Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሙሰሊሞች አለባበሳቸውን ሰወድላቸው❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤
😍😍😍😍
😍😍😍😍😍🌹
መጀመሪያ ፡ የሙሐመድ ሚስቶች እንዲሸፋፈኑ ምኞት የነበረው ኡመር ቢን አል ክኸታብ እንጂ የፈጣሪ ('ኣሏህ') ትዕዛዝ እንዳልነበር ማስረጃውን እነሆ ፥- የኡመር ቢን አል ክኸታብ ትረካ ፤እኔ (ኡመር) እንዳልኩት ፡" የኣሏህ መልእክተኛ (ሙሐመድ) ሆይ ፦ ሚስቶችህ እንዲሸፋፈኑ ብታዛቸው ምኞቴ ነው ፤ ምክንያቱም ፡ ጥሩ ወይም መጥፎ ወንዶች ሊያነጋግሯቸው ይችላሉ ፤ ስለዚህ ስለ ሴቶቹ መሸፋፈን የሚያዘው አንቀጽ ወረደለት ፤" ብሏል ። ፡ ሳሂኽ አል ቡክኻሪ ፬፻፪፡ መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፶፫፡ ጥራዝ ፩ ፣ መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፫፻፺፭📖👈🤔* ስለዚህ ፡ የሰው ልጅ ፍላጎትና ምኞትን ፡ ከፈጣሪ እንደወረደ ትዕዛዝ አስመስለው ሴቶች እንዲሸፋፈኑ አደረጉ ማለት ነው ። 🤭
ትክክል አልሃምዱሊላህ ❤️🌹❤️
በማርያም እዴት ደሰሰ የሚል ቤተሰብ ነው ሙስሊም ክርስቲያን ተከባብሮው የሚኖሮባት ኢትዮጵያ ❤❤❤ሰላምሺ ይብዛ
በጣም 😥ይቺን የመሰለች አገር ካለጠፋን አሉ አረመኔዎች
Lemin yiwashal
@@sahageni2639 ማን ዋሸ
በጣም እህቴ
ዋዉ ማሻ አላህ እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን እንኳን ደስ አላቹ ❤ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ ሁሉ
😢😢😢 አልልል አልሀምዱሊላ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው እንደ እኔ😢
😍😍😍😍😍😍😍
ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ ፤ በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ ፤ በሐሴትም ወደ ፊቱ ግቡ ፤ ይላል (መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፱ (፻) ቁጥሮች ፩ እስከ ፪ ) ። 👉📖🤔
ደምሪኝ
ዉድ የእስልም እህት ወንድሞቼ ረመዳን ሙባረክ እንኳን አደረሰን ከሚጠቀሙት ያድርገን
አሚንን ያረብ
እንኳን አብሮ አደረሰን አሚንን ያረብ
አሚን ያረብ 😢🙏🙏
አሚንአሚን🎉🎉🎉
አሚን ያረብ
በዚህ ቤተሰብ ውስጥ ምርጥ ኢትዮጽያዊነትን ነው ያየሁት እንኳን ደስ ያላችሁ
በጣም ደስ የሚል ነው ግን እኔም ባገኛችሁ ደስ ይለኛል ከኣባቴ ጋ ብታጠናኙኝ
@@MekdesTilahun-lq6ot እግዚአብሔር ይርዳሽ ሞክሪ ዚም አትበይ
@@banchu3147 አሜን ግን ስልካቸውን አፈላልጉልኝ
@@MekdesTilahun-lq6ot አለልሽ እኮ ስልካቸው
@@banchu3147 ላኪልኝ ውዴ
በስምአብ አለባበሳቸው ስያምር መስሊሞቹ እባካቹ የኛዎቹ ህግ አታፍርሱ በኛምኮ መገላለጥ አይፈቅድም😢
የለ እናትማ ምኑን ሙሉ ሆናች😢 አላህ ለሁሉም እናቾች ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ተወዛግቤ ነበር እናትየው ወደ እማይቀረው አሄራ ሄደው ነው ማለት ነው ? 😢
አቤት እስልምና ዉበታችን ድምቀታች ነዉኮ
አሁን ይሄ ከሀይማኖትጋር ምን አገናኘው የበታችነት ስሜት ይዞሽ እንጂ ስንት ክርስቲያን ቀርቦ አይደል እን ለሙስሊምም ሀገሩ ነው ሃጃብም ኒቃብም የለበሱ ሴቶች ማየት ብርቅ አይደለም የገዛ ሀገራቸው ነው ሁሉም ቨዲዮ ስር እየሄዱ እስልልምና ክርስትና ማለት ሀይማኖትን ያለቦታው መጥራት ማርከስም ነው
Wernga men agenangew setkabdut betam tasekunglchu 😅😅😅😅😅tuletul
ጨርቅ ስላተከናነበች ነው ወይ መበጥረቅ
ትክክል ❤❤❤❤❤ አልሃምዱሊላህ
@@ወይሰውቀብሮነው አወ እደናተእርቃንከመሄድ ንገሩኝባይ
አቤት ደስ ስሉ የሠዉ ደስታ የምያስደስታቹ ላይክ
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ. አምላክ ይባርካችሁ እመቤቴ አትለያችሁ
እንዴት ደስ ይላል አንድ ብቻዋን መታ እንዲህ ስትበዛ ደስስስ ይላል!! ❤
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንካን ለሮመዳን አብሮ አደረሰን
እኮአንአብሮአደረሰንእህትየ
እኮን አብሮ አደረሰን
የውነት በጣም ደስ ይላል ቤተሰብን ከማግኘት በላይ ደስታ ምን አለ እንኳን ደስ አላችው
ማሻ አላህ መታደል ነው ሙስሊም ክርስቲያን😮😊😊😊ተከባብሮ ሲኖርር🎉❤❤❤😊
❤❤😊
ያረቢ ከሥልምና ወደክረሥትና አተው ጠብቀን አላህየ
ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥- የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስትያኖችን) ጠይቅ ተብሎ ታዟል (ቁርኣን ምዕራፍ ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁጥር ፺፬ ) ። 📖👈* ስለዚህ ወደ ክርስትና ብትመለሱ መልካም ነው። 🤔
@@tenalehulumአታሰቂኝ😂😂😂😂 አንብቢ ነገ ሞት መጥቶ ጥርግ ከማድረጉ በፊት😢😢😢😢😢
Kkkkkkkk የመየን ወደ አባዬ @@reyuyenu340
በትክክል ማሬ
ወይ እግዚአብሔር ሰራህ ድንቅ ነው ተመሰገን🙏
❤❤❤❤ይቺ ናት ሐገሬ❤❤❤በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ ሐገራችንን ሰላም ትሑን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ጠፋሽ ሳምራዊት ከሙታን መንደር ወጥተሽ ህይወት አግንተሻል ለበጎ ነው የምባለው ይህ ነው የክርስቶስን አምላክነት የተቀበልሽው በመጥፋትሽ ነው
ኢየሱስም ፦ " ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይኾናል ፤ "ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩ ቁጥር ፳፭) ።👉📖🤔
እየየሱሰም አላለ በግድ ጌታ ነህ አንተ ነህ ሰማይና ምድር የፈጠርክ በግድ😂😂😂😂😂😂
አንቺ ደነዝ ኢየሱስ እኮ የመሪየም ልጅ ነው አምላክ አይደለም ነብይ ነው ከላላኪ ነው
አንቺ አራስሽ መታከም ይኖርብሻል የአህቶችዋ ወዝ ይናግራል። አላህ ህዳያ ይስጥሽ ።አሰዋንም ቀናውን መንገድ ይምራት።
ጄል ከብርሀን ወደ ስዬን እዬነው የሄደቹ እስልምና ውድነው😊😊
ባለፈው ፕሮግራም የቀረበች ጊዜ ታሪኩ ሲነገር እንደዚህ ቶሎ የሚገኙ አይመስልም ነበር ለእግዚአብሄር ጋር 🙏🙏🙏 ምሰጋናቀጥሎ ለ ebs ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አስላምና ክርስቲያን ተከባብረውና ተፋቅ ረው የሚኖርባት ምርጥና ተናፋቂ አገር ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኮን ደስ አለሽ እኮን አላህ ከእህቶችሽ ከቤታሰብሽ አገናኜሽ በጣም ደስ ይለል
እንኳን ደስ አላችሁ አለን እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳሉኝ የሳቅ ሞቅ ደመቅ የምትሉበት ግዜ ይሁንላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደስ አላችሁ ማነው እደኔ በንባ የሚየው ይከን ፍሮግራም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ ❤
Amen Amen Amen
አሜንንን
What about her mom
እንዴት ደስ ይላሉ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ፈጣሪ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ህዝባችን ይጠብቅልን አንድነታችን ውበታችን❤❤
ማሻአላህ ደስሲሉ
በጣም ነዉ ደሰሰሰ የሚለዉ ኢቢኤሶቺ አላህ ደሰታዉን ለናተም ያብዛላቹሁ ዩኒ ❤❤
Masha allhe enken dase alehehe edemena tana allhe yasthehe
ታላቅ እህት እንዳለኝ አላውቅም ነበር ታናሽ እህት እናቴ እህት እንዳለን ትነግረን ነበር አለችያስሚን አስተዋይ ነች
ዋዉ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ሳምሪ እንኳን ደስ አለሽ
Masha allah❤Ekanm des alachu yenatachehun lej bemagegetachu
ኢቢኤስ በልቅሶ አይናችን ሊጠፋ ነው ዩቲቨሮች እንደ እነሱ ለሀገር የሚጠቅም ስራ ስሩ ብናለቅስም ውስጣችን ደስተኛ ነው ዘመናችሁ ልጆቻችሁ እናንተም ተባረኩልን ዘራችሁ ይባረክ ሕዝብ ለህዝብ የምታጋድሉ በገንዘብ ብላችሁ ሰማይና ምድርን የፈጠረ እሱ ፈራጅ ነው እሱ ይፍረድ በናንተ
ዮኒ እና ጽጌ ፕሮግራማችሁ እጅግ በጣም መልካም ነዉ ግን በእናንተ ባልደረቦች ፕሮግራም ላይ እጅግ ከባህል ያፈነገጠ ትልድን የሚገል የራቆት አለባበስ ለብሳ የመጣችዋ አርቲስት ጋብዘዉ ማስተናገዳቸዉ በእጅጉ አሳዝኖኛል
ruclips.net/video/I0nKBXO5bBQ/видео.html
ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ
አሜን❤❤❤❤
በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑ ሁሉ ይዲናሉ። በኢየሱስ ክርስቶስ ኣዳኝነት፣ጌትነት፣ ኣምነ ላላመኑት የሚትመሰክር ከሆነ ኣንተ የእግዚአብሔር መንግሥት ወሪሽ ነህ። #ሮሜ10-9፣10👉🏼 9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
አሜን
Amen amen amennn hulachininim lanisaha mot yabkan
Masallah Masallah Allah with you
ደሥ ሢል የናቷ ነገር
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አላችሁ ተዋደው ያሉብሽ እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሖኑ 🇪🇹❤😘መልካም የፋሲካ ፆም ለኛ ለእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የረመዳን ፆም ይሑንላችሑ 🙏
ማሻአላህ እንኳን ደስአላችሁ አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ ይመልስሽ እህት ሙኒራ
አሚን ያረብ ሙስሊም እኮ ዘር ብዙ ነን ማሻአላህ
ክክክክክ
she already find it.
ክክክክክክክ
እግዚአብሄርማ መልካሙን መንገድ መርጦ ስጣት ከጨለማ ወደ ብርህን ከተታት መመረጥ እንዲህ ነው
ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን
ያሳዝናል እናትየው የሉም ማለትነወ😢😢 ጭራሺ አልተነሳም እሷም ደንግጣለች😢😢😢 ለማንኛውም እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ
እንኳንደስአላችሁ ያስሚ እህቴንየምትመስለኛሳ ቆንጆ
እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ ያልሞተ ሰው ይገናኛል ተመስጌን
ማሻ አለህ እንኳን ደስ አለቹሁ
እቺ በኣበባዮች ቀን የጠፋች ልጅስ እግዚአብሔር ያገናኛት እስዋን ስጠብቅ ነበር ኣንቺም እንኳን ደስ ኣለሽ እቢኤሶች ረጅምኢዲሜና ጤና ለናንተ ይሁን 😢😢😢
እኔም እሷን ጠብቄ ነብር
Me too
እፍፍፍ አሁንስ በስደት ስልችት ምርር ያለኝ የመዳም ቅመሞች ድአ ችሁ አትርሱኝ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏🏿❤መታደል ነው ሰው ቤተሰቡን ያገኛል ምነው እኔም ወንድሜን ባገኝ?😢😢
Allah yagenagnsh
ወደ ኢቢኤስ ጎራ በይ
ፈጣሪ ይርዳሽ
በ ኢ ቢ ስ አፈላልጊ እንሻአላህ ይገኛል
ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ ይገኛል
ሳምሪ እንኳን ደስ አለሽ ፤ በጣም ደስ ይላል ።
እካንደስ አለሺ እህትአላሀምዲሊላ የቤስ እዲሜ ከጤና የስጠቹሁ የሌሎቹንም አላህ የገነኘቸዉ
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ሳምሪዬ እናንተም እንኳን የናታችሁ ልጅ አግኛችኋት ❤
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላቹ ግን እናቷስ ዮኒዬዬዬ ብቻ ስለናቷም መልካም ያሰማት ፈጣሪ ግን ውስጤ ፈራ
ኢትዮጽያዬ እንዲእ ናት!!!!!ሙስሊምና ክርስቲያን ተጋብቶ በፍቅር የሚኖርባት ሀገር ebs ❤❤❤❤❤❤እውነት የስንቱ አምባ በእናንተ ታበሠ!!!!ፈጣሪ ብድራታችውን ይክፈል!!!!!!!እንወዳችኃለን!!!!!!!!!
አላህ ኢትዮጲያንና ህዝቦቾን ስላም ያዲርግልን
ባለ ማህተቧ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሺ🎉
ምንአሰለየሺ አንጨታም የሰውደሰታ ሰውመሆንበቂነው 😤😤😤
@abduhussen97ስድቡንምንአመጣው ታዳ ከተሣደብክ ራሧንተሣደብ ደደብ82
ቀጥታ እዚህ ጋ እሚገናኙ ነበር እኮ የመሰለኝ አገናኝታችሁ ነው እንዴ ድራማውን እምትሰሩት ብቻ ደስ ይላል
ሳምት ለት የተቀረፀ ነው ብለዋል ሲገቡ ገናእናም ቀደም ብለው ቀርፀው የሚስተካከለውን አስተካክለው ነው ወደዚህ የሚለቁትኮ
ዘር ብዛሃኖ እህቴ እንኳን ደሰ አለሽ እንኳንም ደሰ አላችሁ ፀግዬ እና ዮኒዮ እናመሰግናቸዋለ ሁላችንም ለዚህ ፕሮግራም ባለ ውለታ ሆናችሁ የምታገልግሉን የወገኔን ደሰታ የምታበስሩ ክበርሉኝ #አምላኬ ቸሩ መድኃኒአለም ሆይ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ 🙏🙏🙏
መሸአለ ደስስስ ሲል ዮኒዬ የኔ ወንዲም ሰ ስትል ደስ ይልቢሀል
ክብርና ምስጋና ይግባሽ ድንግል ማርያም ከልጂሽ ጋር
😍😍😍😍😍😍
አሜን፫ኡማየ ሱምዋ ሲጠራ ደስ ይለኛል
ዮኒ ፀጊ በምትሰሩት መልካም ስራ ፈጣሪ ይክፈላችው
Ma sha Allah አላህ ቅኑን መንገድ ይምራሽ🎉
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አንካን ደስ ያለችው 🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ እናት ተሠቀሠቀችኮ አይዞሽ ማማየ እኳን ደስ አላችሁ ግን አጀቴን በላችዉ ሳምራዊት 😢😢😢❤❤❤
Masha allah ,እኔም ወንድሜን አትቸለሁ እበከችሁ በዱኣችሁ አትርሱን እንድንገኝ አላህ ይርደን ክርስቲየን ሙስሊሙም በዱአችሁ እህ😢
አላህ ያስገኝው የኔም ወድም በ14 አመቱ ተገኝ። አልሀምዱሊላ
እንኳን ደስአለሽ እህታቺ ኢቤኤሶቺ እዲሜጤናይስጣቹህየስንቱንእባአበሳቹህት ዮኒየ ለሰዉያለህክብር አቤትትህትናህ እደትደስእደምትለኝ
በዚህ አጋጣሚ ሙስሊሞች ዱአ አድርጉ መጨረሻችንን አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን ዉድ ጣፋጩን እስልምና አይቶ መክፈር ከአንድ አምላክ ወጥቶ መክፈር በጣም ያሳፍራል
ከፈረንሳይ የመጣችው ጅቡቲ የተወለደችው ውጤት ከምን ደረሰ
ያረብ በእስልምና አኑረህ በእስልምና ግደለኝ ያረብ ያረብ ያረብ
😢😢😢😢😢😭😭😭ሲያለቅሱ ማለቅሰዉ ነገርስ ኡፍ የተቸገ ያግኝ ጤና የለለዉ ጤና አላህ ይስጥልኝ😊
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ😍🥰😍🥰እኔ በጉጉት የምጠብቀው አበባዬሽ ስትጨፍር የጠፋቹ ልድ ናት:: እግዚአብሔር ያገናኛት🙏🙏🙏
አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹሁበት የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሚን የእውነት በጣም ደስ ይላል ከብዙ አመት በኋላ ሲገናኙ ማየት ደስ የሚል ነው ከቤተሰቦቻችሁ የተጠፋፋችሁ አላህ ይርዳችሁ እንደዚህ ቤተሰብ ደስታችሁን ያሳየን🌹🌹🌷🌷
Z
እቢየስኦች ለናንተ እኮ ቃል የለኝም❤❤❤
ደስ ሲሉ❤❤❤ደስ ሲል ሙስሊም ክርስቲያን family +❤❤❤❤
ዮኒ ግን ማነውእደኔ የሚመቸው 😍😍
ያልሞተ ስው ይገናኛል ጊዜይፈጃል እንጅ የሞተብቻ ነው የማይገኝ ብቻየሞቱትን አላህይዘንላቸው ቀብራቸውን ኑርያድርግላቸው አባቴ💔💔💔🥲🥲አላህይዘንልህ። አንዳንዴምን ነበር ህልምበሆነ እላለው ብቻ በስደት መርዶ ከባድ ነው ህልም ነው የሚመስል ያማል
አላህ ይሶብርሽ እህት
@@mariam3292 አሚንን ያረብ እማ
አይ ይሂመለያየት ከባድድነዉ አላህ አይለያየን የተለያየንዉንም የምንገናኝ ያርገን ያረብ
ደስ ይላል በጣም በጣም ፈጣሪ ይመስገን
እንኳን ደስ አላቹ ስለ እናቷ ግን ሳንሰማ ብናቅ ደስ ይለን ነበር 🙏🙏
ፈታሪ ይህን ስራ ስለሰራህ ይመስገን!! የመዳም ቅመሞች እንዴት ናቹሁ🥰🥰
Msalahii. Alfe. Mbrokke❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
አላሀምድሊላ አላኒእመትል ኢስላም አለባበሳቸው ሳምር
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ጀስስስ አላችሁ
ማሻ አላህ እንዴት ደስስስስ ይላል❤❤❤
ቧላ ማተብዋ እንካን ደስ ኣለሽ❤❤❤❤❤
ደስታችሁ ያሳየን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር እንኳን አገናኛቸው በጣም ደሥ ይላል
አላህ ሂድያ ይስጥሽ ወገናችን ሙኒራ አላህ ወደተፈጠርሽበት እምነት ይመልስሽ
ማሸ አላህ ❤❤❤❤❤ረመዳን ከሪም
እንኳን ባሰላም ተገናኛችሁ ረመዳን ሙባረክ
እንክዋን ደስ አለሽ ዋናው የነበረሽ ጥያቄ ተፈታ ደስ ይላል
የመዳም ቅመሞች የረመዷን ጥግረራ እንደት ነው😘😘
It’s so beautiful you guys doing exactly job thanks 👌👌👌👌☀️☀️☀️🌞🌞🌞🌞
ቅዳሜ ከሰዓቶች , ዕፀገኒ ዮኒ እና የቅዳሜ ከሰዓት አባላት, እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ🙏
እታለም እንኳን ደስ አለሽ። እንኳን ደስ አላችሁ።
ማሻአላህ ደስይላሉ ወላሂ
ማሻአላህ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ
ተመስገን እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ🙏
ኦረ ፡ የኒ ፡ ይህ ፡ ታሪክ ፡ የኔ ፡ ታሪከ ፡ ነው ፡ በቅርቡ ፡ እለወደ ፡ አገሬ ፡ እገባለሁ
ማሻ አላህ እንኳን ደስ ያላቹ ያለን አልሃምዱሊላሂ እህ እባየን ጨረስኩኝ❤❤❤❤❤
እውነት ለመናገት ebs የሚሰሩት ስራ በጣም ጥሩ ስራ ነው። በ
ሳህ የሚላት ነገር😅😅😅
ሙሰሊሞች አለባበሳቸውን ሰወድላቸው❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
❤
😍😍😍😍
😍😍😍😍😍🌹
መጀመሪያ ፡ የሙሐመድ ሚስቶች እንዲሸፋፈኑ ምኞት የነበረው ኡመር ቢን አል ክኸታብ እንጂ የፈጣሪ ('ኣሏህ') ትዕዛዝ እንዳልነበር ማስረጃውን እነሆ ፥
- የኡመር ቢን አል ክኸታብ ትረካ ፤
እኔ (ኡመር) እንዳልኩት ፡" የኣሏህ መልእክተኛ (ሙሐመድ) ሆይ ፦ ሚስቶችህ እንዲሸፋፈኑ ብታዛቸው ምኞቴ ነው ፤ ምክንያቱም ፡ ጥሩ ወይም መጥፎ ወንዶች ሊያነጋግሯቸው ይችላሉ ፤ ስለዚህ ስለ ሴቶቹ መሸፋፈን የሚያዘው አንቀጽ ወረደለት ፤" ብሏል ።
፡ ሳሂኽ አል ቡክኻሪ ፬፻፪
፡ መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፶፫
፡ ጥራዝ ፩ ፣ መጽሐፍ ፰ ፣ ሀዲዝ ፫፻፺፭
📖👈🤔
* ስለዚህ ፡ የሰው ልጅ ፍላጎትና ምኞትን ፡ ከፈጣሪ እንደወረደ ትዕዛዝ አስመስለው ሴቶች እንዲሸፋፈኑ አደረጉ ማለት ነው ። 🤭
ትክክል አልሃምዱሊላህ ❤️🌹❤️
በማርያም እዴት ደሰሰ የሚል ቤተሰብ ነው ሙስሊም ክርስቲያን ተከባብሮው የሚኖሮባት ኢትዮጵያ ❤❤❤ሰላምሺ ይብዛ
በጣም 😥ይቺን የመሰለች አገር ካለጠፋን አሉ አረመኔዎች
Lemin yiwashal
@@sahageni2639 ማን ዋሸ
በጣም እህቴ
ዋዉ ማሻ አላህ እጅግ በጣም ደስ የሚል ቀን እንኳን ደስ አላቹ ❤ የሰዉ ደስታ የሚያስደስታቹ ሁሉ
😢😢😢 አልልል አልሀምዱሊላ የሰው ደስታ የሚያስደስተው ማነው እንደ እኔ😢
😍😍😍😍😍😍😍
ምድር ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ ፤ በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ ፤ በሐሴትም ወደ ፊቱ ግቡ ፤ ይላል (መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፱ (፻) ቁጥሮች ፩ እስከ ፪ ) ። 👉📖🤔
ደምሪኝ
ደምሪኝ
ዉድ የእስልም እህት ወንድሞቼ ረመዳን ሙባረክ እንኳን አደረሰን ከሚጠቀሙት ያድርገን
አሚንን ያረብ
እንኳን አብሮ አደረሰን አሚንን ያረብ
አሚን ያረብ 😢🙏🙏
አሚንአሚን🎉🎉🎉
አሚን ያረብ
በዚህ ቤተሰብ ውስጥ ምርጥ ኢትዮጽያዊነትን ነው ያየሁት እንኳን ደስ ያላችሁ
በጣም ደስ የሚል ነው ግን እኔም ባገኛችሁ ደስ ይለኛል ከኣባቴ ጋ ብታጠናኙኝ
@@MekdesTilahun-lq6ot እግዚአብሔር ይርዳሽ ሞክሪ ዚም አትበይ
@@banchu3147 አሜን ግን ስልካቸውን አፈላልጉልኝ
@@MekdesTilahun-lq6ot አለልሽ እኮ ስልካቸው
@@banchu3147 ላኪልኝ ውዴ
በስምአብ አለባበሳቸው ስያምር መስሊሞቹ እባካቹ የኛዎቹ ህግ አታፍርሱ በኛምኮ መገላለጥ አይፈቅድም😢
የለ እናትማ ምኑን ሙሉ ሆናች😢 አላህ ለሁሉም እናቾች ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ተወዛግቤ ነበር እናትየው ወደ እማይቀረው አሄራ ሄደው ነው ማለት ነው ? 😢
አቤት እስልምና ዉበታችን ድምቀታች ነዉኮ
አሁን ይሄ ከሀይማኖትጋር ምን አገናኘው የበታችነት ስሜት ይዞሽ እንጂ ስንት ክርስቲያን ቀርቦ አይደል እን ለሙስሊምም ሀገሩ ነው ሃጃብም ኒቃብም የለበሱ ሴቶች ማየት ብርቅ አይደለም የገዛ ሀገራቸው ነው ሁሉም ቨዲዮ ስር እየሄዱ እስልልምና ክርስትና ማለት ሀይማኖትን ያለቦታው መጥራት ማርከስም ነው
Wernga men agenangew setkabdut betam tasekunglchu 😅😅😅😅😅tuletul
ጨርቅ ስላተከናነበች ነው ወይ መበጥረቅ
ትክክል ❤❤❤❤❤ አልሃምዱሊላህ
@@ወይሰውቀብሮነው አወ እደናተእርቃንከመሄድ ንገሩኝባይ
አቤት ደስ ስሉ የሠዉ ደስታ የምያስደስታቹ ላይክ
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ. አምላክ ይባርካችሁ እመቤቴ አትለያችሁ
እንዴት ደስ ይላል አንድ ብቻዋን መታ እንዲህ ስትበዛ ደስስስ ይላል!! ❤
ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንካን ለሮመዳን አብሮ አደረሰን
እኮአንአብሮአደረሰንእህትየ
እኮን አብሮ አደረሰን
የውነት በጣም ደስ ይላል ቤተሰብን ከማግኘት በላይ ደስታ ምን አለ እንኳን ደስ አላችው
ማሻ አላህ መታደል ነው ሙስሊም ክርስቲያን😮😊😊😊ተከባብሮ ሲኖርር🎉❤❤❤😊
❤❤😊
ያረቢ ከሥልምና ወደክረሥትና አተው ጠብቀን አላህየ
ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥
- የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስትያኖችን) ጠይቅ ተብሎ ታዟል (ቁርኣን ምዕራፍ ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁጥር ፺፬ ) ።
📖👈
* ስለዚህ ወደ ክርስትና ብትመለሱ መልካም ነው። 🤔
@@tenalehulumአታሰቂኝ😂😂😂😂 አንብቢ ነገ ሞት መጥቶ ጥርግ ከማድረጉ በፊት😢😢😢😢😢
Kkkkkkkk የመየን ወደ አባዬ @@reyuyenu340
በትክክል ማሬ
ወይ እግዚአብሔር ሰራህ ድንቅ ነው ተመሰገን🙏
❤❤❤❤ይቺ ናት ሐገሬ❤❤❤በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቃችሑ ሐገራችንን ሰላም ትሑን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ጠፋሽ ሳምራዊት ከሙታን መንደር ወጥተሽ ህይወት አግንተሻል ለበጎ ነው የምባለው ይህ ነው የክርስቶስን አምላክነት የተቀበልሽው በመጥፋትሽ ነው
ኢየሱስም ፦ " ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይኾናል ፤ "ይላል (የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፩ ቁጥር ፳፭) ።👉📖🤔
እየየሱሰም አላለ በግድ ጌታ ነህ አንተ ነህ ሰማይና ምድር የፈጠርክ በግድ😂😂😂😂😂😂
አንቺ ደነዝ ኢየሱስ እኮ የመሪየም ልጅ ነው አምላክ አይደለም ነብይ ነው ከላላኪ ነው
አንቺ አራስሽ መታከም ይኖርብሻል የአህቶችዋ ወዝ ይናግራል። አላህ ህዳያ ይስጥሽ ።አሰዋንም ቀናውን መንገድ ይምራት።
ጄል ከብርሀን ወደ ስዬን እዬነው የሄደቹ እስልምና ውድነው😊😊
ባለፈው ፕሮግራም የቀረበች ጊዜ ታሪኩ ሲነገር እንደዚህ ቶሎ የሚገኙ አይመስልም ነበር ለእግዚአብሄር ጋር 🙏🙏🙏 ምሰጋና
ቀጥሎ ለ ebs ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አስላምና ክርስቲያን ተከባብረውና ተፋቅ ረው የሚኖርባት ምርጥና ተናፋቂ አገር ኢትዮጵያ ስላምሽ ይብዛ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኮን ደስ አለሽ እኮን አላህ ከእህቶችሽ ከቤታሰብሽ አገናኜሽ በጣም ደስ ይለል
እንኳን ደስ አላችሁ አለን እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ እንዳሉኝ የሳቅ ሞቅ ደመቅ የምትሉበት ግዜ ይሁንላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደስ አላችሁ ማነው እደኔ በንባ የሚየው ይከን ፍሮግራም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለናታችን ኪዳነ ምህረት አደረሳችሁ ❤
Amen Amen Amen
አሜንንን
What about her mom
እንዴት ደስ ይላሉ ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ፈጣሪ ሀገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ህዝባችን ይጠብቅልን አንድነታችን ውበታችን❤❤
ማሻአላህ ደስሲሉ
በጣም ነዉ ደሰሰሰ የሚለዉ ኢቢኤሶቺ አላህ ደሰታዉን ለናተም ያብዛላቹሁ ዩኒ ❤❤
Masha allhe enken dase alehehe edemena tana allhe yasthehe
ታላቅ እህት እንዳለኝ አላውቅም ነበር
ታናሽ እህት እናቴ እህት እንዳለን ትነግረን ነበር አለች
ያስሚን አስተዋይ ነች
ዋዉ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ሳምሪ እንኳን ደስ አለሽ
Masha allah❤Ekanm des alachu yenatachehun lej bemagegetachu
ኢቢኤስ በልቅሶ አይናችን ሊጠፋ ነው ዩቲቨሮች እንደ እነሱ ለሀገር የሚጠቅም ስራ ስሩ ብናለቅስም ውስጣችን ደስተኛ ነው ዘመናችሁ ልጆቻችሁ እናንተም ተባረኩልን ዘራችሁ ይባረክ ሕዝብ ለህዝብ የምታጋድሉ በገንዘብ ብላችሁ ሰማይና ምድርን የፈጠረ እሱ ፈራጅ ነው እሱ ይፍረድ በናንተ
ዮኒ እና ጽጌ ፕሮግራማችሁ እጅግ በጣም መልካም ነዉ ግን በእናንተ ባልደረቦች ፕሮግራም ላይ እጅግ ከባህል ያፈነገጠ ትልድን የሚገል የራቆት አለባበስ ለብሳ የመጣችዋ አርቲስት ጋብዘዉ ማስተናገዳቸዉ በእጅጉ አሳዝኖኛል
ruclips.net/video/I0nKBXO5bBQ/видео.html
ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ
አሜን❤❤❤❤
በኢየሱስ ክርስቶስ ያመኑ ሁሉ ይዲናሉ። በኢየሱስ ክርስቶስ ኣዳኝነት፣ጌትነት፣ ኣምነ ላላመኑት የሚትመሰክር ከሆነ ኣንተ የእግዚአብሔር መንግሥት ወሪሽ ነህ።
#ሮሜ10-9፣10👉🏼 9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
10 ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
አሜን
Amen amen amennn hulachininim lanisaha mot yabkan
Masallah Masallah Allah with you
ደሥ ሢል የናቷ ነገር
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደስ አላችሁ ተዋደው ያሉብሽ እስላም ክርስቲያኑ ተዘነጋሽ እንዴ ኢትዮጵያ መሖኑ 🇪🇹❤😘መልካም የፋሲካ ፆም ለኛ ለእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም የረመዳን ፆም ይሑንላችሑ 🙏
ማሻአላህ እንኳን ደስአላችሁ አላህ ወደቀጥተኛው መንገድ ይመልስሽ እህት ሙኒራ
አሚን ያረብ ሙስሊም እኮ ዘር ብዙ ነን ማሻአላህ
ክክክክክ
she already find it.
ክክክክክክክ
እግዚአብሄርማ መልካሙን መንገድ መርጦ ስጣት ከጨለማ ወደ ብርህን ከተታት መመረጥ እንዲህ ነው
ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ደስ ይላል
እግዚአብሔር ይመስገን
ያሳዝናል እናትየው የሉም ማለትነወ😢😢 ጭራሺ አልተነሳም እሷም ደንግጣለች😢😢😢 ለማንኛውም እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ
እንኳንደስአላችሁ ያስሚ እህቴንየምትመስለኛሳ ቆንጆ
እንኳን ደስ ያለሽ እህቴ ያልሞተ ሰው ይገናኛል ተመስጌን
ማሻ አለህ እንኳን ደስ አለቹሁ
እቺ በኣበባዮች ቀን የጠፋች ልጅስ እግዚአብሔር ያገናኛት እስዋን ስጠብቅ ነበር ኣንቺም እንኳን ደስ ኣለሽ እቢኤሶች ረጅምኢዲሜና ጤና ለናንተ ይሁን 😢😢😢
እኔም እሷን ጠብቄ ነብር
Me too
እፍፍፍ አሁንስ በስደት ስልችት ምርር ያለኝ የመዳም ቅመሞች ድአ ችሁ አትርሱኝ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን 🙏🏿❤መታደል ነው ሰው ቤተሰቡን ያገኛል ምነው እኔም ወንድሜን ባገኝ?😢😢
Allah yagenagnsh
ወደ ኢቢኤስ ጎራ በይ
ፈጣሪ ይርዳሽ
በ ኢ ቢ ስ አፈላልጊ እንሻአላህ ይገኛል
ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ ይገኛል
ሳምሪ እንኳን ደስ አለሽ ፤ በጣም ደስ ይላል ።
እካንደስ አለሺ እህትአላሀምዲሊላ የቤስ እዲሜ ከጤና የስጠቹሁ የሌሎቹንም አላህ የገነኘቸዉ
እንኳን ደስ አለሽ የኔ ቆንጆ ሳምሪዬ እናንተም እንኳን የናታችሁ ልጅ አግኛችኋት ❤
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላቹ ግን እናቷስ ዮኒዬዬዬ ብቻ ስለናቷም መልካም ያሰማት ፈጣሪ ግን ውስጤ ፈራ
ኢትዮጽያዬ እንዲእ ናት!!!!!ሙስሊምና ክርስቲያን ተጋብቶ በፍቅር የሚኖርባት ሀገር ebs ❤❤❤❤❤❤እውነት የስንቱ አምባ በእናንተ ታበሠ!!!!ፈጣሪ ብድራታችውን ይክፈል!!!!!!!እንወዳችኃለን!!!!!!!!!
አላህ ኢትዮጲያንና ህዝቦቾን ስላም ያዲርግልን
ባለ ማህተቧ እንኳን እግዚአብሔር እረዳሺ🎉
ምንአሰለየሺ አንጨታም የሰውደሰታ ሰውመሆንበቂነው 😤😤😤
@abduhussen97ስድቡንምንአመጣው ታዳ ከተሣደብክ ራሧንተሣደብ ደደብ82
ቀጥታ እዚህ ጋ እሚገናኙ ነበር እኮ የመሰለኝ አገናኝታችሁ ነው እንዴ ድራማውን እምትሰሩት ብቻ ደስ ይላል
ሳምት ለት የተቀረፀ ነው ብለዋል ሲገቡ ገና
እናም ቀደም ብለው ቀርፀው የሚስተካከለውን አስተካክለው ነው ወደዚህ የሚለቁትኮ
ዘር ብዛሃኖ እህቴ እንኳን ደሰ አለሽ
እንኳንም ደሰ አላችሁ ፀግዬ እና ዮኒዮ እናመሰግናቸዋለ ሁላችንም ለዚህ ፕሮግራም ባለ ውለታ ሆናችሁ የምታገልግሉን የወገኔን ደሰታ የምታበስሩ ክበርሉኝ #አምላኬ ቸሩ መድኃኒአለም ሆይ ክብሩን ሁሉ አንተ ውሰድ 🙏🙏🙏
መሸአለ ደስስስ ሲል ዮኒዬ የኔ ወንዲም ሰ ስትል ደስ ይልቢሀል
ክብርና ምስጋና ይግባሽ ድንግል ማርያም ከልጂሽ ጋር
😍😍😍😍😍😍
አሜን፫ኡማየ ሱምዋ ሲጠራ ደስ ይለኛል
ዮኒ ፀጊ በምትሰሩት መልካም ስራ ፈጣሪ ይክፈላችው
Ma sha Allah
አላህ ቅኑን መንገድ ይምራሽ🎉