300ሺ ብር በፈጀ Setup ሰርፕራይዝ አደረኩት | Abrelo Hd
HTML-код
- Опубликовано: 10 июн 2022
- ☆ Instagram -- / waf_manda
-products
* dallolgebeya.com/
*LED Strip light - dallolgebeya.com/product/led-...
*Ring light 12" - dallolgebeya.com/product/12-i...
*Dell monitor - dallolgebeya.com/product/dell...
*Boya mic- dallolgebeya.com/product/boya...
*Wall Art- dallolgebeya.com/product/wall...
#wafmanda #ethiopia #abrelohd
300ሺ ብር በፈጀ Setup ሰርፕራይዝ አደረኩት | Abrelo Hd Развлечения
በጣም የዋህ ልጅ ነህ ማርያምን
ማንዳ ምርጥ ሰው ሁሌ አንተጋ ስፕራይዝ አይጠፋም የምር ደግ ልጅ መሆንህ ያስታውቃል 🥰🥰🥰ደሞ ዘሀላይ ጠፍታችዋል
አተልጅ ለሰው ደስታ ሀሌም የምትጥረው ነገር ያስገርመኛል ጓደኛ ምን ማለት እደሆን ገብቶሀል
አላህ ከዚህ በላይ ቅንነትን ይጨምርልህ
👍
በጣም ነው የምወዳችሁ አንደኛ የሰው ልጅ እንደዚህ መዋደድ እና መተጋገዝ ነው ያለበት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅላችሁ😍❤️❤️❤️😍❤️
ሁላችሁንም እወድችኃለሁ😊❤
manda techelalek
😉🙏🏽
Asero 😘
ere zehaaa nafeken
ማንዲ ምርጡ የጋደኞቹ ደስታ እንዲት እንደሚያስደስተው አንተ ምርጥ ልጅ ደስታህን ይጨምርልህ የጋደኞችህ ቅመም ነህ
ዋዉ ነው ማንዴ አልተቻልክም የእውነት በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ
ማንዳዬ የኔ የዋህ ማርያምን ሁሉ ጊዜ ሰርፐራይዝ ትወዳለህ የኔ አባት እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
Mandaye andegna nek ❤️❤️❤️one thing you should know these is your talent and take it seriously 👍👍👍
ዋዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ሰዉሁሉ እደናተቢሆን አሪፍነበር ፈጣሪ ፍቅር
ያብዛላችሁ አይለያችሁ እወዳችኋለሁ🥰🥰🥰🙏🙏
ማንዳዬ የምር በጣም ጥሩና አስተዋይ ልጅ ነክ ትለያለክ🎉🎉
ባርች አንደኛ ኮ ነክ ያምራል በጣም አንተ ጓደኞችህ እንዳደሰትክ ፈጣሪ ማያልቅ ደስታ ና ጥበብ ይስጥህ keep going mandaye be blessed ❤️❤️❤️
እጅክ ይባረክ በጣም ጎበዝ
Amen yene enat 🙏🏽❤
ትችላለህ ብሮ👏 በነካ እጅ ሌሎችንም ሰርፕራዝ አድርጋቸው።
አሪፍ ታለንት ነው ያለህ ቀጥልበት በጣም ትመቸኛለህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን እንዳንተ አይነት ጓደኛ ስላላቸው እድለኛ ናቸው ማርያን ጀግና በርታልኝ👍👍
You really have such a good heart, your always trying to make them happy, keep it up bro
kind comment too. wise and understanding woman as i would say...keep your heart.
ውይ ፍቅራቹ እኮ እንዴት ደስ እንደምትሉ ማንዴ ትለያለህ!!
ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ!!!
ትለያለህ አንተስ ❤❤❤
Wow manda yemecheshe sw malete tergumun betegebar selasayege tnx
Yameri fatrie antniem yetbkehiee bro..♥
We love you talkhiee..!¡
u are amazing brother keep up the good work .
ኤማንዳ ቅመ ምነህ ዋው 👌👌👌ሁላቹም ደስስትላላቹ
Le sew deseta endezh endemtaseb egr amelak yelebkn felagot hulu yasakalk gobz 👏👏
ዳሎልበነፃ ነው የሰጠክ video ሁሉ ዳሎልል💃💃😃🤣❤
wenberan demo manda zaw yaleh nice video
Wf you creat real friendship vibe
Manda tchilalek tlenyalek mrxyea 🥰🥰🥰 hulachhum betam new mwedachu 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አደኛ ናቸዉ👍👍👍
ትችላለህ በጣም ጎበዝ
ማንዳ መልካም ልብ ነው ያለህ 😘😘😘😘
you got the best content bro
ማሻአላህ በርቱ
አንደኛ ነኝ mandaye😍😍😍😍
በጣም ጎበዝ ነህ 😘😘❤
ትለያለህ 👏👏👏👏👏
ማንዳ በጣም ጐበዝ ልጅ ነህ ግን መስኮቱ ላይ መጋረጃ ጣል ብታደርግበት Perfect
Woww ባርች ስወዳችሁ በፍቅር 😍😍😍
Wow Manda amazing
የኔ ቆንጆ
ማንዱሽሽሽሽ........... የሥራ ሰዉ!! ይመችሽ💚💛❤️
Manda betam gobaze nehe, betam yamrale egizabher yebarke, aylayachu egizabher yexabeqachu
ጥሩ ልጅ ነህ ግን ከዚህ ስእል አድኑ በሰጠው ጥሩ ነበር ወንድማችን የዘፋኝ ስእል አይጠቅመውም ሰለምወዳቹ ነው
Mr. Natural ♥️
yo that so good gaming setup I like it is not any cable it is cleaned you have pictures of grand theft auto V good and it is Windows 11
you are real boy menn🔥🔥🔥🔥
Aree man anchi tleyalesh👀👍👍👍
ማንዳዬ አንደኛ የኔ ቆንጆ 😘
so humble
ያበደ Setup ነው በGaming ቻናል ቢቀትልበት እርፍ ነው
Manda i like it very much
ymechh broye
You got my Subscribe Bro
መሸአለሀ😘😘😘
Wow manda
Btam gobz brta
Bemnd naw menzwe👌✨😎
ስታምሩ ዪመቻችሁእሽ
Wow ትችላለህ
የምር ምርጥ ሰው ነክ
Manda & Abrsh ye huletachihu fkr gin yileyal hulem ayileyachihu fkrachihun yatsnalachihu !!!
Are manda kmr betam tlk sw nek respect
Hakika manda telyalh 👍😆👏👏👏👏
ምርጥ ልጀ ነህ ምርጥ ጓደኛ ነህ ተባረክ
በኔ እይታ ግን አብሬሌ ሚሊየን መግባት ነበረበት ብዙ ለፍቷል እውቀትን አስጨብጦነል እንደነንተ እየለቃቀመ ማውራት ሳይሆን ይቅርታ ለቃሉ አማራጭ ስላጣሁ ነው።
Abrlo degmo sora Fete aydele enda bzhe edmaw gezb bemygegebt sera tedmto borchun eybza degmo gobze atwkum!!
@@gy8086 ይቅርታ ስራ ፈት የሚል ቃል አነበብኩ ልበል ክክክክክክክክክ እንዴት ነው ምነስበው ብቻ ሁሉን አላህ ያውቃል አብሬሎ በል በርታ የኔ ወንድም ♥
ማንዳ ገራሚ ሰው የእውነት❤❤❤
Yessirrrr I'm the first person to watch this man
አንደኛ ነኝ ጀማው 👍
ማዳችህን በርታ
Such a nice guy
አደኔ እሚወዳቹ😍😍😍
Bro where can I find the arts? I can't find it on the link u shared pls help me.
ያበደ ነው ዋውውውውውውውው
wow 😳 so amazing
አብሪሎ ይገባዋል የምረ
300,000 jit u cappin
Waf mand great friend yo 🎉
በማርያም ማንዳ በዘሀ ኑ እስኪ
manda mirt yimechih bro😍😍😍
ኮሜት ፂፌ አላቅም የመጀመራ ጊዜነው የውነት ለጋደኞችክ ያለክ ክብርና ፍቅር ሳላደቅ አላልፍም ይመችክ
ማዳ ቅን ስው ቀጥልበት
Mandaye siwodik fatari hulachunim yitabkachu iwodachuwalawi
*Bro you are unique* 👏👏👍👍
😉🙏🏽 broye
በዚህ ዘመን ልትመሰገን ይገባሃል🙏
Manda keyet abah new 300 shi yametahew
ማንዳ ትመቼኞለ
አንተን የሚስደስቱበት ቀን ናፈቀኝ ሁሌ አንተ እዳስደስተካቸዉ የምር ትለያለህ የኔ የዋህ
የሰውየውን ቤት በስተክ ጨረሰከው😃❤❤
mandaye betam new metamerut 😍😍
Waw manda yemecheh gen le babis ere lebabim
Hulachume des betelugnm aserne gn yebelexe new mewedew negerelegn 🥺❤
Manda yemchesh👍
I just wanna ask you who can create dallolgebeya website??
Teleyalachu merexocha ✌
WAf andgna nw ❤
LOVE🏘betasab hulachum batam now yemiti machachung bartu
ይህ ልጅ ግን የድሪድዋ ሠው ነውደ ❤❤❤❤❤
ከምር በጣም የሚያምር ስራ ከምር ጀማችሁ ያበደ ነው
Wow melkawe sawe naki