- Видео 106
- Просмотров 1 361 467
ደብተራ - debtera
США
Добавлен 6 июл 2021
ኢትዮጵያዊነት በአምስት አምዶች የታነፀ መኖሪያ እልፍኝ ነው።
፩. ጥልቅና ሰፊ እውቀት
፪. መዛል የሌለበት ትጋት
፫. በትዕግሥት የታሸ ጀግንነት
፬. ርኩሰት የሌለበት ቅድስና
፭. ግብዝነት የሌለበት ምስጢራዊ ሕይወት
የጥንት አባቶቻችንን እውቀት ፣ ጥበብ ፣ ስልጣኔ በሰፊው እና በጥልቀት እንመርምር ።
፩. ጥልቅና ሰፊ እውቀት
፪. መዛል የሌለበት ትጋት
፫. በትዕግሥት የታሸ ጀግንነት
፬. ርኩሰት የሌለበት ቅድስና
፭. ግብዝነት የሌለበት ምስጢራዊ ሕይወት
የጥንት አባቶቻችንን እውቀት ፣ ጥበብ ፣ ስልጣኔ በሰፊው እና በጥልቀት እንመርምር ።
ቀውስ እሳት ጀዲ መሬት ደለዊ ነፋስ እና ሑት ውሃ ኮከቦች የባህርያቸው ምሳሌ
ቀውስ እሳት ጀዲ መሬት ደለዊ ነፋስ እና ሑት ውሃ ኮከቦች የባህርያቸው ምሳሌ
Просмотров: 24 829
Видео
አሰድ እሳት ሰንቦላ መሬት ሚዛን ነፋስ እና አቅራብ ውሃ ኮከብ ያላቸው ሰዎች ኑሮ ክፍላቸው ፍካሬ ከዋክብት | Leo Virgo Libra Scorpio
Просмотров 41 тыс.Год назад
አሰድ እሳት ሰንቦላ መሬት ሚዛን ነፋስ እና አቅራብ ውሃ ፍካሬ ከዋክብት ዘብሔረ መንዝ እነዚህ ከዋክብት ያላቸው ሰዎች የሚኖራቸው ጠባያት የህመማቸው መንስኤ እና መድኃኒት ለወንድም ለሴትም በዚህ ቪድዮ ይዳሰሳል። ፍካሬ ከዋክብት ዘብሔረ መንዝ | የሐመል ሠውር ገውዝ ሸርጣን ኮከቦች ባህሪያት ፣ ህመም ፣ ምልክት እና መድኃኒቶች kokeb kotera Debtera tube 👉👉 ruclips.net/video/H9GkWXNbk7k/видео.html 🛑 የፊደላት አቆጣጠር አዋጅና ህግ ቀመረ ፊደል | አገዳደፍ part 1 Ethiopian geez gematria and divination 👉👉 ruclips.net/video/8Z8I3XvYPFU/вид...
ፍካሬ ከዋክብት ዘብሔረ መንዝ | የሐመል ሠውር ገውዝ ሸርጣን ኮከቦች ባህሪያት ፣ ህመም ፣ ምልክት እና መድኃኒቶች kokeb kotera Debtera tube
Просмотров 34 тыс.Год назад
#ሀመልእሳት #ሠውርመሬት #ገውዝነፋስ #ሸርጣንውሃ Aries Taurus Gemini Cancer ethiopian astrology and divination 🛑 የፊደላት አቆጣጠር አዋጅና ህግ ቀመረ ፊደል | አገዳደፍ part 1 Ethiopian geez gematria and divination 👉👉 ruclips.net/video/8Z8I3XvYPFU/видео.html like share subscribe
🛑 የፊደላት አቆጣጠር አዋጅና ህግ ቀመረ ፊደል | አገዳደፍ part 1 Ethiopian geez gematria and divination
Просмотров 7 тыс.Год назад
በዚህ ቪድዮ የግእዝ ፊደላት እንዴት በቀጥሮች እንደሚወከሉ ፣ የውክልና ቁጥራቸውን ፣ ስለ አገዳደፍ ፣ ስለ ሞክሼ እና ስለ ዲቃላ ፊደላት ትማሩበታላቹ። የነጮች ኮከብ ቆጠራ "zodiac signs" እና የኛ አውደ ነገሥት የኢትዮጵያውያን ጥበብ ወደኋላ መቅረት | ethiopian astrology and geez 👉👉 ruclips.net/video/AdpAHN16NRo/видео.html ክፍል 2 እድል እና ዕጣ ፋንታ የሚታወቅበት አውደ ነገሥት ምን ማለት ነው | ሀሳበ ነገራትስ? | Ethiopian astrology 👉👉 ruclips.net/video/EYIXiLJfot0/видео.html like comment share subscribe
ክፍል 2 እድል እና ዕጣ ፋንታ የሚታወቅበት አውደ ነገሥት ምን ማለት ነው | ሀሳበ ነገራትስ? | Ethiopian astrology
Просмотров 16 тыс.Год назад
ክፍል 1 👉 ruclips.net/video/AdpAHN16NRo/видео.html ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ጥበቦችና እውቀቶች መፍለቅያ እንደሆነች ግልጽ ነው። ዓለም ከመሰልጠኑ ከብዙ ዘመናት ጀምሮ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ታላቅ ነበር ። አሁን ላይ ግን ያለን ስልጣኔ ያለን ጥበብ ሁሉ እንደ ኋላቀርነትና እንደ ባዕድ ነገር እየታየ ይገኛል ። የሀገራችን የህክምና ሊቃውንት ለተለያዩ በሽታዎች የሚሰጡትን መድኃኒት ብናይ ፤ የስነፈለክ ተመራማሪዎች ስለ ከዋክብትና ስለተለያዩ ቀመሮች ያላቸው ጥበብ ፤ ተፈጥሮ ከሰው ልጆች ጋር ያለው ዝምድና የሰው ልጆች ባህሪ እነዚህ ሁሉ ያሉን ጥበቦች እንደ ጥንቆላ እንደ ሀጥያት ነው የሚታየው የምዕራቡን አ...
የነጮች ኮከብ ቆጠራ "zodiac signs" እና የኛ አውደ ነገሥት የኢትዮጵያውያን ጥበብ ወደኋላ መቅረት | ethiopian astrology and geez
Просмотров 7 тыс.Год назад
ሀገራችን ኢትዮጵያ የብዙ ጥበቦችና እውቀቶች መፍለቅያ እንደሆነች ግልጽ ነው። ዓለም ከመሰልጠኑ ከብዙ ዘመናት ጀምሮ የኢትዮጵያ ስልጣኔ ታላቅ ነበር ። አሁን ላይ ግን ያለን ስልጣኔ ያለን ጥበብ ሁሉ እንደ ኋላቀርነትና እንደ ባዕድ ነገር እየታየ ይገኛል ። የሀገራችን የህክምና ሊቃውንት ለተለያዩ በሽታዎች የሚሰጡትን መድኃኒት ብናይ ፤ የስነፈለክ ተመራማሪዎች ስለ ከዋክብትና ስለተለያዩ ቀመሮች ያላቸው ጥበብ ፤ ተፈጥሮ ከሰው ልጆች ጋር ያለው ዝምድና የሰው ልጆች ባህሪ እነዚህ ሁሉ ያሉን ጥበቦች እንደ ጥንቆላ እንደ ሀጥያት ነው የሚታየው የምዕራቡን አለም እያደነቀን የራሳችንን እየጣልን መተናል ። የኢትዮጵያ ስልጣኔን አሁን ካለ...
በአውደ ነገሥትና ፍካሬ ከዋክብት ዙርያ ከመምህራችን ጋር ያደረግነውን ቆይታ በጥቂቱ | Ethiopian zodiac sign and astrology
Просмотров 1,4 тыс.Год назад
በአውደ ነገሥትና ፍካሬ ከዋክብት ዙርያ ከመምህራችን ጋር ያደረግነውን ቆይታ ሰኞ ምሽት 12 ፡ 00 ይዘን እንቀርባለን
የዘወትር ጸሎት ድርሳነ ሚካኤል ድርሳነ ገብርኤል የ7ቱም ሊቃነ መላእክት አስማተ መለኮት | dersan yezewtr tselot
Просмотров 11 тыс.Год назад
በዚህ ቪድዮ ትምህርት ላይ የቅዱስ ሚካኤልን፣ የቅዱስ ገብርኤልን ፣ የቅዱስ ሩፋኤልን ፣ የቅዱስ ራጉኤልን ፣ የቅዱስ ፋኑኤልን ፣ የቅዱስ ሳቁኤልን ፣ የቅዱስ አፍኒንን ድርሳን ጸሎት በግእዝና በአማርኛ ይዘን ቀርበናል። ለቻናሉ አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ አባል ይሁኑ።
ጸሎተ ንድራ ለአይነ ጥላ እና ለክፉ መናፍስት tselote nedera
Просмотров 12 тыс.Год назад
ጸሎተ ንድራ ማለት ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱሳን ሐዋርያት ራሳቸውን እጅጉን ከሚያስፈሩ ክፉ መናፍሥት እና ከተለያዩ ወረርሽኝ እንዲጠብቁበት የገለጠላቸውና የሰጣቸው ድንቅ ጸሎት ነው። ከቃሉም ስንነሳ ንድራ ማለት ክፉ መንፈስ ወይም ሕመም ሲሆን በጸሎቱም ላይ ኦ እግዚእየ ኢየሱስ ክርስቶስ ሠውረኒ እምሕማመ ንድራ የሚል ይገኝበታል። ይቺ ጸሎት ክፉ መናፍስት ለምንላቸው በተለይ ለአይነት ሕመም ፣ ለዓይነ ጥላ ፣ ለዓይነ ወርቅ ፣ ለቡዳ ፣ ለዓይነ መሠርይ እና ለሟርተኛ መድኃኒት ስትሆን እንደገናም ደሞ እኛ በዚህ ዘመን ያለን ሰዎች ስም ለምንሰጣቸው እንደ ኤድስና ካንሰር ጀምሮ እስከ ራስ ምታት ድረስ መድሀኒት የ...
የእሁድ ጸሎተ ባርቶስ በግእዝና በአማርኛ tselote bartos geez and amharic Sunday
Просмотров 642Год назад
#bartos #ባርቶስ #ጸሎት
የቅዳሜ ጸሎተ ባርቶስ በግእዝና በአማርኛ tselote bartos geez and amharic Saturday
Просмотров 489Год назад
ርኩሳን መናፍስትን አባር፡ በምቆምበት ምድርም የወንድና የሴት መተትን ፍታ፡ በምቀመጥበትና በምተኛበትም ቦታ ሁሉ ርኩሳን የሚሆኑ የጨለማ መናፍስትን በዚህ የጸሎት መጽሐፍ አባር፡ ቅዱስ ሚካኤል እና ቅዱስ ገብርኤል በቀኝና በግራው በሚቆሙ በኢየሱስ _ ክርስቶስ ኃይል ሁሉም ይባረሩ፡፡ ሰይፎቻቸውን በእጆቻቸው የያዙና ኢየሱስ ክርስቶስ በመሐላቸው የሆነ ላቸው መላእክትን ላካቸው፡ የምድርን ፊት አራቱን የሰማይ ፊት፣ አራቱን የውኃና የእን ጨት ፊት፣ አራቱን የምድር ታች ፊት፣በኃይሉ ብርሃን ያነጻል፡ ወጣን ሁላቸውም ወጣን እያሉ ይናገሩ፡፡ የአጋንንት ሠራዊት ሄድን ሄድን እያሉ ወደ ገደል ይውደቁ፡
የአርብ ጸሎተ ባርቶስ በግእዝና በአማርኛ tselote bartos geez and amharic Friday
Просмотров 440Год назад
በዚህም ጸሎት ልጇ ወዳጇን ኢየሱስ ክርስቶስን ለመነችው፡፡ ስምህንም ንገረኝ አለችው ስሜን ለመስማት እጅግ ድንቅና ግሩም የሚሆን ስሜን እንዴት እነግርሻለሁ አላት፡ ሁለተኛም _ ስምህን ንገረኝ አለችው፡ መላእክትና የመላእክት አለቆች ወደ እኔ ቢመጡ ስሜን እነግርሻለሁ አላት፡ ሦስተኛም ስምህን ንገረኝ አለችው፡፡ በተራራና በኮረብታ ስሜን ብነግርሽ በተራሮች ራስና በሥሩ እሳት ይነዳል አላት፡ አራተኛ ስምህን ንገረኝ አለችው: በሀገር ስሜን ብነግርሽ በምድር ውስጥ እሳት ይነዳል ኣላት፡፡ አምስተኛ ስምህን ንገረኝ አለችው፡ በበረሀ ስሜን ብነግርሽ የዱር እንጨት ሁሉ ይነዳል አላት፡፡ ስድስተኛ ስሜን በዱር ብነግርሽ የዱር እንስሳ ሁሉ...
በዕለተ ሐሙስ የሚጸለይ ጸሎተ ባርቶስ | tselote bartos Thursday
Просмотров 313Год назад
በዕለተ ሐሙስ የሚጸለይ ጸሎተ ባርቶስ | tselote bartos Thursday
በዕለተ ረቡዕ የሚጸለይ ጸሎተ ባርቶስ | tselote bartos Wednesday
Просмотров 364Год назад
በዕለተ ረቡዕ የሚጸለይ ጸሎተ ባርቶስ | tselote bartos Wednesday
በዕለተ ማክሰኞ የሚጸለይ ጸሎተ ባርቶስ | tselote bartos Tuesday
Просмотров 360Год назад
በዕለተ ማክሰኞ የሚጸለይ ጸሎተ ባርቶስ | tselote bartos Tuesday
ነሐሴ 14 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
Просмотров 670Год назад
ነሐሴ 14 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
ነሐሴ 13 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
Просмотров 146Год назад
ነሐሴ 13 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
🛑 "ኤልያስማ አስቀድሞ ይመጣል ሁሉንም ያቀናል" ደብረታቦር ቡሄ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 17 አንድምታ | debre tabor buhe matthew gospel
Просмотров 469Год назад
🛑 "ኤልያስማ አስቀድሞ ይመጣል ሁሉንም ያቀናል" ደብረታቦር ቡሄ የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 17 አንድምታ | debre tabor buhe matthew gospel
ነሐሴ 12 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
Просмотров 76Год назад
ነሐሴ 12 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
ነሐሴ 11 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
Просмотров 76Год назад
ነሐሴ 11 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
ነሐሴ 10 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
Просмотров 98Год назад
ነሐሴ 10 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
ነሐሴ 9 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
Просмотров 83Год назад
ነሐሴ 9 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
ነሐሴ 8 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
Просмотров 311Год назад
ነሐሴ 8 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
ነሐሴ 7 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
Просмотров 90Год назад
ነሐሴ 7 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
የእሁድ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | wudase mariam tirugame sunday
Просмотров 120Год назад
የእሁድ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | wudase mariam tirugame sunday
ነሐሴ 6 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
Просмотров 208Год назад
ነሐሴ 6 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | wudase mariam tirugame Saturday
Просмотров 109Год назад
የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | wudase mariam tirugame Saturday
ነሐሴ 5 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
Просмотров 184Год назад
ነሐሴ 5 ቅዳሴ ማርያም ትርጓሜ | kedase mariam tirugame | the Anaphora of St.Mary
የአርብ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | wudase mariam tirugame friday
Просмотров 136Год назад
የአርብ ውዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ | wudase mariam tirugame friday