የእስራኤል የመጀመሪያው ንጉስ | ጠንቋይ ያረደውን በመብላቱ የደረሰበት አስደንጋጭ ነገር | የሳኦል ሙሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ| Amharic Bible Story

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 15

  • @gedamattv
    @gedamattv  3 месяца назад

    ☦ ቪዲዮውን ከወደዳችሁት ላይክ እና ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን አትርሱ ☦

  • @TigisitWodajo
    @TigisitWodajo 3 месяца назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በርታልን ወንድማችን ይህ ታሪክ ሳስበው የሀገራችን ኢትዮጵያ መሪዎችንና ህዝብን ይገልፃል ትዕቢትና አመፃ ከእግዚአብሔር ትዕዛዝ መውጣት አወዳደቃችን የከፋና አሟሟታችን አሳዛኝ ይሆናል እኛም አመፃን አበዛን ከህጉም ወጣን አቤቱ በትዕዛዝህ እንጓዝ ዘንድ ምራን😢😢😢

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 2 месяца назад

    Kale hiywot yasemalen

  • @Mkd4028
    @Mkd4028 3 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤

  • @hayatjifar443
    @hayatjifar443 3 месяца назад

    ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @Heaven-pj3gv
    @Heaven-pj3gv 3 месяца назад

    Harif sarah 🙏kale hiwet yesmealna

  • @betemariamtataddess3393
    @betemariamtataddess3393 3 месяца назад

    እባክህሥለቅዱስያሬድተርክልን

  • @DanaytErmias
    @DanaytErmias 3 месяца назад

    Betam konjo treka nw ke dimsih jemro bertu

  • @suyumegore6836
    @suyumegore6836 2 месяца назад +1

    ወንድሜ ሆይ ንጉሥ ሳዖል የብሉይ ኪዳን ታሪክ ነው፣ ጌታ የተገናኘውና “ሳዖል ሳዖል ለምን ታሳድደኛለህ “ ያለው ግን በኋላ ስሙን የለወጠው የአዲስ ኪዳኑ ጳውሎስን ነው።

  • @MercyAssefa-pe6nd
    @MercyAssefa-pe6nd 3 месяца назад

    ታሪኮቹን የምሰማቸው ልተኛ ስል ነው ና ከኋላ ያለው ድምፅ አስፈሪና አስደንጋጭ ነው ታሪኩን መስማት እየፈለግኩ በድምፁ ምክንያት ሳልሰማ እቀራለሁ ማስተካከል ከቻልክ

    • @gedamattv
      @gedamattv  3 месяца назад

      እሺ አመሰግናለሁ አስቸካክላለሁ 🙏

  • @noamabunech3674
    @noamabunech3674 3 месяца назад

    ሻኡል ነው ሚባል