Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መመዘኛው ሀሣብ አልባነትን ከሆነ እኔም እስማማለሁ አቤ ቅርፅ ብቻ አይደለም አሸናፊ ለመሆን የተዘጋጀ ተጨዎች እየተሞከረ እየጠራ እየጠራ ጥቂት ለውጥ እያሳየ ትልቅ ተስፋ እንድትጠብቅ ያደረገ 2 ጠንካራ ተጨዎች /ግራ ተመላላሽ ተከላካይ እና ሁነኛ አጥቂ/ቢጨመር ደግሞ ሀሳቡን ያፈጥንለት ነበር።ግን እመነኝ ባሉት ኩነቶችም ቢሆን ለውጥ አለ።እስቲ ትንሽ የተሻለ የስልጠና ጊዜ ሲያገኝ ሊቬ ላይ የነበረውን ጥንካሬ አይተናል ቀጣይ አርሰናል ላይ ተሸንፎ ቢሆን እንኳ ያንን አሸናፊነት ኳስ የመያዝ ወዘተ ከደገመው ይበልጥ ያሳምናል
ጥሩ እይታ 👏👏👏
አቤ እይታ በጣም ነው የሚለየው ለዚ ነው አዋቂ የምልህ
አቤ እና ሳምሪ ለናተም መልካም እና ጤና እውነት ነው አሞሪን የመንችስተርን ታላቅ ስም ይመልሳል ትልቅ እምነት አለኝ🎉
አቤ ሳምሪ ሸገሮች የትላት ስለማንቼ የሠጣቹት ትንተና በጣም ደስ የሚል ነው አቤ ሣምሪ ክብር ይገባቹሃል አመሠግናለው በኔ በኩል መልካም ቅዳሜ ተመኘው ስለሺ ሳውዝ አፍሪካ
ሰላም ይህ በማንችሰተር ታይቶም በማይታወቅ መልኩ እውነታውን ከፍቶ ያሳየ አሰልጣኝ አሞሪም ሆኗል ታክቲካል አሰልጣኝ ነው ለውሳኔ የማይፈራ በተደጋጋሚ ለተጨዋቾቹ እድል እየሰጠ አጣርቶ አሳይቶናል በውሳኔው መታገስ ማንቼዎች ግድይለናል እውነት ነው እናመሰግናለን አቤና ሳምሪ👏
አቤና ሳምሪ እዲት ናቹህ ሁሌም እደምለዉ ስለማንቼ ከናንተ መስማት ደስ ይለኛል ብቻ ሰላማቹህ ይብዛ እወዳቹሀለሁ sol የማንቼዉ ከማርቆስ
አቤ ሰላምህ ይብዛ አሞሪን የተረዳህበት እና የገለፅክልን ❤❤❤ ይመቻችሁ ።
አቤ በጣም ትክክል ነህ ሠውየው ትልቅ ሃሳብ አለው አትጠራጠር ይሳካለታል ❤❤❤
❤❤እናመሰግናለን እውነት ነው አሞሪ የሚታዩ ለውጦችን እያሳየን ነው ከሁሉ በላይ ከሊቨርፑል ጋር እዳደረጉት ተጫዋቾች የአሞሪን ሀሳብ የሚተገብሩ ከሆነ ከዚህ የተሻለ ውጤታማ ይሆናሉ ቅርፁን እየያዘ የማይመጣበት ምክንያት የለም ለውጥን አለ ።መልካም ቀን ለሁላችን❤❤
good news
ሰላም፡አቤና፡ሣምሪ፡ትናንትና፡ማንቼን፡እንደት፡አያችሁ፡ድያሎ፡በቀይ፡ወቶ፡በጎዶሎ፡ተጨዋች፡ማሸኔፍ፡በጣም፡ጥሩ፡ጉዞላይ፡መሆኑን፡ያሳል፡ብዬ፡ገምታለሁ፡አቤ፡ባንጃ፡ነኝ፡ከሸሮሜዳ
አቤ እውነት ለመናገር በአሞሪን መሰልጠን ከጀመረ በዋላ መንችስተር ቅርጭ ያለው እናም የጨዋታ ታክቲክ የተላበስ ሃሳብ ያለው ቡድን እያስመለከተን ነው
የETH united & የአብይ ኢትዮጵያ አንድ ናቸው የት እንዳሉ አናቅም
❤❤ሰላም ሰላም አቤ ሳምሪ ሸገሪያንስ ሰላማችሁ ይብዛ ዛሬ ባነሳችሁት ሀሳብ ይኔ እይታ ሁለቱም ክለቦች የሚያመሳስል ችግሮችን ይዘው የሚያመሳስልም የመሀል ሜዳ ጥሩ ጥንካሬን ታጥቀው ደካማውን የአጥቂ ክፍላቸውን ሳያጠናክሩ የሚገናኙበት ወቅት ላይ ናቸው ከአርቴታ ይልቅ አሞሪየም ምን የተለየ ታክቲክ ይዞ ይመጣል ብዬ እየጠበኩ ነው ማንቼ ታሪክ ይለውጣል አርቴታ የአምስት አመት አካሄዱ ዋጋ ያስከፍለዋል ካይሀቨርትን ፣ጄሱስን ይዘህ አጥቂ አለኝ ለማለት ካልሆነ ውጤት መጠበቅ ከባድ ነው ።መልካም ቅዳሜ ለሁላችን❤❤❤
አቤ ና ሳምሪ እናተ ውዶች ምችት ትሉኛላቹ በርቱ እወዳቹሀለው
ክክ ክክክ ክክክ እረ አቤ በአሣኛ ደናነኝ ሊልሽ ይችላል በጣም ነው ያሣከኝ። ይመችህ ከትንሽ ድብርት በሣቅ አወጣህኝ ክክ ክክ ክክክ አይ አቤ በአሣኛ
አቤ ማንቸላይ አንድ ደስሚለው ገብቶባቸው ተስፍ ዬማይቆርጡት ነገር ጡሩ ነው
በጣም ልዩነት አለ እንጂ👌 አሞሪም በዩናይትድ ቤት ነገን ዛሬ ላይ እየገነባ መሆኑን ፎንጭ ሰጥቶናል!!! የአሞሪም ማንቼ ያማረ እንደሚሆን እኔ ከ80%በላይ ካሁኑ እርግጠኛ ወደ መሆን መጥቻለሁ
ሰላም አቤ ና ሳመሪ አርሴናል እንተለመደዉ ብዙ ጊዜ ወደፊት ሊያመጣዉ የሚችል ዕድል አግኝቶ እነደነበረ የምናስታዉሰዉ ጉዳይ ነዉ ይሁን እንጅ እርሱም ነጥብ እየጣለ እንደግመል ሽንት ወደኋላ እቀረነዉ በሜዳዉም ጭምር እየተሸነፈ ጭራሽ አሁን 14ኛ ደረጃ ላይ ካላዉ ማ.ተድ ጋር እንኳን አንድ ተጫዋች ወጥቶለት የተሸነፈ ቡድን ነዉ አርሴናል ታድያ ዘሬም ቢሆን ያሸንፋል ማለት እንዴት ይቻላል …. ያስቸግራል (ተጫዋች እደተጎዳበት የምናዉቅ ብሆንም )
Mirt eyita new❤❤❤❤❤❤
😂😂አንተ አሢዝሀለሁ
ልምምድ ራሱ ወሳኝ መሆኑ አሳይቶኛል ምክንያቱም ከተንሀግ ቡሃላ የfitness አጠባበቅ ራሱ እይልኝ... ጉዳት በጣም ቀንሷልኮ
❤
አይ አቤ አንድ ቀን የተሻሻሉ መሰሉና አመንካቸው ነገ ግን ሌላ ዘገባ እንዳትሰራ
የአንድ አሰልጣኝ መጀመሪያ ማድረግ ያለበት አጨዋወት ስታይል ማሳየት ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤
በዓሳኛ 🤣🤣🤣🤣ተመችቶኛል
zeme bele metaweraw atahe ahone sele Manchester yemi werabet sehat new
እኔም በአሞሪ ትልቅ ተስፋ አለኝ
Ggmu❤
300k asgebut abo..ymn adamto lash new esu
30k ለማለት ነው? 😂
ድል ብርቁ ወይስ ቅርቡ
አቤና ሳምሪ እዴናችሁ የማን ዩናይትድ ፅሀይ መውጣቷ አይቀርም በቅርቡ ክለቤ ማንቼ መንጭቆ ይነሳል በአሞሪም ተስፈ አለኝ ያደርገዋል
አንድ ጨዋታ ሲያሸነንፍ ቡድን የምታነሱ አንድ ሲሸነፍ ቡድን የምታወርዱ ስሜታዊ አትሁኑ
ማንቼ፡3:አርሴ፡1፡ያሸንፉል፡ባንጃ፡ከሸሮሜዳ
እንዴት ናችሁ አቤ እና ሳምሪ ማንችስተር ያሸንፍል ለምን መሰላችሁ FA cup 3 አመት ማንቼ ጥሩ ነዉ ድል ለማንቼ ማንቼ 2 ለ0 ያሸንፍል
Aba ante bcha sle mancha awra
ተስፉዉ ሊታይ የሚችለዉ በቀጣይ አመት ነዉ
abe teleyaleh
በአንድ ጫወታ እንደዚያለ አርስት መስጠት ተገቢ አይደለም ሲቀጥል ከማንችሰትር ወጪ ሌላ ጋንታ የለም እንዴ ነጋ ጠባ ማችስ እያልክ የምትጮሆ አሰለቸእን
ፈይዱ ነሰሩ ከመገናኛ ሰላም ሰላም አቤ እና ሳምሪ የዘወትር አድማጫቹ ነኝ ነገር ግን youtube ሰብሰክራይብ ባደርገውም ቀጥታ ሰርጭት እየመጣልኝ አይደለም ሀሳብ አሰተያየት ለመሰጠት አደራ ቀጥታ ሰርጭት ይኑራቹ youtube ላይ !!!!
ለኮሜንት ተመለስኩኝ የምርጥ1 1የሊቬን ቀን የተሰለፋት ይሰለፋሉ ጉዳት ከሌለ ነገርግን የቆመ ኳስ ስህተቶች ከቋሚ 11 ስህተት ይልቃል ባይ ነኝ
ምን ቅመህ ነው ?
ye weyalaw degafi eko sele kwas ayakem
🔻ማንችስተር ዩናይትድ ይወርዳል👌
ትንተናን አቤ ይተንትናት
እውነት ለመናገር አንተ እይታህ ይለያል
መመዘኛው ሀሣብ አልባነትን ከሆነ እኔም እስማማለሁ አቤ ቅርፅ ብቻ አይደለም አሸናፊ ለመሆን የተዘጋጀ ተጨዎች እየተሞከረ እየጠራ እየጠራ ጥቂት ለውጥ እያሳየ ትልቅ ተስፋ እንድትጠብቅ ያደረገ 2 ጠንካራ ተጨዎች /ግራ ተመላላሽ ተከላካይ እና ሁነኛ አጥቂ/ቢጨመር ደግሞ ሀሳቡን ያፈጥንለት ነበር።ግን እመነኝ ባሉት ኩነቶችም ቢሆን ለውጥ አለ።እስቲ ትንሽ የተሻለ የስልጠና ጊዜ ሲያገኝ ሊቬ ላይ የነበረውን ጥንካሬ አይተናል ቀጣይ አርሰናል ላይ ተሸንፎ ቢሆን እንኳ ያንን አሸናፊነት ኳስ የመያዝ ወዘተ ከደገመው ይበልጥ ያሳምናል
ጥሩ እይታ 👏👏👏
አቤ እይታ በጣም ነው የሚለየው ለዚ ነው አዋቂ የምልህ
አቤ እና ሳምሪ ለናተም መልካም እና ጤና እውነት ነው አሞሪን የመንችስተርን ታላቅ ስም ይመልሳል ትልቅ እምነት አለኝ🎉
አቤ ሳምሪ ሸገሮች የትላት ስለማንቼ የሠጣቹት ትንተና በጣም ደስ የሚል ነው አቤ ሣምሪ ክብር ይገባቹሃል አመሠግናለው በኔ በኩል መልካም ቅዳሜ ተመኘው ስለሺ ሳውዝ አፍሪካ
ሰላም ይህ በማንችሰተር ታይቶም በማይታወቅ መልኩ እውነታውን ከፍቶ ያሳየ አሰልጣኝ አሞሪም ሆኗል ታክቲካል አሰልጣኝ ነው ለውሳኔ የማይፈራ በተደጋጋሚ ለተጨዋቾቹ እድል እየሰጠ አጣርቶ አሳይቶናል በውሳኔው መታገስ ማንቼዎች ግድይለናል እውነት ነው እናመሰግናለን አቤና ሳምሪ👏
አቤና ሳምሪ እዲት ናቹህ ሁሌም እደምለዉ ስለማንቼ ከናንተ መስማት ደስ ይለኛል ብቻ ሰላማቹህ ይብዛ እወዳቹሀለሁ sol የማንቼዉ ከማርቆስ
አቤ ሰላምህ ይብዛ አሞሪን የተረዳህበት እና የገለፅክልን ❤❤❤ ይመቻችሁ ።
አቤ በጣም ትክክል ነህ ሠውየው ትልቅ ሃሳብ አለው አትጠራጠር ይሳካለታል ❤❤❤
❤❤እናመሰግናለን እውነት ነው አሞሪ የሚታዩ ለውጦችን እያሳየን ነው ከሁሉ በላይ ከሊቨርፑል ጋር እዳደረጉት ተጫዋቾች የአሞሪን ሀሳብ የሚተገብሩ ከሆነ ከዚህ የተሻለ ውጤታማ ይሆናሉ ቅርፁን እየያዘ የማይመጣበት ምክንያት የለም ለውጥን አለ ።
መልካም ቀን ለሁላችን❤❤
good news
ሰላም፡አቤና፡ሣምሪ፡ትናንትና፡ማንቼን፡እንደት፡አያችሁ፡ድያሎ፡በቀይ፡ወቶ፡በጎዶሎ፡ተጨዋች፡ማሸኔፍ፡በጣም፡ጥሩ፡ጉዞላይ፡መሆኑን፡ያሳል፡ብዬ፡ገምታለሁ፡አቤ፡ባንጃ፡ነኝ፡ከሸሮሜዳ
አቤ እውነት ለመናገር በአሞሪን መሰልጠን ከጀመረ በዋላ መንችስተር ቅርጭ ያለው እናም የጨዋታ ታክቲክ የተላበስ ሃሳብ ያለው ቡድን እያስመለከተን ነው
የETH united & የአብይ ኢትዮጵያ አንድ ናቸው የት እንዳሉ አናቅም
❤❤ሰላም ሰላም አቤ ሳምሪ ሸገሪያንስ ሰላማችሁ ይብዛ ዛሬ ባነሳችሁት ሀሳብ ይኔ እይታ ሁለቱም ክለቦች የሚያመሳስል ችግሮችን ይዘው የሚያመሳስልም የመሀል ሜዳ ጥሩ ጥንካሬን ታጥቀው ደካማውን የአጥቂ ክፍላቸውን ሳያጠናክሩ የሚገናኙበት ወቅት ላይ ናቸው ከአርቴታ ይልቅ አሞሪየም ምን የተለየ ታክቲክ ይዞ ይመጣል ብዬ እየጠበኩ ነው ማንቼ ታሪክ ይለውጣል አርቴታ የአምስት አመት አካሄዱ ዋጋ ያስከፍለዋል ካይሀቨርትን ፣ጄሱስን ይዘህ አጥቂ አለኝ ለማለት ካልሆነ ውጤት መጠበቅ ከባድ ነው ።
መልካም ቅዳሜ ለሁላችን❤❤❤
አቤ ና ሳምሪ እናተ ውዶች ምችት ትሉኛላቹ በርቱ እወዳቹሀለው
ክክ ክክክ ክክክ እረ አቤ በአሣኛ ደናነኝ ሊልሽ ይችላል በጣም ነው ያሣከኝ። ይመችህ ከትንሽ ድብርት በሣቅ አወጣህኝ ክክ ክክ ክክክ አይ አቤ በአሣኛ
አቤ ማንቸላይ አንድ ደስሚለው ገብቶባቸው ተስፍ ዬማይቆርጡት ነገር
ጡሩ ነው
በጣም ልዩነት አለ እንጂ👌 አሞሪም በዩናይትድ ቤት ነገን ዛሬ ላይ እየገነባ መሆኑን ፎንጭ ሰጥቶናል!!! የአሞሪም ማንቼ ያማረ እንደሚሆን እኔ ከ80%በላይ ካሁኑ እርግጠኛ ወደ መሆን መጥቻለሁ
ሰላም አቤ ና ሳመሪ አርሴናል እንተለመደዉ ብዙ ጊዜ ወደፊት ሊያመጣዉ የሚችል ዕድል አግኝቶ እነደነበረ የምናስታዉሰዉ ጉዳይ ነዉ ይሁን እንጅ እርሱም ነጥብ እየጣለ እንደግመል ሽንት ወደኋላ እቀረነዉ በሜዳዉም ጭምር እየተሸነፈ ጭራሽ አሁን 14ኛ ደረጃ ላይ ካላዉ ማ.ተድ ጋር እንኳን አንድ ተጫዋች ወጥቶለት የተሸነፈ ቡድን ነዉ አርሴናል ታድያ ዘሬም ቢሆን ያሸንፋል ማለት እንዴት ይቻላል …. ያስቸግራል (ተጫዋች እደተጎዳበት የምናዉቅ ብሆንም )
Mirt eyita new❤❤❤❤❤❤
😂😂አንተ አሢዝሀለሁ
ልምምድ ራሱ ወሳኝ መሆኑ አሳይቶኛል ምክንያቱም ከተንሀግ ቡሃላ የfitness አጠባበቅ ራሱ እይልኝ... ጉዳት በጣም ቀንሷልኮ
❤
አይ አቤ አንድ ቀን የተሻሻሉ መሰሉና አመንካቸው ነገ ግን ሌላ ዘገባ እንዳትሰራ
የአንድ አሰልጣኝ መጀመሪያ ማድረግ ያለበት አጨዋወት ስታይል ማሳየት ነዉ
❤❤❤❤❤❤❤
በዓሳኛ 🤣🤣🤣🤣ተመችቶኛል
zeme bele metaweraw atahe ahone sele Manchester yemi werabet sehat new
እኔም በአሞሪ ትልቅ ተስፋ አለኝ
Ggmu❤
300k asgebut abo..ymn adamto lash new esu
30k ለማለት ነው? 😂
ድል ብርቁ ወይስ ቅርቡ
አቤና ሳምሪ እዴናችሁ የማን ዩናይትድ ፅሀይ መውጣቷ አይቀርም በቅርቡ ክለቤ ማንቼ መንጭቆ ይነሳል በአሞሪም ተስፈ አለኝ ያደርገዋል
አንድ ጨዋታ ሲያሸነንፍ ቡድን የምታነሱ አንድ ሲሸነፍ ቡድን የምታወርዱ ስሜታዊ አትሁኑ
ማንቼ፡3:አርሴ፡1፡ያሸንፉል፡ባንጃ፡ከሸሮሜዳ
እንዴት ናችሁ አቤ እና ሳምሪ ማንችስተር ያሸንፍል ለምን መሰላችሁ FA cup 3 አመት ማንቼ ጥሩ ነዉ ድል ለማንቼ ማንቼ 2 ለ0 ያሸንፍል
Aba ante bcha sle mancha awra
ተስፉዉ ሊታይ የሚችለዉ በቀጣይ አመት ነዉ
abe teleyaleh
በአንድ ጫወታ እንደዚያለ አርስት መስጠት ተገቢ አይደለም ሲቀጥል ከማንችሰትር ወጪ ሌላ ጋንታ የለም እንዴ ነጋ ጠባ ማችስ እያልክ የምትጮሆ አሰለቸእን
ፈይዱ ነሰሩ ከመገናኛ
ሰላም ሰላም አቤ እና ሳምሪ የዘወትር አድማጫቹ ነኝ ነገር ግን youtube ሰብሰክራይብ ባደርገውም ቀጥታ ሰርጭት እየመጣልኝ አይደለም ሀሳብ አሰተያየት ለመሰጠት አደራ ቀጥታ ሰርጭት ይኑራቹ youtube ላይ !!!!