የመቀመጫ ጡቻን በቀላሉ ማሳመር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • እንደሚታወቀው የመቀመጫ ጡንቻ ሲያምርና ቅርጽ ሲኖረው ማናቸውም አይነት እርካሽ ልብስም ብንለብስም ማማሩ አይቀሬ ነው (Booty shaping )ስለዚህም የመቀመጫችንን ጡንቻ ለማሳመር የምንጠቀምባቸው የስፖርት አይነቶች በሙሉ በተጨማሪ የወገብንና የሆድንም ፣እንዲሁም የፊትንና የኋላ እግራችንንም በጅጉ ያሳምረዋል ስለዚህም ይህንን እንቅስቃሴ ካለማቋረጥ በመደጋገም በአጭር ጊዜ ለውጥን ማየት ይችላሉ ።

Комментарии • 262

  • @mohamedlovetube350
    @mohamedlovetube350 4 года назад +2

    በጣም ወሳኝትምህርትነው ምንም ሳትሰሰት አተከፍለህ የተማርከውን ትምር በነፃ ስላከፈልከን ከልብ እናመሰግናለን ሁላችንም ሳንሰለች እንጠቀምበት ሰላም ይብዛልህ በቅርቡ እኔ ያገኛሁትለውጥ በፊሥቡክ የማካፍላችሁይሆናል ቴኬብሮ በርታልን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ደስ ይላል ሞዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @meseretbekele9832
    @meseretbekele9832 4 года назад +4

    እናመሰግናለን ውድ ወንድም Ela በጣም ጥሩ ነው የምታሰራው ውድ ግዜክን ስለሰጠከን በድጋሚ እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      መሲዬ ከልብ አመሰግናለሁ የኔ እህት 🙏🙏🙏

  • @monaali6909
    @monaali6909 4 года назад +5

    ሁኔየም ያንተን እስፖርት ነው የምሰራው በጣም ትመቻለህ እያስረዳህ ነው የምትሰራው 👍👍👍

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      አመሰግናለሁ ሙናዬ እህቴ በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ
    @ኢትዮጵያፍቅር-ጨ2በ 4 года назад +4

    ዋዉ ደስእሚል እስፖርት ብዙም የማያለፍነው ለሰነፍ እስፖርተኛ እንደኔ ላለው የሚሆን ትባረክልን ‼️

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አይ አንችማ ጎዝ እህቴ ነሽ በርችልኝ 😂🙏🙏

  • @mantegboshmybob1578
    @mantegboshmybob1578 4 года назад +1

    ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ የኔ ወንድም ይኸው ወገቤን ሲያመኝ አኪም ጋር ሄጄ ነበር ግን ምንም ችግር የለም ነው የሉት የወገብ እንቅስቃሴ እንድሰራ አዘውኛል እና ይሄንን ብሰራ ችግር አለው ተባረክልኝ በየጊዜው የምታቀርበው በጣም ደስ ነው የሚለው 🙏🙏🙏🙏

  • @dubaimajaz4338
    @dubaimajaz4338 Год назад +1

    ኢሻአላህ ሳላቋርጥ እሰራለሁ
    አመሰግናለሁ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጘ6ዀ

    ስላም ጤና ይስጥልን ወንድም በጣም በጣም አመሰግናለሁ የምትሰራጀዉ ለአኔ በጣም ተስማምቶኛል ምክኑያቱ ረጋ ብለህ ስለምትስራ በርታ ወንድሜ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @solminte4693
    @solminte4693 4 года назад +3

    በጣም አሪፍ ነው በርታ !!! በተመቸን ጊዜ ያለምንም መስሪያ የሚሠራ በመሆኑ ለኔ ተመችቶኛል

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ሶል 🙏🙏🙏

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail6498 3 года назад

    በርታል ወንድማችን በጣም እናመሠግናለን ቀሪው ዘመንህ እግዛብሔር ይባርክልህ እግዛብሔር ይባርክህ አሜን 💚💛❤👏👏👏

  • @alexemmanuel5299
    @alexemmanuel5299 Год назад +1

    Woow Thank you very much for your great explanation and teling us the ways to develop back side muscle 😊

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      I will thanks buddy 🙏

    • @alexemmanuel5299
      @alexemmanuel5299 Год назад

      @@elagym5723 አርፍጄ ነው የመጣሁ ግን ሁሌም videoችን እከተላለው 💪

  • @hirj2602
    @hirj2602 4 года назад +2

    ዋውውውው ስፈልገው በርግጠኘነት ውጤት አለው ብየ ተስፈ አለኘ ከፈጣሬጋ ምክኔቱም በግምት ስላልሆነ እምታስተምረው ተመችቶኛል

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ታይዋለሽ ለውጡን ስትሰሪ እንኳን ስሜቱን ትረጅዋለሽ በርችልኝ አሁን ለውጡን እጠብቃለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @helenworku2552
    @helenworku2552 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን እሚገርመው ነገር በአንድ ቀን ለውጥ አየሁበት በአንድ ቀን ለውጥ ካገኘሁ በሳምንት በሁለት ሳምንት በደንብ ለውጥ እንደማገኝ ተስፋ አደርጋለሁ😍😍😍❤❤🙏🙏

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 4 года назад +1

    ዋውጎበዝነህበረታእናመሰግንአለን ፣ወንድማችንእግዚአብሔረያክበረህ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ከልብ አመሰግናለሁ ሰላምዬ እህቴ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏

    • @addiswork4617
      @addiswork4617 2 года назад

      በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @haregfiseha8314
    @haregfiseha8314 3 года назад +1

    ኤላ በርታ በጣም ቆንጆ ነው

  • @FirehiwotSeifu
    @FirehiwotSeifu 3 месяца назад +1

    ጥሩነው ጠቅሞኛል የናቴ ልጅ ሰላምክ ይብዛ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 месяца назад

      @@FirehiwotSeifu በርችልኝ እህታችን 🙏🙏🙏

  • @tayabn3226
    @tayabn3226 3 месяца назад

    አዎ ውነት ነው በጣም እናመሠግናለን

  • @MakiahAbrahim
    @MakiahAbrahim Год назад

    እናመስግናለን ወድም በርታ

  • @emanemman1811
    @emanemman1811 2 года назад +1

    በጣም ተመቸኚ ቴኪው ቀጥልበት

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ምርጡ ወንድማችን በርታልን 🙏😍

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ መቅድዬ ቆንጆ🙏🙏🙏

  • @tigistibekele8038
    @tigistibekele8038 3 года назад

    በጣም አረፊ ነዉ በረታልን👍👍👍

    • @elagym5723
      @elagym5723  7 месяцев назад

      @@tigistibekele8038 በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @ክሪስቲና
    @ክሪስቲና 4 года назад +1

    እንኳን በሰላም መጡ ወንድማችን😘😘😘😘🧡🧡🧡🧡❤❤❤❤❤

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      🤣🤣እንኳን በሰላም ጠበቁኝ እህቴ🙏🤣

  • @eyrusalemtube762
    @eyrusalemtube762 4 года назад +4

    እትካሻ ጋር እና የእጅ ክንድ ያለ ውፍረትን ለመቀነሰ አሳየን ኢላዬ እናመስግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      የተሰራ ቨዲዬ አለ ወደ ኋላ ሄደሽ እይው እህቴ ሌላም ቨዲዬ እለቃለሁ 🙏🙏🙏

  • @fatiyabally2751
    @fatiyabally2751 3 года назад +1

    Selamhe bizt yibelilng yene asteway wondim tebarek awun yin sport jamiralew gin lewuxin kagegnew bohal Baqomi mini chgir alew?

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +1

      ሃይ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ትንሽ ጹሁፍን ማንበብ አልቻልኩም በቮይስ ሜል ወስጥ መስመር ላኪልኝ ከይቅርታ ጋር 🙏🙏🙏

  • @ወሎገራገሩደስይላልሲጠሩት

    አህለን ወንድማችን
    ማሻአላህ በጣም ጥሩ ነው
    በርታልን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ወሎ ገራገሩ🙏🙏🙏

  • @kidistkidist-f5m
    @kidistkidist-f5m 6 месяцев назад

    አኒመሰግኒለን ወድማችን በርታ

  • @sirgutkassaye1781
    @sirgutkassaye1781 4 года назад +4

    Thanks a lot wonderful activities, I will try soon!.

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      absolutely true 🙏🙏🙏

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +2

      Absolutely true...🙏🙏🙏🙏

  • @AaaBbb-s8k
    @AaaBbb-s8k Год назад +1

    እናመሰግናለን ወድሜ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ በርችልኝ 🙏

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 4 года назад +4

    አህለን ወንድሜ ሰፖርትህ ይመቸቸኛል ረጋ ብለህ ነው የምሰራው👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪🎁🎁🎁😍😍😍😍

  • @dawits2483
    @dawits2483 4 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን በርታልን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      እኔም እጅጉን አመሰግናለሁ ዴቨ🙏🙏🙏

  • @AsterTesema-l1r
    @AsterTesema-l1r Месяц назад

    ተባረክ

  • @ኡሙአብደሏህአሰለፋያ
    @ኡሙአብደሏህአሰለፋያ 4 года назад +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህ
    በጣም አሪፋ ነው በርታልን ቀጥልበት ወድሜ ውድ እህቶችና ወድሞች አብሽሩ የወንድማችንን በመከታተል ለውጥ እናገኛለን አብሽሩ የምወዶችሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እናመሰግናለን ኡሙ አብደሏህ አሰለፋያ🙏🙏🙏

  • @taehaygebru3117
    @taehaygebru3117 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ስርአትህ ብቻ ይበቃል ተባረክ

  • @MesayAdisu
    @MesayAdisu 11 месяцев назад

    Enameseginalen Ella yemigib atekakem endet newu? Keseran bohala

  • @hhfhggsg3258
    @hhfhggsg3258 2 года назад

    በረታ ጡሩነው

  • @Samuelkolcha
    @Samuelkolcha 8 месяцев назад

    ደስ የሚል ነው

  • @adishanan9611
    @adishanan9611 4 года назад +1

    ተባረክ ወንድም

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አሜን አዲስዬ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @እሙረያን-ጰ8ዘ
    @እሙረያን-ጰ8ዘ 5 месяцев назад +1

    እኔ በጥቅሉ ቀጭን መሉ በሙሉ መወፈር እፈልጋለሁ ይሄን እስፖርት ብሰራ ለውጥ ይኖረዋል እባክህ ለመወፈር የሚረዳኝን ተባበረኝ ንፋስ ሳይወስደኝ😢

    • @elagym5723
      @elagym5723  5 месяцев назад

      @@እሙረያን-ጰ8ዘ እስፖርቱን እየሰራሽ ያገኘሽውን ምግብ ከበላሽ መጨመር ትችያለሽ ላንቺ የምግብ ለውጥ እንድታደርጊ አይመከርብ ብዙ ካርቦሀይድሬት ያለባቸውን ምግብ መውሰድ ትችያለሽ ንፋስ አይወስድሽም አይዞሽ 🙏🙏🙏🤣🤣🤣💪

    • @እሙረያን-ጰ8ዘ
      @እሙረያን-ጰ8ዘ 5 месяцев назад

      🙏🙏🙏🙏😅​@@elagym5723

  • @radiasermolo6686
    @radiasermolo6686 Год назад +1

    ኤላ እንደምን ነህ ለምን ጠፋህብን ይሄን እሥፖርት እየሠራን በሥንት ግዜ ለውጥ እናያለን? motiv ለመሆን ያህል ነው የጠየኩህ?

  • @muhammedmuhammed1427
    @muhammedmuhammed1427 4 года назад +1

    Betam arif new 👍

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 3 года назад +1

    ምርጤ ትለያለህ እኮ ክበርልኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏

  • @Wagaye-j8d
    @Wagaye-j8d 7 месяцев назад

    Yemensetaw sport edmee yewesenewal wey ?

  • @kalkidan9390
    @kalkidan9390 4 года назад +1

    ወንድሜ በጣም አመሰግናለሁ በርታልኝ ዛሬ ጀምሬ አለሁለውጥ እንደማይ ተስፋ አለኝ እና በቅን በቀን ነው ምሰራወ ወይስ እንደት ነው ? ለውጥ ካመጣሁ በኋላስ ብተወው ችግር አለው ወንድሜ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      እንኳን በደና መጣሽልን ቃልዬ ስፖርቱን የምትሰሪበት ምክኒያት ይወስነዋል ሽፍቱን በቀን በቀን ወይንም በሳምንት ይህን ያህል ለማለት ለምሳሌ ኪሎ ለመቀነስ ከሆነ በየቀኑ ቢሆን ይመከራል ምግብሽን በመጠበቅ ።ኪሎ ለመጨመሪ ከሆነ ግን በሳምንት 3ቀን ያህል ብቻ ይበቃል ስለዚህ ምን ደረጃላይ እንደሆንሽ በቨይስ ሜል እንደሌሎቹ ጓደኞችሽ በውስጥ መስመር በሜሴጀር ላኪልኝ የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ እቀበልሻለሁ የኔ እህት በርችልኝ 🙏🙏🙏

    • @kalkidan9390
      @kalkidan9390 4 года назад

      በጣም አመሰግናለው ውንድሜ እኔ ኪሎ ለመጨመር ለመቀነስ ሳይሆን ሙሉ ሰውነቴን ለማጠንከር ነው ምፈልገው ወንድሜ

  • @tigistberhe5406
    @tigistberhe5406 3 года назад +1

    የምር በጣም ትመቸኛለክ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ከልብ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ቲጂዬ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @HiwotHiwih
    @HiwotHiwih 4 месяца назад

    በእወነት እናመሰግንሀለን ግነ ካንተ ጋር ስንሰራ ትንሽ ሴቶችም እንዳሉ አትርሳ የሚከብደውን ማለቴ ነወ በርታ

  • @ፅጌድግል
    @ፅጌድግል 4 года назад

    ሰላም ላተ ይሁን ወድም, የትኛው ሰአት ብንሰራ, ይመረጣል,, ማታ,, ወይስ ጦት, ምግብ, ከምግብ, በፊት, ከምግብ,, በሆላ, ክብደት, ለመጨመር

  • @seneworktaye8577
    @seneworktaye8577 3 года назад +1

    Wow betam konjo new enamsegenalen berta

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      አመሰግናለሁ ሰኒዬ እህቴ አንቺም በርችልኝ 🙏🙏🙏

  • @lidiyayabatwalij6515
    @lidiyayabatwalij6515 4 года назад +1

    Tebarik

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አሜን አሜን አንቺም በበዙ ተባረኪልኝ ሊዲያዬ የኔ ቆንጆ በጣም ይቅርታ ስለዘገየሁ ትንሽ ቢዚ ሆኝ ነው እህቴ 🙏🙏🙏

  • @Hamdakemal-qw8my
    @Hamdakemal-qw8my Год назад +1

    እኔ ቅርብ ጊዜ ነው ያወኩክ አውንግን ያንተን ስሬዎች በጣም ነው ማደንቃቸው ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ ስለብራኬት የሰራከው ስፖርት እኔ ቤትውስጥ ሞክሬው ብዙም ለውጥ የለውም
    ምናልባት እንደዚ አይነት ችግርያለብን አንድላይ ሊያሰራን የሚችል ሰው ብታገናኘን እባክክ ተባበረን

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад

      በቮይስ ሜል ጥያቄሽን ላኪልኝ በደንም እንዳስረዳሽ እንደሌሎቹ ተከታታዮች እህቴ 🙏🙏🙏

  • @ሠላምቦጋለ
    @ሠላምቦጋለ 4 года назад +1

    በጣ እናመሠግናለን ወንድማችን እኔ ብዙ ለውጥ አግቻለው አንጥያቄ ገመድ መዝለል አሪፍ ነው ?

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሃይ ሰላምዬ ስለዘገየሁ ይቅርታ ገመድ አሪፍ ነው በርችልኝ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @temesgenmebre4894
    @temesgenmebre4894 4 года назад

    Enes sport kejemerku bet wist 4 wer hunognal tinsh lewt aychebetalew.... Gin sport kemesrate befit hode betam wede wist yegeba neber ahun kelelaw sewnet belay borcham honku.. Yeteleyaye ye sit up aynet biseram hode sefto derete lay tebab new.....yejerbaye atintim endale new gin tesfa alkoretkum😪😪

  • @yabetsi427
    @yabetsi427 2 года назад +2

    ሠላም ወንድሜ እኔ ብዙ ጊዜ ሰራሁ ግን ምንም ለዉጥ የለውም እና ምን ትመክረኝ አለህ እኔ ኪሎየ 49ነኝ እና ልተኛ ስል ነው የምሰራው እስፖርት ስርች ምንም ምግብ ለመቤላት አይመቸኝም

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ሃይ እህቴ በደንብ ከተሰራና ምግብሽን በአግባቡ እንተነገረው ካደረግሽ ለውጥ የግድ ነው በርግጥኝነት አመጋገብሽ ላይም ችግር ይኖራል ለበለጠ ምክር በቮይስ ሜል እንደሌሎቹ ተከታታዬች ላኪና አስረዳሻለሁ 🙏🙏🙏

  • @magosmagos5172
    @magosmagos5172 4 года назад +1

    አመሰግናለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      እኔ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @hadiyyahadiyya4066
    @hadiyyahadiyya4066 Год назад +1

    ወላሂ እኔ አብሬህ ነው የሰራሁ 3ቀኔ ትንሽ ቧረጭ አለብኝ እሱን ለማሳት እና ትንሽ ዳሌ ለመጨመር

    • @dubaimajaz4338
      @dubaimajaz4338 Год назад +1

      በርች እኔም እዳንች ገና ጀመርኩ

  • @ሀገሬሀገሬ-ጠ1መ
    @ሀገሬሀገሬ-ጠ1መ 4 года назад +1

    እመሠግናለሁ ወገቤ ለውጥ አይቸበታለሁ🙏🙏🙏 ቀጭነው የሚለው እና ደሥ ይለኛል

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ኦው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ይበርታልኝ ወዳጄ

    • @ሀገሬሀገሬ-ጠ1መ
      @ሀገሬሀገሬ-ጠ1መ 4 года назад

      @@elagym5723 ko😍😍😍😍

  • @mikimarake430
    @mikimarake430 4 года назад +1

    ኤሉ ሰላም ሚኪ ነኝ ከሲጋራ ፋብሪካ አካባቢ ከእስፓርት በዋላ ምን አይነት ምግብ ልብላ ቦርጭ የማይጨምርብኝ ምግብ ንገረኝ እኔ ከእስፓርት እንደጨረስኩ በሶ ነው የምጠጣው በሶ ቦርጭ ይጨምራል ወይ ባክህ ምክርህን ለግሰኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሚኪዬ እንዴት ነህልኝ ስላየውህ ደስ ብሎኛል በአጠቃላይ ሰፊ ትንታኔ ያለው መልስ እሰጣለሁ በቅርብ መልስህን በቪዲዮ ጠብቀኝ ከሌሎቹ ጥያቄዎች ጋር አብሬ እመልሳለሁ 🙏🙏

  • @kiyazegeye1962
    @kiyazegeye1962 4 года назад +1

    Betam teru new wedeme ejeg betam enamesegnalen💝

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ ኪያዬ

  • @mariamsaid977
    @mariamsaid977 4 года назад +2

    ኢልዩ፣ውንድሚ፣እኔ፣ተንሽ፣ቦርጫ፣አለኝ፣ግን፣ይህንብስራ፣ይጠፍልኝል፣ውይ፣ባንድ፣ልስራነበር

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሃይ ማሪያምዬ እህቴ ይሄው
      ruclips.net/video/V39kr_IM74A/видео.html

    • @mariamsaid977
      @mariamsaid977 4 года назад

      @@elagym5723 እሽ፣ውንድሚ

    • @mariamsaid977
      @mariamsaid977 4 года назад

      በጣም፣አመስግናለሁ

  • @zelalemtamirat2992
    @zelalemtamirat2992 4 года назад +2

    Thanks I am very interested

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Many thanks my dear brother 🙏🙏🙏

  • @aminahucen6429
    @aminahucen6429 4 года назад +1

    እናመሰግናለን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ አሜና🙏🙏🙏

  • @አበበችተስፈኛዋ
    @አበበችተስፈኛዋ 4 года назад +6

    ሰላም ሰላም ወንድም እኔ ካንተ እኩል እየሰራሁ ለውጥ አምጥቻለሁ በርታ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +2

      Wwowow በጣም ደስ ይላል ይበርታልኝ🙏🙏🙏

  • @ruthabera72
    @ruthabera72 4 года назад +1

    Bless you brother

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      you too more Ruthya 🙏🙏🙏

  • @ኢስላምሰላም-ቘ2ፈ
    @ኢስላምሰላም-ቘ2ፈ 4 года назад

    እናመሰግናለን እኔ ወገቤን ያመኛል እንዴሁም የተወሰን ቦረጭ እና ከጎን ቴንሽ ውፍራት ለሱ ሚሆን ብታስራዳኝ በተረፈ በረታ እንዳተ አይነት ሰው ይብዛል

  • @myoutube4344
    @myoutube4344 3 года назад +1

    ስላም፣ውንድሚ፣እሄ፣እምልህ፣በጣም፣አንተን፣እይይሁእስራለሁ፣ግን፣በሳምንት፣3,ቀንነው፣እምስራው፣ግንበጣም፣አልቅ፣ቂጢ፣እናም፣ምንላድርግ፣ከቻልክ፣ንገርኝ፣ውንድሚን

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      በውስጥ መስመር ግቢና ቨይስ አርጊልኝ በደንብ እንዳስረዳሽ እንደ ሌሎቹ ሰዎች የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻለሁ እህቴ 🙏🙏🙏

    • @myoutube4344
      @myoutube4344 3 года назад +1

      ንገርኝ፣በኢሞ፣እሽ

  • @SebelebultiSebelebulti
    @SebelebultiSebelebulti 8 месяцев назад

    የጉልበት እና የእጅ እየሰራሁ ነው ግን ይኼን ብንሰራው ችግር የለውም

  • @RY-hn3wc
    @RY-hn3wc 4 года назад +1

    Hello brother ,to see results how long I have to work out ??please let me know .

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Hey R.y in fact its depend on your activities if you workout 5 days week will see fast change 🙏🙏

  • @helenworku2552
    @helenworku2552 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም ግን እስከ ስንት ቀን ነው መስራት ያለብን ይሔን እስፑርት??

  • @myoutube4344
    @myoutube4344 3 года назад +1

    ኤልይ፣ስላምነው፣አግኝሁት፣ግን፣ሁለቱንም፣ብስራ፣ችግር፣አለው፣እንድ፣ማለት፣በሳምንት፣አንዱን፣3ቀን፣አንዱን፣4ቀን፣ብስራ፣ነግርኝ፣ላስችግርህ፣ውንድማ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад

      ምንም ችግር የለውም እህቴ 🙏

    • @myoutube4344
      @myoutube4344 3 года назад

      @@elagym5723 እሽ፣ውንድሚ፣በጣም፣አመስግናልሁ

  • @ሀዩየወሎልጂ-ቸ8ቸ
    @ሀዩየወሎልጂ-ቸ8ቸ 2 года назад +1

    ለፈጠረህ እንደምመለሰልኝ ተሥፍ አለኝናኝ አይተህ እንዳታልፈኝ ጀረባይን በጣም ያመኛል 4 አመት ሆነኝ እረገጡኝ ዉጡብኝ ነወ የምለወ እፍን አረጎ ነወ የሚይዘኝ ያቃጠለኛል መላ ካለህ ለፈጠርህ ሀኪም ብሂድም ክኒን እንጀ መፋቴሂ አላገኝሁም 😭😭😭😭😭

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      እናትዬ በውስጥ መስመር እንደሌሎቹ ተከታታዬች በቮይስ ሜል ጥያቄሽን አቅርቢልኝ በደንብ በድመምጽ እንዳስረዳሽ በጹሁፍ ማስረዳት አልችልም ከጊዜ ጋር ይቅርታ

    • @AhmadAhmad-jh9bn
      @AhmadAhmad-jh9bn Год назад

      ሀኪምህጀእራጂተነሺሁላሊትነዉ

  • @አተማ
    @አተማ 3 года назад +1

    የመቀመጫን ውፎረት የሚቀንስ እስፖርት አይነት

  • @helenzeleka3335
    @helenzeleka3335 4 года назад +5

    ሰላም ወንድሜ ከሠራን በውሐላ ምን መብላት አለብን

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +1

      ስለምግብ የተለቀቀውን ቨዲዬ እይው ወደ ኋላ ሄደሽ ሳይንሳዎ ትንታኔ የሚለውን እንደ ሰውነትሽ አይነት ይወሰናል አመጋገብሽ እህቴ🙏🙏🙏

    • @zamzmzamzm-l3p
      @zamzmzamzm-l3p Год назад

      አአአአአከአአአ

  • @tameratgebermariam2351
    @tameratgebermariam2351 4 года назад +2

    wow nice is good is best eliys salm neaw is ok

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ታምዬ ሁሉ ሰላም እንተስ እንዴት ነህልኝ ወንድሜ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @dubaimajaz4338
    @dubaimajaz4338 Год назад +1

    ካተ ጋ መስራት ጀምሬለሁ በቀን ለስንት ደቂቃ ብንሰራ ይመረጣል ?❤❤❤
    ከልብ አመሠግናለሁ

    • @elagym5723
      @elagym5723  Год назад +1

      በርቺ ጎበዝ በቀን 30ደቂቃ ያህል ከሰራሽ በጣም ጥሩ ለውጥ ታመጫለሽ 🙏🙏🙏🙏

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 4 года назад +1

    Especially for women so good 😊

  • @helenhelen7288
    @helenhelen7288 2 года назад +1

    Sport sensara bemanenawme geza mesrate yechalale

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      ሃይ ሌለን አዎ በማንኛውም ጊዜ ይቻላል እህቴ 🙏

    • @helenhelen7288
      @helenhelen7288 2 года назад

      @@elagym5723 thank you 🙏

  • @magosmagos5172
    @magosmagos5172 4 года назад +1

    በጣም

  • @የፍቅርሰውየቡልጋውልጂ

    ሠላም ወንድሜ ምናይነት ምግብ እንመገብ እኔ ቦርጭ የለኝም የተስተካከለ ሰውነት እንዲኖር የምግብ አይነት ብታስቀምጥልኝ ጥሩ ነው

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      እሺ ሶል መልስ ላይ ጠብቀኝ 🙏

  • @sannaisshsb8015
    @sannaisshsb8015 Год назад

    ሰላም ወንድሜ እኔ ከወገብ በላይ ነው ምሰራው ግን የምቀንሰው ከወገብ በታች ነው ምን አይነት ስፖርት ልስራ

  • @tamenechhaile2177
    @tamenechhaile2177 2 года назад +1

    Yeigir tuncha endeti matifat enchilale benatih siralin

    • @elagym5723
      @elagym5723  2 года назад

      እሺ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @fritaabelachew3077
    @fritaabelachew3077 2 года назад

    Aboo siwodih wow

  • @mekdiethio3515
    @mekdiethio3515 4 года назад +1

    በእውነት እስፖርት ውስጤ ነው እኮ የምር ግን ሰነፍ ነኝ ማለት ያለሁበት ቦታ ምንም አይመቸኝ ያው ክላስ የለኝም ያገኘሁበት ሰአት ልስራ እንዴ ምን ይሻለኛል ግን በጥስም ያስጠላኝ ደሞ የሆዴ ቦርጭ አይ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад +2

      መቅዲ ችግር የለውም ባገኘሽሁ ሰአት መስራትሽ ብትችይ በሳምንት አራት አምስት ጊዜ በመደጋገም የሆዱን ስራ አዞትሪው በአጭር ጊዜ ለውጥ ታያለሽ እህቴ በርች🙏🙏🙏

  • @emunafiorina7155
    @emunafiorina7155 4 года назад +1

    Hai Eliye kantega eyeserahu turu lewt Algni

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ዋዋዋ ደስ ይላል በርችልኝ ኢሙና🙏🙏🙏

    • @emunafiorina7155
      @emunafiorina7155 4 года назад

      @@elagym5723 hai Eliye astaweskegn buzu ghize hnowal

  • @butterfly2349
    @butterfly2349 4 года назад +2

    If yo change me fiscally and also mentally, I don't know how I thank you
    hopefully, God will pay you back

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      Absolutely true we able to discuss with messenger will guve you a peace of advice Geni🙏🙏🙏

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 4 года назад

      appreciate you so much for ur response

  • @brookxdfvfftafese3757
    @brookxdfvfftafese3757 4 года назад +1

    How about to lose wait around መቀመጫ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      the same workout and lifestyle too buddy 🙏🙏🙏

  • @nabeelnoshahi4189
    @nabeelnoshahi4189 3 года назад

    መቀመጫየን መቀነስ እፈልጋለሁ እባክህ መፍትሔ ከለ ንገረኝ please 🤙

  • @yamrotatalay4845
    @yamrotatalay4845 3 года назад +1

    እንመስግን አለን ወንድሜ ክብደት ለመጨመርስ ምን መስራት አለብኝ ቀጭን ነኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  3 года назад +1

      ሃይ ያምሮትዬ እህቴ በአርስት በአርት አስቀምጫጨዋለሁ ወደ ኋላ ሄድሽ ቨዲዮዎቹን ተመልከቻቸውና ጥያቄ ካለሽ በሜሴጀር ቮይስ ሜል አርጊልኝ በማንኛው ሰአትና ጊዜ ላኪልኝ እንደሌሎቹ ተመልካቾች 🙏🙏🙏

    • @yamrotatalay4845
      @yamrotatalay4845 3 года назад

      @@elagym5723 እሽ ወንድሜ በጣም አመስግን አለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏

    • @yamrotatalay4845
      @yamrotatalay4845 3 года назад

      ወድሜ ይቅታ አድርግልኝ እና fb ላይ ፅፊልክ ነበር አአልመለስክልኝም ካላስቸገርኩህ ሊክን በዚህ ብትልክልኝስ

  • @freweyni6492
    @freweyni6492 4 года назад +1

    የቀጭን እግር ለማወፈር

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ፍርዬ ልኬልሻለሁ በርችልን 🙏🙏🙏

    • @SusuMan-z8i
      @SusuMan-z8i 18 дней назад

      ለኔም ብትልክልኝ​@@elagym5723

  • @kalkidan9390
    @kalkidan9390 4 года назад +1

    ወንድሜ ሰርቸ ከተስተካከለልኝ በኋላ ባቆመው ችግር ይመጣብኛል ደ በናትህ መልስልኝ?

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ቃልዬ ምግብሽን እየተቆጣጠርሽ ከሆነ ምንም ችግር የለውም ለምግብሽ ግን ግድ ከሌለሽ እዛው ኪሎሽ ላይ ትመለሻለሽ ለምንስ ታቆሚያለሽ ሰፖርቱን በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት እኮ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @N-wg5ec
    @N-wg5ec 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @freweyni6492
    @freweyni6492 4 года назад +1

    ሰላም ወንድሜ ቀጭን እግር ለማወፈር

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      ሃይ ፍሬወይንዬ ቀጭን እግርን ለማወፈር በተደጋጋሚ ካለመሰልቸት በቀን ለ10ደቂቃዎች በመስራት በጣም የሚያምር እግር ማግኘት ትችያለሽ የሰፖርቱ አይነት ቀስ ብለሽ ወደኋላ ዘንበል በማለት ወይንም ትንሽ ወደኋላ ፈንደድ በማድረግ መቀመጫችንን ጉልበትን አጠፍ በማድረግ ወደታች ወደላይ በማለት ደጋግመሽ በመስራት ጥሩ ለውጥ ታመጫለሽ የሰፖርቱ አይነት እስኳት (squit) ይባለል ይሄው ልኬልሻለሁ በርችልኝ ማንኛውም አይነት ጥያቄ ሲኖርሽ በውስጥ መስመር ቨይስ ሜል አርጊልኝ ለምክር አገልግሎት 🙏🙏🙏
      ruclips.net/video/_HOuwMr51mM/видео.html

  • @zamzmzamzm-l3p
    @zamzmzamzm-l3p Год назад

    ወድሚ ከምግብ ብኋላ ብሰራ ችግር አለው 1:28

  • @sindmilkamv7552
    @sindmilkamv7552 4 года назад +1

    ሰላም ወንድም አመሰግናለሁ ግን በናትህ መላ በለኝ ቦርጪ ተጫወተ ብኝ እምመገበው በቀን አንደየ ብቻ ነው ግን ደግሞ ይገርምሀል ምንም አይርበኝም

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      የሆድ ሰፖርቱንም የግድ መስራት አለብሽ ለውጥ ለማየት እህቴ 🙏🙏🙏

  • @የኪዳንልጅ-ዸ8በ
    @የኪዳንልጅ-ዸ8በ 4 года назад +1

    እስፖርት እሰራ ነበር ቴካንዶ አሁን ደሞ መሥራት እፈልጋለው ሰው ደሞ አቋርጠሽ ከጀመርሽ ትወፍሪያለሽ ይሉኛል እውነት ነው እስኪ ሹክ በለኝ

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      መልስ በቀጣዬ ቨዲዬ ላይ ጠብቂኝ 🙏በአጭሩ ለመመለስ ፈጽሞ ከእውነት የራቀ አባባል ነው ትሬንግሽን ቀጥዬ 🙏🙏🙏

    • @የኪዳንልጅ-ዸ8በ
      @የኪዳንልጅ-ዸ8በ 4 года назад

      @@elagym5723 እሺ ጠብቃለው አመሠግናለው

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 2 года назад +1

    እኔ ጀምሪያለሁ ዛሬ አምስተኛ ቀኔ ነው ሴቶች ለውጥ ካየሁበት እነግራችሗለሁ እንግዲህ ይታያል ዳሌ 😋😃😃

    • @እስልምነየየልቤትርታ
      @እስልምነየየልቤትርታ 2 года назад +1

      እሽ በዝህእድትልኪልን ክክክ

    • @zdtube5432
      @zdtube5432 2 года назад

      @@እስልምነየየልቤትርታ ክክክክ

    • @صالحةبنتمحمدمكين
      @صالحةبنتمحمدمكين 2 года назад

      ከምን ደረሽ እህት አለም

    • @zdtube5432
      @zdtube5432 2 года назад

      @@صالحةبنتمحمدمكين አረ ለውጥ በለውጥ ሆኛለሁ ይገርማል ሴቶች ተስፋ ሳትቆርጡ ስሩ 👍👍

    • @صالحةبنتمحمدمكين
      @صالحةبنتمحمدمكين 2 года назад

      @@zdtube5432 በስት ወራት ለውጥ አየሽበት የጎን ቦርጭን ያጠፋል ወይ ሞባይሌ የሚባለውን ንገሪኝ ማማየ?

  • @emanale7626
    @emanale7626 4 года назад +1

    እናመሰግናለን ወንድም
    እህቶች ሞክሩት ፈጣን ለውጥ ታገኙበታላቹሁ
    እል ልክ እሱ እንደ ሰራው አፕልኬሽን አለኝ
    ሁሌ እሰራለው ከሌሎቹ ይሄ ኤክሰርሳይስ ፈጣን ለውጥ አይቼበታለው ሞኩሩ ሳትሰለቹ ለውጥ እዳያቹ ቶሎ አታቁሙ

    • @alminegnhabeshawit8839
      @alminegnhabeshawit8839 4 года назад

      ለውጡን ለማየት ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል

    • @elagym5723
      @elagym5723  4 года назад

      አመሰግናለሁ ሳይሰለች ከተሰራ በአጭር ጊዜ ለውጥ ማየት ይቻላል ልክነሽ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @oliviatassew8481
    @oliviatassew8481 3 года назад

    Ow my god long time

  • @JcjvcJzfh-pi7jz
    @JcjvcJzfh-pi7jz 7 месяцев назад

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @aynalembereda2754
    @aynalembereda2754 Год назад

    batame tankyou

  • @HelenYemanebirhan-bk8fp
    @HelenYemanebirhan-bk8fp Год назад

    Yemitisetewu sport harfi new gn lab Yelen sewoch endiet enkenisalen

  • @muhammedmuhammed1427
    @muhammedmuhammed1427 4 года назад

    Antega ekul mesrat jemryalehu zari huletga keni new bertaln wendm

  • @misraketsehaymedia3649
    @misraketsehaymedia3649 Год назад

    ለወንድ. ይሆናል