Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 92 - የማሸነፍ ቁልፍና የመሸነፍ ሚስጥር
HTML-код
- Опубликовано: 15 сен 2024
- By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - nuggets of wisdom in a 100 day maraton. #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube
የችግር ወሬ ባደነቆረን ግዜ አንተን የመሠለ አስተሳሰብ የሚገራ እይታን የሚያሰፋ ተስፋን የሚያለመልም አስተማሪ አንተን ስላኘን እናመሰግናለን።
❤❤❤
ስወድህ ዶርየ በጣም ተስፋ ቆርጫለሁ አንተን ሳይህ ደስ ይለኛል ኑርልን።
አስደናቂ ምክር ተባረክ❤❤❤
Amen 🙏🙏🙏🙏
Tbarek
ተረቱን መስማት እራሱ ደስ ይላል ሌላው ትምህርት እንዳለ ሆኖ። ተባረክ ምህረትዬ። ወይ መታደላችን እንዲህ በአማርኛችን እያስተማርከን በጣም መታደል ነው። የጥበብ በረከትህ ይብዛ አቦ። እኔማ እዚህ እስፕሪንግፌልድ ምዙሪ ከተማ እምትሰራ መስሎኝ ብደውል አትሰራም አሉ። በል እስቲ ይሁን የሀገር ግንባታ ስራህ ድንቅ ነው። የህዝባችንን አይምሮ መገንባት የአገር ግንባታ ነው። እናም የዘራኸውን ዘር ሁላችን እምንበላው ይሁን።
አመሰግናለሁ❤❤❤
Amen
100,000 ሳንገባ 😢 እባካችሁ 8 ቀን ነው የቀረው ይህ ቻናል 100,000 ይግባ ከዛ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Tigat
Tsinat
Fitnet
Hbret Very perfect as usual!
Thank you, Dr
የዛሬው ልዩ ነው😍😍😍
እናመሠግናለን ዶክተርየ፣እጥር፣ምጥን፣ያለች፣ትምህርት ናት።
እናመሰግናለን መምህር።
Thank you dr. Mehret
Thank you, Doc
#GREAT
Ameseginaleh Doctor ❤❤❤
First on to comment
you where first but what was the comment?
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ Doctor❤
Thanks Doctor for your wish it very important
አሪፍ ትምህርት ነው:: እናመሰግናለን ❤
መልካም ምክር ነዉ
1.መንቃት
2.መሰልጠን
3.መደራዸት
"ተባረክ::"❤❤❤👍
"ዶክተር ምህረት"
"እናመሰግናለን::"🙏
Thank you Dear Dr❤❤❤❤
Sometimes, such kind of people make our life simple and easy.may God bless you, doc.
እናመሰግናለን
Thank you
Think you ❤❤❤
Thank you very much 👍👍 7:🙏
Wow thank you
Ye ewnet tlk tmhrt temrebetalehu. betam enamesegnalen ktlbet.
👍👍
😊 ተባረኽ 🙏🏾👏🏾👏🏾
great 👍 good sense of humour too! i love you my brother ❤❤❤
Thank you ❤❤❤❤❤❤
Thank you❤️❤️
በህብረት መሥራትን የመሰለ መልካም ነገር የለም ።ጌታ ይባረክ
በቅድሚያ የከበረ ሰላምታዬ ይድረስህ እላለሁ። በማስከተልም እያደረስከን ያለው ቁምነገርን ያዘሉ ተረኮች ወደ መገባደጃቸው ሲቃረብ በእጅጉ ለሕይወታችን የሚጠቅሙ መሰረታዊ ግብዐቶች ሊቀሩብን መስሎ እየተሰማኝ መጥቷል። በመሆኑም 100 ጥበብ በ100 ቀን ብለህ የተነሳህበትን ግብ 365 ጥበብ በ365 ቀን ብለህ ታሳድገው ዘንድ እንማፀንሃለን።
Dr.Mehret, please do about how to discover our talent and how to know it. Thank you 🙏
Thank you, Dr. Teamwork is great.
የእኔ takeaways
ያለንን ጥንካሬ ማወቅ፣ የምናሸንፍበትን መንገድ መቀየስ እና እኛ ደካማ የሆንባቸውን ጎኖች ደሞ ከሌሎች በዛ በኩል ብርቱ ከሆኑ ጋር ተደጋግፎ የህይወትን ሩጫ መሮጥ።
ምን እንደሚገርመኝ ታውቃለህ ዶክተር እስካሁን የነገርከንን ታሪኮች ብዙዎቹን አውቃቸዋለሁ ነገር ግን የበለጡትን ከቀልድ ወይም ከተረት ባለፈ አይቻቸው አላውቅም ነበረ።
ባንተ ትምህር የተነሳ ግን አሁን ሌሎች ነገሮችን ስሰማ ምን ያስተምራሉ ምን ሀሳብ የዘዋል ብዬ ማሰብ ጀምሬያለሁ። በጣም ነው የማመሰግነው ሁሌም ጠዋት ነው የምሰማህ እና ቀኔን ጥሩ ተሰምቶኝ እውላለሁ። እግዚአበሔር ይባርክህ❤
92
አንድነት አብሮ ለመኖር ለእድገት ለማሸነፍ። አመሰግናለሁ
Thank you very much 🙏100 days challenge challenge the way I think about my day to day life 🙏🙏🙏
Very interesting story and full of wisdom! “ life is a race!” Let us run together by knowing our weaknesses and strengths!
Thank you Dr. Mehret! God bless you
'The Holy Bible also says, "Two are better than one; because they have a good reward for their labour.
Ecclesiastes 4:9
Excellent Advise,Thank You❤❤❤
Thank you 🙏 Dr Mehert. It is perfect.
Thank you so much Dr. I really liked the story.
Thank you so much ❤
😂😂😂 very interested in the video and I have learned a lot and I hope it will continue ❤❤❤
TODAY'S STORY IS THE SAME AS IN THE NEAR FUTURE THERE WILL BE TWO GREAT NATIONS IN THE WORLD ETHIOPIA AND U.S.A.KI,KI,KI DOCTREYE
አንቺ ሸክምሽን መሸከም ያቃተሽ ንሮ የገፋሽ እራሳችሁን የጠላችሁ ባሪያ ሁላ ለምን ሄደሽ የንሮ አቧራሽን አታቦኚም። እናንተ መሀይምነት ድንቁርና አምላካችሁ ነው። ይህ ከአእናንተ አይምሮ በላይ ስለሆነ እዛው የድህነት እከክሽን አስተናግጂ። ዶር ምህረትን በተናገራችሁ ቁጥር የኢትዮጵያን ህዝብ እንደ ተናገራችሁ ቁጠሩ። እስቲ ከድህነት ባርነት ለመውጣት አይምሮሽን አሰሪው። እንደ እናንተ ያለ ነው አፍሪካን ዳቦ ለማኝ ያረጋት።
Individuals such as yourself, who not only fail to strive for personal growth but also attack those engaged in invaluable public service, epitomize the very reason our country is reduced to begging for bread. Refrain from committing to a life of ignorance and self-imposed starvation. Instead, channel your energy into meaningful work that benefits not only yourself but also your families. Cease attacking someone whose intellectual capacity far surpasses your limited understanding. It's high time to abandon such regressive behavior and actively contribute to positive change and collective progress.
❤❤❤❤
Thank you!
Thank you