ሴቶች ልብ ልንለው የሚገባው ልጅ የወለድንም ገና የሆንም የኢማሙን እናትነት ማን የማይመኝ አለ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 47

  • @Seid404
    @Seid404 Год назад +3

    وعليكم سلام ورحمة الله وبركة
    ماشاء الله حبيبتي
    ምን አለ እንዳች አይነት ቅመም የሆነች ጎደኛ አላህ ቢሰጠኝ 💦

  • @tube-nn1lw
    @tube-nn1lw Год назад +2

    ትክክል ነሽ ምክርሽ ይመቸኛል ሁልም አዳምጥሻለሁ🥰 ጀዛኪላሁ ኸይር ለልጆቻችን ምርጥ እናቶች አስተማሪ አሏህ ያድርገን ያረብ

  • @ummarym6505
    @ummarym6505 Год назад

    ሁላችን አላህ ጥሩ እናት የድርገን 🌹🌹🌹🌹📚📚📚📚📚

  • @Hawa-n6k
    @Hawa-n6k Год назад

    ሁሉም ሰው የተዘናጋበትን ነገር ነዉ ያነሳሽው ለአላህ መልካም የተባሉ ባሮችን የምናፈራ ጠንካራ እናቶች ያርገን

  • @حليمهسعيد-ث4ن
    @حليمهسعيد-ث4ن Год назад +1

    ጀዛ'ከላህ:እህት:ማሻአላህ

  • @zeynebseid6248
    @zeynebseid6248 Год назад

    ጀዛኪላህ ኸይር ኡኽቲ ምክሮችሺ😊 👌

  • @Hkeema-h6q
    @Hkeema-h6q Год назад

    ጄዛኪ አሏሁ ኸይር እህታችን

  • @Hg-pq6wh
    @Hg-pq6wh Год назад

    ትክክል ጀዛሽ አሏህ ኸይረን እህታችን አሏህ መልካም ዙርያን ይወፍቀን ያረብ

  • @hayatmohamed8152
    @hayatmohamed8152 Год назад

    Jzakumula kyer sister, very informative!

  • @Samira-n6f
    @Samira-n6f Год назад

    አሚንንን

  • @eeee7125
    @eeee7125 Год назад

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ እህት እኛም በሰማነዉ እምንጠቀም አላህ ያድረገን ያረብ

  • @sartsatu614
    @sartsatu614 8 месяцев назад

    ጣፋጭ ምክር ማሻአላህ

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ Год назад

    እውነት ነው አላሕ ያብጅልን ወላሒ

  • @Sofya792
    @Sofya792 Год назад

    ጀዛክላኽይር ፈርዶስየ ካንችብዙ ተምሬያለሁ❤ ምክርሽለኔ የልቤብርታት ነው

  • @እሙቢላል-ኘ1ፀ
    @እሙቢላል-ኘ1ፀ Год назад

    ማሻአላ እህቴ ስርአትሽ

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ Год назад +3

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛኪላህ የኔ ቆንጆ አላህ ያበርታል ችግሩ አረዓያችን ማን መሆን እንዳለባት ( በት) መንገድ ስንስት ሁሉም ይበላሻል

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 Год назад

      ያረብ አላህ ቁረአንን የልቤ ቁልፍ ያዲርግልኝ ኢላሂ በዱአሽ እግዢኝ

  • @mlekaali
    @mlekaali Год назад

    በትክክል ማሻ አላህ አላህ ኢስትቃማ ይስጠን ያረብ ጀዛ ከላሁ ኽይር❤❤

  • @bintnnrnbintnnrn908
    @bintnnrnbintnnrn908 Год назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እህታችን ፈርዶስ በርች በረካላሑ ፊኪ ነሲሐሽ ሑሉ ለኛ አስፈላጊ ነው በሰማነው ተጠቃሚያድርገን አሏህ ይጠብቅሽ !!

  • @hshsshehh7737
    @hshsshehh7737 Год назад

    ተክክል

  • @zinetabdu9991
    @zinetabdu9991 Год назад

    ማሻአላህ🥰🥰🥰

  • @sartsatu614
    @sartsatu614 11 месяцев назад

    አቦይመችሽ❤❤❤❤

  • @rashidmuhairi6102
    @rashidmuhairi6102 Год назад

    ማሻ አላህ

  • @halim4749
    @halim4749 Год назад

    ሳ እህት

  • @sadasada876
    @sadasada876 Год назад

    🎉💯

  • @ኡሙጃአፈርሰለምቴዋ

    🌷🌷🌷🌷🌷

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Год назад +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ የኔልዩ በሥዴትም ከሆንሽ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ሀገርም ከሆንሽ አላህ ከነቤተሠቦችሽ አላህ ይወፍቅሽ ለኛም የምንጡቀም ያዲርገን በተናገርሽዉ 💞💞

  • @alainuae1029
    @alainuae1029 Год назад

    ❤❤❤❤❤💐💐💐

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 Год назад +1

    ዌልኩም ስላም ወርህመትላህ ወበርክቱ ፍርዱየ ጀዛኪላ የኔውድ

  • @rahmabitbaba
    @rahmabitbaba Год назад

    ቅመሞ የነውአሁንያለሽው😍

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 Год назад +1

    ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱ እላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኪ አላህ ኸይር የችን ኮሜት የምታነቡ በዶአቺሁ አላህ የማን ዶአ እደሚቀበል አናቅም ሰደት ከመጣሁ 5አመት ሞላኝ ብዙ ለፍታቺሁ የትዳረ አጋራቺሁ አች አህለን ሱና ሰለሁናቺሁ ብቻ እፈታሻለሁ ቢላቺሁ ምን የሰማቺሁአል

    • @firdows3971
      @firdows3971  Год назад +2

      እህቴ አላህ ይርዳሺ
      ከእምነትሺ ጋር ምንንም ምርጫ ውስጥ አታስገቢ
      እና ሱናን ትተሺ የት እንድትሄጂ ይፈልጋል ብትችይ ቀስ ብለሺ ብትመክሪው ብታስመክሪው ዱአ ብታደርጊለት
      ከዚያ ውጭ ለትዳርሺ ብትደክሚም አታስቢ አንች ብቻ ለጌታሺ ታማኝ ሁኚ
      በእምነትሺም ቀጥ በይ
      አትዋላወሊ የድን እውቀትን በመቅሰም ጊዜሺን ሰዊ
      የሰውን ልጅ ፍላጎት ለማሞላት ብዙ አትጨነቂ
      አሺፈረኝ እምነትሺን ቀላቅሊ እጅ ካለ ጥርግ ይበል
      አላህም
      ምድር ላይ ብዙ ሱና መሪያችው የሆኑ ባሪያዎች አሉት ሊሰጥሺም ይችላልና።

    • @zaboraa32
      @zaboraa32 Год назад

      @@firdows3971 አሚንንን እህቴዋ እኔ እኮ አልሃምዱሊላህ አላሰማዉም ግን የሴት ልጅ ፈተና

  • @zeynyayimam9043
    @zeynyayimam9043 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም እሄቴ ጀዛ ከሏህ ኽይር ያንቺን ቻናል ከተቀላቀልኩ ጀምሮ ብዙ ነገሮችን ካንቺ ተምሬ አለሁ ብርቺ እህቴ ኢትዮ ስመጣ ባገኝሽ በጣም ደስ ይለኛን

  • @ሀዘሚንፈዲሊላህ
    @ሀዘሚንፈዲሊላህ Год назад

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ አህለን ወሳህለን ውድ አልህምድሊላህ እንደትነህ እህት

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Год назад

    የኔእህት

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 Год назад

      ቁጥርሽን ልከሽልኝነበር ሁቢ መጨረሻዉ 12 አልወጣልኝም

  • @አልሚዩቱብ
    @አልሚዩቱብ Год назад

    አሕለን

  • @ሒክሙነኝየኡሚናፋቂ

    ፍርዶስየስወድሺ

    • @firdows3971
      @firdows3971  Год назад

      አላህ ይውደድሺ እህቴ

  • @sadasaidhasan2121
    @sadasaidhasan2121 Год назад

    ❤❤❤❤🎁🎁🎁

  • @zuzumohammed3696
    @zuzumohammed3696 Год назад

    ወአለይኩምአሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛኪሏህ ኸይረን ኡክቲ አሏህ በሰማነው ተጠቃሚሆች ያድረገን ያ ረብ

  • @sifen5
    @sifen5 Год назад

    😍😍😘👍👍👍