🔴 መስተፋቅር ለፆታዊ ፍቅር እንዴት ይሰራል ? | አይነቶቹ እና የመስተፋቅር መንፈሳዊና የጤና ጉዳቶች ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • መስተፋቅር ጥሬ ቃሉ የሚያፋቅር ወይም የሚያዋድድ ማለት ነው። መስተፋቅር ከአጋንንታዊ እውቀቶች ውስጥ አንዱ ሲሆን የአንድ ወንድን ወይም የአንዲት ሴትን ነጻ ፈቃድ በመከልከል በመናፍስታዊ ኃይል የራስ ማድረግ ነው።
    መስተፋቅር ምን ማለት ነው?
    መስተፋቅር በማን ይሰራል?
    አጋንንታዊ እውቀቶች ምንድንናቸው?
    ሰዎች ለምን መስተፋቅርን ያሰራሉ?
    ስንት የመስተፋቅር አይነት አለ?
    መስተአብድ እና መስተፋቅር አንድነት?
    የመስተፋቅር ጉዳቶች?
    በጠንቋዩ ላይ የሚያደርሰው ጉዳት?
    በማህበረሰብ ላይ የሚያደርሰው ጉዳት?
    መፍትሄዎች በህክምናችን?
    እነዚህን ከላይ የዘረዘርናቸውን ጥያቄዎች በተከታታይ ክፍል ወደናንተ መልሱን ይዘን እንቀርባለን።

Комментарии • 249

  • @NNebat
    @NNebat 3 дня назад +1

    እባክህ እንዴት ነው የሚለቀው

  • @siikosilo
    @siikosilo Год назад +4

    ቃለህዪወት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares Год назад +6

    የእውነት ኢሄንን መስተፋቅር ሲባል ብዙጊዜ ሰምቻለው ግን ይሄንን ያህል በጥልቅ አውቀት ከሰማያዊው መንፈሳዊው አለም ሂወታችንን እንደሚለይ ከፈጣሪ እንደሚያጣላን አላቅም ነበር ስላሳወከኝ እውነት ከልብ አመሰግናለው። ዘመንህ ይባረክ ❤🙏

  • @tigistwolde3953
    @tigistwolde3953 Год назад +3

    ኸረ ፈጣሪ እድሜዉን ጤና ይስጥህ ስንቱ በዋዛ እንደዉ ገብቶበታል መሰለህ

  • @MetasebiaAtnafu
    @MetasebiaAtnafu Год назад +11

    ከመስተፋቅር, መተት..... ነፃ መውጫ መንገድ እያሉ በRUclips የሚያወሩትን አትስሙ መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡ በአጋንንት ሀይል ሁሉ ላይ ስልጣን ባለው በኢየሱስ አምናችሁ ዳኑ ከዛ ነፃ ትወጣላችሁ
    ኢየሱስ ከስሞች ሁሉ በላይ ነው

  • @elroetigistu969
    @elroetigistu969 2 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር በክፍል 2 ብዙ እንደምታስተምረን ተስፋ አረጋለው የቁማሩን ብዙ ጊዜ ጠይቄሀለው እንዳትረሳው እባክህን

  • @yonasetefa1051
    @yonasetefa1051 2 года назад

    መምህር ከልብ እናመሰግናለን :: ጥበብን ስንጠቀም አስተዋይ መሆን ያስፈልጋል ሁሌም ቢሆን ራስን ከጠላት መጠበቅ ግድ ነው (ይህም ማለት እድላችን ሊበላሽ ወይም ሊዘጋ ይችላል ይሄን በጥበብ መስበርና የምንፈልገውን ማሳካት መልካም ነው:: የራስን እድል ወይም እውቀት የራሳችን የሆነውን ብቻ ሌላውን ሳንጎዳ መጠቀም መልካም ነው) እናም መምህር መስተፋቅሩ ይቆየን መከላከያው ግን መልካም ነው::
    እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ያድሎት::

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 года назад

      amen wendme

    • @ephremephrem2294
      @ephremephrem2294 2 года назад

      ስልክህን ወንድሜ

    • @Hayal511
      @Hayal511 Год назад

      ​@@debtera_tube ebakih melselegn wendme yehone sew asferartogn new.. mulu sme, photoye ena yemnorbet akababi binorachew ene lay yehone neger maserat ychilalu? Endezi blew asferartewgnal ena eskahun lebe eyemeta new liyadergubign yichlalu?

    • @habtamdejenu7874
      @habtamdejenu7874 Год назад

      ​@@debtera_tube hy

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 8 месяцев назад

      መስተፋቅር የተሰራው ሲፈወስ ጋንየን ወደ አደረገ ሰው ይመለሳል ይባላል እዉነት ነው ወይስ ዉሸት

  • @فاطمةالحبشية
    @فاطمةالحبشية 4 месяца назад

    እናመሰግናለን

  • @MetasebiaAtnafu
    @MetasebiaAtnafu Год назад +20

    ኢየሱስ ህይወት እንጂ ሀይማኖት አይደለም ስለዚ ህይወት ያለው ኢየሱስ ጋር ብቻ ነው!!

  • @MahletGetachew-k8s
    @MahletGetachew-k8s 2 месяца назад

    Hulunem beglets asayek tadiya ezi lay semochun lmn srezkachew

  • @GenetAsefa-g7n
    @GenetAsefa-g7n 11 месяцев назад +2

    የተደረገበተ ሰው እንዴት መፈወስ ይችላል??

  • @yaz9494
    @yaz9494 2 года назад +1

    ትክክል መልሰኸኛል አመሰግናለው በጣም ተባረክ።

  • @KasahunAsefa-lq6fp
    @KasahunAsefa-lq6fp 3 месяца назад

    የ ግዕዝ ቃል ከኔ ትርጉም ስራልን አመሰግናለሁ

  • @HelenGizaw-jb2hr
    @HelenGizaw-jb2hr Год назад +2

    እንዴት መከላከል ይቻላል

    • @SalamaSal-n3k
      @SalamaSal-n3k 9 месяцев назад

      እኔመቃዋሜ ተጠቅሜነበረ አላሰቀረኝም ከማበድ 😢

  • @natybelay2236
    @natybelay2236 2 года назад +2

    በጠም ደስ የሚል ነዉ ፈጣሬ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ የዘየአወርድ ፈልገን ነበር በቀላሉ የሚሰራ

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 года назад

      amen eshi

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r Год назад +1

      ​@@debtera_tubeቁጥር የት አለ ለመናገር ፈልግየ ነበር

    • @zulove9935
      @zulove9935 9 месяцев назад

      ልስጥሽ?

    • @Mekd87
      @Mekd87 7 месяцев назад

      ​@@zulove9935እሺ

  • @tewahidosibket4218
    @tewahidosibket4218 Год назад +4

    እኔ ቁሜ ቀረው
    4 አመት ሖነኝ
    አምሮየ ከሧ ውጭ
    ማሠብ አይችል
    እባካችሑ ምን ላድርግ?

    • @azitub1621
      @azitub1621 Год назад +4

      Neseha gebana kiduse kurban wesede tesom teslot segedet aderg

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r Год назад +2

      እኔ 10አመት ሆነኝ ግን እኮ እሱ አግብቷል እኔ ግን ከሱ ውጪ ሰው ያለ አይመስለኝም ምን ይሻላል 😢😢😢😢

    • @אחכחחכחכ
      @אחכחחכחכ 11 месяцев назад

      እኔም እሱን ቭቻ ማስብ ሰንት አላማ ነበርኝ ክንቱ ቀር

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 5 месяцев назад

      ንስሓ መግባት ቅዱስ ቁርባን መውሰድ፡ ጸሎት ስግደት ነው መድሃኒቱ።.

  • @believeingod1623
    @believeingod1623 2 года назад +5

    መፅሀፉን ገዝቶ ለማንበብ ለጠቅላላ እውቀት ይቻላል? መግዛት የሚቻል ከሆነ የት ልናገኘው እንችላለን?

    • @Arabana-kobo
      @Arabana-kobo Год назад +1

      በሚሊየንም አይገኝ መፅሃፍ ውድ ነው በጣም

    • @ዜማወጥበብ21ትዩብZemawetibe
      @ዜማወጥበብ21ትዩብZemawetibe Месяц назад

      ጎግል ለይ መፅሐፈ አስማት ብለህ ሰርች አድርግ በ pdf አለ ወደቴሌግራም ይወስድሃል እውነት ነው ወንድሜ ካገኘህ መልስ መልስልኝ

  • @Makdi-e6r
    @Makdi-e6r Год назад

    እባክህ ስልክ አስቀምጥልን🥰

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 3 месяца назад

    My brother how to get your phone

  • @elenimekonen8165
    @elenimekonen8165 Год назад

    koy gn yhi keftari ayatalam koy beshitgna anhonm egnas

  • @ZaharaAli-z5g
    @ZaharaAli-z5g Месяц назад

    Adrasha

  • @Galax77792
    @Galax77792 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይገፅፅህ ሴጣን።

  • @AbejeAdamu-s4w
    @AbejeAdamu-s4w 7 дней назад

    ቁጥራችሁን ላኩልኝ በዋሳብ አባቴ

  • @HabtamuTadasa-j2h
    @HabtamuTadasa-j2h 23 дня назад

    ቁጥር ስጡኝ እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ

  • @sharbelkhayralah
    @sharbelkhayralah Год назад +1

    ጥያቄየ እደሚመለሥ እርግጠኛ ነኝ መሥተፋቅር በተሠራ በሥተኛው ቀን ያሥታውቃል

  • @yonasteklemichael7506
    @yonasteklemichael7506 11 месяцев назад

    Be yesus sm kentu yhun

  • @Mamia4345
    @Mamia4345 Год назад

    ስለመስተፋቅር

  • @abiyusetargew
    @abiyusetargew 2 месяца назад +1

    ከነ ጭራሹ መተት እንዳይሰራብኝ ማረጊያ ጥበብ ካለህ እባክህ እርዳኝ

  • @emntbamoy3766
    @emntbamoy3766 2 года назад +2

    እኛ ቅጠሉንም ማግኘት ሆነ ማድረግ የማንችል ሠዎች በስልክ ለምን አያማክሩንም እባኮትን ማየት ማዳመጥ ብቻ ምን ያደርግልናል ከልጠቀሙን

  • @AdaneYihune-ek2ln
    @AdaneYihune-ek2ln Год назад

    Endet endemisera atigeltum minew

  • @tgsttg-en5ki
    @tgsttg-en5ki 3 месяца назад +1

    አሁን እሄን ያህል ገንዘብ ካላመጣሽ አይንሽን አጠፋዋለሁ እያለኝ ነወ በፀሎት አሰቡኝ

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata Год назад

    Egeziyabehare. Yegesetehe. Men gude. New egzo

  • @Edidiya
    @Edidiya 2 месяца назад

    ያሳብዳታል ማለት እርቆኖን ሆና ምናምን ነው የምትሄደው

  • @isayasewnetuandarge3739
    @isayasewnetuandarge3739 2 года назад +5

    መምህራችን እኔ ማየት የጀመርኩት ቅርብ ሰአት ነው ። ለኢትዮጲያ ህዝብ በመቆርቆር የተደበቀን የተሰወረን በኢትዮጲያዊነት እና በእ/ር ፀጋ የተሠጠንን ወብ ጥበብ እንድንጠቀም እና እንድንመራመር በበጎ ፍቃድዎ ስለቸሩን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

    • @dejyitnutadilo4187
      @dejyitnutadilo4187 Год назад +2

      አቤት የሰይጣን ሰራ ሰላሰተማረ ነው

    • @adbarungatu2820
      @adbarungatu2820 Год назад

      በስላሴ ሰም ቃለሂወቱ ለሳይጣን ነው

  • @Gvdngf
    @Gvdngf 2 месяца назад

    አስማቱን፡አሳዩን

    • @ዜማወጥበብ21ትዩብZemawetibe
      @ዜማወጥበብ21ትዩብZemawetibe Месяц назад

      ጎግል ለይ መፅሐፈ አስማት ብለህ ሰርች አድርግ በ pdf አለ ወደቴሌግራም ይወስድሃል እውነት ነው ወንድሜ ካገኘህ መልስ መልስልኝ

  • @BereketZegeye-kv1lz
    @BereketZegeye-kv1lz Год назад

    እሺ መስተፋቅር ከምን ከምንድን ነው የሚሰራው??

  • @amenamen3356
    @amenamen3356 Год назад

    መምህር እኔ በገንዘብ እርሶን መርዳት ፈልጋለው አካውንቶትን እና ስልኮትን ላኩልኝ ወይ የኔን ስልክ ልስጦትና እናውራ pls🙏

    • @bikabika3757
      @bikabika3757 Год назад +1

      Le setane atigeberi tiru ayidilemi

    • @amenamen3356
      @amenamen3356 Год назад

      መምህር ናቸው እኮ አባት ናቸው

  • @SalamaSal-n3k
    @SalamaSal-n3k 9 месяцев назад

    ጥያቄ አለኝ ከሰነሳነዉ ቦሀላ ለምድነዉ ሜመጡብን ባይናችን ትዳረንሰ ለምን ይዘጋል😢😢

  • @Gvdngf
    @Gvdngf 2 месяца назад

    እባክህ፡መምህር፣የጥበብ፡ቁልፍ፡ነገር፡ኑገሩኝ

  • @fikirandargie4344
    @fikirandargie4344 Год назад +1

    በአስማት እውቀቱ ለተወሰደበት ሰው እንዴት አድርጎ መመለስ እንደሚቻል ቢያስተምሩን መምህር

    • @dejyitnutadilo4187
      @dejyitnutadilo4187 Год назад +1

      ፆም ፆለት ሰግደት ፀበል ንሰሀ ቅዱሰ ቁርባን ብቻ እሔ ሠውዬ እሚያሰተምር የሰይጣን ሰራ ነው

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 5 месяцев назад

      ወደ እግዚኣብሄር ቀርበህ ጸልይ.

  • @Deginetwelde
    @Deginetwelde 4 месяца назад

    ስልክ

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 2 года назад

    እንኳን ደህና መጡ በሰላም ነው

  • @theodrostalema2122
    @theodrostalema2122 2 года назад +3

    ስራ !ስራ! ስራ! እንድንቀጠር ማድረግያ ጸሎት video

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 года назад +4

      የዳዊት ጸሎት ገቢር ላይ ብዙ ለዚህ የሚሆኑ ነገሮች አሉ ሙሉውን እንማማራለን

    • @theodrostalema2122
      @theodrostalema2122 2 года назад +1

      @@debtera_tube እሺ ረቡኒ

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r Год назад

      ​@@debtera_tubeቁጥር የት አለ መምህር 🥰

  • @shawulzelekeanberbir2455
    @shawulzelekeanberbir2455 3 месяца назад

    ወይ ጉድ ዘንድሮ

  • @tgsttg-en5ki
    @tgsttg-en5ki 3 месяца назад

    እወነት ሀፀያት ነወ ደፍተራ መሰተፋቀረ ልስራልሽ ብሎፎቶሽን ላኪልኝ ብሎ አሁን ያሰፈራራኛል

  • @Yeturo765
    @Yeturo765 Год назад

    እየበደለችኝ ልርቃት አልቻልኩም፣እየማጉጠች እንኳን አቅም አጣሁ። መስተፋቅር ይሆን?

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  Год назад

      እንደዛ ብሎ መደምደም አይቻልም

    • @hanlove412
      @hanlove412 Год назад

      ተጠመቅ መስተፋቅር ከሆነ ይለፈልፋል

  • @ephremephrem2294
    @ephremephrem2294 2 года назад +1

    አስደራጊው ችግር አይደርስበትም ከሴጣን???

    • @dejyitnutadilo4187
      @dejyitnutadilo4187 Год назад +1

      በደብ ነዋ ችግር እሚገጥመው ሲጀመር መጀመርያ ከአሰደራጊው ነው እሚጀምረው

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 5 месяцев назад

      እስከ ልጆቹ ድረስ የሚዘልቅ ችግር ነው የሚደርስበት።.

  • @Edidiya
    @Edidiya 2 месяца назад

    ቆይ ግን አብሾስ የሴጣን ነው??

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 2 года назад

    Yehnn sefey ewuqet le hizb masawoqachu Hizbu mnalebat kegudat yitadeg yihonal.

  • @Habtamu-k1x
    @Habtamu-k1x 11 месяцев назад

    Part 2

  • @AyechiewDejene
    @AyechiewDejene 11 месяцев назад

    አድራሻችሁ የት ነው

    • @አረመኔውሣይንቴ
      @አረመኔውሣይንቴ 10 месяцев назад

      በቴሌግራም ብናወራ ምን ይመሥልሀል

    • @lori8885
      @lori8885 10 месяцев назад

      ​ቴሌግራም ዮዘር ኔምህ@@አረመኔውሣይንቴ

  • @Lidialidu4335
    @Lidialidu4335 2 года назад

    Gen endet madreg enchilalen mans endeza laseraln ychilal 😢?

  • @DagimRihanna
    @DagimRihanna 9 месяцев назад +1

    የጠፋው፡ምስል፡አስማት፡በሙሉ፡አሳዩን

  • @አማራዊነት
    @አማራዊነት 2 года назад +2

    እባክህ ስልክህ አስቀምጥልን

  • @MetasebiaAtnafu
    @MetasebiaAtnafu Год назад +2

    መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ከአጋንንት እስራት ነፃ የሚያወጣ ኢየሱስ ብቻ ነው

  • @isayasewnetuandarge3739
    @isayasewnetuandarge3739 2 года назад +2

    አንኳን ደህና መጣህ መምህራችን።

  • @KidusAbinete
    @KidusAbinete Год назад +1

    መስተፋቅር ግን ቀላል እና ከባድ አይነት አለው

    • @hawa1303
      @hawa1303 9 месяцев назад

      ከባዱን ንገረኝ እስኪ😢

    • @BrktiAmanial
      @BrktiAmanial 5 месяцев назад

      Selam

    • @MekdesFatenna
      @MekdesFatenna 25 дней назад

      የት ነው ያለው

  • @ahlamhussain1864
    @ahlamhussain1864 3 месяца назад

    መሰተፈቅረ ግን የእውነት እረግጠኛ ይሰራል ፆም ሰግደት ካበዛ አይሰራም

  • @habhabshi9457
    @habhabshi9457 Год назад +1

    ኧረ በፈጠረህ ስልክህን ወድሜ እኔ አድነኝ በመተት ታስሬ ምንም ማረግ አልቻልኩም 😢😢😢😢 በፈጠረግ

    • @heroinehabesha5641
      @heroinehabesha5641 Год назад +1

      ስገድ ፀልይ ንስሀ ግባ ቄደር ተጠመቅ እመነኝ ትድናለህ ስግደቱ ላይ ግን አተኩር

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 5 месяцев назад

      ​​@@heroinehabesha5641ትክክል፡ ያለችህን ሁሉ ኣድርግ። ሌላ መፍትሄ የለም።.

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    ቆይ የህዝብ አለ ካላቹህ እዉነት እናወቃለን ካላቹህ ምና ህዝቡ ሢያልቅ ሲጀመር አጋንት ሁሉ የዲያቢሎስ ሥራነዉ ምታሳዩ ጎዶልያስ እግዚያብሔር ሁሉንያዉቃል❤❤❤❤❤❤ መስተፍቅርምትሉስ እግዚአብሔር የሰጠዉጂ የሚጠቅም በአጋንት ተስቦ የመጣ ፍቅር በእመብርሀን ስም ሲወር ይወርወር ስይፍ ስላሴ ሲኦል ይጣለዉ አይሰዉ ምስተፍቅር አሰራልኝእያለ ሀብትፍለጋ ይዞራል ስታዛዝኖ ማርያምን ሳይሰራ የተገኝ ገዘብ የሰዉላብ ይዞህ ነዉ እሚሰምጠዉ ከሰራህ ትለወጣለህ አትዞር በየ ጠቁአይቤት ፍቅርም ከክርስቶስ ነዉ ሌላ ከማንም አይደለም እስኪ የትኛዉነዉ ደሙን አፍስሶ ዋጋ የሰጠህ የምዞርበትሁሉ ይልቅ 😢😢😢😢😢😢ክብርምስጋና ይግበዉና መድሀኒታችን እየሱስክርስቶስ እስኪ የሆነልንን እያሰባቹህ ለሱ ተገዙ ለዳቢሎስ ባሪያ አትሆኑ ነፅአ አዉቶናልና አምላካችን በፍቃዳቹህ ገብታቹህ ለምትወሉዱአቸዉልጆችም አጋንት አታስበሉአቸዉ😢😢😢😢😢😢😢

  • @YiduTibe
    @YiduTibe Год назад

    Selam new

  • @garamadasale5230
    @garamadasale5230 2 года назад

    የዌዲ ፆታ እንዴት እናሳዲጋልን

  • @SadaSied-ym4nx
    @SadaSied-ym4nx Год назад +1

    ሠላም ውድ የሐገሬ ልጆች ለቤቱ አድሥ ነኝ ግን ጥያቄ አለኝ የመጀመሪያ ፍቅሪኛየ ጋረ ተለያይቻለሑ አመታትም አልፏል ግን ለሠከንድ እሡን መረሣትም አለማሠብም አልችልም እሡ የራሡን ሕይወት እየኖረ ነው እኔ ግን ከሡ ውጭ ማሠብም መቅረብም አልቻልኩም እና ከሠወች ኮሜንት ይሔ ሑኔታየ የጤና እንዳልሗነ ለኔም ለሡም በሚቀረቡ ሠወች አሥጠየኩኝ እና ጥላኝ ሔዴች በፎቶዋ መሥተፍቅሪ አሥረቻለሑ እወዳታለሑ አፈቅራታለሑ የሌላ እንዳትሗን እፈልጋለሑ ነበረ መልሡ ታያ የኔ ጥያቄ እውነት በፎቶየ ሊሠራብ ይችላል ተባበሩኝ ጥያቄየ ለጥበብ መምሕሩ ይድረሥልኝ ሥል ተመጰንኳችሑ እሕታችሑ S #

    • @Amhara251
      @Amhara251 Год назад

      አዎ ይባላል እህታችን በፎቶ ብቻ ይሰራል ይባላል

    • @SadaSied-ym4nx
      @SadaSied-ym4nx Год назад +1

      @@Amhara251 ይባላል ነው ወይንሥ በእረግጠኝነት ይሠራል ????

    • @siikosilo
      @siikosilo Год назад +1

      አወ በትክክል ነዉ እግዜሀቤር ያንሣልሺ እህታችን❤❤❤❤❤

  • @HayatAli-vg7dq
    @HayatAli-vg7dq Год назад

    ግን፡ለምንየሚያደርጉ፡ፍጣሪን፡አይፍሩም፡እደት፡እንጠቀቅ

  • @tsiontsion911
    @tsiontsion911 2 года назад +1

    Mestefakir emisera sew emitawk kehone adrasha siteghi

  • @ashubilishu4489
    @ashubilishu4489 2 года назад +1

    አንድ ጥያቄ ነበረች

  • @emamaEmama-q5p
    @emamaEmama-q5p Месяц назад

    ምነው በተሳካልኝ

  • @samcon777
    @samcon777 Год назад

    be good to get in English

  • @ዘቧቲዩቡ
    @ዘቧቲዩቡ Год назад

    ሰላም
    እባካችሁነ መፈትሂወነ ንገሩኘኘኘ😢😢

  • @ቅዱስተስፋዬ
    @ቅዱስተስፋዬ 2 года назад

    ላግኝህ እፈልጋለሁ ለጥብቅ ጉዳይ ስልክህን እንዴት አገኛለሁ

  • @henoktilhun5676
    @henoktilhun5676 Год назад

    መምህር ለተንቀሳቃሽ ስራ (ጉዳይ ለማስፈፀሚያ ) የሚሆን ቢያቀርቢልን አባ

  • @samuelgetaneh4131
    @samuelgetaneh4131 2 года назад

    yeteserezew min new?

  • @HayatAli-vg7dq
    @HayatAli-vg7dq Год назад

    እሽ፡እረእዴትእንጠንቅ

  • @ከሊቃዉንት
    @ከሊቃዉንት Год назад

    እውቀት መፅሀፍ ስላገኝክ ብቻ ታውቃለህ ማለት አይደለም እባክህ ከስር መሠረቱ ተማር

  • @አማራዊነት
    @አማራዊነት 2 года назад +1

    እንኳን መጣህልን በሰላም ነዉ የጠፋኸዉ

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 года назад +1

      awo beselam nw enkuan dhna koyachhugn

    • @Mekd87
      @Mekd87 7 месяцев назад

      ​@@debtera_tubeቴልግራም አለህ ፈልግህ ነበር

  • @አማራዊነት
    @አማራዊነት 2 года назад +6

    እዉነነት ለመናገር በዛሬዉ ትምርት ተናድጄያለሁ ከአሁን አሁን ትምርቱን ትነግሩናላችሁ ብዬ ስጠብቅ ሳትነግሩን አለቀ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Год назад +2

    እኔ መስተፋቅር ላሰራ ተነጋግሬያለሁ 50ሺ ብለውኛል እንዴ አለሁ ወደድኩሽ ብሎ ብር ልኬ የሚፈልገው አርጌ አሁን መቀየር ጀመር ብሩ እሺ ይቅር ልቤስ ይታመም😭😥😭😥😭😥አልችልም አሰራበታለሁ እንደውሻ ይከተለኝ ሰው ወዶ ክፉ አይሆንም የነካካኝ እሱ ነው ያለነው ተራርቀን ነው የርቀት ነው የማሰራው

    • @1974degu
      @1974degu Год назад

      የሚገርም ነው ያሳዝናል በጣም ይህም አለ እንዴ😢😢😢😢

    • @hanlove412
      @hanlove412 Год назад +3

      @@1974degu አለ😥ሰው ነው ተንኮለኛ የሚያረግህ

    • @1974degu
      @1974degu Год назад

      @@hanlove412 እሱ እማ የት ይቀራል

    • @saratesma4439
      @saratesma4439 Год назад +3

      እህቴ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጥሸ መምህር ተሰፋዬ ዩቲዩብ ገብተሸ አድምጪ ሰገጂ ፀልዩ ፁሚ የፈጣሪን ፈቃድ ጠይቂ እባከሸ

    • @hanlove412
      @hanlove412 Год назад

      @@saratesma4439 ይሄው የመንፈስ ጭንቀት ለቆብኛል ፍርሀት ይሰማኛል አታርጊው ይለኛል ውስጤ አንዱ ልቤ አሮጊው ይለኛል እሱ ነው ተንኮል ያሳሰበኝ የፈለገውን ተቀባብሎ ሸሸት አለ

  • @מבטווורקו-ע4ק
    @מבטווורקו-ע4ק 6 месяцев назад

    ሰልክ አላችሁ

  • @Mekd87
    @Mekd87 7 месяцев назад

    ቁጥር ስጠኝ

    • @ube7348
      @ube7348 5 месяцев назад

      ለምን ልታሰሪ ነው ?
      እኔም ላሰራ ነበር so why don't we date mn aslefan

  • @ዜማወጥበብ21ትዩብZemawetibe

    እንዳንድ ቻናሎች ለይ ኮከብ እንቆጥራለን እያሉ ስም እና የእናት ስም ይጠይቃሉ እንዳታስቆጥሩ ኮከባቹ ይሰረቃል እንዴት ብትሉም ነገሩ የሴጣን ነው

  • @zulove9935
    @zulove9935 Год назад

    ቁጥር ልቀቅልን እባክህን

  • @መኖርፈራሁ-ወ1ኀ
    @መኖርፈራሁ-ወ1ኀ 2 года назад

    የኔውድም በእግዚያብሄር ቁጥርህን ኢሞላይላናግርህ ችግርውስጥነኝ

  • @מבטווורקו-ע4ק
    @מבטווורקו-ע4ק 2 года назад

    እዉቀቱን መማር እፈልጋለሁ

  • @Mamia4345
    @Mamia4345 Год назад

    እኔም እፍልጋለሁ

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 8 месяцев назад

      ፋጥማ የሰራ ሰው ምን ጉዳት አለው????

  • @TemesganAlene
    @TemesganAlene Год назад

    የተሰረዘዉ ላይ አልገባኝም

  • @rockfoxman1312
    @rockfoxman1312 2 года назад

    ቴሌግራም ላይ የለም ገብቼ አጣሁት ስሙ ምድነው

  • @nebwoss9116
    @nebwoss9116 2 года назад +1

    መምህር ስለ ወላጆች ልጆቻቸው ላይ ስለሚያሳስሩት ነገር እስከ በመንፈሳዊ ጋብቻ እስከማሰር አካፍለን። አመሰግናለሁ።

  • @adaneyihune3888
    @adaneyihune3888 2 года назад

    Bet mestefakir mesrat yichalal woy

  • @emuumom7783
    @emuumom7783 2 года назад +1

    Nate xonqayi enate nachu emnetachin yemitatefut sem qedus mekayel beqisfetu yexergachu koshashoch

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares Год назад

    በርግጥ ምንም አልሞከርኳቸውም ግን ደሞ ሳትሰስት በመልካምነትና በቀናነት ይህን ድንቅ የአባቶቻችንን ጥበብ ስለለገስከን በግሌ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርብልሃለው። 🙏

    • @breyhabeshawit8280
      @breyhabeshawit8280 Год назад +3

      የምን ጥበብ ነው አረ ተው😢😢😢 እሂ የሴጠናዊ ስራ እንጂ ጥበብ አይደለም ሆ😢

    • @yisehakawurares
      @yisehakawurares Год назад

      @@breyhabeshawit8280 እውነት ነው

    • @Tomas-komita
      @Tomas-komita 8 месяцев назад

      መዉደድ የተሰራ ሴት ስትፈታ መንፈሱ ወደ የሰራዉ ሰው ይመለሳል ይባላል ኡዉነት ነው?

  • @heransisay2214
    @heransisay2214 2 года назад

    እንኳን ደህና መጡ የተፈተነ አቃቤ ርእስ ካለወት ስጡኝ

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 года назад

      አቃቤ ርእስ ከዚ በፊት የተማርናቸውን ፈትናቸው

    • @heransisay2214
      @heransisay2214 2 года назад

      በቀለበት ገቢር የለወትም

    • @bezuahyeutekle9706
      @bezuahyeutekle9706 2 года назад +1

      @@debtera_tube አውፅኦ እጣ ካለዎት ቢያሳውቁኝ መምህር

  • @zelalemyeshiwas5414
    @zelalemyeshiwas5414 2 года назад

    የቁማር ስራልን ስልክ ስደውል እኮ አላነሳም አልኸኝ እባክህን እሽ በለኝ

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 года назад

      ቀጣይ አዘጋጅቼዋልሁ

    • @zelalemyeshiwas5414
      @zelalemyeshiwas5414 2 года назад

      @@debtera_tube እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው እማመሰግነው

  • @bezawitberhanu458
    @bezawitberhanu458 2 года назад

    እባክዎትን መፍትሄውን ይንገሩኝ። ተሰቃየው።

    • @MetasebiaAtnafu
      @MetasebiaAtnafu Год назад +1

      ነፃ የሚያወጣ ኢየሱስ አለልሽ በሱ እመኝ ነፃ ትወጫለሽ አትፍሪ አጋንንት ባንቺ ላይ ስልጣን የለውም

  • @T_dreamer-b4j
    @T_dreamer-b4j 11 месяцев назад +2

    መተተኛ ሁላ
    ጴንጤዎች ከእናንተ ይሻላሉ።ሁሌ የአምላኩን ቃል ያምናሉ

  • @garamadasale5230
    @garamadasale5230 2 года назад

    ጡሩ ነው ዲጊምቱን ሊኩልን አዳራ

  • @haymanotbalcha8441
    @haymanotbalcha8441 3 месяца назад

    Are you Christian Jesus name ☦️☦️☦️

  • @ኪሩ
    @ኪሩ 2 года назад +1

    በክፍል ሁለት ላይ ቢናገሩ ፀሎቱን ወይም መፃፉ ላይ ያለዉ በጥቁር ቀለም አትደብቁት(አትሰርዙት) መምህር

    • @debtera_tube
      @debtera_tube  2 года назад

      ጉዳት አለው

    • @whistler9562
      @whistler9562 Год назад

      በጥቁር ቀለም የተሰረዙትን ላኲልን

  • @heransisay2214
    @heransisay2214 2 года назад

    የዳዊት ገቢር፥ የውዳሴ ማርያም፥ የመልክአ ማርያም እና የመልክአ ኢየሱስን ገቢር አስተምሩን

  • @fikremariamzewdu5366
    @fikremariamzewdu5366 2 года назад

    የቁስል፣ለባላዘር፣የመሰሉ በሽታዎችን ፈውሳቸውን ብትሰሩልን መምህር።

  • @thewaythetruththelife5920
    @thewaythetruththelife5920 3 месяца назад

    በጌታ በኢየሱስ ስም ከአንተ ጀርባ ሆነው የሚሰሩት ከተራ አጋንንት እስከ አለቃ መናፍስት የታሰሩ ይሁኑ ፣አንተ በእነሱ ላይ ተነሳባቸው እነሱም በአንተ ላይ ይነሱብህ አምን