Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
4:40አንገርጋሪ ዝማሜ: ሃሌ ሉያ ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ ዓርኩ ለመርዓዊ ትሰመይ ወአዛማዱ በሥጋ ትሰመይ ተፈኖከ ታርኁ አናቅጸ ጽድቅ8:56ምልጣን ዝማሜ: ተፈኖከ ታርኁ አናቅጸ ጽድቅ15:23አቡን በ፫: ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ ዖደ አድያመ ዮርዳኖስ እንዘ ይጸርሕ ዓቢይ ነቢይ ዘልዑለ ይሠርር ይጸርሕ ወይሜህር ቃለ ወንጌል /ዖ/ እምከርሠ እሙ አእሚሮ ሰገደ ቃለ አብ በዕዝኑ ስማዓ /ዖ/ኢይሰቲ ወይነ ወሜሰ ይመልዕ ላዕሌሁ መንፈስ ቅዱስ /ዖ/መጽአ ዮሐንስ ወሠረፀ ጽድቅ ወበእንተዝ ይረድኦ ኃይል /ዖ/ዘአቡሁ ካህን ወእሙ መካን ዮሐንስ ይጸርሕ ከመ ቃለ ቀርን ማ: ዖደ አድያመ ዮርዳኖስ እንዘ ይጸርሕ ወይሜህር ቃላተ ወንጌል ለንሥሐ።
እንዴት መታደል ነው እነዚህ አምላካችን ተዋህዶ ይጠብቅልን ለዘለዓለሙ።
የኔታ ስለአየሁዎት በጣም ብሎኛ ቅድስት በረከትዎ ትድረሰኝ ::እናንተ የመልካም ዛፍ የየኔታ በትረ ማርያም ጣፋጭ ፍሬዎች መምህራን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛላችሁ ዖደ አድያመ ዮርዳኖስ ::
መላእክት ሰማይ በምድር
በረከታቸዉ ይደርብን እግዚያብሄር ስቁዱሳኑ ይለመናል!!!
አቤት መታደል ተዋህዶ መሆንኮ 🤗✝️❤️❤️❤️🥰🥰እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ በረከታችሁ ይደርብን 🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊
ብፁዕ አባታችን አቡነ ማትዎስ ቡራኬዎት ትድረሰን ሊቃውንት አባቶቻችን በረከታች ትደረብን እግዚአብሔር ቸር አምላካችን እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን እግዚአብሔር ይመስገን እመ ብርሃን ወላዲተ አምላክ ክብር ይድረሳት የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቃልኪዳን ጸሎታቸው በረከታቸው ከሀገራችን ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ እና ከዓለም ጋር ይኹን አሜን።
አሜን አሜን አሜን 🙏✝️🥰🥰🥰❤️
አሜን አሜን አሜን ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በረከታችሁ ይደርብን ለሊቃውንቱ የእኔን የማረባውን እድሜ ቀንሶ ለእናንተ ያድልልኝ
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሥሕ ።ለየኔታ ለመምሕራችን የማቴሳላን እድሜ አድልልን ።ቤተክርስቲያናችንን ከፍ ከፍ አድርግልን ።ጠላቶቻችንን አስታግስልን ።ታቦቱን ከ መንበሩ ካሕናቱን ከ ደብሩ አታሣጣን ።አዲሡን ዘመን የ ቤተክርስቲያን ትንሣኤ የ ፍቅር የሰላም የጤና አድርግልን ።ከምንፈራው ነገር ሑሉ ጠብቀን ።ከ ቁጥር አታጉለን ።አሜን አሜን አሜን EOTC በጣም እናመሠግናለን። በርቱልን ።መልካም አዲስ አመት ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቃውንቶቹን ይጠብቅልን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኢትዮጵያን ሀገራችን የሚፃረራትን በፀሎታችሁ እንደ ጉም አብኑት የኔ ሀፂያተኛዉ ደካማዉንም ገ/ስላሴ በፀሎታችሁ አስቡኝ የናትንም እድሜና ጤና አገልግሎት እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
አባቶቻችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። እረጅም እድሜ ይስጥልን።
አሜን ቃለህይወት ያሰማለልን፡፡ በረከታቸው ይድረሰን ፀሎታቸው ይጠብቀን፡፡
ወንድሜ ለዚህ ክብረ ስለበቃህ ደስ ብሎኛል 🌻🌻🌻ዝማሪ መላእክት ያሠማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቃውንትን ይጠብቅልን
በጣምነውደስስስየምትሉትቃለሒውትያሰማልን
አቤትስታምሩ፡የተክልዬ፡ልጆች🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታቸው ይደር አሜን አሜን አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባቶቻችንን ቡራኪአችሁ ይድረሰን አሜን
የዬኔታአባታችንበረከትይድረሰን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አባቶቻችን ረዥም እድሜ ለናንተ 🙏🏿ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏿ቃለሕይወት ያሰማልን 😘🙏🏿
Zemari melak yasemalin bewunt 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አባቶቻችን የቅኔ ያሬድን ትምህርት ለልጅ ልጅ እንዲተላለፍ ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ኮሌጅ በሌለበት ከሃገር ሃገር እየተዘዋወሩ ለዚህ ስለበቁ ሊቃውንቱንም እግዚአብሔር ይባርክልን። የተክለሃይማኖት በረከት በሁላችንም ላይ ይደር ። ሃገራችን ኢትዮጵያን አምላካችን ከጠላቶችዋ ይጠብቅልን።
እረጅም እድሜ ይሰጥልን
Ameen Ameen Ameen enkwan abro adresen 🌻🌻🌻🌻🌻🌻✝️✝️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኧር የተዋሕዶልጆች የት ናችሁ ይሔኔ ድራማ ወይም ስድብ ቢሆን። ብዛታችን ለምን ለቤተ ክረሰትያናችን ቢዊ ብንሆን ለሌላው ተጥደን እንውላለን ምንአለ ገብተን ብናበረታታቸው
ኣሰይ ዕልልልልልልልልል ደስ ዘብል ንፉዓት ማሕበር
ዋውውውውውው ዝማሜ ከደብረ ሊባኖስ ገዳም ውጪ ወደ ውጪ በጣም ውብ እጅግ ማራኪ ዝማሜ ነው
እልልልልልልልልልልልልልልእንኳን አብሮ አደረስን አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አቤት ዉበት እግዚአብሔር ተዋህዶን ይጠብቅ ሰላም ለኢትዮጵያ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🇪🇹❤🇪🇹👏
እንኳን አደረሳችሁ አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረስኝ
ሰላም ደብረ ሊባኖስ መካነ ሊቃውንት ወቅዱሳን 💝💝💝
መታደል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻እኳን አብሮ አደረሰን
እረጂም እድሜ ላባታችን🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Haile haile
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አረሳቹ
አባቶቻችን ቃለሂወት ይሰማልልልልልን
እልልልልልልልልልል አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
Zemara melaktin yasemalin elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌸🌺🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያባቶቻችን ፀጋ እና ረዴታቸው ይደርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ካህናቱን ከመንበሩ አያጉልብን እግዚአብሔር ሀገሩን አማን ገቤውን ጥጋብ ያድርግልን አማን
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሠን፨🙏🙏🙏
Mane Andy Orthodox Ankwonem Orthodox honku Btame Now Msbake and zmamey Ymwodyow slameL🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopian
Zmare melaektn yasemaln
Ameen Ameen Ameen ENkan Abro Adresn Edme Kexnagara Yadlilin Katachin Breketun Yasdrbin Ameen Mlkam Awdmet 🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌾🕊👏👏👏👏👏👏👏👏
Let God gives you long life to Serve your blessed mission
እልልልልልልልልልልልልል
Esey elllllllllllllllllllllllllllll elllllllllllllllll 💕💕💕💕💕💕💕💕amen
እልልልልል
መምህራን ን ማስታወስ ተገቢ ነው።
መልዓክ ነው የምመስሉት
እልልል
እባቶቻችን በርክተሁ ይድረስ
ምንም ያክል ሰልጥኑ በተዋህዶንእምነትፅኑ።
💚💛♥👏👏
አቤት ዉበታቻዉ ተወህዶ ለመሆን መታደል ነው የአባታቻዉ በረከት ይደረሰን በዕድመ በጤና ያቆየኝ💞💞💞😘😘😘😘🌼🌼🌷🌷🌷💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺
Ammmmmmmmmmmmmmeeeeeennnnnniiiiiiiiillllllllllllllllllllllll🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏⛪💒⛪💒⛪💒⛪💒🏖🏖🏖⛱⛱⛱⛱⛱🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌿🌻🌻🌿⚘⚘☘🌾🪴🌳💯👍💚💙💛❤🧡💜
😍😍
ማንም ከእስራኤል ልጆች የሚበልጥ የለም
በሸከታቸው ይብን
4:40
አንገርጋሪ ዝማሜ: ሃሌ ሉያ ወአንተኒ ሕፃን ነቢየ ልዑል ትሰመይ ዓርኩ ለመርዓዊ ትሰመይ ወአዛማዱ በሥጋ ትሰመይ ተፈኖከ ታርኁ አናቅጸ ጽድቅ
8:56
ምልጣን ዝማሜ: ተፈኖከ ታርኁ አናቅጸ ጽድቅ
15:23
አቡን በ፫: ሃሌ ሉያ ሃሌ ሃሌ ሉያ
ዖደ አድያመ ዮርዳኖስ እንዘ ይጸርሕ ዓቢይ ነቢይ ዘልዑለ ይሠርር ይጸርሕ ወይሜህር ቃለ ወንጌል /ዖ/
እምከርሠ እሙ አእሚሮ ሰገደ ቃለ አብ በዕዝኑ ስማዓ /ዖ/
ኢይሰቲ ወይነ ወሜሰ ይመልዕ ላዕሌሁ መንፈስ ቅዱስ /ዖ/
መጽአ ዮሐንስ ወሠረፀ ጽድቅ ወበእንተዝ ይረድኦ ኃይል /ዖ/
ዘአቡሁ ካህን ወእሙ መካን ዮሐንስ ይጸርሕ ከመ ቃለ ቀርን
ማ: ዖደ አድያመ ዮርዳኖስ እንዘ ይጸርሕ ወይሜህር ቃላተ ወንጌል ለንሥሐ።
እንዴት መታደል ነው እነዚህ አምላካችን ተዋህዶ ይጠብቅልን ለዘለዓለሙ።
የኔታ ስለአየሁዎት በጣም ብሎኛ ቅድስት በረከትዎ ትድረሰኝ ::እናንተ የመልካም ዛፍ የየኔታ በትረ ማርያም ጣፋጭ ፍሬዎች መምህራን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያብዛላችሁ
ዖደ አድያመ ዮርዳኖስ ::
መላእክት ሰማይ በምድር
በረከታቸዉ ይደርብን እግዚያብሄር ስቁዱሳኑ ይለመናል!!!
አቤት መታደል ተዋህዶ መሆንኮ 🤗✝️❤️❤️❤️🥰🥰እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ በረከታችሁ ይደርብን 🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰😊
ብፁዕ አባታችን አቡነ ማትዎስ ቡራኬዎት ትድረሰን ሊቃውንት አባቶቻችን በረከታች ትደረብን እግዚአብሔር ቸር አምላካችን እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን እግዚአብሔር ይመስገን እመ ብርሃን ወላዲተ አምላክ ክብር ይድረሳት የጻድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ቃልኪዳን ጸሎታቸው በረከታቸው ከሀገራችን ኢትዮጵያ ከሕዝቦቿ እና ከዓለም ጋር ይኹን አሜን።
አሜን አሜን አሜን 🙏✝️🥰🥰🥰❤️
አሜን አሜን አሜን ።
አሜን አሜን አሜን ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ በረከታችሁ ይደርብን ለሊቃውንቱ የእኔን የማረባውን እድሜ ቀንሶ ለእናንተ ያድልልኝ
እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሥሕ ።ለየኔታ ለመምሕራችን የማቴሳላን እድሜ አድልልን ።ቤተክርስቲያናችንን ከፍ ከፍ አድርግልን ።ጠላቶቻችንን አስታግስልን ።ታቦቱን ከ መንበሩ ካሕናቱን ከ ደብሩ አታሣጣን ።አዲሡን ዘመን የ ቤተክርስቲያን ትንሣኤ የ ፍቅር የሰላም የጤና አድርግልን ።ከምንፈራው ነገር ሑሉ ጠብቀን ።ከ ቁጥር አታጉለን ።አሜን አሜን አሜን EOTC በጣም እናመሠግናለን። በርቱልን ።መልካም አዲስ አመት ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ሊቃውንቶቹን ይጠብቅልን
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኢትዮጵያን ሀገራችን የሚፃረራትን በፀሎታችሁ እንደ ጉም አብኑት የኔ ሀፂያተኛዉ ደካማዉንም ገ/ስላሴ በፀሎታችሁ አስቡኝ የናትንም እድሜና ጤና አገልግሎት እግዚአብሔር ይባርክላችሁ
አባቶቻችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን። እረጅም እድሜ ይስጥልን።
አሜን ቃለህይወት ያሰማለልን፡፡ በረከታቸው ይድረሰን ፀሎታቸው ይጠብቀን፡፡
ወንድሜ ለዚህ ክብረ ስለበቃህ ደስ ብሎኛል 🌻🌻🌻ዝማሪ መላእክት ያሠማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቹህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ሊቃውንትን ይጠብቅልን
በጣምነውደስስስየምትሉትቃለሒውትያሰማልን
አቤትስታምሩ፡የተክልዬ፡ልጆች🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በረከታቸው ይደር አሜን አሜን አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባቶቻችንን ቡራኪአችሁ ይድረሰን አሜን
የዬኔታአባታችንበረከትይድረሰን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አባቶቻችን ረዥም እድሜ ለናንተ 🙏🏿
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 🙏🏿ቃለሕይወት ያሰማልን 😘🙏🏿
Zemari melak yasemalin bewunt 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
አባቶቻችን የቅኔ ያሬድን ትምህርት ለልጅ ልጅ እንዲተላለፍ ስላደረጋችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን ኮሌጅ በሌለበት ከሃገር ሃገር እየተዘዋወሩ ለዚህ ስለበቁ ሊቃውንቱንም እግዚአብሔር ይባርክልን። የተክለሃይማኖት በረከት በሁላችንም ላይ ይደር ። ሃገራችን ኢትዮጵያን አምላካችን ከጠላቶችዋ ይጠብቅልን።
እረጅም እድሜ ይሰጥልን
Ameen Ameen Ameen enkwan abro adresen 🌻🌻🌻🌻🌻🌻✝️✝️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ኧር የተዋሕዶ
ልጆች የት ናችሁ ይሔኔ ድራማ ወይም ስድብ ቢሆን። ብዛታችን ለምን ለቤተ ክረሰትያናችን ቢዊ ብንሆን ለሌላው ተጥደን እንውላለን ምንአለ ገብተን ብናበረታታቸው
ኣሰይ ዕልልልልልልልልል ደስ ዘብል ንፉዓት ማሕበር
ዋውውውውውው ዝማሜ ከደብረ ሊባኖስ ገዳም ውጪ ወደ ውጪ በጣም ውብ እጅግ ማራኪ ዝማሜ ነው
እልልልልልልልልልልልልልል
እንኳን አብሮ አደረስን
አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አቤት ዉበት እግዚአብሔር ተዋህዶን ይጠብቅ ሰላም ለኢትዮጵያ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🇪🇹❤🇪🇹👏
እንኳን አደረሳችሁ አባቶቻችን በረከታችሁ ይድረስኝ
ሰላም ደብረ ሊባኖስ መካነ ሊቃውንት ወቅዱሳን 💝💝💝
መታደል 🌻🌻🌻🌻🌻🌻እኳን አብሮ አደረሰን
እረጂም እድሜ ላባታችን🙏
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Haile haile
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አረሳቹ
አባቶቻችን ቃለሂወት ይሰማልልልልልን
እልልልልልልልልልል አባቶቻችን በረከታችሁ ይደርብን
Zemara melaktin yasemalin elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel elelelelelelelelelelel 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌸🌺🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያባቶቻችን ፀጋ እና ረዴታቸው ይደርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
እግዚአብሔር ካህናቱን ከመንበሩ አያጉልብን እግዚአብሔር ሀገሩን አማን ገቤውን ጥጋብ ያድርግልን አማን
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
አባቶቻችን ቡራኬያችሁ ይድረሠን፨🙏🙏🙏
Mane Andy Orthodox Ankwonem Orthodox honku Btame Now Msbake and zmamey Ymwodyow slameL🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopian
Zmare melaektn yasemaln
Ameen Ameen Ameen ENkan Abro Adresn Edme Kexnagara Yadlilin Katachin Breketun Yasdrbin Ameen
Mlkam Awdmet 🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌾🕊👏👏👏👏👏👏👏👏