MK TV || ትንሿ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ እና ፈተናዎቿ ክፍል ፩

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025
  • MK TV || ትንሿ ቤተ ክርስቲያን በአሜሪካ እና ፈተናዎቿ ክፍል ፩

Комментарии • 17

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 3 месяца назад +1

    አቤቱ ቸሪነትህ ያፅናን

  • @matios3876
    @matios3876 4 месяца назад +3

    ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አንደበታቸው የማይጠገብ መምህሮቻችን ማህበረቅዱሳን ከእናንተ ጋር ወጥ የሆነ ፕሮግራም ቢኖራቸው እጅግ ደስ ይለናል እናመሰግናለን በርቱልን

  • @asterdemissie2130
    @asterdemissie2130 3 месяца назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን።
    አውነት ነው አባቴ ነፍሱን ይማረውና ውዳሴ ማርያም ሳይደግም፣ የእለቱን መልክ ሳይደግም
    ባለጉዳይ አያስተናግድም።
    ወደስራም አይሄድም።
    ፈጣሪውን የሚወድ፣ የሚፈራ
    ፍትህ የሚያዛባ በሞያው የሚረታ።
    የደሀ አባት።
    በቅድስ ሚካኤል የሚመካ።
    የቤተሰባችን ሞገስ።
    ገበታ ቤተሰብ ሁሉ ዙሪያውን ካልተቀመጠ መመገብ የማይወድ።
    እንግዳ ወዳጅ ነበር።
    አባቴ ነፍስህን ይማርልኝ ።

  • @matios3876
    @matios3876 4 месяца назад +9

    ሌላው ትውልድን ለማዳን ከቤተሰብ ጀምሮ በልጆች ላይ የሚሰራው ቅድሚያ የሚሰጠው ነው ምእመናን ለድሀ ከሚረዱት በተጨማሪ ቤተክርስቲያናችን የእርዳታ ተቋም ቢኖራት የተባለውም በጣም አስፈላጊነውቤተክርስቲያናችን ደሀ አይደለችም ዘራፊ በዝቶባት እንጂ ሕዝብም ከመስጠት ወደኋላ አይልም አላለምም

  • @EmebetYirgalem
    @EmebetYirgalem 4 месяца назад +1

    Amen Amen Amen is

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 3 месяца назад +1

    የተወሰኑ ሰወችን በማድነቅ ለመኖር የታደልን ነን መቸ የከበደውን ለመፍታት ታድለናል

  • @MeskeremAmare-r3p
    @MeskeremAmare-r3p 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ያግዘን።

  • @biyadgieaschale5219
    @biyadgieaschale5219 4 месяца назад

    ቤተ ሰብ የእግዚአብሔር ማደሪያ እንዲሆንልን ፈቃዱ ይሁን። ቃለ ሕይወት ያሰማሪልን እኛም የሕይወት መመሪያ ይሁነን። አሜን

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 4 месяца назад

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi5164 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 3 месяца назад

    ትልቅ ትንሽ በእጎዚአብሄር ዘንድ የለሞ

  • @denekekifle
    @denekekifle 2 месяца назад

    ክፍል ሁተት ማግኘት አልቻልኩም

  • @samrawittesfay67
    @samrawittesfay67 4 месяца назад +1

    Ortodox fetena bezabat fetari hoyy aderahn sle ljochachin egna teften ensum endaytefubin be America bicha aydelem egnam gar ale uk 🇬🇧 wistim ale chigru
    yegna chigr new betekritiyan wist srat yelenim higun anakebrm abatochachin xeliyuln adera

  • @hannatekle6898
    @hannatekle6898 3 месяца назад

    Listen this guy the one he talk the the first look like young troublemaker I feel sorry for him he does so many things for Orthodox Church I said he he does

  • @hannatekle6898
    @hannatekle6898 3 месяца назад

    Hey you guys I feel sorry for you you said a little a church what do you mean a little church all you guys something you just you need shortcuts I feel sorry for you guys