ይቅርታ (ዲጄ ሊን አገናኙኝ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 2,3 тыс.

  • @አማኑ-በ6ወ
    @አማኑ-በ6ወ 2 года назад +22

    ይሄን የዋህ ሕዝብ ቢዝነስ አርገኅዋል አባቴ ይመችህ👍👍

  • @ፅናት-ነ9ኀ
    @ፅናት-ነ9ኀ 2 года назад +104

    ወንድሜ እስኪ ፀሎት አድርግ ፀሎት የማይፈታው ነገር የለም እመብረሀን ትርዳክ ሰው መቼም አይረዳክም የውስጥክ የሚያቅ ፈጣሪ ብቻ ነው የሚረዳክ ለእርሱ ብቻ ንገረው ሰው መፍትሔ አያመጣም ፈተናም ለሆን ይችላል ስለዚህ ፈጣሪህን በፀሎት ጠይቀው ወንድሜ ሰው መፍትሔ አያመጣም

    • @sumeyakiyu6747
      @sumeyakiyu6747 2 года назад

      Dani yene wde lek eyeserak ayemeslngm

    • @nfreek5276
      @nfreek5276 2 года назад +1

      What happen this gay

    • @nazeretsamuel2535
      @nazeretsamuel2535 2 года назад

      Er ebakhu enda beka nigrhulech sejrmer yekerta maderge krshu aderge

    • @ሁሉምድምፅበእናትነት
      @ሁሉምድምፅበእናትነት 2 года назад

      Dani anete bexame teleke chenekelate alehe anetene yemiredahe 27 bech new melesune enedesexe subaya yazebete wenedeme

  • @rozegemchu1253
    @rozegemchu1253 2 года назад +46

    አይዞህ ዳኒዬ ፍቅር አይነ እዉር ነዉ ማፍቀር ደሞ ባንተ ብቻ አልተጀመረም ፈጣሪ ላንተ ካለዉ ያንተ ናት

  • @kale4846
    @kale4846 2 года назад +1

    አንድ ነገር ልንገርህ ዳኒ አግኛት እግዚያብሔር ይርዳህ ስታገኛት ግን በግል አውራት እንጂ በሚዲያ እየታያችሁ አታውሩ ምክንያቱም የልባችሁን አታወሩም ሰው ምን ይለናል የሚል ሀሳብ ነው ውስጣችሁ የሚያስበው የሰው ምላስ ነው የምትፈሩት እሷም በቀደም ስታወራ ስሰማት ጥሩ አመለካከት ነው ያላት አንቺም ዲጄ ሊ ውስጥሽ እሱን ከፈለገ ስለሌላ ሰው አያገባሽም ከፅጌ ጋር ቢሆኑ ደስ ይለኛል ምናምን አትበይ እሱ ሲፈልግ እንጂ ሌላ ሰው ስላለው ከሷ ጋ አይሆንም የውስጡን ስሜት ለራሱ ተዉለት

  • @aschalewtadele4475
    @aschalewtadele4475 2 года назад +1

    በጣም መርጥና አስተዋይ ሴት ነው ያፈቀርከው ፈጣሪ ይርዳህ bro

  • @tube-tm8qz
    @tube-tm8qz 2 года назад +25

    ዲጄ ሊ በጣም በሳል ሴት ነች አነጋገራዋ በጣም ነዉ የተመቸኝ በጣም አሰተዋይ ነች መብት ነዉ ማፍቀር ሰዉ ሰለሰዉ ምን አገባዉ ጣሪ ያገናኛቹ እርዱት ትላልቅ ሚዲያ ያላቹ😢

  • @fafitube4259
    @fafitube4259 2 года назад +67

    አለህ ይርዳህ🌹ዝም የላ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውዱ ነብይ ሷሏለአላህ ዓላህ ወሰሊምﷺﷺﷺﷺﷺ🌹

  • @kidusabyoud5454
    @kidusabyoud5454 2 года назад +153

    ፈጣሪ ላንተ ካላት የትም አትሄድም ዳኒ ማልቀስ መፍትሄ አይሆንም አይዞህ ተረጋጋ ራስህን አትጉዳ ወንድማችን ያጋጥማል ደሞ አይዞህ እኛ አለንልህ ከጎንህ ነን ጠንከር በል ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤

    • @haregewointekelemariam5625
      @haregewointekelemariam5625 2 года назад +1

      Ante mjemerya sekethene eyasbke gadnoche btame merte nachue atsnanute gen anteme tslote arge seamen yerasa heyweta yenoratal eshi latele techelalche ayzke ke amelak gare Awera wanawe tslote nawe ke amelke fekere yemibelte yeleme

    • @marta0506
      @marta0506 2 года назад +1

      Tejajalkisa

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 2 года назад

      @@marta0506 ክክክክክክ ማለት

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 2 года назад +1

    ብዙ ነገር ቢሆንልኝ ብዬ ያሰብኳቸው ነገሮች ነበሩ ግን አልተሳኩም ምናልባትም እግዚአብሔር እኔ ያሰብኩት ጥሩ ስላልሆነ ነው ያላከናወነው እና አንተም እሷን ማፍቀርህ ስህተት ከሆነ እግዚአብሔር ካንተ ያርቃታል ምክንያቱም ለአንተ ያዘጋጃት ስላለች ማንም ከተፃፈለት ነገር ውጭ አይኖርም ይሄ ፊልም አይደለም በሰው እጅ አይደለም የሚፃፈው መሰረዝ መደለዝ የበዛበት ድርሰት አይደለም ህይወት
    እግዚአብሔር ገና ሲፈጥረን ነው የህይወት እጣ ፈንታችን የሚፅፍልን ፀሎት አድርግ ይሄ በሸረኛ እና በተብታቢዎች ምክንያት ሊፈጠር የሚችል ነው ስንቶቻችን ማይገባን ቦታ ቆምን😥

  • @Geni2341
    @Geni2341 2 года назад +6

    እውነቱም ልንገርህ ስሜት ነዉ እጅ ፍቅር አደለም ከተሳሰትኩ ይቅርታ ወደ ህልናህ ተመለስና ቁመህ ኣስብበት ምክንያቱ በማየት ብቻ ፍቅር ማለት አደለም ስሜት ነዉ እና ስሜትህ ኣይግዛህ ህልናህ እጅ

  • @ሶሊያና-ጠ2ፐ
    @ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 года назад +38

    ዳኒ መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ ብሎ የሚያስተምረዉን ትምህርት ብትከታተለዉ ይህን ጭንቀትና ሀሳብ ከምን የመጣ እንደሆነ ታዉቃለህ ሌላዉ የምልህ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ህይወቱን ባደባባይ የሰዋልህ የዘላለም ህይወትን የሰጠህ ዉድ ልጁ ነህ ሌላዉ ቤተሰቦችህ ላንተ ዋጋ ከፍለዉ አሳድገዉሀል አላማህን ብቻ ተከተል አንተ ያሰብከዉ ምን አልባት እግዚአብሔር አልፈቀደዉ ይሆናልና በርትተህ ፀልይ ተሳል የተሻለ ነገር ይግጠምህ

  • @alemzetube3978
    @alemzetube3978 2 года назад +38

    እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ፍቅር ከፈጣሪ ነው ማአፍቀርህ ስተት አደለም እደውም ጥሩ ልብ አለህ አፍቃሪ ልብ በአሁን ሰአት የለም አይዞህ ተረጋጋ ጸልይ ትገናኛላቹ

  • @yordanosyordi3914
    @yordanosyordi3914 2 года назад +46

    ማፍቀር ጥፋት ሆኖ አያውቅም የማያልፍ ቀን የለም ያሰብከውን እዲሳካልህ ፈጣሪ ይርዳህ አይዞህ ዳኒ ከጎንህ ነን

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 2 года назад

      ዲ ጄሊን እንዲያገኝ ነው ፈጣሪ የሚረዳው??? 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @yordanosyordi3914
      @yordanosyordi3914 2 года назад +4

      @@zainabxx7382 እሱን የሚጠቅመው ከሆነ እና እሱ በማፍቀሩ ማንም ካልተጎዳ ምን ችግር አለው ቢያገኛት??? ማፍቀሩ ነው ወይስ Dj lee ስለሆነች ነው የእሱ ፍላጎት ከሆነ ማናችንም የእሱን መብት መጋፋት አንችልም ቢያንስ ካልተረዳነው አንስደበው ለሰው ሞራል እንጨነቅ

  • @fikirgirma7412
    @fikirgirma7412 2 года назад +3

    ዲኒ የእኔዉድ አይዞክ እሺ አንድቀን ትገናኛላች እሺ አንተ የሰዉን ኮመንት አይተህ አትበሳጭምክንያቱ ማንም የማንንም ኖር አይዮርም አንተ እግዚያቤር የፀፈልክ ነዉ የምትኖርዉ ሰዉ በፀፈዉ አይደለም እሺ ዲጂሊ ምርጥሰዉነች በጣም ነዉ የምወደት እመቤቴ ታገነኛች አይዞክ😘❤😘😍❤

  • @giwonentertament7385
    @giwonentertament7385 2 года назад +8

    ዳኒ ፍቅር ማለት እኮ ያፈቀሩትን ሠው ማግኘት ብቻ ሳይሆን ላፈቀሩት ሰውም መኖር ነው ፣ግን ፈጣሪ ያግዝህ፣ጠንከር በል ዳኒየ

  • @kokobaalbehewali6323
    @kokobaalbehewali6323 2 года назад +33

    ፍቅር አቻ ካልሆነ በሁለቱም ዘድ ከባድ ነው ላፍቃራውም ለተፍቃራውም አይዞህ ወድሜችን

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 2 года назад +69

    ወይኔ ዳኒ አታልቅስ ፀበልሂድ እውነት ፍቅር ከባድ ነው

  • @rahimaayshutube2103
    @rahimaayshutube2103 2 года назад +19

    አይዞክ ዳኒዬ በጣም ከባድ ነው ያልክበት ስሜት ፍቅር ከሁለቱም ጎን ሲሆን ያምራል ዲጄሊ እንደው ልጁን መላ በይው 😥😥😥😥

  • @fggthu390
    @fggthu390 2 года назад +3

    ዳኒ አታልቅስ ማልቀስ መፍትሄ አይሆንም ፈጣሪ ላንተ ካላረጋት ለበጎ ነዉ እንጂ ለክፉ አይደለም ያንተን ቅስም ለሚሰብሩ አትስማቸዉ በርታ🙏🙏

  • @bmtq
    @bmtq 2 года назад +4

    አይዞህ ዳኒ አንተ ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን በህይወትህ አትዘን🌸🌸🌸

  • @haninegash4084
    @haninegash4084 2 года назад +26

    አይዞህ ዳኒ ፈጣሪ ላንተ ካላት የትም አትሄድም አይዞህ ወንድማችንን

  • @ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ
    @ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ 2 года назад +51

    እረ ዳኒ ምንሼ ነው ሰው እህል ተወዶበት ያለቅሳል አንተ ደግሞ እኛው በምናይልክ መላ ሙድ ትይዛለክ በቃ ሂድና አግናት እረ በዛ

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 2 года назад

      ክክክክክክክክ

    • @ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ
      @ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ 2 года назад +1

      እና እሱ በጨበሰ ቁጥር እኛ ምን አገባን እዛው አገባንም እንቢ ካለ አድመን ማዘጋት ነው

  • @ልጅሀዩያባቷ
    @ልጅሀዩያባቷ 2 года назад +60

    ዳኒዬ ፈጣሪ ይርዳህ ፍቅር ለአፋችን ቀላል ነው ግን ለሚያቀው ይከብዳል አይዞህ ፀልይ ያንተ ካላት ያንተ ናት አሁን አታለቃቅስ እዴ 😢

    • @lubabatube7742
      @lubabatube7742 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣አታለቃቅስ

    • @hayata8009
      @hayata8009 2 года назад +1

      ኤ ወላ ፉቅር ሲወራ ቀላልነው ግን ለተወጋ ፉቅር ምንደሁ የሚቅ ይርዳዋል እኔም እደዳኒ ሳላለቅስ ውየ አላቅም ዱአ አርጉልኝ ክርሲቲኖችም ፀልዪልኝ በማዳቤት እራሴን ጉዳሁ

    • @lubabatube7742
      @lubabatube7742 2 года назад

      @@hayata8009 ኧረ አታልቅሺ ወደዛ ጣይው እሺ ብሎሽ ቢመጣም አግብቶሽ ማልቀስሽ አይቀርም ወላሂ

    • @ልጅሀዩያባቷ
      @ልጅሀዩያባቷ 2 года назад

      @@hayata8009 የኔውድ አይዞሽ አላህ ይድረስልሽ አንድ ቀን ይቆርጥልሻል 💔

    • @hayata8009
      @hayata8009 2 года назад

      @@ልጅሀዩያባቷ አሚን ያርብ

  • @mekdestesfaye4137
    @mekdestesfaye4137 2 года назад +15

    የምትወዳት የምትወደውን ስታገኝ
    ትጎዳሀለች
    ደሞ ፍቅር ማለት የሚወዱትን ሰው ደስታ መሻት ነው የሷ ምርጫ ናይጄሪያዊ ነው
    ወንድሜ አንተን የምትጠቅመው የምትወዳት ሳይሆን ከልቧ የምትወድህ ናት
    እግዚአብሄር ይርዳህ
    ደሞ አትዘን

  • @manalelmeri5361
    @manalelmeri5361 2 года назад +8

    አልጫ የምር በጣም ደስ ትለኝ ነበር ስትነፋረቅ ለፕራንክ ብለክ ስትምል አስጠላሃኝ በምላሳችን በቻልነው ያክል መልካም እንናገርባት ለቀልድም ቢሆን ውሸት ሃራም ነው

  • @susulove665
    @susulove665 2 года назад +39

    ኮመንተሮች እስኪ ጥሩ ነገር መናገር ካልቻልን ዝም እንበል አሁን እንኳ እንዘንለት ፍቅር በእድሜ፣በውበት በሌላ በሌላ ነገር አይለካም

  • @zainaby.4716
    @zainaby.4716 2 года назад +30

    የኔ አንበሳ ዳንየ ፍጣሪ እሶን ያንተ እዲያደርግልህ ምኞቴ ነው እውነተኛ ፍቅር እደያዘህ ያስታውቃል ግን ዲጀሊ ይመስለኛል ክፅጌ ጋ በምታደርገው ነገር እሶ ዲጀ እዳታምንህ ያደርጋት እሱ ይመስለኛል ለማንኛውም አይዞህ

    • @zainabxx7382
      @zainabxx7382 2 года назад +1

      አንቺ እያሾፍሺበት ነው እንዴ ያንተ እንዲያደርግልህ የምትይው ኧረ ሙድ አትያዢበት 😅😅😅😅😅

    • @zainaby.4716
      @zainaby.4716 2 года назад

      እር ሙድ መያዝ የምሬን ነውጂ ፍቅር እኮ አብዶ ያሳብዳል

    • @misssupeya5222
      @misssupeya5222 2 года назад

      yeallah esu yirdah abeshery ayizoh yezemenu neger endehu bandu kusel esat sidedbet new ena atalikes lante kalat yetm athdm

  • @seadadeseia7952
    @seadadeseia7952 2 года назад +58

    አይዞህ ዳኒየ አላህ ላተ ይበላት የሚወዱት ጋር እዴመኖር የሚያስደስት ነገር የለምና 😢

    • @ሰአዲነኝወለዬዋ
      @ሰአዲነኝወለዬዋ 2 года назад +3

      ክክክክክክክክክክ አላህ ላንተ ይበላት ወይስ ከዚህ ነገር አላህ ያላቅህ

    • @seadadeseia7952
      @seadadeseia7952 2 года назад +1

      @@ሰአዲነኝወለዬዋ ወይ ያድነው ወይ ይስጠው ልጅቱዋን አጀቴን በላው 😁ሰአድ

    • @ሰአዲነኝወለዬዋ
      @ሰአዲነኝወለዬዋ 2 года назад +1

      @@seadadeseia7952 የኔ አዛኝ ሴትዮዋን ግን ታቂያታለሽ አይ ይሄ ፍቅር የሚሉት እንዴዉ ምን አይነቱ ነዉ እኔ ግን ፍቅር እያሉ ሲያለቅሱ ወላሂ የእዉነት አይመስለኝ

    • @seadadeseia7952
      @seadadeseia7952 2 года назад +1

      @@ሰአዲነኝወለዬዋ አቃታለሁ ልበል ተመሳሳይ ፆታ ናቸው መሠል 😂

    • @seadadeseia7952
      @seadadeseia7952 2 года назад +1

      @@ሰአዲነኝወለዬዋ ይዞሽ አያቅም እዴ ፍቅር ሰአድ 😂

  • @frewyenifekade459
    @frewyenifekade459 2 года назад +13

    If you really love her, you will keep it to yourself man, do what you have to do to get her. We don't need to hear about it every time.

  • @kidistalemye3551
    @kidistalemye3551 2 года назад

    ዳኒየ ማንን ነዉ ይቅርታ ምትጠይቀዉ
    ደግሞስ ከመቼ ጀምሮ ነው ማፍቀር ጥፋት የሆነው, ይህ ያንተ ህይወት ነው, የሚያፈቅር ልብ ስላለህ እድለኛ ነህ, ዲጄዋ ደግሞ ትንሸ confidence ማለት ታበዛለች እንጂ ልዩ ሴት ናት ለሰው ያላት ፍቅር እና ክብር ይማርከኛል, እወዳታለው

  • @awelwollotube6068
    @awelwollotube6068 2 года назад +11

    የሡፍን መግደል ፈለጉ ተረፈ 🌹የአባቱ ውደታእድጠፋ አራቁት የአባቱ ፍቅርይባሥጨመረ ባሪያእድሁን ሸጡት ባለሥልጣን ሆነ የሠው ልጅ ሤራምንም ያክል ቢገዝፍ የአላህ ወሣኔ ከሁሉበላይነው ፕሮፋይሌን በመጫን ወደ ቤቴጎራይበሉ

  • @zuzu8077
    @zuzu8077 2 года назад +5

    ልብህን አድምጥ እኛ ኮሜታተሮች የምንለውን አትስማ ይቅረታ ዳኒ እኔም እደወድሜ ነው የማይህ በጣም ነው የምወድህ አተ ትልቅ ደረጃ ደረሰህ ማየት ከሚፈልጉ ሰወች አዳ ነኝ አላህ የልብህን መሻት ያሳካልህ ፈቅረ ከባድ ጥሩ ስለምናስብልህ ነውጂ ፈቅረ ሀጥያት ሁኖ አደለም አተን የሚመጥንህ ሰው ጋ ብትሆን ብለነበረ ይቅረታ🥺🥺

  • @ameltube5051
    @ameltube5051 2 года назад +10

    ዳንዬ የኔ ውድ አይዞህ አምላክ ላንተ ካላት የትም ብትሆን ትመጣለች ደግሞ አዝንለታለው ብላለዘች እና ፍቅር ከእዝነት ይጀምራል ተረጋጋ ትዕግስት አድርግ

  • @ገነትየማርያምልጂ-ተ2ነ
    @ገነትየማርያምልጂ-ተ2ነ 2 года назад +1

    ዳኒ ወንድሜ አንድ ነገር ቆምህ አሥብ በመጀመርያ እግዚአብሔርን በፀሎት ጠይቅ ሱባኤ ግባበት የእዉነት የህትነቴን ልምከርሕ ሚዲያላይ ከማለቃቀስ ተንበርክከህ ለፈጠረሕ ለእግዚአብሔር አልቅሠህ ንገረዉ ይመልስልሐል ወንድሜ ከሰዉ አትጠብቅ ሰዉ የመሠለዉን ይናገራል ፈጣሪ ግን የሚጠቅምህን ይሠጥሐል እናም ሠዉን ለማስደሠት ሳይሆን እግዚአብሔርን ለማስደሰት መሞከር ነዉ አሁንም ልበልህ ፍቃደ እግዚአብሔርን ጠይቅ ጠይቅ አንተ ልጂ ክርስትናህ እምላይ ነዉ ዲጀሊ ጣኦት ሆነችብህ እኮ እህህህህ መጀመርያ ፈጣሪን አክብር ለትዛዙ ተገዛ ቤተሰብሕን አማክር የነፍስ አባትክን አማክር ከዛ ሁለታችሁ ከተስማማችሁ ፍቃደ እግዚአብሔር እንደሆነ የምተዉቀዉ በ3ነገሮች ነዉ እሱም የሁለታችሁ መፈላለግ የቤተሠብ ፍቃድ የነፍስ አባት ፍቃድ ይህ ሁሉ ከሆነ የኔና የመሠሎቸ አለመዉደድ ላተ እቅፋት ሊሆን አይችልም ከነኝሕ ከ3ቱ አንዱ ካልወደደልህ ፍቃደ እግዚአብሔር አይደለም ለሠዉ ብለህ ለሠዉ ብላ አንድ ላይ ብትሆኑ እራሱ ዘላቂ ትዳር አይኖራችሁም አለቀ

  • @meritube4549
    @meritube4549 2 года назад +6

    የኔ አባት አይዞህ እመብርሀን ህልምህን እውን ታድርግልህ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰

  • @bintsied6276
    @bintsied6276 2 года назад +22

    እሄንን ልጂ ግን ለምን ፀበል አይወስዱትም ዘመድ ቤተሰብ የለዉም🤔የምር የምር ልጁ ያሳዝናል ሆሆሆሆሆሆ

    • @khayalahusein4760
      @khayalahusein4760 2 года назад +1

      ማፍቀር በብታሆነ ዛሬዛሬ እኮ ያለማችን ሰው እሰሳ እና አሽጉልት እያገባነዉ ዲጄኤሊ ደሞሰው ነች ሴትም ነች ማፍቀር መብቱ ነዉ እስታይላ እደወድ ስለሆነዉ

    • @ziyada4224
      @ziyada4224 2 года назад +6

      እሱ ይሄኔ እነዚ ተመልካቾቼ ለምን ጸበል አይሄዱም ብሎ እየታዘበ ነው በውስጡ እሱ እኮ ስራው ነው ሚሰራው ጅሌ ጸበል የሚያስፈልገው አምኖ የሚናደደው ተመልኮች ነው 😂😂😂

    • @hana-sd5cr
      @hana-sd5cr 2 года назад +1

      @@ziyada4224 እውነት ብለሻል ማርያምን😀😀

    • @EthioOromoChristianmedia123.
      @EthioOromoChristianmedia123. 2 года назад

      😂😂😂😂😂

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo 2 года назад +3

      ማፍቀር ሀጥያት ነው እንዴ ወሬኛ

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 года назад +17

    😢😢ምስክን የኔ ጌታ የእውነት አሳዘነኝ ዲጄ ሊ ተረጅው ይህንን ልጅ አንደ አግኝው አያድርስ ነው

  • @oneofi8726
    @oneofi8726 2 года назад +12

    ዳኒ አይዞህ እግዚአብሔር ከፈቀደ አንድላይ ልትሆኑ ትችላላችሁ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፈቃድ ነው የሚሆነው አይዞህ

  • @elsa7399
    @elsa7399 2 года назад +1

    አይዞህ ዳንዬ እኔም ዲጄ ሊን ስሰማት ደስ ብሎኛል ምንም ስተት የለብህም ልክ ነህ ዳንዬ በናትህ አታልቅስ
    አሁን እኮ ዲጄ ሊ ውጭ ነው ያለሁት ብላለች አይዞ እግዚአብሔር ያውቃል ልክ ነህ ማፍቀር ባንተአይደለም የተጀመረው ጤነኛ ሁሉ ያፈቅራል ፍቅር የማይዘው በሽተኛ ብቻ ነው ዳኒዬ ፀልይ እሺ ♥♥♥♥

  • @bekaerpa7137
    @bekaerpa7137 2 года назад +1

    Wendme hulum endate afkari aydlm bebzat fiker ymaygbaw ezb west nen ayzon bro 🤗
    Ante erasua endetmta madreg alebk erask lay becha atokur ayzon daniye

  • @belayneshyoutube
    @belayneshyoutube 2 года назад +6

    አይዞን አግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው የሰዉን አሉታዊ አትስማ የራስህን በውስጥ የምትፈልገዉን ብቻ አድርገው ብሮ ያኔ ነው ህዎትህን የምትኖረው የሱዉን አስታይት አትቀበል በርታ 🙏🥰🥰

  • @hiwothiwot3843
    @hiwothiwot3843 2 года назад +6

    የእውነት ፍቅር ከብድ ነው አይዞህ ወንዴም ፍቅር አጥያት አይደልም ፈጣሪ ይርዲ👏👏❤

  • @eyobabest7417
    @eyobabest7417 2 года назад +17

    ፈጣሪ ይርዳክ ብሮ🙏🙏🙏

  • @digafeg2368
    @digafeg2368 2 года назад

    ዳኒዬ በመጀመሪያ አይዞህ ጠንከር በል!! ይገባኛል ከባድ ሁኔታ ውስጥ እንደሆንክ ማወቅ ያለብህ ማፍቀርህ ትክክል እንደሆነ ነገር ግን ተረጋጋና በትዕግስት አስብ: እና ደግሞ Dj lee አገናኙኝ ላልከው ጊዜው የቴክኖሎጂ ስለሆነ ሁሉን ስሜትህን በቪዲዮ ቅረጽና በ RUclips Chanal ላክላት ( በሷ ) በተረፈ ጠንካራ ና ብዙ ህልም ያለህ ወጣት ነህ አብዝተህ አትጨነቅ ለሁሉም ፈጣሪ ያዉቃል አይዞህ !!

  • @biniyamkekeba5910
    @biniyamkekeba5910 2 года назад +1

    ሸቅል አንተ ጥሩ የመሸቀያ ርዕስ ነው። አይገርምም እኔ እራሴ ድራማ መሆኑን እያወኩ ያንተን ቪው እየጨመርኩልህ ነው። ከ ዲጄ ሊ ጋር ተነጋግራቹ ድራማ እየሰራቹ እንደሆነ ነው ሚሰማኝ።

  • @ሳምሪየወንጌልአማኟ
    @ሳምሪየወንጌልአማኟ 2 года назад +6

    እኔ እውነት ለመናገር መፋረድ አልችልም ምክንያቱም እሷም ሴት ናት አንተም ወንድ ነህ ፍቅር ደሞ ከእግዚአብሔር ነው መፋረድ ቀላል ነው ግን የኔ ወንድም ምን አልባት ዲጄ ሊ ሌላ ሰው ይኖራታል ቢሆንም አንድ ምክር ልምከርህ ፍቅር አፍቅሮ ማግኘት ብቻ አይደለም ማጣትም ጭምር ነው እሽ አይዛክ እግዚአብሔር ቢፍቅድላችሁ ደስተኛ ነኝ አታልቅስ እኔ ጥሎብኝ ሰው ሲሰቃይ ማየት ይረብሸኛል😥😥😥😥

  • @mylovemom9791
    @mylovemom9791 2 года назад +12

    ዳኒ አላህ ያገናኛችሁ ብትገናኙ ደስ ይለኛል ፍቅር ሰጦታ እንጅ ምርጫ አደለም የፈለከውን ማፍቀር መብትህ ነው 🌹🌹🌹

  • @ያለጥረትስኬትየለም-ሐ6ቐ

    ፍቅር የፈጣሪ ስጦታነው አተፈልገህ አይደለም ግን እሷ ካላፈቀረችህ በጣም ትጎዳለህ ምክናየቱም ፍቅር በሁለቱም እኩል የሆነ ስሜት ከሌለ የቆመ እጨት እደማቀፍ ነው😴😴ፈጣሪ ልቦና ሰቷት ፍቅርህን ትቀበልህ 👌አይዞህ #ዳኒዬ

  • @dhcafhh4039
    @dhcafhh4039 2 года назад +3

    ዳኒ የምር ቀልድ ሲበዛ እኮ እየለመድከዉ ትሄድና ሂወት ሁሉ ቀልድ ይሆንብሀል እና በተቻለህ መጠን እስኪ የሆነ ቁም ነገር አሳዬን ማለቴ አንተ ለራስህ ቁምነገረኛ ልትሆን ትችላለህ ግን እኛንም አታስጨንቀን🥺🥺🥺🥺

  • @ጋልረዴ
    @ጋልረዴ 2 года назад +6

    ኣይዞህ ወንደሜ ሁሉም የእግዚአብሔር ስራ ነዉና ኣይዞህ ዳንየ የኔ ውድ ኣሁንስ ኣሳዘከኝ 😢❤️👈

  • @emebetwoldekidan3810
    @emebetwoldekidan3810 2 года назад +14

    If you donot have any affair with tsige yet , you are free to fly and can love anyone . You shouldn't feel guilty.

    • @Tg-oh5nx
      @Tg-oh5nx 2 года назад

      But shouldn’t he stop flirting with Tsige in public & making controversial videos with her if he wants DJ lee to take him seriously? He acts like he’s in love with Tsge in his TikTok videos & he’s known with his extreme pranks. If he wants DJ Lee to believe a word that he says he has to show her that he’s serious by cutting ties with any other female in his life!

    • @bini7542
      @bini7542 2 года назад

      @@Tg-oh5nx yahh😒🙄

    • @marakye9785
      @marakye9785 2 года назад

      Sege balderebawa new abrew yeseralu enje ayafekratm er tewu besew life ategbu

  • @mkdswes2050
    @mkdswes2050 2 года назад +24

    በእናታችሁ ጽጌ ጸበል ውስዱት ዳኒን እባካችሁ

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo 2 года назад +1

      ምን አደረገ ወሬኛ ማፍቀር አይችልም ኣንዴ ወጣት ነውኮ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +5

    ጥፋተኛ አይደለክም እንደሱ ብለክ አታስብ ወንድሜ መብትክ ነዉ እኮ ፍቅር 💝የእግዚአብሔር ነዉ 💝

  • @betelhemmekoya6694
    @betelhemmekoya6694 2 года назад +1

    ወይ ፍቅር እ.እ.እ.እያለ ሰው ያወጋል
    ግን ማንም አላው ቆሞ በአካል
    ማንም ሰው እኮ አላየው ቆሞ ሲሄድ በአካል

  • @elsa7399
    @elsa7399 2 года назад +1

    ዳኒዬ ምን ላርግህ ወድሜ አይዞህ ልኡል እግዚአብሔር መገድ አለው የዲጄ ሊን ሆድ ያራራልህ ያተ ያድርጋት ብዬ እለምንልሃለው አይዞህ እሺ ♥

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 2 года назад +7

    ዳኒ አሳዘንክኝ የምር😭😭😭አንተን የመሠለ ወንድም አለኝ እግዚአብሔር ይረዳሕ ጅጀሌ እባክሽ አውሪው እና ያለውን ነገር በግልጥ ንገሪው እባክሽ በእግዚአብሔር

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 года назад +36

    ወይነ የኔጌታ ስታሳዝን ዳኒዬ መብትህ ነው ማርያምን ማፍቀርህ ጥፋ አይደለም 😍

    • @ሰሚረሀምዘ
      @ሰሚረሀምዘ 2 года назад

      አይ አየሰዝነሽ የው መቼም ብር የመየረገው ነገር ዬለም ለጥቅም ብሎ ነው

    • @maryamaisa8198
      @maryamaisa8198 2 года назад +1

      @@ሰሚረሀምዘ አይባልም አያድርስ ነው

  • @መሲዪቱብ-ረ8አ
    @መሲዪቱብ-ረ8አ 2 года назад +14

    አይዞህ ዳኒዬ አይ ፍቅር ኡኡፍፍፍ 😭😥😥

  • @zed8788
    @zed8788 2 года назад +2

    ፍቅር ከእግዚአብሔር ሲሆን በባህሪ ተመሳሳይ ሰወችን ያጣምራል ሁለታችሁ አብራችሁ አትሄዱም ይልቅ ፀልይ ወደ እግዚአብሔር ከአምላክ የተሰጠ ፍቅር በምንም ነገር ልነገናኝ የማንችል ሰወችን ሳይቀር ሆቢያችንን አመሳስሎ ያጣምራል ::

  • @amanunique1
    @amanunique1 2 года назад

    አይዞህ ዳኒ የሚሆነው ሁሉ ነው የሚሆነው ደግሞ ትልቅ ደረጃ ላይ ሆነክ ማየት እፈልጋለሁ ። በጣም ነው የምወድክ ወንድሜ በርታ በል እጅ እንዳሰጥ

  • @laylasayed5809
    @laylasayed5809 2 года назад +13

    አይዞክ ዳኒዬ እኔም ባተ ስሜት ዉስጥነዉ እያለፍኩኝ ያለሁት ግኔም እመሙ እየባሰብኝነዉ አይዞክ አንተ የተጫማከዉን ጫማ እኔም ተጫምቼዋለዉ አይዞክ ዳኒዬ ፈጣሪ ለኛካለ ይሁን ዱሀ አድርግ

    • @sadiabebeabebe3653
      @sadiabebeabebe3653 2 года назад

      ዳኒ አመነኝ የሆነ ጊዜ ቢዶወውን ሥታየወው ትናደዳለህ አሁንም የምልህ ነገር ቢኖር ወደራሥህ ተመለሥ እግዚ አብሄር ላተ የለውን መቸም አታጣውም ያም የሚሆነው ሥላለቀሥክ አይደለም ወድሜ አሁንም ነገ ሌላ ቀን ነው ተረጋጋ ፈጣሪ ልቦና ይሥጥህ ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +17

    ዳኒዬ ይቅርታ አያስፈልግም እህ ይሄ እኮ ያንተ ትክክለኛው ስሜት ነዉ እኮ በቃ አፈቀርካት ብርቅ አይደለም እኮ ለዛውም በዚህ ዘመን ተገኝቶ ነዉ ሀበሻ ፍርድ ይወዳል ስንቱ አለ አይደል በር ዘግቶ የሚያለቅስ አንተ ሚዲያ ላይ ስለመጣክ እንጂ እርሳቸው bro❤❤❤

  • @እየሩስየሸዋዋ
    @እየሩስየሸዋዋ 2 года назад +12

    አይ ፍቅር የስራህን ይስጥህ እፍፍፍ ወድልጂ ሲለቅስ ይከፍኛል አይዞህ ዳኒየ

  • @genetgenifitwi5760
    @genetgenifitwi5760 2 года назад +2

    ኣይዞህ ዳኒየ እግዚኣብሔር የፈቀደዉ ሁሉም ይሆናል ወደህ ኣይደለም እስኪ ሁሉም በጸሎት ነዉ የሚፈታዉ እና ጸሎት ኣርግ ፈጣሪ ይርዳህ ፍቅር ሂድ ስትለዉ የማይሔድ ናስትለዉ የማይመጣ ነዉ ወደህ ኣይደልም እምብርሃን ትርዳህ ወንድሜ

  • @Tsion855
    @Tsion855 2 года назад +2

    ዳኒዬ የማያልፍ ነገር የለም የኔ ወንድም አይዞህ ተስፋ አትቁረጥ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነዉ እመቤቴ ታሳካልክ አትጨነቅ

  • @MekdiMahi
    @MekdiMahi 2 года назад +5

    ፍቅርን ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ዳኒ አይዞህ

  • @mezmurdawite7792
    @mezmurdawite7792 2 года назад +8

    የእዉነት ፍቅር ከባድ ነዉ አይዞን ወንድሜ

  • @elsa7399
    @elsa7399 2 года назад +3

    ሰውን ሁሉ ከሰማህ ጥሩ አይደለም ዳኒዬ በናትህ አትጨነቅ ልክ ነህ ስተት የለብህም ♥♥♥

  • @yaya-yh5ph
    @yaya-yh5ph 2 года назад +1

    Daniye don't worry hulum ngr begizw yehonal ftari mn gizem ayzgyem eshi atzen hulum lebgo nw

  • @ethiopigeons7823
    @ethiopigeons7823 2 года назад

    Dani ስላፈቀርክ መጥፎውን ማየት አልቻልክም ወንድሜ እኔ የልብህን ልሰማህና እኔም ከህይወቴ ገጠመኝ አንፃር ልመክርህ ዝግጁ ነኝ እናም ባገኝህ ደስ ይለኛል እባክህ ተገናኝተን እንመካከር አንተን የመሰለ ሰው ሲጎዳ ማየት ይከብዳል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +4

    ፀሎት አድርግ በደንብ ሰው ስተት ላይ ነክ ስላለም አይደለም ተገናኙ አውሩበት ንግግር ሁሉንም ይቀይራል አምናለሁ እመቤቴ ትረዳካለች 🌹🙏ፀሎት አድርግ በርታና!

  • @bem5477
    @bem5477 2 года назад +10

    Chill man. You’re someone chasing dreams. I’m not an expert in r/ship but I know for fact that you cannot force into winning someone’s love. The more you try by force, the more the other person moves away from you. So, you better focus on yourself & forget about dj Lee. She already told you: “we’re people in different worlds.” Why you become stubborn while your gut knows well that it wouldn’t work? You said Dj Lee started getting concerned for you. That is fine & well but it can’t be the foundation for a r/ship. I’d suggest you listen to the love story of comedian Eshetu & Manyazewal. They laugh about it now. Go check their RUclips channels. You should rather focus on your goal. The rest will follow. Be strong & well bro.

    • @hopfullmama2994
      @hopfullmama2994 2 года назад

      Thnx bro someone neex to tell him

    • @hanaalex8828
      @hanaalex8828 2 года назад

      Very sad, love is beautiful things with right person but with wrong person 💔 cried everyday! I feel his pain really because I know been in love with wrong person! God hlep him 🙏🏻 🙌

    • @bem5477
      @bem5477 2 года назад

      @@hanaalex8828 Love is giving, sharing etc. We need to love ourselves more in order to share. A person that doesn’t take care of themselves may not be able to take care of others to the extent that love requires. So, try to take care of yourself. If it’s meant to be, it’d. If not, there is someone else for you.

    • @hanaalex8828
      @hanaalex8828 2 года назад +1

      @@bem5477 yes I'm agreed with that! He have to be strong!

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 2 года назад +24

    አይዞህ ዳንዬ ያፈቅሩትን ሰው ማጣት ከበድ ነው
    ታራጅው እባክሽ እህቴ ከጎኑ ሁኝለት በተገቢውም አጽናኝው 😥😥😥🙏🙏🙏

  • @mesaymesfin8438
    @mesaymesfin8438 2 года назад +2

    ዳኒ ይሄ በሽታ ነው ወደ ፀበል ሂድ😏🥺🥺 እሷጋር ያለውን እውነታ እያወክ ለምንድነው የምታለቃቅሰው ወንድልጅ ቆፍጠን ሲል ነው ደስ የሚለው 😏😏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ

    አልተሳሳትክም ወድሜ ማንኛውም ሰው የፈለገውን የማፍቀር መብት አለው ግን ሰው ይሔን አለኝ እያልክ. እራስክን አታስጨንቅ. የራሱ ጨቆትነው ሰውን. ያላደለነገር እያለ የሚያስጨንቀው እና. አይዞክ

  • @lubabayimam5626
    @lubabayimam5626 2 года назад +6

    አትጨማለቅ እደየ ደውልላት እና አውራል ካልሆነ ፀልይ ምን ይመስላል

  • @bezawitzerhiun8099
    @bezawitzerhiun8099 2 года назад +7

    ትክክለኛው መንገድ ፀበል መሔድ እባክህ ልባችን ፈሠሠ አረ የሠው ያለ

    • @Miko16459
      @Miko16459 2 года назад

      በፍቅር የተመሰለ መንፈስ Bezawit የምር ደሞ ተፅፎ አለ እኮ ይመሰላል አጅሬ ...... ኤጭ በዛ

    • @Miko16459
      @Miko16459 2 года назад

      በፍቅር የተመሰለ መንፈስ Bezawit የምር ደሞ ተፅፎ አለ እኮ ይመሰላል አጅሬ ...... ኤጭ በዛ

  • @hirutsamuel7872
    @hirutsamuel7872 2 года назад +9

    ዳኒዬ ምን እንደ ምልህ አላውቅም አፍቅሬ ስለማላውቅ ብቻ የምትወደው ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ☝️🥰 አይዞህ ማፍቀር በአንተ አልተጀመረም ፍቅርን ያስተማረን እየሱስ ክርስቶስ ነው ለሰው ቦታ አትስጥ የአንተ ህይወት ያንተ ነዉ እሱዋም ያለችው በእኔ ምክኒያት እንዲህ መሆኑ ያሳዝነኝ ጀመር ብላለች እና ታገስ ሀገር ትገባለች 😥😥

  • @aemiroyirdaw3170
    @aemiroyirdaw3170 2 года назад

    ዳኒ ፈጣሪ ላንተ ካላት ይሰጠሀል ወንድሜ አንተ አልተሳሳትክም እኔምመኝልህ አግንተሀት አውርታችሁ መጨረሻው ን እንዲያሳምርልህ ፈጣሪ አይለይህ ይህ ካልሆነ ግን ካጠግብህ የምትወድህን ፈልግ ወንድሜ!

  • @Demenamorke2146
    @Demenamorke2146 2 года назад

    አይዞኝ ወንድምዬ የኛ ሰው በተላይ ዩቱብሮች ለሰው አይሰብብ የአንድ ሰው ስም አጥፈቶ ብው ለመገንት ነው ዳኒ ምንም ለሰው አትጨነቅ በጸሎት ከፈጣሪ ጋር ተማክሪ የውስጥህን የመራዳህ እግዚአብሔር ነው። ዲጂ ሊዬ የኛ መልካም እህታችን ለዳኒ መልስ ለእግዚአብሔር ብልሽ አንዴ አሰብ❤️💗💗

  • @tigistbekele9123
    @tigistbekele9123 2 года назад +8

    የእናንተ መጃጃል በዛ በጣም😫

  • @ሠሙጉራጌዋ
    @ሠሙጉራጌዋ 2 года назад +10

    ዳኒ አይሆን ዲጂሊ እሺ ብትል እንኳን እኛ የመዳም ቅመሞች አንፈቅድም😛😛

  • @beret_tube
    @beret_tube 2 года назад +42

    እና ከኛ ይልቅ አንተ ትቀርባታለህ ለምን ለሷ አነግራትም አንተ በኛላይ በደንብ አርገህ እየቀለድክ ነዉ የምርህን ቢሆን ህዝብ ያግዝህ ነበር ስረአት ይኑርህ ካፈቀርካት አፍቅራት እኛን ለምን ትነግረናለህ የማትወጣዉ ነገርዉስጥ እንዳትገባ አበዛኸዉ

    • @እራህማአስንአላህወኪል
      @እራህማአስንአላህወኪል 2 года назад +4

      አረ በጣም ተጃጃል እዛው አያለቅሥላትም እኛላይ እሚነፋረቀው እኛ በስት እንጨነቅ ደሞ እሷ አያቱ ትሆናለች ግን ሰክሮነው መሰል ሰካራም

    • @devotube2392
      @devotube2392 2 года назад

      ሰበስክራይብ ልመና ነው

    • @neima3979
      @neima3979 2 года назад

      ትክክል

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha 2 года назад +3

      እሱ ምን አጠፋ ስርአት ያዝ የምትይዉ ማፍቀር በሱ አልተጀመረ ቢያስ እሷን የሚያገኝበት መገድ ጠባብ ከሆነ በሚድያ ላይ በማዉራቱ እሷን የሚያገኝበት መገድ ሰፊ ሊሆንለት ስለሚችል ብዙ አታዉሩ አላፈቀራትም የራሱ ጉዳይ አፈቀራት የሚጎዳዉ እሱ ነዉ አለቀ

    • @hanagosaye4686
      @hanagosaye4686 2 года назад +1

      @@oneallahbcha ልክ እናት እኮ እህቴ ማን ላይ ነው ሙድ የሚይዘው እሷ አልፈልገውም አለች እኮ ፍቅሮ ከሁለት ጎን ካልሆነልክ የሚጎዳው አፍቃሪ ነው እንደ ወንድ ኮስተር አይልም ምን ይነፈርቃል ባደባባይ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ዳኒዬ እውነት በጣም አሳዘንከኝ አሁንስ እስትይ በቃ ከእግዚአብሔር ጋር ተስማማን እና ፆም ፀሎት አድርግ እውነት በጣም ከባድ ነው አንተ ገና ወጣት ነህ ብዙ ነገር መስራት የምትችል ልጅ ነህ በማይሆን ነገር እራስህን ማገድ የለብህም እግዚአብሔር ለአንተ ያለውን ደግሞ ሳትጠይቅ ይሰጥሃል መልካሙን ሁሉ እግዚአብሔር ያድርግል 🥰

  • @smeneshbirhanu1172
    @smeneshbirhanu1172 2 года назад

    አይዞህ ዳን አንተ በጣም ጠንካራ ልጅ ነህ እራስህን አረጋጋ ፀሎት አድርግ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ ደሞኮ እድለኛ ነህ እሷን በማፍቀርህ አብረን ነን የምትልበትን ቀን ያሳየኝ ዳኒ አደራ አደራ ፕራንክ ነው እንዳትለን

  • @betelhemhaylu2793
    @betelhemhaylu2793 2 года назад +7

    አሁን ግን ፍቅር ሳይሆን ሙድ እየያስክ ነው በዛ የ ዮቱብ ብር ሊያሳብድህ ነው ዲጄ ሊ እኮ ማናገር ከፈለክ በስልክ ጨርስ ዳኒ አስጠላብህ አረ ቆፍጠን ብለህ ሥራ

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 2 года назад +8

    ዴሞ እንደገና🤣🤣🤣🤣
    አይዞን ወንድም ጥላ😔🤣

  • @mulefaf8664
    @mulefaf8664 2 года назад +9

    አቦ አትሰግጥ በጣም አበዛሃው የምን ያዙኝ ልቃቁኝ ነው ፍቅር በልብ ነው በአደባበይ አይደለም
    ታከተዮችህንም አታሰልቻቸው:: ድሮም እኛ ሰዎች ከጎነችን ያለውን ሰው አነይም ከእሩቅ እንጂ!!!

  • @asiniatironisitube
    @asiniatironisitube 2 года назад

    እኔ ምንም እውነት አይመስለኝም የናንተ ነገር እውነት ከሆነ ፈጣሪ ይርዳህ የጤና ያድርግልህ ወይ ጋሽ ፍቄ እንደዚህ ያደርጋል አይጣልብን ከዚህ ይሰዉረን አይዞህ ዳኒ

  • @zuzutemesgen621
    @zuzutemesgen621 2 года назад

    Dani wendime ayzok bante mefred alchim mikinyatum fikir ewur new aydel yemibalew? Fetari yelibikin meshat yimulalik ayzok berta tseliy isum yiredahal🙏

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 2 года назад +7

    እውነት ከሆነም እኮ ጥፋት አደለም ጥፋቱ እኮ እኛ አንተን አለማመናችን ነው ማፍቀር መልካም ነገር ነው ፍራንክ ከማብዛታችሁ የተነሳ የቱን ማመን እንዳለብን ግራ ስለገባን ነው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      ባለፈው አገኛት አይደል ምንም ፍቅሩን ሲገልፅ አልታየም ያኔ ለምን ሀሳቡን አላቀረበም በየጊዜው አገናኙን ምንድነው

  • @AINAS-ll7be
    @AINAS-ll7be 2 года назад +14

    ፍቅርን ገፍቶ ፍቅርን መፈለግ የትንንሽ ሰዎች ስራነው አሉ ያገር ሰዎች የፅጌ ግፍ ነው

    • @ዜድሻዩቶብ
      @ዜድሻዩቶብ 2 года назад

      🥰🥰🥰🤗

    • @kebronsisay6197
      @kebronsisay6197 2 года назад +4

      ፅጌ ፉቅረኛ አላት አቢ ሚባል ተናግራለች እኮ ዳኒ ምንያርግ

    • @hayouyeshgeruwa2616
      @hayouyeshgeruwa2616 2 года назад +1

      ፅጌ እኮ አሳውቃለች ባለፈው

    • @netsitube3853
      @netsitube3853 2 года назад

      tsig ፍቅረኛ አላት እኳ

    • @genetaman1614
      @genetaman1614 2 года назад

      Fqrn gefto malet atchiyim nen blew eskaltenageru dres bemn ergtegna honsh?

  • @haphtom
    @haphtom 2 года назад +6

    አረ ኣሁንስ ሰለቸን pls ተፋቱን👐😣

  • @zenahabeshatube5368
    @zenahabeshatube5368 2 года назад +2

    ሞኝ ባያፍር የ ሞኝ ዘመድ ያፍር ይላሉ አበዉ ሲተርቱ
    አባ ስግጥናህን ገደብ አብጅለት እንጂ

  • @mahitube4141
    @mahitube4141 2 года назад

    ዳኒ ወንድሜ ይህ ነገር የእግዚአብሔር ፍቅር ከሆነ እግዚአብሔር የፍቅር አምላክ ነው ያገናኝሀል ፀልይ ሱባየ ያዝ እባክህ ይህ ነገር እውነት ትክክል ነኝ ወይ አምላኬ አንተ ፍታው ብለህ

  • @semutube1526
    @semutube1526 2 года назад +6

    😂😂😂😂አይ ዳኒ አንተ ባትኖር በምን እንስቅ ነበር ኑርልን ሙድ እየያስክ

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 2 года назад

      አረ አያሥቅቅቅቅቅቅ ግን ፅጌ ጋር ቢጋቡ ደሥ ይለኛልል

    • @semutube1526
      @semutube1526 2 года назад

      @@helimahelima5706 ፅጌ እኮ ሌላ ጓደኛ አላት

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 2 года назад

      @@semutube1526 አላትደ አላወኩም አይ ሁሌ አብረዉ አያቸዋለሁ በጣም ይዋደዳሉ ወላሂ ቢጋቡ ብየ ተመኘሁ

    • @semutube1526
      @semutube1526 2 года назад

      @@helimahelima5706 aw arfe nebr

    • @asum7778
      @asum7778 2 года назад

      er wedza eza hedo yejajal

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 года назад +5

    የኔ ልዩ ወንድም ኡፍፍፍ አንጀቴን በላሀው የምትችሉ በማርያም አግዙት ዲጀ ሊ እባክሽ አግኝው እንተኛኮ አላለም ማግኘት ነው የፈለገው

  • @hiwetbehayilu5657
    @hiwetbehayilu5657 2 года назад +16

    ዛሬም ዲጀ ሊሊሊሊ ጅል በሞትክ😂😂😂😂
    ውጭ ነው ያለሁት ብላለች መቸም ውሰጅኝ እንደማትላት ተስፋ አለኝ😂😂😂😂😂😂
    አንዴ ብቻ እሽ ብላህ እምታደርገውን ባየን😂😂
    ነገርንህ መከርንህ ዘከርንህ ካልገባህማ ቅስምህን መስበር የኛ ፈንታ ነው😂😂😂
    እሷኮ አልፈልግህም ብላሀለች አይገባህም😂😂😂

    • @jkismine777
      @jkismine777 2 года назад +1

      ተይ ሰው ነው ይከፋዋል

    • @raymondndiaye915
      @raymondndiaye915 2 года назад

      Er ty feelingun tnagr eco

    • @daniyo1997
      @daniyo1997 2 года назад

      😁😁😁🤭

    • @edomanbese3810
      @edomanbese3810 2 года назад +1

      ኧረ አልፈልግህም ብላሀለች እኮ ናይጄሪያ ናት ወሰዱኝ በለህ ደሞ ተናፍረቅ አሉህ

    • @hiwetbehayilu5657
      @hiwetbehayilu5657 2 года назад +1

      @@edomanbese3810 በጣም አራብን እኮ የሆነ ነፎጭ😂

  • @Ethio806
    @Ethio806 2 года назад

    ዳኒየ እኔኮ ሁለየም ፕራንክ የምታደርገን ነው ሚመስለኝ ፣ምክንያቱም ፕራንክ በጣም ስለምትችል ፣ለማንኛውም እውነት ከሆነ ፈጣሪ መልካሙን ሁሉ ይምረጥልክ

  • @Bety543
    @Bety543 2 года назад

    ወንድሜ መጀመሪያ እግዚያብሄር ልብህ ውስጥ ላይጠቅምህ የገባውን ስሚት ያጥፋልህ ፀሎት አድርግ አይዞህ
    የሚያልፍ የማይመስለን አልፎ እናያለን
    ለፈጣሪ እንጂ ለሰው አትገር ሰው ያላሰብኸውን
    ያሳስብሀል አይዞህ ዳንዬ
    ልጅ ነህ ገና ይህን አይደለም ቢሊነር መሆን የምትችል ሰው ነህ የተፃፈልህን እንጂ
    የፈለከው ሁሉ ሊሆን አይችልም ። ማንም ከወደደው ሰው ጋር አይኖርም ።እና በእምነትህ ፅና እግዚአብሔር የወደደውን ይፈትናል so
    አይዞህ ይኸም ያልፋል ።ፅሎት እናደርግልሀለን።