"ከባል በፊት ጥሩ የቤት ሰራተኛ ስጠኝ" Comedian Eshetu Standup comedy

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 108

  • @sportapp8550
    @sportapp8550 4 года назад +10

    አቦ ይመችሽ እሼ በጣም ነው የማደንቅክ በርታ የእሼ ቤተሰቦችከተመቻችሁ ላይክ ግጩኝ

  • @አፀደማርያም-መ2ለ
    @አፀደማርያም-መ2ለ 4 года назад +9

    እሽየ የኔ መልካም ሳይህ ብውል አልሰለችህም እባክህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ድምፅ ሁናቸው

  • @teddytedda2413
    @teddytedda2413 4 года назад +4

    ዋው! የሰራተኞችን በደል በቀልድ እያዋዛ ማስተማር አልተለመደም አሪፍ እይታ ነው:: በጣም በጣም ወድጄዋለሁ ሳላደንቅ አላልፍም

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 года назад +2

    እሼየ የደሰታየ ምጭ ነክ እግዚአብሔር ደሰታ ያብሰርልህ ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @melkamtube727
    @melkamtube727 4 года назад +2

    በትክክል ግፋቸው የኛአገር አሰሬ አዳዶች ውይ ያረብ አገር ማዳሜን እንድወድ አደረጉኝ

  • @ahlammohammed4902
    @ahlammohammed4902 4 года назад +7

    እሽቱ የደስታየ ምንጭ ኢትዮጱያ ዉስጥ የቤት ሰራተኛ መሆን ያስቸግራል ኧረ 100% አረቦች ይሻላሉ

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 4 года назад +5

    ፈጣሪ ይባርክህ እሸት ልዬ እኮ ነህ የኔ ኢትዮጵያ❤በእናተ ሀገሬን አያታለሁ 😭💔

  • @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
    @ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 года назад +1

    ሀበሻ ቤት ተቀጥሬ ከምሰራ ጎዳና ባድረ ይቀለኛል ግፍቸውኮ 😥እሸ ምረጥ ሰው❤

  • @gigiscreations683
    @gigiscreations683 4 года назад

    Bisamhau bisamhau yemaletagbhu. Rajim idema ketena gar. My hero

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 2 года назад

    Asheko techelaleh. My inspiration.

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 4 года назад

    100 present ye areb madamoch yeshalalu 👌. Because they appreciate you also you educate new languages Arabic and English.

  • @nurejtube1613
    @nurejtube1613 4 года назад +1

    melemelawen on Dire Hotel Yimechek arif stand up comedy

  • @tabuutubee2583
    @tabuutubee2583 4 года назад

    Ashtuu nufii jiradhuu guddaa galatoomi bayee namatii toltee

  • @horiytehareaggaga9990
    @horiytehareaggaga9990 2 года назад

    እሸቱ እድሜነጤነይስጥህ አቦ

  • @ታጠቅዉስጤነዉሱሱነኝ

    በጥፊ ብያት ጥያት ነዉ እምሄደዉ ስንት መልካሞች አሉኮ

  • @ጎደልያስእግዚአብሔር-ጰ2ሠ

    እሼይመችህ ከኢትዮጵያ አሰሪዎች እዉነት ያርባገር አሰሪዎች ን እመርጣለሁ እዚህ አገር የሰበርኩት እቃ ኢትዮጵያ ቢሆን ያድወር ደመወዜ እራሱ አይበቃም ነበር በዝበኩል ማዳሜ አሰግናታለሁ 😍😍😘

  • @BurikeShow
    @BurikeShow 4 года назад +1

    😁😁😁 very good
    💚🙏
    💚🙏
    💚🙏
    💚🙏
    💚🙏
    💚🙏
    💚🙏
    VERY NICE 💚🙏

  • @ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ

    ወይኔ እንዴት እንደሳኩኝ እፉፉፉ ምችት ይበልክ አቦ

  • @ጓንደርሀገሬ
    @ጓንደርሀገሬ 4 года назад

    ዋዉ ማስታወቂያ TOP ውሃ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 4 года назад +1

    እሼ የምር ፈታ አረከኝ ምችት ይበል😃

  • @tinaj3749
    @tinaj3749 4 года назад

    ሃሃሃሃ እሼ የምር ትችላለህ ደጋግሜ አይቸው ያልሰለቸኝ እና ያሳቀኝ ስራ ነው

  • @abebalegesse5645
    @abebalegesse5645 4 года назад

    Ufffff u born for comedy Ashuye u crack me up

  • @yosefkassa3414
    @yosefkassa3414 4 года назад

    Eshe andgna techlalehe

  • @Truzzzzzzz
    @Truzzzzzzz 4 года назад

    am i the only one who pushes the thumbs up before watching the vedio

  • @ሠቢህአህመድየቤተሠቦቼአፍ

    yimechih habibi

  • @martaz9311
    @martaz9311 4 года назад

    ጎበዝ በርታ

  • @bestelotkebede68
    @bestelotkebede68 4 года назад

    ከሀበሻ አሰሪ የሀረብ ሀገር መዳም 100% ትበልጣለች ለሀረብ ሀገር መዳሞች እረጅም እድሜና ጤና እመኝላቸዋለሁ ።

  • @OneMediaTV
    @OneMediaTV 4 года назад

    አንደኛ

  • @ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ

    ተሽዬ ስወድክኮ ሺ አመት ኑርልኝኝኝኝ

  • @አቡሰንትምንታምር
    @አቡሰንትምንታምር 4 года назад

    ተባረከ እሸቱ ልክ ልካቻውን

  • @ጓንደርሀገሬ
    @ጓንደርሀገሬ 4 года назад

    እሽት በርታልን ወንድማችን

  • @BreNegn
    @BreNegn 3 месяца назад

    Good afternoon Eshe !!!!

  • @LucyTip
    @LucyTip 4 года назад

    👈 Lucy Tip

  • @henokezt
    @henokezt 4 года назад

    እንዴት ስልካችን በመጠቀም የዩቱዩብ Thumbnail መስራት ይቻላል?/How to make Thumbnail for youtube Videos on Android 2020 amharic tutorial
    የእይታ ሰዓታችን እንዲጨምር ምርጥ ተንብሌን መስራት ይጠቅመናል???
    ፎቶውን ተጭነው ይመልከቱ ሰ

  • @fasilheilemeskel6619
    @fasilheilemeskel6619 4 года назад

    Woooow 🥰🥰🥰🥰

  • @chchxhc2036
    @chchxhc2036 3 года назад

    ከአበሻ ሰራተኛነት ይልቅ በስንት ነገር የአርብ መደሞች ይሻላሉ ክብር ለመደሞች ለአርቦች

  • @አልሀምዱሊላአልኩሊሀል

    አረ ወገኖቻችን ውድ ኢቶጲያውይ በእስር ቤት እየተሰቃዩ ነው ድምፃችን ይሰማልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 4 года назад +2

    ኢትዮጲያ ምን ከባድ ስራ ብትሰራ 1000 - 800 ብር ከዛ በላይ አይከፍሉም ደሞ በረሀብ ነው ሚገሉህ እድትሰራ እጂ እድትበላ አይፈልጉም ጎረቤቶቻችን ምን እደ ሚያደርጉ እናያለን

  • @hayatkecho3818
    @hayatkecho3818 2 года назад

    ማኛ ሰዉ

  • @ermiasbelay249
    @ermiasbelay249 4 года назад

    When will u release "sew ateketel" please

  • @tizitazeleke5924
    @tizitazeleke5924 4 года назад

    አይሼ ይመቻል ችሎታህ 😂😂😂😂

  • @ኢትዮለዘላለምትሳቅአገሬው

    እሼ ውስጤነው

  • @romanroman8718
    @romanroman8718 4 года назад

    ይመችህ እማዬን እሼ

  • @ቤቲውሎየዋቤቲወሎየዋ

    እሼ አላችሁ በጣም ነበር የናፍቃችሁኝ ማርያምን በተለይ ሽዋንግዛው ውንድሜ ናፍቀህኛል 8ቀን ሆስፓታል ነበርኩ ስልክ መያዝ አልቻልኩም ነበር ዛሬ ግን ተመስገን ውጥቻለሁ እሼ እውነት ስላምህ ይብዛልኝ ያንተ ቀልዶችኮ አይጠገቡም

  • @sakonjogak7454
    @sakonjogak7454 4 года назад

    እሼ ቁንጅናሕን ላይ አፍጥጬ ሞትኩ ልጅ እያለክ ቆንጆ ነሕ

  • @afomyoutu4503
    @afomyoutu4503 4 года назад +2

    የኢትዮጵያ የቤት ሠራተኛ ከመሆን መለመን ይቻላል

  • @firomyabera7725
    @firomyabera7725 4 года назад +1

    አሼ የሌለ ነው ፉታ ያረከኝ

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад

    ሄሎዉ እሼ

  • @ekramtube9427
    @ekramtube9427 4 года назад

    አላህ ሆይ ከሀበሻ አታሰከጂለኝ በጠቃላይ ከሰው ልጂ አታሰከጂለኝ ያርቢ

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 года назад

    😘😆😆😆😆😆😆😆 አይ አተኮ ጥርስን አላስከድን አልከኝ

  • @helnheylou4548
    @helnheylou4548 4 года назад +1

    እረ እሼ ከገባቸው ነግረሃቸዋል ኢትዮ እሰው ቤት ከምሰራ የቀን ስራ ብሰራ ይሻለኛል ምክነያቱም አይቸዋለሁ እንዴት እንደተበደልሁ ስደት ይሽልላል ሃረቦች ይግደሉኝ ማሪያምን

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 года назад

    👏🏻👏🏻👏🏻

  • @sosena2589
    @sosena2589 4 года назад

    habibi

  • @afomyoutu4503
    @afomyoutu4503 4 года назад +2

    ለራሳቸው ስጋየ የበሉ ለሰራተኛ ደርቅ እንጀራ ያበላሉ

  • @massiiambo2333
    @massiiambo2333 4 года назад

    Ashuu bert

  • @tsigeadugna6980
    @tsigeadugna6980 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @አንድአማራ-ተ2የ
    @አንድአማራ-ተ2የ 4 года назад

    እሰይ ደግ አደረጉ ለሁሉም ግዛ አለውሀሀሀሀሀ

  • @sifansifan937
    @sifansifan937 4 года назад

    Ante lij wededku meseleng wayne gudeeeee minlarg?

  • @tzedethiopia2890
    @tzedethiopia2890 4 года назад

    ማን ነው እንደኔ እሽን በፍቅር የሚወደው ካለ ላይኩ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 года назад

    👍👍👍👍

  • @mekgar2001
    @mekgar2001 4 года назад

    Endih eyalk abalgachew, derom dero nachew media lai yelib lib eyesetheh chinkelatachin lai awetahachew. Ere eyetasebe yisera wendemae.

  • @zanatzanat1192
    @zanatzanat1192 4 года назад

    ክክክክክክክክክክኮ

  • @emamiyo
    @emamiyo Год назад

    😅😅😅😅😅😅😅

  • @gafat
    @gafat 4 года назад

    የእሼን ፕሮግራም ሳያይ እንደ እኔ ላይክ የሚሰጥ ማነው

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 года назад

    ክክክክክክክክ

  • @Zአልወድቅባይታጋይ
    @Zአልወድቅባይታጋይ 4 года назад

    የሀበሻመዳም፣👊👊👊👊👊መዳሜትግዴለኝ፣ቋንቋአስተምራ፣ስራአሳይታነውእኔአድስአበባ፣ማንኪያከውሀጋርጣልሽብላቁምስቅሌን፣አወጣችኝ😭👊5አመትጉልበቴን፣ዛሬ

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ 4 года назад

    አሼ እምወድህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉ ውድ ኢትዮጵያዊያን እባክህ ድምፅ 😥

  • @saramt-ru3mm
    @saramt-ru3mm 4 года назад

    ሠላም ለእንንታይሁን ፍትህ ለሳዑዲ እስር ቤት ለምሰቃዪ በብርሃኑ የጨለማባቸዉ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @susu2614
    @susu2614 4 года назад

    kkkkkkk

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 4 года назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @almalm1555
    @almalm1555 4 года назад

    እር ስንቱ ይንገር 😁😁😁😁😁😁😁😁

  • @ninaaman4586
    @ninaaman4586 4 года назад

    Serategnama aza honewal midre ahiya hulu sira kemesrat meshermot yishalachewal sew saysera edet yalfletal!!!!!!

  • @getudemisse8111
    @getudemisse8111 2 года назад

    Ante yetebarekh neh siewedh mariamn

  • @zanatzanat1192
    @zanatzanat1192 4 года назад

    ተመቸኝ ጥሩነዉልብቢገዙ

  • @almalm1555
    @almalm1555 4 года назад

    ምን ይስቅሽል ሁልሽ እውነቱን ነው የተናገርው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almalm1555
    @almalm1555 4 года назад

    የኛ ግፍ ነው አይ 50ብር ነበረ አይ ግዜ ትምህርት አትምርም እኛ አናስተምርም እያላችሁ። አሁን ለስድት አባቃችሁን

  • @miminagusa2365
    @miminagusa2365 4 года назад

    Aer ena arbochi yegdelug aji ethiopian was sew bat alisaram hooo bimot ayshalegam enda

  • @cherkoseshow
    @cherkoseshow 4 года назад

    ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ አለመሳቅ አይቻልም የተመረጡ የአርቲስቶቻችንን የቲክቶክ እና ኢንስታግራም አስቂኝ ቪድይዎችን ማየት ትችላላቹ .m

  • @kokobaalbehewali6323
    @kokobaalbehewali6323 4 года назад

    አወ ይድረስ አበባ ሰው ግፍ አይፈራም

  • @hanang7517
    @hanang7517 4 года назад

    እንዳንተ ሰውን ለማዝናናት የሚለፈ ሰው መመስገን አለበት

  • @workinehbecho4729
    @workinehbecho4729 2 года назад

    😭😭

  • @zanatzanat1192
    @zanatzanat1192 4 года назад

    ቀጣሪተብየወቹ

  • @jfsg1535
    @jfsg1535 Год назад

    እዉነተኛ እሼሀበሻቤት መቀጠር ልክ እደ ሲኦልነው

  • @lekulugize2422
    @lekulugize2422 4 года назад

    እሼ,ምንሼ
    ስንቴ እንየው

  • @የመዳምባጃጅነኝ-ጸ2ረ
    @የመዳምባጃጅነኝ-ጸ2ረ 4 года назад

    ጧጥሽ ሣልመታሽ ለምን አልነገርሽኝም የተመቸው

  • @whtube8242
    @whtube8242 4 года назад

    እባክህ እባክህ
    እሸቱ ድምፅ ሁነን እስር እየተስቃየን
    ሳኡዲ ኣረብያ እባክህ እባክህ

  • @እንደቤቴ
    @እንደቤቴ 4 года назад

    ስንቴ እንየው እሼ.....by the way ይህ የፊት እስታይል ነው የሚያምርብህ።

  • @esmaelmohammed3342
    @esmaelmohammed3342 4 года назад

    እሼ ስታንዳፕ ኮሜዲ ያንተ ብራንድ እየሆነ ነው መሰል በሌላ ስራ ሳይህ ኮ ታናደኛለህ

  • @bekriman6543
    @bekriman6543 4 года назад

    ይህን የምታነቡ ውድ ኢትዮጵያን ለፈጣሪ ብላችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ለናንተ የ 1 ደቂቃ ስራ ነው ለኔ ግን ይጠቅመኛል ደግሞ እኔም እመልሳለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigeayalew6318
    @tigeayalew6318 4 года назад

    አጠረ

  • @becka_a_
    @becka_a_ 4 года назад +3

    የኦርቶዶክስ ልጆች ተባበሩኝ እኔ የ 8ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ማርያምን ዩቲዩብ ላይ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናታችሁ እንዳታልፉኝ በማርያም የሚያምን ቀዳሚ ይሁን በእግዚሀብሄርም አመሰግናለሁ!!!!

    • @ፍቅርዘተዋህዶ
      @ፍቅርዘተዋህዶ 4 года назад +1

      ክክክክክ እሺ ምን ጉድ መጣብን ዘንድሮ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ሆነህ እንዴት አውቅክበት ግን አጠቃቀሙን ደሞ የልመና ዘዴህ ተመችቶኛል

    • @ሶሊያናእናቴ
      @ሶሊያናእናቴ 4 года назад +2

      የማርያም የእግዚአብሔር ስም የኪስ ማደለብያኮ አይደለም አንተ መናፍቅ🚫🚫🚫

  • @hayaalmazrooei8527
    @hayaalmazrooei8527 4 года назад

    ዘራፍ

  • @tayechsolomon7451
    @tayechsolomon7451 2 года назад

    Esheye.anjat.arsnh.faxari
    Idmena.tena.yisxi

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ

    👍👍👍

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 4 года назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @becka_a_
    @becka_a_ 4 года назад +1

    የኦርቶዶክስ ልጆች ተባበሩኝ እኔ የ 8ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ማርያምን ዩቲዩብ ላይ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናታችሁ እንዳታልፉኝ በማርያም የሚያምን ቀዳሚ ይሁን በእግዚሀብሄርም አመሰግናለሁ!!!!

  • @orthodoxneg8742
    @orthodoxneg8742 4 года назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @becka_a_
    @becka_a_ 4 года назад +4

    የኦርቶዶክስ ልጆች ተባበሩኝ እኔ የ 8ኛ ክፍል ተማሪ ነኝ ማርያምን ዩቲዩብ ላይ ሰብስክራይብ አድርጉኝ በናታችሁ እንዳታልፉኝ በማርያም የሚያምን ቀዳሚ ይሁን በእግዚሀብሄርም አመሰግናለሁ!!!!