የዝንጀሮ መቀመጫ ነው ዘረኝነት፣ቤተልሔም ታፈሰ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 июн 2024

Комментарии • 401

  • @dilekehaq
    @dilekehaq 9 дней назад +33

    ጉባለች ኢትዮጵያን ሚዲያ መደገፍ ለምትፈልጉ ደጋግ ወገኖች በኢትዮጵያ አካውንት ቁጥር 1000312592626👈Sileshi Bitew Alamirew👈 ብላች ደግፉ አበረታቱ🙏 ሃሳብ አሰተያየት ደውላችሁ መሰጠት ለምትፈልጉ በ WhatsApp 0911589048 ብላችሁ ደውሉ ክበሩልን❤❤🌹🌹🙏🙏

    • @hailem9116
      @hailem9116 8 дней назад +3

      ገለልተኛ ሚዲያ ይመስል እርዳታ ትጠይቃላችሁ እንዴ??ኦሮሙማ እስፖንሰር ያድርጋችሁ

    • @FortyfourMertule-iv4gu
      @FortyfourMertule-iv4gu 7 дней назад +1

      @@dilekehaq ጉብአለች ኢትዮጵያ ከአበበ ቶላ ጥገኝነት ወጥተህ የራስህን ከፍትክ።

    • @santaw5392
      @santaw5392 3 дня назад

      ችግሩ ማገዶና ሰው እየፈጁ ነው የሚማሩትና የሚሰለጥኑት፣ ሲጀመር በብርጭቆ ዉሀ ለህፃን አይሰጥም።

  • @abyssiniank7153
    @abyssiniank7153 9 дней назад +44

    ቤቲ, ..ዘረኝነት ...የዝንጀሮ መቀመጫ ነው ያልሺው ተመቸኝ , እውነት ነው ማንም ላይ አያምርም:: እግዚአብሄር ዘርኝነትን ከኢትዮጵያ ፖለቲካ ያጥፋልን ...ሰላም ያርግልን ❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 9 дней назад +4

      በዘር ተደራጅቶ ስልጣን ላይ ተቀምጦ አሁን ነፃ ወጣን እያሉ ዘረኝነት እፀየፋለሁ ማለት አይከብድም ?

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 8 дней назад +20

    ኢትዮጵያዊያንን ሁሉ ሳላዳላ እኩል እንድወድድ ያደረገኝ አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም የተባረከ ይሁን ። እግዚአብሔር ሰውን ሁሉ በክርስቶስ እኩል አድርጎ ፈጠረ ።

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 9 дней назад +16

    በእውነት ስለጀዋር ያለሽ አረዳድ በጣም ትክክልና እውነት ነው። ጃዋር ጉም የጨበጠ ከአቅሙ በላይ ልንጠራራ የሞከረ የከሰረ ፖለቲከኛ ነው ደግሞም መቼም መንግሥት መሆን አይችልም። እንዳልሽው አድናቂዎች አሉት አይደለም ኦሮሚያ ውስጥ ሌሎች ብሔረሰቦችም አከባቢ አድናቂዎች አሉት።

    • @user-gy9vj9pf8x
      @user-gy9vj9pf8x 7 дней назад

      ሞኝ

    • @user-love2121
      @user-love2121 3 дня назад

      @@user-gy9vj9pf8x የዝንጀሮ ቂጢ ያለችዉ ለምን ትዝ አለኝ

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 9 дней назад +76

    ቤቲዬ ተወልጄ ያደኩት በበቆጂ ወረዳ በገጠር ውስጥ ነው።በእናቴም በአባቴም አማራ ነኝ።አፌን የፈታውት በኦሮምኛ ነው።ትምህርት ቤት አስከምገባ ድረስ አማርኛ አላውቅም።ይህንን ታሪክ የምነግርሽ የተወለድኩት በ1965 ነው።የኦሮሞ ህዝብን በጣም የምወደው ህዝብ ነው።የቀን ጎዶሎ መጥቶ እንዲህ አይነት ነገር ቢፈጠረም አሁን ለኦሮሞ ህዝብ ፍቅሬ አይቀንስም።እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ❤

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours 9 дней назад +3

      በቆጂ ያለው ፈጠገር ነው ፈጠገር ደግሞ የንግስት እሌኒ መሃመድ አገር ነው ዋልሰማ ሃዲያ ማለት ነው ዘርዓ ያዕቆብም የተወለደው እዛ ነው። ለምን የኦሮሞ አፅመ ርስት አደረግሽው/ከው?

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 8 дней назад

      @@amourgagnetoujours Egeziabehere Lebona Yesexen Bexame Tamenal Meheretun Yelakelen Endew Yemotuten Erefet Betesexuwachew Menalebet Yehe Teweled Yeyazewen Yemayakebere Lela Menexerarat

    • @nigusumersha298
      @nigusumersha298 8 дней назад

      I don't think these racist tugs would change, whatever you say or become softly. They can understand your power

    • @user-gy9vj9pf8x
      @user-gy9vj9pf8x 7 дней назад

      @@amourgagnetoujours ሞኝ

    • @birtukanteklehana8399
      @birtukanteklehana8399 7 дней назад +2

      እናቴ አንቼ እዛ ለተወለድሽዉ የወለጋ አማራ ደቡብ ሲልቅ የት ነበርሽ ማን ነዉ ኦረሞን የጠላዉ ዉደጅ ስትወጅ አንቴን ይወዱሻል ወይ ህዝብሽን እንደቅጠል ሲረግፉ በትራክተር ተዝቆዉ በአንድነት ሲቀበሩ ህፃናትና እናቶቸ አንቼ እወደዋለሁ ያልሽዉ የአንቼን ወገን እነሰደቅጠል ካረገፉ አማራ ህዝብ እንደ ኦረሞ እሚወደዉ አልነበረም ነገር ግን እዉን አንቼ እንደምትይዉ ነዉ ኦረሚ አማርኛ ነዉ እምንማረዉ ኦረመኛ አይደለም እያሉዉ ለዘመናት ሲሰድቡት አማራን እሚዉሎት አንቼ አማራ ሆነህ ወይ ሆነሺ አማርኛ አልችልም ነበር አልክ አማራን ተበድያለሁ ነፉጠኛ በድሎኛል የሰሚኖዉ ህዝብ ህዋት ተበድለናል ነዉ እሚሎት እስቴ እናተ ለኔ ግራ ያገባኛል

  • @agereshiferaw1279
    @agereshiferaw1279 9 дней назад +21

    በኢትዮጵያ ላይ እንደ አንቺ አይነት ደፋር ጀግና
    ሴት አለየሁም።በአከል ባገኘሽ ብዬ እመኛለው❤

  • @user-mk9uh1lr8z
    @user-mk9uh1lr8z 8 дней назад +18

    እጅግ ከማስብሽ በላይ አስተዋይ እናብልህ ሴት ነሽ ውበት ውጫዊ ሳይሆን ውስጣዊ መሆኑን አስመስከርሽ እ/ር እረጅም እድሜና ጤናይስጥሽ

  • @yeshalet
    @yeshalet 9 дней назад +26

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ቢቲ በጣም ጥሩ እይታና አመለካከት ነው ያየንብሽ ተባረኪ

  • @mbenti69
    @mbenti69 9 дней назад +9

    An impressive outlook, these two are both great minded individuals!!Bethy is like still water,settled, self conscious,smart and confident. always stayed in the boundaries. I’m sure she might not offended anyone.
    I liked this conversation (interview)

  • @belehubrehan2524
    @belehubrehan2524 9 дней назад +64

    የሴትም ሲሳይ አጌና አለ ።

    • @Aka_editzz07
      @Aka_editzz07 8 дней назад +1

      በመልክም ቁርጥ ሲሳይ

    • @user-gz6eb7xy3i
      @user-gz6eb7xy3i 8 дней назад +1

      @@Aka_editzz07 😁😁😁

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c 7 дней назад

      እረ የጅንጆሮ ቀጥ ናት እምንርሳ ይመስልችሁል 😂

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 6 дней назад

      😄😄😄😄😄

  • @negussuasrat9541
    @negussuasrat9541 9 дней назад +11

    10Qጉባለች ይሄ ኢንተርቪው ብዙዎች አቅርበውታል እንደዚህ ሙሉ ውን ሳይነካካ ስላቀረብከው አመሠግናለሁ እውነታውን አዳምጣችሁ በራሳችሁ ተረዱት ማለት ይህነው በድጋሚ 10Q

  • @alemnehsisay6291
    @alemnehsisay6291 9 дней назад +26

    ቤቲዬ! ትገርሚያለሽ ሥራሽና አመለካከትሽ ምን ያህል እያስዋበሽ(እያስቆነጀሽ)እንደሆነ ታውቂያሽ ግሩም ልጅ! ብሩክ ሁኚልኝ

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 8 дней назад +7

    ቤቲዬ አደገች ቤቲዬ በሰለች:: ማንነትዋን የገለፀችበት መንገድ ተመችቶኛል::

  • @yidnekachewteka5069
    @yidnekachewteka5069 9 дней назад +32

    በጣም ተገርሜያለው ዛሬ በሷ ላየነበረኝ አመለካከት 360 ዲግሪ ነው የተቀረው። ለካ ሰውን በሩቅ ፈጽሞ መፈነጅ ስህተት ላይ ይጥላል የቅርታ ቤቲ ድንቅ ሃሣብ ድንቅ አመለካከት ተባረኪ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን በዚህ ተግባርሽ አቋምሽ ቀጥይ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን።

    • @mahadiamir7525
      @mahadiamir7525 9 дней назад +2

      የአርስን ህዝብ በጆርሃር አሳበችው መስጨፍጨፍ አላማ ስለ ከሸፈበችው እንዳ ተሸነፍቹ የአሁኑ ቀላ መጠይቅሽ ምስክር ነው በአንች የነቃነው በስለለ የሰረሽውን አለጣነውም የጊዜ ጉዳይ ነው

    • @user-ut6jr1mk1c
      @user-ut6jr1mk1c 7 дней назад

      😂😂😂😂😂😂ቲሽ

  • @user-vf4vq4ql9p
    @user-vf4vq4ql9p 2 дня назад +1

    ምርጥ ሴት ነሽ ከድሮም ድፍረትሽና ምልከታሽ ይመቸኛል 🙏🙏

  • @lukaseyob7602
    @lukaseyob7602 17 часов назад +1

    ቤቲ ቆንጆም አዋቂም ነሽ❤
    እንደ አንዳርጋቸው ጽጌ በአለም ላይ ወራዳ ውርደተኛ የለም፣ በጣም የሚያሳዝነው የአማራ ብሄርተኞች ይህንን ወራዳ ማመናቸው መከተላቸው ነው፣ ሉቃስ ከሰሜን ኤርትራ🇪🇷 ሰላም ለጭቁን የኢትዮጵያ ህዝብ እና ኤርትራ፣ በቀለ ገርባ ዘረኛ ነው ሚኒስትርነት አይደለም ለዘበኝነትም አይበቃም።

  • @missnottame9112
    @missnottame9112 8 дней назад +6

    ቤቲዬ እባክሽ ደግመሽ ደጋግመሽ ፃፊልን። ቃለመጠይቁ በጣም ነው ያጠረብኝ እባክህ ደግመህ አቅርባት።

  • @santaw5392
    @santaw5392 3 дня назад +3

    ❤ ችግሩ እነዚህ ሰዋች ማገዶና ሰው እየፈጁ ነው የሚማሩትና የሚሰለጥኑት፣ ሲጀመር በብርጭቆ ዉሀ ለህፃን አይሰጥም።

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 9 дней назад +14

    መልክሽ እኮ የሚያስጠላ አይደለም።ከጥላቻ የመጣ ዱላ ሊሆን ይችላል።

  • @wisdom52582
    @wisdom52582 4 дня назад +2

    Betty is getting so civilized. I love it. This is a modern generation perspective. Being oromo or amhara or Tigre shouldn't be conflicting with my Ethiopian nationality!

    • @santaw5392
      @santaw5392 3 дня назад

      ችግሩ ማገዶና ሰው እየፈጁ ነው የሚማሩትና የሚሰለጥኑት፣ ሲጀመር በብርጭቆ ዉሀ ለህፃን አይሰጥም።

  • @Galax77792
    @Galax77792 9 дней назад +15

    ቤቲ ድፍረትሽ እውቀት ሰቶሽ አለፈ❤✅ቤቲ አምሮባታል🌺❤️

  • @negussuasrat9541
    @negussuasrat9541 9 дней назад +10

    ዘረኝነት ማለት የዝንጀሮ ቂጥ ነዉ

  • @NegashLegesse
    @NegashLegesse 9 дней назад +9

    ቤቲ ውነት ተናግረሽ ኖረሻል እንዳንቺ አይነታን ሺ ያርግሽ ክፋ ክፋውን ካንቺ ይራቅ

  • @user-cf3jy7md3o
    @user-cf3jy7md3o 9 дней назад +9

    ቤቲ ወደ ጉባለች እንኳን በደህና መጣሽ

  • @sharewteklu9600
    @sharewteklu9600 День назад +2

    ከዚህ በፊትስለዚች ሴት የነበረኝን አመለካከት ሙሉለሙሉ ቀይሬያለሁ ከዘረኝነት ነፃ የሆነች መሆንዋ ተመችቶኛል ግን ከዘረኞች ጋር እንዲህ ፊትለፊት መናቆር ከአሸባሪ ጋር መጋፈጥ ነው የሚመስለኝ አራስሽን እንዴት እንደምትጠብቂ አላውቅም እግዚያብሄር ይጠብቅሽ።

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 8 дней назад +10

    ቤቲዬ አንቺ ቆጆ ድቅ የእግዚአብሔር ልጂነሽ ይሔ አለም አንድቀን በሰሪዉ አጂ በጌታ ማለት ነዉ ይጠቀለላ አንች በጣም የምትገርሚ ጀግናሴት የእዉነት ለሴቶች ጥሩ ምሳሌ ነሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nardosgebrehiwet3933
    @nardosgebrehiwet3933 3 дня назад +2

    Batty tebareki betam tiru astesaseb nw yalesh

  • @saraalemayehu5545
    @saraalemayehu5545 8 дней назад +9

    ቤቲ እኔ ከአማራና ከኦሮሞ የተገኘሁኝ ነኝ ነገር ግን ሁለቱም በጣም ደስ የሚል ኑሮ ነበራቸዉ የእዉነት እና ቤቲዬ ሁለቱ ብሄሮች የተዋሀዱ ናቸዉ

  • @masreshalakew1962
    @masreshalakew1962 8 дней назад +3

    You are beautiful and smart woman ! One day I went to see you preaching Jesus Christ .very intelligent woman

  • @abiyjembere6910
    @abiyjembere6910 2 дня назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ

  • @yemanegegziabher8187
    @yemanegegziabher8187 3 дня назад +2

    እንደው ሰው ስለ ራሱ እንዴት ያንያክል ይመፃደቃል ያማለት አላዋቂነትን ነው የሚያሳየው የተማረ ሰው ስራው ይናገራል አመጣጥሽ ያው የጭብጨባው ወቅት ስለነበር በ.... ሚለው ስናልፈው የተጠይቅሽው ብሔርሽን የሰው ልጅ የዘር ግንዱን ሲናገር በኩራት ነው ያንቺ ያሳፈረሽ ወይም ልትገልጭው ያፈለግሽው ለምንድ ነው ሰልብሔርሽ ስጭና ከልካይ አለእንዴ ሰሜናውያንንማ በቺ አፍ አይጠሩም ለምን ተመለሱ ከየት ተመለሱ በዛን ስዐት ረእድ ይዞት ከነበሩ ሰዎች አንዶ ነበርሽ ፕሮፌሰር መራራ የክብር የእውቀት ማእረግ አለው አጋጣሚውን አገኘሁ ብለሽ ዝም ብለሽ አትዘባርቂ የዝንጀሮ ተረትሽ ቢገባሽ የራስሽ ይሆናል ብዙ እል ነበር በዚህ ልለፍሽ

  • @dawitdebena8513
    @dawitdebena8513 3 дня назад +1

    Bety is one tough cookie. She’s got ways with words . Very intelligent & calculative mind. her words is very exaggerated, just like the language and the culture of Amhara.

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 9 дней назад +18

    ልደቱ ፡ የገረፉት ፡ ይመስል ፡ ለፍላፊ ፡ ነው።

  • @tesfaye6881
    @tesfaye6881 8 дней назад +4

    ጀዋር እንኳን የሚናቅ ሰው አይደለም።በእርግጥ ጽንፈኛ አመለካከት አለው።

  • @user-ko6jf2ow9w
    @user-ko6jf2ow9w 9 дней назад +13

    ቤቲ በሩቁ በጣም ነበር የምጠላሽ አይ አለመተዋወቅ ተባረኪ ጥሩ እይታ

  • @damtewmamo7458
    @damtewmamo7458 9 дней назад +12

    በኢትዮጵያ ውስጥ እብድ የበዛበት ዘመን ነው። ዝም ብለው ምንም አይነት ጥናትና ምርምር ሳያደርጉ መዘባርቅና እነሱን ደግሞ ቁጭ ብሎ ስራ ፈቶ ማዳመጥ፤ ግን ለኢትዮጵያ ሕዝብ ዕድገት ምንም አይነት አስተዋፅኦ አያደርግም። ምክንያቱም የሚወያዩበት በስሜት ላያ ያተኮረ በመሆኑ ነው።

    • @HenokEthiop
      @HenokEthiop 9 дней назад +2

      የሚገርመው ግን ይህን እና መሰል ወሬዎችን እየሰማ ነው ብዙ ችግሮች እየተፈጠሩብን ያለው

  • @selampeace4261
    @selampeace4261 4 дня назад +2

    ቤቲ አንቺ ልክ ያረግሽው ፀጉር በውጭው አለም Halloween የሚባል አለ ልክ ኦንዳንቺ አይነት ዊግ አልፎ አልፎ ሴቶቹ ፀጉራቸው ላይ ይለብሳሉ አለባበሳቸውን ሆነ ፀጉር አሰራራቸው ልክ አሁን አንቺ እንዳረግሽው ነው የሚያረጉት ሰይጣንን ወርሺፕ (worship)ያረጉታል አብዛኛው እንደ በዐልም ያዩታል እና ፀጉርሽን ሳየው Halloween በዐል የደረሰ መሰለኝ ሰዎቹ ህፃናት ሰይጣን የሚባለውን እንዳይፈሩ ሰይጣን መስለን እናሳያቸው ነው የአብዛኛው ሀሳብ በጣም በእውነት ፀጉርሽ ታስፈሪያለሽ ይህን ያህል የሀገሬ ህዝቦች ፋሽንን እንኳን መለየት አልቻልንም ማለት ነው ህፃናት ብቻ እንዳያዩሽ በጣም ነው የምታስፈሪው ቅጥነት ይወደዳል አንቺ bonny ብትሆኝም መቼም አንቺ እንዲህ ልፈጠር ብለሽ አልተፈጠርሽም መልክሽን judge ማረግ እንኳን አልደፍርም ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ስራ መቃወም ይሆንብኛል ኢትየዮጵያ የቆንጆዎች ሀገር ስለሆነች ነው ሰው አንዳንድ ነገር የሚልሽ ለማጠቃለል አንቺ ምንም ምሰይ ምን እራስሽን ተቀብለሽዋል::

  • @Blue-Bird-Sky
    @Blue-Bird-Sky 7 дней назад +4

    She is not an Oromo, but she hates Amhara desperately.
    ባለጌ ስድ ናት 😮

    • @be-liever
      @be-liever 3 дня назад

      ድብን ያለች ኦሮሞናት ቤሔረተኛ አደለችም አማራም አትጠላም ግን ለአማራን ተረት ተረት መስሚያዋ ጥጥ ነው።

  • @eskinderdesta3888
    @eskinderdesta3888 3 дня назад +2

    Very shallow. But she is well meaning. Thanks to the social media age.

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi 12 часов назад

      Exactly 👌the word she used it is powerful meaning full etc. God bless you both God bless Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @user-pq7bt4mq2j
    @user-pq7bt4mq2j 9 дней назад +17

    ጥሩ አገላለፅ ነው ጎበዝ በርቺ

  • @user-wx9ph8cr4c
    @user-wx9ph8cr4c 8 дней назад +3

    You Betty...comes on the right ethiopians...almost more than half of ethiopians by old or new generations we are mixed ethiopians

  • @user-cv3wu7md2x
    @user-cv3wu7md2x 8 дней назад +5

    ❤❤❤🎉🎉🎉ቢቲ በጣም ጥሩ እይታና አመለካከት ነዉ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitdebena8513
    @dawitdebena8513 3 дня назад +2

    Amharic isn’t not my language at all but the language itself is so exaggerated. It’s not just the language, but the culture itself, isn’t it trustworthy. I focussed on the language after I left Asmara Just find it all exaggerated, it makes you almost not to believe whether he is talking with that language.

  • @SUNSHINEMULU
    @SUNSHINEMULU 8 дней назад +3

    ቤቲ ጁግኒት ማንነታቸውን በግልጽ አስቀምጠሻል በርቺ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ggvideonow1
    @ggvideonow1 9 дней назад +5

    የኢህአፓ ጊዜ ያ ሁሉ ደም መፋሰስም እንዲሁ ፣ ሁለት (2) አመት ያክል ነው የነበረው። ሃገርህ ስታብድ ዞር በል ፣ የሚለውን ምክር የጎረምሳ ልብ አይሰማም፣ እና ይጫረሳል።

  • @azeb9433
    @azeb9433 8 дней назад +7

    ቤቲ በጣም በሳል ወጣት ነሽ ቃለመጠይቁን ወድጀው በድጋሚ ነው የሰማሁት ደግሞ በጣም አምሮብሻል በርቺ ❤🙏

  • @kidushayleysus8028
    @kidushayleysus8028 8 дней назад +2

    ጀግና ነሽ እውነት ኦሮሞ የህዝብ ማንነቱ ባንቺ ውስጥ ያለው ነው ለገባው ያም ስለሆነ ነው ዘረኝነትን ያጨቀበት ሲተነፍስ ዝም ያለው ይሄ ኦሮሞን በጥቂት ሰዎች መግለፅ እንደማይቻል ማሳያ ነው ነገዱበት በደሙ እንጂ

  • @kederkedeer2632
    @kederkedeer2632 14 часов назад +1

    ቤቲ ጥሩ አመለካከት እንዳለሽ ተረድቻለው ጒበዝ።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 8 дней назад +7

    ቤቲዬ የእውነት ነፃ እና ጀግና ሴትነች በዚህ ማንነታ ሳትፈራ እና ሳትንቀው መጠየቅ የሚገባትን የምትጠይቅ ሴትነች በርቺ ቤትዬ

  • @adamkimo7447
    @adamkimo7447 2 дня назад +1

    Betty you are very brave I’m big time I enjoy your Betty shows! I’m still enjoying your hard work dedication. I’m very impressed your confidence keep it up 👍

  • @misaw6162
    @misaw6162 9 дней назад +3

    Was shevthe one she was cheering for Jewhar when he was acting as superstar early on. Go watch her TV interviews with Jewhar. Bethlehem was Jewhar's biggest cheer leader when he was at center of all the killing he was responsible but never got held responsible.

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 8 дней назад +2

    እዲው ዝም ብዬ ወድሻለሁ የምር your confidence is another level😊

  • @fanayewfasil5384
    @fanayewfasil5384 9 дней назад +4

    Edemena tena yeseteshe hulume Endache gebeteschew Beselame endenenore
    Amelakene Elemenalehu bereche zerehenete lemaneme Ayetekememe yeteregememe new

  • @user-dw4br7ko2r
    @user-dw4br7ko2r 6 дней назад +1

    ቤቴ በግልፅ አማርኛ፡በነፃነት፡የሕትናገረው፡በራስ፡መተማመኗ፡በጣም፡ይደንቀኛል፡ቢቲዬ፡❤❤❤

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 7 дней назад +3

    እግዚአብሔር ለእነጁሀር አይነቶቹ አሳልፎ አይሰጠንም ይራራልናል

  • @TedRose-f1d
    @TedRose-f1d 9 дней назад +10

    Thanks beti it's great answer for all junta shena and jawisa
    Thanks Gubalech Ethiopia berta

  • @TadilaKumlgne
    @TadilaKumlgne 4 дня назад +1

    እውነት ነው ብናወራ እናልቃለን ብለን ዝም ብለናል

  • @bethelehem4989
    @bethelehem4989 8 дней назад +4

    ጠያቂው : ገቢሳን እንዴት ታይዋለሽ ሲል ቤቲ@ ማነው ገቢሳ ብላ ያለችው ያስቃል 😂😂😂😂

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 3 дня назад +1

    Bite ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbelMub-cw6zo
    @AbelMub-cw6zo День назад +1

    Bettye Ledetu , juwar , Andargachew segee r paused , stuck weak strategies politicians i never see by my Life time ! Pls consult them to stop there weak political strategy by poor innocent Ethiopian oromia , amhara & other Ethiopians people's ! Kiya

  • @tegenesisay8543
    @tegenesisay8543 8 дней назад +3

    በብዙ (with no any absolute measure) እራስሽን መሆነሽ... እንዲሁም በደጋፊዎችሽም ይሁን በነቃፊዎችሽ ወጀብ አለመናወጥሽ በጣሙን የጠቀመሽ ይመስለኛል... በዚህ ቃለ ምልልስ ላይ እኔ ብስለትሽን አይቼበታለሁ... ለአንዳንዶች የተሞላቀቅሽ ቢመስል አይገርመኝም:: በርቺ.. ሁሌም ለእውነት እና ለህሊና ታማኝ መሆን ይጠቅማልና ከዛ መስመር አለመዛነፍሽን እርግጠኛ ሁኚ.. አንዳንድ በአንቺ ላይ የነበሩኝን አመለካከቶች ይኼ ቃለ ምልልስ መልሼ እንዳይ እረድቶኛል.. በርቺ ታመኚ ...ለእውነት!! 😘

    • @taafagucho8782
      @taafagucho8782 5 дней назад

      አንቺን የሚነገሩት ሽንተሞች ነቸው

    • @taafagucho8782
      @taafagucho8782 5 дней назад

      የቤቲ ውበት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ቀለም አለት ውብ ሴት ልጅ ናት
      እንደ ቤቲ ጀግና ሴት የለችም

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 8 дней назад +2

    አንገት እሚያድር አልመሰለኝም 😳 እግዚኦ ...??? እግዚአብሔር ደግ አምላክ ነውና ነገር ተቀየረ ግን በጣም ያሳዝናል 🙄😢 ሲያስቡት እንኳን ያማልና ሁሉን የሚችል አምላክ ልጆቹን ይጠብቅ በቃ ይበለን ይቅር ይበለን ...🙏

  • @yeneaklil16
    @yeneaklil16 7 дней назад +3

    Aselchi !!!

  • @Nathnahom
    @Nathnahom 3 дня назад +1

    ቄሮየለም ትክክል .....

  • @user_89498
    @user_89498 8 дней назад +2

    action speaks louder than anything else when it comes of zereyinet....

  • @hussenadem4307
    @hussenadem4307 День назад +1

    Betiye you're so beautiful and brilliant, I have a big respect and appreciate for you

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 8 дней назад +5

    ቤቴ መቆየት መዋልማደር መልካም ነገር ነዉ ድሮከነበረሽ የተንሻፈፈ አካሄድ በመጠኑም ቢሆን ለመሥተካከልና ያንን የተሸዋረረ ምልከታሽን እያሻሻልሽ እንደሆነ እዉነታዉን በደብቅ ንፉግነት ይመሥልብኛል በዚሁ መሥመርሽ ለመቀጠል በርቺ 🎄

    • @user-wf2xp5yh6w
      @user-wf2xp5yh6w 5 дней назад

      የረገሙሽ ሁሉ ዛሬ ገና ሲመርቁሽ አየው የነሰሀ ጊዜን መጠቀም እነዲ ነው ዘረኝነት ጥንብ ናት ይላሉ አንድ ታላቅ የፈጣሪ የቅርብ ሰው እውነት ነው ግም ነች ዘረኝነት

    • @santaw5392
      @santaw5392 3 дня назад

      ❤ ችግሩ እነዚህ ሰዋች /እነገሜ ማገዶና ሰው እየፈጁ ነው የሚማሩትና የሚሰለጥኑት፣ ሲጀመር በብርጭቆ ዉሀ ለህፃን አይሰጥም።

  • @solomonbegena5271
    @solomonbegena5271 3 дня назад +1

    ቤቲ እረዥም እግር እንዲህ አይነት ጨዋና ጨካኝ ሰው መሆንሽን አላውቅም የምትገረሚ ሴት ነሽ ጀዋርና አንዳርጋቸውን የገለፅሽበት መንገድ ግሩም ነው ደግሞም ትክክልም ነሽ ። ሁለታቸውም በህልም ዓለም የሚኖሩ ናቸዉ ።ውይ ስዩም 😅😅😅😅😅😅

  • @helesse1965
    @helesse1965 9 дней назад +3

    ብሄረተኞች የጅጆሮ
    ጭቅላት ያክል ነው ተግባረቸው

  • @mesfingudissa6471
    @mesfingudissa6471 7 дней назад +11

    Betty is the golden lady.
    1. ተፅዕኖ ፈጣሪ
    2. ጀግና ሴት
    3. ከአምላኳ በቀር በምንም በማንም የማትመካ ከኋላዋ ምንም የሌላት
    4. ማንም ጋዜጠኛም ሆነ ፖለቲኛ ያልደፈረውን የደፈረች / issues/ ጉዳይ ለማለት ነው
    5. አስመሳይ ያልሆነች
    6. ያመነችበትን ለመናገር የማትልመጠመጥ
    7. ብቃት /ክህሎት ያላት
    8. ስሜቷን በአደባባይ የምትገልፅ ደፋር ሴት
    9. በዘመን ውስጥ ብቅ ያለች የሴቶች ፈርጥ ናት ለኢትዮጵያ ሴቶች ምሳሌ የምትሆን
    10.በፀሎት መደገፍ የሚያስፈልጋት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ናት።
    ትዳር ቢኖራትና ብታገባ ደግሞ የበለጠ ደስ ይለኝ ነበር ግን እርሷን የሚያገባ ብዙ ወንድ አይኖርም ለምን ከርሷ የሚበልጥ ጀግና ፣ደፋር ውሸታም ያልሆነ ፣ ግልፅ ፣ ሰው የሆነ ሰው መሆን አለበት ብዬ ስለማምን ነው requirement/ መስፈርቱን ሰቅላዋለች።

    • @user-rq3rm9in5z
      @user-rq3rm9in5z 5 дней назад

      ጀዝባ

    • @santaw5392
      @santaw5392 3 дня назад

      ❤ ችግሩ እነዚህ ሰዋች ማገዶና ሰው እየፈጁ ነው የሚማሩትና የሚሰለጥኑት፣ ሲጀመር በብርጭቆ ዉሀ ለህፃን አይሰጥም።

  • @mmmmkkkk7645
    @mmmmkkkk7645 9 дней назад +4

    Are like adirgu

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 3 дня назад +1

    እኔ የማንም ደጋፊ አይደለሁም ግን አንድ ነገር ልበልሽ ቤቲ እዚህ ወተሽ የተናገረውን ቆራርጠው አንቺንም እድ አጫሉ እዳያስበሉሽ.

  • @yirgalemfilfile1717
    @yirgalemfilfile1717 8 дней назад +16

    ቤተልሄምና ጀዋር ፋኖ መጣጣሁ ሲል የኦሮሞ ዘረኝነታቸው ካባ ለማውለቅ እየተጋጋጡነው

    • @seyoumberhanutm9491
      @seyoumberhanutm9491 7 дней назад

      እሳቸው በመጡና አፈር በበሉ😂😂

    • @Abichabichud2121
      @Abichabichud2121 5 дней назад +1

      አታፍሩም እናንተ ሰዎች ፋኖ እየመጣ ስለሆነ ትላላቹሁ አንድ ስንዝር እንኳን መንቀሳቀስ ሳትችሉ ::

    • @be-liever
      @be-liever 3 дня назад

      ፋኖ እንኳን በአውኑ በህልሙም አዠየመምጠጣት ብቃትም አቅሙም ዬለውም🤔

  • @user-mq2vo9gz1p
    @user-mq2vo9gz1p 7 дней назад +1

    ቤቲ እኔኮ እንደ ቤቲና መአዛ ያሉ እውነት ትንግርት ጕበዝ ጋዛጠኛ እዚህ አገር ላይ የለም ብል መብቶ ነው ተባረኪ።🎉🎉🎉

  • @Alshaday
    @Alshaday 8 дней назад +3

    😂😂 እስከመጨረሻዉ ሰማሁት 😂😂

  • @teshomezegeye7368
    @teshomezegeye7368 9 дней назад +15

    ተመቸሽኝ

  • @african-2000
    @african-2000 4 дня назад

    God bless #PM_Abiy_Ahmed ( #ABICHU'YE ) ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @Mengdot
    @Mengdot 3 дня назад +1

    Bettie! Thank you for showing that narrow minded ideology is counterproductive and so ugly. We are all Ethiopians, and we look better together. We need to be together and work for advancement and freedom and peace comfort for our country. Ethiopia should be for everybody. It should not be for groups to take turn and give discomfort to Ethiopians. Civility and togetherness is what we need. If you demand your full rights in a foreign countries, please do not misplaced, kill and give discomfort for your own brothers and sisters because of their background. The narrow minded people listen to this: Please, from civilized countries because they take care of foreign born immigrants let alone those who were born in that country.

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 6 дней назад +1

    ቤቲ አስተዋይና እውነተኛ ትመስላለች ።

  • @tesfayaberhe
    @tesfayaberhe 6 дней назад +2

    አይነስውር ሸፍቶ ጫካ ገባና , ሰዎች ሲያልፉ በጫካው አጠገብ , ወጣ ብሎ “ ሰለኔ መሸፈት ምን ይወራል” ሲላቸው “ አይይ ! ገደል ገብቶ ተሰባብሮ ሞቶ የረሆናል እየተባለ ነው “ ሲሉት ወደ ቤቱ ተመለሰ ይባላል ። የጃዋር ነገርም ተመሳሳይ ነው ።

  • @Nathnahom
    @Nathnahom 3 дня назад +1

    None sense ! But one can observe that she has an inferiority complex ! Why the North in General? I am from the north and I don’t know her ….she is from Oromo why does she felt ashamed to recognize that ?

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 7 дней назад +1

    A very good articulate orator

  • @wondwossenmamuye1374
    @wondwossenmamuye1374 3 дня назад +1

    ቤትዬ ቆንጅዬ ሞዴል ዝንጀሮ ነሽ

  • @sancho959
    @sancho959 9 дней назад +4

    Beti endet endemitimechihn wowww👏👏👏👏

  • @hundebakalcha3659
    @hundebakalcha3659 9 дней назад +6

    Bety defines perfectly almost everything thank you

  • @bradjohnson6427
    @bradjohnson6427 8 дней назад +2

    She simplifies things than what it is. On top of that she should not be judgmental about her gusts. Some of them really badly bruised in this interview. Not sure who told her ethnic nationalism us bad, to equate it to the seat of monkey.
    Did not hear what her solution is if she oppose ethnic federation.

  • @frezerchaniyalew123
    @frezerchaniyalew123 3 дня назад +1

    Tadiya bezih ababal anchim yezinjero mekemecha nesha

  • @user-yp7pg7gr5n
    @user-yp7pg7gr5n 7 дней назад +1

    ቤቲን ዛሬ ገና አወቅኋት ። በዚህ ቃለምልልስ አቋም ያለሽ ሰው እንደሆንሽ ተገልፀሻል። ምክንያቱ እምነትሽን ማጠንከርሽ ይመስለኛልና በርቺ። ብዙዎችን ለማትረፍ ምክንያት ሁኚ። ተባረኪ!!

  • @solodegife7532
    @solodegife7532 3 дня назад +1

    ቤቲ ይሄንን ያህል በሳል አትመስለኝም ነበር። በኢንተርቪዋ ለይ እንግዶቿን ስትወርፍ ፣ ስትዘረጥጥ በመንግስት አይዞሽ የተባለች ... ትመስለኝ ነበር ።
    የሚገርመው አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እንዳለችው ብሄርተኝነትን ይረግማል ግን ሁሉም የብሔርተኝነት ባርያ ነው። መቼ ይሆን ከዚህ በሽታ ነፃ የምንወጣው ?
    ቤቲ ግን ነፃነትን እንዴት የዚህን ያህል እንዳቀለለችው የሚጠይቅልኝ ባገኘሁ ?

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 8 дней назад +1

    I appreciate all of you.

  • @asselefechabebe1815
    @asselefechabebe1815 9 дней назад +20

    ,የአማራን እኔ ብቻ የሚል የዘር ፖለቲካና ሌላውን ብሄር ዝቅ አድርጎ የማየት በሽታ ብዙሰው አይደግፍም እኔም አልደጉፍም :: በርቺ ጐበዝ ነቪ!!! Gongradulation ❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 9 дней назад +1

      ልክ ነህ አማራን ጨቋኝ እያልክ ማፈናቀልህንና መግደልህን ቀጥልበት።

    • @selamtefera6597
      @selamtefera6597 9 дней назад +4

      የራስሽን አማራ ጠልነትመናገር ትቺያለሽ:: ይሄ ብዙ ሰው የሚል ጭውቴ አሁንም አለች እንዴ? አማራ እኔ ብቻ ያለው ሌላውን ዝቅ ያደረገው መቼ ነው? እንዴው ጥላቻችሁ አዙሮ እየደፋችሁ ነው እንግዲህ ምን ይደረጋል? በዚህ 6 አመት በተለይ እየተሳደደ በተገኘበት የሚጨፈጨፈውን ወገኔ አማራን ቁስሉ እንኳ ባያምሽ? ጥላቻሽን በልክ አድርጊው!

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 9 дней назад +2

      @@selamtefera6597 ዝም በያት የበታችነት በሽታ ካልሆነ አማራ እኔ ብቻ ያለው የትና መቼ ነው? አማራ ከሁሉም ጋር ተጋብቶ ተዛምዶ የኖረ ነው!

    • @Robely-v9b
      @Robely-v9b 9 дней назад +1

      አንተ ደደብ የእምዬን ወደአብዬ ማነው ሁሉ ኬኛ እያለ ጥሬ ምናምኑን ካልጣልንባችሁ እያለ ያለውም

    • @yelmag2511
      @yelmag2511 8 дней назад

      ማፈሪያ ነውረኛ ፡ ነሽ ፡ አማራ ፡ ከሁሉም ፡ ጋር ፡ ተጋብቶ ፡ የሚኖር ፡ ማህበረሰብ ፡ ነው ፡

  • @surafeladmasu3259
    @surafeladmasu3259 9 дней назад +9

    I like your confidenc

  • @lh4896
    @lh4896 8 дней назад +1

    Very disrespectful why is Oromo stuck with being oppressed. If Oromo don’t let go of this idea there will never be peace in that land. I say this because peace is everything for me.

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r 9 дней назад +2

    Selamehi yebeza gubalech Ethiopia

  • @Dior768
    @Dior768 7 дней назад +1

    ❤❤❤ ቤቲ ትለያለች ስል በምክንያት ነው።ሲጀመር ቆንጆ እንደተቀባዩ ነው እኔ ብጠየቅ የውስጥም የውጭም ውበት ያደላት ቆንጆ በሳል እና 100% በራስ መተማመን ያላት ልጅ ናት ክበሪልኝ ማማዬ።አቅራቢውም እናመሰግናለን ሰብክራይብ ለማድረግ እንቢ አለኝ ግን ደጋግሜ እሞክራለሁ በርታ❤

  • @kellydavid7646
    @kellydavid7646 3 дня назад +1

    Jawar is not above any he Laws. He is activist nothing is forever and even Gadafe or Sadam , melese all gone.

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 8 дней назад +1

    I love your interview
    I love your approach & questions.

  • @mesfingetachew6966
    @mesfingetachew6966 7 дней назад +9

    ይቺ ሴት በእናቷ አማራ በአባቷ የወለጋ ኦሮሞ ነች፣ በህጻንነቷ ዘመን እናቷ ሌላ ወንድ ወዳ ህጻናት ልጆቿን ከአባታቸው ጋር ጥላ ከወደደችው ወንድ ጋር ኮበለለች......የአማራ ጥላቻዋ መሠረታዊ መነሻ ይሄው ነው። ጊዜው ሲደርስ ለሰራችው እኩይ ተግባር በልኩ ትጠየቃለች።

    • @mulukenasfaw491
      @mulukenasfaw491 6 дней назад +2

      በትክክል። አሁንም የምትላላጠዉ የ ብልፅግና ወንጌል አራማጅ ነች

    • @TadilaKumlgne
      @TadilaKumlgne 4 дня назад

      እኔም አሰር ነች ስትል ተጠራጥሬያለው ግን መረጃና ማስረጃ ካለህ ጥሩ መደምደምታ ስለማልችል

    • @fafiYilma-ye3sv
      @fafiYilma-ye3sv 4 дня назад +1

      @@mulukenasfaw491 እና መብቷ ነው ብልፅግናን ሚቃወም አለ ሚደግፍ አለ የድድብና ጥግ እንዳንተ አይነቱ ሁሉም አስተሳሰብ አንድ ይመስላቹዋል😀

  • @danielasrat6791
    @danielasrat6791 3 дня назад +1

    Bete Temecheshin....

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 6 дней назад +1

    የባህሩ ቱምሳ ገዳይ ጃራ አብዱልከሪም ኢብራሂም የሚባለው የሐረርጌ ወተር ተወላጅ IFLO ስላሚክ ኦሮሞ ነፃነት ግንባርን (ከገደለው በኋላ የመሰረተ)መሆኑን 150% ላረጋግጥላችሁ፣ በወቅቱ አብሮት ወታደር የነበረ ከዚያድ በሬ መፈናቀል ከሱማሊያ ወደአገር ቤት የመጣ አሁን በ78 እድሜ ክልል ውስጥ ያለ ሰው ነው ያጫወተኝ።