I'm Liverpool fan , i need to win man united because again Fa cup Liverpool vs man united I need to watch game ጨዋታውን ማየት አለብኝ i don't like man united down 13
Watch the last game of MU with neighbors Man City; the no. 9 Mr. H wrestling with thr big man Ha..... If the referee was from another league may be atleast one penality and/ or a red card. Today what decided the result of the game will be the refeering.
Arsenal is the winner result 2 manchester1
Visca barca visca Catalonia
ይሄን ጨዋታ አርሰናል በቀላሉ ያሸንፋል!!ጠብቁ!!
ሻሼ አሁንማ ምትፋታ አይመስለኝም
❤❤❤❤❤❤❤
GGMU❤❤
Arsenal 4 Manchester united 0
Please ስአቱን አስተካክሉት ቶሎ ልቀቁልን ነገ ወደ ስራ በጠዋት ለሚገባ
እየዘገያችሁ ነው please ,thank you
እንኳን ሠላም መጣችሁ ዴቭ እናበአካል ስጠብቃችሁ ነበረ ዴቫ አረረም በረረም ዘንድሮ ከአርቴታ ከሁለቱ ትላልቅ ዋንጫዎች ከፕሪሜርሊገ ወይም ከሻንፒየንስ ሊጉ አንዳቸውን ዘንድሮ ማሣካት ካልቻ ኢነፍ is enegh must out!!!የዘውት ተከታታያችሁ እና አድማጫችሁ ጀሚል ነኝ ከኳታር❤❤❤❤!!!
🔻ግም ለግም...
ሁለት የድሮ የጥንት ቡድኖች😅
በአካል ለማንችስተር ያስፈልገዋል እያልክ ነው? ምን ማለት ነው ገና ወር 2 ወር በማሰልጠን ላይ ላለው አሞሪ ያስፈልገዋል ትላለህ ዋዉ ምን አይነት የእግርካስ ዘጋቢ መጣብን ይገርማል
Ena lela edel alew clubeh?
በአካል ሁሌም ሲገምት አርሰናል አያሸንፍም። ይህ ማለት ግምት ሳይሆን ምኞት ነው ያለህ። ከድጋፍ ስሜት ውጣና ባለሙያ ሁን። እንዴት 13ኛ ደረጃ ላይ ያለና ከወር በፊት 2-0 የተሸነፍ፣ ከአራት ዓመታት በላይ ኤምሬት ላይ ማሸነፍ ያቃተው ማንቼ እርግጠኛ ያሸንፋል ትላለህ? የኒውካስልን ጫወታ ከደገሙት በሰፊ ውጤት አርሰናል ያሸንፋል። ሁሌም ማሸነፍና ብቃትን አንድ አታድርገው።
ከግምት ይልቅ ምኞት ይበልጣል ግደታ አርሰናል ማለት የለበትም
@MohammedQasime-en3se ምኞት ለተመልካች ዳጋፊዎች እንጂ ለባለሙታዎች አይሰራም።
😊
መቸም ለፈርሴ ደጋፊወች አርሰናል ያሸንፋል ብሎ ከመገመት እንደለመዳቺሁት በተስፋእና በምኞት ብትደግፉ ይሻላል ነገሩ እንደፈርሴ አስተማሪ ክለብ የለም ተስፋእና ምኞትን ሀሉምሰዉ ከአርሰናል ቢማር አሪፍነዉ
ምነው የኒው ካስትሉን ጨዎታ መረጥክ የሊቨርፑሉን ከደገሙት መሸነፋችን አይቀርም ብለህ ነው?
እንደ ሊቨርፑል ጫዎታ ዩናይትድ ብጫወትም አርሴናል በደንብ አድርጎ ያሸንፋቸዋል🥰😍🥰😍☑️☑️❤🥰❤🥰
ምነው ግዴታ ማሸነፍ ያለበት ጨዋታ ብላችሁ አርቴታ ላይ ጫናችሁበት 😢😢😢ዩናይትድም ማሸነፍ ግዴታው ነው።
Beki lek neh united yashnefal
Selam HD SPORT ❤
100% አርሴናል እንደሚያሸንፍ ምንም ጥርጥር የለውም። ግምቱን እንደ ሊቨርፑል እና ማንቼ ጫዋታ አንዳንዴ እንደሚያጋጥም ሁኔታ ሊሆን ይችላል ካላልን በስተቀር። ወይም አርሴናል ሙሉ በሙሉ በወጣት ቡድኑ ብቻ ካልገባ በስተቀር
Dave yante club united new yemashenef gedeta yalebet....cuz arsenal still lela wancha yemeblat edel alew.. ucl or epl
Bakal betam tesasthehal
ከአማተር ጋር 😂 ከባካል ጋር
Bakal Gemthi Aymtnem mekniyatum send Tenagrbtalhi gemthin Arsenal Liverpool wey Manchester City Aydlem .
Tefozwoun Tewowuna True gemthin Askmtei Bakal
I'm Liverpool fan , i need to win man united because again Fa cup Liverpool vs man united I need to watch game ጨዋታውን ማየት አለብኝ i don't like man united down 13
If MU will not come up with wrestling and kick boxing like its no. 9 (Mr. H) ;Arsenal couuld win. The match may require a referee from Spain!
እመኖኝ መቸም ባይረጋጋ ለሻሽ እጅ አይሰጥም
የዛን ዘመን ሪያል ዲክስ በቬራ ስህተት የደረሰውን ኳስ ስንቱን ቡጊ ቡጊ አስደንሶ አስተኝቶ ያገባው ጎል በአስር ተጫዋች ትክክለኛ ዩናይትድ ደጋፊ አይረሣውም
Dave ye Arsenal gize hussein bigaba fair nw
Aw tekekekl nw
Watch the last game of MU with neighbors Man City; the no. 9 Mr. H wrestling with thr big man Ha..... If the referee was from another league may be atleast one penality and/ or a red card. Today what decided the result of the game will be the refeering.
መጀመሪያ ባትቀልዱ በደቂቃው አሁን ባደባባይ እያጠቃለልክ አትለውም
በአካል የ አርሴናል ትልቅ ትልቅ ጥላቻ ያለበት ልጅ ነው ይህ አያዋጣህም ታሳዝናለህ
አይ ባካል ወሴን ቢኖረ ሻሽ አትልም ነበረ አሁን ታቅለህ ግ ሻሽ ሰንተኛ እንዳለ ከሊቨረፑል አቻ ወጣ ማለት አረሰናልን ያሸንፈል ማለት ነዉ ሰኞ ምን እደምትል ናፈቀኝ
አይ ባካል አርሰናል ይከብደዋል አላለም😂😂 ሻሼ ከሊቨርፑል አቻ ወጣ ማለት አርሰናልን ያሸንፋል ማለት ነው? ለማንኛውም ዳሎትን ትራስ ይዘህ ግባ በለው ጄሱስ ነገም ስለሚያጋድመው😂😂 ኦናናንም ከአሁኑ በርታ፣ ጠንከር በል በለው የማጋሌሽን የቴስታ ኳሶች ለማዳን😂😂 ሌላው አርሰናል ከኒውካስል ሲጫወት ጎል አላገባም ነበር እንጂ በጨዋታ ተበልጦ አይደለም ለማንኛውም የኒውካስል እና የማንቸስተር የመከላከል አቅም አንድ አይደለም ስለዚህ ነገ በእርግጠኝነት አርሰናል ስንት አግብቶ ያሸንፋል? ነው ጥያቄው። ለማንኛውም ዳዊት እና በአካል የፈለገ ብትቋጥሩ ሻሼ አታሸንፍም እርማችሁን አውጡ።
መቼም ስለ ማንቼ አውርተሽ አጠግቢም ሁሴኖ ሲንኖር ነበር አፍሽን የሚይስዝልን 😅
እቺን ደቂቃ ይዛችሁ 2 ሰአት እንዳለሁ አቅራቢ ፍሬከርስኪ ማውራት... በዚህ ላይ እንዳለው እንዳልከው እያላችሁ ማዛግ
ዪናይትድ ከሊቨርፑል አቻ ስለወጣ መነቃቃት ውስጥ ገብቷል ስትሉ ምን ማለት ነው ዩናይትድ መቼም ሊቬን አይመጥንም ።
ትልቅ እና ጫፍ የደረሱ ዝውውሮች በማን ሲቲ ቤት እያሉ አለማንሳታችሁ አሳፋሪ ነው።
😂😂😂
HDB