Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እስኪ የእናት ደስታ ደስ የሚላችሁ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤ እናት እኮ ልጅዋን ምንም ይሁን ምንም እጅዋን ዘርግታ ነው የምትቀበለው 💕💕
ምስኪን የኔ እናት
@@zulfaabdulla105 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ውይ ኣስለቀሱኝ እኔን እናቴ በጣም ደስታቸው ኸደር የለውም
@@zulfaabdulla105 0❤⁰⁰ą😊
ሁሉም እናቶች እንደዚህ ላይሆኑ ይችላሉ
ሳህሉ ማውራት ሲጀምር ተገርሚያለው ፍፁም ጤነኛ ሃስተውሎ የሚናገር ጥቂት የቤተሰብና የወገን እገዛና ፍቅር እንክብካቤ የሚሻ ነው
አፈላልጎ ያገኝው ሰው ጀግና ነው እማ እንኮን ደስ አልዋት❤
❤❤አዎ በትክክል
የጀግና ጅግና ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆኖ የተገኘ❤❤❤
👍👍✅
ፈልገህ ያገኘከው ሰውየ ፈጣሪ አምላክ ዘመንህን ይባርከው እድሜህ በመልካም ስራ ይለቅ ወንድማቺን
ሰው በጠፋበት ጊዜ ለካ ሰው አለ አላህ ይስጥህ
አሚን
ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው
አሚን ያረብ
@@adad6827 ውዴ ደምሪኝ
ሳሚን ያመቱ በጐ ሰው ብዬአለው ኢትዮጵያ ለበጐነት የወለድሻቸው ልጆችሽን ወጣ ወጣ አርጊልን ሳሚ አላህ መልካም ስራክን ይቀበልክ እቤትክ ሁሌ ደስታ ይግባ።
ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ዘርህ ይባረክ፤የያዝከው የጨበጥቀው ይባረክ ፤ጧሪ አያሳጣህ፤የልጆችህ አባት፥የልጅ ልጆችህ አያት ያድርግህ ፤ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
አሜንንንንንን
❤❤❤
💒🤲💒🤲💒🤲
አሜን 🙏
አልማዝ ቀደምሽኝ እንዲህ ልለው ነበር ያሰብኩት ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር፣ ስራህ ይባርክልህ::
ሳሚ በጣም የምትወደድ ነህ።የፍቅር አምላክ ይጠብቅህ
የዛሬው በእውነት ልብ ይሰብራል ከራሱ አልፎ ለብዙ የሚተርፍ ሰው እንዲህ ከህይወት መስመር ወጥቶ ማየት ያሳዝናል እናታችን እንኳን ደስ አሎት😢ለዶክተርም እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብሰው ያፈላለከውም ሰውም ብድራትህን አምላክ ይክፈልህ
😢😢😢😢በጣም
Betam betam new yasleqesegne kea Egzabhar amlak gar lemn bemalet mugt wst fetreh tabelashaleh byea yqer ybelen enanja 💔💔💔
@@mekdesabebaw5285 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@jesusking3536 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
Amen!! ይማረው
አክስት ግን እናት እንጂ አክስት አይደሉም የእታቸውን ልጅ የሚያጀግኑ የሚያደንቁ በቅርቡ ጤንነቱ ተመልሱ ብዞችን ከሞት እንደሚታደግ ባለሙሉ 100% ተስፋ አለኝ🙏🙏🙏🙏
ማሸአላህ. ❤የሰውዴስታ የሚያስዴስተው. በላይክ
እኔም
👍👍👍👍👍👍
ሣሙኤል ቢጥዕሚ እግዚኣብሔር ይባርካ።ከቢድ ሥራሕ ዐቢ ቁም፡ነገር፡ሠሪሕካ ንህይወትካ ሽሰሪሕካላ ኣሎኻ
በሀገሬ ተስፋ በቆረጥኩበት ግዜ እንዲህ ያለ መልካም ልብ ያለው ሰው ሳይ እጅግ ተፅናናሁ ወንድሜ እግዚያብሔር አምላክ በበጎ ነገር ሁሉ ያስብህ ተባረክ
የሰዉ ልጅን በመድሀኒት በድግምት ምታበላሹ እግዜር በ10 ዘራችሁ ይቅጣችሁ አይዞዎት እናቴ ይድናል እንኩዋን ተገኘ ብቻ
ፀበል ክሄዴ ይዲናል የሰው እጄ ነው ያመመው
Abunehara ❤❤
Amen
አሜን የሰዉ ሕይወት የሰዉ ትዳር የሚበጠብጡ
Eunet new allah yifired
ምን አይነት ደግ ልጅ ነህ ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክህ
ኢትዮጵያ መሀፀነ ለምለም ነች ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን
የዛሬው ልብ ይነካል ዶ/ር ሳህሉ ለሀገር ባለውለት እግዛቤር ጤናውን ይስጠው ጎፈንድሚ ተከፍቶለት ይረዳ የምትሉ ፀበል ውሰድት ይድናል
ሳሚ እንደ አንተ ያሉ ሰዎች እንዳሉ መስማት ያስደስታል የውስጥን የሚያይ ፈጣሪ መሻትህን ይስጥህ እንኳን ደስ አላችሁ😊
ሳህሉ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ... ጭርምት ብሎ ሲቀመጥ በጣም ነው ያሳዘነኝ ድነህ ደስተኛ ጤናማ ሆነህ እንድትኖር እመኝልሀለሁ❤ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላቹ
ሠው ሰውን ሰብአዊነት በጎደለው አኳሗን እያረደ በእሳት እያቃጠለ በሚገድልበት ሐገር እንደዚህ አይነት ሰብአዊነት የሚሠማው ሰውወሲኖር እንዴት ደስ ይላል እግዛብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ዘር ይውጣልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ሳሚ ስለእውነት የወለድከው የሰራኸው ሁሉ ይባረክ
ለሳሚ መልካምነትህ ከአንተ አይለይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሃብት ማለት ጤንነት ነው እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጨምርላችሁ
ወይኔ የኔ እናት 😢😢😢😢 እናት እኮ ትለያለች 😢😢😢 እኳን በሠላም ተገናኛችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ❤❤❤❤
የፈለገው ሰውየ ይሸለምየምትሉ👍👍👍አረጉ ምርጥ ኢትጲያውይነው
አምለላክ ይመስገን የኔ ጌተ ያሳዝናል በጣም አፈላልጎ ያገኘው ይባረክ ዮኒ አንጀት የሚበላ ሐዘን የሆንክ ጥሩ ሰው በቃ የማይገዛ ስጦታ ተሰቶሀል አምላክ ሰላሙን ያብዛልህ ቤትህ ትዳርህ ልጆችህን አምላክ ይባርክልህ
ተባረክ ፈልገከው ላገኘከው ልጅ በትክክል ኢትዮጵያ ንነትህን አሳወክ❤
ወይኔ አላህ ምን ተስኖት አልሀምዱሊላህ ያስለቅሳልም በጣም የስደሳልም ጤናውን አላህ ያሽርው እናት እኳንም ደስ አላችው
ወንድም ሳሚ በጣም ጥሩ ሰው ነህ።በሰራኸው ኸይር ስራ የብዙ ቤተሰብ ዕንባአብሰሀል። ምርጥ ስራ ማለት ይህ ነው።በጎነት ለራስ ቢሆንም እንዳንተ ለገባቸውና በጎነታቸውን በተግባር ሰርተው የሚያሳዩ ሰዎች ምን ያህል ውስጣቸው በደስታ እንደሚሞላ በጎ ሰሪዎች ያውቁታል። ሳሚ ይህን ቤተሰብ እንዳስደሰትክ አንተንም (አላህ ሱ ወ )ያስደስትህ
እናትየው ልጃቸው በህይወት መኖሩን እና መገኘቱን ሲሰሙ የነበራቸውን ስሜት ዋው ።።ጓደኛው ምርጥ ጓደኛ ነው። ስለሱ የገለጸበት መንገድ ።።።❤❤ አሪፍ ጓደኛ ነው። ሰው ይነሳል ይወድቃል መልሶ ደሞ ይነሳል። ሳህሉ እናቱን ስለሚወድ ለእናቱ ሲል ይነሳል። ለእህቱና ለአክስቱም ሲል ይመለሳል። ጓደኛው ግን ከፈጣሪ የተላከ መላእክ ነው። ፈጣሪ ይጠብቅልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
የተከበረ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ እባካችሁ ሃኪም ሳህሉን ፀበል ውሰዱት
Wey sami እግዚኣብሄር ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እኔ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይመስገን
አይ ዘመን ይሄን የመሰለ ጀግና ባለ አይምሮ እንደዝህ እስኪሆን ዝም ያለው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ይጠየቃሉ በሂወት በመገኘቱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አሳልፎ አልሰጠውም።
ሳሚን ሳይ እውነትም ኢትዮጵያዬ ሰው አለሽ ለካ አልኩኝ 😢😢😢 ትልቁን ድርሻ የሚወስደው ሳሚ ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏
በአጥር ያልተገደቡ መልካም ሰዎችን ያብዛልን።
አቶ ሳሚ እግዚአብሔር ከፈጠረቸው ደጋግ ሰዎች አንዱ አንተ ስለሆንክ ተባረክ
ውይ ክብር ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም እንኳን ደስ ያለዎት እናታችን Ebs ተባረኩ ❤
ለዚህ ስው ህይወት መቀጠል ከእግዚአብሔር በታች ኢቢኤስ ነው ኑሩልን !!! ሲቀጥል ስው በጨከነበት ዘመን ጉደኞቹ ባልደሩሱለት ስአት መስዋአትነት ከፍለህ ከተረሳበት ፈልገህ ያገኘህው ስው ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ እንደሚከፍልህ አልጠራጠርም !!!
በጣም የሚያዛዝን ታሪክ ነው አያቹ የሰዉ መጨረሻዉ ምን እንደሆነ አይታወቅም ዛሬ በጡሩ ደረጃ ስላላን ነገም የምንቀጥል የሚምስለንን ከዚህ ልንማር ይገባል ዛሬ ጡሩ ኖሮ ስላለን ነገ ምን እንደሚገጥመን አናዉቅም በተሰጠን ፀጋ መልካም ነገር ሰርተን ለማለፍ እንሞክር ኢንኳን ደስ አላቹ በሽሎክ ወደ ቀድሞክ ስራ ተመልሰክ ለማየት ያብቃን ሳሚ ጀግና መሰሎችህን ያብዛልን በረካ ሁን ያሰብከዉ ይሙላልህ መጥፎ ነገር አያግኝህ እናታችን እንዳስደሰትክ ሂወትህ በደስት ትሙላ መሸለም ባልችል ልመርቅህ ብዬ ነው ምርቃቴም እንድደርስ አላህዬን እለምነዋለዉebc ለናንተ ቃል የለኝም በጣም እናመሰግናለን ሺ አመት ኑሩልን ኩፉ አይካብን
አሜን አሜን አሜን ምርቃት ከሽልማት በላይ ነው
ሳሚ አተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም አላህ ደስታህን ሙሉ ያድርግልክ
በጣም ያስለቀሰኝ ፕሮግራም ነው የሰው ልጅ ህዪት ከባድ ነው ወንድም ሰሃሉ አላህ ጤናህን መልሶልህ ሙሉ ጤና ሆነህ ወደ ስራህ አላህ ይመልስህ እማዬ ከነቤተሰቡ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉ሳሚ ጀግና ነው መሸለም አለበት ሰው ማለት እንድህ አላህ ይስጥልን ሳሚ 🙏 ebs ክሩበሙሉ አላህ ይስጣችሁ 🙏ሰው ደሰ እንዳስባላችሁ ደስ ይመላችሁ🎉❤🙏👏
መታደል እኮ ነው መባረክ ነው ጥሩ ስራ መስራት ሳሚ እግዚሀብሄር በደስታ በጤና ኑር ዘመንህ ይባረክ
ለዚሁ ነው የምንባላው እግዚኦ አንተ መልካም ሰው ዘር ይውጣልህ ወንድሜ
እኔ የደስታ ለቅሶ ያየሁ ነው ያየሁት ሳሚ በጣም በጣም ያመሰግናለውእድሜና ጤናን ይስጥህትዳርህንልጆችህ እንጀራህን ይባርክልሕEbs ደሞ እናመሰግናለን እስዋና ን ልጅዎ ትካሳቹ
ሳሚ የ እግዚአብሔር ጀግና የተባረክ ድንቅ ሰው ለ ልጆችህ ትልቅ ታሪክ ፅፈሃል ምስጋና ይገባሃል ዘማንህ ይባረክ ልጅ ልጆችህ ይባረኩ ልፋትህ የሚገርም ነው ቃል የለኝም ብሩክ የተባረክ ነህ ❤❤❤❤
ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ዘርህ ይባረክ፤የያዝከው የጨበጥቀው ይባረክ ፤ጧሪ አያሳጣህ፤የልጆችህ አባት፥የልጅ ልጆችህ አያት ያድርግህ ፤ዘመንህ ሁሉ ይባረክ;;
ኡፍ የኔናት እንኮን ደስ አላችሁ እናት መዳኒት ናት አሁን ወደ ፀበሉም ሕክምናውም ሲከታተል ይድናል እግዚአብሔር ይመስገን
beteseb magegnetum ande hikemena new yenat shro sega new yedenal.
ኢቢዬሳች እ/ግ ዬባርካቹው ሳሚ ከፈጣሪ ውሬታ አለክ ዘመንክ ዬባረክ፡፡
አይ "እናት" የእናት ስሟ አነሰብኝ❤❤❤❤ እማዬ የእናትን ደስታ ከማየት የበለጠ ምን ደስታ አለ እፍፍፍፍፍፍፍ እማዬ እንኳን ደስ አለሽ እናታለምየ❤❤❤
ሰምሻ እንደንተ አይነቱን የብዘልን
የሚገርም ነው የእግዛብሔር ቸርነት @ ለቅሶዬን መቆጣጠር አልቻልኩም Doctor እንኳን በህይወት ተገኘህ mother ኣአታልቅሱ Ebs ሰራተኞች እግዛብሔር ይባርካችሁ Especially ሳሚዬ እግዛብሔር ይባርክህ ግዜህን መስዋት አድርገህ ፈልገህ አገኘኸው
እናት እኮ ትለያለች እፍፍፍፍፍፍፍ እናት ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥላቹ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜንንንንን❤❤❤
አሜን❤❤❤❤
ebs በጣም የሚመሰገን ስራ ነው የሰራቹት ሳሚ ፈጣሪ ይክፈልክ ። abs የሳህሉ ሁኔታ ተከታትላቹ part 2 እንጠብቃቹዋለን ምን ደረጃ እንደደረሰ ንገሩም በእግዚኣብሔር ልጁ ለሃገር ብዙ ያረገ ደግ ሰው ነው part 2 እንዳትረሱ በፈጣሪ ።
እናቱን ካገኘ በጣም ጤነኛ ይሆናል ተመስገን አምላኬ አያልቅበት የወደቀ ታነሳለህ
አቤትያገናኝም ሰው ምንአይነት የታደለነው ማሻአላህ አላህይስጥህ መልካም ሁሉ ይግጠምህ ወድሜ ምን ልበል
ሳሚ በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ አያቹ አለም ክፉ ሰወች ቢኖሩባትም ልበቀናና መልካም ሰወችም አሉ ለሰወች ዋጋ የሚከፍሉ
በዚህ ጊዜ ሰውን ከቤቱ እያሶጡ ባለንበት ጊዜ ከጫካ ፈልጎ ማገኘት ድንቅ ነው ጀግና ነህ መልካም ስራ ለራስ ነው እኳን ደስ አለዎት እማማ❤ 😢😢😢😢😢
ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ ኢቺ ናት ኢትዮጵያ
እንዳንተ ያለሉት ደጋግ ሠዎች ያቡዛልን
ተስፋ አስቆራጭ ሁናቴዎች በበዙበት እንደዚህ አይነት መልካም ተግባር ማየት ተስፋ ያለመልማል። EBS እነ ዮኒና እፀገነት እጅግ የሚያኮራ ስራ እየሰራችሁ ነው። የዶሩ እናትና ቤተሰቦች እንዲሁም ጉዋደኞች በርትታችሁ ወደ ጤንነቱ መመለስ እንዲችል እርዱት። ❤❤❤
ሲያለቅሱ አልቅሼ😢 ሲሰቁ ሲቄ😅😂 ደሰ የሚል ፕሮግራም❤❤🎉🎉🎉🎉
ወሏሂ እኔም ከ ebs 2 ፕሮግራም ነው የምከታተለው አዲስ ምእራፍን እና የተጠፋፉ ቤተሠቦችን ሲያዝኑም ሲደሡም በደስታ አብሬ አለቅሳለው
እኔምወላሂ
ሳምዬ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ይህ የክርስቶስ ፍቅር እየጨመረ ይሄዳል ምክንያቱም በክርስቶስ ፍቅር ስላደግህ መቼም አይደበዝዝም፡፡
ኑስቲ በደስታ አብረን እናልቅስ😢
መጣሁ እኔ 😭😭😭
መጣን
በጣም አስለቀሱኝ
እገዚአብሔር ይባርካችሁ
አለን አብሽር
ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ለት አንተ ደግ ሰው አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦችም እኛ ተመልካቾችም ሲያለቅሱ አብረን አልቅሰን ሲስቁ አብረን የምንስቅ ሁላችን እንኲን ደስ አላችሁ ያለን
አሜን እህቴ
አሏህ ለሰዎች በሰጣቸው ፀጋ ቀንታችሁ በሰው ላይ ድግምትና መተታ መተት የምታደርጉ ሰዎች አሏህ ወገባችሁ ይቁረጠው ያረብ
ይብላኝ ለኔ ወዳጄ ለክፉ ቀን ላለፍኩት 😥😥😥😥ሳሚዬ እግዚአብሔር ይባርክህ....... እንኳን ደስስስ ያላችሁ
መልካምነት ጊዜውን ጠብቆ መልሶ ይከፍላል የሚባለው እንደዚህ ነው እሱ በስራው ዘመን ባለበት ጊዜ የነበረው መልካምእና ቅንነት ይሄው ለዚአብቅቶታል የሁላችንንም ልብ እንዲ መልካም ነገር የምናስብበትን ቅን ልብ ፈጣሪ ያድለን እጅግ በጣም ተደስቼአለሁ በዚህ ታሪክ ውስጥ የነበረቻሁ ሰዋች ሁላ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላቹ
ሰው በጠፋበት ለካ እንዲህ አይነት የታደለ መልካም ሰው አለ ይህን ሰው ፈልገህ ያገኘኸው በልጆችህ ፈጣሪ ይክፈልህ🙏 እናታችን እንኳን ደስ አለወት 🙏
የተወለድኩት ሰሌ ያከማ ነው። ከጎሬ በእግር የአንድ ቀን መንገድ ነው። ይገርማል። ምን ዓይነት መልአክ ነው እባካችሁን ይኸ ሰው! ተባረክ።
የሰሌ ኖኖ ፡የኮንቦልቻ ነጭ ማር አልናፈቀህም!!!
@@SamuelDiribesa መናፍቅ ነው። የኮምቦልቻ ልጅ ነኝ፥ እንዳትለኝ። መጀመሪያ፥ ከኮምቦልቻ ተንስተህ፥ ኩጲን አልፈህ፥ ወደ ያካማ ስታመራ፥ የምታየው የመጀመሪያው ቆርቆሮ ቤት፥ የወላጅ አባቴ፥ የመኰንን አየነውን ቤት ነበር የሚታየእ። ያ ደጉ ዘመን! ዛሬ ፈርሶ ይሆናል። በቅርብ ቀን፥ የሰሌ ልጆች፥ አብሮ አደጌ፥ ሰሎሞን መኲራያ አሰባስቦን ፥ ለያከማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ንዋየ ቅዱድትን አሟላንለት። እንዴት ደስ አለኝ መሰለህ። ያከማዬ! እንዲያው ይኸ እብደት አልፎ አይሽ ይሆን?
ሳሚ እግዚያብሔር ዋጋህን ይክፈልህ😢😢😢የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት😢😢😢😢😢እግዚያብሔር ይመስገን👐👐👐
የዛሬው ደግሞ ቃላት አይገልጸውም እፉፉፉፉፉፉ በመተት በሰው ሂወት የምታበላሹ አላህ ይፋረዳችሁ ሂወታችሁ አይባረክ
ልብ የሚነካ ታሪክ ብቻ እንኳን ደስአላችሁ ማላው ቤተሰብ እናታችን አብሺሩ እንኳን ተገናኛችሁ ብለናል የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ ይሄን ብሮግራም በጉጉት የምትጠብቁ በላይክ አሳዩኝ ውዶቸ ተባብረህ ለዝህ በማብቃትህ እናመሰግንህአለን ሳሚ ወድማችን
Sami yekbr doktor ygebawal beewnet
ተባረክ መልካምነት ለራስ ነው
ሳሚ ጌታ ከማያልቀው በረከቱ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
Eleleleleelelel enkwan D's alachu
ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደአንተ ያለውን እግዚአብሔር ያብዛልን ተባረክ
አልሀምዱሊላህ እናታችን ልጆትን እስከመጨረሻው ተሽሎት በሰላም ኑሩ አይ እናት ስታለቅስ ይጨንቃል ኡፍ እንኳን ደስ አሎት
ሳሚ እግዛቤር ብድርክን ይመልስልክ ክፋ አይንካህ የሰው ማኛ ዘመንክ ይባረክ
የኔ እናት እንኳን ደስ ሲል አላችሁ አልሀምዱሊላህ 😢 ዋናው በህይወት መኖሩ ነው
እማዬ እንኳን ደስ አለዎት ሳሚ ወንድማችን መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏
እንዴት ያማል እንዲህ ያለን ሰው በጤና ማጣት ከአጠገባቸው ከስራው ሲለይ ለመርዳትና ለቤተሰብ ለማሳወቅ ያልሞከረ መስሪያ ቤት ያሳዝናል እንኳን በህይወት ከእናትው ጋር የተገናኘ እግዚአብሔር አምላክም ጤናውን ይመልስለት ኢቢኤስም ስራችሁን የተባረከና የተቀደሰ ያርግላችሁ!!!
ሳሚ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ ሁሉም እንዳንተ በአቅሙ ቢሰራ የት በደረስን
ስንት ሰው ሰው የሚል ሰው አለ ? ይሄን ያረክ ሳሚ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ! ቤተሰቡን እንኳን ደስ አላቹ !
በየ ግዜው ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የምናየው ይህ ደሞ ከሁሉም ይለያል ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ እንካን ደስ አለችሁ
ስት የክፋት ጥግ እዳለ ሁሉ ስት ደግሰው አለ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ሳሚ 😢😢
ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው። ሁሉም እንዲህ ቢሆን ቢተሳሰብ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልና ፣ በብዙ መንገድ እግዚአብሔር እያስተማረን ነው ልብ በሉ። እንኳን ደስ አላችው
ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ለት አላህ ጤናህን ይመልስልህ የሀገር ዋርካ ነህ እናታችን እንኳን ደስ አሎት
እንኳን ደስ ያላችው የሳሚን አይነት ወንድሞች ያብዛልን ሳሚ እግዛቢሄር ዘመንሀን ሙሉ ይባርክ ያስደስትህ
Betam endy aynt melkam sew yabzaln tebark
ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማች ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤
አሜን❤❤❤🙏🙏
ር ጤና በይኝ😢 ኡፍፍ
አሚን የኔ ውድ
አሜን አሜን አሜን
ያገኘኸው ሰው ያላሰብከው ሲሳይ መድሃኒያለም ይስጥህ ሌላ ቃል የለኝም ትልቅ ታሪክ ነው የሰራኸው ኖሮኝ ብሸልምህ ራሱ ደስ ይለኝ ነበር ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
Amen Amen Amen 🙏
የebsን ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ እከታተላለህሁ በስራ አጋጣሚ እንኳን በእለቱ ሳላይ ብቀር በመቀጥለው በእረፍቴ ቀን አያለሁ!እስከዛሬ ከአየሁት ሁሉ ግን ይህ *የዶክተር ሳህሉ* ታሪክ በፍጹም ከአይምሮዬ የሚወጣ አይመስለኝም!ዮኒ እና ጸጊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካክሁ!ebs ልዩ ፕሮግራም ነው!
እናት እኮ ዉለታዋ አያልቅም ተከፍሎ እድሚና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን
ወይ ጌታ ሆይ አንድ የጤና ባለሙያ ሲጠፋ የት ነው አይባልም? ብቻ እንኳን እናትህን በህይወት አገኘኻቸው
እንኳን ደስ አላችሁ ማርያምን የዛሬው ይለያል በንባ ነው የጨረስሁት 😭😭 ፈጣሪ ጤናውን ይመልስለት
አግዚአብሔር መልክት ታላቅነው ሳሚ እግዚአብሔር ዘመንህን ከነቤተሰቦችህ ይባርክልህ
ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን ተባረክ ፈልገህ ያመጣኸው እማማም እንኳን ደስ አሎት ከቻላቹ ወደፀበል ውሰዱት የኔጌታ በጣም ያሳዝናል ደሞ ድኖ ለምስክርነት ይምጣ
እናት እና ልጅ ሲገናኝ ደስ ይላል በዚህ ሁኔታ ላይ መሆኑ ቢሳዝንም ሳሚ አላህ መልካም ስራህን ተቀብሎ በመልካም ይካስህ እንድህም ያለ መልካም ሰው አለ ለካ
ሰው አይሙት የሆነቀን ቀን ይወጣለታል ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ
today my stomach is sickening really because l have only three days l don't have grill l dono what say
Good Luck this family l m peray for thim and for the doctor still his ferfact smart man insallah he will be okay insallah
የእውነት እቤኤሶች በሰው ቤት ደስታ እንምታስገቡ እናንተም ሂወት ውስጥ ደስታ ይግባ ሳሚ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏
አልሀምዱሊላ ለፈላጊው ደሜ ትልቅ ክብር አለኝ እድሜህን ሙሉ ሠላምህ ይብዛ ከነዘርህ ይሁኒነ እፀገነት ከነ ሙሉ ስተደወ ክብር ይገባችሁ
ሳሚ ዘመንህን ሁሉ በደስታ በጤና ብቻ ቃል የለኝም ወንድሜ አላህ ብድርህን ይክፈልህ
መቸም የኛሀገር የደከመላትን አታከብርም ከሌላ ሀገር ቢሆን ሲታመም ለቤተሰብ ያስሪከብ ነበር ሙሉ ደመወዝ እየተከፈለው እንድታከም መደረግ አለበት
ሳሚየ ከልብ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅን ሰው ነህ
የኔ ውድድድ ደስታህን ያብዛልህ!!! እልፍ ሁን!! ፈገግታህ እራሱ ደስታን ይሰጣል ። የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
እስኪ የእናት ደስታ ደስ የሚላችሁ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤ እናት እኮ ልጅዋን ምንም ይሁን ምንም እጅዋን ዘርግታ ነው የምትቀበለው 💕💕
ምስኪን የኔ እናት
@@zulfaabdulla105 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
ውይ ኣስለቀሱኝ እኔን እናቴ በጣም ደስታቸው ኸደር የለውም
@@zulfaabdulla105 0❤⁰⁰ą😊
ሁሉም እናቶች እንደዚህ ላይሆኑ ይችላሉ
ሳህሉ ማውራት ሲጀምር ተገርሚያለው ፍፁም ጤነኛ ሃስተውሎ የሚናገር ጥቂት የቤተሰብና የወገን እገዛና ፍቅር እንክብካቤ የሚሻ ነው
አፈላልጎ ያገኝው ሰው ጀግና ነው እማ እንኮን ደስ አልዋት❤
❤❤አዎ በትክክል
የጀግና ጅግና ሰው በጠፋበት ዘመን ሰው ሆኖ የተገኘ❤❤❤
👍👍✅
ፈልገህ ያገኘከው ሰውየ ፈጣሪ አምላክ ዘመንህን ይባርከው እድሜህ በመልካም ስራ ይለቅ ወንድማቺን
ሰው በጠፋበት ጊዜ ለካ ሰው አለ አላህ ይስጥህ
አሚን
አሚን
ጨምሮ ጨማምሮ ይስጠው
አሚን ያረብ
@@adad6827 ውዴ ደምሪኝ
ሳሚን ያመቱ በጐ ሰው ብዬአለው ኢትዮጵያ ለበጐነት የወለድሻቸው ልጆችሽን ወጣ ወጣ አርጊልን ሳሚ አላህ መልካም ስራክን ይቀበልክ እቤትክ ሁሌ ደስታ ይግባ።
ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ዘርህ ይባረክ፤የያዝከው የጨበጥቀው ይባረክ ፤ጧሪ አያሳጣህ፤የልጆችህ አባት፥የልጅ ልጆችህ አያት ያድርግህ ፤ዘመንህ ሁሉ ይባረክ
አሜንንንንንን
❤❤❤
💒🤲💒🤲💒🤲
አሜን 🙏
አልማዝ ቀደምሽኝ እንዲህ ልለው ነበር ያሰብኩት ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ረጂም ዕድሜ ከጤና ጋር፣ ስራህ ይባርክልህ::
ሳሚ በጣም የምትወደድ ነህ።የፍቅር አምላክ ይጠብቅህ
የዛሬው በእውነት ልብ ይሰብራል ከራሱ አልፎ ለብዙ የሚተርፍ ሰው እንዲህ ከህይወት መስመር ወጥቶ ማየት ያሳዝናል እናታችን እንኳን ደስ አሎት😢ለዶክተርም እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብሰው ያፈላለከውም ሰውም ብድራትህን አምላክ ይክፈልህ
😢😢😢😢በጣም
Betam betam new yasleqesegne kea Egzabhar amlak gar lemn bemalet mugt wst fetreh tabelashaleh byea yqer ybelen enanja 💔💔💔
@@mekdesabebaw5285 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@@jesusking3536 ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
Amen!! ይማረው
አክስት ግን እናት እንጂ አክስት አይደሉም የእታቸውን ልጅ የሚያጀግኑ የሚያደንቁ በቅርቡ ጤንነቱ ተመልሱ ብዞችን ከሞት እንደሚታደግ ባለሙሉ 100% ተስፋ አለኝ🙏🙏🙏🙏
ማሸአላህ. ❤የሰውዴስታ የሚያስዴስተው. በላይክ
እኔም
👍👍👍👍👍👍
ሣሙኤል ቢጥዕሚ እግዚኣብሔር ይባርካ።ከቢድ ሥራሕ ዐቢ ቁም፡ነገር፡ሠሪሕካ ንህይወትካ ሽሰሪሕካላ ኣሎኻ
በሀገሬ ተስፋ በቆረጥኩበት ግዜ እንዲህ ያለ መልካም ልብ ያለው ሰው ሳይ እጅግ ተፅናናሁ ወንድሜ እግዚያብሔር አምላክ በበጎ ነገር ሁሉ ያስብህ ተባረክ
የሰዉ ልጅን በመድሀኒት በድግምት ምታበላሹ እግዜር በ10 ዘራችሁ ይቅጣችሁ አይዞዎት እናቴ ይድናል እንኩዋን ተገኘ ብቻ
ፀበል ክሄዴ ይዲናል የሰው እጄ ነው ያመመው
Abunehara ❤❤
Amen
አሜን የሰዉ ሕይወት የሰዉ ትዳር የሚበጠብጡ
Eunet new allah yifired
ምን አይነት ደግ ልጅ ነህ ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክህ
ኢትዮጵያ መሀፀነ ለምለም ነች ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን
የዛሬው ልብ ይነካል ዶ/ር ሳህሉ ለሀገር ባለውለት እግዛቤር ጤናውን ይስጠው ጎፈንድሚ ተከፍቶለት ይረዳ የምትሉ ፀበል ውሰድት ይድናል
ሳሚ እንደ አንተ ያሉ ሰዎች እንዳሉ መስማት ያስደስታል የውስጥን የሚያይ ፈጣሪ መሻትህን ይስጥህ እንኳን ደስ አላችሁ😊
ሳህሉ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ... ጭርምት ብሎ ሲቀመጥ በጣም ነው ያሳዘነኝ ድነህ ደስተኛ ጤናማ ሆነህ እንድትኖር እመኝልሀለሁ❤ቤተሰቦቹ እንኳን ደስ አላቹ
ሠው ሰውን ሰብአዊነት በጎደለው አኳሗን እያረደ በእሳት እያቃጠለ በሚገድልበት ሐገር እንደዚህ አይነት ሰብአዊነት የሚሠማው ሰውወሲኖር እንዴት ደስ ይላል እግዛብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ዘር ይውጣልህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ሳሚ ስለእውነት የወለድከው የሰራኸው ሁሉ ይባረክ
ለሳሚ መልካምነትህ ከአንተ አይለይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሃብት ማለት ጤንነት ነው እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጨምርላችሁ
ወይኔ የኔ እናት 😢😢😢😢 እናት እኮ ትለያለች 😢😢😢 እኳን በሠላም ተገናኛችሁ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ❤❤❤❤
የፈለገው ሰውየ ይሸለምየምትሉ👍👍👍አረጉ ምርጥ ኢትጲያውይነው
አምለላክ ይመስገን የኔ ጌተ ያሳዝናል በጣም አፈላልጎ ያገኘው ይባረክ
ዮኒ አንጀት የሚበላ ሐዘን የሆንክ ጥሩ ሰው በቃ የማይገዛ ስጦታ ተሰቶሀል አምላክ ሰላሙን ያብዛልህ ቤትህ ትዳርህ ልጆችህን አምላክ ይባርክልህ
ተባረክ ፈልገከው ላገኘከው ልጅ በትክክል ኢትዮጵያ ንነትህን አሳወክ❤
ወይኔ አላህ ምን ተስኖት አልሀምዱሊላህ ያስለቅሳልም በጣም የስደሳልም ጤናውን አላህ ያሽርው እናት እኳንም ደስ አላችው
ወንድም ሳሚ በጣም ጥሩ ሰው ነህ።
በሰራኸው ኸይር ስራ የብዙ ቤተሰብ ዕንባ
አብሰሀል። ምርጥ ስራ ማለት ይህ ነው።
በጎነት ለራስ ቢሆንም እንዳንተ ለገባቸውና
በጎነታቸውን በተግባር ሰርተው የሚያሳዩ ሰዎች ምን ያህል ውስጣቸው በደስታ እንደሚሞላ በጎ ሰሪዎች ያውቁታል። ሳሚ ይህን ቤተሰብ እንዳስደሰትክ አንተንም (አላህ ሱ ወ )ያስደስትህ
እናትየው ልጃቸው በህይወት መኖሩን እና መገኘቱን ሲሰሙ የነበራቸውን ስሜት ዋው ።።ጓደኛው ምርጥ ጓደኛ ነው። ስለሱ የገለጸበት መንገድ ።።።❤❤ አሪፍ ጓደኛ ነው። ሰው ይነሳል ይወድቃል መልሶ ደሞ ይነሳል። ሳህሉ እናቱን ስለሚወድ ለእናቱ ሲል ይነሳል። ለእህቱና ለአክስቱም ሲል ይመለሳል። ጓደኛው ግን ከፈጣሪ የተላከ መላእክ ነው። ፈጣሪ ይጠብቅልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏
የተከበረ ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ እባካችሁ ሃኪም ሳህሉን ፀበል ውሰዱት
Wey sami እግዚኣብሄር ዘመንህ ሁሉ ይባረክ እኔ ቃላት የለኝም ፈጣሪ ይመስገን
አይ ዘመን ይሄን የመሰለ ጀግና ባለ አይምሮ እንደዝህ እስኪሆን ዝም ያለው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ይጠየቃሉ በሂወት በመገኘቱ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አሳልፎ አልሰጠውም።
ሳሚን ሳይ እውነትም ኢትዮጵያዬ ሰው አለሽ ለካ አልኩኝ 😢😢😢 ትልቁን ድርሻ የሚወስደው ሳሚ ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏
በአጥር ያልተገደቡ መልካም ሰዎችን ያብዛልን።
አቶ ሳሚ እግዚአብሔር ከፈጠረቸው ደጋግ ሰዎች አንዱ አንተ ስለሆንክ ተባረክ
ውይ ክብር ለፈጣሪ የሚሳነው ነገር የለም እንኳን ደስ ያለዎት እናታችን Ebs ተባረኩ ❤
ለዚህ ስው ህይወት መቀጠል ከእግዚአብሔር በታች ኢቢኤስ ነው ኑሩልን !!! ሲቀጥል ስው በጨከነበት ዘመን ጉደኞቹ ባልደሩሱለት ስአት መስዋአትነት ከፍለህ ከተረሳበት ፈልገህ ያገኘህው ስው ዘርህ ይባረክ እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ እንደሚከፍልህ አልጠራጠርም !!!
በጣም የሚያዛዝን ታሪክ ነው አያቹ የሰዉ መጨረሻዉ ምን እንደሆነ አይታወቅም ዛሬ በጡሩ ደረጃ ስላላን ነገም የምንቀጥል የሚምስለንን ከዚህ ልንማር ይገባል ዛሬ ጡሩ ኖሮ ስላለን ነገ ምን እንደሚገጥመን አናዉቅም በተሰጠን ፀጋ መልካም ነገር ሰርተን ለማለፍ እንሞክር ኢንኳን ደስ አላቹ በሽሎክ ወደ ቀድሞክ ስራ ተመልሰክ ለማየት ያብቃን ሳሚ ጀግና መሰሎችህን ያብዛልን በረካ ሁን ያሰብከዉ ይሙላልህ መጥፎ ነገር አያግኝህ እናታችን እንዳስደሰትክ ሂወትህ በደስት ትሙላ መሸለም ባልችል ልመርቅህ ብዬ ነው ምርቃቴም እንድደርስ አላህዬን እለምነዋለዉ
ebc ለናንተ ቃል የለኝም በጣም እናመሰግናለን ሺ አመት ኑሩልን ኩፉ አይካብን
አሜን አሜን አሜን ምርቃት ከሽልማት በላይ ነው
ሳሚ አተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም አላህ ደስታህን ሙሉ ያድርግልክ
በጣም ያስለቀሰኝ ፕሮግራም ነው የሰው ልጅ ህዪት ከባድ ነው ወንድም ሰሃሉ አላህ ጤናህን መልሶልህ ሙሉ ጤና ሆነህ ወደ ስራህ አላህ ይመልስህ እማዬ ከነቤተሰቡ እንኳን ደስ አላችሁ 🎉ሳሚ ጀግና ነው መሸለም አለበት ሰው ማለት እንድህ አላህ ይስጥልን ሳሚ 🙏 ebs ክሩበሙሉ አላህ ይስጣችሁ 🙏ሰው ደሰ እንዳስባላችሁ ደስ ይመላችሁ🎉❤🙏👏
መታደል እኮ ነው መባረክ ነው ጥሩ ስራ መስራት ሳሚ እግዚሀብሄር በደስታ በጤና ኑር ዘመንህ ይባረክ
ለዚሁ ነው የምንባላው እግዚኦ አንተ መልካም ሰው ዘር ይውጣልህ ወንድሜ
እኔ የደስታ ለቅሶ ያየሁ ነው ያየሁት
ሳሚ በጣም በጣም ያመሰግናለው
እድሜና ጤናን ይስጥህ
ትዳርህንልጆችህ እንጀራህን ይባርክልሕ
Ebs ደሞ እናመሰግናለን እስዋና ን ልጅዎ ትካሳቹ
ሳሚ የ እግዚአብሔር ጀግና የተባረክ ድንቅ ሰው ለ ልጆችህ ትልቅ ታሪክ ፅፈሃል ምስጋና ይገባሃል ዘማንህ ይባረክ ልጅ ልጆችህ ይባረኩ ልፋትህ የሚገርም ነው ቃል የለኝም ብሩክ የተባረክ ነህ ❤❤❤❤
ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክህ ፤ ዘርህ ይባረክ፤የያዝከው የጨበጥቀው ይባረክ ፤ጧሪ አያሳጣህ፤የልጆችህ አባት፥የልጅ ልጆችህ አያት ያድርግህ ፤ዘመንህ ሁሉ ይባረክ;;
ኡፍ የኔናት እንኮን ደስ አላችሁ እናት መዳኒት ናት አሁን ወደ ፀበሉም ሕክምናውም ሲከታተል ይድናል እግዚአብሔር ይመስገን
beteseb magegnetum ande hikemena new yenat shro sega new yedenal.
ኢቢዬሳች እ/ግ ዬባርካቹው ሳሚ ከፈጣሪ ውሬታ አለክ ዘመንክ ዬባረክ፡፡
አይ "እናት" የእናት ስሟ አነሰብኝ❤❤❤❤ እማዬ የእናትን ደስታ ከማየት የበለጠ ምን ደስታ አለ እፍፍፍፍፍፍፍ እማዬ እንኳን ደስ አለሽ እናታለምየ❤❤❤
ሰምሻ እንደንተ አይነቱን የብዘልን
የሚገርም ነው የእግዛብሔር ቸርነት @ ለቅሶዬን መቆጣጠር አልቻልኩም Doctor እንኳን በህይወት ተገኘህ mother ኣአታልቅሱ Ebs ሰራተኞች እግዛብሔር ይባርካችሁ Especially ሳሚዬ እግዛብሔር ይባርክህ ግዜህን መስዋት አድርገህ ፈልገህ አገኘኸው
እናት እኮ ትለያለች እፍፍፍፍፍፍፍ እናት ያላቹ በሙሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥላቹ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
አሜንንንንን❤❤❤
አሜን❤❤❤❤
ebs በጣም የሚመሰገን ስራ ነው የሰራቹት ሳሚ ፈጣሪ ይክፈልክ ። abs የሳህሉ ሁኔታ ተከታትላቹ part 2 እንጠብቃቹዋለን ምን ደረጃ እንደደረሰ ንገሩም በእግዚኣብሔር ልጁ ለሃገር ብዙ ያረገ ደግ ሰው ነው part 2 እንዳትረሱ በፈጣሪ ።
እናቱን ካገኘ በጣም ጤነኛ ይሆናል ተመስገን አምላኬ አያልቅበት የወደቀ ታነሳለህ
አቤትያገናኝም ሰው ምንአይነት የታደለነው ማሻአላህ አላህይስጥህ መልካም ሁሉ ይግጠምህ ወድሜ ምን ልበል
ሳሚ በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ አያቹ አለም ክፉ ሰወች ቢኖሩባትም ልበቀናና መልካም ሰወችም አሉ ለሰወች ዋጋ የሚከፍሉ
በዚህ ጊዜ ሰውን ከቤቱ እያሶጡ ባለንበት ጊዜ ከጫካ ፈልጎ ማገኘት ድንቅ ነው ጀግና ነህ መልካም ስራ ለራስ ነው እኳን ደስ አለዎት እማማ❤ 😢😢😢😢😢
ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ ኢቺ ናት ኢትዮጵያ
እንዳንተ ያለሉት ደጋግ ሠዎች ያቡዛልን
ተስፋ አስቆራጭ ሁናቴዎች በበዙበት እንደዚህ አይነት መልካም ተግባር ማየት ተስፋ ያለመልማል። EBS እነ ዮኒና እፀገነት እጅግ የሚያኮራ ስራ እየሰራችሁ ነው። የዶሩ እናትና ቤተሰቦች እንዲሁም ጉዋደኞች በርትታችሁ ወደ ጤንነቱ መመለስ እንዲችል እርዱት። ❤❤❤
ሲያለቅሱ አልቅሼ😢 ሲሰቁ ሲቄ😅😂 ደሰ የሚል ፕሮግራም❤❤🎉🎉🎉🎉
ወሏሂ እኔም ከ ebs 2 ፕሮግራም ነው የምከታተለው አዲስ ምእራፍን እና የተጠፋፉ ቤተሠቦችን ሲያዝኑም ሲደሡም በደስታ አብሬ አለቅሳለው
እኔምወላሂ
ሳምዬ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ይህ የክርስቶስ ፍቅር እየጨመረ ይሄዳል ምክንያቱም በክርስቶስ ፍቅር ስላደግህ መቼም አይደበዝዝም፡፡
ኑስቲ በደስታ አብረን እናልቅስ😢
መጣሁ እኔ 😭😭😭
መጣን
በጣም አስለቀሱኝ
እገዚአብሔር ይባርካችሁ
አለን አብሽር
ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ለት አንተ ደግ ሰው አላህ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦችም እኛ ተመልካቾችም ሲያለቅሱ አብረን አልቅሰን ሲስቁ አብረን የምንስቅ ሁላችን እንኲን ደስ አላችሁ ያለን
አሜን እህቴ
አሏህ ለሰዎች በሰጣቸው ፀጋ ቀንታችሁ በሰው ላይ ድግምትና መተታ መተት የምታደርጉ ሰዎች አሏህ ወገባችሁ ይቁረጠው ያረብ
ይብላኝ ለኔ ወዳጄ ለክፉ ቀን ላለፍኩት 😥😥😥😥
ሳሚዬ እግዚአብሔር ይባርክህ....... እንኳን ደስስስ ያላችሁ
መልካምነት ጊዜውን ጠብቆ መልሶ ይከፍላል የሚባለው እንደዚህ ነው እሱ በስራው ዘመን ባለበት ጊዜ የነበረው መልካምእና ቅንነት ይሄው ለዚአብቅቶታል የሁላችንንም ልብ እንዲ መልካም ነገር የምናስብበትን ቅን ልብ ፈጣሪ ያድለን እጅግ በጣም ተደስቼአለሁ በዚህ ታሪክ ውስጥ የነበረቻሁ ሰዋች ሁላ እግዚአብሔር ውለታችሁን ይክፈላቹ
ሰው በጠፋበት ለካ እንዲህ አይነት የታደለ መልካም ሰው አለ ይህን ሰው ፈልገህ ያገኘኸው በልጆችህ ፈጣሪ ይክፈልህ🙏 እናታችን እንኳን ደስ አለወት 🙏
የተወለድኩት ሰሌ ያከማ ነው። ከጎሬ በእግር የአንድ ቀን መንገድ ነው። ይገርማል። ምን ዓይነት መልአክ ነው እባካችሁን ይኸ ሰው! ተባረክ።
የሰሌ ኖኖ ፡የኮንቦልቻ ነጭ ማር አልናፈቀህም!!!
@@SamuelDiribesa መናፍቅ ነው። የኮምቦልቻ ልጅ ነኝ፥ እንዳትለኝ። መጀመሪያ፥ ከኮምቦልቻ ተንስተህ፥ ኩጲን አልፈህ፥ ወደ ያካማ ስታመራ፥ የምታየው የመጀመሪያው ቆርቆሮ ቤት፥ የወላጅ አባቴ፥ የመኰንን አየነውን ቤት ነበር የሚታየእ። ያ ደጉ ዘመን! ዛሬ ፈርሶ ይሆናል። በቅርብ ቀን፥ የሰሌ ልጆች፥ አብሮ አደጌ፥ ሰሎሞን መኲራያ አሰባስቦን ፥ ለያከማ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ንዋየ ቅዱድትን አሟላንለት። እንዴት ደስ አለኝ መሰለህ። ያከማዬ! እንዲያው ይኸ እብደት አልፎ አይሽ ይሆን?
ሳሚ እግዚያብሔር ዋጋህን ይክፈልህ😢😢😢የኔ እናት እንኳን ደስ አሎት😢😢😢😢😢እግዚያብሔር ይመስገን👐👐👐
የዛሬው ደግሞ ቃላት አይገልጸውም እፉፉፉፉፉፉ
በመተት በሰው ሂወት የምታበላሹ አላህ ይፋረዳችሁ ሂወታችሁ አይባረክ
ልብ የሚነካ ታሪክ ብቻ እንኳን ደስአላችሁ ማላው ቤተሰብ እናታችን አብሺሩ እንኳን ተገናኛችሁ ብለናል የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ ይሄን ብሮግራም በጉጉት የምትጠብቁ በላይክ አሳዩኝ ውዶቸ ተባብረህ ለዝህ በማብቃትህ እናመሰግንህአለን ሳሚ ወድማችን
Sami yekbr doktor ygebawal beewnet
ተባረክ መልካምነት ለራስ ነው
ሳሚ ጌታ ከማያልቀው በረከቱ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ
Eleleleleelelel enkwan D's alachu
ሳሚ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደአንተ ያለውን እግዚአብሔር ያብዛልን ተባረክ
አልሀምዱሊላህ እናታችን ልጆትን እስከመጨረሻው ተሽሎት በሰላም ኑሩ አይ እናት ስታለቅስ ይጨንቃል ኡፍ እንኳን ደስ አሎት
ሳሚ እግዛቤር ብድርክን ይመልስልክ ክፋ አይንካህ የሰው ማኛ ዘመንክ ይባረክ
የኔ እናት እንኳን ደስ ሲል አላችሁ አልሀምዱሊላህ 😢 ዋናው በህይወት መኖሩ ነው
እማዬ እንኳን ደስ አለዎት ሳሚ ወንድማችን መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏
እንዴት ያማል እንዲህ ያለን ሰው በጤና ማጣት ከአጠገባቸው ከስራው ሲለይ ለመርዳትና ለቤተሰብ ለማሳወቅ ያልሞከረ መስሪያ ቤት ያሳዝናል እንኳን በህይወት ከእናትው ጋር የተገናኘ እግዚአብሔር አምላክም ጤናውን ይመልስለት ኢቢኤስም ስራችሁን የተባረከና የተቀደሰ ያርግላችሁ!!!
ሳሚ አላህ እድሜ ጤና ይስጥህ ሁሉም እንዳንተ በአቅሙ ቢሰራ የት በደረስን
ስንት ሰው ሰው የሚል ሰው አለ ? ይሄን ያረክ ሳሚ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ! ቤተሰቡን እንኳን ደስ አላቹ !
በየ ግዜው ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የምናየው ይህ ደሞ ከሁሉም ይለያል ይህንን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ እንካን ደስ አለችሁ
ስት የክፋት ጥግ እዳለ ሁሉ ስት ደግሰው አለ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን ሳሚ 😢😢
ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው። ሁሉም እንዲህ ቢሆን ቢተሳሰብ እግዚአብሔር ፊቱን ይመልስልና ፣ በብዙ መንገድ እግዚአብሔር እያስተማረን ነው ልብ በሉ። እንኳን ደስ አላችው
ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ለት አላህ ጤናህን ይመልስልህ የሀገር ዋርካ ነህ እናታችን እንኳን ደስ አሎት
እንኳን ደስ ያላችው የሳሚን አይነት ወንድሞች ያብዛልን ሳሚ እግዛቢሄር ዘመንሀን ሙሉ ይባርክ ያስደስትህ
Betam endy aynt melkam sew yabzaln tebark
ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማች ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤
አሜን❤❤❤🙏🙏
Amen
ር ጤና በይኝ😢 ኡፍፍ
አሚን የኔ ውድ
አሜን አሜን አሜን
ያገኘኸው ሰው ያላሰብከው ሲሳይ መድሃኒያለም ይስጥህ ሌላ ቃል የለኝም ትልቅ ታሪክ ነው የሰራኸው ኖሮኝ ብሸልምህ ራሱ ደስ ይለኝ ነበር ተባረክ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን
Amen Amen Amen 🙏
የebsን ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ እከታተላለህሁ በስራ አጋጣሚ እንኳን በእለቱ ሳላይ ብቀር በመቀጥለው በእረፍቴ ቀን አያለሁ!
እስከዛሬ ከአየሁት ሁሉ ግን ይህ *የዶክተር ሳህሉ* ታሪክ በፍጹም ከአይምሮዬ የሚወጣ አይመስለኝም!
ዮኒ እና ጸጊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካክሁ!
ebs ልዩ ፕሮግራም ነው!
እናት እኮ ዉለታዋ አያልቅም ተከፍሎ እድሚና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን
ወይ ጌታ ሆይ አንድ የጤና ባለሙያ ሲጠፋ የት ነው አይባልም? ብቻ እንኳን እናትህን በህይወት አገኘኻቸው
እንኳን ደስ አላችሁ ማርያምን የዛሬው ይለያል በንባ ነው የጨረስሁት 😭😭 ፈጣሪ ጤናውን ይመልስለት
አግዚአብሔር መልክት ታላቅነው ሳሚ እግዚአብሔር ዘመንህን ከነቤተሰቦችህ ይባርክልህ
ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን ተባረክ ፈልገህ ያመጣኸው እማማም እንኳን ደስ አሎት ከቻላቹ ወደፀበል ውሰዱት የኔጌታ በጣም ያሳዝናል ደሞ ድኖ ለምስክርነት ይምጣ
እናት እና ልጅ ሲገናኝ ደስ ይላል በዚህ ሁኔታ ላይ መሆኑ ቢሳዝንም ሳሚ አላህ መልካም ስራህን ተቀብሎ በመልካም ይካስህ እንድህም ያለ መልካም ሰው አለ ለካ
ሰው አይሙት የሆነቀን ቀን ይወጣለታል
ሁላችሁንም እንኳን ደስ አላችሁ