Such amazing stories. Thank you so much for your advice, it’s weak up call for me and I like the way you give your speech very calm and easy to understand thanks big brother 🇪🇷🇪🇷
Working strongly not only to become reach but also increased in knowledge. And really appreciate his way of talking and his advice. May Allah give you hallal and keep you strong. Don't forget to deed Sadaqa. Inshallah
That's outstanding story to learn from. I calculated the number 10 birr with 20%profit per year for 47 years... it comes around 70,000 for me ... they way he gave us to understand the value of saving and investing fast is so nice. 👌 so honest and lovely
A simple step by step guide to prosperity based on personal experience. As you have seen Seid has gone furthet than primary school in formal education, he is self taught through avid reading. Reading motivational books translated into Amharic.
dear dawit pls upload such self made national business tycoons on website so that those interested can easily acess to the secrets behind their sucesss and can learn from their ups and downs which they faced in their tough paths. especially in amharic and oromifa
Our problem is we don't know work and chipe work enenkaeln Sera zlmnenk streets to sail onions we thought down work our if work hard and ues your time why notify beam rich or u can eat and drink we dot have any we are proud our self this don't work like kind of staff zebleh lazy net and your mom house seelp no change we are learn work from out sidepls strong people work hard and u can get results 😉
ሰዒድ ፈጣሪ ሰላም ፣ፍቅር፣ ጤና ለአንተ። አንተ ፍፁም ትሁት ታታሪ
ነህ ከታዬ አንባሳደርን ገዝተህ ስትሰራ
በደንበኝነት ነው የማውቅህ ቀና ሰው
ሁሌም አሸናፊ ነው።
ጀግና ነህ ደህነትን የማረክ።
ወላሂ አቶ ሠይድ ሙሀመድ ቤት ሰርቻለሁ በዚሁ አጋጣሚ በጣም መልካም ሠው መሆናቸውን ልገልፅላችሁ እውዳለሁ ለሠው ልጅ ያለቸው ክብር እረጅም እድሜና ጤና እመኝለውታለሁ አቶ ሠይድ የሀሮን አባት ሺ አመት ይኑሩልን🙌🙏🙏🙏
ትክክል ነሽ ጋሽ ሰኢድ እግዚአብሔር የባረከው ሰው ነው እኔም እሱ ሆቴል ሰርቻለሁ ለሰው ያለው ክብር ይለያል።ከልቤ የምወደውና የማከብረው ሰው ነው! ፣እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤
ውዴ እስኪ በውስጥ እንዴትላግኝሽ
Really amazing man ! ስው ስደት ይወጣል በሀገር እንዲህ መለወጥ መቻል አለ !
ይህ ታሪክ ሁሌም መስማት አለብን የብርን ቫሊው ለማወቅ
አላህ ከፍ ያድርግህ 👏🏾
በእድሜ በጤና ያኑርልን አባታችን በተረጋጋ መፍስና አደበት ድንቅ ትምህርት ነወ የሰጡን እናመሰግናለን
በጣም አመሰግናሁ በእውነት ብቻዬን ቁጭ አድርገህ እየመከርከኝ ሁሉ እየመሰላኝ ነው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
ዋዉ ለካ ብዙ የተደበቁ እንቁ ሰዎች አሉ ከዛሬ ጀምሮ እርምጃየን ጀምሪያለሁ
አቶ ሰይድ በጣይ የሚገርሙ ሰውኖት ታሪኮትን በመስማቴ እጅግ ደስብሎኛል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይጦቶት
አቶ ሠዒድ አምባሳደር ልብስ ስሜት ፋብሪካ ሠርቻለሁ
ምርጥ ሠው ነው ስላየውክ ደስ ብሎኛል
አምባሳደርን በማስታወቂያ ነበር የማቀው ስላካፈሉን ቁምነገር እነመመሰግናለን ስላየዎት ደስ ብሎኛል እንደናንተ አይነቶች ይብዙልን
አባታችን አቶ ሰይድ ትህትናህ በጣም ደስ ይላል! thank you
አላህ ይጨምርልህ
ይህን ታሪክ መስማት እፈልግ ነበር ልጅ እያለሁ ነው የሰማሁት 2 ልብስ ስፌት በግድ በእናቴ ተምሪያሁ አንባሳር ባለቤት ከነበተሰቦ አላህ እድሜና ጤና እንዲሁም እድገት እመኝሎታለሁ
አቤት ከንግግራቸው የሚታየው ቅንነት እውቀት
ገራሚ ነው ብዙ ተምሬያለው እናመሰግናለን
ደግሞም አዝኛለው ስለ ትግራይ የጦርነት ዘመን እስከዚህ አሁን ድረስ መኖሩ ፖለቲከኞቹ ለህዝብ ሳይሆን ለስልጣን እንደሚዋጉ ተረድቻለው እና የትግራይ ወጣት ንቃ እባክህ ይብቃ በላቸው
2in1
አድናቆትና ስድብ
ስለ ትግራይ ለ ተጋሩ ብቻ ተውሉን እስከምንነቃ…..እናንተ የደረሳቹትን ንቃተ ህሊና ለመድረስ ግዜ ሳይፈጅ ተሎ መፍትሔው መፈለግ አለብን, እነግርልሻለሁኝ ወይ ዘመን
ብዝኮነ,
ጉራጌ ታታሪ ይባላል, ጭራሽ ይሄ ስም አይገባቸውም ነበር ይሄ ስም ለኛ ለተጋሩ ነበር ሚገባን ...ትግራዋይ ኣስመራ እንዳሉ ባለሃብቶች ተጋሩ ነበሩ ,ጎንደር 95% ባለሃብቶች ተጋሩ ነበሩ ይሄን አባታችንም እዩት
ኣምባሳደር የትግራዋይ አይመስለኝም ነበር...ትግራዋይ ጅግና ህዝብ ነው ...ትግራዋይነቴ ኩራቴ
@@romadiabrha253 ጉራጌን ለቀቅ
Relatively, its The most honest lecture from a rich person. Im glad to hear ur story in your own words. I have learned a lot. እናመሰግናለን።
ማሻ አላህ ረበና ይባርክልክ እኘም በሰማነው በርትተን ምንሰራ የርገን የገጠር ልጅ መሆን ብዙ የስተምራል ብርታት ጥንካሬ ሚኖረው ጀግና ሆኖ ሚኖር ሚሰራ ነው ከስደት መልስ ብዙ ህልም አለኝ ብር ባይኖረኝም ህልም አላኝ አለህዬ እንደሚየሰከልኝ አምናለው እንሻ አላህ
ename enshallh
አቶ ሰይድ መሀመድ ብርሀን ጣና ገበያ በነበርኩበት ጊዜ ምርታቸውን በገበያ ማእከላችን እንሸጥላቸው ስለነበር መልካምና ስራና ሰው ወዳድ ወንም ናቸው እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻቸው ከውዷ እህቴ ከመዲና ጋር እመኛለሁ
ዋውው የደስታየ ምንጭ የሆነ ሰራ ነው ይህ ስራ
እውነትም አሜዚንግ ከልብ አመሰግናለሁ ድንቅ ነው የልብ እንደሆነ ከልብ ሲገባ ያስታውቃል እድሜና ጤና ያብዛልክ
በጣም አሪፍ አቅርቦት ነው። አመሰግናለሁ።
ዕጹብ ድንቂ ዝኾነ ማዕዳ እዩ ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም!
Such amazing stories. Thank you so much for your advice, it’s weak up call for me and I like the way you give your speech very calm and easy to understand thanks big brother 🇪🇷🇪🇷
እንሻአላህ ይቀጥላል በሉኝ 🙏🤔🤔 በጣም ቀስ ብለው ቢናገሩም ፣ ሀሳባቸው እ/በጣም ልብን ያሞቃል 👌 እኔ ደግሞ ጥሎብኝ የሀብታም
ንግግር /ጫወታ ደስ ይለኛል 👈
Kkkk.yedeha..wera..ayitimim..lemalet..new
🤣🤣yegnawns enate
Wow this is Amazing service really our beloved brother our God bless more
WOW! you are wonderful person.
Working strongly not only to become reach but also increased in knowledge. And really appreciate his way of talking and his advice.
May Allah give you hallal and keep you strong. Don't forget to deed Sadaqa. Inshallah
MR Mohamed, nice seeing you in person here in ADDIS ABABA!
ደስ እሚል አረዳድ ነዉ
ረጋ ማለቱ ደስ ሲል
ከዚህ ቀደም አይቼዉ አለመጨረሴ ቆጨኝ
የኣቶ ሰይድ ታሪክ የኣብዛኛው ትግራዋይ ባለ ሃብት ታሪክ ነው::
That's outstanding story to learn from.
I calculated the number 10 birr with 20%profit per year for 47 years... it comes around 70,000 for me ... they way he gave us to understand the value of saving and investing fast is so nice. 👌 so honest and lovely
Any one who knows the formula
@@DrDagi-Medical I dont know please can u explain???🙏
47 years later ??
በጣምጎበዝ
ድንቅ ታሪክ፤ የ ጽናት ተምሳሌት
ይቻላል 💪💪
ማሻ አላህ ተባረከላህ
በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያስተማሩን የገንዘብን ዋጋ ከልብ አመስግናለው ከአድማጭ
አላጠፋም እልና ብሩ የት እንደሚሄድ አላቅም ስኬታማ ሰዉ መሆን እፈልጋለሁ ለዛም ነዉ የማደምጠው ግን ..... ምርጥ ታሪክ
በጣም እናመሰግናለን ያንተ ብርታት ለኛ የለውጥ ጅማሪ ነው ይቀጥል
Really it's amazing story and inspiring us to cash deposit and invest our knowledge and time on work. Thanks AMBASSADOR ETHIOPIAN BRAND
Great man our heroes
ከ 12 አመት ቡሃላ ነው ፊቱ ያየሁት አቶ ሲዒድ መ\ ብርሃን ከአቱ ሲዒድ 10 አመት ነው የሰራሁት በጣም ደግ ሰው ነበር በተለይ ለኔ በጣም ተስፋ ይሰጠኝ ነበር መጀመሪያ ማርካቶ ነበርን እኛ ሳናውቅ የረር በር ትልቅ ፍብሪካ ሰርቶ የ 300 ሰዎች ንሰራ ነበር ልጅነቴ አስታወሰኝ
kechigir habt ena biltsgina endemiyameta kante temirealehu tebarek seido
ይህን ምክር ከ6 አመት በፊት አግኝቸው በነበር ብየ ተመኘው ይሄው በስደት 7 አመቴ በሰው ቤት ዝቅ ብየ ፈግቸ እየሰራው ግን ምናለ ልጅነት አለማወቅ እየሰራው ሳጠፋ ሳጠፋ ገና ከተኛሁበት ነቃሁ ምን ያደርጋል ታዳ ጊዜ ቁሞ አይጠብቅ ፀፀት ነው ብቻ ስደት ፈተናነው አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል
እናቴ ላለፈ ሳይሆን አዉን ላይ ነው እዬ የሚያሰፈልገሸ ተነሺ ወደ እልምሸ ዳይ ሁሉም ሰው ያለፈ ይወት አለው ግን ጀግና የሚያስብለው ካለፈ የተማረ ነው እኔም እንዳቺዉ ነኝ ግን በትንሹም ቢሆን እናቴን ከኪራይ ቤት አዉጠቻታለሁ ለራሴም ትንሸዬ ምሬት አለችን ሁለት መቶ ይከታር ግን ገና እልሜን አልጀመርኩም ገና ነቃዉ እኔም ብዙ ማድሰግ እችል ነበረ ግን እኔም ወደፊት እዬደኩ እገኛለሁ በረቺ እህቴ
@@sewihebite አመሰግናለሁ ኢንሻ አሏህ. እሽ
dawit dreams u did great job, listing this peoples is priceless.Thank u
lovely . interesting exited hearing his life story ! Wish he write a book of his life story/
Very interesting and educational for young generation to motivated 👍👏.
If they listen 🎶.
Masha allah
Very lntersting and education yang generation lntersting u life story beter than he teaches life 👍👍👍
10qu Mr seid for sharing your life experiance.
Wow very interesting 👏👍
እውነት ነዉ የተናገሩት ተደክሞ ገንዘብ እንደሚገኝ ነው የሚነግሩን የአሁኑ ትውለድ ግን ሌብነት ሳይሰሩ መክበርን ነዉ የሚያልሙ እንደነዚህ አይነት ሰወችን እያቀረበቹህ ልምድ እንዲቀሰም በማድረግ ትውልድ አንዲድን አድርጉ
ወላሂ አላህ ይጨምርልህ
Yene jegna ❤❤❤❤❤
Mashe alah alah yechemereleh leseray telek morale honognal nege yeni tenesh garment adage tayecheghe mekamu hulu yegtee kebitesebeh gar
ምንም አይገረምህ እኔ በዚህ ዘመን እደግመዋለሁ መንገድ ላይ ነኝ
ይቅንህ(ሽ)
አንችም ብትመጪ ምንም አይገርምም ይቅናሽ ልብሻ ንፁህ አርጊ
እኔ 2አመት ተምሪያለሁ ፈረንጆች በተማላ ቁሳቁስ አዲስ የልብስ ስፌት ተሸልመናል አሁን ግን 👉የሴቶች 👈በሰፊው መስራት እፈልጋለሁ የወንዶች አባታችን ሰኢድ ይስራ አላህ ከሁሉም በላይ ያርገው
Kwt kwt k leb ga mn አገናኝኘዉ
@@kwtkwt4386 አዋሪኝ እስኪ
Arif program new ketlubet lelelaw mastemariya new
I respect
ጌታ እየሱ ፀጋዉን ያብዛልህ
woooow it's amazing
!!!!.
!!!.
Thank you for sharing
ጎበዝ እኔም እርዳታ እፈልጋለሁ ለመስራት
AMesgnalewu
ዳዊት ድሪምስ ኢንሻአላህ ከአባታችን አቶ ሰኢድ ታገናኘኛለህ ተስፋ አለኝ
Mashaallah !
Selam❤❤❤
Genius man & Extraordinary story
ማሻአላህ.
Esayas Advertising bekerbo entebekewalen dawiteye .....seid enamesegnalen
እውነት ነው አቶ ሰዒድ በ1982 ዓም መርካቶ አራተኛ ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ በነበረችው ሱቁ ውስጥ ልብስ ሰፍቶልኛል ፡፡
einem lewondeme uniform asefechalhu
Giin oromiiya kaltaamaxa siiketiin masakaati ayiichaliim?
Mashalah said jagna alahyetabekeh !!!
Humble ❤
......................
Amazing 🥰🥰🥰😭😭❤❤🥰
Betam teru siwe erjme edma
ማሻአላህ ህልሜን ነው የነገራችሁኝ ብሮባይሊን ተጭናችሁ ኑ ወደቤቴ
A simple step by step guide to prosperity based on personal experience. As you have seen Seid has gone furthet than primary school in formal education, he is self taught through avid reading. Reading motivational books translated into Amharic.
dear dawit pls upload such self made national business tycoons on website so that those interested can easily acess to the secrets behind their sucesss and can learn from their ups and downs which they faced in their tough paths. especially in amharic and oromifa
Wow
Educational.
👏👏👏
እባክህ ብለሽ ነሽ ግን ይህ እክል ግብ
Betam enamesegnalen owner of abbasader
Services sitechakalhu ena degem nekkk memtatekne enfik neberrrr
Our problem is we don't know work and chipe work enenkaeln Sera zlmnenk streets to sail onions we thought down work our if work hard and ues your time why notify beam rich or u can eat and drink we dot have any we are proud our self this don't work like kind of staff zebleh lazy net and your mom house seelp no change we are learn work from out sidepls strong people work hard and u can get results 😉
ገንቢ ትምህርት ነው
Mahamad abdallaa
ታይ እስከ የሕዝነኒ፡ደቂ ትግርኛ ክርስትያን ሰሜንን ደቡብን ንሃገር ንዋደቅ ኩላ ሓያኺ ፈትሊ ኽኣ ናብ ገንዘብ ትጎዪ፡ንሕና ዘውሓስናሎም ሃገር ኣሳፊሖም ይነብሩላ
ደደብ ሓሲድ
Sekt barya arab
@@ክንሰግሮኢናክንደይዘይተሰ ወዲ ለማኒት ኪድ ዒባኻ ኣርም ወዲ ዲቃላ ረሳሕ ከማኻ ዝበለ ደደብ ረሳሕ በክዒ ተጋሩ የብልናን ኸዚ ውን ቱፍ ወዲ ሸርሙጣ
ግን የት ነው ስልጠናው please ??????
22 bata complex 3rd floor...tuesday and thursday
@@addisalemnigatu3714 k...zare heja neber
@@addisalemnigatu3714 Sint seat nwu ymijmerwu pls?
ጀግና ነወት ጦርነት በቃን አረ
Koy Ye Dawit Brand armaw,......ye Meta Facebook aynet new ende eski eyut woyes ene bicha negn hulem mimesaselebegn🤔🤔
🎉🎉🎉🎉
yeaoretachehut part anadogal 13:50
Eski bedua agzugn wegenoche
Beam yetgalu ngerlge
le ena betsetege noro kezhe belay teamer eserabet neberrr
Mashialah said jigna alah yehfazehh !!!
Wow you touch my life .big respect Mr.seid
ሞኝህን ፈልግ:: በዛ ዘመን እኔ ከ 3000 ብር በላይ ነበረኝ:: አይ ወዪ ብልጡ::
ቢሊዮንም ቢኖርህ ከጣፈሀዉ ዋጋ የለዉም
አቶ ሰይድ በቃ ሰው ናቸው ባጭሩ
በእርግጥ የእሱ ጥረት ከሆነ አደንቃለሁ። ግን አይመስለኝም፣ ካፒታል በሕወሓት በኩል ፈሶለት ነው የሚል ትልቅ ጥርጣሬ አለኝ። የሆነ ሆኖ ድርጅቱ ራሱን ከሕወሓት ፓለቲካ ነጻ አድርጎ በቢዝነሱ ላይ ካተኮረ እንቀበለዋለን።
በትክክል ጫካ እያሉ ቁምጣ ሰፊ ነበሩ ስልጣን ሲይዙ ሚሊተሪ ተራ ያለ ስንት አመት የሰራ ያልያዘውን ማሸን ንብረት ይዘው ገቡ እዚህ ደረሱ
በትክክል የህውሀት ቢዝነስ ነው ያሳደገው
@@satenawsatenawhailu3716 ይሄ ምቀኝነት አደለም ሀቅነው ሰርተው የተለወጡ ብዙ ምሳሌዎች አሉን እነ በቀለ ሞላ እነ በላይ ተክሉ ፓስቲ ከመሸጥ የተቀቀለ እንቁላል ከመሸጥ ተነስተው ሀገር ያቀኑ ሌሎችም በወያኔ ዘመን በአብዛኛው በዘረፋ የተለወጠ የታተመ ብር እየተሰጠው የተለወጠ ብዙ ነው መርካቶ ሚሊተሪ ተራ ብትሄድ በግዜው ብዙ ሰዎች ከጨዋታ ውጪ ሆነው ያዝኑ ነበር እስቲ እንደው በልብስ ስፌት ስራ እሰከ ሆቴል አፓርትመንት ድረስ የሄደ ሰው በአጭር ግዜ ጥቀስልኝ
አንተ ማነው ተቀባይ ነሺ ያደረገህ....ማን ነህ አንተ? መጀመርያ ራስህን ነፃ አውጣ!!
ዶንቆሮ
መልካም ሰው እንደሆነ አውቃለሁ አቶ ሰዒድ። ግን ህወሃት አይደለም ወይ???? አላምንም ይህን ታሪክ
kkkkkkk ጥሩ ነዉ ሠዉዬዉ ንግግሩ ግን ገንዘብ አምላኪ ሆነብኝ ምክንያቱም ገንዘቡን ለማግኘት በጣም በጣም ተቸገረ ሠጠዉ ገንዘቡንም ገንዘቡን ካገኘ በኣላ ፈታ እያለ ገንዘቡን መጨመር አይቻልም ምክንያቱም እየኖርክ እያቀድክ ነዉ መኖሮ ያለብህ ስለዚህ እንደዚህ ያሉ ሠዎች ሠዉን ለመርዳት ግዜ ይወስድባቸዋል
ገንዘብ አምላኪ?? አጉል የሀበሻ እምነት?በገንዘብ እጥረት ከሰው ጋር የተጣላህበትን አስታውስ....የሀገራችን ጦርነት ድህነት መሆኑን ተገንዘብ...
ገንዘብም ያላግባብ መበተን ምን ያደርጋል
Ye habtam kena sew gena ahun ayew, thut, glts, kelel yale msalew miyamr.
Habesha eko tefngo yeyazen behaymanot sle mndebek new. Haymanot tru new gna tegntek wlek amlak alazezewm ylehal 🤣🤣
👎👎👎👎👎👎