abiybekele8913
    @abiybekele8913 8 месяцев назад

    አጀንዳ መቀየርህ ነው ባንዳ ፋኖ ላይጨርስ አልጀመረም

  • @alebelkelemework9157
    @alebelkelemework9157 8 месяцев назад

    ቀዳዴ መላኩ እና መንግስቱ በየት አድርገው ተዛመዱ ?አይፈረድህም ወሬ አልቆብህ ነው።

    • @SaraUsnzsa
      @SaraUsnzsa 8 месяцев назад +1

      Theire job is more than family... Both of them swim blood.

  • @NegasurafelHaile
    @NegasurafelHaile 7 месяцев назад

    እንደ፡አብይ፡አሕመድ፡እሹሩሩ፡እያለ፡በጠባይ፡የያዛችሁ፡ማን፡መሬ፡አለ?ኮሎኔል፡መንግሥቱም፡በዛን፡ግዜ፡እንደአሁኑ፡እያመፃችሁ፡ሰላም፡ስትነሱዋቸው፡ግዜ፡ጨካኙን፡ሻለቃ፡መላኩ፡ተፈራን፡ሾመው፡አመጡላችሁ፡ሦስት፡ወር፡ባልሞላ፡ግዜ፡ውስጥ፡የጎንደርን፡ክፍለ፡ሐገር፡ሰጥ፡እርጭ፡አረጋት፡ወጣቱ፡እግሬ፡አውጭኝ፡እያለ፡ወደ፡ሱዳን፡ተሰደደ፣አሁን፡ተሰዳችሁ፡የት፡ትገባላችሁ፡ሱዳን?

  • @abiybekele8913
    @abiybekele8913 8 месяцев назад

    አነተ ብሎ አጀንዳ ቀያሪ ባንዳ ደርግ ቢያንስ አኢትዮጵያዊ ነው።አሁን የባሰውን አታወራም ያኔ ተገንጣይን የሚደግፍ ነው የሚታሰረው ።በሁሉም የአማራ ክልል አሮሙማው እየጨፈጨፈ ያለውን ህዝብ የፋኖ ደም መላሽነት አትዘግብም አንተ የአብይ ተልኮ አስፈፃሚ።

    • @mekke6544
      @mekke6544 8 месяцев назад

      @abiybekele ድሮም እናንተ ናችሁ አሁንም ወለጋ በኦሮሞ ስም ምትገሉት እናንተው የጠመንጃ ፍቅረኞች ናችሁ።

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  8 месяцев назад +5

    ቀይ ሽብር በጎንደር // የእግዜር ታናሽ ወንድም