MK TV ቤተ አብርሃም | "…የድሆች አባት"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024

Комментарии • 29

  • @ቅድስቲሃገረኤርትራ
    @ቅድስቲሃገረኤርትራ 3 года назад

    ኣባቴ ገነት መንገስተ ሰማያይት ያውርስልን

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 3 года назад

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን ፫

  • @selamyeagersewu8307
    @selamyeagersewu8307 3 года назад

    ምን አግቶት ነው አሁን በዚህ ወቅት እዲህ አይነት አባት ማጣት ነብስወትን ባጸደ ገነት ያሳርፍልን 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏😥😥

  • @weleteamanual2128
    @weleteamanual2128 3 года назад

    የለመድነዉ ቢቀር የፍቅር አይንዎት ከእኛ ቢሰወሩ
    መቼም ላይረሱ በልባችን ገብተዉ ተዋህደው ቀሩ
    ዋጋ የከፈሉበት ማህበራችንም ይቀጥላል ፍቅሩ...
    አባታችንን ማጣት በጣም ከባድ ቢሆንም እግዚአብሔር የወደደዉን አደረገ ላዘኑት መፅናናትን ይስጥልን ወላድተ አምላክ የልደታ ለማርያም የመምህር ዳዊት የንስሐ ልጆች ማህበርን ትጠብቅልን የአባታችን በረከትም ይደርብን...አሜን

  • @mekedesmekedes9096
    @mekedesmekedes9096 3 года назад

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 года назад

    የአባታችን ነፍስ ይማር

  • @ነገንአታውቅምናበምቾ-ኀ7ጠ

    በክፉ ቀን ደጋግ እረኞችን አትውሰድብን አቤቱ

  • @zomaneshtirunesh7543
    @zomaneshtirunesh7543 3 года назад

    በቅዱሳን አጠገብ ያሳርፍልን

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 2 года назад

    amen

  • @ትዕግሥትፅጌማርያምፅጌማር

    የቅዱሳን አምላክ ዕረፈተ ነፍስን ያድልልን።

  • @fg6555
    @fg6555 3 года назад

    በቅዱስ አባታችን በአብረሃም ጎን ያኑርልን ልዑል እግዚአብሔር የእመቤታችን ምሎጃ አይለየን አደራ አሜን💒🕯💚💛❤🌾

  • @ወለተትንሳኤየድንግልማርያ

    አባታችን ነፍስ ይማር

  • @ብሌንየናሆምእህት
    @ብሌንየናሆምእህት 3 года назад

    አስበ መምህራንን ያድልልን 🙌
    ዝማሬ ዳዊትን ጣዕመ መላእክትን ያሰማልን

  • @kassujilcha1957
    @kassujilcha1957 3 года назад +6

    ቀሲስ መምህር ዳዊት ያንተን መሞት በሰማሁ ጊዜ ወገቤ ተቆረጠ፡፡ በዚህ ዘመን አባቶች ሊሞቱብንና ልናጣቸው አይገባንም ነበር፡፡ አባቴ ቀሲስ ዳዊት ከላፍቶ ወደ ለገሃር በ54 ባስ ስንጓዝ ከመናፍቃን ጋር ስንከራከርና ስናሳምን የነበረው እንዴት ብዙዎች ይወዱን እንደ ነበር ሳስብ ሞትህን መቀበል አቃተኝ ወንድሜ፤መካሪዬ፤ ጉልበቴ፡፡ ያንተንማ ብዙ የማልረሳቸውን ጉዳዮች አሉ፡፡ ሰዎች ሲጠሉህ እንኳን በፍቅር ትሸሻቸው ነበር፡፡ ዛሬ አንተን ሲያጡ ምን ብለው ይሆን?? የሚነበብ መጸሐፍ ነበርክ፡፡ አባቴ፤ ወንድሜ፤ ሁሉ ነገሬ ነበርክ፡፡ እግዚአብሔር ከቅዱሳኑ ጋር በቀኝ እንደሚያስቀምጦት ተስፋ በማድረግ በረከቶ ይደርብን፡፡ እጅግ አዘንኩ፡፡ ተከፋሁ፡፡ ጥልቅ ሐዘን ገባኝ፡፡ አዝናለሁ፤መካሪዬ ገሳሲዬ፤፤

    • @mesretasfaw464
      @mesretasfaw464 3 года назад

      ውይይይኔ እነዚህ አባት አረፉ እንዴ በስምአብ ወሎ ቤተክሪስቲያን ሲያስመርቁ ከየኔታ መዝገቡ ጥበቡ ጋር አይቻቸው የኔአባት ውይይይ 😭😭😭😭😭😭

    • @ኤልሶቤት
      @ኤልሶቤት 3 года назад

      በረከታቸው አይለየን

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ንንንን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 года назад

    እግዚአብሔር ጥሩዎችን ይወስዳል

  • @lilyayelech9009
    @lilyayelech9009 3 года назад

    አምላከ ቅዱሳን ነፍሳቸውን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን!

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዝህ ቀን ያደረስን እሽ እንጠብቃለን አባታችንእንደ እግዚአብሔር ፍቃዴ

  • @ቡርክአንቲእምአንሰትወቡሩ

    እርፈተ ነፍስን ያሰጥልን በቅዱሳን አባቶቻችን ጎን ያሳርፍልን አሁን በቅርብ እንተረቢ አድርጋቹኃቸዉ አየቼ ነበር ምንደ ነዉ ያገኛቸዉ

  • @hameregulilat1800
    @hameregulilat1800 2 года назад

    Edelegnoch Nachew Yemiset Yemilegis Ejen Setuwachuwal Amelak Yetemesegen Yehun

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 3 года назад

    Nefs yimar be asede gent yasarflen abatachen 😥😥😥🙏🙏🙏

  • @almazweletetinsaaftabeleig5902
    @almazweletetinsaaftabeleig5902 3 года назад

    Yabatahin Berketachew Yiderbin Amen(3)🙏
    Lebatesbohachewm💐👏Egzabihar Amlak🙏
    Atsnaigna Menfes Qidus Yilakelachew🙏
    Lijohachewnem💐👏Egzabihar Amlak🙏
    Betebeb Bemoges Barkona Qediso
    Yasadigelachew Amen Amen Amen🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 3 года назад

    የኔ አባት እፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ትዕግሥትፅጌማርያምፅጌማር

    ኦፍፍፍፍፍፍ

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 3 года назад

    🙏🙏🙏

  • @marthasisay3491
    @marthasisay3491 3 года назад

    Abatachin berketachew ayleyen.Nebsachewn batsed genet yanurln.Lebetesbachew metsenantn ystln ljochachewn ytebkln.