Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ያረብ ወላሂአላቅም ጀዛአላህኸይርን
ኢሻአላህ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዝ
ጀዛአላ ኸይረን ኡሰታዛችን
አልሀምዱሊላህ እቁብ ገብቸ አላቅም ጀዛከላይ ኸይረን ኡስታዝና🎉
ጀዛከላኸይረን
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር
ሱብሃነላላአልፍጀዛ❤❤❤❤
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁሸህ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
❤❤❤❤❤ማሻ አላህ❤
وجزاك الله خير....الله يحفظك
አላህምዱሊላሂ እቁብ ገብች አላቅም ጀዛከላይ ኸይሪ ኡስታዚ
የአላህእኔአላቅምነበር
ጀዛከ አላህ ኸይር
ጀዛካላሁኸይር
❤❤❤❤❤አልሀምዲሊላሂበቅርብማዋቄ፣እስታሥጀዛከአላህከይር
ያረብ ይቅር በለኝ 😢😢😢😢ገብቸ ነበር አሁን አቆማለሁ 😢😢😢😢ኡዝታዛችን ጀዛከላሁ ኸይርን 😢😢
👍👍👍👍👍👍
ማሻአለህ
ማሻ አላህ❤
ሙስሊም ስትሆን እኮ ሚጠበቅብህ እውቀት መፈለግ ብቻ ነው አልሀምዱሊላ አላ ኒዕመተል ኢስላም
ማሻአላህ
ማሻላህ
ያጀማዓ ሐራም ነው ቢባል ስንቶቻችን ዝግጁ ነን ዕቁብ ለማቆም።ስለዚሕ ይሔ ባሕላዊ ባንክ ነውና ብዙ ሃይማኖታዊ ምርምር አይፈልም።
እኔሥአልጠቀምም
ምነው! ዚና ሀራም ነው ግን ስንቱ ተጠንቅቆታል ? ሲቀጥል እኛ ሙስሊሞች ሙሉ በሙሉ አካሄዳችን በእምነታችን ትእዛዝ ብቻና ብቻ ነው መሆን ያለበት አለበለዚያ ክስረት ነው ባህልን አስመልክቶ እምነታችን ያፀደቀውን እንቀበለዋለን አለበለዚያ ግን አንቀበለውም። ስለዚህ ሀራም ከሆነ ሀራም ነው ሀላላል ከሆነም ልክ እንደዛው ነው ምክንያቱም አሊሞች የነብያቶች ወራሾች እንጂ ከኪሳቸው አይደለም የሚነግሩን ።
ጄዛኩሙላህ ካይር ኡስታዝ ኳሜታሮች ቀስ በሉ መጀመርያ ጨርስቹ አዳምጡ እህ
ሼክ ጀዛከላሁ ሀያት ከኢማን ጋር ይስጠዎት
👍👍👍👍👍
እኔ ልገባ ነበር አይ እሰልምና ምን ያልጠቀሰው አለ አልሐምዱሊላህ አለኒእመተል እስላም😢
are gud endet new aredadachu gobez
Masha Allah
مشءللهعرفنويرب❤❤❤❤
አሰላም ዋሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠምቶ ከተጠቀመበት ሠው ያርገን እኔ እቁብ ጥዬ አላቅም ግን ማወቁ አሪፍ ነው ደምሪኝ ውዴ አድስ ነኝ ደምሬሻለሁ
አረ በደንብ አዳምጡት ሃራም እኮ አላለም ደግማችሁ አዳምቱትማስ
የሠብሳቢ እያሉ አንድ እጣ ይወሥዳሉ
esss❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ኤረ አሁን እየከፈልኩ ነዉ እነ በመጀመርያ መቀበል አልወድም ስለምከብደኝ በመጨረሻ ነዉ የምቀበለዉ ነገርግን አለማወቀነዉ ከግድህ አቆምኩ ያለፈዉም አላሂ ይቅር ይበለኝ ያረብ አለማወቅ ❤️❤️👍👍❤️❤️👍👍❤️❤️
እቁብ እና ብድር አንድ አይደለም....ብዙም አልገባኝም...
ደጋግመክ አድምጠው።
Asalmalyukm waramatulhi wabrkatu mashaallah mashaallah👍👍👍👍
እንደ
ዉስታዝ አላህ ዪጠብቅ 50000 ካምሳሺ ብረ 5000 ብረ ሚቆረጡት እንዴት ይታያሉ
❤❤❤❤❤❤
ትርማ የለዉም የሰጠነዉን ነዉ እምንቀበለዉ እኛ የምን ከፍለዉ አንድሽ አምስት መቶነዉ ከሱ መጨመር የለም
Eshii ya sheik dagmo shiyaci iyale yemisebesib saw beye 3t samint 1 ixa be parsent le wetalet sawuye yishetal yihe indet yitayal?
Hulachum badnbe ademtu comment knatachine bafiti
No problem
ኮሚታሮች በደንብ አዳምጡ
አሰላሙ አለይኩም ሸኽ ጀዛከላሁ ኸይር ጥያቄ ነበረኝ የቀን እቁብ የሚባል አለ ሰብሳቢ ዞሮ ይሰበስባል ገንዘቡ በቀጠሮ ነው የሚሰጠው እንጂ በእጣ አይደለም እንዴት ነው ደግሞ 105 ቀን ሲጣል የ5ቱ ቀን ለሱ ነው የሚሆነው ከሰበሰብኩት ነው ምሰጠው እንጂ ከራሴ አይደለም ይላል እንዴት ይታያል? ጀዛከላሁ ኸይር
አሰሙ አለይኩም ወረመቱለሂ ወበረከቱ ጥየቄነበረኝ የሀወለ ገዘብ እዴት ይተየል
አሠ ወረ ወበ ያሸህ ይህ እኮ ወለድ የለዉም እንዴት ነዉ ሃራም የሚሆነዉ
Tenet serategna eyametu yedelala yemikebelutes yefekedal
✅✅👍🏻👍🏻👍🏻💯💯
ሀራም እደሆነ አላቅም ነበር ደግነቱ እቁብ ገብቸ አላቅም ለወደፊቱ እዳውቅ ሆኛለሁ
ከትምህርቱ የተረዳሁት: ዕቁብ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው የሚል ሳይሆን በአሰራር ደረጃ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለብን ነው። አሏሁ አእለም
በደንብ ስሚው እቁብ ሀራም ነው የሚል ነገር ኮ የለውም አልተባለም ከሱጋ ተያይዘው የሚመጡ አንዳንድ ሀራም የሆኑ ነገሮች ሊኖሩበት ይችላሉ ነው እንጂ
😂😂😂😂😂😂
እስኪ መልሱን ስሚ መጀመሪያ
አረ በደንብ አድምጪ ገና ስገባ እያዳመጥኩኝ መጀመሪያ ላይ ኮመንትሽ አለ አስደነገጥሽኝ ሀራም ነው ከማለትሽ ነደንብ አድምጪ ሙሉሁን።
የምፈልገው ጥያቄነበረ ሹክረን
1
እኔግን አላቅም እገባለሁ መጀመሬ እወስዳለሁ እከፍላለሁ
ወላሒ ይሔን ነገር ሥፈልግ ነበር ለማወቅ
ሰብስክራይብ አትርሽ
🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
ያሼህ ጥያቂ አለኝ በኦላይ ገንዘብ እያስገቡ በኦላይ ተበዳሪው በገንዙዘቡ ምንስራ እንደሚ ሰራበት አይታወቅም ግንደሞ ጨምሮ ያስገባለታል ላበደረው ሰውየው እናም ሀገርላይ ፈትዋዐ ተጠይቆ አልተመለሰምና እንዴት ይታያል ጀዛኩም አላህ ኽይረን
ጨምሮ ከሰጠው ሪባ ነው ሪባ ደሞ ሀራም ነው ህዝብን በሀራም ሊሰራበትም ይችላል ስለዚህ ጥንቃቄ ማርግ ነው
Ekub gezche awukalew r bedenb yibraralin yetechegere kehone megzat aychilim Ende?
እኔ ቡዙ ጊዜ ገባቻልው ያው አሁነው የጭርስነው
የኔቢጤ
ሀራም አደለም ነው ያለው በደምብ አዳምጡ ያለው ለምሳሊ እኒ አበድርሻሎ ግን ለቀጣይ ተበድርኛለሸ እደዛ ከሆነ ሀረም ነው እቁብ ግን ከሁሉም ተሰብሰበው ከተሰጠህ እደተበደርክ ነው እቁቡ ግን እደገና መበደር ያለውም አዲ ከተሰጠህ ከዛ ደግመህ አትወሰድም
እኔ ግን አልገባኝም
ስራ የለችሁም ግን ወለድ እንዳይባል እኮ ሰውየው የራሱን ገንዘብ ነው መጫረሻ የወሰደው ሰው የሚቀበለው የናንተ አለማ ሙስሊሙ እጁን አጣጥፎ ቤት እንዲቀመጥ ነው ወይ የጠቀስከቸው አሊሞች እኮ ዝም ብሎ ሰይሆን ብዙ ሀዲስና ቁርአን አገለብጠው አብዛኞቹ ኡለሞች ከሉ ተጨማሪ ምን ያስፈልጋል ሙስሊሙ በንክ ቁጠባ አይጠቀምም❤ ምን አለ በዚህ እንኳን እርስ በእርስ ቢጠቀቀም
Masemti gin atchelme enda ho shaku eko kakschaw aydlme meywrut mefkdawna mayfldawn endnlye naw comment kmsetati bafi dgagemki ademti serftu endawm anta naki!!!
heram mehonun salawk ekub gebche neber tada mejrmeria new yederesegni ena mlarg
እኔ እቁብ ገብቸአላቅም አላሀሙዱሊላህ
Btgebam chgr yelewm Lela Tata kelelew
እነ ሀራም መሆኑን አላቅም ሁለ ከቁብ ወጥቸ አላቅም ግን መጀመርያ መቀበል አልወድም እቅልፍ ያሳጣኛል የሴዉ እዳ
አልገባኝም
እናአይፈቀድም እቁብ አንጣል
ይሄ ነገር አልገባኝም ምንም ወለዲ የለው ጭማሬም የለውም ቅናሽም የለው ሥቸግረን በእቁብ ብንተጋገዝ ምንዲን ነው ችግር ቦርሳ ከሚያሞቅ እ
አኛያማዳምቅመሞችአቁብችንከሪባየጠራነው
እና ምበዳደር አይቻልም እንዴ ibakachu asredugn ahunun
ፍቃደኛ ከሆነስ
Kkk
ባንክስ 😂እንድት ንው eslamik bank ራሱ lebint nw ከይት amtititw ነው leseratenga yemikflw ወልዱን iyblu ወልድ የለውም yilinal ወልዱን erasachw iyblu አቁብ yasqmtkun መልሰህ tewsdalh
ምንም የሃዳስ ማስርጃ የሌላው የቁርአን ማስርጃ የሌላው እዱኒን በሙሉ ሃራም ሃራም ነው አኡዙቢሏህ እና ምን ስርተን እንብላ እቁ ብ ስውየ ፍቅዶና ውዶ ነው ስለዚህእምታውራው አጥተህ ነው ምነው ምንም ማስርጃ የለህም ኦላማ ኦላማ 😢😅
ምነው ያሳሰበህ ነገር ሰለሆድህ ብቻ ነው ሰዎች ከተስማሙ ዝሙትም ሀላል ነው እንዴ እናስተውል እንጂ
ሡባሀን አላህ ምን አይነት ድፋርነሽ ባአላህ ሀቅነገር ጠላብን አደለ ያአላህ አላህ ይዘንልን ወላሂ ለኡሟውነው ማሥተማር የያዘው ሥህተትላይ እዳይወርቁ
ማሻአላ❤❤❤
ጀዛከሏሁ ኸይረን ኡስታዛችን
ማሻአላ
ያረብ ወላሂአላቅም ጀዛአላህኸይርን
ኢሻአላህ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ኡስታዝ
ጀዛአላ ኸይረን ኡሰታዛችን
አልሀምዱሊላህ እቁብ ገብቸ አላቅም ጀዛከላይ ኸይረን ኡስታዝና🎉
ጀዛከላኸይረን
ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር
ሱብሃነላላአልፍጀዛ❤❤❤❤
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ሸህ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
❤❤❤❤❤ማሻ አላህ
❤