የቂያማ ቀን ምልክቶች || Live Stream

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Welcome To Elaf Tube !!
    ---------------------------------------
    ለሚጠቅም እውቀት እንጓዝ ብዙ ርቀት !!
    የፌስቡክ አድራሻችን our Facebook
    / elaftube
    የቴሌግራም አድራሻችን our Telegram
    t.me/elaftube
    የነቢያችን (ሰ.ዐ.ወ) ሲራ ብቻን የምንቃኝበት ወደ አዲሱ ቻናላችን ይቀላቀሉ " ELAF TUBE - SIRA" / @elaftubesira
    ---------------------***** Subscribe for more videos ***** ------------------------

Комментарии • 969

  • @fatumahabeshawit1159
    @fatumahabeshawit1159 3 года назад +266

    ይሄኔ እኮ ለወሬና ለጨዋታ ቢሆን ምን ያክል ላይክና ካመን ሼር ባደረግን ነበር 😔 ወንድሞቼ እህቶቼ ሱበሀነሏህ ይች አለም ጠፊናት እኛግን አላወቅንባትም ብቻ አሏህ የተሟላኢማን ይስጠን ጀዛከሏህ ኢላፍ በሰማነው የምን ጠቀም አሏህ ያድርገን 🌱🥀🍎🍎🍇

  • @samshaQ-wy6jf
    @samshaQ-wy6jf 27 дней назад +1

    የአለህ አሄዬንም አሰምሪልኝ እመንንን ወፍቀን በአዱኒየም ከይር ስራ ወፍቀን❤

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Год назад +17

    አላህ ቃጢታኛውን ማጋድምራን
    ሱበሃን ኣላህ ከቃብር ቅጠት ጠብቃን

  • @ያረብመጨረሻዬንአሳም-ቐ4ከ

    ያስፈራል ያለንበት ዘመን ያው እረሱላችን ሱላለሁ አለይሂ ሰላቱ ወሰላም ያሉን ትንቢቱ እያተዬ ነው እስኪ ልብ ብላችሁ ስሙት አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረልን ያከሪም ።

    • @rah568
      @rah568 Год назад +1

      አጂብ ❤❤❤❤

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 11 месяцев назад

      SLILALLAH aliyu w slam sah 😢❤

    • @bilal-q5f4o
      @bilal-q5f4o 10 месяцев назад

      አላሁመአሚንንንን❤

  • @Hayat-i5x
    @Hayat-i5x 11 месяцев назад +31

    አላህ ሆይ ዱኒያ ሳይሆን አሄራን የማስታውስበት ሙሉ ኢማን ወፍቀኝ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭☝

    • @MisiraYesuf
      @MisiraYesuf 11 месяцев назад

      Amiiiiiiin yaa allah 🤲🤲🤲🤲

    • @lubabayyimer
      @lubabayyimer 6 месяцев назад

      امنننن

  • @ashrakejuhar9205
    @ashrakejuhar9205 3 месяца назад +1

    አላህዬ ከቂያማ ፈተና አንተጠብቅን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያአላህ

  • @ahmedalmuharami2513
    @ahmedalmuharami2513 3 года назад +54

    ሱባሃነ አላህ ሁሉም የወረው ኡስታዝችን ተዬ ዙሙት በዘ ፣ድንገታኛ ሞት በዘ ፣ተመኝ ጠፈ ዝምድነ ተረሳ ፡ግዲያ በዛ፣ ጭከኔ በዘ የአላህ መጫረሻችን አዳረ
    ኢላፊ ውስጤ ነው በርታ ወንድማችን

  • @fonkafonka7265
    @fonkafonka7265 2 года назад +26

    ሱብሀን አላህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አላህዋ ብርም አልፈልግ ምንም አልፈልግ ጥርት ያልኩ ደሀ ሁኘ አንተን ተገጂ አዲርገኝ ያርብ😭😭😭😭😭😭😭

  • @uruxhg8177
    @uruxhg8177 10 месяцев назад +7

    የኣላህ ከቀብር ጨለማ ጠብቅን ቀጢተኛዉ መንገድ ምራን😢😢😢😢😢😢

  • @fedishatube1250
    @fedishatube1250 2 года назад +15

    سبحان الله اللهم اني اسالك حسنل حتيم 😭😭😭😭አላህ ሆን ከቀብር ቅጣት ከመሲሁል ደጃል ጠብቀን ያርብ ☝️☝️☝️

  • @Fhjjf6Hggi56
    @Fhjjf6Hggi56 Год назад +39

    አላህ ከፈተናዎች ሁሉ ይጠብቀን ልባችንን በኢማን ያፅናልን ያረብ 🙏

    • @almazahmed6809
      @almazahmed6809 Год назад

      አሚንንንን አላሁም አሚንንንንን

    • @faqifaroq
      @faqifaroq 9 месяцев назад

      ሰላሙ ኣለይኩ እና እሄ እጁ ኣመሰግናለሁ ለማለት ይመስለኛል ኢሄደሞ ሚፈፁሙት እነሱናቸዉና ከነሱ መመሳሰል አይቻልምና ዝለዚህ ቢቀር የተሻለነዉ ባረከላሁ ፊኩም

    • @AbduOmer-lb4un
      @AbduOmer-lb4un 9 месяцев назад

      O​@@faqifaroq

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei 4 месяца назад

    ጀዛህን አላህ እጥፋ ድርብ ያርግልህ እኛንም ከሰማነው እምንማር ያዲርገን

  • @ዙዚነኝ
    @ዙዚነኝ 2 года назад +10

    ሁሉም አሁን ላይ እየተፈፀመ ነው ኢናሊላሂ አላህየ መጨርሻችንን አሳምርልን

  • @JemilaGirma-v4m
    @JemilaGirma-v4m 6 месяцев назад +2

    አላህ ሆይ ያለንበት ዘመን በጣም ያስጠላል አንተ በራህመት ሀቲማችንን አሣምርልን ያረብ

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 2 года назад +22

    ያኢላሂ አሁን ያለንበት ጊዜ ሁሉንም አሳየን ረቢ በጨረሻየን አሳምርልኝ የአላህ 😭🙏

    • @faqifaroq
      @faqifaroq 9 месяцев назад +1

      ሰላሙ ኣለይኩም ዉዴ እና ኢሄ እጁ የካፊሮች ተግባርነዉ እነ ከነሱ መመሳሰል ስለመይቻል ቢቀር የተሻለ ይመስለኛል በረከላሁ ፊኪ🎉🎉

  • @semirayoutub7806
    @semirayoutub7806 2 года назад +57

    ወላሂ ከተጠቀሡት ሁሉ ያላየቸው ትንሽ ናቸው ሁሉም ተፈፅማል አላህ ይዘንልን ጀነት ከሚወፍቃቸውም ባሮቹ ያድርገን እሱ በእዝነቱ ሱብሀናላህ

  • @mujibshukure1397
    @mujibshukure1397 Год назад +7

    አላህዬ በስራዬ ሳይሆን በእዝነትህ እዘንልኝ 😭😭😭

  • @ytt533
    @ytt533 9 месяцев назад +2

    ሱብሀን አላህ 🥺😢😢😢😢 ከደጃል ፈተና አላህ ይጠብቀን ያረብ 🤲🤲🤲 ልባችንን በኢማን ሙላልን
    🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rehmiayesuf9148
    @rehmiayesuf9148 2 года назад +3

    ሡበሀነላህአልሀምዱሊላሂለአለሙጊታይገባዉምስጋናየሙሀመድኡመትያደረገኝጊታኸይረኩምኸይርኩምየአህሌ ሰ ዐ ወ 💕💕💕💕

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 года назад +35

    ወላሂ ከዚ ሁሉ አላህ ይጠብቀን
    አላህ አክበር
    አላህ አክበር
    አላህ አክበር
    አላህ አክበር

    • @sartt4348
      @sartt4348 2 года назад

      አሚንንንን ያርቢ😭😭😭💔

    • @naimaahmed3300
      @naimaahmed3300 6 месяцев назад

      አሚንንበጣምይጠብቀን

    • @ahmederina
      @ahmederina 6 месяцев назад

      @@naimaahmed3300 👍👈

    • @hayatalain7557
      @hayatalain7557 2 месяца назад

      😢😢❤❤❤❤

    • @hayatalain7557
      @hayatalain7557 2 месяца назад +1

      አሚን ያረቢ

  • @bentahmad3094
    @bentahmad3094 2 года назад +15

    ያረብ መጨረሻችንን አሰሚርልን🙏😭

    • @faqifaroq
      @faqifaroq 9 месяцев назад

      ሰላሙ ኣለይኩ እና እሄ እጁ የካፊሮች ተግባርነዉና ለኛ ደሞ መመሳሰል ስለማይቻል ቢቀር የተሻለነዉ ባረከላሁ ፊኪ

  • @SaddHadf
    @SaddHadf 8 месяцев назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ነኢመትወሎዬዋ
    @ነኢመትወሎዬዋ 2 года назад +171

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @GkVn-ye2ei
    @GkVn-ye2ei 4 месяца назад

    አላህ ማህርታውን ያውረዲልን ወንጀላችንን ይቅር በለን ይቅር ማለትን ትወዳለህ

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 3 года назад +153

    አቤት ፕራክ ወይም ጭፈራ ቢሆን የኮሜት እና የላይክ ጋጋታ ታየኝ እኮ አላህ ሂዳያ ይስጠን

    • @ali3989
      @ali3989 3 года назад +1

      አሚንያርብ

    • @haleemasayed8413
      @haleemasayed8413 2 года назад +5

      በጣም

    • @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
      @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад +2

      ሳህ እሲ ደምሪኝ ሁቢ

    • @أمعبيدة-ط9ز
      @أمعبيدة-ط9ز 2 года назад +3

      ጨጓራ በሽታ መያዜም አልቀረ በዚህ የተነሳ የምር

    • @pathummapathumm9500
      @pathummapathumm9500 2 года назад +3

      አሚን 😭😭😭😭😭😭ኮሮና አሞኛል ድኣ አዲርጉልኝ 😢😢😢😢😢ያርብ ከቤተስብ ጋ ሳልገናኝ እንዳልሞት ወደራሴ ሳልመለስ እንዳልሞት ድኣ አዲርጉልኝ ውዶቸ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MadenaHussen-o4j
    @MadenaHussen-o4j 6 месяцев назад

    ያረቢ በሰረነዉ ሰይሆን በንተዉ ምህረት ማረን ያአሏህ በእስለም ፈጥረሀናል በእስልምናዉ መንገድ ሁሰደን ያረቢ ሰለለሁ ዒለሂ ወሰለም ያሀቢብ አሏህ ፊዳከ ነብሲ ዋ ደሚ ያሀቢብ አሏህ አለሁመነዐዉዝብከ ሚነል ፍትነቲል መሲሀደጃል የወዱድ❤

  • @ነፊሳያአለህበርየነኝ
    @ነፊሳያአለህበርየነኝ 3 года назад +16

    ጀዘከለህ ከይረን ኢላፍ እኘም በሰመነው የሚነጠቀም የድርገን የረብ

  • @KsaSaudi-d6f
    @KsaSaudi-d6f Месяц назад

    የአረብ ከዱንየ ፈተነ ከቀብር ቅጠት ጠብቀን ንበረተችንን በኢበደ ሞተችን በሸሀደ የድርገን አለሁመ አሚን አለሁመ አሚን አለሁመ አሚን

  • @sitinaahmed3835
    @sitinaahmed3835 3 года назад +14

    ሱብሀን አላህ እያየነው ያለው ነገርሁሉ ይሄነው ግን አላህ ይማረን።

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
    @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ 7 месяцев назад +2

    የአለህ ጢረቲ ይገበህ የኔ ጌተ ❤❤❤

  • @mominaayale2771
    @mominaayale2771 2 года назад +3

    ሡበሀን አላህ በአሁን ጊዜ ሁሉም እየታዩ ነው
    ያኢለሂ መጨረሻ የን አሣምርልኝ

  • @UrGjg
    @UrGjg 12 дней назад

    የአሏህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገር 😢😢😢ጀዛክሏሁ ኸይር

  • @ኢሥላምየተፈጥሮሃይማኖት

    ኢላዬ የኛ ምርጥ ዳኢ ጀዛከላሁ ኸይር ዱንያ ወል አኺራ በሠማነው ተጠቃሚዎች ያድርገን

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 9 месяцев назад

    ያረብ በሰማነው የምንጠቀም አድርገን ያአላህ ጀዛክ አላህ ኡስታዝ በለህበት አላህ ይጠብቅ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @UMUabdullah-n2t
    @UMUabdullah-n2t 3 года назад +5

    አኺ ጀዛከላህ ኸይር በሠማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን ኢላሂ ትክክለኛዋን መንገድ ምራን ፅናትንም ስጠን ያረብ

  • @abdulazizahmed1454
    @abdulazizahmed1454 17 дней назад

    May the Almighty Allah protect US from evils.

  • @ሀዩነኝያኢላሂኻቲማችንንን

    አላህ ከቂያማ ቀን ፈተና አላህ ይጠብቀን ወላሂ ይሄ ያለንበት ዘመን ያስፈራል ሶለላ አለይ ወሰለም ነብዩ ተጠቀሱት ሁሉም እያየን ነው ብቻ አላህ ይሁነን ያረቢ

    • @neoneo2987
      @neoneo2987 2 года назад

      ሡብሐን አቀረቡ ሑሉም እየታዩነዉ

  • @ሰአዳኢብራሂምጎጃሜዋ

    ሰ ዐ ወ ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ

  • @khadijamohamed8695
    @khadijamohamed8695 3 года назад +8

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰላም ያአላህ መጨረሻችንን አሳምርልኝ

  • @lunanahmedlubnanahmed6876
    @lunanahmedlubnanahmed6876 2 года назад +3

    ሰ. አ. ወ ።የአላህ በእዝነትህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @muntehajemal7321
    @muntehajemal7321 3 года назад +11

    ወላሂ ጀዛኩሙላህ ኸይር ለሙስሊም ዲኑን የበለጠ እንዲያውቅ፣ ሙስሊም ያልሆኑም እንዲያውቁ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ ያለ ቲዩብ ነው፣ ኸይት ስራችሁን በጀነት ይመንዳችሁ።

  • @lifeSuleiman-ye8pl
    @lifeSuleiman-ye8pl 7 месяцев назад

    የአላህ ያረብ መጨረሳችን አሳምርል የአላህ ፈረሁ ቢስሚላ አላህ አደረህን የአሄሪየን ነገር ያረብ

  • @ጦይባዩቱብ-የ3ኘ
    @ጦይባዩቱብ-የ3ኘ 2 года назад +3

    ዋአልይኩም ሠላም ወረህመቱሏ ወበረካቱሁ
    ጀዛኩምሏ ኸይር ኸይር ጀዘአ አላህ ከዱኛ ፈተና
    ከቀበር ቆጣት ከጀሀነም እሳት አሏህ ይጠብቀን
    ያረብ

  • @አልሀዱሊላህ.አለኩለሀል

    የአላህ መጨረሻችንን አሣምርልን ከድገተኛ ነገር እሥከቤተሠባችን ጠጠብቀን ያረብ ከዱኒያ ጭቀት ከቀብርቅጣት ከጀሀነብ እሣት አተዉ በራህመትህ ጠጠብቀን ያኢላሂ

  • @Bas-w8d
    @Bas-w8d 2 года назад +9

    የአሏህ ኻቲማችንን አሳምርልን ያረብብብብ

  • @emu9433
    @emu9433 11 месяцев назад

    ያረቢ የአላህ አላሁመ አኡዙቢከሚን አዛበል ጂሀነብ ወሚን አዛበል ቀብር ያረቢ የአላህ አተቀጥተኛውን አገድህን ምራን ያረቢ

  • @ሱሩርአህመድ
    @ሱሩርአህመድ 3 года назад +11

    ሱባሀን አላህ ምን አይነት ዘመን እያመጣ ነው ወላሂ በጣም ያስፈረል አላህ ይጠብቀን ጀዘከላህ ኸይረን

  • @ZahrahZeezo
    @ZahrahZeezo 8 месяцев назад +1

    ሱበሀነክያርብኡላህይዘንልንሰለላሁአለሂወሰለም

  • @alawuyaebrahim2210
    @alawuyaebrahim2210 3 года назад +7

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ
    ውዱ ኡሥጣችን ባረከላሁፊክ ❤
    ሡባሀነላህ ሁሉም በጊዜያችን እየተፈጠረ ያለ ነገር ነወ

  • @ewqeww3598
    @ewqeww3598 Год назад

    ሱባሀነክ አሏሁማ ላኢላሀኢለሏህ አንሙሀመድረሱለሏህ ያረብላአለሚን አላህሂዳይስጠን ጀዛከላህኸይረን አላህጀዛህንይክፈልህ

  • @አዩሽጉራጌዋ
    @አዩሽጉራጌዋ 2 года назад +4

    ይህ ሁሉም እያየን ነው አሁላይ ያረብ እኛ ያንተ ደካማ ባሮች ነን መጨረሻችን አሳምርልን 😭😭

  • @SamsungSamsung-xz5te
    @SamsungSamsung-xz5te 11 месяцев назад

    አሜን

  • @GiasBd-cj6gq
    @GiasBd-cj6gq 2 года назад +6

    ባረከላሂ ፌክ። ያረብ አሁን ያለንበት ዘመን ሁሉን አይተናል ያረቢ የመጨረሻየን ነገር አደራ።ሐሥቢ አላሁ ወኒኢመል ወኪል። ሡባሐን አላሕ። ጃዛከላሕ ሕይረን

  • @emu9433
    @emu9433 11 месяцев назад

    የአላህ ያረቢ አላሁመ ሁሥነል ካቲማ ቀብለል መውት ያረብ አተመጨረሻቺንን አሣምርልን

  • @Hawa-mb3il
    @Hawa-mb3il Год назад +20

    ማሻአላህ ተባረክ አላህ እደት ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ያኢላህ በራህትህ ቀልባችንን አንተ መልስልን

  • @ewqeww3598
    @ewqeww3598 Год назад

    ዋአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱሆ
    ጀዛከላህኸይረን ያረብአላሁማ

  • @jjnn6786
    @jjnn6786 3 года назад +15

    የአላህ😭😭💔ያለንበት ጌዜ ያስፈራል ወላሂ ያረብ

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ማሻላህ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @Pnice-uy3uw
    @Pnice-uy3uw 8 месяцев назад +3

    እሰኪ ዱአ አረጉልኝ ያረቢ 😢😢😢😢😢😢😢😢 የአላህ መጨርሻየን አሰመረልኝ ያረቢ በራህመት የአላህ 😢😢😢😢😢😢

  • @zeynebabitmuhemedyealemant4831
    @zeynebabitmuhemedyealemant4831 2 года назад

    ጀዛኩምላኸይር ኡሥታዝ በሠማነው ተጠቃሚ ያርገን👍👍

  • @lifegoseon1509
    @lifegoseon1509 3 года назад +3

    ጀዛክአላህ ኽይር ኡስታዝ👍👍👍💐💐💐

  • @Hayat-i5x
    @Hayat-i5x 11 месяцев назад

    ኢላፍ ቱይ ወላሂ ጀዛአከላ ህይር ነገር አላህ ያሰማችሁ እኛንም ወደ ህይር አላህ ይምራን አሚን

  • @adamismail9137
    @adamismail9137 10 месяцев назад +6

    اللهم أصلح خاتمتنا .
    الله يبارك فيك

  • @emu9433
    @emu9433 11 месяцев назад

    ያረብ የአላህ አተመጨረሻቺንን አሣምርልን ያረበል አለሚን
    አላሁመ ረበና አቲና ፊዱኒያሀሠናወፊል አሂረቲ ሀሠነተን ወቂን አዛበናር

  • @sitinaahmed3835
    @sitinaahmed3835 3 года назад +5

    ያረቢ እዝነልኝ እንዘልን።መጨረሻዬን አሳምርልኝ።

  • @adreesy3257
    @adreesy3257 2 года назад +1

    ሱብሃን አላህ

  • @fonkafonka7265
    @fonkafonka7265 2 года назад +4

    ሱብሀን አላህ አላህ ሆይ አንተው ጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወይኔኔኔኔ አላህ ሆይ ይቅር በለን በዲኔ ጠንካራ አዲርገኝ

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 11 месяцев назад +1

    ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም ሱብሀነክ ያረብ የአላህ ሠትርና ያረህማን

  • @ma_molla
    @ma_molla 3 года назад +4

    የዚህን ተመሣሣይ ባለፈው የተናገርካቸው ሀድሶች እየሆኑ ነው የአላህ 👐ሡበሀነክ

  • @camilatamam4678
    @camilatamam4678 2 года назад +2

    ሰአቱ በዛ እየደጋገምክ ስለሆነ መሰለኝ ለማንኛውም ጀዛከላሁ ኸይር በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @amiratube
    @amiratube 2 года назад +5

    ያአላህ ሁሉንንምኮ እያየንነው 😭ያረቢ አንተው እዘንልን እስከመጨረሻው ልሰሙት ይገባል 😭😭😭😭😭😭👂👂👂👂👂👆

  • @weliyasuletan6750
    @weliyasuletan6750 2 года назад

    جزاك الله خير

  • @يرب-ز4و
    @يرب-ز4و 3 года назад +5

    ለኢላሀኢለሏህ☝☝☝☝🕋🕋🕋🕋

  • @ያአሏህ
    @ያአሏህ 7 месяцев назад +2

    ኣላህ ኸይሩ መንገድ ይምራን ያረብ

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 года назад +5

    ያሱብሀን ያሱብሀን ያሱብሀን ያረብ ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመደ ረሱለላህ ሰለላ አለይሂ ወሰለም

  • @سعدالى-ك4ذ
    @سعدالى-ك4ذ 3 года назад +3

    ሡበሀነ አላህ ያርብብብብ ሠጨርሻቾንን ከላህ አሣምርልን ያርህማንን 😭😭😭😭😭😭😭😭 ወድማች ጀዛከላኽይር ጀዛ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @lubabamehammed1108
    @lubabamehammed1108 4 месяца назад

    Yeah Allah accept my prayer. Give me right Faith.🙏

  • @zedlove115
    @zedlove115 3 года назад +116

    ያኢላሂ ወላሂ አሁን ላይ ሁሉንም እያየን ነዉ ሡባሀን አላህ

    • @HeriyaEto
      @HeriyaEto 2 года назад +8

      😭😭🤲☝️

    • @ከይረትቲዩብkeyrettube
      @ከይረትቲዩብkeyrettube 2 года назад +1

      አስላሙአለይኩምውርሂመቱላሂውበርካተሁ።አላህውድህይርስር።እሱይመልስነ።ያአላህ።አላህይዝንልነያርቤያአላህ።አንትተፍትናአንትጥብቅኝ።ያርብያአላህ

    • @بيدابيدا-ص6ج
      @بيدابيدا-ص6ج 2 года назад +3

      @@HeriyaEto ማሻአላህ

    • @haleemasayed8413
      @haleemasayed8413 2 года назад +2

      ሱበሀን አላህ 😭😭😭😭😭😭😭

    • @sadamhassen8217
      @sadamhassen8217 2 года назад

      @@ከይረትቲዩብkeyrettube ቨ።፡

  • @seadiyoutbe4855
    @seadiyoutbe4855 10 месяцев назад +1

    صلى الله عليه وسلم❤❤❤ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን😢

  • @HalimaMubarik-zp4cw
    @HalimaMubarik-zp4cw 11 месяцев назад

    ሰዳቃላህ ወሰዳቃ ራሱል ሰ ዐ ወ አላህ ከፈታነዎቹ ሁሉም ይጣብቀን

  • @gdgg3282
    @gdgg3282 2 года назад +4

    ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @okok3097
    @okok3097 2 года назад

    አላህይጠብቅንያረብ ኡስታዝ جزاك الله كير

  • @يرب-ز4و
    @يرب-ز4و 3 года назад +9

    😭😭😭😭☝☝☝
    ወላሂ ቀናችንደርሧን
    አላህይዘንልንያረብ
    🕋🕋🕋🕋🕋☝
    ሱባሀናላህلالهالله
    አላህ መጥፎነገርይጠብቀን😭😭😭😭😭😭😭☝☝☝አሏሗአክበር

  • @ነኢምነኝሁሉንታዛቢአደበኛ

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን 😢 ወድማችን ጀዛከላህ ከይር በሰማንዉ እምንጠቀም አላህ ያርገን😢

  • @sameerasameera8996
    @sameerasameera8996 2 года назад +5

    ግን አውን ላይ ትንሽ ብቻ ነው የቀረው የተጠቀሰበት ሁሉም ሆኖዋል ስብሃነላህ ያረብ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️

  • @SamsungAs-bm4vd
    @SamsungAs-bm4vd 2 года назад +1

    ሱባአን አላህ አስቢን አላህ ወኒህመተል ወኪል☝️☝️

  • @sofiayesuf2451
    @sofiayesuf2451 2 года назад +6

    ሱበሀንአሏህ ያኢላሂ ልቡንይስጠን አልሃምዲሊላህ ዛሬ እዴልባችን ሞትንሳናስብ ልቡንስጠኝ ያኢላሂ

  • @Lubaba-n1k
    @Lubaba-n1k 4 месяца назад

    ያረብ መጰረሻችንን አሣምርልን ያአላህ😢😢😢😢😢😢😢

  • @mimocellyassin7486
    @mimocellyassin7486 3 года назад +6

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቀን ያረብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብብ

  • @HayatHayatseid-k8d
    @HayatHayatseid-k8d Год назад

    ስለላሁ አለይ ወሠለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወናፍሴ ወብቲ ያረሱለላ❤❤❤😢😢

  • @sofiyasofiya9399
    @sofiyasofiya9399 3 года назад +10

    ወአለይኩማሰለም ወራህማቱለሂ ወባራከቱ ወንድማችን ጀዘክ አለህ ኽይር ከንታ ብዙ እውቃትን ተምሬየለው በተለይ የነቢያቶች የሰሃቦች ታሪክ ሙሉ ባንታ ተማርኩ ማለት ሰበብ ሆንካኝ ስራዬን እየሰረው በጉጉት ነው የማደምጥህ ጀይር ስራህን አለህ ይቃበልህ ለኛም ባሰማነው ተጣቃሚ የድትገን አለክ ከቂያማ ጭንቃት ይጣብቃን እንሻ አለህ ሶፊ ከዱባይ

  • @khalidabdilla9196
    @khalidabdilla9196 2 года назад +1

    በጣም ነው ማመሠግነው

  • @zeynebabitmuhemedyealemant4831
    @zeynebabitmuhemedyealemant4831 2 года назад +3

    እናሊላሒ ወኢናሊላሒ ራጂኡን አሁን ያለንበትኮ ዘመን ምንም አልቀረው እምናየው እምሠማው ሀራም ምልክቶቹም በስተዋል ያረቢኝ አላህመጨረሻችን ያሣምርልን ሡውመጨረሻውሤምርነው ላይክሼርርርር አትርሡ ለህት ለወድሞቻችን እድዳረሥ ውዶችዬዬ🌹👍👍👍👍👍👍👍🌹🌹🌹👍👍👍👍👍👈

  • @NoraNora-li3tm
    @NoraNora-li3tm 11 месяцев назад

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

  • @salasala5700
    @salasala5700 3 года назад +8

    አሏህ መጨረሻችንን ያሳምረልን ያርብ

  • @omergerma5662
    @omergerma5662 3 года назад +1

    ያረቢ በአሁኑ ሰአት ሁሉም ተከስተዎል ያአላህ መጨረሻዬን አሳምርልኝ

  • @IslamcChanal
    @IslamcChanal 3 года назад +5

    ጀዛክሏህ ወንድማችን በርታልን ጎበዝ

  • @SS-nm6rs
    @SS-nm6rs 3 года назад +26

    ምንም የቀረ የለም የኛ ተውበት ማድረግ ብቻ ሲቀር

  • @azaz4756
    @azaz4756 Год назад

    ያረብ መጨርሻችንን አሳምርልን ወ

  • @seadialitube8295
    @seadialitube8295 2 года назад +35

    اللهم استرنا فوق الارض وتحت الارض ويوم العرض ياكريم استر عبادك بسترك