በቀረፃ ላይ ያጋጠመን አሰደንጋጭ ነገር ኩሪፍቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 мар 2023
  • ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ bit.ly/3mGI4J6
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Telegram Channel 👇
    t.me/hannayohannes
    Hanna Yohannes-ጎጂዬ Instagram👇
    / yohanishana
    www.hannayohannes.com
    #HannaYohannes
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 61

  • @zientahmed8116
    @zientahmed8116 Год назад +11

    ወላሂ አስታወሳችሁኝ ከዱባይ ግብፅ ሂጀ ከመዴሜ ልጅ ጋር እንዴዚህ አይነት ውሀ ገብተን ግልብጥ ሲል ጎትቶ ነው ያወጣኝ ውሀን በብርጭቆ ነኝ 😂😂 ላይክ ያንሳታል ሀኒ ❤❤

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Год назад +6

    😂😂😂ወይኔ በሳቅ የኔ ምርጦች እውነት ስወዳችሁ እናመሰግናለን እንኳን ተረፋችሁልን😂❤❤❤ከምንም በላይ እራሳችሁን እየጠበቃችሁ❤❤ውሀ እያሳሳቀ ነው አደጋ ላይ የሚጥለው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Год назад +8

    ሀኒቾዬ ስቴ ባባዬ❤የኔ ምርጦች ስታምሩ እኮ እንኳንም አላህ አተረፋቹ እውነት እኮ ነው ውሀ እያሳሳቀ ነው ሚወስደው ሚባለው

  • @sasulishaynegda-pu5bw
    @sasulishaynegda-pu5bw Год назад +6

    ባህርዳር ጣና ሒዱ ሐንዬ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Год назад +10

    ሐኒ ስንታየሁ ባባዬ ስወዳቹሕ እንኳን ሠላም መጣችሁ የማይደፈር አትዳፈሩ ተው

  • @user-gs5cd9gc1d
    @user-gs5cd9gc1d Год назад +5

    ሀንዬ እየተጠነቀቃችሁ❤❤❤

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 Год назад +4

    ሀኒዬ ዘናንፈታ አረግሽኝ ሀገሬ እንዲህ ውብ እንደሆነች አላቅም ነበር
    Thank you sugar

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 Год назад +2

    ፈጣሪ የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን❤❤❤❤

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Год назад +6

    ሀንይ የመዳምን ስራ እረሳሁት ማሪያምም አችን ሳይ 😂❤ የሳቂ ምጭ❤❤

  • @asmeretkidane9968
    @asmeretkidane9968 Год назад +3

    ብዙ ጊዜ ሊሆን ይችላል ደምትሉትን ስራ ስር ከነተረቱ አባይን ያላየ በውሀ አይቀልድም
    መቸም ተርፋችኋል

  • @user-mz9pp2zn4b
    @user-mz9pp2zn4b Год назад +6

    እኔ እምለው ሚስቱ አትቀናም እሱ ሲዝናና ልጆቹን ሚስቱን ጥሎ ጎድድ

    • @Qwe-sx3xw
      @Qwe-sx3xw Год назад +1

      ምን ያስቀናታል ብር ይኖረዋል እኮ

    • @happyhappy6544
      @happyhappy6544 Год назад +2

      ​@@Qwe-sx3xw እኮ ስራ ነው በነፃ መሰላት እንዴ የyoutube ብር ነው እናቴ

  • @yewbdarabibe3020
    @yewbdarabibe3020 Год назад +4

    በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤❤

  • @haniwondimu9482
    @haniwondimu9482 Год назад +2

    ሀኒዬ ስወድሽ እኮ ከልብ ነው❤❤❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 Год назад +3

    ሐኒዬ.የኔ.ማር.በጣም.ነው.የምወድሽ❤❤❤❤❤💋💋💋💋💔💔💔

  • @TesfaneshNebeyu-wu3ix
    @TesfaneshNebeyu-wu3ix Год назад +1

    የኒ ፍልቅልቅ የሳቃችን ምንጪ ሳቄልኝ ሁሊም እግዚአብሂር ልጅሽን ያሳድግልሽ❤❤❤ሁላችሁንም እንወዳችሆለን

  • @fatimahmohammed1088
    @fatimahmohammed1088 Год назад +4

    ሀኒዬ ሣቅሽ ደሥሥሥ ይለኛ ል 😍😍😍

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Год назад +4

    ስንታየው ተዘናግቶ ለቀቀው መቅዘፊየውን 😆

  • @hayatessa6497
    @hayatessa6497 Год назад +3

    ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂

  • @hananhnan-nh4ln
    @hananhnan-nh4ln Год назад +4

    ውሀን በብርጭኮ እናቴ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +2

    😂😂ወይ ጉድ ኤረ ግን በበሃር ላይ ቀልድ አቁሙ እውነት በጣም ከባድ ነው እንኩዋን ተረፋችሁ ስንቴ እና ሃንዬ 🥰

  • @elnatmeazi2669
    @elnatmeazi2669 Год назад

    ልጅሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ

  • @hudaawamleh4668
    @hudaawamleh4668 Год назад

    Masha Allah👍

  • @sankisanki8881
    @sankisanki8881 Год назад +2

    Hanicho yane wud minim bitadargi yamribishal yene bonbolino sintu antenim ewdachuwala❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 Год назад +1

    እኳን

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Год назад +1

    ተይ ሀንዬ እንደዚህ ያለ ቦታ ላይ አትደፋፈሩ በዚህ በአስቀየሚ ግዜ

  • @user-gr1hp6nu7o
    @user-gr1hp6nu7o Год назад +1

    ማርያምን ፈታነው የማረጉኝ😂😂😂

  • @alemyadengilmaryemliji4936
    @alemyadengilmaryemliji4936 Год назад +2

    Hanicho egizabehar babetshi sakin yemula sewodshi

  • @maremre5413
    @maremre5413 Год назад +1

    ❤❤❤

  • @kabetube
    @kabetube Год назад +1

    ሀኒ 😂ልጁየታለ አዋረድሺኝ ያጥርወፋአትስማሺ እያልኩስበጠረቅ ወይመዋረድ😮ይቅርይበልሺ

  • @abcell5915
    @abcell5915 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @brukie7774
    @brukie7774 Год назад +1

    Sewodachihu eko

  • @kabetube
    @kabetube Год назад

    ወይኔመጨረሻሁበጣምአሳቀኝ😂😂😂😂

  • @sade4544
    @sade4544 Год назад +4

    😂

  • @fanoskrishan9852
    @fanoskrishan9852 Год назад +2

    ሀንዬ❤💛💚

  • @saranora6393
    @saranora6393 Год назад

    hani ❤

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 Год назад +1

    በጣም ደስ ይላል😂

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Год назад +3

    እረበናታችሁ ለቤተሰቦቻችሁ ታስፈልጋላችሁ

  • @user-mk3ks4ek1f
    @user-mk3ks4ek1f Год назад

    አይ ሀኒዬ የሳቅ ምጭ ብየሻለሁ ሙቸነዉ እምወደሽ❤❤❤

  • @mekdishiferaw5583
    @mekdishiferaw5583 Год назад

    ተወዳጆቹ❤❤❤❤

  • @biniyamteka1222
    @biniyamteka1222 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 Год назад +1

    ሀኒቾ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-gc8ce1sx1z
    @user-gc8ce1sx1z Год назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j Год назад

    ወይኔ እደተርፋችሁ አውቄ መደነገጤሥ😢እንኳን ተርፋችሁ ሣታሥ ቡትድፈት እኮነው ያላችሁት🥺

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 Год назад

    ❤❤ስንትዬ እና ሐኒቾ ❤❤

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e Год назад

    እኔ እኮ እንትን ባየው ቁጥር መሳቅ ብቻ ነው ገና ሳትጀምሪ

  • @user-lu3ye8wh4n
    @user-lu3ye8wh4n Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂የኔ እንቁዎች ❤❤❤

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Год назад +2

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ethiopia2846
    @ethiopia2846 Год назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @gijgig3013
    @gijgig3013 Год назад

    😂😂😂😂😂

  • @huai1592
    @huai1592 Год назад

    😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂

  • @wasansan5781
    @wasansan5781 Год назад +1

    ,ተሎተሎብቅበሎሀኔቾፈቅረ

  • @eyulule8473
    @eyulule8473 Год назад +2

    ሐኒዬ💚💛❤️

  • @amanuelbeyene1342
    @amanuelbeyene1342 Год назад

    የስንታዮ ስህተት ነው ባላንስ ኣልጠበቀም።

  • @tigistjenbere2800
    @tigistjenbere2800 Год назад +2

    Sakishen swedeew

  • @GgGg-qn1vb
    @GgGg-qn1vb Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan Год назад +1

    😂