Dr Mehret Debebe - 100 days - 100 wisdom - Day 50 - የቢራቢሮ የመብረር ሚስጥር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 173

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Год назад +5

    አመስግናለሁ

  • @korebmount1203
    @korebmount1203 Год назад +2

    ዶክተር ምህረት እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ብዙ ተምሬበታለሁ ይህን ይመስል ጥበብ እቤታችን ድረስ ምንም ሳንደክም በጥበብ እንድንኖር እግዚአብሔር እንትን ሽለሰጡን እጅግ አድርጌ እመሰግናለሁ ከተጋረጠብን የእውቀት እረሀብ መውጫው መንገድ ጥበበኛ መሆን ነው እምላካችንም እንዳዘዘን እድሜ እና ጤናን እንዲሁም የእግዚአብሔርን ስለም እመኝልሀለሁ

  • @marakihabtamualemu4840
    @marakihabtamualemu4840 Год назад +2

    Betam betam new menamesegenew doctor egziabher yesteh

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 Год назад +8

    እኔ ከትናንት ጀምሬ በየቀኑ የየዕለቱንና ወደኋላ ሄጄ ከቁጥር አንድ ጀምሬ በቀን ሁለት ትምህርት share ለማድረግ ወስኛለሁ።

  • @eskindirzigta215
    @eskindirzigta215 Год назад +16

    👍👍👍ከኣንድ እስከ 50.ኣማርኛ ለማይችሉ ጓደኛች በትግርኛ ተርጉሜ ነዉ የምነግራቸዉ ባለማቆረጥ።
    በጣም ኣስተማሪ ተረቶች።
    ከኣስመራ ኤረትራ።

    • @DrMehretMindset
      @DrMehretMindset  Год назад +3

      በጣም እመሰግናለሁ … በጣም ደስ ብሎኛል ስለጻፉልኝ መልእክት … ትልቅ ማበረታቻ ነው ለእኔ! ፈጣሪ ይባርክዎት

    • @sineduayele6519
      @sineduayele6519 Год назад

      ተባረክ!!!!!!!!

  • @tigiaddis2756
    @tigiaddis2756 Год назад +4

    ዶ/ር ምህረት ዛሬ አንተም ሳትል በፊት ለጏደኞቼ ሼር እያደረኩ ነበር እነዚህ ለህይወት በጣም አስፈላጊ የሆኑ ምክሮች ብዙዎች ሊሰሙት ግድ ይላል:: እኔ በጣም ተጠቅሜአለሁ

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 Год назад +8

    ጎበዝ፣ ዶ/ር ምህረት የሰጡንን ቀላል የቤት ስራ (10 ምርጥ ምክሮችን ለ10 ሰዎች ማጋራት) አሁኑኑ እንስራ። ሰው ምንም ጥቅም የማይሰጡ አሉባልታ ቪዲዮዎችን ሲቀባበል ነው የሚውለው። እስቲ እኛ ደሞ የሚጠቅም ነገር እናዋጣ። ጥበብ ቤታችንን እያንኳኳች ነው፣ በር እንክፈትላት። እናመሰግናለን ዶ/ር! ተባረክልን።

  • @JemalSultan-gb3fc
    @JemalSultan-gb3fc Год назад +5

    ኢንሻላህ አንድ ሚሊዮን ይገባል

  • @misgana2g2yishak
    @misgana2g2yishak Год назад +25

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚሉ የጥበብ 50 ቀናት ነበሩ፡፡ ዶክተርዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እኔ በነዚህ ቀናቶች የተለቀቁ ቪዲዮዎችህን ሳያመልጠኝ ነው የተከታተልኩት በጣም ብዙ ነገር ተጠቅሜበታለሁ፤ ለሌሎችም እያጋራሁ ነው፡፡ ብሩክ ሁንልኝ፡፡

  • @sarakalab-fz6gn
    @sarakalab-fz6gn Год назад +1

    Eg/r ye barekhi

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Год назад +2

    ጥያቄዬ ተመለሰልኝ ባለፈው ስራዬን እንዴት መውደድ ልቻል ብዬ ጠይቄ ነበር ዛሬ ተመለሰልኝ ዋው አመሰግናለሁ!!
    ጠንክሮ መስራት ብቻ ነው ስኬታማ የሚያደርገው ምክንያቱም እድልም ከጠንካሮች ጎን ናትና!

  • @نجاتمحمد-ض3س
    @نجاتمحمد-ض3س Год назад +4

    ዶርተርየ ከልብ እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጠወት

  • @yidnekkebede-c2o
    @yidnekkebede-c2o Год назад +2

    betam asetemari tarikochi nachew doctor fetari yibarikhe

  • @dawigayesa1302
    @dawigayesa1302 Год назад +4

    Thank you dr❤❤❤

  • @natitemam9997
    @natitemam9997 Год назад +2

    የምገርም ነዉ ፣ላካ ግና ጥሬ ነኝ።

    • @gantgant6451
      @gantgant6451 Год назад

      እኔም እንዲህ ነዉ ያልኩት❤❤

  • @tamiratshengene287
    @tamiratshengene287 Год назад +2

    በጣም ደስ የምል የጥብ ት/ት ያገኘሁበት 50 ቀናት ነበሩ አመሰግናለሁ

  • @furnodagne
    @furnodagne Год назад +2

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 Год назад +8

    ዶ/ር ድጋግሜ ነው የማዳምጥህ ደስ የሚል እና በጣም እስተማሪ ታሪክ ነው ሁሌም ተባረክ 😍😍😍በርታ

  • @rustomgoitomhabtu7350
    @rustomgoitomhabtu7350 Год назад +1

    Thankyou doctor ከምዚ ናትካ ዘለዎም ኣእምሮ ኣምላክ የብዝሃልና

  • @abrahamafesha3369
    @abrahamafesha3369 Год назад +2

    ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ።

  • @hermalacoma5555
    @hermalacoma5555 Год назад +2

    ጌታ ይባርክህ ትምህርታዊና ጥበብ የተሞላ ትምህርት የሚሠጥና ቀለል ያለ ነው በአሁን ግዜ ለሠው ልጆች የማያንፀና የማይጠቅሙ ነገር በሚሠማበት በዚህ ዘመን ግዜ ኢሂ ጠቃሚና ቁምነገር የያለው ትምህርትነው በርታ አግዚአብሕር ይባርክህ

  • @DerartuGetachew-s9d
    @DerartuGetachew-s9d Год назад +4

    Thank you so much Dr Mihiret

  • @AlemsegedFelekeChombe
    @AlemsegedFelekeChombe Год назад +4

    ጊዜውን የጠበቀ ድንቅ ምክር ነው።

  • @SebeleTesefaye
    @SebeleTesefaye Год назад +3

    Dr.Thanks alot

  • @muhammedyesuf290
    @muhammedyesuf290 Год назад +2

    እስካሁን ሁሉንም ተከታትያለሁ! አመሰግናለሁ!

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 Год назад +3

    በጣም ነው የተጠቀምበት በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @haylemichaeltsega3632
    @haylemichaeltsega3632 Год назад +1

    Sketn lemagegnet bemulu hayl mefchercher gd new

  • @AssefsWoldeselassie
    @AssefsWoldeselassie Год назад +1

    ዶክተር ምህረት ዘመንህ ብሩክ ነው። ብዙ ጠቃሚ ምክሮች ሰጥተሃል ሕዝባችን ብዙ ጋርበጅ ከማየት ይህንን ትምህርት ያለው ማየት ቢችል ጌታ እግዚአብሔር ይርዳው።

  • @rahelzegeye4356
    @rahelzegeye4356 Год назад +2

    ግሩም ነው 🤔 አንዳልከን የተቻለኝን ያህል
    ለሌላ ለምክፈል ሞክሪያለሁ ዘመንህ ይባረክ 🙏❤️

  • @netsanethaile7516
    @netsanethaile7516 Год назад +3

    ዶ/ር ምህረት ጌታ የሱስ ይባርክህ፡፡ የዛሬው ትምህርትህ የኔን የህይወት ታርክ ነው የምገልፀው፡፡ ተምረበታለሁ፡፡ ለጓደኞቼም አጋራለሁ፡፡ ዘመንህ ይባረክ፡፡

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 Год назад +3

    ዋው ዋው የሚገርም ነው! እጅግ አመሰግናለሁ የተወደድክ ዶክተር ምህረት እግዚአበሔር ይስጥልኝ🙏

  • @SolomonSeyum-ju1sq
    @SolomonSeyum-ju1sq Год назад +2

    ብሩክ ነህ 50 የጥበብ ቀን የሰጠን ጌታ እናመሰግናለን ጸጋው ይብዛልህ

  • @simonhaile2670
    @simonhaile2670 Год назад +2

    Think you ❤❤❤

  • @dembulka-x4p
    @dembulka-x4p Год назад +2

    በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ። መባል መነገር ያለበት አርቲስት ነዉ ። ለሁሉም ሼር አረጋለሁ።

  • @abebe357
    @abebe357 Год назад +3

    120000 subscribers at the end of 100 days. Good move. God bless you

  • @Haye21
    @Haye21 Год назад +2

    ድንቅ 50 የጥበብ ቀናት !
    እጅግ አመሰግናለሁ።

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8el Год назад +5

    Thank you so so much!

  • @Anumma572
    @Anumma572 Год назад +1

    Tbark

  • @selamawitewondemagegnhu878
    @selamawitewondemagegnhu878 Год назад +3

    እውነት ነው ስኬት በሂደት ነው የሚመጣው ልክ አንዲት እናት አርግዛ በዘጠኝ ወሯ እንደምትገላገል ፅንሱ ከተፀነሰበት ግዜ አንስቶ የዘጠኝ ወር ሂደት አልፎ ሙሉ ሰው እንደሚሆን ይህንን ሂደት ተከትሎ ባይመጣ ጤናማ እንደማይሆን ሁሉ ማንኛውም ስኬት በሂደት ከሆነ ለትውልድ የሚሆን ሀብት ነው
    ሂደቱን ካልጠበቀ ባጭሩ ይቀጫል ሌላ ያልታሰበ እዳ ይዞ ሊመጣ ይችላል!!
    ዶክተር እናመሰግናለን ለምልምልን❤❤❤❤

  • @nurhussenesmael82
    @nurhussenesmael82 Год назад +3

    🎉🎉🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Год назад +2

    Blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @abrahamhaile3093
    @abrahamhaile3093 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ካንተ ብዙ ተምረናል።

  • @hwetgetachew
    @hwetgetachew Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለሌሎችም እያጋራሁ ነው 😊

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 Год назад +1

    ❤❤❤50 eweket erasachenene yemenemeleketebet eweket selesetehene ejege betame enamesegenalene.....Dr ahune eyeserahew yalew sera tolo ferewene lataye techelalehe ante gin yetezerawe eyebekele new yalemakuarete.....🙏💕

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ

    ዶክተር ግሩም ምክር ነው እናመሰግናለን።

  • @yeshigoshu3716
    @yeshigoshu3716 Год назад +2

    🙏

  • @AmenenMathewos-tn7wn
    @AmenenMathewos-tn7wn Год назад +2

    ድንቅ የጥበብ ጉዞ መሪ ነክ። ብልሃትክን፣ ታሪኮችህን የምታሰናስልበት እና ማእከላዊነትክ የሚጣፍጥ ለዛና መስህብ አለው። እውነትም የጥበብ ምሁር ነክና በርታልን።

  • @Meme-vk8et
    @Meme-vk8et Год назад +1

    በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች ናቸው ተባረክ❤

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 Год назад +4

    ዶክተር ውድ ጊዜህን ቀንም ሌሊቱንም ተጠቅመህና ዋጋ ከፍለህ ጥበብን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን።
    አድማጮች ይህንን ጥበብ እየተካፈልን ቢያንስ ላይክ እያደረግን ለብዙዎች እንዲደርስ እናደርግ። ❤❤❤

  • @MerinaNa-f9r
    @MerinaNa-f9r Год назад +2

    Dr 1gna brtaln 🎉🎉

  • @ayb7524
    @ayb7524 Год назад +2

    ሀምሳ ቀን ሀምሳ የጥበብ ሀሳብ አዳመጥኩኝ በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ምህረት ደበብ MD.

  • @dava_phone
    @dava_phone Год назад +1

    Ene 50 be gugut new yayhut btam tekemognal tesfa stognl
    Abso abso part 50 yzarew wow yleyal

  • @kudusanhabte3376
    @kudusanhabte3376 11 месяцев назад

    ተባረክ ዛሬ ኣምሳኛ ደርሻሎህ በጣም ተምራለህ እግዚኣቢሄር ጸጋ ይብዛልህ ተባረክ።

  • @lalaant5580
    @lalaant5580 Год назад +2

    Blessed!!

  • @eskindirzigta215
    @eskindirzigta215 Год назад +4

    በጣም ኣስተማሪ ተረቶች👍

  • @mogeskiros9111
    @mogeskiros9111 Год назад +1

    Thank you

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Год назад +1

    ሀምሳውም ቀኖች ባለማቁዋረጥ ተከታትይዋለው ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለው እግዚያብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Год назад +3

    መማረርያ የሆነብንን የህይወት ትግል ማመስገኛ እንዲሆንልን ስላስጨበጥከን ትምህርት እናመሰግናለን።
    ወላጆችም በልጆች ላይ በሚያፈሱት ገንዘብ የሀብት መወዳደሪያ ከመሆን ወጥተው ለልጆቻቸው የአለምን ሁለትዮሽ ገፅታ መልካምንም ክፉንም እንዲያውቁ አርገው በማሳደግ ለነሱም ለአገርም ጠቃሚ ትውልድ እንዲያረጓቸው ይሄ ትምህርት ይረዳል።
    የጀመርነውን ትምህርት አንደኛ ሴምስተር ማጠናቀቅ ያስቻለን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏!!!
    እናመሰግናለን መምህር።

  • @deguasemahegne979
    @deguasemahegne979 Год назад +2

    Thank you D.r Mihiret.

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Год назад

    ዶክተር አመሠግናለሁ !!!!!!!ቤተሰቦችህ እና የምትቀርባቸው ሁሉ ዕድለኞች እንደሆኑ ያውቁ ይሆን?????? ጌታችን የተመሠገነ ይሁን!!!!!!!!

  • @mulatuyohanes7778
    @mulatuyohanes7778 Год назад +1

    ዶ/ር በትክክል ትግሉ አስፈላጊ ነው አመሰግናለሁ ከዛሬ ጀምሮ ትግልን እታገለዋለው እንጂ አልሸሻውም ተባረክ ዶ/ር የቀሩትን 49ቀናት በመስማት ብቻ ሳይሆን በትግባር ለማድረግ ትላንት እያሰብኩ ነው ይሄን ስል ግን ባሳለፍነው 50ቀን ምንም አልተጠቀምኩ ወይም አልተለማመድኩም ማለቴ አይደለም። አመሰግናለሁ ዶ/ር

  • @eyerusbb
    @eyerusbb Год назад +11

    Glory to God with his grace and mercy we made it so far “50 days! God bless you for your dedication and wonderful advice! Will reach more people and spread this wonderful message!
    I am praying that you will be able to get and reach millions of people
    Thank you again
    God bless!

  • @bestmerkatomusic515
    @bestmerkatomusic515 Год назад +3

    🙏🏾👏

  • @Addistoday
    @Addistoday Год назад

    የህይወት ዘመን ጥበብ ነው ዶር🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆❤❤❤❤❤

  • @mogestibebu4931
    @mogestibebu4931 Год назад +4

    እጅግ እጅግ በጣም ህይወት ቀያሪ ትምህርቶች ናቸው ።ተባረክ

  • @zewduTatek
    @zewduTatek Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ 🙏🙏🙏

  • @teshemelka5513
    @teshemelka5513 Год назад +2

    I don't have more word for you, thank you GOD bless you,

  • @adne7761
    @adne7761 Год назад +3

    ሁሌም ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @banchijejaw4302
    @banchijejaw4302 Год назад

    እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር እናመሰግናለን ስለምትሰጠን ትምህርት ኑርልን

  • @aleble4752
    @aleble4752 Год назад +3

    የሚገርም ጥበብ ነው

  • @fikeretesisay2420
    @fikeretesisay2420 Год назад +1

    የሚገርም ምክር ሁሌም አከታተላለው ለሰውም ሃሳቡን አካፍላለሁ 🙏🙏

  • @AloniDejen-f6l
    @AloniDejen-f6l Год назад +1

    Bètam tebarek ❤❤❤❤❤❤❤ endet entemarekuuu

  • @sirgutretta9560
    @sirgutretta9560 Год назад +1

    Tebarek wendime very inspiring words. Keep up the good work.

  • @almazfeleke5607
    @almazfeleke5607 Год назад +1

    በጣም ብዙ ነገር የማውቀው የሚመስለኝ ግን እንደዚህ በምሳሌ ስታስረዳን የበለጠ ያየሁት እና እየተረዳሁት እዚህ ደረስን እግዚአብሔር ይባርክህ ለኛ ሳትሰስት የምታውቀውን ስላካፈልከን ከልቤ አመሰግንሃለሁ ።

  • @ethnews5778
    @ethnews5778 Год назад +3

    The quality & importance of your advices are exceptional & quite important.
    I’m glad to see my senior @ Black Lion hospital deliver such great life lessons.
    Dresslgn

  • @teferagetahun4208
    @teferagetahun4208 Год назад +3

    እዉነት ነዉ ዶክ የሚገርም እያታ ነዉ እኛ ሰዉ ነን የትም ሜዳ የበቀልን አይደለንም እንደ አዲስ ክንፍ ማብቀልም እንችላለን ❤❤

  • @merongetaneh7317
    @merongetaneh7317 Год назад +1

    ምርጥ ትምህርት

  • @solowolde79
    @solowolde79 Год назад +5

    You are our gifts keep it up dear doctor! God bless you and your beloved family's!

  • @habenkahsu
    @habenkahsu Год назад +1

    Thank you🙏❤ ante telek yesew mehert

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 Год назад +5

    God bless you always 🙏 thank you Dr Mehert!

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 Год назад +2

    😊 ተባረኽ 🙏🏾

  • @deguasemahegne979
    @deguasemahegne979 Год назад +1

    It is true that for every body to be effortfull ok!

  • @muleyeayle1621
    @muleyeayle1621 Год назад +1

    አመሰግናለሁ ቡዙ ታምሬበተለው

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 Год назад +1

    Betam enamsegenalen Doctor ❤🙏

  • @HassenAwol-mt3fs
    @HassenAwol-mt3fs Год назад

    እሚያምሩ 50 ጥበቦች እናመሠግናለን

  • @Teklit-Yewhans
    @Teklit-Yewhans Год назад +1

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @MohammedNassir-tb6uf
    @MohammedNassir-tb6uf Год назад +1

    Heart felt thanks for ur dedicated initative and effort to bring attitudnal change towards the public bt large.Keep it up the wonderful job.

  • @muletadewos7516
    @muletadewos7516 Год назад

    ክብረት ይስጥልኝ ዶር 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @degubuse8201
    @degubuse8201 Год назад +1

    10q Dr❤❤❤🙏🙏🙏

  • @yasminworku3289
    @yasminworku3289 Год назад +1

    Thanks my D/r u really amazing !!

  • @liyusewtsegaye7168
    @liyusewtsegaye7168 Год назад +1

    I am one of the new subscibers, I wish i can subscribe more than 100 times.

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 Год назад +1

    አሁንም የቀሩትን ሃምሣ ቀናት አንተንም እኛንም እግዚአብሔር በመልካምነቱ ያስጉዘን።

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Год назад +2

    I find it a success to subscribe and tap into the world of wisdom.....edmena tena yistehe!

  • @abiytadesse87
    @abiytadesse87 Год назад

    Thank you DR.MIHRET I appreciate you and I watch this with my 13 year old boy we are both very thankful.

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Год назад +1

    ዶ/ር ምህረት
    ልጅ ወልደህ ከሆነ ልጅህን አሰተማሪ የሆኑ ተረቶችን እየነገርክ ታሳድገዋለህ። ጥሩ ጎበዝ አስተማሪ ተረት አዋቂ ነህ።
    የምታወርበዉ ታሪክ አስተማሪ ነዉ።

  • @TelayeGetahun
    @TelayeGetahun Год назад +3

    Good job, Dr. it is a very important lesson....

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 10 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር ጠቃሚ ትምህርትና ምክር ነው

  • @KiffiyaAbdela
    @KiffiyaAbdela Год назад

    50ኛው ቀን ድረስ አብሬያቹ በመድረሴ ደስብሎኛል እንኳን አደረሰን

  • @YayoMAfkea
    @YayoMAfkea Год назад

    50 ቀን በጥሞና እና በደስታ ተከታትያለሁ ❤

  • @Addistoday
    @Addistoday Год назад

    ያንተ ትምህርቶች በትምህርት ቤት ደረጃ ቢሰጥ አገር ይቀይራል🏆🏆🏆🏆🏆