በስዴት ላይ በሰው ቤት ሆኜ እንደት ልማር መማርና መቀየር ይቻላል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 61

  • @اممعتصم-ك4و
    @اممعتصم-ك4و Год назад +1

    ማሻ አላህ እህታችን በርቺልን እኔ ስደት ሆኜ አልሃምዱሊላ ቁርአን በተጂዊድ ተምሬ ቀርቼ ሰርተፊኬት ተሰቶኛል ሌላው አሁንም ሂፍዝ እየሃፈዝኩኝ አምስት ጁዝ አድርጊያለሁ ያረቢ አኸትሜ ዳግም የሂፍዝ ሰርተፊኬቴን እደምይዝ ተስፋ አለኝ ኢላሂ አግራልን ሌላ ኪታቦችም እማራለሁ አላህ ለሁላችንም ያግራልን
    እናማ እህቶቼ በዘር ፖለቲካ ውስጥ ገብታችሁ ከምንዘባርቅ ዲናችንን እንማር ቲክቶክ የሚባል የለኝም ፈፌስቡክም ተጠቅሜ አላውቅም እዳጋጣሚ ባሌ ከፍቶልኝ ነበር ጊዜዬን ሲያባክንብኝ ጥፍት አደረኩት እናም ጊዚያችንን እንጠቀምበት አላህ ይወፍቀን ያረብ

  • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
    @ተምርዩቱብ-በ5ሸ Год назад +10

    ዋለይኩምሰላም አህለን ኡክቲከሪማ ጀዛኩም አላህ ኸይር አልሀምዱሊላህ እኔም.አሁን ለውጥ ላይ ነኝ በፊት ካለሁበት ሁኔታ ቁርአን አይገባኝም.ብዩ ትቼ ነበር አሁን በ2ወር አስርጁዝ ቀራሁ ።ምክናየቴ በጣም እስፍስፍ የምልላት ጋደኛዩ በሞት ተለየችኝ. ከዚያ.እኔ.ጥያቄውስጥ ገባሁ 24.አመት እዚች ምድርላይ.ኑሬአለሁ.አላህፊት ስቆም.ምንድን.ነው.ምልሴ.አልኩ.እና እሳንም አላህ.ይማራት እኔንም.መጨረሻየን.ያሳምርልኝ.አላህበጀነት ያገናኛን።

    • @zedmtube6773
      @zedmtube6773 Год назад

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እኔ 1አመት ሙሉ 10ኛ ጅዝ ነኝ በጣም እታገላው ግን አይሆንልኝም ዱአ አድርጊልኝ

    • @الأجملتلاواتالقرآنالكريم
      @الأجملتلاواتالقرآنالكريم Год назад

      ማሻአላህ አላሁመ አሚን ያረብ አላህ ይዘንላት እህት እስኪ የምቀሪበት ቦታ አስገቢኝ

    • @መካነሰላምቱዩብ
      @መካነሰላምቱዩብ Год назад +1

      አላህ ይራህማት ሱበሀን አላህ ውደየ አይዞሽ የአላህ እኔን ያለሁበትን አህዋል ብታይ ውደየ ሱበሀን አላህ አመት

    • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
      @ተምርዩቱብ-በ5ሸ Год назад

      @@zedmtube6773 የኔ ውድ መጀመሪያ ቃኢዳን በደብ ቅሪ ከዚያ በጉሩብ አይደለም የምቀራው በመስመር በየተራ መጃን እየሞላን 5.በናቶች.ነን.ከጨመሩ እጠይቅልሻለሁ ።

    • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
      @ተምርዩቱብ-በ5ሸ Год назад

      @@الأجملتلاواتالقرآنالكريم አሚን እህቴ እሽ እጠይቅልሻለሁ በመስመር ነው የምንቀራው ።

  • @fozitube-sc6nk
    @fozitube-sc6nk Год назад +2

    ዋሊኩም ሰላም ጀዛኪ ሁቢ ምክርሽ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ በርቺ

  • @zድ-e3q
    @zድ-e3q Год назад +3

    አሏህ እኛም በሰማነው አችም በተናገርሽው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef Год назад +3

    የኔ እህት ባላቅሽም በረችልኝ ቁረአን እንድገባኝ ዱአ አረጊልኝ በረች

  • @mekibintbaba-q2w
    @mekibintbaba-q2w Год назад

    ማሻአላህ አላህ እዳች መካሪ እህቶችን ያበዛል እኔ ካች ብዙ ምከር ወሥጀ አለሁ ጀዛከላህ ኸይራን ዉዴ💐💐💐🌹🌹🌹🌹

  • @ኢላሂእዝነትህን
    @ኢላሂእዝነትህን Год назад +1

    እህቴ ፊርውዶስ እስኪ በአላህ የሆነ ነገር በይኝ ከማይረባ ነገር ለመራቅ ከራሴጋ ትንቅንቅ ላይ ነኝ ባልታሰበ ጊዜ መተው ቀኔን ያበላሹታል አዳንዴ እስከ ሳምንትም ሊሆን ይችላል ውስጤ ደስታ ያጣል እዴት አድርጌ ልወስን እስከመጨረሻ ወላሂ የኔን ደስታ የማገኘው ከራሴጋ ሆኜ ጊዜን መጠቀም የቻልኩ ሰአት ብቻ ነው ከአለ አግባብ አንድ ሰአት ካባከንኩ እናደዳለሁ ይሄም የሚሆነው በዙሪያዬ ባሉ ሰወች ምክንያት እነሱን አለመተዌ ነው ከራሴጋ ሁሌ ፀብ ላይ ነኝ

    • @ffafsa378
      @ffafsa378 Год назад

      ወላሂ ይሄ የኔም ሁኔታ ነው በኔ ዙሪያ በሉት ሰውች ምክንያት ነው

    • @እናቴህወቴ-ፀ8ዠ
      @እናቴህወቴ-ፀ8ዠ Год назад

      ወለሂ እሄ ቁስል እኔም ጋ አለ😢😢

  • @mlekaali
    @mlekaali Год назад +1

    ወአለይኩም አሰላም አህለን ውድ እህታችን

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል

    አሚንያረብ

  • @YyDuu-d3p
    @YyDuu-d3p 3 месяца назад

    ማሻአላህ አላህ የጨምርልሸ

  • @Hkeema-h6q
    @Hkeema-h6q Год назад

    ጄዛኪ አሏሁ ኸይር እህታችን ባረከሏሁ ፊክ አሏህ ይጠብቅሽ ጥያቄ መልስ ያገኜ ያክል ነዉ የተሰማኝ በምታቀርቢያቼዉ ሁሉ በጣም ነዉ የተደመምኩት

  • @zድ-e3q
    @zድ-e3q Год назад

    ጀዛ ኪሏሁ ኸይር አሏህ መልካም ስራሽን ይውደድልሽ ኡኽታየ

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ትክክል ኡክታ ጀዛኪ አሏሁ ኸይረን ጀዛ ኢሻአሏህ አሏህ ለሀገራችን ያብቃን ያረብ

  • @zabeebazabeeba7611
    @zabeebazabeeba7611 Год назад

    ጄዘኩማአለ ።።።

  • @mekibintbaba-q2w
    @mekibintbaba-q2w Год назад

    ለዱዓሽ አሚን

  • @medinaali3925
    @medinaali3925 Год назад

    ያረቢበሠማነው
    ተጠቃሚያድረገን
    ጀዛካላህይሪ

  • @Hወለዬዋ
    @Hወለዬዋ Год назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አሚን

  • @ኢለሀምዩቱብ
    @ኢለሀምዩቱብ Год назад

    እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @አደይአበባ-ኀ5ዠ
    @አደይአበባ-ኀ5ዠ Год назад

    አሚን አሚን አሚን ያረብ

  • @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
    @ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ Год назад +1

    ይቻላል እህቶች ዲናችንን እንማር እኔ ብዙ ተምሬለሁ በተለይ ዲኔን

  • @NebilAhmedi-gk1ut
    @NebilAhmedi-gk1ut Год назад

    አናመሠግናለን❤❤❤❤❤

  • @medinaali3925
    @medinaali3925 Год назад

    አሚን
    አሚን
    አሚንአላሁምአሚን
    ያረበልአለሚን

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 Год назад +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته وجزاك الله خيرا في الدنيا والاخره❤

  • @mlekaali
    @mlekaali Год назад +13

    *_ውዷ እህቴ ራስሽን መሆን ተፈልጊያለሽ?_*
    *_ነገ የልጆችሽ እናት መሆነ ትፈልጊያለሽ?_*
    *_ነገ የኡማው አገልጋይ መሆን_* *_ትፈልጊያለሽ?_*
    *_አወ ከሆነ መልስሽ_*
    *_ዛሬ ላይ እወቀትን ቅሰሚ በዱኒያም በአኺራም ወጤታማ ትሆኛለሽ_*
    *_እወቀት ካለሽ ራስሽን ትጠብቂያለሽ_*
    *_እወቀት ካለሽ ማንም እንደፈለገ አይወዘውዝሽም_*
    *_እወቀት ካለሽ ጌታሽን በሚገባው መልኩ ታመልኪያለሽ_*
    *_እወቀት ካለሽ ልክሽን አቅምሸን ታውቂለሽ_*
    *_እወቀት ካለሽ ያለሆነ ብታ አትገኝም_*
    *_እውቀት ማለት የሼሪዓ እወቀት ነው_*
    *_እናማ የአዚዚቲ🌹 ዝምታን አብዢ ከማይጠቅሙሽ ቦታዎችና ሰወች ሁሉ ራቂ እድሜሽን እና ያለችሽን ሰአት ነው የሚጨርሱብሽ_*
    *_አስተማሪ በበዛበት ግዜ ተማሪ ጠፎቷል ሁሉም ያለ እወቀቱ አስተማሪ ሁኗል እና_*
    *_እህት አለም አስተማሪ በበዛበት ግዜ ተማሪ ሁነን እንገኝ በትግስት እንልፋ የልፋታችንን ውጤት እስክናይ በኢፋ✍🏻

    • @shujon7107
      @shujon7107 Год назад

      አለህ ሁለችንም ቀጥተኝዉ መንገድ ይምረን እጅሽ ይበረክ በጣም ጡሩ ምክሪነዉ

  • @SihamHusen-v2f
    @SihamHusen-v2f 11 месяцев назад

    ❤ mashalhaa allsh yitabiqish hudee hunt naw walhiii

  • @hshsshehh7737
    @hshsshehh7737 Год назад

    جزاك الله وخيرا

  • @Brendalynbeninsig0403
    @Brendalynbeninsig0403 Год назад

    Wl wr wb አላህ ይጠብቅሽ ። ❤❤❤❤❤

  • @zedmtube6773
    @zedmtube6773 Год назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @hshsshehh7737
    @hshsshehh7737 Год назад +1

    يا الله سعدنا يارب

  • @ቢንትአብዱነኝ
    @ቢንትአብዱነኝ Год назад

    ወአለይኩሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Год назад

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ አሚንንንንያረብ

  • @aser5598
    @aser5598 Год назад

    ዋሊኩም ሰላም የኔ ዉድ እህት አላህ ይጨምርልሽ። ❤❤❤❤❤❤

  • @ሀሰቡንአላህወኒመልወኪል

    ጀዛኪላህኸይርንወደ🎉🎉🎉🎉🎉አሚን

  • @madinamustafa9590
    @madinamustafa9590 Год назад

    ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወባረካቱሁ አህለን

  • @Zainab-qg8mu
    @Zainab-qg8mu Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @kerima386
    @kerima386 Год назад

    🎉🎉

  • @umarshami8049
    @umarshami8049 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sofya792
    @Sofya792 Год назад

    ዋሊኩምስላምእረህመተላሂ ወበረካትሀ

  • @hlimaahmed
    @hlimaahmed Год назад

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኔናት የት ጠፍተሽ ነው 🙏🥰

  • @hayamohammed8218
    @hayamohammed8218 Год назад

    አሰላ ሙአለይኩም እህቴ ቁጥርሽን ልስጭኝ ፍቃደኛ ነሽ ውዷ

  • @HalimaHalima-l5q
    @HalimaHalima-l5q Год назад

    Mashallah

  • @naemanamat2862
    @naemanamat2862 Год назад

    ❤❤

  • @Hወለዬዋ
    @Hወለዬዋ Год назад

    የምን ሦሥት ሺ እኔ 1ሺ ሪያልነው እምሠራው

  • @habibamohamed2661
    @habibamohamed2661 Год назад

    Tikikil

  • @hshsshehh7737
    @hshsshehh7737 Год назад

    أختي 🌹

  • @aiqutbano1845
    @aiqutbano1845 Год назад

    😢😢😢😢

  • @ኡሙአመርነኝየስልጤወ

    ጀዘኪለ ውዴ በሰመነው የሚንጠቀም የዳርገን❤

  • @sadasada876
    @sadasada876 Год назад

    🎉🎉🎉🎉የኔዉድድድድድ

  • @fakyaahmed2000
    @fakyaahmed2000 Год назад +1

    ,ደ1,

  • @moridatyni2862
    @moridatyni2862 Год назад

    አሚንያረብ