ለበጎ የተከፈለ መስዋእትነት ፡ሃኒቾ እና እሼ ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብተዋል፡Comedian Eshetu with Artist Hanna Yohannes:Donkey tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2020
  • Artist Hana and Comedian Eshetu are going some where, but not empty handed. they have ድፎ (Difo) an Ethiopian cultural bread and a humble heart. to day they are going there to spread love through Abeba dessalegn, a patient with kidney failure who is currently taking dialysis, to thank all those who helped here and are always by her side.
    #hanayohannes #Comedian Eshetu
    Hana Yohannes ጎጅዬ ፡ / @hannayohannes-6724
    This show is released here in Donkey tube and Hana Yohannes ጎጅዬ tube as agreed among both producers.
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 617

  • @user-bn2hu9tj7u
    @user-bn2hu9tj7u 3 года назад +85

    ማነው እንደኔ ጭቅጭቃቸው ደስ የሚለው😂
    ለማያቋት ሰው ኩላሊት እንስጣት ላሉት ልጆች ቃላት የለኝም😥ኢትዩጵያዊ በመሆኔ ኮራሁ እሸ ሊጥ በልተክ ከሽንት ቤት መኝታቤት ስትሯሯጥ🏃‍♂️እንዳታመሽ😂

  • @user-ww5vh6ii6w
    @user-ww5vh6ii6w 3 года назад +93

    እሽ እና ሀንቾ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው ጠንክሩ እኔ ለገና ሀገር እገባሉሁ እንዱን ኩላልቴን እስጣታለሁ ቃል እገባላችሁ አለሁ ማርያምንእሼ

    • @muhammadsuhal2165
      @muhammadsuhal2165 3 года назад +2

      ሠው ነህ ወላሂ

    • @askidesta4271
      @askidesta4271 3 года назад

      Fetari yasbh endasebkilat

    • @user-ve8qc9iq5z
      @user-ve8qc9iq5z 3 года назад

      መልካም ስራሽን አላህ ይቀበልሽ ማማየ

    • @mrjuhani9692
      @mrjuhani9692 3 года назад +2

      ማነውእደኔየሚወደው

    • @mrjuhani9692
      @mrjuhani9692 3 года назад

      ባለሞያ@@muhammadsuhal2165

  • @halaaletube
    @halaaletube 3 года назад +12

    ፈጣሪ ሆይ ስምህ ይባረክ። እሼ ሀኒ ዘመናችሁ ይባረክ። ኢትዮጵያዊነት መልካምነት!!!

  • @user-be1ju8gb2m
    @user-be1ju8gb2m 3 года назад +20

    ዉይ እሸቱ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂😂😂ሁለታችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @sonafiker1680
    @sonafiker1680 3 года назад +12

    ዋው እኳን ደስ አለሽ እህቴ
    ሀኒ እና እሸቱ በውነት
    እግዚአብሔር እድሜና ጤና
    ይስጣችሁ ፈጣሪ በናንተላይ
    ስራ ሰራ መልካም ናችሁ

  • @user-cm4kb9fi4v
    @user-cm4kb9fi4v 3 года назад +5

    ውይ የናተን ጭቅጭቅ ሳይ እህቶቼን ያስታውሰኛን በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚኣብሄር ይባርካችሁ

  • @nasriya3267
    @nasriya3267 3 года назад +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹እውነት እትዮጵያዊነት መታደል ነው ደስ ስትሉ

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 года назад +33

    ሀንዬ እሼ በጣም ነው ትላንት ያሳቃችሁኝ እሼ የሊጥ አበላልህ በጣም የሚገርም ነው እያዝናናችሁ ሰው ለመርዳት የምታረጉት በጣም የሚወደድ ነው ተባረኩ 😍💗

    • @mekoyetcherinet491
      @mekoyetcherinet491 3 года назад

      Teshe andhanye betam iwedach lehu igzer idmena tena imegnlehu

  • @astertadeess9692
    @astertadeess9692 3 года назад +4

    ሁሌም እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ነገም ሌላ ቀን ነው አይዞሽ እህታችን ታሪክ ፈጣሪ ይቀይራል !!!

  • @user-ci4kl9wl8l
    @user-ci4kl9wl8l 3 года назад +8

    ይህ ነው አትዮጵያዊነት ፍቅር ያሸንፋል እህቴ ሰላምሽ አላህ ይመልስልሽ ለልጆችሽ አላህ ያቆይሽ

  • @user-dx9de1ss7w
    @user-dx9de1ss7w 3 года назад +6

    😅😅😅😅😅ውይኔ እናተስውች በሳቅ ገደላችሁ እሼ ጭራሽ ሊጥ ትበላለህ🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️ውይ ውይ ለማንኛም በጣም ደስ ይላል ሁለየም ደስታችሁ ይብዛ ደግሞ ከሀኒቾጋር ብቅ ብቅ በሉ😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c 3 года назад +9

    እሸግን በጣምተመቸሕጅኸኝ እውነት እንዲህነው አብረህ መልቀቅስትችል ቀስብለህ የሀኒእንዲታይ ፖፖፖ👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 года назад

    ውይ እሸ እረ እንዳያምህ ሊጥ ይበላል እንዴ በጣም ነው የዘገነነኝ አንተ ስትጎርሰው ውስጤ ነው የተላወሰው ዘመናችሁ ይባረክ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 3 года назад +30

    ዋው አበባ ደሳለኝ እንኳን ደስ አለሽ እኛም በጣም ደስ ብሎናል 💖

  • @user-yx1wz5eq9s
    @user-yx1wz5eq9s 3 года назад +12

    ወላሂ እስቲ እንደኔ ፈገገረታዋና ባለችበት ሀይማኖቶ ፈጣሪዋን ስታመሰግን ያስደስተዉ

  • @asiahassen1471
    @asiahassen1471 3 года назад +3

    ሁለታችሁን በአንድነት ሰመለከታችሁ በጣም ነዉ የተደሰትኩት ምርጦች ናችሁ

  • @merwan807
    @merwan807 3 года назад +20

    ወንድሜ አሹ እባክህ እባክህ ይሄንን ሜሤጂ ካየህዉ አንድ መልክት አሥተላልፈልኝ የምኖረዉ ሣኡዲ ነወ ዜጎቻችን በእሥር ተሠቃዬ ወንድሞቻችን ያለምንም ጥፋት ከሀያ ሺ በላይ በእሥር ላይ ይገኛሉ ጠያቂ የላቸዉም በአንድ ልብሥ አንድ አመታቸዉ ሊሆን 3 ወራት ነወ የቀራቸዉ ድምጻቸዉን እዳያሠሙ ሥልካቸዉን ተነጥቀዋል ወላሂ ልብ ይሠብራሉ እደማንኛዉም ሠወ ያልፈልናል ብለዉ ነወ የተሠደዱት ኢባሢ የለም ማለት ይቻላል እባክህን ኢቢኤሥ ላይ በቤተሠብ ጨዋታ እንደ ሀሣብ አሣዉ እሥኪ የሚሠማ ቢገኝ እጂግ በጣም ልብ ይሠብራሉ አንድ አመት በአንድ ልብሰ የገዛ ወንድሜ ይገኝበታል ያሣዝናል ያማል ወላሂ ያማል 😭😭😭

  • @tezetaabera3877
    @tezetaabera3877 3 года назад +2

    ሀኒቾና እሺ በጣም ተናፋቂ ናችሁ እመብርሀን ዘመናችሁን ትባርከው እህታችንም ጨርሶ ይማርሽ ፈጣሪ!!!

  • @StarzxzEdits
    @StarzxzEdits 3 года назад +50

    I watched the video yesterday ተሼ ሊጥ በልተህ ልጆቼን አስገረምካቸው በነገርህ ላይ የ 4 አመት ልጄ በጣም ነው የምትወድህ አድናቂህ ናት

    • @ahmadandiwas9608
      @ahmadandiwas9608 3 года назад +1

      ዋው ደስ ይላል

    • @alsaethio8434
      @alsaethio8434 3 года назад +2

      እዴት ደስ ይላል እመብርሀን ፈፅማ ታሳልሽ

    • @salimalali3910
      @salimalali3910 3 года назад

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💋💋💋💋💋💋💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️😭😭😭😭😭☝️

    • @StarzxzEdits
      @StarzxzEdits 3 года назад

      @@comedianeshetu 😁eshi🙏🏽

    • @gechatube7617
      @gechatube7617 3 года назад

      @@comedianeshetu እኔም የዲያሊዝ ታማሚ ነኝ ጀርመን ነው ምኖረው እጄ ላይ ከዚ በፊት ታዘውልኝ አሁን እዳቆማቸው የታዙዝኩት መዳኒት አለ መስጠት ፈልጋለው

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +10

    የምር ይሄ እራሱን የቻለ ፊልም ነዉ ስታምሩ በጣም funny

  • @gzawitmulualem4658
    @gzawitmulualem4658 2 года назад

    ከሚደረግለት ይልቅ ማድረግ መስጠት በጣም ደስ ይላል
    እሸ እና ሀኔ ስራችዉ በጣም ደስ ይላል

  • @ushshdhr1375
    @ushshdhr1375 2 года назад +1

    ማሻላህ እሸት እና ሀና በጣም ጡሩ ሰወች አላህይጠብቃችሁ💞💞

  • @yigremachwayigre6132
    @yigremachwayigre6132 3 года назад +16

    ገብርኤል ጨርሶ ይማርሽ አንቺ ላይ ያየውት ጥንካሬ ትግስት ብቻ እሼ እና ሀኒቾ ፈጣሪ ይባርካቹ ኢትዮጰያን ፈጣሪ ይባርክ

    • @yigremachwayigre6132
      @yigremachwayigre6132 3 года назад

      እሽዬ አባቴ ወንድ ነኝ እደውም አንቺን ነው የመስለው ብቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

    • @emueimanyutub9726
      @emueimanyutub9726 3 года назад

      @@comedianeshetu እካንያተና የለሌላም ይዴረጋል አሸ

  • @senait875
    @senait875 3 года назад +3

    የልጆሽ አምላክ ጨርሶ ይማርሽ የኔ እናት ድነሽ ከዚህ በላይ ተደስተሽ ለማየት የእግዚአብሔር ቅድስ ፍቃዱ ይሁን ድንግልማርያም ካንችጋር ትሁን !!😭😭😭🙏🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @user-fh8qx1pw3g
    @user-fh8qx1pw3g 3 года назад +4

    ውይ ይህንን ቪድዮ እውነት አሁን ሳየው ለ፬ ኛ ግዜ ነው።እፉፉፉ በተለይ ሊጥ የበላባት ፓርት ላይ በመድሀኒአለም እንዴት እንደሳኩ ውይ እሼ ፈጣሪ እድሜና ጤናውን ያድልክ የምር ምችት ይበልክ አባቴ።

  • @tdfffg139
    @tdfffg139 3 года назад +15

    እውነት ኢትዮጲያዊነቴን ወደድኩት አኛ ኢትዮጲያኖች መታደላችን

  • @destadesta4177
    @destadesta4177 3 года назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በጣም ነው የምታበሳጫት የምትልህን አትሰማማ ለም እባክህ ወንድሜ በትርፍ የበጎ ሥራችዉን በጣም ነው የምወደው እንደዚህ እኛ ኢትዮጵያዊያን ስንረዳዳ ነው የሜምሬብን አገርችን ሰላም ይሪጊልን

  • @tigistabebe7111
    @tigistabebe7111 3 года назад +3

    We all Ethiopian and Eritrean God bless you thank you guys love you

  • @samj7670
    @samj7670 2 года назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አበባየም ጤናሸን ይሥጥሸ ኢቶቢያዊ እሸ ምርጥ ሠው ሀንየም እደዛው

  • @tigistayelaw2511
    @tigistayelaw2511 Год назад

    በጣም ነው ድስ ያለኝ እሼ ሀንዬ በርቱልን እውነት እንኳን ደስ አለሽ ውዴ

  • @godahoda991
    @godahoda991 2 года назад

    ሃኒቾ የኔ ውብ ቆንጆ እሸቱ ጥግትትት ሲል ብሽቅ ብሎኝ ነበር ስታሽቀነጥርልኝ እንዴት ደስስስስስ እንዳለኝ ከምር እሸቱዬ አታስቀናኝ እሽ ሃኒቾ የኔ ብቻ ነች።

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 года назад +7

    እሸቱ የአሉሕ እናትሕ። አልተሳሳቱም። ለወገኔ። አሸትነሕ ሐንዬ ማርነሸ። ትመችኛለሸ። በተለይ። ስትሰቂ። 💕💖

  • @user-df3mi6pd8n
    @user-df3mi6pd8n 3 года назад +40

    እሸ ግን ሊጡ እንዴት ነው ጣእሙ ለማሳቅ የተፈጠርክ ልጅ ይመችህ አቦ 🥰🥰🥰

    • @yotube1609
      @yotube1609 3 года назад

      . N

    • @user-yi9op2dg5v
      @user-yi9op2dg5v 3 года назад +4

      የእንጀራ ሊጥ ይጣፍጣል ልጆ እያለሁ ወተት እየመሰለኝ እየጠጣሁ ነበረ ወተት በጣም ነበር ምወደው እናቴ እየገዛች ታመጣ ነበረ አንድ ቀን እናቴ ሆድሽ ያምሻል ብላ ስትመታኝ አሁን ሊጥ ቀርቶ ወተቱ አስጠላኝ

    • @user-df3mi6pd8n
      @user-df3mi6pd8n 3 года назад +2

      ምስኪን አይልጅነት ባይመቱሽ ንሮ ግን ልምድ ዓብሮ ስለሆነ የሚያድገው አሁንም መብላትሽን አትተይም ነበር 😍😍

    • @user-lw5mh9bl4z
      @user-lw5mh9bl4z 3 года назад +2

      @@user-yi9op2dg5v እኔም አብሲት ጥላ ዞር ስትል የተበጠበጠ በሶ መስሎኝ የጠጣውት የጤፍ ሊጥ አረሳውም ያኔ የተገረፍኩት እና አንቺ አሳማ ብላ የሰደበችኝ እስካሁን በሶ እና አሳማ ስጠላ

    • @fufutube1883
      @fufutube1883 3 года назад

      @@user-yi9op2dg5v በፍርድ ትዝ ፍርድ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 3 года назад +1

    እግዝአብሔር እስከመጨረሻው ይማርሽ የሰጡም በወጣ ይተካ ደስ ይላል

  • @yafetdemesew1803
    @yafetdemesew1803 3 года назад +8

    ልዑል እግዚአብሔር ይፈውስሽ ያሰቡሽ ሁሉ ህልማቸው ይሳካ።

    • @yafetdemesew1803
      @yafetdemesew1803 3 года назад

      በጣም ነው የማመሰግንህ ወንድሜ ግን እኔ የ15 አመት ወንድ ነኝ።

    • @meklityedngllij4462
      @meklityedngllij4462 2 года назад

      @@yafetdemesew1803 😂😂😂

  • @user-we3tg1oe3v
    @user-we3tg1oe3v 3 года назад +2

    በ እዉነት ኢትዮጵይነት ትልቅ ኩራት ነው አይዞሽ ዉዴ ትድኛለሽ እግዛብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይዞሽ ዉዴ

  • @user-lf9cf6er1o
    @user-lf9cf6er1o Год назад

    ዋው አይዞሽ እህቴ ትድኛለሽ አይዞሽ እህታችን እኛ ኢትዮጵያዊ አለንልሽ አይዞሽ አይዞሽ ።

  • @sariyshawa8263
    @sariyshawa8263 3 года назад +3

    እግዝአብሔር ጫርሶ ይማርሽ የኔ እናት እሼ እና ሃንም ተብረኩ ሲላ ቂን ልባችሁ እናመሰግናለን

  • @familypromotion9552
    @familypromotion9552 3 года назад +30

    ልደትዬን እኔ ከስድስት ወር በኃላ ሀገር ቤት እገባለሁ በማርያም ስም ቃል እገባልሻለሁ እኔም እሰጥሻለሁ ምን አባቱ ሺ ዓመት አይኖርም አንቺ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ

    • @gebruyezenebech1430
      @gebruyezenebech1430 3 года назад +7

      እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሽን ያለምልም።

  • @getahunabebe9681
    @getahunabebe9681 3 года назад +1

    ሀኒቾና እሼ ሌላኛዋን ኢትዮጵያ ስላስታወሳችሁን እግዚአብሄር ይባርካችሁ ሀሳባችሁ ቤታችሁ ሙሉ ይሁን

  • @jidatahan7613
    @jidatahan7613 3 года назад +3

    እሸቱ እና ሀኒ እመብርሀን ታበርታቹ ያሰባችሁት ይሳካ

  • @salome5498
    @salome5498 3 года назад +2

    Thank you dear artists, your collaboration is wonderful, keep going!!!

  • @buzetube-2116
    @buzetube-2116 2 года назад

    በእውነት ምን ያክል ደስ ይላል እደዚህ ስንተጋገዝ ስንጠያየቅ እግዚአብሔር ያክብራቹሁ እህት ወንድሞቼ እሼ እና ሀኒቾ እመብርሃን ጥላ ከላ ትሆናቹሁ ትለያላቹሁ

  • @fajarkebeda5794
    @fajarkebeda5794 3 года назад +1

    የእውነት በጣም ደስ ይላል ሀና ና እሸቱም በዝሑ ቀጥሉት እሕቴ እግዝብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ

  • @yeshizewudu2049
    @yeshizewudu2049 2 года назад

    አሽየ ሀንዬ በጣም ነው የምወዳችሁ የማደቃችሁ የድግል ማርያም ልጅ እደሚርዳትና እደምትደን አምናለሁኝ እኛ ethiopan እና ኤርትንያዎያን ልዩ ነን እግዚአብሄር አምላክ ይርዳችሁ

  • @zenebechwolde4155
    @zenebechwolde4155 3 года назад +1

    እውነት ነው ሃንዬ ማንኛውም ነገር ስትሰሪ በስመአብወልድ ማለት ጥሩ ነው። ደስ ትላላችሁ

  • @Tabezu
    @Tabezu 3 года назад +2

    በእውነት በጣም ደስ አለኝ አሁንም በርቱ አስለቀሰችም ደስም አለኝ እመ አምላክ አሁን ባዳው ዘመድ ታድርግልሽ አበባዬ

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 3 года назад +1

    ዛሬ ደግሜ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ባለፈው ሳወራሽ አልቻልኩም ነበር ጌታ ፈፅሞ ፈውስሽን ያፍጥነው

  • @user-nj1dz9bf9o
    @user-nj1dz9bf9o 3 года назад +2

    ደስ እሚል ስራ ነው እምትሰሩት እሸ ና ሀንቾ ስወዳችሁ

  • @user-xj3lt9tt3n
    @user-xj3lt9tt3n 3 года назад +2

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @seifugizachew6700
    @seifugizachew6700 3 года назад +2

    እግዝሀብሄር ይባርካቸው

  • @kalkidankali7284
    @kalkidankali7284 3 года назад

    እዉነት እዉነት የኢትዮጲያ ሰዉ ደግ ነዉ እኩ እኔ ሁሊ እላልሁ ሐንዬ በጣም እኩ ነዉ የምወድሽ አሹዬ እግዚአብሔር ትልቅ ያድርግህ

  • @itsmydam9831
    @itsmydam9831 3 года назад +3

    እሸና ሀኒ ለኔ ምርጥ ኢትዮጺያዊይ ናችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ብዙ ጊዜ ኮመት አልሠጥም
    የእናንተ አይነት ምርጥ ሀገር ወዳድና ቅን ሠወችን ያብዛልን ብያለሁ ለኔም ሙስሊሙ በዱአ ክርስታኑ
    በፀሎት ለሀገር እደገባ እርጉልኝ፡፡

    • @nunshamitku2722
      @nunshamitku2722 3 года назад

      እግዚአብሔር በሰላም ለሃገርሽ ያብቃሽ

    • @itsmydam9831
      @itsmydam9831 3 года назад

      @@nunshamitku2722 አሚን ውደ

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 3 года назад +1

    You guys are doing great thanku hani and eshetu God bless 🙏🙏🙏❤️♥️❤️❤️♥️

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 3 года назад

    Eshe and Hana both of ur brave aritsts Im so happy to see u working together...

  • @yibeyibe389
    @yibeyibe389 3 года назад

    Really impressing we Ethiopians have a lot of nice people but the medias only covers all negatives only!!! Thank you guys for doing so.

  • @bettybetty4065
    @bettybetty4065 3 года назад +1

    የማርያም ልጅ መጨረሻውን ያሳምርልሽ

  • @user-lf9cf6er1o
    @user-lf9cf6er1o Год назад

    አባባዬ አላህ ይድረስልሽ አይዞሽ ወገን አለሽ አይዞሽ በቅር ደስታሽን እንሰማለን ።አላህ ዋክበር ።

  • @bizuayehufuji9075
    @bizuayehufuji9075 3 года назад +1

    እሼ የልጅ አዋቂ ሀኒ ሁሌም ደስተኛ ገና ሳይሽ ውስጤ ይፈነድቃል። ጭራሽ ከእሼ ጋር በጣም ደስ ትላላችሁ።

  • @fatumafatuma2761
    @fatumafatuma2761 3 года назад +1

    እህታችን አላህ ይርዳሺ ማማየ

  • @user-wq1iw7by1k
    @user-wq1iw7by1k 3 года назад +66

    ዛሬ አንደኛ ነኝ በሞቴ ላይክ እያያቹ አትለፉኝ

    • @semiraabdiyutub
      @semiraabdiyutub 3 года назад +2

      ደምሩኝ ስወዳቹ

    • @user-sl1in9cx3b
      @user-sl1in9cx3b 3 года назад

      @@comedianeshetu በጣም አድናቂህ ነኝ እኔም ሀኒቾንም በጣምነዉ የምወዳት የምወዳቹህ ሁልጊዜም ተከታታይህነኝ ኮሜት ቡዙምአልፅፍምጅ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 года назад

    ዊ እሼ እንኳን ለቀከልን እናመሰግናለን እስቲ እስከመጨረሻው ልስማዉ በጣም የጓጓሁለት ቪዲዮ ነዉ 👌

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 3 года назад +10

    ውይ ኤርትራዊያን ግን እግዚአብሔር ሀገራችሁን ህዝባችሁን በሙሉ ይጠብቅ። ተባረኩ አሁንም አሁንም የምትሰጡት አትጡ!!!❤😍🙏

  • @belayneshigashaye7867
    @belayneshigashaye7867 Год назад

    ❤❤እንዴት እንዳሳቃቹህኝ አሁን አሁን ተደፋ እያልኩ 😂😂😂 አይ እሼ ልቤ በሳቅ ፈረሰ ዘመናቹህ ይባረክ 🙏🙏

  • @hafteapp7056
    @hafteapp7056 3 года назад

    ሀኒቾ እሸ አድናቂያችሁ ነኝ እወዳችሁ አለሁ ሁሌም በበጎ ሥራችሁ ደሥ ትሉኝ አላችሁ ኑርልን

  • @youtubeyoutube6950
    @youtubeyoutube6950 3 года назад

    በስመአብ ደስ ሲል እናታችን ደስታሽ ደስታችን ነው ለልጆችሽ ለዘለዓለም ያኑርልኝ💓💓💓 እሰጣለሁ ሚሉት ሳይ እኔም ነገሮች ተስተካክሎ ለኢትዮጵያ ሃገሬ ብበቃ ብለግስ ደስተኛ ነኝ ለተጨነቁ ወገኔ ጓጓሁ

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ይህንን የመሰለ ፍቅራችንን የሚከፋፍልብንን የዳቢሎስ አሰራር ከኢትዮጵያ አገራችን ላይ አጥፋልን መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በርቱልን

  • @habebechtesfaye1633
    @habebechtesfaye1633 3 года назад

    Egziabher ybarku betam des ylal ehtahn egziabher cherso ymarat

  • @bezadamtew8475
    @bezadamtew8475 2 года назад

    የኒ ማሮች እሼ በቃ ሽንት ቤቷ በር ላይ ወንበርክን አስቀምጥ ክክክክ ውድድድ ነው የማድርጋችሁ ጤናና ፍቅር ሰላም ይስጠን ፈጣሪ

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s 3 года назад +1

    ዋዉ ሀኒየ እሼ ደስ ስትሉ ማሮቼ ቀጥሉበት።

  • @sofyawerku8973
    @sofyawerku8973 3 года назад +23

    መቸም እሸቱን አይቶ አለመሣቅ አይቻልም

    • @sofyawerku8973
      @sofyawerku8973 3 года назад

      @@comedianeshetu እረ እሸ ገና ዮቱብ ስጀምር ባደኛ ደረጃ ሠብሥክራይብ ያደረኩህ ማን ሆነና ባይሆን ላይክ እና ኮሜት አይቀርም ለማንኛውም ይመችህ እንወድሀለን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @seblezerfu4331
    @seblezerfu4331 3 года назад

    እሽ እና ሀንቾ ስለ እናንተ ቃል የለኝም ለምታደርጉት ነገር ከእግዚአብሔር ታገኛላችሁ የእንጦጦ ማርያም። ታአምርን ከሰማቹ ንገራት አባ ሄኖክ አርብና እሮብ ቅባቅድስ ያደርጋሉ ብዙ ተአሞር አይቻለው ንገራት ተአምር ታያላቹ ለእመቤቴ ማርያም የሜሳናት ነገር የለም

  • @user-yt3qk5xk2d
    @user-yt3qk5xk2d 3 года назад

    በሳቅ ገደልከኝ አሼ ለመልካም ስራችሁ ፈጣሪ ይክፈላችሁ ሀኒቾ የኔ ፈልቅልቅ ሰውድሺ

  • @samuelnahom8199
    @samuelnahom8199 3 года назад +5

    May God bless you and thank you

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 3 года назад

    ውይ ጭቅጭቃቹ እኮ ደስ ሲል የኔ ምርጦች አላህ ይርዳቹ እዲ ነው ኢትዮጵያዊነት ማለት አበቢዬ አላህ ሙሉ አፍያሽን ይስጥሽ

  • @user-rb7im3xo7l
    @user-rb7im3xo7l 3 года назад

    ውይይይይ ደስስስስስ ስትሉ ስወዳችሁ ሀንዬ እሽዬ እግዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ። እናንተ ሊጥ ስታቦኩ እርሾ ስንት ነው እሚጨመር እያላችሁ እኪሴ አድርጌ እየሰማሁ ዶሮ እና ድንች እየጠበስኩ ድንቹን ከዶሮው ጋር ቀላቀየ ጠበስኩት ለራሴ ተገርሜ ሆዴን እስከሚያመኝ ነው የሳኩት ተመስጬ ነበር እምሰማው እና በርቱ ጫወታችሁ አይጠገብም አበብዬ ደግሞ እመብርሃን ትማራት እግዚያብሔር እያለች ሁሌም እምታመሰግነው አያሳፍራትም እና ኩላሊት ተገኝቶላት ደግሞ ከዚህ የበለጠ ደስታ እንደምናይ ጥርጥር የለኝም ለምርቃታችሁ በሙሉ አሜን አሜን አሜን ሀገራችን ሰላም ትሁን አመሰግናለሁ

  • @habtamugezahegn874
    @habtamugezahegn874 3 года назад

    Ayzosh ehite emnetesh yadinishal ken ye ethiopia lijoch enwedachulwalen endihum hanichona eshe long live.......

  • @sallyreda4328
    @sallyreda4328 3 года назад +3

    I am so happy for you. God bless you

  • @r.z6570
    @r.z6570 3 года назад

    እረ ደስ ስትሉ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ ሁሌም እብራችሁ ስሩ ትመቻላችሁ

  • @sefanitayele2447
    @sefanitayele2447 3 года назад +2

    Keep doing the good work God bless you

  • @habeshawitnegn4505
    @habeshawitnegn4505 3 года назад

    Wow enkuwan des alesh ehitachin enantem tebareku bewunet dengili behedachubet hulu titebikachihwu

  • @NewPhone-dy9mw
    @NewPhone-dy9mw 3 года назад

    ደስ ስትሉ በርቱልን
    ሀንቾዬ እወድሻለው❤️🥺

  • @hiwotalene8884
    @hiwotalene8884 3 года назад

    በመጀመሪያ የታመምሸው እግዚአብሔር ለሱ ምሳነው ነገር አይኖርም እና እሱ ይማርሽ
    እነ ሃንዬ ትልቅ ትልቅ ነገር ነው ያደረጋቹሁት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹህ

  • @fantakidus4343
    @fantakidus4343 3 года назад

    Thank you guys for great job 👍 👏

  • @user-gk8bq9ko5z
    @user-gk8bq9ko5z 3 года назад

    እንኳን ደሀና መጣቹ ሁተት ምርጦች ስወዳቹ አላህ ይጠብቃቹ 👍👍👍👍

  • @user-we3tg1oe3v
    @user-we3tg1oe3v 3 года назад

    እሼ እና ሀንዬ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ ውይይይ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅሽ አበባ ግን አልገባኝም አበባ ሙዚቀኛዋት የምታቁ ንገረኝ ለማንኛውም እሕቴ አይዞሽ ዉዴ እግዛብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይዞሽ ፅሎት አድርጊ ትድኛለሽ

  • @ethiopiamovie6220
    @ethiopiamovie6220 3 года назад

    betam ds beloghal betam feel aregy nebr videowen sayiw....keep it up!

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 года назад

    Egziabheir Melkam Nwu 🙏🏿 ❤️
    Betam Des Blogn Yesika Emba Anebahu
    Eshie Hannyee Tebareku ❤️

  • @user-hn9xs8um9p
    @user-hn9xs8um9p 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደግሞም በአርቲስቶች ዙሪያ ጨረፍ አርጋችሁ የተነጋገራችሁት ነገር ፕሮግራም ይዛችሁለት በደንብ ውይይት ቢኖረው ጥሩ ነው እንደዚህ አይነት ፕሮዲውሰር ነው የኢትዮጵያን ፊልም ኢንዱስትሪ ኃላ የሚያስቀረው ሰላማችሁ ይብዛልኝ እሼ & ሃኒ

  • @beyenetsegaye2295
    @beyenetsegaye2295 3 года назад +1

    እሸ እግዜብሔር ይጠብቃችሁ ።በዚህ ሰው ሰውን በሚበላበት ጊዜ እናንተን ማየት በጣም ያኮራል

  • @zenashmyres8698
    @zenashmyres8698 3 года назад +1

    Both of you my favorite

  • @user-lf9cf6er1o
    @user-lf9cf6er1o Год назад

    እሸቱ በቁም ነገር ነው የምልህ ሀኒ ባል ከሌላት በናትህ በጣም ነው የምወዳት የማፈቅራት ዳረኝ እሸቱ በእናትህ በፍርቅ ነው የምወዳት ቅልጥፍነዋን ዋው ዋው ዋው እሸቱ አደራህን ።

  • @yodururururu9945
    @yodururururu9945 Год назад

    Looool eshetuu killing me 😂😂😂😂😂❤️❤️❤️love you guy’s

  • @user-vd5ge6ey7u
    @user-vd5ge6ey7u 3 года назад +1

    እነዚህን ሰወቺ ስወዳቸው ሀኒቾ እሸቱመለሰ እወዳቺኋለሁ

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 3 года назад +1

      ከምትሞች እህው አርኩሽ

  • @user-jk5ee2rr7d
    @user-jk5ee2rr7d 3 года назад

    ወይኔ አረ እሼ ሼም ነው ልጥ ምንአይነት ልጅ ነው ለመንኛም በሳቅ ግድል እኮነው የአራጋችሁኝ😍😍

  • @user-lq5zd5dm2y
    @user-lq5zd5dm2y 3 года назад

    egzabher yebarikachu betam des yelal egzabher yimsgen 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @mechucooking3753
    @mechucooking3753 3 года назад

    ውይ እሼ እንኳን የሷን የኔን ልብ አወ ለቅ ከው ግን ተወችታሁኛል👌👌👌👌
    ተባረኩልኝ

  • @fatumafatuma2761
    @fatumafatuma2761 3 года назад

    እሺሼ ሀኒ በጣም ደሥ የምትሉ ናች በእውነት ፈገግታችሁ ብቻ ይማርካል

  • @sahytube2119
    @sahytube2119 2 года назад

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እደናተ አይነት ሰው ያብዛልን

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp 3 года назад +5

    ሃንዬ የኔ ዉብ ሁሌም አብራቹ ስሩ ❤️❤️❤️❤️❤❤️❤️❤️❤️አትፍረክረክ አትበይኝ 😁😁😁😁😁