ፐርሰናል ብራንድ እንዴት እንፍጠር? መቅደላ መኩሪያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 98

  • @mamiethiotube3870
    @mamiethiotube3870 2 года назад +18

    ዋውአንኜ ይኸ መምህርጊዜ እያመቻቸ ቢያንስ በሳምት አንዴ ካለው እውቀቱ ያካፍለን ይቅረብልን የምትሉ በላይክ አቤት እርጋታና ትህትና ልስልስ ባለ አቀራርብ ነው እውቀትን እንደ ንፁህ ውሀ ኩልል አድርጎ ነው የሚያጠጣ

  • @edomiasephrem5046
    @edomiasephrem5046 2 года назад +28

    ዋው ወንድሜ አነጋገርህ ; እርጋታህ ደስ ሲል ታድለሃል አቦ ይጨምርልህ እውነትም ምርጥ አስተማሪ

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 года назад +7

    እርጋታህ ደጋግሜ እንድሠማህ ጋበዘኝ ተባረክልኝ ወንድምአለም🙏😍

  • @SelamlehulumBayleyegn
    @SelamlehulumBayleyegn 8 месяцев назад

    ዋው የምር ትለያለህ እውቀትን ከእርጋታና ማስተዋል ጋር ሰጥቶሃል ድንቅ መምህር እናመሰግናለን መቅደላ መኩሪያ🙏🙏🙏

  • @Suls65850
    @Suls65850 2 года назад +7

    ለማስረዳት የምትጠቀመው ምሳሌ በጣም አሪፍ ነው ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @tgtg4600
    @tgtg4600 2 года назад +3

    አቶ መቅደላ መኩሪያ !እውነትም ኩሩ ኢትዮጵያዊ በጣም እናመሰግናለን ብስል አስተሳሰብህን ስለ አካፈልከን ሁሌም አካፍለን መስዋዕት ማድረግህን ቀጥልበት ወንድሜ ❤❤

  • @desstadessta
    @desstadessta 2 года назад +3

    👏👏👏👏👏👏 ስልክ አልይዝም ወይም ብዙ ጊዜ አላነሳም። ጓደኞቼ ሁሉ ተቀይመዉኛል። እኔ ግን ሰላሜን አግኝቻለሁ።

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 2 года назад +8

    Amazing Very powerful this is life-changing message🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 2 года назад +6

    ትክክል ብለሀል ወንድሜ በተለይም የሰልክ አጠቃቀምን በተመለከተ እኔ አንድ አሁን ካለሁበት አገር ( ሲዊዲን) በሰልክ አጠቃቀማቸው በስራ ቦታ ሰልክ መጠቀም አይፈቅድም ወሳኝ የሆኑ ሰልኮች እንካን ቢደወሉልህ ለክፍልህ አለቃ አሰፈቅደህ ወደ ውጪ ወተህ በፍጥነት ጨርሰህ ወደ ስራህ መመለሰ አለብህ!! ይሄ የሰራ ባህላቸውን በጢቂቱ 1, ሰአት ማክበር 2, ታማኝነት3,ሰራ ቦታ ሰልክ አይፈቅድም ወዘተ ወደ ሀገራችን ቢለመድ ወደድኩ እኔም ፈጣሪ ካለ አገሬ ሰለምመለሰ ተገብረዋለሁ ብዬ ለራሴ ቃል ገብቻለሁ እንተሰ ቸር ተመኘሁ።

  • @MarKos657
    @MarKos657 2 года назад +9

    Amazing speech, great lessons with easy words. Thank you Mekdela!!!

  • @firehiwotyitbarek1161
    @firehiwotyitbarek1161 2 года назад +4

    Egziabher Yibarek Mekdela , I am very glad to hear you. You reply most of my questions .Thank you so much Dawit Dreams. Keep it up.

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 2 года назад +6

    Mr Dawit Dreams ሁሌም ቅመም ቅመም የሆኑትን እንግዶችን ይጋብዝልናል 👌እናመሰግናለን ዴቭ 🙏 የዛሬው ልዩ ነው ቤተሰብ 🤔🤔 social media influence በጣም ብዙ ነገር እያሳጣን ነው
    ፈጣሪ ብቻ ይሁነን🙏🤔🤔🤔

  • @abel1579
    @abel1579 2 года назад +4

    አንድ ሰአት እንደ 10 ደቂቃ ነው የሰማሁት 😳👍👊 እናመሰግናለን

  • @kdhbsbejvsh2791
    @kdhbsbejvsh2791 2 года назад +3

    Amazing wow! absolutely Ethiopia she is growing...soon we will see your dream comes true. May God grow up us all physically, mentally and spiritually etc. Thanks dawit dreams ❤❤

  • @abebechabera3050
    @abebechabera3050 2 года назад

    Betam yetergaga Sewu dink tmhrt thank you Mekdela

  • @etanashyatasha7584
    @etanashyatasha7584 2 года назад +1

    የሚገርም ትምህርት ነው ዋው ነው ለዚ ትውልድ የሚመጥን ትምህርት ነው የምታቀርቡት ሁላችን ድንቅ ነን የእውነት ገራሚ ነው ሰላማቹ ይብዛ ሁላችሁም እናመሰግናለን ።💚💛❤️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @jesusistheway8969
    @jesusistheway8969 2 года назад +4

    Oh my markating lecture,great lesson!!!

  • @robeltegene
    @robeltegene 2 года назад +2

    Mekdu, you are incredible as usual. Nice to see you and thank you for your best motivation.

  • @Geez1206
    @Geez1206 2 года назад

    አመሰግናለሁ🙏🙏🙏
    ከመቼው አለቀብኝ ብዬ ያየሁት እና የሰማሁት ንግግር ነው።

  • @amiwassie7576
    @amiwassie7576 2 года назад +5

    What a great lesson, very organized and practical

  • @surafelbrhan9410
    @surafelbrhan9410 2 года назад +7

    የራስ ብራንድ ማለት ይሄ ነው በጣም ምርጥ

  • @LiulTube-b1z
    @LiulTube-b1z Месяц назад

    በጣም እሚገርም የንግግር ችሎታ ነው በጣም ድንቅ ቆይታ ነው❤🎉

  • @samueldebesay4134
    @samueldebesay4134 2 года назад +1

    Amazing speech. thank you so much

  • @tigesttesfaye8004
    @tigesttesfaye8004 2 года назад

    Yagere sew korahubacihu egzabiher yestlgni 🙏
    Dawit betam betam amesegenehalehu 🙏

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 года назад

    ምርጥ አስተማሪ ተረጋግቼ ቁጭ ብዬ በተመስጦ የምሰማው የማይሰለቸኝ

  • @mekuriyaw
    @mekuriyaw 2 года назад +1

    Great speaking!! I admired you.

  • @meklitkassahun7818
    @meklitkassahun7818 Год назад +1

    በጣም የሚገርም ነበር, በተለይ "digital wellbeing", ይሄን ያህል በቀን "telegram" ላይ እንደማጠፋ አላቅም ነበር እውነትም ጊዜ አለኝ ትልቅ ህልም አለኝ, አንድ ቀን በአካል እንደምገባ አምናለሁ

  • @msnexus2671
    @msnexus2671 Год назад

    Wha sitemak adet new mtetaw ufffffff adewha new yetetahuk arecahgn des yemil argata abo ate mtastemrbet bmar adadis new mseraw tebarek

  • @zelsitube8400
    @zelsitube8400 2 года назад +9

    Mekdelay I am so proud of you bro as always I am glad to see you at this kind of stage you deserve it you have a lot of potential I want to learn from you a lot I can’t wait to see you again👍

  • @mihretkebede3394
    @mihretkebede3394 2 года назад +3

    Thank you for sharing Mekdela👏👏 great lessons with easy words.

  • @selamyoutube8605
    @selamyoutube8605 2 года назад

    ዋውውው እጂግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ።እረጂም አድሜ እመኝልሀለሁ።

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Год назад

    ቃላት አጣሁለት በየሡሥም ተባረክ

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 2 года назад +1

    ዋው ወንድሜ ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን::

  • @egeziabherfikernew
    @egeziabherfikernew Год назад

    ሶስት ቀዳዳ አበጀውእኔ 😂 ዋው የሚገርም ትምህርት ነው እናመሰግናለን ክቡር መምህር 🎉

  • @bekitech
    @bekitech 2 года назад +2

    Thank you Mekdela!!!

  • @elsayimer1448
    @elsayimer1448 Год назад

    Wow amezing thank you

  • @kemahugohatsibah
    @kemahugohatsibah 2 года назад

    good idea of looking from different angle

  • @bolereviewstudio2020
    @bolereviewstudio2020 2 года назад

    I Never thing before about my brand!
    Woow I amazing!
    Thanks I'm here!!

  • @ada6136
    @ada6136 2 года назад

    እናመሰናለን!!! ምናለ ህዝቤ እንዲህ ሳይበላሽ በስማህ ኑሮ

  • @TUBE-fn7wo
    @TUBE-fn7wo Год назад

    Amazing am in love with these person

  • @helendsm
    @helendsm 2 года назад +1

    Wow wow...
    Bless u Bro

  • @theotokosyemariyam6053
    @theotokosyemariyam6053 2 года назад

    Wow .thank u so much for sharing !!!!

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 Год назад

    በጣም ጥሩ ት/ም

  • @luamua1635
    @luamua1635 2 года назад

    I automatically scheduled my phone screen time daily use …. Oh lord it was a mess , Tnx 🙏

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад

    Thank you for sharing

  • @abrhamyirgu9769
    @abrhamyirgu9769 2 года назад

    ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን 👍 🔥🔥

  • @beriwako9708
    @beriwako9708 2 года назад

    wow mekdela its great presentation

  • @zediyitref4284
    @zediyitref4284 2 года назад

    Wow well done 👍

  • @zeyita
    @zeyita 2 года назад +1

    ከልብ እናመሰግናለን! ፈጣሪ አለማችንን እንዲሁም ሃገራችንን ሰላም ያርግልን ! 🙏
    የህዳሴው ዓባይ ግድብ 3ኛ የውሃ ሙሌት በቦሌ::

  • @zizudecor
    @zizudecor 2 года назад

    Thank you for sharing.

  • @babelohelu707
    @babelohelu707 2 года назад

    ይሄሊበረታታ የሚገባው ነው በርቱልን

  • @Adanechbirhan2023
    @Adanechbirhan2023 2 года назад

    በጣም በጣም ደስ የሚል የሚገርም ትምህርት

  • @amen6655
    @amen6655 2 года назад

    Baxma nwu dasa yil amsgalwu

  • @yakobyemaryam5244
    @yakobyemaryam5244 2 года назад

    አገራችን እንደዚዓይነት ሥልጠናዎች በስፋት ያስፈልጋል በእውነት በጣም እታች እንዳለን ነው የገባኝ እኛ እኮ በተራ ነገር የምንገፋፋ ለተራ ነገር የምንሽቀዳደም ህዝቦች ነን በጅምላ የምንኖር ህብረተሰባዊ ህስርቤት ውስጥ የታሰርን………………

  • @yanetkassahun5883
    @yanetkassahun5883 2 года назад +1

    Wow! Amazing! Thank you so much

  • @serkaddismamo8263
    @serkaddismamo8263 2 года назад

    ዋው በጣም ደሰይ ትላለክ

  • @samrisamri7293
    @samrisamri7293 2 года назад

    ቃላት አጠርኝ ውድሜ ተባርክልኝ

  • @lidu615
    @lidu615 2 года назад

    Meche meche nw programu? Bota ena satun ngren

  • @woinshetdamtea5336
    @woinshetdamtea5336 2 года назад

    🌝🌝🌝🌝 Amazing speech Have a fabulouday enjoy

  • @menberehailu5457
    @menberehailu5457 11 месяцев назад

    Thank you a million

  • @milkaabdi5557
    @milkaabdi5557 2 года назад +2

    How can i join this training Please

  • @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ
    @ተስፋእዩስንቀይ-ዐ7ጐ 2 года назад

    ፈጣሪ እቀቱን ይጨምርላቹህ

  • @selamawitgetachew9171
    @selamawitgetachew9171 2 года назад +1

    amazing 👏

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 года назад

    Amazing topic

  • @gebrewahdhailu5549
    @gebrewahdhailu5549 2 года назад +3

    ትውልድ እንዲህ ቢታነፅ ንሮ ያሁሉ ክፋት መጫውቻ ባላደረገን ነበር

  • @tesfaygerezher6306
    @tesfaygerezher6306 2 года назад

    ዋውውው ድንቅ ንግግር

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 2 года назад

    Thank you for sharing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽👋👋👋

  • @haregwoineasfawe4194
    @haregwoineasfawe4194 2 года назад

    Waw betam Teri temhert tebarke

  • @meazazenebe7064
    @meazazenebe7064 2 года назад

    thank you you are amaizing

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 Год назад

    Thanks

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 2 года назад

    ግሩም ነው

  • @zemenayzed7925
    @zemenayzed7925 2 года назад

    God please you and family

  • @Aresama987
    @Aresama987 2 года назад

    best one

  • @solomonmelaku7255
    @solomonmelaku7255 2 года назад

    Amazing

  • @ethiopialove8692
    @ethiopialove8692 2 года назад

    Digital Wellbeing የእኔ ስልክ የሚል የለውም ስልኬ Samsung ነው እስኪ የምታውቁ ሰዎች ንጉሩኝ setting የት አካባቢ ነው የሚገኘው?

  • @tazebewtazeze7602
    @tazebewtazeze7602 2 года назад +1

    hulunm class lemewsed mn yakl kifua ena mn yakl gize yifejal .

  • @yodit587
    @yodit587 2 года назад

    Thank you 🙏

  • @nurobezedef7931
    @nurobezedef7931 2 года назад

    ጠቃሚልምድልንወስደው ልንተገብረውእሚገባ
    1#ቁርአን መቅራት መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ
    2#እስፓርስ መስራት ለጤና እና ለአይምሮ
    3#አይምሮን መገንባት በጥሩነገር ማንበብ እሚቀይረንን ነጉርመስማት

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 Год назад

    Amazeng

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 года назад

    ወድሚእኔምፈለገዉኢየሱስነዉሚቀይረዉ😭😭

  • @zanacha236
    @zanacha236 2 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @mntewa
    @mntewa Год назад

    ሆ የሚገርም እራሴን እንዳይ አደረገኝ

  • @helenweldemichael8747
    @helenweldemichael8747 2 года назад

    Weyyyy ergatah endet dessss ylal

  • @kidisthagazi
    @kidisthagazi 2 года назад

    2:12 Hone eko ere yelekek eyetebekin nw

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 2 года назад

    ወግልስበክሰዉየሚለዉጠዉወግልነዉ

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Год назад

    እኔ ስፖርት አሰልጣኝ ነኝ:: when you talk about “practice make you perfect” is working only for motor skills not for life. You are wrong!! As a teacher please watch your mouth. In sport “Practice make make you permanent not perfect . Only perfect practice make you perfect and permanent.” ስለዚህ አነቃቂ ንግግር ለመናገር ኦዲየንሳችሁን አትናቁ:: በሚገባ ተዘጋጅታችሁ ቅረቡ

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Год назад

    እኔ ስፖርት አሰልጣኝ ነኝ:: when you say “practice make you perfect” is works only for motor skills not for life. You are wrong!! As a teacher please watch your mouth. In sport “Practice make make you permanent not perfect . Only perfect practice make you perfect and permanent.” ስለዚህ አነቃቂ ንግግር ለመናገር ኦዲየንሳችሁን አትናቁ:: በሚገባ ተዘጋጅታችሁ ቅረቡ::

  • @derejebodena8770
    @derejebodena8770 2 года назад

    www txs

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 года назад

    Thank you for sharing

  • @fisehadagne1600
    @fisehadagne1600 2 года назад

    Amazing

  • @milkaabdi5557
    @milkaabdi5557 2 года назад

    How can i join this training Please