EOTC TV | የተክሌ ዝማሜ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 14

  • @abebawyemam3926
    @abebawyemam3926 2 года назад +4

    አባቶቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን: በረከታችሁ ለሕዝባችን: ለሀገራችን: ለዓለም ሁሉ ትድረስልን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴

  • @ሰላማዊትአበበ
    @ሰላማዊትአበበ 2 года назад +2

    በእዉነት ለአባቶቻችን ጥኡም የሆነዉን የመላእክትን ዝማሬ ያሠማልን

  • @seraphemcherubem6426
    @seraphemcherubem6426 2 года назад +2

    ይሄን ሰምቶ ነፍሱ ማይረካ ማን ነው
    ያሬድ ሆይ አንተን የሰጠን አምላክ ይመሥገን

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 2 года назад +3

    በስመ አብ የመልዕክት ዝማሬ ማለት ይሄ አይደል እንዴ መንፈስን የሚያረጋጋ??????!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @sofimenze4859
    @sofimenze4859 Год назад +1

    ሊቃውንትን ያብዛልን

  • @hayle.gebriel
    @hayle.gebriel 8 месяцев назад +1

    1:12 - ምቅናይ ዘነቢያት ዝማሜ

  • @xhvudv4292
    @xhvudv4292 Год назад +1

    🙏🙏🙏🙏⛪⛪💒💒💒

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 года назад +1

    የተክሌ ዝማሜ ምንድነው ምን ማለት ነው ይሄን ሳትነግሩን ወደ ዝማሜው ገባችሁ 🤔

    • @1user1234
      @1user1234 2 года назад +1

      ዝማሜ ሲባል ከቤተ ክርስትያናችን የሚዘመሩት አንዱ የዝማሬ አይነት ነው ወይም የአዘማመር ስታይል እነደማለት ነው። ተክሌ ሲባል ደሞ አለቃ ተክሌ የሚባሉ ሊቅ የቤተክርትያናችንን ዜማ ተምረው ከጨረሱ በኋላ በጥበብ ቀምመው ትተውልን የሄዱትን አንዱ የዝማሜ አይነት ወይም ስታይል ነው። በደብረ ታቦር ኢየሱስ ቤተ ክርስትያን ትምሕርቱ እንደሚሰጥ አቃለው። የዜማው ምንጭ ደሞ ከአባታችን ከያሬድ ካህኑ ነው።

    • @lidiya727
      @lidiya727 2 года назад

      @@1user1234 እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @ሀበነዮምሲሳይ
    @ሀበነዮምሲሳይ 2 года назад +1

    ይገርማል ይኸን የመሰለ ፍጹም መንፈሳዊ የተክሌ አቋቋምን ከጎጃም ጭፈራ በተቀዳው አጨበር ለመተካት የሚደረገው ቅብጠት ይገርመኛል፡፡ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @lulekaleshetu3224
    @lulekaleshetu3224 2 года назад

    የተክሌ ዝማሜን ብዙም አልቻሉበትም

    • @hienoskidane5829
      @hienoskidane5829 2 года назад

      ወደድክም ጠላህም አዲስ አበባ የሚዘመመው ሳይለወጥ በፊት የሄ ነበር፡ አንተ ምትዘምመውን የተቀላልቀለ ነው የሄ የደብረ ታቦር ትክክለኛው ዜማ ነው