7 Yeweha Bereha በረከት ተስፋዬ Bereket Tesfaye መምህሩ የመዝሙር ድግስ በሚሊኒየም አዳራሽ የውሃ በረሃ Live Concert

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 259

  • @abenezereyob1825
    @abenezereyob1825 6 месяцев назад +174

    Library ውስጥ እያለቀስኩ ነው እየሠማሁ የነበረው ጠረጴዛ እየመታሁ librarisቱ id ተቀብሎ አስወጣኝ😅...ምን እንደምልህ አላውቅም ቤኪ ...................................
    በጀልባ እንደጠፋ ውቅያኖስ ላይ
    ኢየሱስ የሌለው ሰው እርሱ አይደል ወይ..................የሚደንቅ እውነት ወደድንም ጠላንም ኢየሱስ ጋር ብቻ ነው ህይወት ያለው ❤❤❤❤❤ ❤❤ቤኪዬ much love🙏🙏🙏

    • @bewise7u
      @bewise7u 6 месяцев назад +4

      Really??😳😳

    • @abulle5609
      @abulle5609 6 месяцев назад +17

      Don't do that again. If you are in a library, do what you are supposed to in the library.
      "But everything should be done in a fitting and orderly way" 1 Corinthians 14:40

    • @tsedeketechane9875
      @tsedeketechane9875 6 месяцев назад +2

      @@abulle5609 yeah you are right.

    • @MalekuMakebo
      @MalekuMakebo 6 месяцев назад

      ​@@tsedeketechane9875❤

    • @fbeyamo924
      @fbeyamo924 6 месяцев назад +6

      You should not have listened to songs or music in the library. Why did you go to the library first of all ? The Lord has given us the spirit of self control.

  • @btpictures4651
    @btpictures4651 6 месяцев назад +94

    ይህንን ኮመንት ለምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @yabejesus77
    @yabejesus77 6 месяцев назад +65

    የዉሃ በረሃ በረከት ተስፋዬ
    ብዙ ፍጥረት ያለው ባህር ውቅያኖሱ
    ለየብስ ሩብ ሰጥቶ ቀሪውን መልበሱ
    ላጥፋ ካለ አጥፊ ጡንቻ አለው ፈርጣማ
    ካንዱ ጌታ በቀር ማንንም አይሰማ
    ጥም አርኪ ይመስላል ግን ለጠማው ደሃ
    ውስጡ ስለሌለው ለመጠጥ የሚሆን አንድ ብርጭቆ ውሃ
    ሰነፍ መርከበኛ ውቅያኖሱ ዳር
    ሚጠጣውን ሰይዝ መጓዝ ቢጀምር
    ውሃ መሃል ደርሶ ውሃ ይጠማዋል
    ውሃ በረሃ ላይ በውሃ ጥም ይሞታል
    አንድ ጉድጓድ አለች በጣም ትንሽዬ
    ህፃን ነህ አዋቂ ጨዋ ነህ ዱርዬ
    ሳትል ሳታዳላ ሁሉን ታጠጣለች
    ይህን ንፁህ ውሃ ታመነጨዋለች
    ጠቢቡ ገበሬ እሷ ዳር ይዘራል
    ዘሩም ምንጯን ነክቶ ማን ደርቆ ይቀራል
    ጌታ ኢየሱስን በዕምነቱ የነካ
    ከህይወት ውሃ ምንጭ ጠጥቶ እረካ
    ስንት ምስኪንአለ ሳይተኛ ሚያነጋ
    ነፍሱ ምትገረፍ በጥማት አለንጋ
    እግዚአብሔር ነፍሱን ነይ ላርካሽ ቢላት
    የእግዚአብሔርን ሳይሆን ለነፍሱ ሆዱን ሰማላት
    ጌታ በሌለበት በዚያ ባዶ ቦታ
    ምኑንም ቢከቱ አይሰጥም እርካታ
    ሰማይ እና ምድር ባንዴ ተጠቅልሎ
    የኢየሱስን ቦታ አይሞላውም ችሎ
    የተከበበ በማይጠጣ
    በዓለም ያለ ሰው ኢየሱስን ያጣ
    በጀልባ እንደጠፋ ውቅያኖስ ላይ
    ኢየሱስ የሌለው ሰው እሱ አይደል ወይ
    ተበልቶ ተጠጥቶ የለም እርካታ
    ኑሮ ማለት ሃሩር ከሌለው ጌታ
    ዳግመኛ አልጠማኝም አንዴ ጠጥቼው
    ጎዶሎ የለኝም ውስጤ ሙሉ ነው

  • @Save-k3c
    @Save-k3c 2 дня назад

    am in library 6k aau am crying with my heart while watching this video this is the best truck from his album who else agrees with me , like this comment

  • @mekrezym
    @mekrezym 6 месяцев назад +31

    What amazes me most about you is you can write a profound concept in a simple language that anyone can understand. You’re a gift and an asset for this generation. You’re an amazing musician, vocalist and song writer. Your melodies are super. Remember great gifts come with great responsibility. Since the eyes of this generation is on you, walk carefully. Beterefe keep up the good work. Much love!!

  • @endaleteklu1240
    @endaleteklu1240 6 месяцев назад +27

    Deep ይሄን መዝሙር ስሙት! ✝️ እኔ ልጠግበው አልቻልኩም 🙏 ቤኪነት ተባረክ ...,
    ሰነፍ መርከበኛ ውቅያኖሱ ዳር
    ሚጠጣውን ሳይዝ መጓዝ ቢጀምር
    ውሃ መሀል ደርሶ ውሃ ይጠማዋል
    ውሃ በረሀ ላይ በውሃ ጥም ይሞታል
    እየሱሴ ✝️ ያለ አንተ እንዲህ ነኝ

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 6 месяцев назад +53

    እኔ ኦረቶዶክሰ ክረስታን ነኝ እግዚሀብሄረ ይመሰገን ! ግን ያንተ መዝሙረ በመንፈስ የእዉነት አምልኮ ሰለሆነ ደሰ ይለኛል እረቲሙ የናይት ክለብ ቢሆንም በመንፈሰ የእዉነት አምልኮ ሰለሆነ ሰዉን አይረብሺም እንደሌላ መዝሙሮች. ፀጋዉ ያብዛልህ

    • @Yize23.
      @Yize23. 6 месяцев назад +7

      የጌታ ቤት ሪትም እንዴት ነው😊

    • @AB-STRING
      @AB-STRING 6 месяцев назад +10

      Helu በግዜ ወደ ጌታ መመለስ ነዋ የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ

    • @helugjoy81
      @helugjoy81 6 месяцев назад

      @@AB-STRING 🤣🤣🤣 አንቺ መጀመረይ ተመለሺ አይ ምድረ ግብዝ እዛዉ የለመድሺበት

    • @helugjoy81
      @helugjoy81 6 месяцев назад

      @@Yize23. የሙዚቃ ኮሰረት ከነዝላዮ በጌታ ቤት ዉሰት ጪፈራ ናይት ክለብ የምታቀልጡ ደሞ ይሄን ጥያቄ ብለሺ ሰትጸፈ አታፈረም ! ( ልጅ ግን የእዉነት አምልኮ ሰለማመልክ አሁንም ፈጣረ ፀጋዉን ያብዛለት )

    • @Bura686
      @Bura686 6 месяцев назад

      Wendima bemezmur ketenkah ketay demo wed bwanaw eyesus tinekaleh enstliyilikalen enwedikalen

  • @erktube6843
    @erktube6843 6 месяцев назад +33

    እንደገና እየተባረክን ነው በረከታችን!!! ሰው እንዴት የሚያቀውን መዝሙር እንደ አዲስ ይሰማል!? 🙏❤

  • @rokofficialchannel
    @rokofficialchannel 6 месяцев назад +7

    ምን አይነት ድንቅ ጊዜ ነበር መቼም የማልረሳው የሕይወቴ ታሪካዊ ቀን.
    Beki ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @nanalukas
    @nanalukas 6 месяцев назад +9

    ይሄን መዝሙር ሰምቶ ጌታ ኢየሱስን የማይቀበል አይኖርም! ምን አይነት መገለጥ ነው! ኢየሱስን ላልቀመሱት ዳግመኛ እንድዳይጥጠምሙ ሼር እያደረግን

  • @DawitDere95
    @DawitDere95 6 месяцев назад +12

    ዮሐንስ 4: 13
    ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አላት፦ “ከዚህ ውኃ የሚጠጣ ሁሉ እንደ ገና ይጠማል፤
    እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ።”

  • @tsion_habte4
    @tsion_habte4 6 месяцев назад +6

    ብዙ ፍጥረት ያለው ባህር ውቅያኖሱ
    ለየብስ ስሩን ሰጥቶ ቀሪውን መልበሱ
    ላጥፋ ካለ አጥፊው ጡንቻ ያለው ፈርጣማ
    ከአንዱ ጌታ በቀር ማንንም አይሰማ
    ጥም አርኪ ይመስላል ግን ለጠማው ደሃ
    ውስጡ ስለሌለ ለመጠጥ የሚሆን አንድ ብርጭቆ ውሃ
    ሰነፍ መርከበኛ ውቅያኖሱ ዳር
    ሚጠጣውን ሳይዝ መጓዝ ቢጀመር
    ውሃ መሀል ደርሶ ውሃ ይጠማዋል
    ውሃ በረሐ ላይ በውሃ ጥም ይሞታል
    አንድ ጉድጓድ አለች በጣም ትንሽዬ
    ሕፃን ነህ አዋቂ ጨዋ ነህ ዱርዬ
    ሳትል ሳታዳላ ሁሉን ታጠጣለች
    ይሄን ንፁህ ውሃን ታመነጨዋለች
    ጠቢቡ ገበሬ እሷ ዳር ይዘራል
    ስሩ ምንጯን ነክቶ ማን ደርቆ ይቀራል
    ጌታ ኢየሱስን በእምነቱ የነካ
    ከሕይወት ውሃ ምንጭ ጠጥቶ ረካ
    ስንት ምስኪን አለ ሳይተኛ ሚያነጋ
    ነፍሱ ምትገረፍ በጥማት አለንጋ
    እግዚአብሔር ነፍሱን ነይ ላርካሽ ቢላት
    የእግዚአብሔርን ሳይሆን ለነፍሱ ሆዱን ሰማላት
    ጌታ በሌለበት በዛ ባዶ ቦታ
    ምኑንም ቢከቱ አይሰጥም እርካታ
    ሰማይና ምድር በአንዴ ተጠቅልሎ
    የኢየሱስን ቦታ አይሞላውም ችሎ
    የተከበበ በማይጠጣ
    ኋላም ያለ ሰው ኢየሱስን ያጣ
    በጀልባው እንደጠፋ ውቅያኖስ ላይ
    ኢየሱስ የሌለው ሰው እሱ አይደል ወይ?
    ተበልቶ ተጠጥቶ የለም እርካታ
    ኑሮ ማለት ሐሩር ከሌለው ጌታ
    ዳግም አልጠማኝም አንዴ ጠጥቼው
    ጎዶሎ የለኝም ውስጤ ሙሉ ነው (2x)
    Beki❤

  • @CHERNETURAGO
    @CHERNETURAGO 6 месяцев назад +5

    ጌታ ኢየሱስን በእምነቱ የነካ....ማን ደርቆ ይቀራል🙌🙏😭😍😍😍
    ጌታ በሌለበት በዚያ ባዶ ቦታ
    ምኑንም ቢከቱት አይሰጥም እርካታ🤷‍♂️❤❤❤❤

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 6 месяцев назад +7

    አንዳንዱ ስንኝ እየቆየ ነው የገባኝ ይሄ መዝሙር ። ከገባኝ ብሀላ ግን ላገኝሁት ሰው ምጋብዘው መዝሙር ነው እንዴት እንደምወደው ይሄን መዝሙር❤❤❤❤

  • @Tamkeyz
    @Tamkeyz 6 месяцев назад +14

    የተከበበ በማይጠጣ
    በአለም ያለ ሰው ኢየሱስን ያጣ
    በጀልባ እንደ ጠፋ ውቅያኖስ ላይ
    ኢየሱስ የሌለው ሰው እሱ አይደል ወይ 🥰🥰🥰

  • @nathantesfaye777
    @nathantesfaye777 6 месяцев назад +6

    ሁሌም ይህን መዝሙር ስሰማ እንባ ይቀድመኛል፤ ቤኪዬ አንተ የ ትውልደ በረከት ነህ እንደስምህ እወድሃለው😍

  • @mesfinmeskele2004
    @mesfinmeskele2004 6 месяцев назад +10

    ብዙ የተጠማ እንደ እኔ ይኖር ይሆናል ፥እርካታ ፈላጊ ፥ተንከራታች፥ተቅበዝባዥ ፥በተሰበረ ክንፍ የሚኖር እኔ ነበርኩ ፦ዛሬ ግን ጥሜን አረካ ፤ሕይወቱን ሰጠኝ ዳግም ላላጣዉ በእቅፉ ስር አለሁኝ ።ስብራቴን ጠገነ ፥ህመሜን ፈወሰ፥ክንፌን መለሰ ።በህይወት ዉሃ

  • @eyerusbirhanu3592
    @eyerusbirhanu3592 6 месяцев назад +3

    የተከበበ በማይጠጣ
    በአለም ያለ ሰው ኢየሱስን ያጣ
    በጀልባ እደ ጠፋ ውቅያኖስ ላይ ኢየሱስ የሌለው ሰው እሱ አደለ ወይ !!!!! 🙏🙏🙏
    bekiya We are blessed, may the grace increase ❤️🙏👍

  • @Zemaleyesus
    @Zemaleyesus 6 месяцев назад +7

    አረ ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው የምር ሁሌ በሰማሁት ቁጥር ቀድሞ እንባዬ ይመጣል ለብዙ ሰዎች ወደ ጌታ መምጣት ምክንያት የሆነ መዝሙር ነው ቤካዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ይሄንም ዝማሬ የሰጠክ የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ይባረክ❤❤❤

  • @Barkan_addis
    @Barkan_addis 6 месяцев назад +7

    ዳግመኛ አልጠማኝም አንዴ ጠጥቼው ጎዶሎ የለኝም ውስጤ ሙሉ ነው🥰

  • @ashujajura
    @ashujajura 6 месяцев назад +4

    ኦኦኦኦኦ ኢየሱስ ኢየሱስ ጠጥቼ የህይወት ዉሃ ምንጭ ከሆዴ ለዘላለም የመነጨብህ የህይወት ዉሃ ምንጬ ተባረክ!❤🙏

  • @Yonas_one
    @Yonas_one 6 месяцев назад +7

    ከላይ የመጣ መዝሙር አንዲው ነዉ የጣፍጣል::bekiye❤️❤️❤️❤️❤️

  • @workumimi8108
    @workumimi8108 Месяц назад

    ተባረክ አሁንም ፅጋውይብዛልህ!!❤❤🙏🏾

  • @bettydegu1125
    @bettydegu1125 6 месяцев назад +1

    Uffffff ye mezmur gnnnn
    ኢየሱስ
    ኢየሱስ
    ኢየሱስ
    ኢየሱስ
    ኢየሱስ
    ኢየሱስ
    የ ሂወት ምንጭ
    Brek bel Berketachn

  • @endeshawtadesse2789
    @endeshawtadesse2789 6 месяцев назад +1

    ምኑንም ቢከቱ አይሰጥም እርካታ
    ሰማይ እና ምድር ባንዴ ተጠቅልሎ
    የኢየሱስን ቦታ አይሞላውም ችሎ❤❤❤❤

  • @Borntodominant
    @Borntodominant 6 месяцев назад +5

    ቤካ አንተ ትለያለህ እኮ ❤ ምን አይነት ድንቅ ዝማሬ ነው

  • @kaleb7014
    @kaleb7014 6 месяцев назад +67

    Yhen mezmur sisma ene bcha negni sewneten minzregni

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 6 месяцев назад +2

    ከናዝሬት ye mezmur concertun lemekal yehdkubet ken aresawm enkuwanm hdkugn❤❤❤

  • @SelamuSol-ns1hd
    @SelamuSol-ns1hd 6 месяцев назад +1

    Albemu yejemerkut bzi mezmur new alchalkum betam new ❤libe yetenkewu❤

  • @YosefTadesse-el3fy
    @YosefTadesse-el3fy 6 месяцев назад +3

    Wow mn aynat manfes yalebat mazmur nw bekiye tebarek
    Pleas kachalk ba hossaena concert azegaj

  • @saraworkneh1620
    @saraworkneh1620 6 месяцев назад +3

    ዳግመኛ አይጠማም እየሱስን የጠጣ ❤ቤኪ ቃል ነው መዝሙርህ አሁን ኘሮግራሙ ላይ እንዳለሁ ነው የተሰማኝ

  • @N-r6o-d2d
    @N-r6o-d2d 5 месяцев назад

    ውይይ ጌታ ሆይ በዚህ ዘመን በረከትን ስለሰጠኸን አመሰግንሀለሁ !! ጨዋ ቤቱንም ጌታንም አክባሪ ባላውቅህም በአካል ግን መንፈስ ቅዱስ ስላንተ ይመሰክርልኛል ቤኪዬ በተደበላለቀ ጊዜ ኢየሱስን በአንተ እያሸተትን ነው ቀጥል በርታ

  • @abenezertesfaye2677
    @abenezertesfaye2677 6 месяцев назад +3

    ባልገኝ ይቆጨኝ ነበር ግን አሁን ስሰማው በአዲስ መንፈስ እየሰማውት ነው። ቤክሻ ኑርልን

  • @EdlawitPolRomi
    @EdlawitPolRomi 6 месяцев назад +1

    Bekoye geta yebarkeh betam nw mwedh yene abate bante barkknale 😊❤❤❤❤❤Berta 😊❤

  • @FekruMani
    @FekruMani Месяц назад +1

    Lemidirachin fewus ne tebarek tebarikialew

  • @Abigu-vm2si
    @Abigu-vm2si 6 месяцев назад +3

    ዳግመኛ አልጠማኝም አንዴ ጠጥቼው
    ጎዶሎ የለኝም ወስጤ ሙሉ ነው!!😭

  • @birukhilemichale6442
    @birukhilemichale6442 6 месяцев назад +2

    የእግዚአብሔር ቤት እንዴት ያምራል ! በእውነት እና በመንፈስ ጌታን ማምለክ እንዴት ደስ ይላል!

    • @AkelilHD
      @AkelilHD 6 месяцев назад

      እድለኞች ነን

  • @BirukWondimu-sd5il
    @BirukWondimu-sd5il 2 месяца назад

    ዳግመኛ አልጠማኝም አንዴ ጠጥቼው ጎዶሎ የለኝም ውስጤ ሙሉ ነው🙏
    ቤኪ❤🥰

  • @MEZMUR-Archive2020
    @MEZMUR-Archive2020 6 месяцев назад +2

    my favorite song of this amazing album, ... beki u are favored

  • @bzbz3363
    @bzbz3363 6 месяцев назад +6

    This song is so deep 😢

  • @wbtechs2494
    @wbtechs2494 5 месяцев назад

    ቃላት አጣለው ለዚህ መዝሙር❤
    Big respect🙏

  • @faresfikru551
    @faresfikru551 6 месяцев назад +7

    ያንተ መህረት ከማን ጋር ሊስተያይ

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 6 месяцев назад +1

    ይሄን መዝሙር ስሰማው የማላውቀው ነገር ይወረኛል 😢🙏

  • @setesol1110
    @setesol1110 6 месяцев назад +2

    ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
    ዛሬም ቅኔ የሆነውን የውሀ በረሀን ወደ እናንተ አደርሳለሁ መርከብን አዘጋጅቶ ፈርጠም ያለ ሰው ጉዞውን በባህር ወዳደረገ ሰው እንውሰዳችሁ ይህ ተላላ ሰው ሁሉን አሰናድቶ መርከብ ላይ ይወጣና ለጉዞው የሚሆነውን ግን አንድ ነገር ረስቶ ጉዞውን ይጀምራል ለመጠጥ የሚሆን ውሀ። ሀይል በእጁ እንዳለ የሚያስብ ሁሉንም መቆጣጠር እንደሚችል የሚያስብ ሰነፍ መርከበኛ ነበር። ከጉዞው ግማሽ ላይ የውሀ ጥም ከባህር መሀል ጉዞውን ያቆመው ይህ ሰው በውሀ መሀል ተከቦ ለመጠጥ የሚሆን አንድ ብርጭቆ ወሀ ጠምቶት ለመጠጥ በማይሆን ዉሀ ላይ ይሞታል አለምም እንደዚህ ናት ህይወት የበዛባት የማይታጣባት መስላ ታይታ ያለ ኢየሱስ ሞት ነው መጨረሻዋ ይለናል በዚህ መዝሙሩ።ብዙ የያዝን የመሰለን ኢየሱስን የጣልን እንንቃ ይለናል

  • @ShumeShume-o3l
    @ShumeShume-o3l 2 месяца назад

    ቤኪዬ በጣም ነው ምወድህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Line_world_1
    @Line_world_1 6 месяцев назад +6

    ዳግመኛ አልጠማኝም
    ኢየሱስ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @JeremyMark-nk1ye
    @JeremyMark-nk1ye 6 месяцев назад +5

    እየሱስ የኔ ጠባቂ እወድሀለዉ ❤❤❤

  • @Aluuiu
    @Aluuiu 6 месяцев назад +1

    ምን አይነት ሰላም ያለው ድምፅ ነው በጌታ

  • @atikiltjanka890
    @atikiltjanka890 5 месяцев назад

    ቤኪዬ ጌታ በብርቱ ክንዱ ይደግፍህ❤ ይጠብቅህም 🙏🙏🙏

  • @joelgech2240
    @joelgech2240 6 месяцев назад +5

    ሁሌም ማደምጠው ❤

  • @Fender121
    @Fender121 6 месяцев назад +3

    ግጥም 100/100
    ክብር ይሁንለት ለጌታ!

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 6 месяцев назад +1

    ሰማይ እና ምድር በአንዴ ተጠቅሎሎ የኢየሱስ ቦታ አይሞላውም ችሎ ❤❤❤

  • @MessisFamily
    @MessisFamily 6 месяцев назад +3

    Bekiye akeleteken eko endet endemedeh tebarekelegn❤❤❤❤❤🥰🥰

  • @MisgeTumeso
    @MisgeTumeso 4 месяца назад

    እየሱሰ የሕይወት ውኃ ነው,ቤክዬ ተባረክ

  • @Gelugelila-012
    @Gelugelila-012 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤ቤኪበጣም ነውየምወድህ

  • @bezayegirma2764
    @bezayegirma2764 6 месяцев назад +1

    Amen May the blessing of God be up on U!!!!

  • @surapheldaba475
    @surapheldaba475 6 месяцев назад

    Ƴou are gift from God for our generation,
    Keep it up with the presence of holy spirit Beki.

  • @JesseTube579
    @JesseTube579 6 месяцев назад +6

    በጣም የምወደዉ መዝሙር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HenokAbebe-iq9dd
    @HenokAbebe-iq9dd 6 месяцев назад

    Geta belelbat beza bado bota😢 aysaxim irkata
    Are ehen mezmur sisemaw Betam nw yemenazrgn God bless you beki

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው 6 месяцев назад

    ምን አይነት መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው በጌታ😭❤ጌታ ክብሩን ይውሰድ
    ቤኪዬ እንደ ስምህ ነህ❤

  • @endeshawtadesse2789
    @endeshawtadesse2789 6 месяцев назад

    ጌታ ኢየሱስን በዕምነቱ የነካ
    ከህይወት ውሃ ምንጭ ጠጥቶ እረካ

  • @VoiceOfVictory12
    @VoiceOfVictory12 6 месяцев назад

    ሙሉ አልበሙን ቀኑን ሙሉ ነው እየሰማሁት እምውለው አናመሰግናለን በጣም ቢኪዬ ወድሀለሁ

  • @TinsaeAdane-b8x
    @TinsaeAdane-b8x 4 месяца назад +1

    How i love this song geta hoy❤❤❤

  • @yobjone7472
    @yobjone7472 4 месяца назад

    Love this song. You are blessed ❤

  • @ersidoworkneh3360
    @ersidoworkneh3360 4 месяца назад

    God bless you.❤what a song

  • @habteyesusworku7797
    @habteyesusworku7797 6 месяцев назад

    beki anten yeseten geta simu lezelalem yibarek , bekisha zemenh yibarek kalat yelegnm

  • @GenetAbuje
    @GenetAbuje 6 месяцев назад +1

    አሜን ኢየሱስዬ 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @ruthdebebe8286
    @ruthdebebe8286 5 месяцев назад

    yehi mezmure sesemawe
    Abate yenafekegnale hule kemenfesu meteta ena felgalew 🌊🌊

  • @yordanosmesfin2791
    @yordanosmesfin2791 6 месяцев назад

    Yabzalh bekiye

  • @Ab-Volun
    @Ab-Volun 3 месяца назад

    🙏 wow geta yebarek🙌

  • @nahomishiferaw8999
    @nahomishiferaw8999 6 месяцев назад +1

    Wonderful Song !

  • @AbenezerGeletaw
    @AbenezerGeletaw 5 месяцев назад

    ዳግመኛ አልጠማኝም አንዴ ጠጥቼው
    ጎዶሎ የልኝም ሁሉ ሙሉ ነው❤❤❤ 0:34

  • @degugelila9761
    @degugelila9761 6 месяцев назад

    ለኔ ብዙ ትርጉም አለው ይህ መዝሙር ። ባንተ የባረከን እግዚአብሔር ይባረክ።❤

  • @midagapictures1889
    @midagapictures1889 6 месяцев назад +2

    ኑሮ ማለት ሀሩር ከሌለው ጌታ 🖤🖤🖤🖤

  • @freafj
    @freafj 6 месяцев назад +1

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤የአብ መልክ እየሱስ

  • @AbMan-pt2pl
    @AbMan-pt2pl 6 месяцев назад +2

    ጌታ ይባርክህ ትለያለህ❤

  • @Michakassa
    @Michakassa 6 месяцев назад +2

    God bless you ❤❤❤❤❤ my favorite

  • @HanaDanso
    @HanaDanso 4 месяца назад

    Woyine yehe mazimur yeyazewu message

  • @swsdfdzsaqkefenegerbabafut6612
    @swsdfdzsaqkefenegerbabafut6612 6 месяцев назад +1

    ሁሁሁሁሁሁ ደስ ሲል

  • @yabutube4865
    @yabutube4865 6 месяцев назад +2

    የተወደዳቹ እህት ወንድሞች
    ከቻላቹ ሁላቹም VPN አብርታቹ ተመልከቱ። ለዚህ ድንቅ ዝማሬ እና Video clip ልናደርገ የምንችለዉ ትንሹ ነገር ነዉ እና ሁላቹም በ VPN እንድታዩ በጌታ ፍቅር አበረታቻችኋለሁ ! ተባረኩ !😍

  • @user2mlb600
    @user2mlb600 6 месяцев назад

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባሪኪ ዘመን ይብርክ ካንተ ብዙ ነገር እንጠቢቃለን ቤኪ 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @seblewongleshibeshi
    @seblewongleshibeshi 4 месяца назад

    የሚገርም ሰማያዊ ቅኔ

  • @idhdudga7544
    @idhdudga7544 6 месяцев назад +1

    Tebreku muzikegnoche ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meseret5776
    @meseret5776 6 месяцев назад

    ተባረክ ቤኪ ብዛ ተባዛ ዘመን ይለምልም♥️🙌🙌🙌

  • @Fikadu21
    @Fikadu21 6 месяцев назад

    ኤሬ ይሄ መዝሙር ብቻ አይደለም🤔🙌🙌

  • @lilyzad
    @lilyzad 6 месяцев назад +1

    Yhe mezmur dekikaw(min) anese betam ❤❤❤

  • @tigstualemu9068
    @tigstualemu9068 6 месяцев назад +1

    ከአንዱ ጌታ በቀር ማንንም አይሰማማማማማ❤❤❤❤

  • @Samuel-sp7jc
    @Samuel-sp7jc 6 месяцев назад

    What a message and music
    Tebarek

  • @singerwondimagegnasfaw699
    @singerwondimagegnasfaw699 2 месяца назад

    Bekiye ante Iko tileyaleh❤

  • @NigatuTariku1
    @NigatuTariku1 6 месяцев назад

    ብቸኛ የህይወት ምንጭ ኢየሱስ🥰🥰

  • @yordanosmesfin2791
    @yordanosmesfin2791 6 месяцев назад

    All Musicians God bless you more

  • @AkelilHD
    @AkelilHD 6 месяцев назад

    የቤተክርስቲያን ስጦታ ነህ

  • @yordanosmesfin2791
    @yordanosmesfin2791 6 месяцев назад +1

    I love the most this song❤❤❤❤❤❤❤

  • @workineh1249
    @workineh1249 5 месяцев назад

    Tebarek bekiye

  • @tedlabeyene3605
    @tedlabeyene3605 6 месяцев назад

    ግጥሙ ነክቶኛል በረከት thank you🙏🙏

  • @YetiMak
    @YetiMak 6 месяцев назад

    ይሄ መዝሙር እኮ.........❤😭🙏
    ተባረክ ቤኪዬ💕

  • @AbrahamWosen
    @AbrahamWosen 5 месяцев назад

    Wow tebarek

  • @YetiMak
    @YetiMak 6 месяцев назад

    ይሄ መዝሙር እኮ........❤🙏
    ተባረክ ቤኪዬ!

  • @LilyChafamo-om7th
    @LilyChafamo-om7th 5 месяцев назад +1

    Be blessed

  • @dawittemesgen-tu2ng
    @dawittemesgen-tu2ng 6 месяцев назад

    የውነት እግዝያብሄር❤
    ዝመንህ ይ ባርከው