MK TV ቤተ አብርሃም | "ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል፡፡"

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 29

  • @ኤልሶቤት
    @ኤልሶቤት 3 года назад +7

    አሜን አሜን አሜን መሐበረ ቅዱሶን ያገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን

  • @flamedino15
    @flamedino15 3 года назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን ዶ/ር በእድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን ። ይሄ ጊዜ አድማጭ ተደማጭ ያጣንበት ወቅት ነው ልቦናችንን ቸሩ መድሀኑያለም ወደ ቀደመው እምነታችን ይመልስን የአባታችን የአቡነ ጴጥሮስ ረድሄት በረከታቸው ፣ ረድኤታችው ፣ ፍቅራችው በእውነቱ ይደርብን ። አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይስጥልን እህታችን ብርቱካን ድንቅ ስራዎችን ላምታቀርቢልን ፀጋውን ያብዛልሽ የአገልግሎት ዘመንሽ ይባረክ ። ዶክተር ጥበበ ያዝጋጁልን ሎጎ ለልጅ ልጆቻችን ዘመን ተሻጋሪ የተባረከ የተቀደስ ያድርግልን። የእስራኤል አምላክ አብዝቶ ይጠብቆት ። አሜን(፫) ይቆየን(፫)

  • @እማሙዳግማዊመንግሥቱ
    @እማሙዳግማዊመንግሥቱ 3 года назад +3

    በእውነት ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ መልእክት አስቀምጠዋል

  • @ፍቅርተሥላሴየተዋህዶ-ዘ9ጀ

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት አግኝተንበታል በርቱልን ትውልዱን አንቁልን

  • @ትዕግሥትፅጌማርያም
    @ትዕግሥትፅጌማርያም 3 года назад +1

    _እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እኅታችን ብሩቱካን በርቺልን እናት_

  • @fg6555
    @fg6555 3 года назад

    የሰውነት አመለከታችን ምዛን(የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ሆይ ማረን ይቅርም በለንፈጥሮ የማይጥለን የቅዱሳን አምላክ የሰማይ አምላክ የምድር ባለቤት የምናስተዊልበት አይም አድለን የሐዋርያት አምላክ አደራ አሜን 💒🕯💚💛❤🌾ተመስገን አሜን ተመስገን ስለ ሁሉም ነገር ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    እድሜ ከጤና ይስጥልን ዶክተር.

  • @hana-hs1fd
    @hana-hs1fd 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀገራችን ሰላም ያድረግልን

  • @ዘላለምጥላዬ
    @ዘላለምጥላዬ 3 года назад +1

    የቤተ ክርስቲያናችን ብሎም የአገር ኩራትና አለኝታ በመሆንዎ ለዚህ ያበቃዎት አምላክ ይክበር ይመስገን። ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እናመሰግናለን።

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 3 года назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @jmilahflow1828
    @jmilahflow1828 3 года назад +1

    እንኳን ደና መጡልን
    እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያርግልን አሜን ፫

  • @MrSura25
    @MrSura25 3 года назад +1

    መምህሬ ዶ/ር ጥበበ ቤተክርስቲያን ካፈራቻቸው ድንቅ ባለዕውቀት እና የምርምር ሰዎች መካከል አንዱ ነው። አንድ መጽሐፍን እንደ እስፖንጅ ሙጥጥ አድርጎ የሚያጠና የሚመራመር ሰው ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 3 года назад +1

    ደስ ይላል በጣም ቃለህወት ያሰማልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ደረጃቲዩብ
    @ደረጃቲዩብ 3 года назад +1

    ደስ የሚል መሳጭ ትምህርት ነው ግን ምነው ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ብቻደርጉት ቻናሉን ወይ እኛ

  • @waleligntewabe8806
    @waleligntewabe8806 3 года назад +7

    3 ሰዉ በርቷል 200,000 ሰብስክራይበር ሊሞላ። ይህን የምትመለከቱ ሰብስክራይብ እና ሸር ብታደርጉት ለብዙዎች ተደራሽ እንዲሆን ማድረግ ይቻላል።

    • @petternasvall1456
      @petternasvall1456 3 года назад

      🎁🎁🎁🎁

    • @janatmmm6876
      @janatmmm6876 3 года назад

      ጪፋሮው ማን ያሙቅልን መልካምስራ መች እናቅና

  • @traaaaavhayene3555
    @traaaaavhayene3555 3 года назад +1

    እውነት ነው ዎንድሜ ከሞኝ ደጅ ሞፈር ይቆረጣል ይል ነበር አባቴ እንደ ዐቡነ ጼጥሮ ጀግንነት ከእምነ ጋር አስተምሩን 👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏

  • @ትዕግሥትፅጌማርያም
    @ትዕግሥትፅጌማርያም 3 года назад +1

    ሸርርርር ላይክና ሰብስክራይብ አድርጉ ቤተሰብ

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 3 года назад

    እንካን ደህን መጣሁ እናመስገነለን

  • @melatafewerk1503
    @melatafewerk1503 3 года назад +1

    Betam Asetemary melket newe

  • @እትጌጣይቱ
    @እትጌጣይቱ 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @BeThankfulHelpEachOther
    @BeThankfulHelpEachOther 3 года назад

    ARTEST MSERTN BE ABRAHAM ENGDA AKRBILN.

  • @እትጌጣይቱ
    @እትጌጣይቱ 3 года назад +1

    ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ

  • @fereselammecha2175
    @fereselammecha2175 3 года назад

    egzhabhar yistelin erejm edimana tana yisitiln

  • @Aነኝየአባሰሏእናቴንናፋቂ

    እንኳን ደህና መጣችሁ