ልጄ በረዶላይ ፈጠፈጠኝ Hanna Yohannes: ዘ ሐና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 фев 2023
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 466

  • @mariam_sigma
    @mariam_sigma Год назад +14

    ማሻአላህ ልጅሽ አላህ ያሳድግልሽ የልጅ ልጁን ለማየት ያብቃሽ እሚያምር ልጅ አለሽ ማሻአላህ ተባረካላህ ሲያይሽ ራሱ በፍቅር በስስት ነው ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ፈታም አረጋችሁን ይመቻችሁ ስታየሁም በራስህ ይቱብ ከቻሳ ለማለት ያብቃህ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Год назад +208

    ሀንቾ ለቦረና ህዝብ ድምፅ ሁኚ

    • @user-ei7hi8ek1e
      @user-ei7hi8ek1e Год назад +3

      ምነዉ ቦረና ስላም አደለምደ ወሎ ቦረና ከሆነ ብየነዉ

    • @kerimaseid2928
      @kerimaseid2928 Год назад +2

      ​@@user-ei7hi8ek1e አይደለም ማሬ ቦረና ኦሮሚያ ክልልነዉ

    • @user-ei7hi8ek1e
      @user-ei7hi8ek1e Год назад +1

      @@kerimaseid2928 እሺ አላህ ይርዳችሁ ዉዴ

    • @user-qx2rj5mn8l
      @user-qx2rj5mn8l Год назад +1

      ምን ተፈጠረ ቦረና

    • @user-cx7tn7mx7b
      @user-cx7tn7mx7b Год назад +9

      @@kerimaseid2928 አወ ቦረና የኦሮሚያ ክልል ነው ግን በጣም ነው የሚያሳዝኑት የሰው ልጅና እንሰሳት እንደዚህ በርሃብ ሲያልቁ የከሌ ክልል ነው ማለቱ ተገቢ አይደለም ለአማራ ክልል ህዝብና በኦሮሚያ ክልል ለሚኖሩ የአማራ ክልል ተወላጆች ጠላታቸው የኦነግ ሸኔ ብልጽግና ኦነጎች ቅቤዎች አብይና ሸመልሰ ናቸው እንጂ ህዝቡ አይደለም ማማየ

  • @luckyseven7022
    @luckyseven7022 Год назад +28

    ሀንዬ ልጅሽ እንዴት እንደሚያምር በጣም ስነ ስርአት ያለው ልጅ ነው እመቤቴ ታሳድግልሽ

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +43

    ወይኔ ሀኒቾዬ ልጅሽን ስወደው የኔ ፀባይ ሰናይ ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i Год назад +25

    አቤት ስወዳቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ💚💛❤️😁😁😁😁😁😁😁

  • @milletesfa2571
    @milletesfa2571 Год назад +91

    እባካችሁ ስኬቲንግ ስትሰሩ የራስ ቁር ማድረግ አለባችሁ፡ ወድቃችሁ በበረዶ ላይ ጭንቅላታችሁን ብትመታ የዕድሜ ልክ ጉዳት ይደርስብዎታል, please! 🙏🏽🌹❤

    • @ethiopiayene5039
      @ethiopiayene5039 Год назад +3

      ትልቅ ምልከታ ነው ቤቱ ይቀጣል ሰው ቢጎዳ ኮፒ ከተደረገ ሁሉንም ማሟላት ግድ ነው 🪖 Helmet

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Год назад +17

    አልቻልሁም ልሞትነው በሳቅ ሀኒ ልጆሽን ስወደው እመብርሀን ታሳድግልሽ

  • @love-ep6tg
    @love-ep6tg Год назад +23

    እግዚአብሔር እድሜዉን ይስጥሽ ከነልጂሽ ስወድሽ ሀኒየ የኔ ልዩ❤❤👌

  • @nuaiyaajman4313
    @nuaiyaajman4313 Год назад +21

    እግዚአብሔርን ያምቀው ሁሉ ለቦርና ህዝብ ልጅ ያላችሁ በልጃቹ 😭😭😭 ሃንዬ ራብ ራብ 😭ቦራና ህዝብ ህፃናት 😭😭😭

  • @ruthtesfahun6392
    @ruthtesfahun6392 Год назад +36

    መልክቴ ለባለቤቶቹ ለድርጅቱ ይህን እስኬት ስታዘጋጁ ህልመት የጭቅላት ከቨር እንዴት ትረሳላቹ እባካቹ ይሄን ምስኪን እዝብ እንዳትጎዱ ሀሳባቹ ጥሩ ነው የጎደለውን ሙሉበት ❤️❤️❤️

  • @totot2437
    @totot2437 Год назад +10

    አኒ በአዲስ አበባ ቤታቸዉ ፈርሦ ጅብ ለሚበሉት ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ml5yg9zy7v
    @user-ml5yg9zy7v Год назад +7

    ስንታየዉ ምርጥ አርቲስት ሀኒ ከነ ልጅሽ እድሜና ጤና

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +7

    ሀንየ የኔ ዲቡሽ ሙቸ ነው ምወዲሽ የኔ ደረባባ እህት አላህ ልጅሽንም ያሳዲግልሽ
    በሳቅ ግዲል አደረጋችሁኝ 😂😂😂😂

  • @user-rl3km9un4m
    @user-rl3km9un4m Год назад +20

    ከመጀመሪያው ጀምሬ ስስቅ ነበር 😂😂😁እና ዘና አደረጋችሁን ተባረኩ ስዎዳችሁ ሀኒዬ 👌😘

  • @birtkanstegn4206
    @birtkanstegn4206 Год назад +4

    ሀንየ በጣም ነው የምወድሽ ሰላምሽ ይበዛአ ሁሌም ደስታአ ከቤትሽ ይግባአ ማሬ

  • @tsientertainment5107
    @tsientertainment5107 Год назад +10

    ❤❤እንኻን ኣደረሳቹ ⛪️ ኪዳነ ምሕረት የልባችንን መሻት ትሙላልን🙌🙌🙌
    💓💖በቃላት ሰውን መርዳት ሰውን ማበረታት :ሰውን ማዝናናት ይቻላል::እስቲ ጎራ በሉ 💖💓🏝💥🏝

  • @anaa8174
    @anaa8174 Год назад +3

    ውይ ሀኒየ ልጅሽ ምን ጊዜ አደገልሽ ክፊ አይይብሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ ባባየ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Год назад +35

    ሀኒቾዬ ስታምሩ ማሻአላህ ሀኒቾዬ የልጅሽ ፀባይ ደስ ሲል አላህ ያሳድግልሽ ስቴ እዴት እዳሳቀኝ ምርጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት እዳታቋርጡት ሀኒቾዬ

    • @rahmaalewi8209
      @rahmaalewi8209 Год назад +2

      እውነት ነው የልጇ ለእናቱ ያለው አክብሮት እና ስነስርዓቱ ደስ የሚል ልጅ አላህ ያሳድግላት

    • @user-ri9xq2or8r
      @user-ri9xq2or8r Год назад

      @@rahmaalewi8209 አሚን በጣም የኔ ፀባይ ሰናይ

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 Год назад +6

    ክክክክክክክይመቻችሁ የውነት በሀገሬ ላይ እድህ ያለ መዝናኛ ሥላየሁ ደሥ ብሎኛል ዱባይን መሥላ የለደ ሀገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 Год назад +2

    በጣም ዘና አደረጋችሁኝ እግዚአብሄር ልጅሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ሀንዬ

  • @godislove5271
    @godislove5271 Год назад +8

    ሀልሜት ብታደርጉ ጥሩ ነው ሀኒቾ ይሄ ወላቃ አሳቀኝ

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 Год назад +3

    አምላኬ ሆይ በጣም ደስ ይላል በተለይ ስንቴ ሃንዬን ለመጣል ብዙ ሙከራ አድርጎል 😄😄

  • @samira7639
    @samira7639 Год назад +6

    ሀናዬዬዬ ስወዳቹ ተልቤ ነው ቀጥሉበት በጣም ነው ደስ የምትሉኝ እስከ ምትመጪ ትናፍቂኛለሽ በእዉነት💞💞💞💞💞💞💞💞💞😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @selamekongo4441
    @selamekongo4441 Год назад +5

    ሀኒዬ ዬኔጆ የሳቄ ምጭ ውይ በሰው ሀገር ሲደብረይ የናተን ጭዋታ እያዬሁ ዘና እላለሁ እውነት የዛሬው ደግሞ ይለያል

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +8

    ሠላም ሐኒ ስንቴ ባባዬ እንኳን ሠላም መጣችሁ የኔ ውዶች በቦረና ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይድረስላቸው በየ እምነታችን እንፀልይላቸው 🙏🙏🙏

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Год назад +3

    በጣም አሪፍ ቻይሌንጅ ነዉ ሀኒዬ አንቺ እና ስንቴ ሁሌ አብራችሁ ስሩ 💛💛💝💝💞💞💟💟💌💌💖👍👍👍👏👏 ዉይ የልጅሸ ስነ ስረሃቱ ደስ ሲል እግዚያብሔር ያሳድግልሽ 🌹🌹🌷🌷❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @saeda-ne7zn
    @saeda-ne7zn Год назад +1

    አይይይ እናት ክፉ አይካት አይኗ ከልጃ ጋር ነው የኔ እናት ደግሞ ተምራላችሁ ናፍ አመት ኑርልን❤❤❤❤

  • @yohannsewunetu8817
    @yohannsewunetu8817 Год назад +1

    ሀኒ ቆንጆ በጣም ነው ደስ እምተሉት 3 አቹህም በተለይ ከ ልጅሽ ጋር

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Год назад +1

    ሀንዬ የኔ ውድ ሁላችሁም ታምራላቹ ባባዬ አደገ የመቤቴ ስም ከአፍሽ አትጠፋም ትጠብቅሽ ከነ ልጅሽ ሀንዬ❤❤❤❤

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 Год назад +4

    ሃኒቾ በማርያም ሁል ጊዜ ከስንታየሁ ጋር ብትሰሩ እሱ ሲወድቅ ያንቺ መሳቅ በጣም ነው ደስ ያለኝ የሳኩትም ልጅሽን ያሳድግልሽ😂😂😂😂

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 Год назад +4

    ሃንዬ እግዚአብሔር ልጅሽን ይባርክልሽ ከክፉ ይጠብቅልሽ ❤❤

  • @waagayeeasanaqaa3618
    @waagayeeasanaqaa3618 Год назад

    ሀንየ፡ደስስትሉ፡ልጂሽን፡እግዝአብሔር፡ያሳድግልሽ፡ፀባዩ

  • @meye1988
    @meye1988 Год назад +1

    ሀኒ ልጂሽ እንዴት እንደሚያምር ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Год назад +3

    ሀኒ ግን እንድህ ጩኽሽ እንቅልፍ ላይም የምጮሂዉ ታየኝ ልጅሽን. ስወደው ደርባባ አላህ ለወግ ማረግ ያብቃሽ የልጅ ልጅ ወልዶ ተዋልዶ የምትስሚ ያርግሽ ሀንየ

  • @seaditube1578
    @seaditube1578 Год назад

    ማሻ አላህ የልጁ እርጋታ ደስ ሲል አላህ ያሳድግልሽ ሀኒቾ በጣም ነው የምወድሽ እንተዋወቃለንን ስታቀርቢ ደስ ትይኛለሽ

  • @user-re2kq6pr4r
    @user-re2kq6pr4r Год назад +15

    ስታምሩ ሀንቾ😀😀

  • @yeromaymen3155
    @yeromaymen3155 Год назад +7

    ስንቴ ዩቱብ ይክፈት የምትሉ☝

  • @user-de2vd5oj4f
    @user-de2vd5oj4f Год назад

    ማነው እንደኔ የሀንዬን ልጅ የሚወደው ውይይይይ ❤❤❤❤እማምላክ ታሳድግልሽ

  • @hiruttesfaye1807
    @hiruttesfaye1807 Год назад +1

    ሀንቾ በጣም ወርቅ ልጅ ነው የአለሽ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድገው

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +1

    ባባዬ ቆንጆ ስርሃቱን ስወድለት የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግህ ኤረ ስንቴ እና ሃንዬ በሳቅ 😀😀😀

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz Год назад

    Hannu, besak gedekachuhugn😂 Kefirhatish yetenesa dimtsish bedenb ayisemam ... ❤❤❤❤❤

  • @azebtadese6344
    @azebtadese6344 Год назад +3

    እዚሕ ቦታ ሔልሜት በጣም አስፈላጊ ነው ማለት የራስ ላይ የሚጠለቀው ብትወድቁ ለጭንቅላት በጣም አደገኛ ነው

  • @emandaalready3099
    @emandaalready3099 Год назад +1

    የኔድበሽቡሽ ስታምሪ ሃኒዮ ሁለታችሁም የምወዳችሁ አርቲስቶችናችሁ

  • @brtukanasefeasefe825
    @brtukanasefeasefe825 Год назад +8

    Hani የኔ ፍልቅልቅ 🥰🥰🥰

  • @honeybaby9337
    @honeybaby9337 Год назад +4

    ሀንቾ ፋልቅልቅ ሽ አመት ኑሩ

  • @Ekram475
    @Ekram475 Год назад +3

    አሰላምአለይኩም አህለን ቤተሰብ ሰላም ፍቅርን አድነትን አላህ ይወፍቀን ክክክ ሀንዬ በርቱልኝ

  • @user-cx7tn7mx7b
    @user-cx7tn7mx7b Год назад +2

    ሰላም ሃና እንኳን በሰላም መጣሸ በጣም ነው የምወድሸ የኔ ቆንጆ የጎጃሟ ቆንጆ በርች

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e Год назад +1

    😂😂😂😂ሀኒቾ በሳቅ ገደልሺኝ ሆፌ ቆመች ሆፌቆመች👍👍👍😍😍

  • @Halimahasee
    @Halimahasee Год назад

    ሀንቾ የምወድሺ አላህ ይጠብቅልሺ ባባዬን ደስ ስትሉ

  • @cutecell4968
    @cutecell4968 Год назад

    ሀንቾ በጣም ነው የምወድሽ ልጂሽን ፍጣሪ ያሳድግልሽ

  • @geessu2544
    @geessu2544 Год назад

    ሀንዬ በጣም ነው የምወሽ የማከብርሽ ልጅሽ በጣም ነው የምወድው የድግል ልጅ ትጠብቅልሽ

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Год назад +1

    Wow hanna you are growing on me I like and enjoy this videos with you friend and son your boy is very kind and sweet boy.
    Thank you.
    God bless your precious child, you and friend.💚💛❤️

  • @edenwolidya6663
    @edenwolidya6663 Год назад

    ዘ ሀና ሾው እንኳ ደህና መጣቹሁ በጣም ምርጥ ጥምርት ነው በርቱ ቶሚየ ፈጣሪ ያሣድግህ 😘

  • @maryammm4345
    @maryammm4345 Год назад +7

    ወይኔ ሀኒዬ ከልጆወ ጋር ስትየየዝ እንዴት ደስ ይለል

  • @genidemeke7438
    @genidemeke7438 Год назад +1

    አየ እናት እኔን አለች የኔ ፍልቅልቅ እደውኮ ጡቸ ነው እምወድሽ ሀኒየ ባርኮ ነው የሰጠሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @samrawitmogesa7815
    @samrawitmogesa7815 Год назад +2

    እፍፍፍፍፍ በጣም ነው የሳኩት የተሳቀኩት ግን አይጎዳም መሰል❤

  • @youtube3789
    @youtube3789 Год назад

    ሐኒቾ የኔ ፍልቅለቅ ስወድሽ ከነልጄሽ እርሚ ጤና ይስጥሽ

  • @Samira1841Samira
    @Samira1841Samira Год назад +2

    ሃንየ ተጠቀቂ እኔ ተፋየን ገጥሎ ልለቀኚ ነበር በረዶ

  • @fasikaasfaw4356
    @fasikaasfaw4356 Год назад

    የእኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እስከልጅሽ 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +6

    😂😂😂😂😂😂👌❤❤❤አቤት ፍርሀት😂እውነት ከልጆቻችሁና ከቤተሰብጋ በእረፍት ቀን ዘና ቢሉ ደስ ይላል👌

  • @eyerussurur9363
    @eyerussurur9363 Год назад

    ልጅሽን እመብርሃን ታሳድግልሽ: የኔ ጌታ ላንቺ ተጨነቀ

  • @kabron366
    @kabron366 Год назад

    ሀኒየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @fozifozi6273
    @fozifozi6273 Год назад

    ልጅሽ ሀኒየ እርጋታው ደስ ሲል ሺ ይሁንልሽ ❤

  • @messy127
    @messy127 Год назад +5

    ኧረ ወይኔ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ ይ
    ሀኒዬ የኔ ፍልቅልቅ❤

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Год назад

    ሀኒ ልጅሽ ግርማ ሞገሱ መሻአላህ የኔ ፀይም

  • @elizabethfeleke9623
    @elizabethfeleke9623 Год назад +1

    Your son is amazing 👏 😍

  • @GrDgg
    @GrDgg Год назад

    ሀኒቾ ወፊ ቆመች ወፊ ቆመች አላልችም በሳቅ

  • @selamlehagerachin2081
    @selamlehagerachin2081 Год назад +2

    I enjoyed the video. Safety first please don't try it without helmet. Hanicho your son is very disciplined. God bless you all

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂ሃኒቾ ሀሌ ስለምታሲቂኝ በጉጉት ነዉ ምጠብቅሽ😂😂😂

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 Год назад

    Hannity,please be voice for the voiceless of Borena pupil !Thanks we all love and appreciate you ❤️

  • @banchu3147
    @banchu3147 Год назад +2

    ክክክክክክክ እንዴት እንዳሳቃችሁኝ የእውነት ስወዳችሁ

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Год назад

    አየ ሀኒቾ በሳቅ ገደላችሁኝ ስወዳችሁኮ የኔ ፈንድሻ😘😘

  • @masob_tube_1052
    @masob_tube_1052 Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ሀንዬ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ከነ ቤተሰብሽ በእውነት በጣም ታምራላቹ ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁላቹ ሁሌም ደስ ይበላቹ ዋው ደስተኛ ቤተሰብ 😍😍😍🌺🌺🌺🌺🌺👍👍

  • @lebanoncell9012
    @lebanoncell9012 Год назад +2

    ዋዉ ስታምሩ ልጅሽ ን ስወደዉ

  • @jemilaymam7205
    @jemilaymam7205 Год назад

    Yenya geta lenatu endet techanka allhe yasdegleshe

  • @asterbogalle1143
    @asterbogalle1143 Год назад

    ሀንዬ ሳቅ በሳቅ አረጋችሁኝ ደስ ስትሉ ግን የቦታው ባለቤት ግን ሄልሜት መድረግ ነበረበት ታሞ ከመማመቅ አስቀድሞ መጥንቀቅ ❤❤❤

  • @user-gh4cs7ps4e
    @user-gh4cs7ps4e Год назад +1

    😀😀😀😀😀😀በሳቃ ነው ምገሉን ሀንዬ እመቤታችን ትጠብቃቹ

  • @alweyaamir7960
    @alweyaamir7960 Год назад

    ሀኒ ዘና በሉ የልጀህ ስራአቱ እጀግ ደስ ሲል

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n Год назад

    አይ እናትነት ሀኒቹየ ልጅ ልጇን ታያለች❤❤❤❤❤በጣም ማሳቃችሁ😂😂😂 የኔ ድንቡሼ ሰብስክራይብ አደረኩሽ❤❤❤❤ልጅሽ ደሞ ሲያምር❤❤❤

  • @sunset9000
    @sunset9000 Год назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣ሽቴ እሰኪያመልጠኝ😆😆😆😆ነው የሳኩት ስቴ መጀመሪያ ሲወድቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @paleto3640
    @paleto3640 Год назад

    ሀኒዬ ሳቅሽን እንዴት እንደምወልሽ ለማንኛዉም ፈታ ነዉ ያደረጋችሁኝ

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 Год назад

    ስታምሩ ሃኒ ስታየሁ ሲወድቅ የአንች አሳሳቅ

  • @tube3507
    @tube3507 Год назад

    ማሻ አላህ የልጅሽ እርጋታውና ስነሥርአቱ👍👍👍👍
    ✍️✍️✍️ስንቴና ሀኒ አሳቃችሁኝ 😃😃😃😃😃😃😃😃

  • @lidiyalove5683
    @lidiyalove5683 Год назад +1

    የኔ ምርጦች 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 Год назад

    Hannichoye endet endemitasiku don't ask me 😂😂😂😂I really love the video..lijish yideg...sintu yene bale mulu lezza

  • @azebtekalgne9556
    @azebtekalgne9556 Год назад

    በጣም ነው የምታዝናኑት ዋው ሆዴን እስኪያመኝ ነው የሳኩት😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሀንዬ ክክክክክክ ወይነ አስደነገጥሺው የኔአባት ክክክ ሠላም ፍቅር አዲነት ላገራቺን ለህዝባቺን ይሁንል ክክክክ

  • @enat245
    @enat245 Год назад +1

    ሠላምሽ ይብዛልኝ ሀንዬ እደት ደስ እደምትሉ እኮ🙏❤

  • @edenteklebrhan3094
    @edenteklebrhan3094 Год назад +1

    Kidane Mhret bekenuwa metfo hasabun tarklsh Amen 🙏 🙏 🙏

  • @TinaTina-kj3ed
    @TinaTina-kj3ed Год назад +1

    ወይኔ በሳቅ ግን ፈርቸልሽነበር ሀኒ ባልወደቅሽ ብየ

  • @seralove8471
    @seralove8471 Год назад

    ሀንዬ ድንግል ማሪያም ስትይ ከአፍሽ ማር ጣብ ይላል ሲያምርብሽ😍😍😍

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 Год назад +1

    ሀኒ በጣም ታሰቃለቺ 😃😃😃ሁሉ ነገሯ ነው እሚያሰቀኚ

  • @haniemayu2239
    @haniemayu2239 Год назад +3

    ወይኔኔኔኔኔኔ ዛሬ ሲቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂😂

  • @gsts1256
    @gsts1256 Год назад +2

    ሀንየ ስወድሺ የኔ እህት

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад

    ሀንዬ ዮቲዮቨ ሞቅ ለማድረግ ብለሽ ጤናሽን እንዳታጪ ተጠንቀቂ እራስሽን አታስጨንቂ

  • @user-vz7ze1dj6d
    @user-vz7ze1dj6d Год назад +1

    አልሀምዱሊላሣኩአመሠግናለሁ

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Год назад

    እውነት መታደል ነው ሁሉ የሚያምርብሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Год назад

    Hanay bsaq gdleshen tebarki

  • @aminataminat766
    @aminataminat766 Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ሀኒየ ደብሮኝ ነበር ዘነሠ አረግሽኝ ይመቺሽ አቦ

  • @user-kt3iv8mm1w
    @user-kt3iv8mm1w Год назад +1

    ትኩረት ለቦረና ህዝብ ራብ ግዜ አይሰጥምና 🥺