Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 51 - የአንድ ቀን ስህተት የእድሜ ልክ ቁጭት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024

Комментарии • 109

  • @yirgalemtamirat5631
    @yirgalemtamirat5631 10 месяцев назад +41

    ይህ ትውልድ ያላንተ የሆነ ነገር ይጎድለዋል የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሼአለሁኝ። ባልታሰበ ሁኔታና ምክንያት አሽቀንጥረን የጣልናቸውን መሰረታዊ እውቀቶች፥ እየመለስክልን እንደሆነ እኔ እመሰክራለሁ። በትህትና ከሚሰሙህ ሰዎች መካከል ስለሆንኩኝ እድለኛ ነኝ፤ ዛሬ ያልሰማክ ነገ እንደሚሰማክ ሳውቅ፥ ዛሬ ያሰማክ ደግሞ ስያተርፍ ሳይ ደስተኛ ነኝ። አመሰግናለሁ

    • @AmandaSolomon-f8b
      @AmandaSolomon-f8b 10 месяцев назад +2

      ሁሉም እዚህ ፕሮግራም ተከታታይ የሆኑት ትሁትና በማህበረሰቡ ውስጥ ያለውን ችግሮች እሚያንፀባርቁ ናቸው።
      አንዳንዶች ደግሞ እውነትን እሚናገሩን እንደ ሀጢያተኛ ወይም ትህትና እንደጎደላቸው ሊቆጥሩ ሲሹ ይታያሉ። እውነት መናገር ትሁት አለመሆን አደለም። ውቸት መናገር ማስመሰል ያልሆኑትን መሆን ግን የውስጥ ማንነታችንን መግደል ነው።
      እውነተኛ እና እውነት ተናጋሪወች ሁሌም አሸናፊ ናቸው።

    • @coreykelly2523
      @coreykelly2523 10 месяцев назад +1

      Confronting the truth, even when it's often distressing, can elicit anxiety, anger, or various other forms of neuroses. People construct their self-identity based on how they fit into the world around them. If that world is a fiction, then their identities are also built on falsehoods. Every untruth, even if it brings comfort to others, is still an unkindness.

    • @seifuwuletu1968
      @seifuwuletu1968 10 месяцев назад

      ት/ት ሰጪ ፕሮግራም ነው ታባረክ።

  • @ktmercytube6405
    @ktmercytube6405 10 месяцев назад +8

    ዶ/ር እኔ አስተማሪ ነኝ በየቀኑ 100 ቀን 100 ጥበብን አካፍላለሁ። አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @user-xs6ig1hg4v
    @user-xs6ig1hg4v 10 месяцев назад +6

    እንኳን በሰላም መጣህ የኔ አባት❤

  • @Eliasdemcha
    @Eliasdemcha 10 месяцев назад +3

    መቶ ቀን መቶ ጥበብ ተከታታይ ነኝ ያንተን ሌሎች ትምርታዊ ፕሮሞችንም እከታተላለው ትምርቶችክ እይወቴንና አስተሳሰቤን ቆም ብዬ እንድመለከት እየደረገኝ ነው ከዚህም በተጨማሪ የነበረኝን ትክክለኛ ያልሆነ አመመለካከት እንዳስተካክል እያደረገኝ ነው እኔ ያንተን ትምርቶች በመማሬ እድለኛ ነኝ እ/ግ በእድሜና በጤና ያቆይልን

  • @bayoubelachew8036
    @bayoubelachew8036 10 месяцев назад +4

    ዘመንህ ይባረክ እኔ ሰባኪና አስተማሪ ነኝ ተጠቅሜበታለሁ በሕይወቴም ታንጨበታለሁ።እእድሜ ይስጥልኝ ተባረክ።ከአርሲ ስሬ

  • @abrahamsolomon6141
    @abrahamsolomon6141 10 месяцев назад +5

    ወጣትነትህን በ❤የስጠህ የጊዜያችን ዕንቁ ብልህ እወዳለሁ ። ስለ ጥበብ ለህዝብህና ለመጪው ትውልድ ጥቅሙን አውቀው ይሹትና ይህንም ዘንድ ባለመታከት ለምታሳየው ትጋት ለአንተ ብዙ ክብር አለኝ
    ብዙ ልጆችን እንድታፈራ እምነቴና ናፍቆት ነዉ ።ተባረክ

  • @beletetesfaye
    @beletetesfaye 10 месяцев назад +7

    በየ ቀኑ ዛሬ ደግሞ ምን ይዞ ይመጣል እያልኩ እጠብቃሀላው እድሜ ነ ጤና ይስጥልኝ

  • @NanayaPico
    @NanayaPico 10 месяцев назад

    ዶ/ር እግዚአብሄር ይስጥህ ዘርህ ይባረክ ለጠፉት ልጆቻችን ደርሰሃል... ቃል የለኝም

  • @zewdiw8406
    @zewdiw8406 10 месяцев назад +5

    Thank you so much 🙏🙏

  • @abdukemal2918
    @abdukemal2918 10 месяцев назад +1

    One in a million. Berta!

  • @Anumma572
    @Anumma572 10 месяцев назад +2

    Tbark

  • @Sadik.Man.cr77777
    @Sadik.Man.cr77777 10 месяцев назад

    ሁሌም ብከታተልህም ለአሥተያየቱም ባልዳፈርም አድናቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂህ ነኝ በርታ።

  • @tsionalefe8443
    @tsionalefe8443 10 месяцев назад +2

    Thank you

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 10 месяцев назад +4

    😊 ተባረኽ 🙏🏾

  • @Sadik.Man.cr77777
    @Sadik.Man.cr77777 10 месяцев назад

    የኔ አስተያየት ዝምታ ቢሆንም ሁሌም አንተን ባሥታወሥኩ ግዜ ለፈጠረኝ ጌታዬ ምሥጋና ምክንኛቱም የሆነ ነገር እንዳውቅ 1%ም ቢሆንየትነው ያለሁት ወዴትሥ እየሄድኩ ነው እንድል አንተን በሠበቢያ ሥለላከልኝ አልሀምዱሊላህ እያልኩ አንተም ኑርልኝ እያልኩ ከዝምታዬን ቢያንሥ ለምን እሠማዋለሁ ምለው ጥያቄ አቅርቤ መልሡ ላንተ ብነግርህ ብፅፍልህ ቢያንሥ ባይፅፍም ኮመንት ባያበዛም ብቻ እሄንያህልም ለጥረቴ ተከታታይ ደጋፊ አለወይ እንድትል ይጠቅምሀል ብዬ ያለኝን ለማፍለቅ ሞከርኩልህ ቢጠቅምም ባይጠቅምም አስተያየቱም እንዲሠጥህ ሥለምደግፍ አመሠግናለሁ።

  • @yasminworku3289
    @yasminworku3289 10 месяцев назад

    My D/r thanks I wish everyone can learn from u mind set lesson after mind set country will set!!!so I'm proud of you way

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 10 месяцев назад +2

    እንኳን በደህና መጡ🎉

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 10 месяцев назад +2

    Thank you Dr, Melkament leras new.

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie 10 месяцев назад

    አመሰግናለሁ ከድካሜ ጥንካሬን ያስተማርከኝ በአርታልን የእኛ እንቁ አስተዋይ

  • @HanaTadesse-zd9sr
    @HanaTadesse-zd9sr 10 месяцев назад +1

    መታመን መቼም ቢሆን ክፍያው ለራስ መሆኑን ማስተዋል ችያለሁ። ዶክተር ተባረክ።

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 10 месяцев назад +2

    Thank you 🙏 Dr Mehert.

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 10 месяцев назад +1

    እህ እኔ ብሆን !! ዋው !!! ይሄ ቢሆንማ ምድራችን በተለወጠች አይምሮአችንን ይፈትሸው ሃኪሙም, ነጋዴውም ያስብ "እኔ " ብሆንስ ?? የሚል ነገር የመጠየቅ ልምድ ይኑረን ከህሊና ቁስል እንዳን !!
    ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች
    2፥3
    ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ፥ ነገር ግን እያንዳንዱ ባልንጀራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትሕትና ይቍጠር፤

  • @ketsebaotsamuel249
    @ketsebaotsamuel249 10 месяцев назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሃሳብ እንደሚታሰብ የተማርኩት ካንተ ነው።እስከዛሬ እየተማርኩ ነው ።ዛሬ ብዙ ትውልድ አስተምራለሁ።አመሰግናለወ Dr ልጅነቴ plus ወጣትንቴን ለቁም ነገር እንዳድግው ስልረዳህኝ።እንደኔ አይነት ብዙ ትውልድ እንደሚኖርክ አልጠራጠርም።አክባሪክ ነኝ😊

  • @nishantesfaye9637
    @nishantesfaye9637 10 месяцев назад +2

    Thank you, Doc

  • @sebleellilta3506
    @sebleellilta3506 10 месяцев назад

    በጣም አመስግናለሁ ብዙ ተምሬበታለሁም ግን ደግሞ ምን ተመኘሁ በከተማች የትራንስፓት አገልግሎት ሰጪ በሆኑ ጠዋት ጠዋት። ስው ወደ ሥራ ትምህር ቤት እና ወደ ጉዳዩ ሲሄድ ቢስማው ብዬ ተመኘው ዶ/ክ ቢታሰብበት አመሰግናለሁ ተባረክ ጥበብ ይብዛልህ።

  • @zemenjonedi1047
    @zemenjonedi1047 10 месяцев назад

    ዶክተር ተባረክ!!

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 10 месяцев назад +2

    ዋው ጉሩም ነው በጣም አመሰግናለሁ! የተወደድክ ዶክተርዬ❤🙏

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤ በእውነት እግዚአብሄር ይባርክህ ጥቅማ ጥቅምን ትኩረት በማድረግ ሳይሆን ትምህርታዊ ነገር ሰው እንዲያዳብር ከማለት በእውቀት የተጨበጠ የአቅርቦት ፖሮግራሞችህ ስራዎችህ❤❤❤

  • @mekedyyacob11
    @mekedyyacob11 10 месяцев назад +1

    ዶክተር ተባረክ እናመሰግንሀለን

  • @NBI3
    @NBI3 10 месяцев назад +1

    Thanks dr.mihret hiwot keyari hasaboch nachew

  • @MirkoShibru
    @MirkoShibru 10 месяцев назад +1

    ተባረክ ዶክተር

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 10 месяцев назад +1

    ዶክተር እናመሰግናለን።
    የከፈልክበትን ጥበብ ስለምታካፍለን።
    ❤️🙏❤️

  • @elsaa6482
    @elsaa6482 10 месяцев назад

    Betam inameseginalen berta!

  • @yemizi6244
    @yemizi6244 10 месяцев назад +3

    Thanks Dr. what you doing is changing my life.

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 10 месяцев назад

    ዶክተር ምህረት በእዉነት አንተ በአሁኑ ስአት ለእኛ ለኢትዮጵያዉያን ስጦታችን ነህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን የእኔቢሆንስ,ታማኝ መሆን መታመን

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 10 месяцев назад +3

    Thanks so many times to you for your time ❤❤❤ and amazing videos 😊

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 10 месяцев назад

    እናመሰግናለን መምህር።

  • @fayyooteshome5341
    @fayyooteshome5341 10 месяцев назад

    Ammas eebbifami Dr

  • @sentayehutamirat7623
    @sentayehutamirat7623 10 месяцев назад

    ዶ,ር እግዚአብሐየር ይባርክህ እኔ ከልጆቸ ጋር ነው የምከታተለው።

  • @fikermekonnen4738
    @fikermekonnen4738 10 месяцев назад

    እግዚኣብሔር ይባርክህ። እኔም ለልጄ ብዬ ከሰማሁ በኃላ እየጻፍኩ ነው። ልጄ 1 ዓመት ናት

  • @hirutniguse6657
    @hirutniguse6657 10 месяцев назад

    Abet abet....endet guaguche endemitebikih Dr, Abet endet temihirit enedagegnehu....Fetari edeme ke tena gar yistih...

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8el 10 месяцев назад +3

    Yes doing the right to others in every single day we may enlighten our path too!!

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 10 месяцев назад

    Enamesegenalene.....🙏

  • @fenetberhanu4556
    @fenetberhanu4556 10 месяцев назад

    Tebarekilng

  • @zelalemtolesa749
    @zelalemtolesa749 10 месяцев назад

    Amezing story

  • @coreykelly2523
    @coreykelly2523 10 месяцев назад +1

    እባከህ ህዝባችን ያለበትን እየደማ እየመረቀዘ ያለውን የአይምሮ ቁስሉን ሲነግሩት ከመናደድም አልፎ ሽራሽ ለጥቃት ይነሳል የአይምሮ ቁስልን ሲነግሩት የሚናደድ ነው። እናም ቁስሉ እሚድን ቢሆንም ግን ቁስሉን እንዳለ መቀበል ለመዳን የመጀመሪያ እርምጃ ነው እና እስቲ በሚጣፍጡ ምሳሌወችህ አርገህ ይህንን ትምህት ስጥልን።
    Awareness is the initial step in the process of healing.

    • @AmandaSolomon-f8b
      @AmandaSolomon-f8b 10 месяцев назад +1

      አዎን ወንድሜ ህዝባችን እውነት ጠል ሁኖዋል። እውነት ተናጋሪ የተጠላ ነው። አበደም ይሉሀል። ያበደው ግን እራሱ ነው።

    • @coreykelly2523
      @coreykelly2523 10 месяцев назад +1

      @@AmandaSolomon-f8b
      “No one is more hated than he who speaks the truth."
      - Plato

    • @rahelabay9582
      @rahelabay9582 10 месяцев назад

      በጣም ነው ደስ የሚለው እናመሰግናለን ❤

  • @victory3251
    @victory3251 10 месяцев назад

    why does this video not get millions of views.....

  • @AloniDejen-f6l
    @AloniDejen-f6l 10 месяцев назад

    Tebarek ❤❤❤

  • @meseretldamenu9841
    @meseretldamenu9841 10 месяцев назад

    Thank you Dr

  • @ስለልጆቻችንእንመካከር
    @ስለልጆቻችንእንመካከር 8 месяцев назад

    🙏🙏🙏 Thank you

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r 10 месяцев назад +1

    Edme ystln

  • @rustomgoitomhabtu7350
    @rustomgoitomhabtu7350 10 месяцев назад

    Thank u doctor

  • @KerseKerse
    @KerseKerse 10 месяцев назад

    TQ

  • @asnakechweldemeskel5226
    @asnakechweldemeskel5226 10 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @sebleabebe7041
    @sebleabebe7041 10 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @AkliluEshete-j8m
    @AkliluEshete-j8m 10 месяцев назад

    Thanks

  • @tadelealemseged2086
    @tadelealemseged2086 10 месяцев назад

    ከመንፈሳዊ አገልግሎትህ ባሻገር ለሰዎች ሁሉ የሚሆን ሁለንተናዊ አገልግሎት ስለምትሰጥ ጌታ ይባርክህ ።

  • @ayubyasinkh
    @ayubyasinkh 10 месяцев назад

    Thanks 🙏👍

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 10 месяцев назад +2

    ለራሳችን ስንል ላይክ እያረግን እንከታተላለን

  • @johnherma8462
    @johnherma8462 10 месяцев назад

    Dr ene bebekule tarikochun lilojeche yemenger hasab alegn.

  • @michaelyawkal4592
    @michaelyawkal4592 10 месяцев назад

    Thank you a lot sir

  • @Rah0012
    @Rah0012 7 месяцев назад

    Good

  • @tesfayesolomon3651
    @tesfayesolomon3651 10 месяцев назад

    We thank you Dr. is getting sweeter day by day and our children will listen to you keep it up.....

  • @caleblyrics
    @caleblyrics 10 месяцев назад

    Wow!! Learn a lot.

  • @simonhaile2670
    @simonhaile2670 10 месяцев назад

    Think you ❤❤❤

  • @robelayalew5813
    @robelayalew5813 10 месяцев назад

    thank u

  • @emebettefera9741
    @emebettefera9741 10 месяцев назад

    ❤thank you

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 10 месяцев назад

    ዕንቁ የሆንክ ልጃችን የጌታ አብሮነት አይለይህ!!!!!!!!

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 10 месяцев назад

    👌

  • @Benjo_12345
    @Benjo_12345 10 месяцев назад +1

    God bless you!
    Thank you Dr.

  • @kenatelelebekele
    @kenatelelebekele 10 месяцев назад

    Betem namasegnalen buzu temert temerenbetal D/r

  • @davegov8258
    @davegov8258 10 месяцев назад

    ተወዳጅ ሰው!!!

  • @bekaluyirgalem6890
    @bekaluyirgalem6890 10 месяцев назад

    እውነት ነው እኛ ቤትም በጉጉት ነው ምንጠብቅህ thanks 🙏

  • @BesufekadYehune
    @BesufekadYehune 12 дней назад

    ምን አለ አድርሺያት ብመጣ አምላኬ መልካም ዜና አሰማኝ ከባድ ነው ሀላፊነትን አለመወጣት!!!!!!

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 10 месяцев назад

    Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏

  • @HaymanotTesfaye-ui1px
    @HaymanotTesfaye-ui1px 10 месяцев назад

    Thank you for your valuable advice
    God bless you

  • @bettytesfuw5450
    @bettytesfuw5450 10 месяцев назад

    Very enlightening, Dr. Mihret! God bless you and your family!! You are our blessing!

  • @eyerusbb
    @eyerusbb 10 месяцев назад

    Thank you Dr. Mehret for sharing the stories. I add more knowledge to be faithful trustworthy always, and do things to others as I do it to myself”
    God bless you

  • @yididimelk7643
    @yididimelk7643 10 месяцев назад

    Thank you❤

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 10 месяцев назад

    ዶክተር እባክህ ብዙሃኑ ጋ ሊደርስ የሚችልበት የሬድዮ ፕሮገራም መርጠህ ማስተላለፍ ትችል ይሆን????? እስቲ አስብበት። ቆንጆ ምግብ ከቤተሰብ ደብቄ እንደምበላ ነው የተሰማኝ የጌታ ፍቃድ ይሁን!!!!!!!

  • @dawigayesa1302
    @dawigayesa1302 10 месяцев назад

    🎉 🎉🎉🎉

  • @yichalemgetnet3344
    @yichalemgetnet3344 10 месяцев назад

    Tibebhen ke ewuket gar bemamesater lemsetewu timhrt betem amesginalhu .

  • @ESk146
    @ESk146 10 месяцев назад

    Kebatari

  • @yihuneteshome9262
    @yihuneteshome9262 10 месяцев назад

    ሁላችሁም እያንዳንዳችሁ ለ10 ሰው ሼር አድርጉ!

  • @SamuelDerejeAsrat
    @SamuelDerejeAsrat 9 месяцев назад

    51

  • @EmebeteTes
    @EmebeteTes 10 месяцев назад

    👍👍👍❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @LemmaTariku
    @LemmaTariku 10 месяцев назад

    Lba bhaset tmolalc d/r a ten sesma

  • @shimelesamare4921
    @shimelesamare4921 10 месяцев назад

    Thank you Dr
    Challenge ይጀመር, Subscribe ማስደረግ

  • @esagesa4491
    @esagesa4491 10 месяцев назад

    49 አምልጦኛል?

  • @berrez4985
    @berrez4985 10 месяцев назад

    SICK AND TIRED OF ORAL TRADITION. NOT BUILDER OF A HOUSE BUT MAISON IS THE RIGHT TERM.KI,KI,KI

  • @Selmawet564
    @Selmawet564 10 месяцев назад

    ለካ ይሄ ትውልድ አንተን የመሰለ ሰው አለው ካወቀበት!

  • @yasminworku3289
    @yasminworku3289 10 месяцев назад

    My D/r thanks I wish everyone can learn from u mind set lesson after mind set country will set!!!so I'm proud of you way

  • @selamawitayele4162
    @selamawitayele4162 10 месяцев назад

    Thank you

  • @ebrahimmohammed5759
    @ebrahimmohammed5759 10 месяцев назад

    Thank you ✌️👌

  • @nebyusolomon9659
    @nebyusolomon9659 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @abiytadesse87
    @abiytadesse87 10 месяцев назад

    Thank you Dr.

  • @kapitedantso6868
    @kapitedantso6868 10 месяцев назад

    Thank you, Dr

  • @hopalex
    @hopalex 10 месяцев назад

    Thank you 🙏

  • @yenuendale
    @yenuendale 10 месяцев назад

    Thank you

  • @oness159
    @oness159 10 месяцев назад

    Thank you