🔴ሰበር‼️ቅዱስ ፓትርያርኩ እና የቁልቢ ተጓዥች ያልተጠበቀ ክስተት ገጠማቸው _በድሬ በዋዜማው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 224

  • @DemisewBeyene-lg5nx
    @DemisewBeyene-lg5nx 19 дней назад +38

    የድሬዉ ከንቲባ እድሜሕን ያርዝመው ልጆችሕ ይባርክልሕ ሁሉምከአንተ ቢማሩ 😢

  • @tassewbekele4379
    @tassewbekele4379 19 дней назад +30

    ይህን የመሰለ አሰተዳደር ለሌሎቹም አርአያ ይሆን ዘንድ እነፀልያለን አምላክ ይርዳን። አሜን!!

  • @AdefrisGebre
    @AdefrisGebre 19 дней назад +39

    ኮሚሽነር ዓለሙ እንኳን አደረሳችሁ ከነሙሉ የድሬ ፖሊስ ጭምር እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሌች ክልል ፖሊሶች ልምዳችሁን አካፍሏቸው የፈጣሪ በረከት ለዘር ማንዘራችሁ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @mesfinmulugeta7400
    @mesfinmulugeta7400 19 дней назад +18

    ድሬ በእውነት የሰው ልጆች ከተማ!!!!
    ድሬ ፍቅር ነው!!!

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 19 дней назад +17

    ዋናውእኮ መሪ ነው የከንቲባው መልካምነት ሌሎቹንም በሱ መልክነው ያሰለጠናቸው ይገርማል ተባረክ

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 18 дней назад

      እወነት ነዉ። ዋናዉ መሬ ነዉ። መሬዉ አዉሬ ከሆነ ተከታዬ ሁሉ አዉሬ ነዉ። እግዜሐር ይመስገን ከንቲባዉን ሰዉ ስላደረገዉ።

  • @yhguyt
    @yhguyt 19 дней назад +14

    አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ሀሳቤን ሞልተህ ሀገሬ አግባኝ የመልአኩን ደጅ እንድሳለም አብቃኝ

  • @YedinglLijKidanmhret
    @YedinglLijKidanmhret 19 дней назад +8

    የዱሬደዋ ከተማ ከንቲባ እና የዱሪደዋ ፖሊስ አዛዥ ኮ/ር አለሙ እና ኮ/ር ቦሊ በኢትዮጵያ ህዝብ ስም በጣም እናመሰግናለን እኔ ለድሬዎች ምን ልበል ቃላቶች አጥሮኛል ድሬዎች አንወዳችዋለን ትለያላችው ድሬ የፍቅር ሀገር እግዚያብሔር ይባርካችው ቅ/ገብርኤል ይጠብቃችሁ አሜን እወዳችዋለው ከአ/አበባ

  • @ታከለከተማ
    @ታከለከተማ 19 дней назад +11

    በጣም ደስ ይላል ፤ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ። ሁላችንም ከእናንተ መማር አለብን ።

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir 19 дней назад +6

    በጣም የሚያኮሩ ናችው::
    እኛ ኢትዮጵያዊያን የሚያምርብን አንድ ስንሆን ብቻ ነው ::
    አንድነታችንን ያብዛልን
    ዘረኝነት ጥንብ ነው
    መግደል መሸነፍ ነው::
    ጠባቦች ዘረኞችን እግዚአብሔር ከምድራችን
    ያጥፋልን::

  • @YeromSelsei-qz9uh
    @YeromSelsei-qz9uh 19 дней назад +7

    እናመሰግናለን፡ለሰጣችሁን፡ክብር፡።።።

  • @Mintiwab-y9p
    @Mintiwab-y9p 19 дней назад +8

    ውድ ከንቲባና የፖሊስ ኮሚሽነር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦቻችሁ ጋር ይስጣችሁ።

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 19 дней назад +6

    እውነት ነው እረጅም እድሜ አብዝቶ ይስጣችሁ ኢትዮጵያዊ ነት ድሬደዋ ነው ያለው🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤❤ድሬደዋ ለዘላለም በሰላም በፍቅር እንድትኖር የእግዚአብሔር በረከት አይለያት ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @erimyastaye9329
    @erimyastaye9329 19 дней назад +5

    ለሀገራችን እንደዚህ አይነት መሪ ነው የሚስፈልጋት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መለአኩ ቅዱስ ገብርኤል በለተቀንህ በቃችሁ በለን አገራችንንን ሰላም አርግልን

  • @ምህረትሚዲያ
    @ምህረትሚዲያ 19 дней назад +14

    ህዝብ ውስጥ እኮ ዛሬም ፍቅር አለ መሪ ነው እንጂ ያጣነው❤❤❤❤❤❤❤ድሬ🎉🎉🎉🎉

    • @ንቁሓንreactiomezemur
      @ንቁሓንreactiomezemur  19 дней назад

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 18 дней назад +1

      እዉነት ነዉ። አገራችን ውብ ሕዝባችን ውብ ሃይማኖታችን እዉነት። ኃላፌ ለሆነ ክብርነ ዝና ገንዘብና ሐብት ሰላም ፈላጌዉ ሕዝ መሬዎች ሰላም አሳጡን። እግዚአብሔር አልተወንም።

  • @EjigayehuYemanbirhan-x2d
    @EjigayehuYemanbirhan-x2d 18 дней назад +2

    ከንቲባው ዘርህን ይባርክ። ጌታ ኢየሱስ እድሜና ጤናውን ስቱ ይጠብቅልን

  • @woine123
    @woine123 18 дней назад +1

    ሰው የእጁን አያጣምና በዛሬ ጭንቅ ግዜ አንተ ይሄን ያህል የሰላም መሪ የከተማው ሀላፊ!
    ሰውን እንዲህ እንዳከበርክ!
    "ፈጣሪ ለክብር ያብቃህ"::

  • @TesfayeSolomon-cy2cl
    @TesfayeSolomon-cy2cl 19 дней назад +3

    ኢትዮጵያ ሀገራችን አንዲህ ስትሆን ነው የሚያምርባት ድሬ ደግሞ በዚህ ጊዜ የሰው ሰዉነት ያልጠፋበት ከተማ. ተባረኩ ድሬዎች. ከንቲባውን ጨምሮ ❤️🙏❤️

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 18 дней назад +1

    በእውነት ተባረክልኝ እድሜ ይስጥህ መላኩ ከክፉ ነገር በክንፉ ይከልልህ

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 19 дней назад +3

    ፍሬዎች ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለሌላውም ትምህርት የሚሆን ነው ተግባራችሁ አስተማሪዎች ናችሁ መልካም ተግባርን

  • @Asamiewman
    @Asamiewman 19 дней назад +1

    እግዚኣብሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 19 дней назад +2

    ሌሎች ፓሊሶችም ከናንተ ሊማሩ ይገባል ቅዱሰ ገብሬል ይጠብቃችው

  • @AyehubirhanBehonegn
    @AyehubirhanBehonegn 19 дней назад +4

    እንዴት ደስ ይላል ፍቅር ይብዛ

  • @YifruLosa
    @YifruLosa 13 дней назад

    አባቶቻችን በትክክል ሰለአከበራችሁልን እና ምእመናኑ በሙሉ የተንከባከባችሁ ሀሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።

  • @abebetemeselew8726
    @abebetemeselew8726 19 дней назад +3

    እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይሰጥህ ሁሌም መንገድን ይባርክልህ

  • @BancheamlakMamaru
    @BancheamlakMamaru 18 дней назад +2

    ማርያምን እባየ መጣ ሰላሙን ስጠን❤❤❤

  • @tsigetadele1507
    @tsigetadele1507 18 дней назад +1

    አንተ የድሬደዋ ከንቲባ እድሜህ የረዜም በተሰህ ይባረክ እናመሰግናለን በዚህ ቆሻሻ የዘረኝነት ዘመን ምርጥ ሰውነት ይበልጣል ተባረኩ ሁላችሁም

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 19 дней назад +2

    እግዛአብሔረ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ ሰው መሆን እንዲህ ነው

  • @elfineshwondafrash3258
    @elfineshwondafrash3258 18 дней назад +1

    እናመሰግናለን የድሬዳዋ እና አካባቢዋ አስተዳዳሪ በወርቅ የሚጻፍ ታሪክ ሰርተሀል እግዜር ይጠብቅህ ያክብርህ ያክብራችሁ ።

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 18 дней назад +1

    የድሬ ህዝብ ሆይ ሀደራ ከከንቲባው እስከ ውታደሩ ያለውን እውነተኛ አገልጋይ ከጎናቸ ውቁሙ እኛም ባለንበት በፀሎት እናስባለን ተባረኩ ድንቅ መሪና ተመሪ።

  • @BirukeLoveBiruktawit
    @BirukeLoveBiruktawit 19 дней назад +1

    አይ እግዚአብሔር ድሬዳዋን ብቻ ነው መርቀህ የሰጠኸን ከሁሉም በላይ ድሬዎች ኑሩልን ክፉ አይንካችሁ።

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 19 дней назад +8

    በትክክል ይገባዋል የድሬ ከንቲባ የኢትዮጵያ መሪ መሆን የሚችል ነው ተግባሩ ዘርህ ይባረክ

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 18 дней назад

      💪💪💞💪

  • @EyerusalemTadesse-s2c
    @EyerusalemTadesse-s2c 19 дней назад +1

    ድሬ የፍቅር ከተማ አንኴን አደረሳችሁ አባቶቻችንንም በክብር ስለተቀበላችሁልን ሠላም ፍቅር አንድነት መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ይስጣችሁ ይባርካችሁ አሜን!!!!!!!

  • @selamhaiku5907
    @selamhaiku5907 19 дней назад +1

    በጣም አለቀስኩ ምናለ ሁልጊዜ እንደዚህ ቢሆን እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንድ ነዉ እንጅ

  • @Abcd1we
    @Abcd1we 18 дней назад +1

    መሪው ሠው ሢሆን ሁሉም ሠላም ይሆናል ሁላችንም ሰው ለመሆን ያብቃን

  • @መሰረትዋሱ
    @መሰረትዋሱ 19 дней назад +1

    ድሬ እንኳን ለቅዱስ ገብርኤልአመታዊ ባአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @Buy-wg3qk
    @Buy-wg3qk 18 дней назад +1

    Really really, thank you for Commissioner Alemmu!! That is we need this kind of Love and kindness than killing each other's by language and others Evil things. I wish if Ethiopia has milions of those kind of people. Our country will grow like a Sengphor!!
    Thank you Deradaw police and all Deradaw residents who participated. I hope I will be there one day but for now I was watching it from forgin countries. Ethiopia forever!! Give back our God your blessing like you usually do . Thank you God !!

  • @Helina-t2m
    @Helina-t2m 19 дней назад +1

    እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @getuaddis3525
    @getuaddis3525 18 дней назад

    Big Love for Dire from Hawassa...

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 17 дней назад

    እግዚያአብሔር እጅም እድሜ ከጤናጋ ከነመላቤተስብክ ይስጥክ አንተትለያለክ የኢትዮጲያ መሪ መሆን የነበረብክ አንተ ነክ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 19 дней назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @bitanyaasefa-h8m
    @bitanyaasefa-h8m 18 дней назад +1

    ቅዱስ ገብርኤል አባቴ መልካሙን ዜና ያብስራት ለሀገራችን ህዝቡ ዉስጥ ትልቅ የኦነ ፍቅር መተሳሰብ አለ መሪዉ ነዉ ችግሩ ልቦና ይስፅልን እህት ወንድሞቸ አብሳሪዉ መላክ በሰላም ይመልሳቹ ወንድሜ በርታ የቅዱሳን ፀሎት የደንግል ማርያም ምልጃ የእግዚአብሔር ይቅርታ ምህረት አይለይ ባለህበት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsefaTsegaye-v6z
    @AsefaTsegaye-v6z 19 дней назад

    የተከበርከው የድሬዳዋ ከንቲባ አቶ ከድር ሰላምህ ይብዛ ፣የድሬዳዋ ህዝብ በምንም መልኩ ዘረኝነት የሌለበት እስላም ክርስቲያኑ በፍቅር ጥንትም አብሮ የሚበላ አብሮ የሚጠጣ ህዝብ ነው ፣በኢትዮጵያ ማንም ከይሲ መሪነኝ ባይ ገዢ ቢመጣ የድሬ ህዝብ እጅ ለእጅተያይዞ የማይለያይ አብሮ ለዘላለም ይኖራል ።እግዚአብሄር ሁሉንም ህዝባችን ይባርካቸው ፣(አሜን)፨፨፨

  • @AlmayewuAlex
    @AlmayewuAlex 19 дней назад +1

    ድሬዎች ሰላማቹ ይብዛላቹ በተለይ ከንቲባ ከድር ጁሀር

  • @kirubwondwesen3314
    @kirubwondwesen3314 18 дней назад

    እውነት ከሆነ. ጥሩ ነው የሚፈለገው. አንድ መሆን ነው. ፈጣሪ ሰላም ያምጣልንር ለሁላችንም አሜን

  • @absuhais3801
    @absuhais3801 18 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመስግናለን

  • @Minewshewa-p8y
    @Minewshewa-p8y 19 дней назад +1

    እስቲ የእውነት ያድርገው በሠላም ደርሳችሁ በሠላም ተመለሱ ።መልካም የቅዱስ ገብርኤል በዓል !!!

  • @getnetadamu1764
    @getnetadamu1764 19 дней назад +1

    Enante yetebarekachu, keprezidantu eskke mulu plice ena balesilitanatu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayhagos1491
    @tsehayhagos1491 15 дней назад

    የድሬ ከኒትባ ወንድሜ አቶ ከድር ኮራሆብህ ተባረክ እግዚአብሔር ዪባርክህ የአገረ ልጆች ኮራንባችሁ ተባረክ እንደ ሰምህ ከድር የኔ በረከት ተባረክ ዘርህ ይባርክ ፈያ ሰሐከኑ ጎፍታኩ ።

  • @KeshiMulugeta-yh7of
    @KeshiMulugeta-yh7of 17 дней назад

    እልልልልልልልል መጀመርያ የድሬዳዋ ፖሊስ ኣለሙ እና ጸሃፊው እና ታላቅ ኣስተዳደር ጌታችን ኣምላካችን ብዕድሜ በጤና ይጠብቃቹ ዕድሜ ያረዝማቹ ቅዱስ ገብሬኤል ክንፉን ዘርግቶ ባኣማላድናቱ ይደግፋቹ በተይ ታላቅ ኣስተዳደር ትዳርህ ይባርካቹ ፈጣሪ ረቢ ይክብራቹ

  • @SintayehuMesfin-t2w
    @SintayehuMesfin-t2w 17 дней назад

    ምርጥ መሪ ሽህ አመት ንገስ ብሔር እምነት የማይገድብህ እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 19 дней назад +1

    በድሬወች ፍቅር ወድቂለው በእውነት ከስደት መልስ ድሬን እዳይ ፋሪ ይርዳን የሰው ልክ የሆኑ መሪወች ያሉባት ከተማ እናተን ድሬን በክፋት የሚያዩ አይኖች ይታወሩ ከድር በእውነት የኢትዮጵያ መሪ ይሁን የምትሉ በፍቅር ግለፁ እስኪ
    ጅዋር ከድር ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ዘረኛው ሽመልስ አብዲሣ እና ናዚው አብይ አህመድ ከዚ ጀግና ተማሩ

  • @adanechwedajo4773
    @adanechwedajo4773 18 дней назад +1

    ሁሉም እንደናቴ ቢሆን። አገራቼን። ይት። በደርሰቼ። ። እግዛብህር። ከኬፉ ይጠብቃቹ። ዘራቹ። ይባርክ። አሁንም። ፍቅር። ይብዛባቹ። ሁሉም። ከእናተ። ይማር። እና መሰግናለን

  • @TiruSimachew
    @TiruSimachew 18 дней назад

    እንኳን አደረሳቹሁ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ከንቲባው እድሜ ከጤና ገር ይስጥልን

  • @Helina-t2m
    @Helina-t2m 19 дней назад +1

    እንዴት ደስ ይላል

  • @terefe99-wt9um
    @terefe99-wt9um 18 дней назад

    አጅግ በጥእም ደስ ይላል ተባረኩ ድርይዎች ገብረኢል ይጠብቃችሁ።

  • @sofiasmamaw3740
    @sofiasmamaw3740 18 дней назад

    የድሬ ከንቲባ ዘርህ ይባረክ ሰው መሆን እንዲ ነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @TadeleKebede-me6so
    @TadeleKebede-me6so 18 дней назад

    በጣም ጥሩ ነው መመስገን ይገባል፡፡

  • @teshomegirma6994
    @teshomegirma6994 19 дней назад +2

    💚💛❤️✝️❤️💛💚 Amen

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 19 дней назад +1

    ምነው ሁሉም ክልሎች ከድሬ የልምድ ልውውጥ ቢያደርጉ ።ድሬዎች የድሬ ከንቲባ ፖሊስ እና ሕዝብ ይህን ፍቅር ሰይጣን እንዳያይ እና እንደ በመሀል እንዳይገባ ፈጣሪ ጉልበቱን ያሽመድምደው

  • @gechogech2203
    @gechogech2203 18 дней назад

    እንዲህ አይነት መልካም ሰወችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያብዛችሁ

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 15 дней назад

    ከድሬዎች ሌሎች ክልሎችም ብዙ እንማራለን ብዙም እናተርፍበታለን ተባረኩልን : :

  • @demeremekonen-mu7rv
    @demeremekonen-mu7rv 18 дней назад

    ከንቲባ ከዲር ጁሐር በዕውነት ምን ዓይነት ምርጥና ተወዳጅ ሰብእና ያለው ሰው ነው።
    በዘመንህ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርክህ። መሪ ማለት ይህ ነው ሁሉን በእኩልነት የሚያይ።ተባረክ።

  • @meazagenet4428
    @meazagenet4428 17 дней назад

    ሰው መቼ እንደሚቀየር አይታወቅም። እግዚአብሔር ለሠው ልጆች ያለውን ፍቅር ያጽናለት። የአጋንንትን መንፈስ ያርቅረት ይጠብቀው። የሚናገረውን ከልቡ እውነት ጋር ያስማማለት።

  • @Tesfa1919
    @Tesfa1919 19 дней назад +1

    ጎበዝ አዛዥ!!

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 19 дней назад

    Ye deri kentiba edmi ena tena yistelen ye Ethiopia ngus yqrgh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉enkon aderesachu le hayalu kdus Gberel🙏🙏🙏

  • @romanmulugetta3814
    @romanmulugetta3814 18 дней назад

    GOD BLESS ALL ETHIOPIANS ( DIRE ❤DIRE❤ MAY HOME LAND ❤LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚💛❤️🙏💚💛❤️🙏🏻💒💒💒

  • @shim8158
    @shim8158 19 дней назад

    That’s Ethiopians they need god blessed all Ethiopian and Dredaw police and the people!!

  • @AshebirHaile-oq1ep
    @AshebirHaile-oq1ep 18 дней назад

    ቅዱሰ ገቢረኤል ይባሪካችሀ

  • @TommyNolus
    @TommyNolus 18 дней назад +1

    ሰዉ መሆን ማለት እንደ ድሬደዋ ሕዝብና ከንቲባ እና ፖሊሶች በሙሉ ተግባር ማለት ነው ።እኛ እንኳ የልመጣነውን ሁሉ ያስቀና ተግባር ነው ።ስለዚህ ሁሉንም በጣም ልናመሰግናቸው እወዳለው

    • @Matiyasalula
      @Matiyasalula 18 дней назад

      ልምዳቸውን ለአዲስ አበባ አካፍሏቸው ድሬ የቆንጆዎቹ ሀገር

  • @HiwatH-oh8fh
    @HiwatH-oh8fh 18 дней назад

    የዚ ሁሉ ሰዉ ለአንተና ለመላዉ ቤተሰቦችእና እንዲሁም ለመላዉ ለድሬደዋ ነዋሪዎች ሁሉ የአባቶቻችን በረከታቸዉ ይደርባችሁ

  • @EjigayehuYemanbirhan-x2d
    @EjigayehuYemanbirhan-x2d 18 дней назад

    የተባረከ ህዝብ ታድልው ድሬ የፍቅር ሀገር ትንሿ ኢትዮጵያ

  • @MesiTesfu
    @MesiTesfu 19 дней назад

    የድሬ ከንቲባ ባንተ ስር ያሉት ሁሉ በየቤታቹ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል በረከቱን ይዞ ይግባ ዴሬ ፍቅሮች

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 17 дней назад

    ድሬዎች ዉራኤልን የስው ማኛ ናቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fjfbkgcvchrcjufcv
    @fjfbkgcvchrcjufcv 18 дней назад

    የተመርህ ሠው ነህ እድሜ ይሰጥህ ❤

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 18 дней назад

    አባታችን ቡርከዎት ይዶረሰን እንኳን በሰላም ገቡ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi 18 дней назад

    የድሬ ምርቶች በመላዉ ሀገሪቷ ይሰራጭ ድሬዎች የሰዉ ጥጎች ክፋትና ደግነት ህዝብ ከመሪዎቹ ነዉ ሚማረዉ

  • @Zbeedar
    @Zbeedar 18 дней назад

    Egzihber yebarkeke mariyamn sewdew 😢😢 keduse geberhel yetebekek aba😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MehandisBekalu
    @MehandisBekalu 18 дней назад

    የድሬደዋ፡ቦሊሶች፡እንኮን፡አደረሳቹ፡ፈጣሪ፡ረጅም፡እድሜና፡ጤና፡ይስጣቹ

  • @romange5198
    @romange5198 19 дней назад

    ድር ፍቅር ይህንን አገር ግዜ የማይለውጥሽ የድሪዳዋ ፖሊስ የተባረኩ ቅድስ ገብርኤል የባረካቸው የድሪዳዋ እስላሞች አባቶቻችን ቅድም ሴትም ሕፃን አዋቂው ፍቅር የሆነ ህዝብ ምናለ ለመላው ኢትዮጲያ ፖሊሶች ከናንተ ቢማሩልን ብታስተምሩልን ደስ ባለን ነበር ቅድስ ገብርኤል በክንፈረድኤቱ ይጠብቃችሁ ለዘላለም ፍቅር ፍቅር ፍቅር ናችሁ ።

  • @KalemMamo
    @KalemMamo 18 дней назад

    ድሬዎች ትለያላችሁ እኛም እንደናተ እንድሆን ጸልይሉን በማሀላችን የገባውን መንፈሰ እንድወገድልን አሁንም ክፍ አይንካችሁ እናመሰግናለን

  • @yosephamare6759
    @yosephamare6759 18 дней назад

    ተመስገነ ተመስገን ተመስገን ....

  • @wubewuletaw4769
    @wubewuletaw4769 16 дней назад

    woow egizihabher amlak yitebkachuh wudd diredawa hizb betam enameseginalen

  • @KabtamYifru
    @KabtamYifru 19 дней назад

    ከድሮ ተባረክ ከድሮ ተባረክ ከቲባችን ዘመን ይባረክልን ወድማችን ከቲባችን

    • @yhguyt
      @yhguyt 19 дней назад

      እውነት ነው ከንቲባው ስነ ስርአት ደስ ይላል የሀገሬ ህዝብ የመሪእንጂ የመከባበር ችግር የለበትም
      የድሮውን ፍቅር ይመልስልን

  • @azebtaffesse4776
    @azebtaffesse4776 17 дней назад

    እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥልን

  • @YetiAyele
    @YetiAyele 18 дней назад

    Be ewnte kalat atahu fetarye yewdachu❤❤❤

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051 17 дней назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለቅድስ ገብርኤል ክብረ በአል ለታህሳስ 19/2017/ዓ ም ለዚህ አመትና ወር ስላደረስ አምላካችን ጌታችን መዳሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ቸሩ መዳኒዓለም የድንግል ማርያም ልጅ ምስጋና ይድረስው ዛሬም ዞትርም እስከ ዘላለሙ አሜን!!!
    ለዲሬዳዋ ከንትባ እጅግ ታላቅ ክብርና ምስጋናይ ይድረስህ የኢትዮጵያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንን ና አባቶቻችንን በእንድህ አይነት አክብሮት ስለተቀበልክልን እጅግ በጣም እናመስግንሃለን ❤!!!
    ኃያሉ ሊቀ መላኩ ቅድስ ገብርኤል ያክብርህ ክብርህን ያቆይልህ እረጅም
    እድሜና ጤና ይስጥህ ይጠብቅህ ሁሌ በሕይወትህ ዙርያ አይለይህ አክብሮትህን እድ ያለ ልብህን አይቀይርብህ ተባረክልኝ እስከ መላው ቤተስብህ እስክ ትምችህ ጋር❤።

  • @TameTamsgan
    @TameTamsgan 18 дней назад

    እውነትም የፍቅር ሀገር ሌሎችም ከዲሬ ተማሩ ዘረኞች አትሁኑ ለመላው የዲሬ ነዋሪዎች ሠላም ይሁንላችሁ

  • @tadessebezabih5421
    @tadessebezabih5421 18 дней назад

    ❤❤❤❤ Dire hagere akorachun enamesginalen tebareku lijochachu ena hizibachihun Egizabher /Alah/yibarkachu.kentiba Dire.

  • @MalouEthiopia
    @MalouEthiopia 18 дней назад

    አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልልል 🥰💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @DagneBelsti-u8u
    @DagneBelsti-u8u 18 дней назад

    የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ የፖሊስ አዛዦች የጸጥታ ሰራተኞች ጠቅላላ የደሬደዋ አስተዳደር ተባረኩ ሁሉም ክልሎች ከእናንተ ሊማሩ የሚችሉትን ድንቅ የመልካም አስተዳደር ስራ ነው ያሳየችሁ ተባረኩ በእናንተ ኮራን ይህ ነው ኢትዮጲያዊነት ተባረክ ተባረክ የድሬደዋ ከተማ ከንቲባ አንተን የመሠሉ መሪዎችን ፈጣሪ ያብዛልን ፈጣሪ ስራህን ሁሉ ይባርክልህ በአንተ የቀደመችውን ኢትዮጲያን አሳየህን ምን እንላለን ከአንተ ሁሉም ክልል ይማር

  • @Zeritu-zo1rx
    @Zeritu-zo1rx 18 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉enkan abro adersen

  • @UaeKfn-p4n
    @UaeKfn-p4n 18 дней назад

    አምላክ ሰላምያርግልን ተባረኩ

  • @martazewde1658
    @martazewde1658 15 дней назад

    ከንቲባ ከድር ጁሃር ዘርህ ይባረክ ! ! ! ፈጣሪ ይጠብቅህ : :

  • @YohannesDaghachew
    @YohannesDaghachew 19 дней назад

    Hulunm bant kersehal good kentiba good. Comtioner

  • @AssaAbit
    @AssaAbit 17 дней назад

    ክቡር ከንቲባ የፍቅር ሰው ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebeteabera9835
    @emebeteabera9835 18 дней назад

    ምናለበት የድሬደዋ ከንቲባን አርያ ብንመለከት መልካም አስተዳደር ከመልካም ስነምግባር ጋር አቦ ይመቻችሁ ድሬዎች

  • @ethiopiaha8531
    @ethiopiaha8531 19 дней назад

    እዉነት የፍቅር አገር

  • @kibrom2319
    @kibrom2319 18 дней назад

    ይህንን ማየት ተምስገን ነው 🙏🙏

  • @KidestAssefa-i3q
    @KidestAssefa-i3q 17 дней назад

    ተባረኩ ድሬዎች እውነትም የፍቅር ሀገር😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MulugetaAlemu-x1g
    @MulugetaAlemu-x1g 19 дней назад

    የድሬዳዋ፣ከንቲባ፣እና፣የፓሊስ፣ኮምሽነር፣እና፣አባሉ፣እንዲሁም፣የድሬዳዋ፣ህዝብ፣የቅዱስ፣አምላክ፣አብርሃሙ፣ሥላሴ፣ይባርካሹ፣፣