ETHIOPIAN | ከጨጓራ በሽታ ለመገላገል የሚያስችሉ 8 ፍቱን መፍትሄዎች(What you need to know about Acid reflux )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @yenetena
    @yenetena  4 года назад +252

    የብክግራውዱ ምስል ላይ " Acid reflex " ይላል ትክክለኛው ግን "Acid reflux" ተብሎ ይነበብልኝ ። ስለስህተቱ ይቅርታ!!
    የኔ ጤና ቤተሰቦች ይህንን ቪዲዮ ለብዙ ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ
    ቪዲዮው ትንሽ ረዘም ብሏል ይቅርታ ምንም እዳላስቀር ብዬ ነው
    በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/
    በሚቀጥለው ቪድዮ ስለ ቆሰለ ጨጓራ ህክምና (Peptic Ulcer Disease : PUD ) አቀርባለሁ ።

    • @nokiathanks7193
      @nokiathanks7193 4 года назад +4

      ፈጣሪ ይርዳህ አንጠብቃለን በጉጉት እህቴ በቁስለት በጣም ያማታል በርታልን ወንድማችን

    • @maryamahmad7932
      @maryamahmad7932 4 года назад

      Abate be bizu beshita yiseqayal min ladirgi (sikwar dem gifit sanbaa )

    • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል
      @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል 4 года назад +2

      እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ አብራርተህ ነው የነገርከን የኔ ችግር ከጡቴ በታች ቁስለት ይሰማኛል በተለይ ጠዋት ስነሳማ ቁስል ነው ጀርባዩን በጣም ያቃጥለኛል በርበሪ ወጥ ነገር ከበላሁ እራሴን ሁላ ነው የሚያመኝ እጅግ ቁስለት እንዳለው እና የመላጥ ምልክት እንዳሳየ ከ3አመት በፊት ተነግሮኛል ሌላው ድካም ምንም ሳልሰራ ይደክመኛል በተለይ 30ደቂቃ መቆም አልችልም ልገልጸው የማልችለው ስሜት ይሰማኛል ስቀመጥ ይሻለኛል ምግቤን ማስተካከል በማልችልበት በሰው ቤት ስላለሁ ምንትመክረኛለህ አመሰግናለው

    • @alemfereja5793
      @alemfereja5793 4 года назад +7

      ሰላም ዶክተር! የህንን ትምህርት የሰማሁት ጨጓራዬን በጣም አሞኝ ተኝቼ ነው የሰማሁት ስለ ትምህርትህ በጣም አመሰግናለሁ ገንዘብ ከፍለን የማናገኘውን ት/ት ስለሰጠኸኸን አመሰግናለሁ። ሌላው ጥያቄ ነው ያለኝ ጨጓራ ሲታመም አራስ ይታማለ ወይ? ይህ የጨጎራ ህመም ምን ደረጃ ላይ ሲደርስ ነው እራስ የሚታመመው?አመሰግናለሁ ።

    • @rahelworku6710
      @rahelworku6710 4 года назад +2

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ
      ድንች ቀቅሎ መብላት ጥሩ ነው ወይ?

  • @ekreyemaru146
    @ekreyemaru146 4 года назад +230

    እናመሰግናለን ዶክተር ግን እኛ ሸቃላወች ምንም አይሞላልን በሩጫ ነው እምንበለው በዛላይ በጣም ከራበን በኃላ ነው እምንበለው ብቻ ፈጣሪ አይርሳን እሱ ያስበን እንጅ እስኪ የመዳም ቅመሞች ልክ ነሽ እምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @senaithabtemariam7266
    @senaithabtemariam7266 Год назад +14

    ዶክተር ሰዎች ጤንነታቸውን እንዴት መጠበቅ እንዳለባቸው የምትሰጠው ትምህርት ግሩም ነው እናመሰግናለን

  • @sofiya151
    @sofiya151 4 года назад +176

    እናመሰግናለን ዶ/ር በርታ
    ላይክ እማታደርጉ ሰዎች ግን ሀኪም ቤት ብትሄዱ ይሄን ሁሉ ምክር ለማገኘት ከመግቢያ ካርድ ይጀምራል ክፍያ ሶ እሰቡ 👍👍 አድርጉ

    • @elizabethk9119
      @elizabethk9119 4 года назад +4

      ዴክተርዬ ኧረ ተሰቃየሁ ይሄ የያስተማርከው ሁሉ በኔ ላይ አለገና በ10 አመቴ ነው የጀመረኝ እሁን ህክምና ጋ ሂጀ ያቡካዶ ዘይት / ኮኮናት ዘይት ታዘዘልኝ ሁሌ ይመኛል እንዳልከው ትንሽ ሆደ እስኪሞላ ድረስ ከበላው ይመኛል አሁን ደግሞ ስኳር ኮለስትሮ አብሮ ተከተለብኝ ስጋ በጭራሽ አይስማማኝም የምበላው ነገር ግራ ገባኝ አሁን ዳይት ላይ ነኝ ወፍራም አይለውም ግን ትንሽ ክብደት ስጨምር የበለጠ ያመኛል ውሃ ነው ቀለቤ ።

    • @امعمارامءیمن
      @امعمارامءیمن 4 года назад

      @@elizabethk9119 የጥቁር አዝሙዲ ዘይት ከአጣራቤት ገዝተሺ ጧት ጧት ዉሰጂ 1ማኪያ ብቻዉንስለማይወሰዲሺ ማርጋርዉሠጂበባዶሆዲሺ ለ30 ደቂቃያክል ምግብ አትመገቢ ብዙሠዉ የጥቁር አዝሙዱዘይት አስሊዉ ብዙሠዉአዲኗል

    • @elsaelsa9200
      @elsaelsa9200 4 года назад

      Thanks

    • @ኢትዬፕያኢትዬፕ
      @ኢትዬፕያኢትዬፕ 4 года назад +1

      አላረግም ላይክ ጨጋራም

    • @የፈቅርሀገርሀይቅ
      @የፈቅርሀገርሀይቅ Год назад

      ከፋለንም አብራርተውአይነግሩን

  • @globalparkingllc2495
    @globalparkingllc2495 4 года назад +32

    ስለአገልግሎትህ በጣም እናመስግናለን እኛ ኢትዮጵያውያንኖችን ትልቅ ክብርና ድጋፍ በህዝቤ ስም ❤️

    • @mautom61161
      @mautom61161 3 года назад

      Tnx for everything but What about the side effects of the medicines

  • @ሀገሬኢትዮጵያሰላምሽ-ቸ4ቈ

    ዘሬ ለኔ ነው የመጣከው እውነት ያልከው ሁሉ አለብኝ ግን በትኩስ ነገር የተነሳ ይመስለኝ ነበር በጣም ነው እማመሰግነው ከዚ በላይ እውቀት ይጨምርልህ ተባረክ ዶክተር ዳንኤል

  • @merimeri673
    @merimeri673 Год назад +3

    D r ye በጣም ነው የምናመሰግነው እግዚአብሔር ከዚህ በ በለጠው እወቀት ያድልህ ረጅም እድሜና ጤናን ተመኘሁልህ 🥰🥰🥰

  • @jesusisking3565
    @jesusisking3565 4 года назад +3

    ዶክተር እግዚአብሔር እውቀት ይጨምርልህ እኔ በጣም ከመታመሜ ጉሮሮዬን አሞኝ ነበር እሁን ስውጥ እለኝ Gaviskon sirup አግዞኛል ተባረክ ለሌላ ከጠቀመ ጥሬ የጥቅል ጎመን ጭማቂ በቀን 3_4 መጠጣት አንተ ያልከውን አድርጌ በተጨማሪ

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 4 года назад +2

    ዶክተር ዳንኤል በጣም አመሰግንሀለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እኔ በፊት ጨጋራዬን ያመኝ ነበር አሁን ደግም አንጀት መቁሰል ነው ተብዬ መድሀኒት ለረዥም ጊዜ ወስጄ አለሁ ግን ደግሞ የመሻል ነገር ይታያል በምግብ እየተጠነቀቅኩ ነው የምመገበው ምግብ ግራ እስኪገባኝ ድረስ በደም ታይፕ እየተመገብኩ ነው ።ዶክተር ዳንኤልበጣምአመሰግንሀለሁእድሜከጤናይስጥልኝእግዚአብሔርእኔበፊትጨጋራዬንያመኝነበርአሁንደግምአንጀትመቁሰልነውተብዬመድሀኒትለረዥምጊዜወስጄአለሁግንደግሞየመሻልነገርይታያልበምግብእየተጠነቀቅኩነውየምመገበውምግብግራእስኪገባኝድረስበደምታይፕእየተመገብኩነው።ዶክተር ዳንኤል ለደም ዓይነት ኦ መመገብ የምችለውን እየተመገብኩ ነው ጤናዋ ምስጢራዊ ቁልፍ ላይ ባለው መሰረት እየተመገብኩ ነው ።ልክ ልሁን አልሁን አላውቅም በተለይ ወተትና ቅቤ እንቁላል አልመገብም በመፅሀፉ መሰረት ስለሄድኩ ስንዴና የስንዴ ውጤት ትቼአለሁ ዶ፡ር እርዳኝ

  • @صوفياعلوي-ث6خ
    @صوفياعلوي-ث6خ 4 года назад +47

    የአላህ እንደተ ቅን መልካም ሰዎችን አላህ ያብዛልን ወንዲሜ በመልካም ሥራህ አላህ ሀይሩን ይምረጥልህ ያረብ ♥♦

  • @meremaahed8519
    @meremaahed8519 3 года назад +2

    ሀላህ ጤናህን ህድሜ. ይሰጥክ ብዙ ለኛ ትለፍለህ ብዙኅ ለዉጥ. አይቻለዉ በሰካሬም በዚ ደግም ህሰራበታለሁ

  • @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
    @መቅዲነኝየተዋህዶልጂ 4 года назад +57

    ይሄማ ለኔ ነው ከምር እናመሰግናለን ፈጣሪ እውቀትን ይጨምርልክ

    • @hadiahhadiah2649
      @hadiahhadiah2649 3 года назад +2

      ሰላም የጤና በተሰቦች በአላህ ቁጭርህን ወይም እኔ ልላክልህ እና ሀይበለኝ ባሌን እያመመው ሆኖነው በግል ላዋራህ በአላህ መልስኝ

    • @ናርዶስአየለ
      @ናርዶስአየለ 3 года назад +2

      @@hadiahhadiah2649 አላህ ይማርልሽ እህቴ

  • @maranataseb7940
    @maranataseb7940 4 года назад +1

    የምትሰጠን የጤናመረጃ በጣም ጠቃሚነዉ ተባረክ በአሁን ጊዚ በጣም ብዙ ህዝብ በደም መርጋት ችግር እየተሰቃየ ነዉ ሰለሱ መንሰኤ ብትነግረን የብዙ ሠዉ ሂወት ትታደጋለህ ተባረክ

  • @rahelyeshitela7475
    @rahelyeshitela7475 4 года назад +34

    I don't know what kind of people dislike this video. He's trying to share his knowledge😢

    • @wonishetwoldeyes7441
      @wonishetwoldeyes7441 4 года назад +1

      ዶክተር ዩሐንስ በጣም አመስግናለሁ::

    • @mautom61161
      @mautom61161 3 года назад +1

      Tewachew ke ewket netsa nachew mehayemen atekesew engdi

    • @ejgayo3622
      @ejgayo3622 3 года назад

      Betam ysazinal hilina bis nachew

    • @mashraphpk5078
      @mashraphpk5078 3 года назад

      በጣም ያመኛል ዶክተር ስህዲ የሚሰጠቢልኮስነዉ በጣም ጨጎራየ ተልጦል ብሎኛል ነጪሩዝብቻነዉ የምመገበዉ

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 4 года назад +1

    Thank u Dr dani. 2016 ጀመሮኝ ተስካይቺ ተስካይቺ በጣም ምይስጠላ ነገር ነወ አሁን መድሃኒት አወስዳሉ ገን ያን አንተ የምትለወ ባቀ ነሮ አሁን የድርስኩት አልደርሰም ነበረ ከላለ የምሰላለ የምታስትመረው በጣም ጠቃሚ መርጃ ነወ.
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ይችላል
    @ይችላል 3 года назад +15

    መብላት ያለብንን ምግቦች በዝርዝር በምን አይነት ሁኔታ cook እንደምናረግ ምን ዘይት እንደምንጠቀም avoid ደሞ ማድረግ ያለብንን ደሞ ብታብራራው more ጥሩ ይሆናል ብዬ አስባለሁ.

  • @liyufkir8351
    @liyufkir8351 4 года назад +5

    ዶ/ር ዳንዬ በጣም እናመሰግናለን ! ተጨንቀህ ተጠበህ ለናንተ ይጠቅማችህሗል ያልከውን በዚህ መልኩ አዘጋጅተህ ስለምታስተምረን እጅግ በጣም ነው የምናመሰግ ነው 🙏❤️!!

  • @SemachewAdugna
    @SemachewAdugna 10 месяцев назад +3

    እናመሠግናለን ዶክተር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ምግብ ስቀምስ ሆዴን ይነፋኛል ሲቀጥል ደሞ ሲያዛጋኝ ሲያስገሳኝ እና ትንፋሼ አይወጣም በጣም ልቤ ላይ ይረብሸኛል ዶክተር

  • @JerryJerry-w5c
    @JerryJerry-w5c Год назад +1

    አመሠግናለሁ ዶክተርዬ❤🎉
    እኔ 2 አመት ሕፃን ሆኘ የጀመረኝ ጨጓራ በሽታ ነው
    ግን በቂ ሕክምና አላገኘሁም😢😢
    ጥግቤ ከበላሁም በጣም እቸገራለሁ
    እርቦኝም እደዛው
    አንዳንድ ምግቦችም ያቅሩኛል😢😢

  • @fortunapuscale8676
    @fortunapuscale8676 4 года назад +15

    I watched lot of healthy channel video but i never satisfy in my entire life like your explanation!!! My God bless you brother .

  • @mershahebitew2305
    @mershahebitew2305 4 года назад +1

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ እኔ ጨጓራ ታማሚ ነኝ ብዙ ትምህርት አገኘዎ በርታ ለሁሉም ሰው በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @lw2115
    @lw2115 4 года назад +19

    በጣም አሪጌ አመሰግናለው የጨጋራ ህመም ጥያቄዩን ስለመለስክልኝ አከብሪሀለው

  • @mulubirhantamene1058
    @mulubirhantamene1058 4 года назад +1

    ዶክተር በጣም አመሰግነዋለሁ እየተቸገርኩ ስለሆነ ጥሩ ትምህርት አግቻለሁ።
    በተለይ ማታ ሲተኛ ወደላይ እየመጣ በመቃጠል መተኛት አልችል ሰለዚህ በሁለት ትራንስ ላይ እተኛለሁ ይህ ስሆን ደግሞ የወገብ ህመም ስላለብኝ ያባብሰዋል በጣም ችግር ላይ ነው ያለሁት

  • @betitube7705
    @betitube7705 4 года назад +20

    በጣም እናመስግናልን ዶክተር እኔ በጣም ነብር ያሚመኝ አሁን ፈጣሪ ይመስገን ሆስፒታል ሄጄ ተሻሎኝል ዘይት ፡ሽይ ፡የሚቀጥል ምግብ ፡ቡና ፡ጠፋጭ ነገር ሎሚ፡ ክልካለውኝል በትልይ ምስር ስብል በጣም ነው ያሚመኝ

    • @እኔንለኔተዉኝ-ረ5አ
      @እኔንለኔተዉኝ-ረ5አ 3 года назад

      ምዲነዉ ያሻለሺ እህቴ

    • @hlfeytafere3532
      @hlfeytafere3532 2 года назад

      ታድለሽ ማር እኔም በጣም ፈራሁ ያልሽው ሁሉ ሃኪም ከልክለኛል ኣሁን ጨርሶ ተወሻል?

  • @muliye8954
    @muliye8954 Год назад +3

    ትምህርቱ ጥሩ ነው ግን ቨመሀል የሚገቡ ማስታወቂያዎች ይረብሹናል

  • @belayadmassie117
    @belayadmassie117 4 года назад +3

    ተባረክ። ወንድማችን።መማር እንዲህ ነው።ያስተማሩህና ያሳደጉህ ሁሉ ይባረኩ።

  • @truegospel1
    @truegospel1 2 года назад +2

    ይሄ ለኔ ነውትልቅ ምክር ይሄለኔነውትልቅ ምክርነው ጌታ ይባረክህ።

  • @udgegd613
    @udgegd613 4 года назад +3

    ዳክተር እግዚአብሔር። ይስጥልን በጣም የትጒዳኡብት በሽት ጨጓራ ነው ዶክትር ተባረክ እናመሰግናለን

  • @destayohanesberaki2970
    @destayohanesberaki2970 7 месяцев назад

    I'm using Swedish made IQoro a small plastic item- which strengthen the diaphragm muscle. It helps a lot. I was suffering from Hitus Hernia- trouble digestive symptoms.
    Your medical teaching is very useful.
    Ms Desta Yohanes Beraki @ London UK 😊😊

  • @yemisrachtariso3330
    @yemisrachtariso3330 4 года назад +3

    ሰላም ላንተ ይሁን የምታስተምራቸው ትምህርቶች ሁሉም ጠቃሚ ነው ተባረክ !!

  • @alahuwakiber5436
    @alahuwakiber5436 2 года назад +2

    አሁን ያለሁበት ሁኔታ በጣም የሚያስፈራ ሁኔታ ላይ ነበርኩ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @guenetgirma8941
    @guenetgirma8941 3 года назад +6

    Oh. I am suffering a bit and planning to be examined. Lesson learnt from this video is to avoid coffee, chocolate, mineral water, mint chewing gum, lying down after eating, sleeping on the right side at times and weight are the areas that I need to control. My priority is to avoid all that i mentioned and hope my health will improve. I will give my testimony. I will be examined as required necessary. Thank you. God bless you.

    • @VictoriaTarik
      @VictoriaTarik Год назад

      Thank you so much DR i like the way you..explaining❤

  • @lubabamuhammed9545
    @lubabamuhammed9545 3 года назад

    ዶ/ር በጣም አመሠግናለሁ አሁን ያልከው ሁሉ ከኔጋ አለ ሁሌ ነው ምሰቃየው እግድህ ባስተማርከን መሰረት እሞክራለሁ ኑርልን

  • @ዋጋተከፍሎበታልህይወቴB

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን ተባረክልን
    ጥሩ ምክር ነው ♥♥♥

  • @berehaneafeworke3245
    @berehaneafeworke3245 4 года назад +2

    በጣም እየተሰቃየሁ ስድስት ወራት አልፎኛል እግዚአብሄር እድሜና ጤናውን ከሰላም ከፍቅር ከደስታ ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ብቻህን አልበላህም ብቻህን አልኖርክም ያለህን ሁሉ እያካፈልክ ነው በዚህ መጥፎ በሽታ ምክርህን በማቀበል ዘወትር ብርታት ሁነኸኛል እግዚአብሄር ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይጠብቅህ

  • @kassayewubbie5676
    @kassayewubbie5676 4 года назад +10

    ዶክተር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን በርታ
    You are a life saver

    • @mimiak325
      @mimiak325 3 года назад

      እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @hiwotfy
    @hiwotfy 4 месяца назад

    ዶ/ር አመሰግናለው ብዙ ግንዛቤ አግቻለው እግዚአብሔር ከዚ በላይ እውቀቱ ይስጥህ

  • @um3178
    @um3178 4 года назад +5

    ዶክተር እናመሰግናለን አላህ ሙሉ ጤናችንን ይስጠን ያረብ

  • @hirutyeheyes2200
    @hirutyeheyes2200 4 года назад +2

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተርዬ በጣም በጣም አመሰግናለሁ እግዚያብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በርታልን ፡

  • @semerebrhane1978
    @semerebrhane1978 3 года назад +3

    በጣም ጥሩ ትምህቲ ነውና ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @ኡሚዚያድ
    @ኡሚዚያድ 3 года назад +2

    እቲቱ አሰፉ እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ሰጠህኝ አላህ እውቀትህን በላዬ በላዬ ይጨምርልህ በጣም እናመሰግናለን

  • @cbacbacba8392
    @cbacbacba8392 4 года назад +16

    *ዶ/ር ዳንኤል በጣም በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ*

    • @gfftggt6311
      @gfftggt6311 4 года назад

      በእውነት አሜን

  • @ZewduAmare-z7u
    @ZewduAmare-z7u Месяц назад

    አመሰግናለሁ በትክክል ያጋጠመኝን ነገርነው የነገሩኝ ዶ/ር ምክረን ተቀብያለሀ

  • @TIRUNEHAREGAW
    @TIRUNEHAREGAW 6 месяцев назад +1

    በጣም ኣስተማሪ ምክር ነው ቀጥልበት እግዚአብሔር አንተ ጋር ይሁን

  • @ይችላል
    @ይችላል 3 года назад +8

    High carbohydrate ያላቸው ምግቦች ያላካቸውን በቪድዮ ካልሆነ በፅሁፍ በዝርዝር ስማቸውን ብትዘረዝረው መልካም ነበር

  • @fikirteworkuayele3029
    @fikirteworkuayele3029 3 года назад

    እመሰግናለሁ ዶክተር በጣም የሚያስቸግረኚ ህመም ይህ ነው ብዙ ትምህርት አግኚቼበታለሁ

  • @sofiyamohammed2796
    @sofiyamohammed2796 2 года назад +4

    ጀግና ዶክተር ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ሥኬታማለመሆን
    @ሥኬታማለመሆን 3 года назад +2

    እዉነት ሢናገር በጣም ያሥረዳል መቸም ዶክቶሮቹ ካላህ በታች ሥበብናቸዉ አላህ ይጠብቀን እጂ የዲሥላይክ ቅናት ነዉ መሠል

  • @MohammedAli-bz8li
    @MohammedAli-bz8li 3 года назад +3

    አዳአተአ ያለዉን ለህዝብ ወዴአታአ የምደክምእና በጥእረአአት የምአያብረአራአ ደኳተረአላህ ያብዛአልእን 👍

  • @kedriyamohammed5171
    @kedriyamohammed5171 4 года назад

    Ene bezi beshta betam teseqayichalew operation Hulu hognalew gin minim alashalegnim ebakih yalewun medanit endet magignet chilalew ebakih erdagn

  • @أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي
    @أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي 3 года назад +3

    አምላኬ ሆይ ምስጋና ይገባህ አልሃምዱሊይላህ! !

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 7 месяцев назад

    በነገራችን እያዳንዱ ነገር ነብያችን ረሱል ሰ አ ወ ተናግረዋል በልቶ አለመተኛት ብዙ አለመመገብ ፣በተለይ በጀርባ መተኛት ብቻ የተቀሰካቸው ኢሰላም ያወግዛል እናመሰግናለን በረታ እኔም እያመኝ ነው ግን ዶር ጋር መሄድ ፈራው😢

  • @alemtamiru4786
    @alemtamiru4786 4 года назад +6

    ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በጣም እናመስግናለን

  • @Dawit-n1h
    @Dawit-n1h 28 дней назад

    Betam arif neber enem bebeshitaw since 3 months eyetashew new. The pased 5days Demo belela miknayt iboprofin eyewesedku neber zarem. Ena dehna Kontroll adrigew yeneberewn acid zare betam siyamegn neber .now i know it is online due to iboprofin. Thanks a lot. Dr

  • @Tophealthbeautysecrets
    @Tophealthbeautysecrets 3 года назад +6

    በእውቀት ረሃብ የሚሰቃይ ህዝብህን በማስታወስህ አደንቅሃለው! ብዙዎች ሳይማር ያስተማራቸውን ህዝብ ዘንግተው ረስተውታል ህዝቡም በእውቀጥ እጦት ይማቅ ቃል!!👏👏👏

  • @stsehai6147
    @stsehai6147 7 месяцев назад

    Dr Dani I cant thank you enough for this invaluable education you share with us. You didn’t mention the gastro resistant capsules- I take Lansoprazole because of the medications I’m on. How does it work? I take one a day before meal and it is effective for me. Thank you so much.

  • @asnibelew5428
    @asnibelew5428 4 года назад +3

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የስጠህን ።

  • @mahadereshenkute4136
    @mahadereshenkute4136 4 года назад +1

    ሠላም ዶ/ር ዳንኤል በቅድሚያ ስለምትሠጠው ጠቃሚ ምክሮች ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ እባክህን ስለ ሶሪየሰስ(Plaque psoriasis) ከ ፀጉር ጀምሮ አንዳንድ የሰውነት ክፍል ላይ የሚወጣው በሽታ ልበለው እንድታስረዳኝና ምን እንደሆነ የሚያድነው መፍተሄውን ብትነግረኝ አገር ቤት ብዙ ሰዎች የሚያውቁት አይመስለኝም ስለዚህ መልስህን እጠብቃለሁ በቅድሚያ አመሰግንሃለሁ

  • @emuyaser2588
    @emuyaser2588 3 года назад +3

    አላህ ያቆይህ ዶክተር በጣም አሪፍ ትምህርት ነው

  • @alembeksisa6710
    @alembeksisa6710 3 года назад

    Dani thank u betam des yemil neger new yemitnegren nurilen wendime, ena enkisiqase sareg metenfeshayenim yamegnl chguwarayenim

  • @munamuna-nr3us
    @munamuna-nr3us 4 года назад +4

    በጣም አመሠግናለሁ ደኩተራ በጣም ተሣቃይቼ ነበር Thank you በርታ

  • @muktarhebo9929
    @muktarhebo9929 2 месяца назад

    wonderful message Dr. Thanks 🙏

  • @yasminjasmin1141
    @yasminjasmin1141 4 года назад +5

    ትምህርትህን በጣም ጠቃሚ ነው በርታ ተባረክ

  • @inewnegnyiwnet7637
    @inewnegnyiwnet7637 7 месяцев назад

    ሰላም እና ጤና ባለህበት ይብዛልህ እኔ የሚለው ዶ/ር መድሃኒቱ ከወሰድኩኝ በኋላ ወደ ላይ ወደ ላይ የማለቱ ጉዳይስ ምን ይሆን ችግሩ እባክህ???

  • @bekelewoldemariam5706
    @bekelewoldemariam5706 3 года назад +4

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ስለሆነ በጣም አመሰግናለሁ !!!

  • @nigistiwoldegbrelms1433
    @nigistiwoldegbrelms1433 4 года назад

    እፍ የምግርም ነው ከአመታት ተሸግር ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን እና ድክተር ዳኒ እናመስግናለን እያሸገርኝ ዕድመና ጤና ይስጥልን

  • @genetbehailu2981
    @genetbehailu2981 4 года назад +5

    Thank you Daniel for answering my question. GOD Bless you!! Keep your good work

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 года назад

    Ewunet new zariy hakim bite yewalekubet new betam kakemiy belay honobegni enamesegenalen

  • @wediymereteritrea3877
    @wediymereteritrea3877 4 года назад +3

    የቀንየልና ካብ አስመራ

  • @bantirgubedane
    @bantirgubedane 4 года назад

    ጥሩ ገለጻ ነው። ግን በተወሰነ ስዓት ብዙ ገለፃ ለማድረግ ካለህ ፍላጎት ንግግርህን ስለምታፋጥነው ለማዳመጥ እና ለመከታተል ያሰቸግራል። ስለዚህ የንግግር ፍጥነትህን ትንሽ ብትቀንስ ጥሩ ነው።

  • @tringogebeyehu8256
    @tringogebeyehu8256 4 года назад +11

    Thank you doctor we really appreciate God bless you

  • @kumlachewdemissie1526
    @kumlachewdemissie1526 Год назад

    አመሰግናለሁ ዶ/ር እኔ ችግሩ አለብኝ ለዚህም ይረዳኝ ዘንድ ለሊት ውሃ ስጠጣ ነው የማድረው ።

  • @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ
    @ጓልትግራይፃዕዳ-ጀ1ወ 4 года назад +15

    ላይክ ያንስሃል ዶ/ርየ ኑርልን ላድምጥ

  • @ageritumhert6721
    @ageritumhert6721 4 года назад

    እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል በከፍተኛ ጨጓራ በሽታ ታምሜ እየተሰቃየሁ እገኛለሁ

  • @tigistgeberehiwot8960
    @tigistgeberehiwot8960 4 года назад +3

    Great information! thank your doctor🙏 we need more doctors like you that can talk to us and educate us in our own language, please keep up the great work you doing!

    • @KhadijaK-mf8ri
      @KhadijaK-mf8ri 2 года назад

      ኢሻአላ👍

    • @semiraseid1290
      @semiraseid1290 Год назад

      እናመሰግናለን ዶር

    • @hawa6112
      @hawa6112 Год назад

      እረእንየስ ልሞትነው ጋይስ መፈትሄ ከላቹህ ለጨንጎራ ህመ ም😢😢😢

  • @areyayonas6222
    @areyayonas6222 4 года назад +2

    In my life, I have always been surrounded by a lot of amazing people. Thanks for being one of them.

  • @kukutomas1428
    @kukutomas1428 4 года назад +6

    Dr Daniel,thank you for your kindness!!

  • @nekdosalmoun7274
    @nekdosalmoun7274 4 года назад

    Ye 13 amet lej eyalhu jemro nw yecheguwara hemem yalbeg betam asekeyamina rebashe neger nw Egziyabher yeseteh eweketehen etef dereb yaderegelh Dr

  • @mollatamrat8286
    @mollatamrat8286 4 года назад +4

    Dr Daniel thanks a lot about your expression,what do you say about IBD especially about ulcer colitis?

  • @amarechaytenffisu3060
    @amarechaytenffisu3060 4 года назад

    ለረዥም ግዜ እያስቸገረኝ ያለው ጨጋራዬ ነው በጣም ነው ደስ ያለኝ ችግሬ መፍታት ማለት አንዳዴየበላሁት ተመልሶ ወደአፌ ይመጣል ;ውሀ እንኳን ጨልጬ መጠጣት አልችልም ያንቀኛል ; አክታ ያስቸግረኛል በተለይ ማታ ስተኛ እንዳልከው ትራስሴን ከፍ አርጌ ነው የምተኛው ግን በየመሀሉ ይቀስቅሰኛል የሰጡኝ መድሀኒት Pantoprazole ጡዋት እወስዳለሁ በየአመቱ ኡንዶስኮፕ እየታየሀ ጉሮሮየን ስትረች ያደርጉታል በተረፈ በነገርከን መሰረት ማድረግ ያለብን አደርጋለው አክታው አሱድ ስለሚረጭ ነው የሚሉኝ ና እባክህ እርዳኝ ምን ባረግ ይሻልፕኛል እየቀስቀሰኝ እንቅልፍ ነሳኝ እንቅልፍ ማጣቴ የባስ ጤና ነሳኝ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 4 года назад +13

    እናመሰግናለን Dr Daniel ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏

    • @Shwati308
      @Shwati308 4 года назад

      ከልብ እናመስግናለን በርታ

    • @natanzewdu4666
      @natanzewdu4666 3 года назад

      10 likes

    • @meremwusman6966
      @meremwusman6966 2 года назад

      ቁጥር ያለችህ ሰውች ለኩልኝ

  • @bettytsegaye4165
    @bettytsegaye4165 4 года назад

    ያልካቸው የጨጉዋራ ህመም ሁሉ አሉብኝ ያሳያሀቸውን ሁሉ መድሀኒቶች ወስጃለሁ ጋስትሮኖሎጂስት አይቼ ኢንደስኮፒ አርጌ ኢንፍላሜሽን አለብኝ እና ገርድ የሚመከሩትን ሁሉ ነገሮች እያረኩ ብዙም ለውጥ የለኝም ምን እንደሚሻለኝ እንጃ 😔 ስለጠቃሚ ስለምክሮችህ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ደረጃ ያልደረሱ እንደሚድኑበት ተስፋ አለኝ

  • @sarahidi6899
    @sarahidi6899 4 года назад +5

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ከ8 ውስጥ ምን አልባት ያልሞከርኩት በደንብ አላምጦ አለመመገብ ይሆናል ብዬ አስባለሁ እስኪ ይኼን ልሞክርና ለውጡን አየዋለሁ

    • @genetdagnachew2123
      @genetdagnachew2123 4 года назад

      ጥሬ ተልባ ቀቅለቨ ባባዶ ሆድቨ ጠጪ አሰከፍሬዉ

  • @sarahklein3693
    @sarahklein3693 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን🙏🙏🙏

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 7 месяцев назад +7

    እኔ ጨጓራ አለብኝ ብዙ አመት ሆነኝ ሀኪም ቤት ስሄድ መዳኒት ይሰጡኛል ግን ለተወሰነ ግዜ ይጠፋና መልሶ ያመኛል ትኩስ ነገረ አልጠቀምም ተከልክያለሁ መዳሀኒትም እወስዳለሁ ግን ህመሙ አልተወኝም

  • @የአረህማንባሪያእዉቀትብር

    እናመሰግናለን ጨንጎራና ኩላሊት ብዙዎች እየተለከፉ ያለበት ነዉ እስኪ ስስ ነርቭ ገለፃ አድርግልን ዶ/ር በነርቭ ህክምና ስፔሻል ዶክተር ሙያዉ ያለዉ አድራሻ ብትጠቁመኝ እህቴ ታማብኛለችና አድስ አበባም ቀጠሮ እንዴያዘች ኮሮና ቫይረስ ሁሉንም አተራመሠዉ

  • @samsongurach256
    @samsongurach256 4 года назад +6

    ዶክተር ዳኒ ለጨጔራ ባክቴሪያ ምን ማድረግ እንዳለብን አስረዳን ።

    • @taibah2143
      @taibah2143 2 года назад

      እኔምየጨጓራባክተሪያአለብኝበጣምያሰቃየኛልመፍትሄውምንይሁንሀኪቤትብሄድምመፍትሄየለውም

  • @kibretabebaw1180
    @kibretabebaw1180 4 года назад

    Dr. betam amesegnalehu silesetehegn mikir yewunet yalkachew milikitochi hulu alubign

  • @g.g8919
    @g.g8919 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን🙏🏽

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 3 года назад

    Are ene Afe Ejen igiren hulu new yemyakatilegn... Dr Contact arge neber gin minim liredugn alchalum...Geta yibarkh Dr Dani..❤️👍

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 4 года назад +7

    የኔ ወንድም እግሬ ሁለቱምም ባቴ ከጉልበቴ በላይ ቀይ እና አረንጋዴ ሥር በጣም በዛብኝ ቤሪኮሥት ማለቴ ነው ምን ላድርግ ከምንድነው የሚመጣው ሠራተኛ ነኝ 18 ሠአታት አሠራለሁ እቆማለሁ እንቀሣቀሣለሁ ግን በዛ በጣም መፍትሄው ንገረኝ

    • @mopherkenber2874
      @mopherkenber2874 4 года назад +1

      Perfect Mr.Muluken በደምብ፡ ገልፆታል። 😪👍🏽👍🏽 አንድ፡ የጐደለው፡ ለቫሪኮስ፡ እስቶኪንግ፡ በልክሽ፡ አለ፡ ተለክተሽ።
      ፋርማሲ፡ ወዘተ። (Compression stockings help relieve the symptoms of varicose veins. They improve circulation and are a mainstay of treatment for varicose veins that are causing symptoms. (Mild varicose veins that are not causing symptoms don't need treatment.) Compression stockings are tightest at the foot.).

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 4 года назад

    Than you dr. I would appreciate it if you slow it down a bit.

  • @mesfin8094
    @mesfin8094 4 года назад +4

    Starbuck ቡና ባጠቃላይ ቡና ለተከታታይ ከጠጣሁ ግሮሮዬ ይቀላል ያብጣል እታች ድረስ ያመኛል ለተወሰነ ግዜ ሳቆም ይተወኛል አሁን መፍትዬውን ስላረጋገጥክልኝ አመሰግናለሁ ኑርልን

  • @bereketsiyum4184
    @bereketsiyum4184 4 года назад

    እድሜና ጤና ይስጥህ ለምትሰጠን ትምህርት በጣም እናመሰግናሃለን

  • @simeretmirkano4719
    @simeretmirkano4719 4 года назад +6

    በጣም ሲጠብቀው የነበረ topic nw በጣም አመሰግናለው የኔ ችግር የበለሁት ምግብ ቶሎ አይፈጭም የቆይና acid ይፈጥራል ምንም የጨጎራ መድሐኒት አልወስድም የሆነ ጊዜ h. Paylori testአሰርቼ posative ነበር መድሐኒት መጀመር አለብኝ ወይ? ዶ/ር ስለ እርዳታክ ተበረክልኝ

    • @merryab6920
      @merryab6920 4 года назад +1

      If you are H Pylori positive you have to take the medicine you will get relief. But take cabbage juice also its very good.

    • @simeretmirkano4719
      @simeretmirkano4719 4 года назад

      @@merryab6920 thank you

  • @tadesseteklu9227
    @tadesseteklu9227 7 месяцев назад

    ሰላም ዶክተር በዝህ ዙርያ በጣም የተቸገርኩ ስለሆነ ስልክህን ባገኝ ደስ ይለኛል

  • @ሐናየድሬዋ
    @ሐናየድሬዋ 4 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤️

  • @noshortcuttoglory6443
    @noshortcuttoglory6443 4 года назад +1

    ሰላም ዶክተር እንደምን ነህ? በጣም ጥሩና አስተማሪ ፕሮግራም ነው ያቀረብክልን። ዶክተሮች ሁልግዜ ቡና አትጠጡ ይላሉ ነገር ግን energy drinksን mention አያደርጉም። በህክምና ቦታ ላይም ሲናገሩ አይስተዋልም። በአሁኑ ወቅት በተለይ በምዕራቡ አለም እንደነ Red Bull, Monster የመሳሰሉ energy drinks በጣም ይዘወተራሉና የነሱንም ቀጥታም ሆነ ጎንዮሽ ጉዳዮች ላይ ምክርና ትምህርት ብትሰጥ መልካም ይመስለኛል። አመሰግናለሁ አክባሪህ።

  • @davetube9887
    @davetube9887 4 года назад +4

    Where have u been bro. Welcome back. Thank you for the great advice and education

  • @የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ
    @የመዳምታክሲነኝ-ኈ2ጨ 2 года назад

    ማሻአላህ ጀግና ነህ ትህትናህ ይበቃል እኔ እየተሰቃየሁ ነው አፌ እሬት ነው አሲዱ መሰለኝ