ሙስዐብ ኢብኑ ዑመይር // ባለ ትቢያው ሰማዕት // ሙሉ ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Комментарии • 265

  • @user-zu5fr3fv7o
    @user-zu5fr3fv7o 3 года назад +18

    ወድማችን ጀዛከላህ ከይር ወላሂ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው የሙስአብን ታሪክ ሁሌም ብሰማው አልጠግበውም እኛንም አላህ በዲናችን ላይ አላህ ያፅናን ቀጥልበት ውድሜ

  • @luleabdullah81
    @luleabdullah81 4 года назад +7

    አላህ ለዲናችን የሙሰአብ ኢብን ኡመይር ፅናት ይስጠን አላህ ከወፈቀኝ ወድ ልጅ ከወለድኩ በዚህ ምርጥ ሰሀቢይ ስም እሰይማለው ኢን ሻ አላህ

  • @millikacutiie8756
    @millikacutiie8756 4 года назад +34

    ዉብ እና ማራኪ አቀራረብ አላህ ያበርታችሁ ጠክሩልን

  • @zaborazabora412
    @zaborazabora412 2 года назад +3

    ጀዛክ አላሕ ኸይረን ወንድማችን ሖይ አላሕ በቅርቢቱም አለም ሖነ በመጨረሻይቱም ያክብርልን ከነቤተሰብሕ አላሕ ነጃ ይበልሕ ከክፉም ነገር አላሕ ይጠብቅሕ እናንም በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን ከጀሐነም እሳትም አላሕ ይጠብቀን ከሸይጧን ውስወሳ አላሕ ይጠብቀን

  • @zemzmederiso8166
    @zemzmederiso8166 4 года назад +2

    ባጣም በዛን ዘመን የነበረውን ሁሉ በነበርኩ ያሰኛል አሏህ ይጨምርልህ

  • @sadiyeallahbarya3797
    @sadiyeallahbarya3797 4 года назад +9

    ማ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ባ
    ሻ🌹🌹🌹🌹🌹🌹ረ
    አ🌹🌹🌹🌹🌹ከ
    ላ🌹🌹🌹🌹ሏ
    ህ🌹🌹🌹ህ
    ጀ🌹🌹ፊ
    ዛ 🌹 ኩም
    ኩመሏህ ህይረን ጀዛ የርብና ጥብቃ አይለያቹሁ🙏🙏

  • @emanibinteslamn1710
    @emanibinteslamn1710 4 года назад +20

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦😢😢😢😢😢ይህን ስሰማ እኛ ያለንበት ን ሳስብ አይይይ

  • @seadaahmed9353
    @seadaahmed9353 4 года назад +2

    አድስ ገቢ ነኝ የምታቀርቡት ታሪክ ሁሉ በጣም ደስ የሚል ነው በርቱልን

  • @user-hd7uj7ck5r
    @user-hd7uj7ck5r 4 года назад +5

    ኢድ ሙባረክ
    ውድና የተከበራችው የኢስላም ልጆች

  • @youtbe6113
    @youtbe6113 4 года назад +1

    ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ
    ሰለላሁ ዐለይህ ወሠለም

  • @user-nn4br8ys4l
    @user-nn4br8ys4l 4 года назад +11

    ዋለይኩ ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛኩሙላህ ኸይረን በሰማነው ተጠቀሚ ያድርገን አልሀምዱሊላህ ኢስልምና ለሰጠን ጌታ ላቅ ያለ መስጋና አልሀምዱሊላህ ውብ የሆነ ነው ያቀረብክልኝ ወንድም ኸይርን ጀዛህ አላህ ይክፈልህ አንተም ባለህበት አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አላህ ይጠብቅህ እኛም ያንተ ተከታዬች ያድርገን

  • @user-tl4mw3xp5s
    @user-tl4mw3xp5s 4 года назад +2

    ማሻ አላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @mdmanik-pt6et
    @mdmanik-pt6et 4 года назад +2

    ማሻ አላህ በጣምምምም ደስስስስስ የሚል ትረካ ነው ቀጥሉበት

  • @nasimamtube3671
    @nasimamtube3671 4 года назад +5

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ የሰሓቦች ታሪክ አይጠገብም ረድየላሁ አንሁማ አጀማዒን

  • @TtTt-iw4tt
    @TtTt-iw4tt 4 года назад +1

    ሰለላሁአልሂወሰለም
    ሰለላሁወአልሂወሰለም
    ሰለላሁ,አልሂወሠለም
    እረዳንሁም
    አላህመጨረሻችንንያሣምረልን

  • @user-ff2wd9cn8b
    @user-ff2wd9cn8b 4 года назад +2

    ማሻ አላህ ጀዛከላ ኸይር ምርጥ ታሪክ ነው አላህ የነሱን ፈለግ ያርገን

  • @user-xw2qo8ch1v
    @user-xw2qo8ch1v 4 года назад +1

    ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
    ያአላህ ጀዛከላህ ኸይር ጀዛ

  • @samsunsam2430
    @samsunsam2430 4 года назад +1

    ማሻአላህ አዲሰ ነው የማዳምጠው ያርብ በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው

  • @hawamohamad3299
    @hawamohamad3299 4 года назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ዉይ እኔ ስለዝህ ትረካ ምንም ቃል ያስኛል አላህ ይጨምርላችሁ

  • @samisas4880
    @samisas4880 4 года назад +1

    ሱበሀን አላህ ጀዛኩም አላህ ክይር

  • @user-ws9ic2nr5z
    @user-ws9ic2nr5z 4 года назад +2

    ዋሌኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውንድም በጣም በጣም ጣፋጭ አስተማሪ ታሪክ ነው ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ድረስ ላይክ የምታረጉ ሰይጣኖች መሆን አለባቹ በርታ ጠንክር

  • @zedbintislam3366
    @zedbintislam3366 4 года назад

    Maasha allah betam dess yeml akerarb jzk

  • @user-nl6si8lt2n
    @user-nl6si8lt2n Год назад +1

    ጀዛ ከአላህ ከይር

  • @sadatube686
    @sadatube686 2 года назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Rim-qf1ef
    @Rim-qf1ef 4 года назад +1

    ጀዛካላህ ኽይር ወንድሜ አቀራረብህ ማአሻአላህ

  • @djfjhfkfg7955
    @djfjhfkfg7955 4 года назад +3

    ጄዛክ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @user-uc5dm8uy5b
    @user-uc5dm8uy5b 3 года назад

    ጀዛክአላሁኸይር በሰማነዉተጠቃሚያድርገን

  • @Toyba-
    @Toyba- 2 года назад

    ያረቢ ወሏሂ በጣም ነው እሚስለቅሰው እነሱ ለኢስላም ብዙ መስዋትን ከፍለዋል እኛ ሩብኳ የለንም ያአሏህ በራህመትክ ጀነት ሰብስበን ያዉዱድ

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 4 года назад +1

    ውአለይኩም አሰላም ውራህመቱላሂ ዝበረከቱ አለሁመሰለ ውሰለም አለ ነቢይና ሙሀመድ ወአለ አለሂ ወአሰሀቢ ወሰለም ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-td7rx4qp1f
    @user-td7rx4qp1f 4 года назад +2

    ዋለይኩምሰላም. ወራህመቱላሂ. ወበረካቱሁያአላህ. ምነኛያማረዲነልኢስላም. አላህአላሀምዱሊሏህ. ሙስሊምላደረገኚጌታ. ምስጋጋናይገባው.

  • @hayatlove9551
    @hayatlove9551 Год назад

    ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ጀዛኩምአላህ ኸይር

  • @leylakader6016
    @leylakader6016 3 года назад +4

    ዋለይኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል የታሪክ አቀራረብ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @user-db8jn8wm3t
    @user-db8jn8wm3t 4 года назад +2

    ሱብሀን አላህ አይ የሱሀቦች ጥናት
    ይህ ሁላ መሠዋት የተከፈለለትን
    ዲን እኛ ዛሬ እንቀልድበታለን

  • @zayinbaataadsa8056
    @zayinbaataadsa8056 2 года назад

    ወላሂ በጣም ያሳዝናለ

  • @mashaallahss2064
    @mashaallahss2064 4 года назад

    Masha Allah jaz kelhe Bayer jaz

  • @user-sf9mx6wm9f
    @user-sf9mx6wm9f 4 года назад +4

    ዋልይኩም ሰላም ወራህመተትሎህ ወበረካቱ ማሻአአላ ሱበሀን አላህ ጀዛኸም አላህ ኸይር

  • @user-rl6go8wd6s
    @user-rl6go8wd6s 4 года назад +5

    ማሻ አላህ የሚመስጥ ታሪክ ነው አላህ ይጭምርላቹህ

  • @user-ik6oo5yi7l
    @user-ik6oo5yi7l 4 года назад +2

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከአላህ ኸይር ወድሜ
    ኮሜቶች ዲስ ላይክ በሰላም ነው

  • @fatmafatma6361
    @fatmafatma6361 4 года назад +2

    ዋያክ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
    እኛም በሠማነዉ ተጠቃሚዋች አላህ ያድርገን 🙏🌹🌹

  • @fozeyamohamed4473
    @fozeyamohamed4473 4 года назад +2

    وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته سبحان الله وبحمده سبحان الله العظيم اللهم صلى عليه نبينا وحبيبنا محمد عليه افضل الصلاة والسلام كتب الله اجرك يااخي الغالي

  • @azizauae6193
    @azizauae6193 4 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @user-mm9ho2hw7k
    @user-mm9ho2hw7k 4 года назад

    ጀዘኸ አለህ ጀግነ ወድማችን

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 года назад +4

    ጀዛከሏህ ለቤትህ አድስ ነኝ ደሥ የሚል አቀራረብ አላህ በዛኛዉ ሀገር ያገናኘን ከነዛ ከብርቅየ ሦሀቦች ያርብ

  • @kuwait1441
    @kuwait1441 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላህ ኸይረን አላህ ይጨምርላችሁ ስለሏህ አለይሂ ወሰለም

  • @didiodr1211
    @didiodr1211 2 года назад +1

    ማሻ አላህ ደስ የሚል ታሪክ

  • @user-cz4sh5zi3p
    @user-cz4sh5zi3p 3 года назад

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
    ወንድሜ ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ
    እኛም በሰማ ነዉ እምንጠቀም አላህ ያድርገን ያረብ

  • @user-mg7vr5cg9t
    @user-mg7vr5cg9t 4 года назад +1

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢሻአሏህ

  • @user-le5qt9yq5c
    @user-le5qt9yq5c 4 года назад +1

    ጄዛክ አላህ ሄር

  • @Ekru-gx4hn
    @Ekru-gx4hn 3 года назад

    ጀዛከላህ ሀይርን ወንድማችን

  • @umRhm
    @umRhm 2 месяца назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @neimamohammed4833
    @neimamohammed4833 4 года назад

    Berta wondme enamesegnalen shukren

  • @user-lj4cv9rl3y
    @user-lj4cv9rl3y 4 года назад

    አላህይጨምርልህ
    ይማይሰለች ይማይጠገብ አቀራረብ ማሻአላህ

  • @khadijaidrees7607
    @khadijaidrees7607 2 года назад

    መሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ በርቱ

  • @user-xw2qo8ch1v
    @user-xw2qo8ch1v 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር. ጀዛ

  • @hhhwwwhhhwww9817
    @hhhwwwhhhwww9817 2 года назад

    ጀዛኩሙለሁ ኸይርን

  • @user-eu4fb5vh3t
    @user-eu4fb5vh3t 4 года назад

    ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር የምታቀርባቸው ዳዕዋ ማሻ አላህ ይጨምርልህ ቀጥልበት በርታ

  • @gfferr7777
    @gfferr7777 3 года назад

    ወአለይኩም አሰለም ዎራህመቱለህ ወበረከቱሁ ዎንድማችን ጀዛከላህ ኸይረን አለህ ይጨምርልህ ከይር ስራህ ይቀበልህ

  • @mslamabambe3706
    @mslamabambe3706 2 года назад

    ጀዘካለ ከይሪ ወዲሜ

  • @user-jk2hf3kn7g
    @user-jk2hf3kn7g 4 года назад

    ማሻአለህ በርታልን ዋንድም ጃዛከለህ

  • @hayattube6540
    @hayattube6540 4 года назад

    ጀዛከላሕ

  • @user-sf9mx6wm9f
    @user-sf9mx6wm9f 3 года назад

    صلى الله عليه وسلم

  • @nininini878
    @nininini878 4 года назад

    Masha allah allah dis mil tarike new shukeran

  • @toybaeemal5899
    @toybaeemal5899 4 года назад +1

    ዋሊኩምሠላም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ ሽኩርን ጀዛካላህ ኸይር

  • @taybaa5039
    @taybaa5039 4 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ወድሜ

  • @user-sl7qt5bc9v
    @user-sl7qt5bc9v 2 года назад

    ጀዛከላህ. ሃይር

  • @rehmaethiopia7425
    @rehmaethiopia7425 3 года назад

    ማሻአላህ ወድም አላህ ይጨምርልህ

  • @user-bz4lu2lx1u
    @user-bz4lu2lx1u 7 месяцев назад

    ማሻአላህጀዛክአላህኸይር🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-to1rf1vf7d
    @user-to1rf1vf7d 4 года назад +5

    የነጃሽን
    የኢማሙ አህመድን
    የጦለሀ ጃፈርን
    የአባ ጅፋርን
    የሀሰን ኢን ጃሞን
    የኡመር ሰመተርን
    የአፋሩ የልኢምራህን ወ-ዘ-ተ አቅርብልን

    • @Razan-l4d
      @Razan-l4d 4 года назад

      ሽኩረን ለኪ ያ ኡኽቲ እኔም ስለነዚህ የሀበሻ እንቁዎች ለማወቅ በጣም የምጓጓው

  • @foziyafoziya8715
    @foziyafoziya8715 4 года назад +4

    وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته
    مشاء اللہ تبارک اللہ جزکم اللہ کیر
    💞سلی اللہ علیم وسلم 💞👍☝️📿
    😭⚘
    Saallallahu Aleyhi Wossallaam

  • @ከፈንኪስየለውም
    @ከፈንኪስየለውም 4 года назад

    ሱብሀንአላህ

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q 3 года назад

    ዋለዩኩም ሰላም ወረሂሙቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛካሏህ ከይረን

  • @user-wz1kt9vt7k
    @user-wz1kt9vt7k 2 года назад

    واليكم سلام ورحمة الله وبركاته خزاك الله خيران عستازي

  • @hajitube6288
    @hajitube6288 3 года назад

    ጀዛክ አላህ

  • @zaharmahammed7627
    @zaharmahammed7627 4 года назад +1

    ማሻአላህ አላህ ጀዛችሁን ይስጣችህ እኛም ተጠቃሚ ያድርገን😭❣

  • @hvuchchx2902
    @hvuchchx2902 3 года назад

    ጀዛከላህ ህዪር አላህ ዪጨምርልህ

  • @user-zg6kq5ir7g
    @user-zg6kq5ir7g 3 года назад

    ጀዛክለህ ኸይር ወንድሜ

  • @salhaalkuwaiti2067
    @salhaalkuwaiti2067 4 года назад +1

    ጀዛከ ፡አላህ ፡ኸይር ፡አላህ ፡ይጨምርልህ

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @meryemkedir9627
    @meryemkedir9627 2 года назад

    ማሻአ አሏህ ጅዛክ አሏህ ኸይር የሚመስጥ ታሪክ፣🎋🎋🎋🎋🎋🎋👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪☝️

  • @mohammadmohammad6929
    @mohammadmohammad6929 3 года назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ

  • @user-py3dh8ht9n
    @user-py3dh8ht9n 4 года назад +1

    ماشاءالله جزاكم الله خير

  • @saeedhabashi3068
    @saeedhabashi3068 4 года назад +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته

  • @JffjJddur
    @JffjJddur 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ጀዛከላኸይር

  • @allahwekilallahwekil4585
    @allahwekilallahwekil4585 3 года назад

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዘከለሂ ኸይር ወንድሜ

  • @taybaalain3626
    @taybaalain3626 3 года назад

    ማሻአላህ ቆንጆ አቀራረብነዉ

  • @dghhsh1732
    @dghhsh1732 3 года назад

    ማሻአላህ ወንድማችነረ ጀዛክ አላህ ሀቂቃ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ የምታቀረብልን አላህ ይጨምረልህ

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 Год назад

    ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን በጣም የምወደው የሰሀባ ታሪክ ነው ዱኒያ ያላታለለችው ጀግና ልጀን ሳልወልድ በፊት በታሪኩ ልቤ ተማርኮ ወንድ ልጅ ከወለድኩ ሙሰአብ እንደምለው ወሰኘ ነበር አልሀምዱሊላህ አሏህ፣ወንድ ልጅ ወፈቀኝ እኔም ሙስአብ ብየው አለሁ አሏህ፣እንደ ሙሰአብ ኢብኑ ኡመይር ያድርግልኝ❤ያረብ ልጀም እንደሱ ጀግና ያደርግልኝ

  • @user-rj1cl7zt1x
    @user-rj1cl7zt1x 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህሌን ስንጠብቅህ
    ሱብሀን አላህ
    አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም
    ጀዛከላሁ ኸይራ ወንድማችን

  • @user-pz9yf8cq5r
    @user-pz9yf8cq5r 3 года назад +1

    እጅግ ከፍተኛ ጥንቃቄ የተሞላበት ታሪክ ነው እውነት ነዉ ጃጄእእ

  • @user-xm3mz4gb5b
    @user-xm3mz4gb5b 3 года назад

    ጃዛክ አላህ ኸይር አሏህ ይጨምርልህ ደጋጋሜ ብሰማ መይሰላች ታሪክ😭😭😭

  • @LaylaKider
    @LaylaKider Месяц назад

    መሸአለህ. ማጣራሻዬ. አሳሙራሊን

  • @saadafeki3534
    @saadafeki3534 4 года назад +2

    ወአለይኩ ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱ

  • @user-jp4ny1rq5n
    @user-jp4ny1rq5n 4 года назад +4

    አሁን እኛ ከነሱ አንፃር ምን ቦታ አለን አላህ ይዘንልን እጂ

  • @user-vy6rg9ee8v
    @user-vy6rg9ee8v 4 года назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ዳእዋህ ሳይጠገብ በጉጉት እያለን ያልቃል የዛሬው እረዘም ያለነው ከዚህ በታች አታሳጥርብነ አላህ ይጠብቅህ

  • @momommomom5144
    @momommomom5144 3 года назад

    እረዲየሏሁ. አንሁ ጀሚአን. ያርብ እኛንም. መጨርሻችንን ያሳምርልን.

  • @lailatube6129
    @lailatube6129 2 года назад

    አላህይጨምርልህ

  • @asiaali3015
    @asiaali3015 4 года назад

    Walaykum Selam Werahmetulay

  • @user-qj8ns6tp1e
    @user-qj8ns6tp1e 2 года назад

    አይዞህ ወድሜ። ጠክረ አድ። ስው ቢከታተልህ እኮን። አተ። እዳተትወው በስረህ። ጠክረ ልክ። እኛን። እደምታጠናክረው ሁላችንንም። አላህ። ያጠክረን

  • @s3eda692
    @s3eda692 4 года назад +3

    ወኣላይኩሙ አሰላም ዉራማቱላሂ ዉባረካቱ አህለን ውድማችን ሹክረን ላታሪኩ በጣም ማስጫ ነው አላህ ይጨምራልኪ በስማነው ትጥቅሚ የዲረጋን እንሻአላህ

  • @user-ix7eg2yu5f
    @user-ix7eg2yu5f 4 года назад

    ዋአለይኩም ሰለም ወረሀመቱለሂ ወበረከቱ አልሃምዱሊላህ ጀዛኩሙ አለሀ ካይረን