በሴቷ ሽንት እና ፓንት ነው መስተፋቅር የሚሰራው || በመሪጌታ ቀጸላ መንግስቱ || kefyalew tufa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 1 тыс.

  • @eleni311
    @eleni311 Год назад +14

    አቤት የትእግሰቱ ብዛት ሰለወደደን እንጂ እንደሰራችን ቢሆን በኢትዮጵያ ምድር ሰው አይተርፍም ነበር ሰምህ ይባረክ የኔ ጌታ ታግሰህ ወደ ግርግምህ ያሰገባሀኝ አባቴ🙏

  • @emebetjiba9567
    @emebetjiba9567 4 года назад +4

    የጠራችሁ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ እናንተም ተባረኩ ብዙ ፡ መሪ ጌታ እንኳን ጌታችን መድሃንያለም ደረሰልክ፡፡

  • @madesign21
    @madesign21 4 года назад +103

    🩸ኦርቶዶክስ ይህን ያስተምሪል እንዴ በራሱ መንፈስ ፈልጎት ገባበት እንጂ ይህን ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ታወግዛለች ሰው ሲመረው በሰይጣን ሲሰቃይ ይኖርና ሲጨንቀው በኦርቶዶክስ ያሳብባል

    • @manwonduwolde1842
      @manwonduwolde1842 4 года назад +3

      ሰው ከጨለማ ወደ ኢየሱስ ሲመጣ የቀድሞውን የአጋንንት ሰራ መግለጡ ግድ ነው፡፡

    • @haneemar4059
      @haneemar4059 4 года назад +4

      @@manwonduwolde1842 ከብርሃን ወደ ጥልቁ ሉተር ፍልስፍና የጥልቁ ነው የወረደው ያልታደለ

    • @bmherthebezatfiteheekomale621
      @bmherthebezatfiteheekomale621 4 года назад

      ለምን ስለ ምድራዊ ዝርያ ሰፋ ዘርጥጥ እያደረክ ትጨናነቃለህ ከፍዬ ዩ አር ሰማያዊ በምድር ስታየዉ ደሞ ሁለታችዉም አማራ ወይ ኦሮሞ ሳትሆኑ ከጭቃ የተሰራችዉ ሰዋች ናችዉ አንተ ወረምኛ ቋንቋ ተናጋሪ እሱ አማረኛ ተናጋሪ ናችዉ አንድ ያደረጋችዉ ግን ከቋንቋችዉ በላይ ሰዉነታችዉ ነዉ እሱ ወይ አንተ ከሰዉ የተለየ የድመት፣የዉሻ፣ስጋ ብትለብሱ ኖሮ አብራችዉ በመቀመጥ ባላወራችዉ ነበር so አማራ፣ጉራጌ፣ትግሬ በሚለዉ ሳይሆን በሰዋዊነት ነዉ መዋደድ ዘረኝነት ጌታ ይገልብጠዉ ከምድራችን።

    • @betesebtubeMelat
      @betesebtubeMelat 4 года назад

      kesu erasu felego gebabet yebal gin kedase yemikedesut lijochachenen kurban yemiyakorbut tsebel yemirechun bendezi aynet sew neber weyne alemaweke

    • @ashenafibedada6353
      @ashenafibedada6353 4 года назад

      ኢየሱስ ጌታ እና የዘላለም አዳኝ ነው።

  • @ፀዳለሰማይ
    @ፀዳለሰማይ 4 года назад +22

    በጣም የምታሳዝኑ ፍጥረቶች ናችሁ።
    ከቤተክርስትያኑ የወጣችሁበት የየራሳችሁ ጥፋት አላችሁ ግን ንስሃ መግባት ስትችሉ ቤተክርስትያኑን ለማፍረስ ትሮጣላችሁ ነገር ግን አትልፉ አትጠፋም ክርስቶስ የመረታት ስለሆች ።አንተ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጥህ ከጥንቆልም ያውጣህ ጋዜጠኝው ደግም እንደዚሁ ማስተዋል ይስጥህ

    • @amanuelbekele5857
      @amanuelbekele5857 4 года назад

      Chrstos mesrtoat sewoch yabelashuat

    • @mintube7945
      @mintube7945 4 года назад +1

      በመሰረቱ መርጌት ተብየው ጤነኛ ነው? ሁለት ተቃራኒ ሰዎች እንዴት አንድ ሁኑ ጎጃም ማለት ምን ያሸማቃል እሲቲ በእውነት ጤነኛ ነው?

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 года назад

      Christos tabot tarbo alasikemetem…

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 года назад +1

      Yalewun tinkola eyagaletu new enatu . Getan tekebeyi Medan be Geta bicha new. Ewunet , hiwot , menged Eyesus new . Lela kotet ayasifeligim. Taot amiliko enitewuna be Geta bicha enimen

    • @ayeletujuba165
      @ayeletujuba165 2 года назад

      Tenkuy endet argo nisaha yasgebal

  • @alazarhailu5760
    @alazarhailu5760 3 года назад +4

    እውነት ስያወሩት እራሱ ደስ ያላል ጌታ ዘመን
    ህን ይባርክ

  • @yetekedesewmelkt
    @yetekedesewmelkt 6 месяцев назад +2

    የሰውን እድል እና እጣፈንታ የሚወስነው አምላክ ነው በጌታ በኢየሱስ ስም።

  • @ezur1889
    @ezur1889 4 года назад +5

    True witness...thank you so much. May God bless you abundantly. The Gospel of the Lord.......

  • @ashebirwolde8041
    @ashebirwolde8041 2 года назад +1

    ምርርርርርርርርር ብላችሃል pasteroch አለማዊ ዝና ፈላግ እንደሆናችሁ ያስታውቅባችሃል

  • @wordofaketema8177
    @wordofaketema8177 3 года назад +2

    Thank you for your clear information regarding the act of devil in the name of faith. God bless you.

  • @SolomonAlemu-ur5fo
    @SolomonAlemu-ur5fo Месяц назад

    ❤መሪጌታ ጌታ ይባርክዎ ድንቅ መገለጥን ያጣመረ እዉነታ ነዉ በዉነት

  • @alazarabuki1939
    @alazarabuki1939 3 года назад +3

    በመጨረሻው ዘመን ሁሉም ፈጣሪውንና ቤተክርስቲያንን ይክዳል አያስገርምም ✞ እመቤቴ ልቦናቹን ትመልስ

  • @shesho4631
    @shesho4631 2 месяца назад +1

    የሰው ህይወት መበጥበጥ ግን ምን ይሰራላቹሀል አምላክ ልቦና ይሰጣቹህ

  • @bethyethiopiaiwt2721
    @bethyethiopiaiwt2721 4 года назад +30

    ኦርቶዶክስ መቼምመቼም አትሞትም! ነገም ዛሬም ትኖራልች. ማርያምን እናምናለን. በሶስቱ ስላሴዋች እናምናለን ዛሬም ነገም ከነገም ወድያም. 😊😊😊😊😊😊😊

    • @ayeletujuba165
      @ayeletujuba165 2 года назад +2

      Besetanem Taminalachu egzooo, Egzer yedrselachu

    • @genethabte2328
      @genethabte2328 5 месяцев назад

      Debaters gar hibret yalew eyesus setera errrrrre

  • @ethiopiasol5836
    @ethiopiasol5836 4 года назад +8

    ሰይጣን በክፉ ሰዎች ላይ አድሮ በድፍረት በእግዚአብሔር ላይና ባከበራቸው ላይ ሲዘባበቱ አይቶ መጨረስ አልቻልኩም ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን? አምላክ ትዕግስትህ የበዛ ቁጣህ የዘገየ እንደሆን አይቻለሁ

    • @tesfayeyekirstosbarya3718
      @tesfayeyekirstosbarya3718 2 года назад

      እስቲ ልጠይቃቹህ የትኛዉ አባት ነዉ ጠንቋይ ሀይለኛ ነዉ ብሎ የሚሰብከዉ እነዚህ እናንተን በማስፈራራትና በማሸበር ለጠንቋይ ለማሰገድ አብረዉ ከጠንቋዩ ጋር የሚሰሩ ናቸዉ።ተጠንቀቁ ሙሉ ንግግራቸዉን ከሰማችሁት የሀይማኖት ፀብ ለማነሳሳት አብረዉ የሚሰሩ ናቸዉ አይደለም እዉቀት ያለዉ ሰዉ ይቅርና እንደኔ ያለዉ ተራ ሰዉ እንኳ ኢሄን አመዛዝኖ ማንነታቹህን ማወቅ አያቅተዉም።ወይ ዘመን እግዚኦ እድሜ ለንስሀ ይስጠኝ ብቻ።ተጠንቀቁ የሀይማኖት ግጭት ለመፍጠር ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶዎች አደራ።ሲጀመር መሪጌታም ዲያቆንም አይደሉም እንደዚያ ሆነዉ ቢሆን ኖሮ እንደዚህ የምይመስልና ግልፅ የሆነ ዉሸታቸዉን አይዘሩም።መሪጌታና ዲያቆን ሆኖ ለማታለል አስቦ ቢሆን እንደዚህ የማይመስል ነገር አያወሩም ሸምድደዉ ገብተዉ ነዉ።

  • @mrhailegebre5569
    @mrhailegebre5569 4 года назад +7

    1ኛ የዮሐንስ መልእክት
    2፥19
    ከእኛ ዘንድ ወጡ፥ ዳሩ ግን ከእኛ ወገን አልነበሩም፤ ከእኛ ወገንስ ቢሆኑ ከእኛ ጋር ጸንተው በኖሩ ነበር፤ ነገር ግን ሁሉ ከእኛ ወገን እንዳልሆኑ ይገለጡ ዘንድ ወጡ።

    • @ኮኮብየጌታባርያ
      @ኮኮብየጌታባርያ 4 года назад +1

      የኔ አስቸዋይ ትክክል

    • @addiskalberihun3992
      @addiskalberihun3992 4 года назад

      First of all, God has given all free will to choose between good and evil. Using their right to choose any, people can go do evil or do good. But you should be ashamed for attributing the evils and shortcomings of individual people to the one True Orthodox Tewhado Church. Those people who chose to worship the devil will be judged by God. But you first of all lack a good knowledge of the haymanot - መሪጌታ ሲባል የሚማረው ዜማ እና ማህሌት ነው ፥ ስለዚህ this person ትምርተ ሃይማኖት አና ሐዲሳትና ብሉያትን ሳይማር ለራሱ ተሳስቶ ሰውን ማሳሳት እና አምላካችን ክርስቶስ የመሰረታትን አንዲት ንፅህት ቤተክርስቲያን መዝለፉ በጣም ያሳዝናል። Please watch this to learn the right way. ruclips.net/video/GVSXr_k2o_g/видео.html

  • @getukassa5985
    @getukassa5985 3 года назад +2

    እረ እንደው ላፍ ለከት ይኑረው እግዚኦ እኛ የድንግል ማርያም ልጅ በአምሳሉ የፈጠረን የኦርቶዶክስ ነን እነ ፖሰተር በሉ ስማችን መልሱ

    • @tesfayeyekirstosbarya3718
      @tesfayeyekirstosbarya3718 2 года назад

      እስቲ ልጠይቃቹህ የትኛዉ አባት ነዉ ጠንቋይ ሀይለኛ ነዉ ብሎ የሚሰብከዉ እነዚህ እናንተን በማስፈራራትና በማሸበር ለጠንቋይ ለማሰገድ አብረዉ ከጠንቋዩ ጋር የሚሰሩ ናቸዉ።ተጠንቀቁ ሙሉ ንግግራቸዉን ከሰማችሁት የሀይማኖት ፀብ ለማነሳሳት አብረዉ የሚሰሩ ናቸዉ አይደለም እዉቀት ያለዉ ሰዉ ይቅርና እንደኔ ያለዉ ተራ ሰዉ እንኳ ኢሄን አመዛዝኖ ማንነታቹህን ማወቅ አያቅተዉም።ወይ ዘመን እግዚኦ እድሜ ለንስሀ ይስጠኝ ብቻ።ተጠንቀቁ የሀይማኖት ግጭት ለመፍጠር ነዉ ኦርቶዶክስ ተዋህዶዎች አደራ።ሲጀመር መሪጌታም ዲያቆንም አይደሉም እንደዚያ ሆነዉ ቢሆን ኖሮ እንደዚህ የምይመስልና ግልፅ የሆነ ዉሸታቸዉን አይዘሩም።መሪጌታና ዲያቆን ሆኖ ለማታለል አስቦ ቢሆን እንደዚህ የማይመስል ነገር አያወሩም ሸምድደዉ ገብተዉ ነዉ።

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 4 года назад +12

    ብቸኛው አዳኝ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ለማወቅ እንደዚህ አስተምህሮት ብቸኛው የመንግተ ሰማይ መግቢያ በር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ተባረኩ💓

    • @hailetewlde2667
      @hailetewlde2667 4 года назад +1

      ብቸኛው ፈጣሪ ያድናል ጻድቃንም ጸልዮ ያድንሃል በጾሎታቸው ያድናል ልብሳቸው ያድናል ጥላቸው ያድናል ጳውሎስን ምስክር ነው

  • @ANT-SIN
    @ANT-SIN 8 месяцев назад

    ተባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳው እግዚአብሔር ከእኛ እና ከእናንተ ጋር ነው በርታ

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 4 года назад +10

    በጣም ይገርማል ከዛ ከጥልቁ ጨለማ ለይቶ ለዚህ ያበቃ ጌታ ስሙ ይባርክ እውነቱን መስክር ብትሞትም ዋጋ አለ በርታ ከፍየ ለምልምልኝ ባንተ ተጠቅሞ ጌታ ብዙችን እንደምቀየር በእግዚአብሔር እታመናለው ደሞ እያየው ነው በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው 💞💞👈

  • @ettymadanit490
    @ettymadanit490 3 года назад +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኪ ከፍ ያለዉ እወድሀለሁ ተባረክ ፀጋህ ይብዛልክ❤❤❤❤❤❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹100/100❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 года назад +15

    እውነቱን። ስለነገሩን🙏። እግዜር። ይስጥልን።
    እኔም። በ 8ት አመት አገልግሎት በአቃቂ መዳኒትአለም። የተወሰነ አቃለውሁ። ግን። 10 አመት ኦኖኛል። ከአይማኖቱ አልወጣውም። ግን። ለማወቅ። እየጣርኩ ነው። ለሉላቸውም። ለኛም። 1ድ እግዚአብሔርን እድናቅ። ይርዳን

    • @anamarana5944
      @anamarana5944 4 года назад

      Be kdushe mikayle some kdushe gbryle sime be enatachne be kdsite file maryme mein Ayinye are eindmsmame Alakhme Abitu Amilake hoyue mstwaline sthane😭😭😭

    • @anamarana5944
      @anamarana5944 4 года назад

      🙄🙄🙄

    • @addiskalberihun3992
      @addiskalberihun3992 4 года назад +2

      First of all, God has given all free will to choose between good and evil. Using their right to choose any, people can go do evil or do good. But you should be ashamed for attributing the evils and shortcomings of individual people to the one True Orthodox Tewhado Church. Those people who chose to worship the devil will be judged by God. But you first of all lack a good knowledge of the haymanot - መሪጌታ ሲባል የሚማረው ዜማ እና ማህሌት ነው ፥ ስለዚህ this person ትምርተ ሃይማኖት አና ሐዲሳትና ብሉያትን ሳይማር ለራሱ ተሳስቶ ሰውን ማሳሳት እና አምላካችን ክርስቶስ የመሰረታትን አንዲት ንፅህት ቤተክርስቲያን መዝለፉ በጣም ያሳዝናል። Please watch this to learn the right way. ruclips.net/video/GVSXr_k2o_g/видео.html

  • @sarakonjo434
    @sarakonjo434 5 месяцев назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ የወንጌልህ ብርሀን ለኢትዬጵያ እና ለኤርትራ ይብራ🙏🏽🇪🇹❤️🇪🇷

  • @lelisabiffa1530
    @lelisabiffa1530 4 года назад +3

    Bless you our brother Kefyalew Tufa for presenting such Setani relgions of Orthodox of Northen Ethiopia.Really I appricate you too and our brother share us more about this things for us.We learn alot from you

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 3 месяца назад

    ወንድሜ በክርስቶስ የሚያምን ይድናል ያላመነ እምነት ተፈርዶበታል ይላል በቃሉ ማርያም ብፅኢት ከሴቶች ሑሉ የተለየሽ ይላታል የመጀመርያ መንፈስቅዱስ የተቀበለች የሐዋርያት በኩር አስተማሪ እሷም ነፍሴም ጌታዬ ታከብረዋለች እንደገና በመጀመርያው የሰርግ ቤት ታአምር ቤትእሱ የሚላችሑ ስሙት ብላ ስለ ልጅዋ በመመስክር አብ የምወደው ልጄ ይሕ ነው እሱ የሚላችሑን ስሙት እንዳለ እሷም ኢየሱስን አሳየችን እሷም የመንፈስቅዱስ ድን ቅ ስራ አሳየችን አስተማሪያችን ናት ለሷ የምንሰግድበት እና የምናምንበት እንድም የእግዚያብሔር ቃል አያሳየንም

  • @biniyamworku3635
    @biniyamworku3635 4 года назад +7

    ❤🇺🇸🇪🇹 ወንድምዬ ድያቆን ከፍያለው በጣም አድርጌ አመሠግንሃለው። እኔ በኖርዝ አሜሪካ የሚኖር ሰው ሲሆን ዳግም ተወልጃለሁ ቢዬ አምናለሁ። እግዝአብሔርን በክርስቶስ ኢየሱስ ኢያመለክሁ ከዛሬ 6 አመታት በፊት በዳላስ ቴክሳስ ሲኖር እንዳላችሁት የእግዝአብሔር ቃል በሙላት ሲለኖረብ ኝና ጌታን ስላመለኩኝ ተንበርኪኬ በቀን አአሜሪካ ምድር በቀን ሦስት ጊዜ ወደ አምላክ በመፀለዬ የተነሳ የአሜሪካ ትልቁ ካምፓኒ 666 እጅግ ተበሳጨ አዋቂ ሀበሻ መሪጌታ አምጥተው ሰዎች አስደገሙብኝ እ/ር ግን ከኔ ጋራ ነበረ ።ይህም የሆነው በፈረንጆች 2014/2015 ነነበር ።አመት ከ8 ወር ካሰቃዬኝ በኋላ ላይመለስብኝ ጥሎኝ ሄዷል።ነገር ግን እኔ ሰዎችን አላይም ለእኔ የተሰቀለውን ክርስቶስን ስለማይ ዛሬም ለተዋህዶ ፍቅር አለኝ። ወንድምዬ ለወደፊት መሠክራለሁ ነገር ግን 1-8ወር /አንድ አመት ከስምንት ወር በሰው ሐገር በዳላስ ቴክሳስ ከተጨነኩኝ በኋሏ ከተንከራተትኩኝ በኋላ ፣በክርስቶስ ኢየሱስ ስም ነፃ ወጥቼ ዛሬ ለምስከሰርነት በቅቻለሁ። ዛሬ የፕሮተስታንት እምነት ብዙ ሆኖ ግራ ቢያጋቡኝም፣በእንተርኔት በኦርቶዶክኦርቶዶክስ/ ዝማሬና ስብከት ወይም በተሃዲሶ ኦርቶዶክስ ዝማሬና ስብከት እግዝአብሔርን ኢያመለኩ በሰማያዊ ደስታ አንዱን ጌታን አመልካለሁ።ኢየሱስ ያድናል አሜን። ልክ ነው ብዙ ጥበብ የተማሩ ሰዎች አሉ።ነገር ግን የጥበብ መጀመሪያ እግዝአብሔርን መፍራት ነው። ጥንቆላ ሰይጣናዊ ትምህርት እንጂ የሰለሞን ጥበብ አይደለም።

    • @maye8370
      @maye8370 4 года назад

      berta wendme

    • @addiskalberihun3992
      @addiskalberihun3992 4 года назад

      First of all, God has given all free will to choose between good and evil. Using their right to choose any, people can go do evil or do good. But you should be ashamed for attributing the evils and shortcomings of individual people to the one True Orthodox Tewhado Church. Those people who chose to worship the devil will be judged by God. But you first of all lack a good knowledge of the haymanot - መሪጌታ ሲባል የሚማረው ዜማ እና ማህሌት ነው ፥ ስለዚህ this person ትምርተ ሃይማኖት አና ሐዲሳትና ብሉያትን ሳይማር ለራሱ ተሳስቶ ሰውን ማሳሳት እና አምላካችን ክርስቶስ የመሰረታትን አንዲት ንፅህት ቤተክርስቲያን መዝለፉ በጣም ያሳዝናል። Please watch this to learn the right way. ruclips.net/video/GVSXr_k2o_g/видео.html

    • @ayat9275
      @ayat9275 3 месяца назад

      ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hiwitkasa3687
    @hiwitkasa3687 3 года назад +1

    ኦ ጌታሆይ ህዝብህን እንዲህ ካለ ትብታብ አስመልጣቸው ይህ የሁልግዜ ፀሎቴ ነው አንተም አላማህ ሁሉንም በክርስቶስ መጠቅለል ነው ስምህ ይባረክ አንተ ብቻህን በቂ ከበቂም በላይ ነህ እየሱስ ተባረክ ወንድም ከፍዬ

  • @betigirma7042
    @betigirma7042 4 года назад +17

    የሚገርም እኮ ነው አይን ካልበራ ማስተዋል አይቻልም አሁን ላይ ሳስበው እቃቃ ጨዋታ በሚመስል መመላለስ ተመላለስኩ ኤግዚያብሄር በዛ ላሉ የውስጥ አይናቸውን ያብራ ከፍዬ ተባረኩ

    • @abirash9473
      @abirash9473 4 года назад +2

      ጌታ ልብ ይስጥህ ራስህን ከፍ ከደረክ ማስተዋል ይጠፈል ማር ጌታ ማለት የሴጠን ስም ነው ሴጠን ስጮህ እኔ ማር ጌታ ነው ስል ሰምቸለው ዋይ ዋይ ዋይ ልፈት አረ ተማለስ ወንድሜ

  • @fasila8699
    @fasila8699 3 года назад

    Gojjam, Gojjam, Gojjam,, !! Tekle haymanot , teach you a lot from the beginning in dammot provenance !!! Well

  • @elsabetgetachwo4079
    @elsabetgetachwo4079 4 года назад +51

    በጌታ በኢየሱስ ስም ክፉ መንፈስ ይፍረስ

    • @mimigirma8094
      @mimigirma8094 4 года назад +2

      Eyesus ante bicha tilik!!

    • @sarazeray3586
      @sarazeray3586 4 года назад +1

      Amen

    • @ስንቴየየሱስ
      @ስንቴየየሱስ 4 года назад +1

      በመፀአፍ ከእንንተ የሚበልጠውን አገልጋይ በሉት ተብሎ ተጽፏል መንም ታላቅ የሆነ ቢመስለው እሱ የሁሉ ታናሽ ነው ያለው ጌታ እየሱስ መሪ ጌታ ማለት በግእዝም ሆነ በትከከለኛ ቋንቋ ጌታ የሚመራ ማለት ነው ለምን እውነቱን አንነጋገርም

    • @ስንቴየየሱስ
      @ስንቴየየሱስ 4 года назад +2

      ወንድሜ ተባረክ እውነቱ ሲገለጥ ብዙዎችን ታስመልጣለህ በጣም ነው የወደድኩህ ተባረክ ፀጋው አብዝቶ ይስጥህ ይጨምርልህ ነህምያ በርታ

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw 4 года назад

      ቤንጤ ክክክ

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 4 года назад +6

    እኔ ገና ልጅ እያለው አንዱ ሰውዬ ጠርቶኝ
    የዛኔ በጣም ውብና ቆንጆ ማንም ሲያየኝ ቶሎ የሚማረክ ነበር በዛም ወቅት በጣም ሃብት ያለው ቦይፍሬንድ ነበረኝ እናም ይህ ሰውዬ እንዲያገባሽ እስፐርሙን በመሃረብ ጠርገሽ ካንቼም ከብብትሽ ፀጉር ነቅለሽ ብቻ ፀጉር ካለብት የሰውነት ክፍልሽ ይዘው ነይና ይህን ውበት ቆንጅና ይዘሽ ይህ ሰውዬ እንዳያመልጥሽ አለኝ እኔ በጭራሽ ስለ ሰውዬው ነግሬው አላውቅም ግን እኔጋ ሲመጣ ያየው ነበር እንጂ እኒ ጠይቄውም አይደለም ከዛም በጣም ጨነቀኝ ይህንን ለማድረግ በዛኑ ሳምንት ጌታን አገኘውት ጌታም እረዳኝ እንደነዚህ ውስጥ ከመግባት ተረፍኩኝ

    • @Taredan77
      @Taredan77 4 года назад

      እንኳን ጌታ ረዳሽ

    • @maye8370
      @maye8370 4 года назад

      enkuan geta redash,,demo followersh negn.des ylalu mtseriachew mgboch

  • @meremyoutube203
    @meremyoutube203 4 года назад +3

    ወገኖቼ ይህ ሰዉ መወገዝ የለበትም ማወገዝ የሚጠባዉ አድራጊወችን ነወ

  • @eyerusalemkebede4019
    @eyerusalemkebede4019 4 года назад +1

    ፖስተር ወዳጄነህን ጠይቁ ስለ ታቦት ሚስጥር የተገለጠለት እና በራሳችሁ ስብሰባ መልእክቱን
    አስተላልፋል ጆሮ ያለው ይስማ። ዬሀንስ ራፅይ 11: 19 በሰማይ ያለው የእግዚያብሄር ቤተመቅደስ ተከፈተ የኪዳኑም ታቦት በመቅደሱ ታየ ይላል። ይህ እንግዲህ አዲስ ኪዳን ላይ ስለ ታቦት የተፃፈ ነው ይህንንም እንጨት ነው ልትሉ ነው እግዚያብሄር ልቦናችሁን ይክፈትላችሁ
    ዬሀንስ ራእይ 2: 2-5
    ሀዋርያ ነን የሚሉትን መርምረህ ሀሰተኛ ሆነው እንዳገኘሀቸው አውቃለሁ። የቀደመውን ፍቅርህን ትተሀል
    እንግዲህ ከወዴት እንደወደቅህ አስብ ንስሀም ግባ የቀደመውን ሥራህን አድርግ አለበለዚያ እመጣብሀለሁ።
    ዬሀንስ ራዕይ 8፡2-5 ስለ እጣን ስለጥና ይናገራል
    ዬሀንስ ራዕይ 5: 8 አራቱ እንስሳና 24ቱ ሽማግሌዎች በበጉ ፊት ወደቁ እያንዳዳቸውም በገናንና የቅዱሳን ፀሎት የሆነ እጣን የሞላበት እቃ ያዙ።
    6:9-11 ለእግዚያብሄር ቃልና ስለጠበቁት ምስክር የታረዱትን ነፍሣት ከመሰዊያው በታች አየሁ በታላቅ ድምፅም እየጮሁ ቅዱስና እውነተኛ ጌታ ሆይ እስከመቼ አትፈርድም ደማችንንም በምድር በሚኖሩ ላይ እስከመቼ አትበቀልም አሉ ለያንዳዳቸውም ነጭ ልብስ ተሰጣቸው ..... (በአሁኑ ሰዓት ኦርቶዶክስ ነው እየታረደ ያለው ለምን ቢባል እውነተኛዋ እሳ ስለሆነች ዲያብሎስ ያሳድዳታል) ማቲዎስ ወንጌል 5: 19 እኔ ህግና ነብያትን ለመሽር የመጣሁ አይምሰላችሁ አልመጣሁ ልፈፅም እንጂ ልሽር አልመጣሁም እውነት እላችሃለሁ ሰሚይና ምድር እስኪያልፍ እስኪያልፍ ድረስ ከህግ አንዲት የወጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም ሁሉ እስኪፈፀም ድረስ እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰው እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግስተ ሰማይ ከሁሉ ታናሽ ይባላል የሚያደርግም የሚያስተምር ማንም ቢሆን እርሱ በመንግስተ ሰማያት ታላቅ ይባላል።
    ማቲዎስ ወንጌል 7: 13-15 ወደ ህይወት የሚወስደው ደጅ የጠበበ መንገዱም የቀጠነ ነውና የሚያገኙትም ጥቂቶች ናቸው። የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውስጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኩላዎች ከሆኑ ከሀሰተኛ ነብያት ተጠንቁቁ ከፍሬያቸው ታውቁዋቸዋላችሁ ከእሾህ ወይም ከኩርንችት በለስ ይለቀማልን እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ መልካም ፍሬ ያደርጋል ክፋ ዛፍም ክፋ ፍሬ ያደርጋል
    ማቲዎስ ወንጌል 7:20-23 ስለዚህ ከፍሬያቸው ታውቃችዋላችሁ ። በሰማይ ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። በዚያን ቀን ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ በስምህ አጋንንትን አላወጣንምን በስምህ ብዙ ታአምራትን አላደረግንምን ይሉኛል የዛን ጊዜ ከቶ አላውቃችሁም እናንተ አመፀኞች ከኔ እራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ። ሥለዚህ ይህን ቃሌን ሠምቶ የሚደርገው ሁሉ ቤቱን በአለት ላይ የሰራ ልባም ሰውን ይመስላል።
    ኦርቶዶክሶች ሆይ መፀሀፍ ቅዱስ አንብቡ እንዳያስታችሁ ሁሉም ነገር ቀድሞ ተፅፋል ይህ ሊሆን ግድ ነው።

    • @asnakemathewos3788
      @asnakemathewos3788 4 года назад

      ወዳጄነህ እኳ ግራ ገብቶታል ለእሱም ፀሎት ላይ ነን በቅርቡ ንሰሃ ይገባል

    • @eyerusalemkebede4019
      @eyerusalemkebede4019 3 года назад

      ምነው ስለ ወዳጄነህ ብቻ ነው እንዴ የተፃፈው ከመፀሀፍ ቅዱስ የወጣውን አንዱንም አላስተባበልክም ምክንያቱም እውነትን መቨፈን ልማዳችሁ ነው መፀሀፍ ቅዱሱን አንብቡ የውሸት ትምህርት መንግስተ ሰማያት አያስገባም

  • @enatalemgedefe4391
    @enatalemgedefe4391 4 года назад +36

    አፈሩን ብሉት ኦርቶዶክስን አዋረድን ብላችሁ ራሳችሁን እያዋረዳችሁት መሆኑን አላወቃችሁም ፣ የሚያደርጉትን አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ፣፣ ፈጣሪ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ፣ ሚስጥሩን ዘርዝራችሁት ሞታችኋል ፣ የሰይጣን አምላኪዎች፣ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆ ሆዳም ብቻ፣

    • @manwonduwolde1842
      @manwonduwolde1842 4 года назад

      ወን

    • @manwonduwolde1842
      @manwonduwolde1842 4 года назад +4

      እውነት መራራ ናት፡፡ ይልቁኑ ኢየሱስ ከተሽፈነበት ሐይማኖት አምልጠህ ሕይወት ወደሆነው ጌታ ኢየሱስ ና!!!

    • @cookingwithroza7181
      @cookingwithroza7181 4 года назад +2

      መጀመራያ ማዳመጥሺ ጥሩ ነው ግን አሁን ጌዜው ነው የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ መገለጫ ስአት ጥሩ ነው አዳምጠሺ ሁል ጌዜ ሰው ያለህን ወይም ሰው ያነበበለህን ማዳመጥ ሳይሆን እራስህ አንብበህ መረዳት ጥሩ ነው ለምን እንደዚህ ያልኩህ ወይም ያልኩሺ ለምን መሰለሺ ልክ እንዳች ከኦርቶዶክስ ነው የመጣነው እንደዚህ ልክ እንዳች ተሳዳብ ነበርን ተደባዳብ ነበርክ ግን ጌታ እየሱሰ ለእኔ ብሎ የሙተው እና የተሰቀለው ፍቅር አሸንፈኝ እና ስድብ የሰይጣን ነው መጽሐፉ ቁድስን በደንብ አንቢቢ እጸልይልሻለን ተባረኪ ♥️

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee 3 года назад

      @@manwonduwolde1842 🤣

    • @ሰፊናስ
      @ሰፊናስ 3 года назад

      ሚስጥር ካህናት ቡዙ ነው🤣🤣🤣🤣

  • @jesusa7512
    @jesusa7512 4 года назад +2

    በእየሱስ ስም አባቴ የኔ ውድ እየሱስ እኳንም አገኘውክ እኳንም ያተ ሆኩኝ

    • @samiab4994
      @samiab4994 4 года назад +1

      You rather have Israel Dansa?

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 4 года назад +8

    ክብር ሁሉ ለጠራችሁ ጌታ ይሁን ዘመናችሁ ይባረክ ሃሌ ሉያ ይህ ሁሉ ተረት ተረት ለኣንዴና ለመጨረሻ በጌታ ሃይል ይደረመሳል ጀግኖቹን እያስነሳ ነው ጌታ!!!!!!!!!

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega 2 года назад

      both of them are not who you think they are

  • @ethiopian7449
    @ethiopian7449 Год назад

    ጠያቂው ፀረ-ኦርቶዶክስ ተጠያቂው የበግ ለምድ የለበሰ የቤተክርስቲያንን ስም በአደባባይ የሚያጠፋ በመሆኑ በህግ ሊጠየቅ ይገባልና የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ይህንን ዘመቻ ተከታትለን ልናስቆም ይገባል።

  • @muugetaooo6778
    @muugetaooo6778 4 года назад +4

    God bless you all Thanks

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 4 года назад

    እድሉን ባገኝ መሪጌታን እምጠይቀዉ ተዋህዶ የጌታቺን እየሱስ ክርስቶስ አበይት ባላት 9ያላት እኔ የነቢያትን ትቢት ልፈፅም የመጣሁነኝ እጂ ላፈርስ አይደለም በብሉይ ክዳን አምነዉ የፀኑ ቅዱሳን ከፈታኙ መፈስ በብዙ ነገር ተፈትነዉ አልዳኑም ነዉ ፅላትም እኮ እግአብሔር አምላክ የሰዉ ልጂ ይፈፅመዉ ዘድ የተሰጠን ነዉ ይጨመራል እጂ አይጣልም ሰዉ ሀፂያትን ስናደርግ ዳግም ላንመለስ ንስሀ እንገባለን ማሀሪ ነዉና ቅዱሳን የፀጋስጦታቸዉ ነዉ እግዚአብሔር አምላክን ሲለምኑ አቤቱ ሀፂያተኞቺን ማርልን ነዉ ያሉት እደዉ በስካና በአላማዊ ጥበብ እያሰብነዉ እጂ መፈሳዊ ሊቃዉቶቺ የካቴት 16/25አመት በፊት ኪዳነ ምህረት እዴት እደተባለቺ ቅድስ ድግል ማርያም ሊቀ አለቃ አያሌዉ ታምሩ አስተምረዋል አንድ ነገር ብታደርጉ ደስ ይለኛን መፈሳዊ ትምህት ያለዉ የግዝ ፊደል ስለሆነ እዉቀቱም የሀገርህ ነዉና ግርግዳላይ የለጠፋቺሁትን እግሊዘኛ ቀይሩት

  • @asterbelay540
    @asterbelay540 4 года назад +9

    ዘመናቹህ ይባረክ ወንድሞች

  • @Meiraf-s7z
    @Meiraf-s7z 6 месяцев назад

    መሪ ጌታቀጸላ ጌታ ይባርኮት የሴጣንን ስራ ስለሚገልጡት

  • @dejenebafa7181
    @dejenebafa7181 4 года назад +6

    መምህር ግርማ ወንድሙም የምጠቀምበት የተዋረድ መንፈስ ይህ ሰው የምናገረው አይነት መንፈስ ነው።

    • @nunshamitku2722
      @nunshamitku2722 4 года назад +4

      መምህር ግርማን ለመውቀስ መጀመሪያ እራስን መፈተሽ ነው ።እሳቸውማ እግዚአብሔርን ለመኑት ጸጋውን ሰጣቸው አዳሜ ሚስጥራችሁ ተዝረከረከ እግዚአብሔር የመተተኞችን ጉድ በአደባባይ ገለጠባቸው እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን እንደእሳቸው አይነት አባት ስለሰጠን እናመሰግነዋለን

    • @HD202v
      @HD202v 4 года назад +2

      @@nunshamitku2722 እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔእህት ስራቸው ሲጋለጥባቸው በመምህር ግርማ ለማሳበብ ይሞክራሉ ነቅተናል።

  • @enatalemgedefe4391
    @enatalemgedefe4391 4 года назад +52

    ልብሳችንን እና ቆቡን አዉሉቁልን ሆን ብላችሁ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማጭበርበር ነዉ፣

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 4 года назад +12

    ህዝባችን እዉነተኛዉን የእግዚአብሔርን ቃል ስለማያነብ በጨለማ ይኖራል።

    • @hailetewlde2667
      @hailetewlde2667 4 года назад +2

      ይህ ሁሉ ፕሮቲስታት የሶዶም ተከታይ ነው ብህግ ኢነ ኤመሪካ ካናዳ ኣውስትራሊያ የሰይጣን ተከታዮች ገንዘብ ሰጥቶ የስፋፋው የውሸት ሞሆኑ ኢነ ኣቢ ምስክር ነው ኢነ ትራምፕ

    • @semhalberhe9736
      @semhalberhe9736 4 года назад +1

      @@hailetewlde2667 please stop insulting and start reading the Bible.

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 года назад

      Chelema bicha ? Oh amlake Yegna hager yalebat abesa….

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 3 месяца назад

    እናንት በጌታ ወንድሞቼ የሖናችሑ በኢትዮጲያ እናንትን ከዚያ ከባድ ምሽግ ውስጥ ፈልቅቆ በማውጣት የአገራችን ትውልድ ከከባድ ሸክም ለማውጣት የተጠራችሑ በዘመናችሑ ለዚሕ ትውልድ መልስ ልትሖኑ የተጠራችሑ ድንቅዬ ናችሑ የእግዚያብሔር ፀጋ በኢየሱስ ስም ይጨመርላችሑ

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 4 года назад +6

    ኦርቶዶክስ ያስተማረቸው ለመልካም ነገር ሆኖ ሳለ ወደ ክፋት የለወጣችሁት እናንተ ናችሁ መልክአ ለሳጥናኤልን እየደገማችሁ ሰውን የምታደነዝዙት ልቦና ይስጣችሁ

    • @filmwedajtubee
      @filmwedajtubee 3 года назад

      👍👍👍

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 года назад

      Orthodox Taot kemamilek mech alifa sewun tasitemiralech? Ye mutan menfes kemamilek eko atalifum. Maryam mutan nat . Teklehaymanot sew new . Arsema sew nat . Sew sewun Endet yamelkal? Taot aydelemini? Yilik worewun titachihu getan tekebelu.

  • @ZahraAtuobea
    @ZahraAtuobea 5 месяцев назад

    እግዚ አብሔር አምላክ ልቦነይስጣቹህ እናተ ደብታራወች

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 4 года назад +3

    አሜን አሜን በጌታ ነኝ ማለት ልማድ አይደለም, አሜን!!

  • @tsehayaqua496
    @tsehayaqua496 Год назад +1

    አዉሬው እግዚየብሄርን ና ማደርያወቹን ሊሳደብ አፍ ተሰጠው ። ቲኒሽነዶ ይዘህ ወደ ክምር ተጠጋ ይሉታል ይሄነው። ቲኒሽ እውነት ይዘህ ብዙሀሰት ትናገራለህ እኔ ምንም አልናገርም እንዲህ ግን አልኩህ ሳጥናኤልን ሚካኤል እንዲህ ብሎታል አግዚአብሔር ይገስጽህ፡ እኔም እንዲህ አልኩህ አግዚአብሔር ይገስጽህ። ማነህ አቅራብው አንድ መርጌታ ኦርቶዶክስን ሊወክል አይቸልም።እግዚአብሔርን አምላኪ እንኳ ቢሆን ራሱን ነዉ የሚወክለው አንድያስቆሮቱ ይሁዳ ሀዋርያትን አልወከለም ።የሳተን ሰው ከሀይማኖት ጋር አታገናኙ ታቦት ሀይል የለዉም ካልክ በአፍሳይሆን በተግባር አሳየኝ እኔግን እግዚአብሔር ሀይሉን ታምሩን በታቦቱ እንደሚገልጥ አሳይሀለዉ በድንግልማርያም ቃል ገባልሀለው። ለመምህሩ ግን አንዲህ እላለሁ ቃለህይወት/ቃለሞት ያሰማልን (እንደየስራህ) አእንደ ትምህርትህ ማለቴ ነው

  • @childofjesuschrist5591
    @childofjesuschrist5591 4 года назад +5

    ጌታ ሆይ ተመስገን በእስራት ያሉ ይፈቱ ልቦናቸዉ ይብራ የሐይማኖት መልእ ያላቸዉ የ ጌታ ሀይል የካዱትን በመሰቀል የሞተላቸዉን ለካዱ ምሕረት ምሕረት እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @realestateaddisababa7292
    @realestateaddisababa7292 4 года назад +17

    አሁን ሀይማኖት ቀይረዋል ስለዚህ ወንጀል ነው የኦርቴዶክስ ልብስ መልበስ እና የራሱን ሀፃያት እና ድግምት የኦርቶዶክስ አስተምሮ ለማስመሰል መሞከር ።

  • @sarsoptikos3930
    @sarsoptikos3930 4 года назад +2

    በመተት በደብተራ እንደሚሰሩ በደንብ አውቃለሁ እኔ ራሱ ጌታ ወደቃሉ ይመልሳቸው በርቱ ትውልድ እያመለጠ ነው ወንጌል ያሸንፍል 🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @wedebatadey9183
    @wedebatadey9183 4 года назад +7

    እንዴት በኣንድ ከመቶ ጠንቃይ ጠቅላላ ቤተ-ክርስትያናቱ ላይ ይፈረጃል። እንዲሁ ከሆነ የጳንጠ ሃይማኖት እስራኤሌ ዳንሳና ያላ ሁላ ምድረ የሃሰት ነብያት ነው ማለትም ያስኬዳል።

  • @haneastu4349
    @haneastu4349 Год назад

    አድናቂው ነኝ ጌታ ይባርክህ

  • @zerituzed6756
    @zerituzed6756 4 года назад +6

    ተባረኩዘመናችሁይባረክወ ንድሞችሁ

  • @tadesseseboka2185
    @tadesseseboka2185 4 года назад +2

    እንዲህ ከመጋረጃ ጀርባ ያለዉን ድብቅ ነገር ለህዝብ ስታጋልጡ ብዙ ሰዎችን ታስመልጣላችዉ፡፡ እግ/ር ዘመናችዉን ይባርክ፡፡ እዉነት ነፃ ያወጣል፡፡

  • @luwamyared910
    @luwamyared910 4 года назад +7

    How wonderful is everyone Turn to Jesus Christ now people.god is with you dear brother !

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Год назад

    አሜንአሜንእልልልልልልልጌታይመሰገን:ገናገናምርኮይመለሳል:ወንጌልአለምንይዞራል:ተባረኩ

  • @asfawtamene9300
    @asfawtamene9300 4 года назад +11

    ከ ደብተራ መንፈስ ወደ መናፍቅ መንፈስ አሸጋገራቹ የሄ እርኩስ መንፈስ ኣባ እግዚኣብሄር ወደ ትክክለኛ መንገድ ይመልስዎት

    • @misgafitness101natural5
      @misgafitness101natural5 4 года назад

      ትክክለኛው መንገድ እኮ እየሱስ ነው.።..
      "ለዛም ነው እኔ መንገድ ነኝ ያለው",።
      እንጅ ለየትኛውም የሀይማኖት ድርጅት አደለም መንገድነቱ,።

    • @manwonduwolde1842
      @manwonduwolde1842 4 года назад

      ሰውዬው አምልጦአል፡፡ዛረም በሀይማኖቱ ቤት ያሉትን መተተኞች ጌታ ነፃ ያውጣቸው፡፡

    • @Pitanc
      @Pitanc 6 месяцев назад

      Ye debtera menfes eyetechawetebachihu nuw Ortewoch wituuuu

  • @yabseraazeref1493
    @yabseraazeref1493 2 года назад +1

    Egeziabeher lebona yesetek
    Mejemeriya awekeh awera bemayagebak neger telek atebel

  • @asterhalefom1677
    @asterhalefom1677 4 года назад +7

    በየሰበቡ ክህናቹህ ሲፈርስ ወደቤተክርስትያና መጠቆም ይደብራል ኦርቶዶክስ ትንሽ ንንፍ ካልክ አፍርሰሀል ካአገልጋይ ወደ ተገልጋይ ስትወርዱ ጥቅም ሲቀርባቹ ወደ ክርስቶስ መጣው ትላለህ ግን ችግራቹ እንደ ጥንት አባቶቻቹ መፅናት ሲያቅታቹ ስትፈርሱ እጃቹሁን እድሜአቸውን ሙሉ ያገለገሉ አባቶች ላይ ጥላሸት መቀባት በእግዚአብሔር ፊት ያስጠይቃቹሐል አለም ላይ መኖር የዝንታለም አይደለም ለነገሩ ክርስቶስንም ያሰቀሉት ያስወገሩት እንደአንተ አይነቶቹ ነበሩ። ስለአባቶቻችንም ስለቤተክርስትያናችንም ዝም አንልም ከናንተ በላይ ከሳሽ የለም ሴጣን ከናንተ በምን ይለያል ሁሌም ከሳሽ ነው አይደቃቹ ኦርተደክሶች ከዚህም በላይ ይመጣብናል ፀናት ይኑረን

  • @Jiitu1234
    @Jiitu1234 3 года назад

    Great enterview
    God bless you kefyalow

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 4 года назад +9

    ስለበራላችዉ ጌታ ይመስገን ለቀሩትም ይብራ ተባረኩ

    • @gisheba7022
      @gisheba7022 4 года назад

      Kikiki sile negesebt new kikiki yih sew digimit bedeb new yemuchilw kikiki

  • @oljirabelay328
    @oljirabelay328 2 года назад

    ከፌ ጀግናው በርታ ከጎንነን!!

  • @alemabebaw2431
    @alemabebaw2431 4 года назад +6

    በነገራችን ላይ እኔም ተወልጀየ ያደኩውት ጓጃም ነው ጓጃም ማለት ህዝቡው የዋክ እና ምንም እማያቅ ህዝብ ነው ግን በግልጥ ደብተራ ደጋሜይ ጠንቋይ የገነነበት አገር ነው አሁን ደሞዎ ብዙው መርጌቶዎች ወጠዋል ወደጌታ እየመጡው ነው የህዝቡውን አምሮዎ እንዴያሥተውል እያረጉው ነው ግፍበት ከፌየ አምጣቸው ቡዙው አሉው በጣም እጅግ ህዝቡው ይማርበታል ተባረኩው አገሬየን ትውልዴን የያዘ ዘንዶዎ ይወጋ

    • @tekesaemro4293
      @tekesaemro4293 4 года назад +1

      እውነት ነው እኔም ጎጃም ነኝ

    • @alemabebaw2431
      @alemabebaw2431 4 года назад

      እውይ እንኮዋንም አመለጥሽ ወይም አመለጥክ በእውነት እድለኛ ነክ ወይም ነሽ በጌታ ሥለሆንሽ ወይም ሥለሆንክ ምንም እሜቀርሽ ነገር የለም በቃ ከመዳን በላይ ምንም ነገር የለም በተለይ ከሠሜኑው ክፍል የዳነ ሠው ሣይ በጣም ይደንቀኛል የጌታን ምህረት ክርሥቶዎሥ ማን እንደሖነ ለይቶዎ እማያቅ ህዝብ ነው ያለው እና ኢየሡሥ ክርሥቶሥን አውቆ እንደገና አዴሥ ፍጥረት የሖነ ሠው ሣይ በጣም ታምር ይሖንብኛል ለዛ ነው ገሠሜን ያልኩውት በተለይ ጓጃም ጓደር ጌታ ይድረሥለት ለዛ ህዝብ ታቃላችሁ ወንጌል ሥነግራቸው እማይጠግቡው ህዝብ እንዳለ እሜያቅ ያለ አይመሥለኝም አሥተማሪይ ጠፍ እኔጅይ ገጠር ውሥጥ ገብቶዎ እሜነግራቸው

    • @tekesaemro4293
      @tekesaemro4293 4 года назад

      @@alemabebaw2431 አሜን አኔም ደስ በሎኛ

    • @ተወለደብርሃን
      @ተወለደብርሃን 4 года назад

      እስራኤል ዳንሳ
      ኣዩ ጬፋ
      የዲድያ
      ኣሁን የመጣው ደግሞ በኣውሮፕላን ብር እበትናለሁ የሚለው እናተጋ ያለው ሰይጣን ይብሳል በቤተክርስትያናቹህ ሰውን የምትዘርፉ እና የምትሸረሙጡ የናተ ጋኔን ይብሳል።

    • @alemabebaw2431
      @alemabebaw2431 4 года назад

      @@ተወለደብርሃን እኛያ እምናመልከው ሠው አይደለም ጌታን ነው የነሡው ሥተት ይጠየቁውበታል እና የሠውን አትይ ጌታ ምን ይላል በይ

  • @adanchdegu8424
    @adanchdegu8424 3 года назад +1

    እውነት የሆነው ክርስቶስ ውጭ ተጥሎ ውሸት እውነት ሆኖ የሚኖርበት ዘመን ሀገራችን ያብቃ እርሶ እውነትን ለመግለጥ የዘመኑ ሐዋርያ ጳውሎስ ኖት ተባረኩ

  • @madesign21
    @madesign21 4 года назад +12

    🔴ኦርቶዶክስ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ይሰብካሉ ፕሮውች ስለ ኦርቶዶክስ ይሰብካሉ ሲያሳዝኑ አስመሳይ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 2 года назад

      Eyesus bileh simun teriteh tawukaleh ? Ye Taot amiliokoachihu ayifekidilachihum eko . Washehu ? Mutan kemakiber Ena Kemamilek alfachihu tawukalachihu ? Maryam be hiwot alech ? Teklehaymanot ? Arsema ? Kezih wuchi tinkola ale ?

  • @zelalemdesta499
    @zelalemdesta499 4 года назад +1

    በሬሪ ወረቀት የምትከተሉ በራሪ የዲያቢሎስ ነፍሶች

  • @Biniam-e1f
    @Biniam-e1f 4 года назад +9

    ሐይማኖት ከቀየሩ አልባሳቱንና ማዕረጉን ለምን አይተዉትም? ወይስ እዛም ካልተመቾት ሰይጣን አሳስቶኝ ነው የሄድኩት ለማለት አንዲመቾት ነው ? አንድ እግር ኦርቶዶክስ አንድ እግር ፕሮቴስታንት ። አይ ሆድ ስንቱን ያሳየናል ።!!!!!!

  • @woldemariamgashaw9733
    @woldemariamgashaw9733 3 года назад +2

    hodam hod amlaku yefelegachhun bitaweru orthodocs tewahdo aydenkatm enkuan ante ene aryosn asalfalech amedam leba jart jib menati degmo menafik denbara angolam

  • @Ethiopian251
    @Ethiopian251 4 года назад +9

    1ኛ የዮሐንስ መልዕክት 2÷19
    ከእኛ፡ዘንድ፡ወጡ፥ዳሩ፡ግን፡ከእኛ፡ወገን፡አልነበሩም፤ከእኛ፡ወገንስ፡ቢኾኑ፡ከእኛ፡ጋራ፡ጸንተው፡
    በኖሩ፡ነበር፤ነገር፡ግን፥ዅሉ፡ከእኛ፡ወገን፡እንዳልኾኑ፡ይገለጡ፡ዘንድ፡ወጡ። ኦርቶዶክስ ክርስቶስን ትሰብካለች ዘንዶው ደሞ ኦርቶዶክስን እና ኦርቶዶክሶችን ሊያሰናክል ይሞክራል ግን አይሳካለትም ምክንያቱም ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የዋጃት ናትና!!
    ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ክብርና ምስጋና ከነ እናትህ ይግባህ የኔ ጌታ 😍😍

    • @seblet148
      @seblet148 4 года назад

      አሜን!!!

    • @seblet148
      @seblet148 4 года назад +1

      @@dawit3135 orthodox west kalneberk wengel sisebek alsemahem Leza nw endezi maleteh

    • @HD202v
      @HD202v 4 года назад +1

      አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኦርቶዶክስ መሆን መምረጥ ነው።

  • @mimikassa3433
    @mimikassa3433 4 года назад +1

    Teykiw bente new tenkolh teneketobhale

  • @mante_1993
    @mante_1993 4 года назад +7

    ለዘመናት የምድራችንን በረከት የበላ ሃገራችንን በድህነት ዉስጥ ያስቀረ በእዉርነት የመታ የጥንቆላና የድግምት ስራ ነዉና ክርስቲያኖች በብርቱ መጸለይና መቃወም ስራዉን ማፍረስ የምድራችንን በረከት ማስለቀቅ አለብንና ሰይጣን መሽቶበታል ለዓለም ብርሃን ሆኖ የመጣዉ ጌታ እየሱስ የሚያበራበት ጊዜ ስለሆነ ከዚህ በኃላ አይሰራም መንፈሱ በጌታ እየሱስ ስም ይፍረስ አሜን

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 4 года назад

    Tebareke we lurn a lot from.you ....Hayal from Washington DC.

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 4 года назад +9

    ጌታ የሱ የሆኑትን ገና ይሰበስባል፡፡ፈጣሪ ይመስገን፡፡

  • @elenamassae1027
    @elenamassae1027 4 года назад

    Kafee berta tebarek enee protestan amnat teketaynegn gen huluu programehn wedewalew tebarek

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 4 года назад +19

    ሌቦች ዝሙት ለማስፋፋት አልሆን ሲላቹ ዘላብዱ

  • @bisrathailmariam3964
    @bisrathailmariam3964 4 года назад +1

    ሰይፈሥላሴ አንገበገቦት መጸለዩ

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 года назад +4

    ትክክል ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዩሆዶች። ናቸው። ታቦት ሲሸከሙ። ከነሱ። የተወሰደ ነው። የኦርቶዶክስ። ምትጠቀመው። ለኔም። ውስጤ ጥያቄ የጫለው። ይህ ነበር። ይህን ደም። እስራኤል። አገር ባሉ ኢትዮጵያ ዊያን የሚሰጡ የኦሪት ትምህርት። በደንብ። እከታተላለው። እውነቱ ይህ ነው

    • @Tefera-hf8fw
      @Tefera-hf8fw 4 года назад

      Falashas aren't Israelis but Ethiopians genetically they believe in Judaism as a religion the rest is just a story created for political benefits.

    • @nigist2735
      @nigist2735 4 года назад

      ውሸታሞች ሌባ ናችሁ በታምር እስራኤላውያን ታቦት እንጨት ተሸክመው አያውቁም ከዛው እናንተ እንደ ፈረደባችው ተሽከሙት ክርስቶስን ተከታዮች በሙሉ ውሸታሞች ናችሁ ሐይማኖታችሁም ከውሸት የተመሰረተ ነው ለዚህ ነው እስራኤልን የምትጠሉት ለማንኛውም ልቦና ይስጣችሁ።

    • @addiskalberihun3992
      @addiskalberihun3992 4 года назад

      First of all, God has given all free will to choose between good and evil. Using their right to choose any, people can go do evil or do good. But you should be ashamed for attributing the evils and shortcomings of individual people to the one True Orthodox Tewhado Church. Those people who chose to worship the devil will be judged by God. But you first of all lack a good knowledge of the haymanot - መሪጌታ ሲባል የሚማረው ዜማ እና ማህሌት ነው ፥ ስለዚህ this person ትምርተ ሃይማኖት አና ሐዲሳትና ብሉያትን ሳይማር ለራሱ ተሳስቶ ሰውን ማሳሳት እና አምላካችን ክርስቶስ የመሰረታትን አንዲት ንፅህት ቤተክርስቲያን መዝለፉ በጣም ያሳዝናል። Please watch this to learn the right way. ruclips.net/video/GVSXr_k2o_g/видео.html

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 года назад +2

    ይገርማል!! እንኳን እግዚአብሔር እውነቱን አበራላችሁ ተባረኩልን እንወዳቹሀለን

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 4 года назад +16

    ወድሜ ግን ለምን ነቀፋን ብቻ በአእምሮህ አስቀረህ ሁላችንም ከኦሮቶዶክስ የወጣን ነን በኔ አመለካከት እውቀትን ለክፋት መጠቀምና መልካም ሰርቶ ማለፍ ይቻል ነበር አሁን ደግሞ ሁላችን ለክፉ ስራ እዳስታጠቀች ማስመሰል ጥሩ አደለም

    • @addiskalberihun3992
      @addiskalberihun3992 4 года назад +2

      First of all, God has given all free will to choose between good and evil. Using their right to choose any, people can go do evil or do good. But you should be ashamed for attributing the evils and shortcomings of individual people to the one True Orthodox Tewhado Church. Those people who chose to worship the devil will be judged by God. But you first of all lack a good knowledge of the haymanot - መሪጌታ ሲባል የሚማረው ዜማ እና ማህሌት ነው ፥ ስለዚህ this person ትምርተ ሃይማኖት አና ሐዲሳትና ብሉያትን ሳይማር ለራሱ ተሳስቶ ሰውን ማሳሳት እና አምላካችን ክርስቶስ የመሰረታትን አንዲት ንፅህት ቤተክርስቲያን መዝለፉ በጣም ያሳዝናል። Please watch this to learn the right way. ruclips.net/video/GVSXr_k2o_g/видео.html

  • @ysihakabraham2908
    @ysihakabraham2908 4 года назад

    ክርስቶስ አማላጅ እያልክ ተመልሰህ ጌታ ትላለህ እየዘባረቅክ መሆንህን ታውቃለህ።የነበርከው ግን እግዚኦ መሀረኒ ክርስቶስ እንደሚ ጠንቅቀህ ታውቃለህ።

  • @oromiyaaqaccee1399
    @oromiyaaqaccee1399 4 года назад +10

    Wow Kefayee God bless your Ministry

  • @tigtagbro5462
    @tigtagbro5462 2 года назад +1

    10 ግዜ አብነት አብነት አትበል ወደህገበተህበት ነው እንጂ ኦርቶዶክስ ጥንቆላን አታስተምርም ትወግዛለች እንደውም

  • @alazardemeke
    @alazardemeke Год назад +3

    ልቦና ይስጣችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኖራለች በአሰተኞች አትጠፋም ፈጣሪ እዝቦችዋን ከጭፈራ ቤት ይጠብቃት

  • @kidanutesfaye4503
    @kidanutesfaye4503 4 года назад

    Egziabher Yikir Ybelh. Which Orthodox Church Support All Bad Spirit

  • @rahe698
    @rahe698 4 года назад +30

    አንተ እራስህ ጠንቋይ ነው የምትመለው ፊትህን እይቶ መፍረድ እያዳግትም ሌባ

    • @manwonduwolde1842
      @manwonduwolde1842 4 года назад

      ስድብ ብቻ፡፡

    • @haimybk6146
      @haimybk6146 4 года назад +1

      ስው ፊትን አየቶ ሲፈርድ አግዚአብሔር ልብን አዬቶ ዬፈርዳል.

    • @msm7309
      @msm7309 3 года назад

      ANTEM TEBEDA

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 4 года назад +1

    Thank you

  • @harounekubal8436
    @harounekubal8436 4 года назад +7

    የራሳቹን : እምነት : ያዙ ። የሰዉ : እምነት : ማጥላላትና : ማብጠልጠል : ግን : አገር : የሚያበጣብጥና : የሚያጠፋ : ወንጀል : ስለሆነ : አቁሙ : አቁሙ ። ዋጋ : ያስከፍላቹሀል ።
    ሁለታቹ : እንደ : ግለሰብ : ግን : እወድሀለሁ / I LOVE YOU እኔም / ME TOO አፈቅርሀለሁ / I LOVE YOU መባባላቹ ፤ በሌላ : ቪድዮ : እየተሳሳማቹ : እንድታሳዩን : እንጠብቃለን ። የዩትዩብ : ገንዘብም : ታገኛላቹ ። ግብረሰዶማ : ማስፋፍያ : ክፍያቹም : ይጨምራል ። የድራማ : አለባባሳቹም : አሪፍ : ነዉ ። ፊታቹ : ግን : አጭበርባሪ : ለመሆናቹ : 100/1000 : ያስታዉቃል ። ፋራ : ምን : ቢሻሻል : ፋራ : መሆኑ : አይቀርም ።

  • @ephratazelalem9690
    @ephratazelalem9690 Год назад

    ጌታ ሆይ ምህረት አድርግልን። ምን አይነት መንፈሳዊ ማጢ ውስጥ ናት ግን ኢትዮጵያ።

  • @zizzm9700
    @zizzm9700 4 года назад +3

    ይህ ሁሉ የአንተስራ ነበር ማለት ነው!! እንዳይነቃብህ ነው ሃይማኖትህን እና ቦታህን ያስቀየረህ ምድረ ወያኔ መግብያ ቦታ ስታጡ በየ ፕሮቴስታንት ትጣበቃላችሁ!!እጭበርባሪ ለሆዳችሁ ያደራችሁ!! በብር ስትገዙ የነበራችሁ ቤተክርስትያን ምትበትኑ እናንተ አሁን በተለያየ ቦታዎች እየተጋለጣችሁ ነው!!በተለያየ መንገድ !ግዜው ደርሶአል ስንቱን አሳበዳችሁ፣ስንቱን ገደላችሁ! ካፈርኩ አይ መልሰን ብላችሁ በ ፕሮቴስታንት ውስጥ አዲስ ህይወት ለመጀመር ትሰገሰጋላችሁ!!አቤቱ እንደዚህ ጉዳችሁን ባደባባይ ያጋልጣችሁ!!ከዚህ በላይ መጋለጥ አለ?ተመስገን የሰራዊት አምላክ!!አትዋሽ እራስህን ነህ!!ካልሰራኽዉ እንዴት አወቅከው?ሌባ እራቁታችሁን ትቀራላችሁ የኦርቶዶክስ ጠላቶች ቤተክርስቲያንን ያረከሱ እንዳንተ አይነት ናቸው!!

  • @mihirkidanemihiret3664
    @mihirkidanemihiret3664 3 года назад +1

    ድርሰቱን የፃፈው ማነው 🙉😁
    መድሀኒአለም ልቦና ስታችው

  • @FaithZone7
    @FaithZone7 4 года назад +9

    ድሮም ከደብተራ ምን ይጠበቃል ከሀዲዎች። ክፉና ደጉን ታውቃለህ ጥንቆላ አላስተማረችህም ቤተክርስቲያን ስንት ብር ሰጡህ

    • @media5161
      @media5161 3 года назад

      ክክክክክክክክክ ከደብተራ የምጠበቅ ሞ እናንተ ንገሩን

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 4 года назад

    God bless you abundantly Guys! Jesus you are God almighty take all the glory!

  • @SunShine-xx5mq
    @SunShine-xx5mq 4 года назад +3

    Wow this is eye opener this is very bad for Orthodox Church this is just sooooo bad the is evil.thanks for this program . 🇪🇷🙏🏽

    • @addiskalberihun3992
      @addiskalberihun3992 4 года назад

      First of all, God has given all free will to choose between good and evil. Using their right to choose any, people can go do evil or do good. But you should be ashamed for attributing the evils and shortcomings of individual people to the one True Orthodox Tewhado Church. Those people who chose to worship the devil will be judged by God. But you first of all lack a good knowledge of the haymanot - መሪጌታ ሲባል የሚማረው ዜማ እና ማህሌት ነው ፥ ስለዚህ this person ትምርተ ሃይማኖት አና ሐዲሳትና ብሉያትን ሳይማር ለራሱ ተሳስቶ ሰውን ማሳሳት እና አምላካችን ክርስቶስ የመሰረታትን አንዲት ንፅህት ቤተክርስቲያን መዝለፉ በጣም ያሳዝናል። Please watch this to learn the right way. ruclips.net/video/GVSXr_k2o_g/видео.html

  • @mahi-c8v
    @mahi-c8v 3 года назад +2

    ዘንድሮ ድግምት እና መተት እየተዋረደ ነው እየሱስ እየገለበጠው ነው ይወጋ በስሙ ስልጣን

  • @tehamush5911
    @tehamush5911 4 года назад +9

    መምህራችን ሀሜተኛ ነዎት አብረው ሲሰሩ ኑረው ዛሬ ከተማ ሲገቡ ጋደኛ ማማት መልካም አይደለም

    • @selameselame5748
      @selameselame5748 3 года назад

      እውነትን ስለምትጠሉ አሜት ይመስላችዋል እውነት ማዳን ብቻ ሳይሆን ይገልካል

    • @kankoasefa5223
      @kankoasefa5223 3 года назад

      መቼም ቢሆን ደብተራን መቃወም አለባቸው

  • @mariababa4412
    @mariababa4412 2 года назад +1

    Ant tenkoye,,laba,,

  • @venusterefe1538
    @venusterefe1538 4 года назад +4

    Tebarek enkuan geta redachuu

  • @awekesisay8413
    @awekesisay8413 4 года назад +2

    ከሁሉም የሚበልጠውን የዘላለም ሂወት የሚሰጠውን መረጥክ ተመስገን🙏

    • @eleni311
      @eleni311 Год назад

      እውነት ነው።

  • @mamitugeleta3752
    @mamitugeleta3752 4 года назад +4

    May God almighty open our spiritual eyes!