ዓሊ ኢብኑ አቢ ጧሊብ ( ረ.ዐ) || ሙሉ ታሪክ || ELAF TUBE

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 окт 2021
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለእውቀት...እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Комментарии • 268

  • @user-bv6qz2uq6b
    @user-bv6qz2uq6b 2 года назад +41

    ውንድሜ አንተ እያስተማርከው ያለውን ትምህርት ስቶች እየተቀየሩበት እንድሆነ መገመት አይከብድም መልካም ስራህን አላህ ይውድደልህ የ ስሀባችን ታሪክ ምንም ሳታስቀር አቅርብልን በ አላህ እጅግ በጣም እየተማርንበት ነው

    • @Amina-iq7xt
      @Amina-iq7xt Год назад +2

      K😊

    • @wellohabesha8091
      @wellohabesha8091 9 месяцев назад

      ሰሰሰሰሰሰረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረረ

  • @user-vf4mf8mr8v
    @user-vf4mf8mr8v 2 года назад +24

    በጣም የሚሳዝን ታሪክ ኢላሂ በአሂራ ለማየት አትፈገን የሰሀቦች ታሪክ በጣም እወዳለሁ

  • @saadaassen
    @saadaassen Год назад +5

    አላህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው
    እኛንም የነሱን ፈለግ ተከታይ ያድርገን ያረብ

  • @user-ih9gg2wt8f
    @user-ih9gg2wt8f 2 года назад +10

    አሏህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው የኛ ሥለሆኑ ደሥተኞች ነን አሏህ በእዝነቱ በጀነት አብሮ ያኑረን ኡሥታዝ ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 года назад +24

    ውድ የኢላፍ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
    ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ???? ፕሮፋይላችንን ጫን ብለው ይቀላቀሉ

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Год назад +2

    ረደላሁ አኑሁማ ጀሚዓን እጅግ የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @user-nc9ki1hp9l
    @user-nc9ki1hp9l Год назад +2

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን በጣም የሚያሳዝን ታሪክ የአላህ አንተ ጠብቀን 😭😭

  • @zebibajemal477
    @zebibajemal477 2 года назад +64

    አላህ መልካም ስራቸው ይውደድላቸው በጀነት ይሰብስበን ያረብ

  • @user-pi9lp3gb5y
    @user-pi9lp3gb5y 2 года назад +3

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ጀዛከሙላህ ኸይረን በጣም ምፈልገዉ ታሪክ ነበር የምሰራበት ሰዋች በአሊ ይመካሉ ልደቱ ያከብሩታል የሞተበት ቀን ጥቁር ለብሶ ሲያለቅሱ ነው የሚዉሉት ሲነሱ ሲቀመጡ አሊ አሊ
    ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አያዉቁዋቸዉ መሰለኝ ሰለዋት ሲያወርዱ እኮን ሰምቼ አላዉቅም

  • @idirissidiriss8357
    @idirissidiriss8357 Год назад +1

    አልሀምዱ ሊላህ አላህ ብዙ እዉቀት እያስተማረኝ ያለዉ ባንተ ነዉ የአኼራ ወንድሜ ጀዛ ከላህ ከይር ሰላምህ ይብዛ

  • @camilatamam4678
    @camilatamam4678 2 года назад +2

    አሚን በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያርገን
    ወይ ታሪክ አለማወቅ በራሴ አፈርኩ

  • @user-tm9oq6ne4d
    @user-tm9oq6ne4d 6 месяцев назад +1

    አህለን 🌹🌹🌹አላሁመ ወሰሊ ወሰለም አላ ነብይና መሀመዲ 🌹🌹

  • @user-wj2td2eh5m
    @user-wj2td2eh5m 4 часа назад

    ያረብበሰማነዉእምንጠቀምያረገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tf3ke8hh7s
    @user-tf3ke8hh7s 2 года назад +5

    አህሌን ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-ox9pv4yo2r
    @user-ox9pv4yo2r Месяц назад

    የአሏህ እንዴት ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ 😢😢😢😢😢😢😢 ረድየሏህ ዓንሁም አጅማኢን ላሀዉለዉላ ቁወተ ኢላ ቢላህ 😢😢😢

  • @user-jj1uj3oy3e
    @user-jj1uj3oy3e Год назад +1

    አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ የእውነት ልቤን ወደአላህ እንዲመልስና ዱኒያም የመሸጋገሪይ ዲልዲይ መሆናን ይበልጥ ተረዲቻለሁ ምሽቴን ሙሉ ስራየን እየሰራሁ ሳዳምጥ ነው የማመሸው በከንቱ ያሳለፍኩቸውን ጊዜ ሳስብ ይቆጨኛል የምር ኢላፍ ቱቢ አላህ ይጠብቅህ

  • @zuzu2641
    @zuzu2641 2 года назад +3

    አሏህ መልካም ሰራቸውን ይውደድላቸው ያአሏህ ስንት መፅዋትነት ለተከፈለበት እስልምና ሀይማኖት ምንስ ብንሆንለት ይገርማል አላህዬ በጀነት ያጎራብተን ጀዛኪሏሁ ኸይራ ወንድማችን አንተን አለማድነቅ አይቻልም ቀጥልበት

  • @KadijaaKadijaa-vs1nj
    @KadijaaKadijaa-vs1nj 7 месяцев назад +1

    ጀዛኩለህር

  • @user-wc9oq2vv1q
    @user-wc9oq2vv1q 4 месяца назад

    ሥለላሑአለሒወሠላም
    ጀዛኩምላሕኸይር🎉🎉

  • @hawasaeed2528
    @hawasaeed2528 Год назад +1

    ያአላህ በጀነት ይሠቡሥበን እነሡንም አላህ ይዘንላቸው❤

  • @TghFhdf-iu2us
    @TghFhdf-iu2us Месяц назад

    🤲አሚን ጀዛከላህ ኸይረን በተናገርክበት ያአላህ ኸሊፋነታቸውን በሙሉ በጦርነት ጨርሱት አላህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው😭😭ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጀኡን አላህ በጀነት ይሰብስበን

  • @user-wo7ym1jy8w
    @user-wo7ym1jy8w 7 месяцев назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @__ABUKI__
    @__ABUKI__ 2 года назад +3

    ምርጥ አስተማሪ ትምህርት

  • @asyaasya4325
    @asyaasya4325 2 года назад +2

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @noryams3921
    @noryams3921 2 года назад +2

    ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ። ጀዛክ አሏህ ኸይር ወንድማችን። ረዲአሏሁ አንሁም ጀሚአን። ሰለሏሁ አለይሂ ወሰልም

  • @user-qy6em4tr8p
    @user-qy6em4tr8p 4 месяца назад

    እርዳላሁአንሁወረደላሁአላህየጀነትየፍርዳስሙሺራያድርጋቸው፣አሊይ፣ያርብየሳቸውንጥናትአላህይወፈቀን

  • @seadamehamed9283
    @seadamehamed9283 9 месяцев назад

    ሱበሀን አላህ

  • @user-gj6mj7xd7p
    @user-gj6mj7xd7p 2 года назад +2

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካቱሁ
    ሰለላሁአለይሂወሰለም🌹🌹🌹🌹🌹
    ጀዛኩምአላህኸይር
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈

  • @raheekaaman3914
    @raheekaaman3914 2 года назад +6

    በጣም ያማል ሰሀቦቻችን የጠፉብን በእኛው እምነት ተከታይ በመሆናቸው

  • @saawsaaw5828
    @saawsaaw5828 2 года назад +1

    ሰለላሁ አለይሂም ወሰለም
    ሱባሀን አላህ

  • @susubint4595
    @susubint4595 2 года назад +3

    ኑ እንተዋወስ መልካሙን እንጋራ ኢላፍይቶብ ጄዛኩምአላህ

  • @Hasbunallahweniemelwekil
    @Hasbunallahweniemelwekil 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ጀዛከላሁ ኸይር

  • @adrianas.3781
    @adrianas.3781 2 года назад +8

    Thanks for sharing 👍
    Interesting
    You have a Golden Voice
    Keep it up

  • @keyiryakeyru338
    @keyiryakeyru338 Год назад +2

    😍😍😍😍ኣላህ ይጨምራላቹ ያራቢ በጀነት ይቢስበን ለሁላችን💖💖💖💖

  • @ademmohammed2192
    @ademmohammed2192 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @user-oi5zb3vl1t
    @user-oi5zb3vl1t 2 года назад +1

    ጀዛአ ከሏሁ ኸይረን ወንድማችን።
    ረዲየሏሁ አንሁም አጅማኢን"!!

  • @dhfffeghgd419
    @dhfffeghgd419 Месяц назад

    صلى الله عليه وسلم😢❤

  • @ayubetube5670
    @ayubetube5670 Год назад

    አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ላረከኝ ጌታ ምሥጋና ይገባክ

  • @user-wh8yf8xv6j
    @user-wh8yf8xv6j Год назад

    አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው የአላህ ሰላም እና እዝነት በነብያችንእና ባልደረቦቻቸውላይ ይሁን

  • @lllooo7537
    @lllooo7537 Год назад

    ሰለላሁአለይሂወሰለም አላህመልካምስራቸውንይቀበላቸው እኛንምአላህ በጀነትያገናኘን ያረብጀዛክአላህኸይርኡስታዝ

  • @kemsie
    @kemsie 8 месяцев назад

    صلى الله عليه وسلم

  • @tubu3524
    @tubu3524 2 года назад

    ሰላለህአለሂወሰለም.
    ያረቢ የቀድም ሰለፎችንና የነብያችንንሱና ተከታይያርገን ሁልግዜም ታሪክ ስሰማ

  • @SebriSs
    @SebriSs 6 месяцев назад

    አላህ ከይርጀዛ
    ይክፈከላሹ

  • @kadijajamal3813
    @kadijajamal3813 2 года назад +2

    ሶብሀንአላህ እኛስ ለኢስልምነችን ምንሰርተንነዉ ሚኔደዉ ያራብ በዲነችን አጠንክረን

  • @user-yw6rk5us5l
    @user-yw6rk5us5l Год назад

    መሻአላህ።አላህበውቀትላይእውቀትይጨምርህ።ወድሜ

  • @chanal7973
    @chanal7973 2 года назад

    እርሶም በተነገሩት እኘም በሰማነው አለህ ተጠቀሚ የድርገን የረብብ በዱአ አንረሰሰ ጀሚአን

  • @loubabamohamed729
    @loubabamohamed729 Год назад

    ወድማችን በጣም አሠግናለሁ ከይር ስራህን አላህ ይቀበልህ

  • @user-vi9mp9ei5k
    @user-vi9mp9ei5k 2 года назад

    Wa"wr" wb"ማሸአላህ ኡስታዝ አላህ☝️ኸይር ስራችሁን ይውደድላቹሁ🥰🥰🥰🥰

  • @JemilaY-vf1vs
    @JemilaY-vf1vs Месяц назад

    Mashallah❤

  • @muntiyube507
    @muntiyube507 Год назад +1

    በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አሏህ መልካም ስራቸውን ይቀበላቸው ያረብ በጀነተል ፍርዶስ ይሰብስበን እኛንም የነሱን ፈለክ ተከታዮች ያድርገን🤲😥♥️

  • @zaa7908
    @zaa7908 2 года назад

    ያአላህ አተ በእዝነትህ በመልካም ስራ ልባችነን አሰማራልን

  • @user-xz2vt7fg4h
    @user-xz2vt7fg4h 10 месяцев назад

    ያረብያኢላሂ

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 2 года назад

    እረዳላሁ.ዓንሁ ወርዷን.
    አላህ. መልካም ስራቸውን ይውደድላቸው.

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 года назад +1

    ሥለላህ አለይሂ ወሰለም

  • @abdulmenannuman6142
    @abdulmenannuman6142 2 года назад +1

    Barakallahu fik akil Karim.

  • @kemalmohammedosman6128
    @kemalmohammedosman6128 2 года назад +1

    ትልቅ ትምህርት
    እናመሰግናለን። አላህ ዳእዋችሁን ይቀበላችሁ

  • @sikosilo1295
    @sikosilo1295 Год назад

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ባረከሏሁ ፊክ ወዱ ወድማችን አሏህ ይጠብቅህ ያረብ እኞንም በሰማነው አሏህ ያስጠቅመን ያረብ

  • @hadiahussne8846
    @hadiahussne8846 Год назад

    አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላችው እኛንም አላህ ይምራን ወላሂ የሳሀባች ታሪክ ጠጣም ነው የሚማርከው ስባሀንክ

  • @seadi2937
    @seadi2937 2 года назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ ምርጥ አገላለፅ

  • @zainbsaeed7414
    @zainbsaeed7414 2 года назад

    ጀዘከላህ ኸይረ ኡስታዝ

  • @silasila926
    @silasila926 2 года назад +1

    ዎሌሂኩም።አሰላም

  • @user-ff1sv6km2g
    @user-ff1sv6km2g 2 года назад

    ረዲያላሁ አኒሁ ወረዲአን
    አላህ መልካም ስረቻውን ይቃባለቻው

  • @hawaomar3692
    @hawaomar3692 2 года назад

    ኣሕሌን የኔ ጀግና ጀዛሕን ኣላሕ ይክፈልሕ

  • @mahammed5719
    @mahammed5719 Год назад

    ጀዛክ አላህ ያኡስታዝ

  • @sgfsfsfsffsgs
    @sgfsfsfsffsgs Год назад +1

    ❤❤❤❤

  • @user-sr6zd2bp4y
    @user-sr6zd2bp4y 2 года назад

    👍👍👍👍👍ማሻአላህ ዉደም በርታ ልንንን የኝ ጀገና የኢሰላም አሠታዋይይይ☝👍👍👍አላህካትገ ይሁን

  • @user-ql2sr2sv8i
    @user-ql2sr2sv8i 7 месяцев назад

    አሚን
    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Год назад

    ሰለላሁ. አላይሂ. ወሰለም. እረዲያላሁ. እንሁው. አላህ. መካም. ስራቸውን ይቀበላቸው

  • @gideyberhane2123
    @gideyberhane2123 10 месяцев назад

    አሚን ያረበልዐለሚን ያለሕ ።😭😭😭

  • @user-rk6bt7oy9j
    @user-rk6bt7oy9j 2 года назад

    ያአሏህ አኽ ጀዛከሏህ ኸይር

  • @bhhh5124
    @bhhh5124 4 месяца назад

    አሚሚንን ያረብ

  • @hassennando462
    @hassennando462 Год назад +1

    Radi Allahu anuhu allah bajenat yanurachaw ♥️💖❤️💖♥️💕♥️💖❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi 2 года назад

    ዋልይኩም ስላም እራህምቱላሂ ውብረካትሁ ጅዛካላህ ኽይር

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 Год назад

    ሽኩረን ጀዛክላህኽይር

  • @aminatahmed3755
    @aminatahmed3755 2 года назад

    ጀዛኪ አላህ ኸይረ ኡስታዛቸን እኛም በሰማነው የሚነጠቅም ያደረገን ያረብ

  • @zubydaethiopia4204
    @zubydaethiopia4204 2 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ረዲአላሆ አነሆ ጀዛ ከላህ

  • @zd9022
    @zd9022 Год назад

    ጀዛከላህ ኸይር ሱብሀን አሏህ ሙስሊሞች ብራክ ያላችሁ አይናችሁንን አፍጥጣችሁ ከማየት ውላሂ ይህንን ጀግናውች ታሪክ ስሞ

  • @asaassfsd6033
    @asaassfsd6033 2 года назад

    ያሱብሃነላህ ባረከላሁ ፊክ ሹክረን በርታልን

  • @TeybaTeyba-hn2ki
    @TeybaTeyba-hn2ki 4 месяца назад

    ያአላህ በችግር የተሞላ አበራል እረዳላሁአኑሁ አላህ ስራቸውን ይውደዲላቸው

  • @user-ql2sr2sv8i
    @user-ql2sr2sv8i 7 месяцев назад

    ሱለላህ አለሂ ወሰለም

  • @HOWTO-vy5fq
    @HOWTO-vy5fq 2 года назад +1

    Amin

  • @dinedurrii636
    @dinedurrii636 Год назад

    Allah jannatal furdosiin yiwaffikachaw

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 года назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን

  • @user-gm1rb2zx5r
    @user-gm1rb2zx5r 8 месяцев назад

    አላህ በጀነት ይሰብስበን❤❤❤

  • @user-pv2nk4we5k
    @user-pv2nk4we5k Год назад

    ሱበሀንአሏህ👍👍👍👍

  • @cell5446
    @cell5446 2 года назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-rc4jk7nz1w
    @user-rc4jk7nz1w 2 года назад

    ማሻ አላህ ወድም ጀዛከላ ኸይር

  • @user-dd5hz6pc4j
    @user-dd5hz6pc4j 7 месяцев назад

    Amin.yarebel.alemin❤❤❤❤❤❤

  • @user-dv2hv1no1i
    @user-dv2hv1no1i Год назад

    አሚንንንንያረብ ጀዛክሏህ ኸይር

  • @nuraabdulhay94
    @nuraabdulhay94 Год назад

    الله يجزاك الخير

  • @foziahassen6971
    @foziahassen6971 2 года назад

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 года назад +2

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላህወበረካትሁ
    ጀዛኩምላህይር

    • @Sg-yg8oq
      @Sg-yg8oq 2 года назад

      ጀዛኩሞላህ ህይረሰን

  • @yyabaya
    @yyabaya 2 месяца назад

    Gazaklla kayeea

  • @user-hc7hs1nd7d
    @user-hc7hs1nd7d 2 года назад

    ረዲየለሁ አንሁ ጀዛኩም አላህ ኽይራን

  • @hawa1203
    @hawa1203 2 года назад

    ዋሊኩ ምሰላም ጀዛክአላ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @nafesahmoh5331
    @nafesahmoh5331 2 года назад

    አለሀ ሊበቺን ዪነዉሪሊን የረቢ💡💡💡💡🌹☕️

  • @umiabdellahas-selefiya9613
    @umiabdellahas-selefiya9613 2 года назад

    ረድየሏሁ አንሁም ጀሚአን

  • @JamilaJamila-zh4hb
    @JamilaJamila-zh4hb 2 года назад

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላኸይን 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @user-cy2ms8bm9c
    @user-cy2ms8bm9c 2 года назад

    ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @user-zx1vw8cq6q
    @user-zx1vw8cq6q 2 года назад

    ስለሏህ አለይሂ ወስለም