Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቤተሰብ ሰብስክራይብና ላይክ ማድረግ እንዳይረሳ 😉
manadaa...brother...betaaam tileyallhh....yanten Vedio mullu ayichalewuu hullum sirawochihh betaam yimechugnaal ...le sewu desta menor siraaak yehoneh sewu ......betaaaam gobezii nh yihee tinsh nger adelem be tinshu madereg yechaaalk nege be tilkum maderegg ayakitihhhim.........gobeziii thut lij beziwwuu ketilll👍👍👍👍
Koyen eko karegn
Wow big love 😄
አረ ማንዳ ለAc ስጠው
like largece
ሰርፕራይዝ ካንተ ውጪ ጌታን 😍😍😍
አንተ መልካም ጓደኛ ነህ ጓደኛህን ካለበት የyoutube ችግር ወደ ፈገግታ የለወጥከው እግዚአብር ይባርክህ
Libela
አይዦህ አልወስደውም ኢንስቲግራም የለኝም
ለሰወች ደስታ የተፈጠርክ ሰው ነህ 😍❤️
እውነተኛ ጓደኛ ማለት የጓደኛውን ክፍተትና ጉድለት ሞልቶ የጓደኛው ደስታ ምክንያት መሆን ማለት ነው ። ይህን አንተ ላይ አይቻለው። ለሁሉም ጓደኞችህ ታማኝና መልካም ሆነህ የጓደኝነትን ክብር አሳይተኸናልና ክበርልን ብሮዬ።🙏🙏
እውነት ነው ማንዳ የሰው ደስታ እሚያስደስተው ልጅ ነው ይመችህ
ሁሉም Surprise'ኦችህን በጣም ነው የወደድኳቸው ለBabi የሰጣከው Play Button surprise 1ኛ፤ ከዛን የAbrelo Setup የሰራክለት 2ኛ እናም ከዛን ደሞ የNuti ቢሮ የሰራከው 3ኛ... ብዬ ደረጃ ሰጥቼዋለው... ይመችህ Bro በርታ አንደኛ ነሽ
የምር አንተ ምርጥ ጓደኛ ነህ ለኛም እንደዚህ አይነት ጓደኛ ይስጠን 😁 እነሱንም ብድር መላሽ ያድርጋቸው
አሚንንን
ማንዳ የምር በጣም ነው ምትመቸኝየዘሀ ምርጡ ልጅ አድናቂክ ነኝ Broye❤ ቀጥይበት...
እኔ የሚገርመኝ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ ሰዉ እዳተ አላየሁም እግዚአብሔር ይስጥህ የምር የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤🙏❤
Manda ye hagere lij mrtet eko nesh abo ymechsh wendme wahgwan man 🔥🔥🔥
Babi ድምፅህ 🙌🙌
በጣም ደስ ትላላችሁ አሴር ሀይማኖቱን አክባሪ ሀይማኖቱን ወዳድ ድንቅ ወጣት ነው ይገባዋል
ትለያለ ማንዳ የጓደኝነት ጥግ ነው ያሳየከን አንደ ቀን play button አንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ ግን ባንተ መንገድ መሆኑን አላቅም ነበር
ማንዳ ትለያለህ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ኣይለያያቹ
የምር ትለያለህ ብሮዬ ለጓደኞችህ ያለ ቦታ ምርጥ ነው ቀጥልበት
ደስ የሚል የወንድማማቾች ፍቅር በርቱ 👍🙏
አቦ አንተ ልጅ ጨምሮ ይስጥህ የጓደኞችህን ደስታ ማየት ያስደስተሃል ክበርልን🙏
በጣም ጎበዞች ግሩፓችሁን በጣም ነው የማደንቀው ፍቅራቹ እንደ አንድ ቤተሰብ ነው ሐገሪን አስታወሳችሁኝ መልካም ግዜ ይሁንላቹ
ኧረ ማንዳ በጣም እያስገረምከኝ ነው በጣም ምርጥዬ ልጅ ነህ ይመችህ በርታልን
ሁሌም የሰው ደስታ የሚያስደስት አንደንያ ብሮ 👍👍👍👍
አቦ እናንተ ትለያላችሁ፣ በጣም ነው ምታስቀኑት፣ አይለያችሂሁ።
የጓደኝነት ጥግ በጣም ነው ምወዳቹ የኔ ብላክ🥰🥰
play button
በጣም ትለኛለክ ማዳ!!!!በዚ ዘመን መልካም ጋደኛ ማግኘት ከባድ ነው ጌታ ያሳብክን ይሙላልክ ፀጋ በረከቱን ያድልክ ነፍ ዓመት ያኑርክ ለሁሉም ሰው ምሳሌነክ ካተብዙ ነገር ተምርያለው
11:34 yleyal yhe part mandudu 😍😍
አሴርዬ ስወድህ ሁሌም ደስ ይበል የፈለከውን አመት ፏ ብለህ ኑርልን 'ምርጥ ጓደኛ ነህ ማን
ማንዳ የዘሀ ሜምበር ደስታ 😃😃😃😃😃😃😃 ትልቅ ሰው
The best friend ever manda....big love from Eritrea 😍😍😍🦁🦁🦁
🥰🥰 ማንዳ የሚወደድ ድንቅ ልጅ ነው ብዙ ግዜ ሳየው ጏደኞቹን ሲያስደስት ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ይባርከው ከክፉ ይጠብቀው የእስራኤል ቅዱስ የልመናውን ድምፅ ይስማ እነ አሴርም ማለት ግሩፑ አንድ ቀን ማንዳን ሰርፕራይዝ እንደምታደርጉት ተስፋ አደርጋለሁ
ደስ የሚል ጓደኝነት ነው
የ እውነትም አንተ ትለያለ በርታልን🥰🥰🥰🥰
I love your contents 🔥🔥 surprise ማድረግ ማንም አይችልም 👍
Getan tleyale indateayenet sew yabzaln❤❤❤😊
ዋናው love ነው ደስ የሚል ጓደኝነት 🥰
gobeze👌👌👌
" ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል " 🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማንዳ ትለያለህ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ::❤❤🙌
በጣም አሪፍ ነው ሁላችሁም የ ዘሀ ቤተሰብ በሙሉ በጣም ነው የምትመቹኝ ቢያንስ ዩቱዩብ እስኪልክለት ይጠቅመዋል አንተ መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት ወንድሜ ‼️
ማንዳ እዋዋን ትለያለክ በጣም ነው የምንወድክ በርታልን🥰🥰🥰
You are a kind of friend that everyone needs in a lifetime❤
aree bakhshe
ዋዉ ትለያለህ
yehma yene new
you are the best friend ever keep going🥰🥰🥰
Gobez 🙏
creative boy😉
manda የምር በጣም ነው የምትመቺኝ ደሞ surprise ሁሉም ያበዱ ናቸው ይመችሽ ኑሪልን አባቴ🙏🙏🙏🙏
MANDA ERE YENE MEHON ALEBET
manda mart new😁😁you are god man😆😆
wow berte bro
በርታልን manda የሰው ደስታ የምይስደስት ጀግና ethiopiaዊ
በለው ማንዳ ተው በህልሜ ነው በለኝ መቸም አይደርሰኝ ትለያለሽ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነበር ባይታገድ ደስ ይላሌ
manada tleyalesh eko ymechsh
yemachesh manda jagena
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ለጓደኞችህ በጎ ነገር እንዳሰብክ እግዚአብሔር በጎ ነገር ያድርግልክ
ምርጥ ቤተሰብ እኔንም አስገቡኝ
አሁን የቀረዉ AC ነው
የምር ትለያለህ አንተስ 🙏❤❤❤
manda my best youtuber
አባቴ አንተ ትለያለህ የሰው ደስታ ሚያስደስተው ሰው እንዴት ደስ ይላል ኑርልኝ አቦ
ማንዳ ከምር ይመችሽ You Tube ከፍቻለሁ እነሱ ሰፖራይዝ ባያረጉሽም ማን እኔ በመጀመሪያ ክፍያዬ ነው ሰፖራይዝ ማረግሽ 🙏🙏
የምርጦች ምርጥ ማለት አንተ ነእ
Waf manda best of best youtuber
I love you ma man bro በቃ ትመቸኛለህ በቃ ደሞ ስለምትናፍቀን ቶሎ ቶሎ video ልቀቅ
ታስቀናላችሁ አይለያችሁ 🙏
አሴርን በጣም ነው የምወደው በተለው መልካም ስራው እፍፍፍ ማንዳ ምርጥ ሰው ነክ ሰውን ለማስደሰት የምትጥረው ነገር ደስ ይላል ዋውዉ
በጣም ደረሰ ት ላላችው
ማንዳዬ መልካምነትክ ስወድህ እኮ በምክንያት ነው ማርያምን
manda tileyaleh
የሰውን ደስታ ማየት ግን በጣም ደስ ይላል ❤ በርታልን አቦ
*_Manda ክበርልን Aser ምርጥ ሰው ነው የምር ኑሩልን_*
Tmechignalesh eko manda
Great Family Bro " እግዜር የምሰራው አያሳጣህ ብያለው " 😂 አሴር ጠንካራ ነው ‼️ ይገበዋል ‼️ ቀጣይ እንጠብቃለን Go Go Go Go
ማንዳዬ ትለያለህ እኮ እናቴን ❤ ደስታቸውን ስትወድ አረ እሱንም እስኪ አስደስቱት 🥺🥰
እጠብቃለን። የድርሻይን ተወጥቻለሰው መልካም እድል።
በጣም ነው የምትመቸኝ እውነት ደስ ትላለህ አንተን ካላየሁ ይደብረኛል bro
የምር ማንዳ ትለያለክ የልጅ ትልቅ እውነትም ሁሉም ደስታ የሚያስደስትክ ምርጥ ልጅ
Mandye fatari yotabikh gadagna malti idat nawi siwodki❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹👌
የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ልጅ ነህ ፈጣሪ በህይወት የሚያስደስት ነገር ይስጥህ ማንዴ
Please ያስፈልገናል
አተ ጥሩ ሰው ነክ
ያበደ ነው 😘😘😘
መልካምነት ለራስ ነው 🤴
Manda brother yemer betam temechagnaleh adenakish nw ketay play button ene ehonalew bye tesfa aregalew😊🙏🙏
እድሜ ይስጥክ እናትክ ትኑርልክ
እዳተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን ሰውን ማስደሰት የሚያስደስተው የውም ባሁን ዘመን ጀግና
አተን መቸነዉ ግን ሰርፕራዝ የሚያደርጉህ የምር ትለያለህ ምርጥ ጎደኘነህ
Yeha ema yeni nw
ማዳየ ሁሌም ደስታ ትፈጥር አለህ በርታልን
ዘሀ Live forever❤✌️
ደሥሥትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍😍😍
አቦመማንዳዳዳ ሰዉ ሰርፕራይዝ ስትችልበት ይመችክ አቦ😍😍
ዋውው ምርጥ ጓደኛ ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ የሰውን ደስታ እንደማየት የሚያስደስት ምን አለ 🙏
I'm huge fan bruh also i like ur creativity❤
Yo andenga neh🔥
U guys are my inspiration kemr keep grinding 🔥☺️
You are cute
ባጣም ነዉ የምትመቸኝ አባቴ ፍቅር ይሙላዉ ኑሮህን
Menm chger ylm manda gn lena new
you are so a kind bigups brhu you are positive minded and don't forget the play button for me
ቤተሰብ ሰብስክራይብና ላይክ ማድረግ እንዳይረሳ 😉
manadaa...brother...betaaam tileyallhh....yanten Vedio mullu ayichalewuu hullum sirawochihh
betaam yimechugnaal ...le sewu desta menor siraaak yehoneh sewu ......betaaaam gobezii nh yihee tinsh nger adelem be tinshu madereg yechaaalk nege be tilkum maderegg ayakitihhhim.........gobeziii thut lij beziwwuu ketilll👍👍👍👍
Koyen eko karegn
Wow big love 😄
አረ ማንዳ ለAc ስጠው
like largece
ሰርፕራይዝ ካንተ ውጪ ጌታን 😍😍😍
አንተ መልካም ጓደኛ ነህ ጓደኛህን ካለበት የyoutube ችግር ወደ ፈገግታ የለወጥከው እግዚአብር ይባርክህ
Libela
አይዦህ አልወስደውም ኢንስቲግራም የለኝም
ለሰወች ደስታ የተፈጠርክ ሰው ነህ 😍❤️
እውነተኛ ጓደኛ ማለት የጓደኛውን ክፍተትና ጉድለት ሞልቶ የጓደኛው ደስታ ምክንያት መሆን ማለት ነው ። ይህን አንተ ላይ አይቻለው። ለሁሉም ጓደኞችህ ታማኝና መልካም ሆነህ የጓደኝነትን ክብር አሳይተኸናልና ክበርልን ብሮዬ።🙏🙏
እውነት ነው ማንዳ የሰው ደስታ እሚያስደስተው ልጅ ነው ይመችህ
ሁሉም Surprise'ኦችህን በጣም ነው የወደድኳቸው ለBabi የሰጣከው Play Button surprise 1ኛ፤ ከዛን የAbrelo Setup የሰራክለት 2ኛ እናም ከዛን ደሞ የNuti ቢሮ የሰራከው 3ኛ... ብዬ ደረጃ ሰጥቼዋለው... ይመችህ Bro በርታ አንደኛ ነሽ
የምር አንተ ምርጥ ጓደኛ ነህ ለኛም እንደዚህ አይነት ጓደኛ ይስጠን 😁 እነሱንም ብድር መላሽ ያድርጋቸው
አሚንንን
ማንዳ የምር በጣም ነው ምትመቸኝ
የዘሀ ምርጡ ልጅ አድናቂክ ነኝ Broye❤
ቀጥይበት...
እኔ የሚገርመኝ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትህ ሰዉ እዳተ አላየሁም እግዚአብሔር ይስጥህ የምር የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ ❤🙏❤
Manda ye hagere lij mrtet eko nesh abo ymechsh wendme wahgwan man 🔥🔥🔥
Babi ድምፅህ 🙌🙌
በጣም ደስ ትላላችሁ አሴር ሀይማኖቱን አክባሪ ሀይማኖቱን ወዳድ ድንቅ ወጣት ነው ይገባዋል
ትለያለ ማንዳ የጓደኝነት ጥግ ነው ያሳየከን አንደ ቀን play button አንደማገኝ እርግጠኛ ነኝ ግን ባንተ መንገድ መሆኑን አላቅም ነበር
ማንዳ ትለያለህ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ኣይለያያቹ
የምር ትለያለህ ብሮዬ ለጓደኞችህ ያለ ቦታ ምርጥ ነው ቀጥልበት
ደስ የሚል የወንድማማቾች ፍቅር በርቱ 👍🙏
አቦ አንተ ልጅ ጨምሮ ይስጥህ የጓደኞችህን ደስታ ማየት ያስደስተሃል ክበርልን🙏
በጣም ጎበዞች ግሩፓችሁን በጣም ነው የማደንቀው
ፍቅራቹ እንደ አንድ ቤተሰብ ነው ሐገሪን አስታወሳችሁኝ መልካም ግዜ ይሁንላቹ
ኧረ ማንዳ በጣም እያስገረምከኝ ነው በጣም ምርጥዬ ልጅ ነህ ይመችህ በርታልን
ሁሌም የሰው ደስታ የሚያስደስት አንደንያ ብሮ 👍👍👍👍
አቦ እናንተ ትለያላችሁ፣ በጣም ነው ምታስቀኑት፣ አይለያችሂሁ።
የጓደኝነት ጥግ በጣም ነው ምወዳቹ የኔ ብላክ🥰🥰
play button
በጣም ትለኛለክ ማዳ!!!!በዚ ዘመን መልካም ጋደኛ ማግኘት ከባድ ነው ጌታ ያሳብክን ይሙላልክ ፀጋ በረከቱን ያድልክ ነፍ ዓመት ያኑርክ ለሁሉም ሰው ምሳሌነክ ካተብዙ ነገር ተምርያለው
11:34 yleyal yhe part mandudu 😍😍
አሴርዬ ስወድህ ሁሌም ደስ ይበል የፈለከውን አመት ፏ ብለህ ኑርልን 'ምርጥ ጓደኛ ነህ ማን
ማንዳ የዘሀ ሜምበር ደስታ 😃😃😃😃😃😃😃 ትልቅ ሰው
The best friend ever manda....big love from Eritrea 😍😍😍🦁🦁🦁
🥰🥰 ማንዳ የሚወደድ ድንቅ ልጅ ነው ብዙ ግዜ ሳየው ጏደኞቹን ሲያስደስት ነው ስለዚህ እግዚአብሔር ይባርከው ከክፉ ይጠብቀው የእስራኤል ቅዱስ የልመናውን ድምፅ ይስማ እነ አሴርም ማለት ግሩፑ አንድ ቀን ማንዳን ሰርፕራይዝ እንደምታደርጉት ተስፋ አደርጋለሁ
ደስ የሚል ጓደኝነት ነው
የ እውነትም አንተ ትለያለ በርታልን🥰🥰🥰🥰
I love your contents 🔥🔥 surprise ማድረግ ማንም አይችልም 👍
Getan tleyale indateayenet sew yabzaln❤❤❤😊
ዋናው love ነው ደስ የሚል ጓደኝነት 🥰
gobeze👌👌👌
" ድምፅህን አጥፍተህ ጠንክረህ ስትሰራ ስኬትህ በራሱ ጊዜ ጮሆ ይናገራል " 🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማንዳ ትለያለህ በጣም ምርጥ ልጅ ነህ::❤❤🙌
በጣም አሪፍ ነው ሁላችሁም የ ዘሀ ቤተሰብ በሙሉ በጣም ነው የምትመቹኝ ቢያንስ ዩቱዩብ እስኪልክለት ይጠቅመዋል አንተ መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት ወንድሜ ‼️
ማንዳ እዋዋን ትለያለክ በጣም ነው የምንወድክ በርታልን🥰🥰🥰
You are a kind of friend that everyone needs in a lifetime❤
aree bakhshe
ዋዉ ትለያለህ
yehma yene new
you are the best friend ever keep going🥰🥰🥰
Gobez 🙏
creative boy😉
manda የምር በጣም ነው የምትመቺኝ ደሞ surprise ሁሉም ያበዱ ናቸው ይመችሽ ኑሪልን አባቴ🙏🙏🙏🙏
MANDA ERE YENE MEHON ALEBET
manda mart new😁😁you are god man😆😆
wow berte bro
በርታልን manda የሰው ደስታ የምይስደስት ጀግና ethiopiaዊ
በለው ማንዳ ተው በህልሜ ነው በለኝ መቸም አይደርሰኝ ትለያለሽ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነበር ባይታገድ ደስ ይላሌ
manada tleyalesh eko ymechsh
yemachesh manda jagena
እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ ለጓደኞችህ በጎ ነገር እንዳሰብክ እግዚአብሔር በጎ ነገር ያድርግልክ
ምርጥ ቤተሰብ እኔንም አስገቡኝ
አሁን የቀረዉ AC ነው
የምር ትለያለህ አንተስ 🙏❤❤❤
manda my best youtuber
አባቴ አንተ ትለያለህ የሰው ደስታ ሚያስደስተው ሰው እንዴት ደስ ይላል ኑርልኝ አቦ
ማንዳ ከምር ይመችሽ You Tube ከፍቻለሁ እነሱ ሰፖራይዝ ባያረጉሽም ማን እኔ በመጀመሪያ ክፍያዬ ነው ሰፖራይዝ ማረግሽ 🙏🙏
የምርጦች ምርጥ ማለት አንተ ነእ
Waf manda best of best youtuber
I love you ma man bro በቃ ትመቸኛለህ በቃ ደሞ ስለምትናፍቀን ቶሎ ቶሎ video ልቀቅ
ታስቀናላችሁ አይለያችሁ 🙏
አሴርን በጣም ነው የምወደው በተለው መልካም ስራው እፍፍፍ ማንዳ ምርጥ ሰው ነክ ሰውን ለማስደሰት የምትጥረው ነገር ደስ ይላል ዋውዉ
በጣም ደረሰ ት ላላችው
ማንዳዬ መልካምነትክ ስወድህ እኮ በምክንያት ነው ማርያምን
manda tileyaleh
የሰውን ደስታ ማየት ግን በጣም ደስ ይላል ❤ በርታልን አቦ
*_Manda ክበርልን Aser ምርጥ ሰው ነው የምር ኑሩልን_*
Tmechignalesh eko manda
Great Family Bro " እግዜር የምሰራው አያሳጣህ ብያለው " 😂 አሴር ጠንካራ ነው ‼️ ይገበዋል ‼️ ቀጣይ እንጠብቃለን Go Go Go Go
ማንዳዬ ትለያለህ እኮ እናቴን ❤ ደስታቸውን ስትወድ አረ እሱንም እስኪ አስደስቱት 🥺🥰
እጠብቃለን። የድርሻይን ተወጥቻለሰው መልካም እድል።
በጣም ነው የምትመቸኝ እውነት ደስ ትላለህ አንተን ካላየሁ ይደብረኛል bro
የምር ማንዳ ትለያለክ የልጅ ትልቅ እውነትም ሁሉም ደስታ የሚያስደስትክ ምርጥ ልጅ
Mandye fatari yotabikh gadagna malti idat nawi siwodki❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹👌
የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ልጅ ነህ ፈጣሪ በህይወት የሚያስደስት ነገር ይስጥህ ማንዴ
Please ያስፈልገናል
አተ ጥሩ ሰው ነክ
ያበደ ነው 😘😘😘
መልካምነት ለራስ ነው 🤴
Manda brother yemer betam temechagnaleh adenakish nw ketay play button ene ehonalew bye tesfa aregalew😊🙏🙏
እድሜ ይስጥክ እናትክ ትኑርልክ
እዳተ አይነት መልካም ሰው ያብዛልን ሰውን ማስደሰት የሚያስደስተው የውም ባሁን ዘመን ጀግና
አተን መቸነዉ ግን ሰርፕራዝ የሚያደርጉህ የምር ትለያለህ ምርጥ ጎደኘነህ
Yeha ema yeni nw
ማዳየ ሁሌም ደስታ ትፈጥር አለህ በርታልን
ዘሀ Live forever❤✌️
ደሥሥትሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😍😍😍😍😍😍
አቦመማንዳዳዳ ሰዉ ሰርፕራይዝ ስትችልበት ይመችክ አቦ😍😍
ዋውው ምርጥ ጓደኛ ፍቅራችሑን ያብዛላቹሕ የሰውን ደስታ እንደማየት የሚያስደስት ምን አለ 🙏
I'm huge fan bruh also i like ur creativity❤
Yo andenga neh🔥
U guys are my inspiration kemr
keep grinding 🔥☺️
You are cute
ባጣም ነዉ የምትመቸኝ አባቴ ፍቅር ይሙላዉ ኑሮህን
Menm chger ylm manda gn lena new
you are so a kind bigups brhu you are positive minded and don't forget the play button for me