ዝሙት || ልብ ያለው ልብ ይበል || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 375

  • @sumeyatakele2095
    @sumeyatakele2095 2 года назад +75

    ያረብ አንተ ጠብቀን በወጣትነት ስሜት አትፈትነን አሚን ያረብ

  • @HhHh-ni1ss
    @HhHh-ni1ss 9 месяцев назад +4

    አላህ ሆይ ከዝሙት ኣንተ.ጠብቀን.አሚን.አላህ.ከሸይጣን.ፈተና.ይጠብቀን.አሚን😢😢😢

  • @HasnaHasna-nr2vi
    @HasnaHasna-nr2vi 2 года назад +14

    ያረብ ከዝሙት አንተ ጠብቀን ያረብ ጀዛኩም አሏህ ኽይር የምታቀርባቸ ነገሮች ሁሉ ምርጥ ናቸዉ

  • @sumayatube-5687
    @sumayatube-5687 2 года назад +114

    ስም ፡ ሙሐመድ ﷺ
    ✔︎ የአባት ስም ፡ አብደላህ
    ✔︎ የእናት ስም ፡ አሚና
    ✔︎ የትውልድ ቦታ ፡ መካ
    ✔︎ የሞቱበት ቦታ ፡ መዲና
    ✔︎ የሞቱበት ቀን ፡ ረቢአል አወል 12
    ✔︎ ዕድሜ ፡ 63
    ✔︎ የመጀመሪያ ሚስታቸው ፡ እመት ኸድጃ
    ✔︎ የመጀመሪ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ ዕድሜቸው ፡ 25
    ✔︎ የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው ዕድሜቸው ፡ 40
    እንሻ አሏህ በቪድዮ ሙሉ የሚስቶቻቸው ስም እና ከናሙሉ ታርከቸው አቀርበለው ኑ ቤተሰብ ይሁኑ❣🎓🎓🎓

    • @Zዜድነኝወሎየዋ
      @Zዜድነኝወሎየዋ 2 года назад

      صلى الله عليه وسلم
      بارك الله فيك
      መጣሑኝ ዕቤትሽ🥰🥰🥰🥰

    • @Alhamdululahi
      @Alhamdululahi 2 года назад

      Shukuran

    • @habibahassan8349
      @habibahassan8349 Год назад

      Masha aellh eiht gobez

    • @rahmaalqua626
      @rahmaalqua626 Год назад

      Rasuli SAW.SAW.SAW ❤❤❤❤❤

    • @sayeedsayeed6895
      @sayeedsayeed6895 5 месяцев назад +1

      "ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
      ስለላሁ አለሂ ወሰለም
      ስለላሁ አለሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IlhamThad
    @IlhamThad Год назад +6

    አላህ፡እስካሁንም፡ተጠብቀኸኛል፡ሁሌም፡ጠብቀኝ፡አላህ፡ይዘዉጀን፡አሚን

  • @user-gg5kl3sn6p
    @user-gg5kl3sn6p 4 месяца назад +1

    ሰለላሁ አለይሂወሰለም ያሀቢበላላህ ❤ፊዳከ አቢወኡሚ ያረሱለላህ ሰለላሁአለይወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @susubintalimnhgselfya9827
    @susubintalimnhgselfya9827 2 года назад +6

    ሱበሀንአላህ ይጠብቀን ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ የምታስተምረው ሁሉ በጣም ደስ ይለኛል አላህ ይጨምረልህ

  • @najma3920
    @najma3920 11 месяцев назад +2

    ماشاءالله جزاك اللهُ‎

  • @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ

    አሚን ያረብ
    እስካሁን አልሃምዱሊላህ ረቢልአለሚን
    አላህ የመጨረሻየንም አሳምርልኝ ያረብ
    ኢላፍት ምክሮችህን ሁሌም እከታተልሀለሁ ጀዛካላህ

  • @GiasBd12-r2e
    @GiasBd12-r2e Месяц назад

    ሡባንአላህ ወልሀምዱሊላ ወላይላሀይለላ አላህአክበር😢😢😢😢

  • @አሞነኝሀላሌንናፋቂ
    @አሞነኝሀላሌንናፋቂ 2 года назад +21

    የአሏህ ዋ ጥፋቴ የአንድ ቀን ስህተት የዘላለም ፀፀት ጌታዬ ሆይ ይቅር በለኝ እህህህ አልቅሽ ልሞት ነው ይሄን የምታነቡ ጓዴኞቼ ሆይ እራሳችሁን ጠብቁ ለሰከንድ ዴስታ ብለን የዘለላም ቤታችንን አናጨልም ለኔም ዱአ አድርጉልኝ የሰው ልጅ ተሳሳች ነው ግን አላህ ይቅር ይለኝ ይሆን 😥😥😥

  • @user-gg5kl3sn6p
    @user-gg5kl3sn6p 4 месяца назад +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የኔ አዛኝነብይ ሰለላሁ አለይሂወሰለም

  • @መጥቀምባትችልአትበድል
    @መጥቀምባትችልአትበድል 2 года назад +31

    አልሀምዱሊላ አለኒአማተል ኢስላም እስልምናን ከተቀበልኩ ቀን ጀምሮ ሰወች ከተቃራኒ ፆታ ጋ ጓደኛ ሲሉ ስሰማ ይሰቀጥጠኛል
    አላህ ሱብሀነወታአላ እሱ ከሚጠላው ነገር ሁሉ ያረቀን እሱ በሚወደው ነገር ላይ ያፅናን ያረብ

  • @RehanaRehana-yy9uq
    @RehanaRehana-yy9uq 2 месяца назад

    አውዝብላህ፣እና፣የኔን፣ፍት፣እንድ፣ያረገው፣እሱ፣ነው

  • @hhhjjh8000
    @hhhjjh8000 2 года назад +7

    ያረቢ አላህ ይጠብቀን 😥😥😥😥😥😥

  • @hayatwassu1592
    @hayatwassu1592 2 года назад +8

    በሰማንን ተጠቃሚ አላህያርገን ሁላችንንም ያረብ

  • @zeynebahmed-g4q
    @zeynebahmed-g4q 2 дня назад

    አሚን,አሚን,,ያረበላለሚን😢😢😢😢😢

  • @LilaleylLeyl
    @LilaleylLeyl Год назад

    ☝☝ የአላህ በቀጥተኛው ምንገድ አተው ምራን 😢😢

  • @Samotube-x5p
    @Samotube-x5p 11 месяцев назад

    አሚንንን❤ አለህ ከክፉ ነገር ❤ ይጣብቅህ ኡስተዛችን❤❤❤

  • @AbAb-xn1ev
    @AbAb-xn1ev 4 месяца назад

    ሹክረን ጀዘከለሁ ከይረን ኡስተዝ

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 2 года назад +1

    አሏህ ይጠብቀን ከዚህ ከከባድ ወንጀል ዝሙት እህህህህህ😭😭😭😭😭ከባድ ነው

  • @user-gg5kl3sn6p
    @user-gg5kl3sn6p 4 месяца назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂወበረካቱ ያአላህ ጠብቀን ሀቲማችን አሳምርልን አሚንያረቢ❤❤😂❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SitieSherif
    @SitieSherif 5 месяцев назад

    ኡስታዝ አላህ እድሜና ጤና
    ይስጥህ ጀዛከ አሏህ ኸይር

  • @nurmurad6603
    @nurmurad6603 Год назад +1

    ያረብ አንተው ወንጀላችን ማረን ጠብቀን

  • @seadi2937
    @seadi2937 2 года назад +24

    ዛሬ 4ተኛ ነኝ ኮሜንት ማሻአላህ እስኪ ላይክ አድርጉኝ

  • @vvhhh2704
    @vvhhh2704 2 года назад +11

    አላህ ሆይ ከመጥፎ ነገር አተ ጠብቀኝ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @መክያቢንትአህመድ
    @መክያቢንትአህመድ 2 года назад +7

    ወአለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂወተረካተሁ ያረብ አላህ በራህመቱ ከዝሙት ይጠብቀን ያረሂም ቀጥተኛውን ምንገድ ምራን መጨረሸቺንንም አንተ አሳምርልን

  • @najma3920
    @najma3920 11 месяцев назад +1

    አለሂ ጠቢቀን ያረብ الحَمْدُ ِلله

  • @abutofik7654
    @abutofik7654 5 месяцев назад +1

    ያርብ አንተው ጠብቀን 😢😢😢😢😢 እህቶቹ ከዚህ ነግር ተጠንቀቁ የዘላለም እሳት የዘላለም ጸጻት ነው ከላይ ላይ ደስታ ይርቃል 😢😢😢😢

  • @najibafatima4209
    @najibafatima4209 Год назад

    ያረብ መጨረሸችን አሰምርል ኡስታዝ አሏህ ይጠብቅሂ

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei 4 месяца назад

    ጀዛከላህ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያዲርገን

  • @መሬምከድሪ
    @መሬምከድሪ 2 года назад +3

    ኡሰታዛችን አላህ ይጠብቅህ ጭቅጭ ባለኘ ጊዜ ኢላፊ ቲዩብ ሳዳምጥ ፈገገ ኧላለው ጄዛከላህ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 2 года назад +26

    ትምህርት አሰጣጥህ በጣም ጥሩ ነው ከዚህ የበለጠ ስራበት እደግ ተመደግ

  • @HayatA-m9k
    @HayatA-m9k Год назад

    ያረብ አላህ ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @ReEt-d3h
    @ReEt-d3h 4 месяца назад

    አሚንንንንንያረብ❤❤😢😢

  • @الاالهالاالله-ف3ج
    @الاالهالاالله-ف3ج 2 года назад +2

    ወአሊኩም ሠላም ወራመቱላህ ወበረካቱ ጀዛከላኸይር አላህ ይጠብቅህ 😢😢😢
    ሱባሀነአላህ ሱባሀነአላህ 🌷🌷🌷

  • @ዜድየረሱልወዳጅ-ኀ8ዀ
    @ዜድየረሱልወዳጅ-ኀ8ዀ 2 года назад +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቀን ያረብ ☝😢😢😢🙏

  • @Muhammed27340
    @Muhammed27340 Год назад +33

    ወድም እህቶቸ መልካም ሚስት እዲወፍቀኝ ዱአ አርጉልኝ እኔንም አላህ መልካም ባል እዲያረገኝ🥺🤲❤️

    • @user-hy3wq2fs3l
      @user-hy3wq2fs3l Год назад

      አላህይወፍቅህ

    • @MoonVip-u7p
      @MoonVip-u7p Год назад

      አብሺር ኢንሻአላህ አላህ ይወፍቅ❤❤

    • @BidiyaUae-r6m
      @BidiyaUae-r6m Год назад

      አላህ ሶሊሆን ይወፍቅህ

    • @Asmaa-i4l
      @Asmaa-i4l Год назад

      اسلام عليكم ورحمة الله

    • @Asmaa-i4l
      @Asmaa-i4l Год назад

      አላህ ዩወፍቀህ

  • @taibahahmad7690
    @taibahahmad7690 2 года назад +7

    አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @ሩቅያብትመሀመድ
      @ሩቅያብትመሀመድ 2 года назад +5

      አሜን no አሚን

    • @yuiityuii2627
      @yuiityuii2627 2 года назад

      @@ሩቅያብትመሀመድ ትክክል ማማ አሜን የሚለዉ ክርስትያን ነዉ እኛሙስሉሞች አሚንንን አሏሁማአሚን

    • @hsshsh3400
      @hsshsh3400 2 года назад

      No አሜን አሚን ነው ምበላው

  • @ስለሁሉምነገርአልህምዱሊላ

    አሚን ያርብ🤲🤲🥰🥰

  • @ፋፊወሎየዋ-ዠ8ሰ
    @ፋፊወሎየዋ-ዠ8ሰ 2 года назад

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ

  • @ኢክሩነኝየአላህባሪያየረሡ

    ያረቢ ከወጣትነስ ስሜት ስሜት አትፈትነን ጥበቃህ አይለየን😭😭😭😭

  • @ስሚራዮቱብ
    @ስሚራዮቱብ Год назад +1

    አላህ ይጠብቀን ኢላፍ ወንሜ ጃዛከላኽይር

  • @زينبمحمد-ح3ن
    @زينبمحمد-ح3ن 2 года назад +12

    اللهم استرنا فوق الارض وتحت الارض ويوم العرض عليه يارب العالمين

    • @MekiyaYisak
      @MekiyaYisak Год назад

      አሚን ያረብ አላለሚን

  • @بشارالجوكر-ر4ب
    @بشارالجوكر-ر4ب 2 месяца назад +1

    አሰላምአለይኩም ኡስታዝ የኔ ጉድመቸ ያልቃል😢 በበሀር ስመጣ በጣም ተሰቃየሁ ድግሌን ክብሬን ወሰደው ኢሻአላ አላህ የስራህን ይሰጠሀን ሚስት ልጂ እያለው ተጫወተብኝ ግን አልሀምዱሊላ አላህ ቶለ ከቲ ክቶክ አላወጣኝም ሁሉም አልፎ አላህን ምህረት ጠይቂ አልቅሸ ኒቃቤንም ለበስኩኝ አልሀምዱሊላ ወድንም ከመፈተን ተጠበኩኝ አልሀምዱሊላ ኡስታዝ አላህ ይክፈልህ የሆደን አስወጣሀኝ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢❤❤❤

  • @ፓናዶል-በ4ዠ
    @ፓናዶል-በ4ዠ 2 года назад +5

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካትሁ ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይረን የአላህ ትምህርቶችህ ለኔ ቃል በቃል ትልቅ ማነቃቂያየ ነው አልሀምዱ ሊላህ አንተን ላሳወቀን አላህ ይጠብቀን መልካም ሰርተው ከሚያልፊት ባሮቹ አላህ ያድርገን ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን አንተንም ባለህበት አላህ ይጠብቅህ በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን ያረብ😍😍😍❤

  • @MdkhakeldkhanHussain
    @MdkhakeldkhanHussain 7 месяцев назад

    አላህ አተማረኝ ያረቢ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 5 месяцев назад +1

    ያረብ ሳላቅ ለሰራሁት ወንጀን አላህዋ አተ ይቅር ባይነህ ይቅር በለኝ ለወደፊቱም ኽይሩን ነገር ውፍቀኝ ያአላህ

    • @BurtokanAbuAli-ne1oj
      @BurtokanAbuAli-ne1oj 5 месяцев назад

      አሚንን ለሁላችንም አላሕ ይቅር ይበለን ያረብ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሐ6ቈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ሐ6ቈ 2 года назад +2

    አላህ ይጠብቅህ ትምህርትህን
    ስወደው✅

  • @taybahhgulti7716
    @taybahhgulti7716 2 года назад +1

    ጀዝከላ ሀይር አላህ ከዙሙት አላህ ስብሀኖታላ ይጠብቀን

  • @የወግድዋቆጆ
    @የወግድዋቆጆ 2 года назад

    ያአላህ አተማሀሪጌታነህ ማረን 💔

  • @kedichannel7586
    @kedichannel7586 2 года назад

    አላህ ይማረን ያረቢ መጨረሻችንን አንተ አሳምርልን ያረብ

  • @zemzemzem4587
    @zemzemzem4587 2 года назад +1

    ሱበሀን አላህህ ውልሀምዱልላህ
    ወላኢላሀኢለሏህ ውላሁአክበር

  • @Makeya-oo1rt
    @Makeya-oo1rt 8 месяцев назад

    ጀዛካላህከይር

  • @madinahuseen3202
    @madinahuseen3202 25 дней назад

    😢😢😢😢😢አላህ ከዝሙት ጠብቀን

  • @hayatM-u9q
    @hayatM-u9q 9 месяцев назад

    ጀዛኩሙላህ አላህይጠብቅህ

  • @kubrabintali4889
    @kubrabintali4889 2 года назад +21

    ጀዛከላሁ ኸይራ አኹና አላህ ከሃራሙ ይጠብቀን
    በዚህ ረገድ እህቶችም ወንድሞችም ልናስተውል ይገባል ጓደኛ እያሉ መጃጃል ጥቅሙ ምንድነው ብለን ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል። ወንድሞችን የማግባት እቅዱ ሳይኖራችሁ ሳትዘጋጁ የእህቶችን ልብ አታንጠልጥሉ። ልታገቡ ስትወስኑ መስፈርታችሁን የምታሟላ መርጣችሁ ወደ ሓላሉ መግባት እህቶችም የማግባት እቅድ ሳይኖራችሁ ለጠየቃችሁ ሁሉ ጠብቀኝ እለዋለሁ እያላችሁ አትግቡ እሺ አትበሉ በቃ ለሁላችንም ሀላፊነት ይሰማን። የሙስሊም ዋና መገለጫችንም ይሁን

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад +1

      ሳህ እኒም አንዷ ነኝ በስልኬ ስቀልድ ኑሬለሁ ከነቃሁ ግን አልሀምዱሊላህ ቆየሁ ላገባዉ የተስማማሁትን ለራሱ አስጠላኝ 🙏🙏

  • @HadyaHadya-n3k
    @HadyaHadya-n3k 10 месяцев назад

    ያረብ አላህ ይቅር ይበለን😢😢😢😢😢😢😢የወጣትነት እድሜችነን በሀላል ነገር የምናሳልፋ ያድርገን

  • @SamsungA04-ct7zz
    @SamsungA04-ct7zz Год назад +4

    እረጅም እድሚ ይስጥህኡዝታዝ

  • @لبابهل-ش4ن
    @لبابهل-ش4ن 3 месяца назад

    ጀዛ ከሏህ ኩስታዙና

  • @ሚናሙሰማ
    @ሚናሙሰማ Год назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🎉🎉

  • @اللهاكبرمحمد-ص4د
    @اللهاكبرمحمد-ص4د 2 года назад +1

    ያአላህ ይዘንልን ያለፈውንም ይማረን ከድሀለ ኡማውን ያርቀን ያረብ

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 2 месяца назад

    Masha Allah🙏🙏🙏🙏☝️

  • @masala.tbrklostza3013
    @masala.tbrklostza3013 2 года назад +4

    አላህከሼጣንናከመጥፎ
    ጓዋደኛይጠብቀን

  • @ያረቢጠብቀኝአተ
    @ያረቢጠብቀኝአተ 2 года назад

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @Zዜድነኝወሎየዋ
    @Zዜድነኝወሎየዋ 2 года назад +3

    اللهم إني أسألك من فضلك ورحمتك فإنه لا يملكها الا انت🤲🤲🤲صلى الله عليه وسلم
    بارك الله فيكم😭😭🤲

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 года назад +2

    ያርብ አለህ ይጠብቀን በእዝነትህ ሽፍነን
    ከዚ ጠጠ የለሁበትም አለሀምዱሊለህ

  • @ራህማየአላህባርያ
    @ራህማየአላህባርያ 2 года назад +4

    ዋአለይ ኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አላህ ከማይወደውና ከማይፈቅደውነገር እሱ ይጠብቀንበሰማነው ምንጠቀም ያርገን🙏🙏🙏🙏

  • @adresmola5909
    @adresmola5909 2 года назад +1

    ጀዛከላ ኸይር ወንድማችን ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን

  • @saraaa2955
    @saraaa2955 Год назад

    ሰለላ ኣለይሂ ወሰለም😭😭😭😭

  • @hikmaahmed1745
    @hikmaahmed1745 Год назад +2

    ያአላህ፡አንተ፡እዘንልኝ፡ያረብ፡እህትና፡ወድሞቼ፡ለአላህ፡ብላቹ፡ዱአ፡አርጉልኝ፡ወድማችን፡አተም፡በዱአ፡አትርሳኝ

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ውድ ወድማችን ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @abunayfesmael8377
    @abunayfesmael8377 2 года назад +1

    ያረቢ አላህ ይማረን😢😢😢😢😢

  • @kubra-hy3bn
    @kubra-hy3bn Год назад

    ጀዛክአላህኸይርኡሥታዝ

  • @الحمدللهعلكلحل-خ7ن
    @الحمدللهعلكلحل-خ7ن 2 года назад +1

    ሱለሏሁ አለይሂ ወሠለም 🌹🌹

  • @MaymoonaAli-e9k
    @MaymoonaAli-e9k 9 месяцев назад

    አላህይዘንልእኔተሳሥቻለሁዱአአርጉልኝአላህአፍእድለኝ❤ያረቢ😮ያአላህጨቆኝል❤ወላሂ❤
    ያአላህ

  • @SonySony-l5c
    @SonySony-l5c Год назад

    አልሀምዱሊላህ አንተጠብቀህኛል እስታሁን ታሁን ወዳም ባንተ እጠበቃለሁ ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን🤲🤲🤲

  • @SemiraAbdele
    @SemiraAbdele 3 месяца назад

    Selelahu Wealeyihi Weselem ❤❤❤❤ Allahe Yitebkennn Yarebbbb

  • @ZeduraJemalZeduraJemal
    @ZeduraJemalZeduraJemal 10 месяцев назад +1

    እባክህን ኡሥታዝ በጭቀት ልፈነዳነው በአላህ ለአላህ ብለህ በውሥጥ እምጠይቅህ አለኝ ለአላህ ብለህ ሀጭቀቴ አውጣኝ እያክህን በአላህ ሥምበክብር እጠይቀሀለሁ

  • @ٱمعبدالرحمن-ح7ت
    @ٱمعبدالرحمن-ح7ت 2 года назад

    ሱብሀን አላህ እስኪ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @ኣላህሆይብቻየንኣትተወኝ

    🌹ሰለላሁ 🌹ዓለይሂ🌹 ወሰለም🌹

  • @sadasada1836
    @sadasada1836 2 года назад +2

    አላህሆይከመጥፎነገሮችበሙሉይጠብቀን

  • @ibajmale6212
    @ibajmale6212 2 года назад +2

    አለህ ሆይ አንታ ጠብቃን ከኢዳዝ አይነት ቆሻሸ ያራብ አገራችንም ሰለም አድርግልን አድነትን አምጠልን

  • @الحمدللهعلكلحل-خ7ن
    @الحمدللهعلكلحل-خ7ن 2 года назад +1

    ጀዛኸሏህ ኸይር ከዚህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀን ያረብ 🤲🤲

  • @hikmanagas9307
    @hikmanagas9307 2 года назад

    አሚን። ጀዛከላህ ኸይረን

  • @sadiyayasin3941
    @sadiyayasin3941 2 года назад

    አሏህዉይ ከምጥፎነገር ጠብቀን ያር ቀጥተኛዉን ምንገድ ምራን

  • @ekramhusen4740
    @ekramhusen4740 2 года назад

    ሰለላህ የለሂም ወሰለም

  • @tedrsa5547
    @tedrsa5547 Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔ ስ ዕድሌ አረ ምን ልሁን አረ ኡስታዝ ትንሽ አበሺረላለፈዉስ አረ እምን ልግባ አይይይ 😭😭😭😭😭😭

    • @toybat2941
      @toybat2941 11 месяцев назад

      ቶበት አድጊ ተፀፀቺ እህት አላህ ተፀፀቾቺን ይወዳል

  • @ibajmale6212
    @ibajmale6212 2 года назад

    አሚን ያራብ አሚን ያራብ

  • @abdelamohammed1223
    @abdelamohammed1223 10 месяцев назад

    አለህ ሆይ እዝነትህን 😭😭😭😭😭😭😭

  • @dfdfg9066
    @dfdfg9066 3 месяца назад

    ያረብ አሚን ያአላህ

  • @fatimamoha7377
    @fatimamoha7377 2 года назад

    ኡስታዝጀዛከላህኸይርአላህያቁይልንያረብ

  • @kieryahadush1457
    @kieryahadush1457 2 года назад +1

    ኣሚን ያረብ ጀዛክ ኣላህ ኣኹና ፊላህ

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 года назад +8

    አህለን አህለን ያ ረመዳን እየመጣ ነው ያጀምአ ደስ የሚል ነገር አለው እኮ ውይ

  • @ዋነብሴ-አ8ጘ
    @ዋነብሴ-አ8ጘ 7 месяцев назад

    ሰለላአለይወሰለም

  • @AhlamImam-z8w
    @AhlamImam-z8w 2 месяца назад

    አላሆይ ከዚህ ጠብቀን ያረብ😭😭😭😭😭

  • @umuhuzeyfaethiopa
    @umuhuzeyfaethiopa 2 года назад +2

    አልሀምዱ ሊላህ ጌታ ጥራት ይገባው በዚህ ፋሂሻ አላህ ጠብቆኛል ወድፊትም አሏህ ይጠብቀኝ

  • @2025-z6y
    @2025-z6y 2 года назад

    ወዐለይኩምሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ

  • @najma3920
    @najma3920 11 месяцев назад +1

    الله أكبر

  • @TaibahSaeed
    @TaibahSaeed 6 месяцев назад

    ያረብ አንተ ከዝሙት ሠዉረን