ብልህ ከሌላው ይማራል ለምንድን ነው ዳግም ስደትን የተመኘሁበት ምክንያት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 58

  • @ትግስተስፍይቅርባይነት
    @ትግስተስፍይቅርባይነት 9 месяцев назад

    ወላሂ ደስ እሚል ምክር የአላህ ልባችንን አርጥብልን ኸይር በሰማነው እምንጠቀም ያድርገን ጀዛኩሏህ ኸይር

  • @FgFg-te6rh
    @FgFg-te6rh 6 месяцев назад

    እዉነት አችልጅ በሳል ነሽ ምክሮችሽ እራሴን እድገነባ ሁኖኛን ስደት ለሁለተኛ ጊዜ ነዉ የመጣሁት ልጅም ገና አልወለድኩም እድሜየን በስደት ነዉ የበላሁት

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 11 месяцев назад +3

    በጣም በሳል አስተሳሰብ ያለሽ እህት ነሽ ፍርዶ አላህ ይጨምርልሽ አላህ ጥሩ ኒእማ ሰጥቶሽ ለሀጂ ትመጫለሽ

  • @FgFg-te6rh
    @FgFg-te6rh 6 месяцев назад

    ሱባሀን አሏህ እህቴ እዉነት ብለሻን ወሏሂ ጊዜያችንን በከንቱ እምንገድለዉ አሏህ ይዘንልን

  • @rahmarahma6945
    @rahmarahma6945 11 месяцев назад +1

    ምንአለ ከአንደየ በላይ ላይክ ቢሠጥ ተመቸሽን ወላሂ ትለያለሽ ❤❤❤👏👏👏😘😘

  • @jemila9243
    @jemila9243 11 месяцев назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ እህት ፍርዲ ጀዛከላህኸይር ሁቢ አላህ ያንቃን ያረብ ትክክለኛው መንገድ ከተከተልን እና ሀቂቃ ምንም አይጎልብን ግን እኛ ጊዜችን በከቱ ልባችንን የሚያደርቅ ስለምንውል ነው

  • @rahmayoutube3893
    @rahmayoutube3893 11 месяцев назад +6

    የኔ ውድ ጀዛኪላህ ኽይር ስጀመር አላህ ልባቸውን ያስተካከለላቸው ስቀሩ በስተቀር ጊዜያቸውን በቀልድና በድራማ ነው እሚያሳልፉት ለዱኒያም ለአኺራም የሚጠቅምን ማንም አይከታተለውም አኺሩ ዘመን ደርሶብናል ብቻ አላህ ይቅር ይበለን

    • @nuri3302
      @nuri3302 11 месяцев назад

      5:35 5:36

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 11 месяцев назад +14

    እናመሰግናለን ውዴ ጨምሪ በተለይ ስለ ይዘናቸው ብንመጣ የሚጠቅሙንና የማይጠቅሙንንም ንገሪን plase👍👍👍

    • @Halimayoutub
      @Halimayoutub 11 месяцев назад

      እኔንምአበረታቱኚ

  • @Rabiayimam470
    @Rabiayimam470 11 месяцев назад +4

    አሰላሙአለይኩም፣ያጀመአ፣እሰኪ፣ዱአ፣አድርጉልኝ፣ስደት2"ተኛ፣ግዜየነዉ፣ወዳሀገር፣ልገባነዉ፣ኢንሸአላህ፣ዱአ፣አድርጉልኝ፣ስደት፣በ
    ቃኝ😢😢😢

    • @ali3989
      @ali3989 11 месяцев назад

      በስላም ለሀግርሽ ያብቃ እኔም ከ15ቀን በሀላ

  • @allahmdulilaahallahmdulila2181
    @allahmdulilaahallahmdulila2181 11 месяцев назад +1

    እናመስግናለን ፍርዶስየ ከዚህ በፊት እነዚህን መፅሀፎች ብታነቧቸው ይጠቅሟችሆል ብለሺ ሼር አርገሽልን ነበር አሁን ላገኘው አልቻልኩም ቪዶውን ከቻልሺ ሊኩን አስቀምጪልኝ ፍርዶስዬ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 9 месяцев назад

    ጀዛኪአላህ ኸይርዉደዋ በየትባገኘሁሽ በአላህ የግሩብ ቁረአን አስገቢኝ👍👍👍

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 11 месяцев назад +2

    እህቴ ፍርዶ እኔ በእድሜ የምበልጣቸው እህቶች የአይናቸው ስር ተኮማትራል ይሄ ቱክቴክ ከመጣ በሃላ ሴቱ. ለንፀህናው እንካን ግዜ እህል በትክክል ብለሽ ዋል እኔስ አላህ ሻሂደ ነው ከቲክቶክና ከፌስቡክ አላህ አልቀልቀለኝም ይሄንኑ የእናንተን የቲብ ነው የሚጠቅሙኝን ሰብ እያደረከ የማየው

  • @zaynab2977
    @zaynab2977 11 месяцев назад +1

    ልክነሽዉደ ጊዜ መቸምየማናገኘዉነዉ እኔ እስከዛሬ ቁረአንብ

  • @فاطمهفاطمه-و6ح1ز
    @فاطمهفاطمه-و6ح1ز 11 месяцев назад

    6:01

  • @muntiyase649
    @muntiyase649 11 месяцев назад

    ወላሂ በጣም ፈልጌሽ ነበር ብትተባበሪኝ ደስ ይለኛል በስጠኝ ስልክ አደ አርጌሽ ወትሳፕ የለውም ኢሞም አትገቢም

  • @ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ

    ሳህ

  • @jujuHassen-l2p
    @jujuHassen-l2p 11 месяцев назад +2

    ያረቢይ እስኪ ዱአ አዴርጉልኝ እህቶቼ ቁርአን እዴ ነገሩ ጨረስኩ ኪታብ ግን ጊዜየ አልበቃኝ አለ ሰአቱ እዴት እዴሚሮጥብኝ

    • @fatmautopia8613
      @fatmautopia8613 11 месяцев назад

      እህለን ፍርዳስ እትትፊኢ

    • @jemila9243
      @jemila9243 11 месяцев назад

      አብሽሪ በቻልሽው ባለሽ ደቂቃ ተጠቀሚ አላህ ያስተካክልልሽ

    • @AliHassan-ru9ef
      @AliHassan-ru9ef 11 месяцев назад

      ኪታብ የት ነው የምንቀራው ንገሪኝ እህት

    • @HadiyaUmar
      @HadiyaUmar 11 месяцев назад

      ዋሳብ,ነዋ​@@AliHassan-ru9ef

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 11 месяцев назад +1

    ጀዛ ከአላህ ኸይረን ሁላችንም በሰማነው ተጠቀም የድርገን

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 11 месяцев назад

    ጥሩ ምክር ነው ወደወጭ የሚያስብ ሰው ያችንምክር ሠምቶ ይመለሳል

  • @muntiyase649
    @muntiyase649 11 месяцев назад

    ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @seadamohammedyoutube3116
    @seadamohammedyoutube3116 11 месяцев назад

    ማሻአላህ ማሻአላህ ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @jemiladawudmusa2194
    @jemiladawudmusa2194 11 месяцев назад

    ጀዛኪላህ ሄር የኔ ዉድ ትክክል ነሽ

  • @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
    @ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ 11 месяцев назад +3

    ጀዛኪአላህ ኸይር ውደ ከቻልሽ በዛው አንዳንድነገሮችን እደት እና በምን አይነትነገር እናስቀምጥ ገዘባችንን ብናስቀምጠው ትርፍ ወይም እማያገስር ነገርላይ እደት በምን እናስቀምጥ እደው አሳብ ታለሽ በዚህጉዳይ ❤❤❤❤

    • @ZuzuSeid-ry3vs
      @ZuzuSeid-ry3vs 11 месяцев назад

      ወርቅ ወይም ቦታ ግዥ

  • @lrhamutAll
    @lrhamutAll 6 месяцев назад

    Yane wide ahati 🎉🥰🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EMU_AYMNA
    @EMU_AYMNA 11 месяцев назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ እኩዋን ደህና መጣሽ እናመስግናለን ለምክርሽ ሂወት ከባድ ናት ትክክል ነሽ መፉረድ ቀላል ነው ግን ስደት ሁሌ ስደት ከባድ ነው በርች ❤ክክክ አይበለውና

  • @muntiyase649
    @muntiyase649 11 месяцев назад

    ጀዛህ ከላህ ኽይር ሁቢ

  • @mehanaym8
    @mehanaym8 11 месяцев назад

    የኔውድ እደትነሽ ጠፍተሽብኝነበር ምክርሽ ማሻአላህ ነው

  • @SusuSumeya-ss9ut
    @SusuSumeya-ss9ut 21 день назад

    🎉🎉ሳህ

  • @FetiyaMohammad-mc5en
    @FetiyaMohammad-mc5en 11 месяцев назад

    ወለይኩመሠለም ወረህመቱላሂ ወበራካቱ

  • @zaynab2977
    @zaynab2977 11 месяцев назад

    የኔዉድ

  • @Zainab-ud3xe
    @Zainab-ud3xe 11 месяцев назад +1

    ወዓሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህሌን ያኡክትና ፉፉዬ ደህናነሽ ጠፋሽኮ ውዷ

  • @MaMa-qj6jn
    @MaMa-qj6jn 11 месяцев назад

    ትክክል፡እናመሠግናለንማሬአላህይስጥሺሪ፡ጥሩምክ

  • @Kemaila-yz7gz
    @Kemaila-yz7gz 10 месяцев назад

    እኔ አለሁ ስንት አመት ያለዉጤት

  • @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
    @ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 11 месяцев назад

    እባክሽ. ታዳ ከተመቻቸልሽ ምክርሽ አይለየን

  • @WarkaዋርካYouTube
    @WarkaዋርካYouTube 11 месяцев назад +1

    እደውሽወድሽእኮ ምክርሽአንጀቴንነውየሚያርሰው ቆየትብየ እየረሣሁት ትንሽቀንእነቃናመልሸ እዛውእደወሌ እስኪለዚህችግሬመላበይኝ

  • @FetiyaMohammad-mc5en
    @FetiyaMohammad-mc5en 11 месяцев назад

    ጃዘኩሙለህ ኸይር ውዴ

  • @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ
    @Fነኚወሎዬዎኢላሂቅኑንምገ 11 месяцев назад

    ጀዛኪላህ ኸይርን እህት ትክክል ኢንሻአላህ

  • @heka3250
    @heka3250 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 11 месяцев назад

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 11 месяцев назад

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Jazke Allah kayerane ehite

  • @فاطمهفاطمه-و6ح1ز
    @فاطمهفاطمه-و6ح1ز 11 месяцев назад

  • @l.habeshawit2709
    @l.habeshawit2709 11 месяцев назад

    ትክክክል
    ጀዛኪላህ ኸይር የኔ ጣፋጭ

  • @rahmayoutube3893
    @rahmayoutube3893 11 месяцев назад +1

    ውዷ እህቴ ዩቱቤን አስተዋውቂልኝ ጡሩ ነገር ይማሩበታን

  • @djgdhg3942
    @djgdhg3942 11 месяцев назад

    ያላህ

  • @كولمي-ث1ض
    @كولمي-ث1ض 11 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ
    @ስደተኛዋነኝተስፍያደ-ቨ2ቨ 11 месяцев назад +3

    ወሬ አታዝረሙ ወደገደለዉ ግቢ

  • @hhabiba7128
    @hhabiba7128 11 месяцев назад

    Kkkk yarb

  • @zaynab2977
    @zaynab2977 11 месяцев назад

    ልክነሽዉደ ጊዜ መቸምየማናገኘዉነዉ እኔ እስከዛሬ ቁረአንብ

  • @zaynab2977
    @zaynab2977 11 месяцев назад

    ልክነሽዉደ ጊዜ መቸምየማናገኘዉነዉ እኔ እስከዛሬ ቁረአንብ