Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሡብሀን አላህ ምን አይነት ጊዜ ዴረሥን ያረብ አተዉ ጠብቀን ያአላህ ይዘገንናል ያልቅ እይመሥለንም ጉልበታችን አልቆ ፊታችን ተለብልቦ በሠዉሀገር አዲቀንኳን ቢመን ዞሮ የሚያየን የለም ያአላህ ት /ት ቤቴንሽ ለኔ እህቴ ካች ብዙ ተምሬለሁ
ወላሂ ትክክል ሱቡሀን ኧላህ ከዚን አይነት ርካሽ ወንዶች ኧላህ ይጠብቀን ጄዛከላ❤
ለኢላህ ሀኢለላህ ተው እህቶች አድህ አይነት ስህተት አትስሩ እሰቲ ይችን እህታችንን አምትከታተሉ አንኳን ከልባችሁ ሰሙና እራሳችንንን አናክብር አደው እህቶች ተውት ሸሪአውን አሰኪ ተፈጥሮ ምን ትላችሗለች አኛ ወንድን ልጂ አፍቅርን ከሗላ አባራሪ ወይስ ወድ ልጂ አኛን አፍቅሮ ተባራሪ ሰንሆን ስሜቱ ደስ እሚለን መልሱን ለናንተ ትቸዋለሁ ተው እህቶች የሰው ተፍጥሮ የሰው መብት አንጋፍ እንዴ ተው ከነሱ የምጣ ሁሉም ነገር ይፍልጉን መላልሰው ያፍቅሩን ይለማመጡን አንዴ ከአላህ በታች ቀጥሎ ያሰገኛችሁ የዛን አንቁ ውድ የጥንካሬ ተመሳሌት የፍቅር ጥግ አፍፍፍፍፍ የሆነውን የውድ አባታችሁን ደጂ አመላልሱበት አጂ አንዴ አንች ደሞ በዚህ ሰአት ከየት ነው እዲህ ያለ ወድ አሚገኛው ልትሉኝ ትችላላችሁ ተውውውውት ተፍጥሮው ያሰገድድዋል አሰኪ አሰኪ እናቶቻችሁን ጠይቋቸው የት ናት የማናት እዴት ነው የምትገኝ ተብሎ ከጠያቂው የሉ ጎሳወች ተመረጠው አግሌ ተሰሚነት አለው አሱ ከሄደ አይልሱን በለው ተጨቀው ኮታቸው አስሚቀረና ተመላልሰው ነው እናቶቻችን የተገኙት ቂሎች ያለቦታቸሁ ገብታችሁ አትዋረዱ ልጂ ለመውለድ ልጂ ለመውለዲ መውለድ ብቻ ትረጉም የለውም አበትም ትል ይወልዳል
ወንዶች እኮ ማስተዳደር ከተው ቆይተዋል ስለዚህ ስዴትላይ ያለን እህቶች ቆራጥ ጀግና መሆንአለብን ቤት ብንሠራ እቃብናሟላ ጥቅሙለራሳችንነው ጠክረን ሠርተን በሀገራችን መኖር እንችላል ለገዘብ ብሎ የመጣ ሲያልቅ ይሄዳል አሏህ ልቦናችነን ያስተካክልልን በስልክ የመጣ ወንድ ባል አይሆንም ።
ፌርዱየ ጀዛኪላሁ ኸይረን አንች የምትመክሪን ምክር ልብ ውስጥ ይገባል በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን እህቶቼም ራሳችሁን ጠብቁ
የተላመጠ ማሥቲክካና የተመጠጠ ሎሚ ነዉ የሚዴርጉን ያህዋቲ እንጠቀቅ
አሚንአላህይጠብቀን. ኡክቲ
ያየ ይረዳል እኛ የአሏህን ሀቅ ለመጠበቅ ሰንል እጂ ኑሮ መሯል ከባልጋ እኔ 8ሰርቸ ዳግም አረብ ሀገር ነኝ አልሀምዱሊላህ አድልጂ አሏህ ሰቶኛል የዘመኑ ባል ቱ አልተጣላንም ግን የኑሮ ዘድ አረብ አገር ሴትላይ ነዉ ጫናዉ አብሺሩ እህቶቸ አትፍሩ ሞክሩት መቸም ቤትም አለኝ ወድ አባቴ በሰአቱ የሰራልኝ ግን የባልነገር000
በትክክል እህቴ ወላሂ ብዙ ሴቶች በሩጫ ሂወት እሚመሠረት ይመስላቸዋል ወላሂ ቀስማለት እረጋማለት ብዙ ጥቅም አለው እደው እባካችሁ ሱባሀንአላህ በጣም በዝተዋልእድህአይነት ሴቶች አላህ ይጠብቀን በተለይ በትዳርጉዳይ አትቸኩሉ ብዙመጣራትያለባቸውነገሮችአለ ቤተሠብንም አታሳፍሩ በጣም ያናዳልሀቂቃ
ትክክል ነሽ እህቴ አይሠሞም ይበላቸዉ❤❤
ወለይኩም አሰለም በጣም ከበድ ነው አለህ ይርደን እህቴ መህር አልፈልግም በልሽው ነገር ትክክል ነሽ ጥፈተኛው እኛው ነን ለምን ቢበል ድሮ በቤተሰብ ሲደሩ አስበሪ ሰንታም አይሰጡም ነበር እኛ ግን ሀረብ ሀገር መጥታን የኒካህ ብር እንኮን ምንልከው እኛው ነን ተደ ወንዶች ብያረክሱን ምን ይገርመነል እኔ አለገበውም ኒካ እንኮን እሰሩ ሲልኝ እተዋቻወለው ለምን እዘው ዬለውም ምን አስቾከለኝ ለኔ የለው ዬት ይሄደል እህቶቻ ቆም ብለቹ አስቡ የፈለገ የምትወድት ቢኖረቹ እንኮን አብረቹ ስትሆኑ ኒታ ታስራለቹ እስከዘው አንገታቹን ደፊተቹ ስሩ አብሽሩ በዱኣ በርቱ
አጅብ ምክርሽ እኮ ይለያል ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ
ወላሂ እደዝህያሉ እህቶች አላዝንም ኡስታዝች ኦለማወች እህቶች ብዙሚደያ ወች የኸጮሀሉ ካልሰሙምንይደረግ አላህ ልብይሰጠንበስ
ያስላም ምክርሺ አላህ ጀዛሺን ይክርልፈልሺ እኛንም አላህ ይጠብቀን ከዚህ አይነት ነገር ታጋሽ ያድርገን በስማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን አንችም በተናገርሺው ጀዛኪላሁ ኸይረን ረሱልም በሊጉ አኒ ወለው አያ ብለዋል
ወአለይኩሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን እህቴ በጣም ሳህ እደው ልብ እንግዛ እኔኳ አልሀም ዱሊላ በሄድኩ ቁጥር ከሪፖርት ቀጥታ ከናት አባቴ ቤት ነው የሚወስደኝ ባሌ 3ቀን እናት እና አባትሽ ይዩሽ ብሎ እነሱጋ ነው ከነ እቃዬ የሚወስደኝ አልሀም ዱሊላ ከነሱ 3ቀን አድሬ ከዛ ደሞ ከናት አባቱቤት 3ቀን ይወስደኛል ከነቃዬ ከዛ ቡሀላ ነው እሱ ወዳለበት የሚወስደኝ ግን ብዙልጆች እኔም አይቻለሁ ይቀበሏቸውና ሀድ አከባቢ ነው የቤተሰቦቻቸው ቤት ከዛ እቃቸውን ከቤታቸው ይወስዱና ከዛ ወዴ ቤተሰቦቿ ቤት ይወስዳታል እኔ ያዬኋት ጓደኛዬ እቃዋን ቀጥታ ካለበት ነው እናም ሴቶችዬ ልብ እንግዛ አቅላችን የት እዬሄዴነው
❤ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጁኡ ምንአይነቶሤትነች❤❤❤❤❤❤
ውድ እህታችን ትክክል ነው ጄዘክ አላህ ኸይር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሏሁል ሙስታአን ያረብ እረ እህቶቼ እረጋ እንበል ለሁሉም ነገር ቀስ ያለ ነገር ውጤታማ ነው ስት ችግር አሳልፈን በሰው ቤት ሀገር ስገባ ምን አለ ለራሳችን ጊዜ ብንሰጥ
ማሻአላህ ለቤትሺእድስነኝ ትምህርተሺልዩነው❤❤❤በርች ውደዋ🎉🎉🎉
ፈገግ ማሬ ጥርሴ የምትይዉ ነገርእኔምለዉ ወድሁሉኮ በስም ወድ አደሉም በተግባርጂ ስለዝህ ነብስ እንወቅ እህቶቼ
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላ ወበረካቱ ሀስቢየላህ ወኢአመል ወኪል አላህ ይጠብቀን
ኤ ወላ ሽር ከገባበት በረካም የለውም ሁሉም ነገር
ሱበሀን አላህ ለገዘብነበር ማለትነው የቀርባት አይየኛነገረ ኢትዮጵያ ሰንሂድ መረጋጋት የማንችለው ለምን እደሆነ አላውቅም
ጀዛኪላሁኸይራ እህቴ አሏህ ልብ ይስጠን
ጀዛክ አላህ ኸይር የኛ መካሪ ፍርዶሴ አላህ ይጠብቅሽ
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
Masha alah okitil habiba jzk samitan yaminxaqam yarigilin.... Masha alah wolahi mitinagariwun nagar bamulu iminat miyanin media idahona tawiqihaleshe .... Yahulunim nagar mikir inifaligalen ❤❤❤❤❤❤❤
ውአልኩም እሰላም ውራህመቱላሂ ወበራከቱሁ ጀዛ ከላሁ ኸይር እህቴ በአለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፍርዶስ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ❤
ዋአለይኩምስ ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እህት ፌርዶስ የኔ እህት ጀዝኩም አላህ ኸይርን የኔ ልእልት የኔ መካሪ አሚን ለዱአሽ
ትክክል ماشا ءالله
ሱብሀንአላህከድህያለውአላህይጠብቀንያርብ
አሚንንንያረብብብብ
አላህ ይጥብቀን፣
ለማግባት መሾከል ለማርገዝ መሾከል እችማ ከጀርባዋ ችግር አሌ 😅😅😅😅😅😅😅😅😊
Masha Allah oktina Allah yichemerlsh wede Allah semtewu kemitekemu Yadregen Yarebiii
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ሁቢ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ሺኩረን አሚን አሏሁመ አሚንንን ደሥእሚል ምክር ነዉ ገና ዛሬ አግቸዉ ለዉሰጤ እረፍት ሰጠኝ
አሚንንንን
جزاك الله خيرا يا رب
ያአላህ
ወአለይኩምሰላም ወራህመሏህ❤
🎉
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹♥️
ዱአ እንደራረግ ሀባይቢ አላህ ከዱኒያ ጭንቀት ያውጣን
ዋአሊኩምሰላምወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ፍርዳየ እንደትነሽ
አህለን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ለሀዉላ ወለቅወተ ኢላቢለህ
በምን ላግኝሺ እህቴ በአላህ
0581537912
Tikkilee ihitee 🥰
❤❤❤hello am see with aysha
وعليكم سلم ورحمة الله وبركة
👍👍👍👍👌💐
👍👍👈
ሱብሀንአላህእህቴወላሂከባድነውእኝመቸምአልተለወጥንምአላህልብይስጠን፡ወላሂእኔየአመትብሪብልቶካደኝአልፈታምአለኝሁሉንምለአላህትቻለሁ።ቤትስራሁበአባቴባታአላኝወላሂአልሀምዱሊላቀስብየአየዋለሁቤቤቸሠብእንጀከባድነውበዱአይሽአትራሽ
መሻአላእህቴእኔገናዛሬእየገባሁነዉከቤትሽምክርሽምንምየሚወድቅአማረኛየለዉምትክክልነሽወላሂአላህባለሽበትሰላምሽንያብዛልን

❤ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጁኡ ምንአይነቶ
ሤትነች❤❤❤❤❤❤
ውድ እህታችን ትክክል ነው ጄዘክ አላህ ኸይር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሏሁል ሙስታአን ያረብ እረ እህቶቼ እረጋ እንበል ለሁሉም ነገር ቀስ ያለ ነገር ውጤታማ ነው ስት ችግር አሳልፈን በሰው ቤት ሀገር ስገባ ምን አለ ለራሳችን ጊዜ ብንሰጥ
ማሻአላህ ለቤትሺእድስነኝ ትምህርተሺልዩነው❤❤❤በርች ውደዋ🎉🎉🎉
ፈገግ ማሬ ጥርሴ የምትይዉ ነገር
እኔምለዉ ወድሁሉኮ በስም ወድ አደሉም በተግባርጂ ስለዝህ ነብስ እንወቅ እህቶቼ
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላ ወበረካቱ
ሀስቢየላህ ወኢአመል ወኪል አላህ ይጠብቀን
ኤ ወላ ሽር ከገባበት በረካም የለውም ሁሉም ነገር
ሱበሀን አላህ ለገዘብነበር ማለትነው የቀርባት አይየኛነገረ ኢትዮጵያ ሰንሂድ መረጋጋት የማንችለው ለምን እደሆነ አላውቅም
ጀዛኪላሁኸይራ እህቴ አሏህ ልብ ይስጠን
ጀዛክ አላህ ኸይር የኛ መካሪ ፍርዶሴ አላህ ይጠብቅሽ
ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን
Masha alah okitil habiba jzk samitan yaminxaqam yarigilin.... Masha alah wolahi mitinagariwun nagar bamulu iminat miyanin media idahona tawiqihaleshe .... Yahulunim nagar mikir inifaligalen ❤❤❤❤❤❤❤
ውአልኩም እሰላም ውራህመቱላሂ ወበራከቱሁ ጀዛ ከላሁ ኸይር እህቴ በአለሽበት አላህ ይጠብቅሽ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ፍርዶስ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን ❤
ዋአለይኩምስ ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እህት ፌርዶስ የኔ እህት ጀዝኩም አላህ ኸይርን የኔ ልእልት የኔ መካሪ አሚን ለዱአሽ
ትክክል ماشا ءالله
ሱብሀንአላህከድህያለውአላህይጠብቀንያርብ
አሚንንንያረብብብብ
አላህ ይጥብቀን፣
ለማግባት መሾከል ለማርገዝ መሾከል እችማ ከጀርባዋ ችግር አሌ 😅😅😅😅😅😅😅😅😊
Masha Allah oktina Allah yichemerlsh wede Allah semtewu kemitekemu Yadregen Yarebiii
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
አህሌን ሁቢ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ሺኩረን አሚን አሏሁመ አሚንንን ደሥእሚል ምክር ነዉ ገና ዛሬ አግቸዉ ለዉሰጤ እረፍት ሰጠኝ
አሚንንንን
جزاك الله خيرا يا رب
ያአላህ
ወአለይኩምሰላም ወራህመሏህ
❤