ለሞቴ ተደግሶ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 247

  • @gezahegnKing
    @gezahegnKing 2 дня назад +1

    ሂዊዬ ፣ እግዚአብሔር በድንቅ አሰራሩ ያሳለፍሽ ህያው ምስክር ነሽ፣፣ በዚያ ሁሉ የጨለማ ዘመን ለካ እግዚአብሔር ነበር ብርሃንሽ፣፣ ተባረኪ !ለምድራችን የበረከት ፣የፈውስ ፣ እግዚአብሔር የሚከበርበት አገልግሎት ይስጥሽ

  • @zerfeworkdebebe7538
    @zerfeworkdebebe7538 Месяц назад +18

    አቤት ድንቅ ምስክርነት ነው ህያው የሆነን የጌታን ፍቅር ምሪት... ባንቺ አየሁ "መንፈስ ቅዱስ የሁል ጊዜ ፍለጋዬ ነው" ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ለምልሚ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад +1

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @HaileyesusTadesseofficial
    @HaileyesusTadesseofficial 24 дня назад +3

    ሂዊዬ ከረጅም ጊዜ በኃላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የሚገርም እና የሚያንፅ መንፈስ ያለበት ምስክርነት ነው:: ተባረኪ እህቴ!❤

  • @seberzare
    @seberzare Месяц назад +24

    እንኳን ጌታ ከጨለማው ወደሱ መግስት ቀላቀለሽ ❤ ኢየሱስ ዘላለማዊ ብቻ ሳይሆን ዘላለምን ወዶ በፍቃዱ የሚያኖር ጌታ ነው !!

  • @DararaGubo-ug8zw
    @DararaGubo-ug8zw 28 дней назад +2

    I am deeply moved by this testimony! I know Hiwet. She is a woman of prayer and an amazing woman of God!

  • @RUTHDEMEKE-ns4zc
    @RUTHDEMEKE-ns4zc Месяц назад +8

    እዉነት ነዉ Holy Spirit, እየጠጣን የሚጠማን - አብረነዉ ዉለን ደግሞ የሚናፍቀን ዉዳችን - ብርቃችን - ኢየሱስን ማያችን ነው::
    ሂዊ - እየሱስ ዘመንሽን ይባርክ! ❤❤❤

  • @jerrywolde7864
    @jerrywolde7864 Месяц назад +20

    ሂዊ 😭😭😭
    ጌታዬን ምትወድልኝ ሴት
    ሰላየሁሽ ደስ ብሎኛል
    እስካሁን ጌታዬን በናፍቆት እየጠበኩ ነው:: አንቺን ሳይ ደግሞ ናፍቆቴ ይጨምራል::
    ጄሪ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад +1

      ክብር ለጌታ ይሁን

    • @Hanaeysus
      @Hanaeysus Месяц назад +2

      አየሱስ ጌታ ናዉ ጌታ ኢየሱስ ናፍቆታችን 😭😭😭❤️❤️❤️❤️ ማራናታ

    • @andargmengesha9187
      @andargmengesha9187 Месяц назад +2

      ጌታዬን የምትወድልኝ ሴት ፤ its powerful

  • @dasutomso6651
    @dasutomso6651 29 дней назад +1

    እንኳንም ይህንን እግዚአብሔር ን አዉቃሽ እወነተኛ የሕይወት መንገድ ሰለመረጥሽኝ በጣም በጣም ደሰብሎኝል ሰለ አንቺ እግዚኣብሄርን አመሰግናለሁ ክብር ይሁን ለኢየሱስ ብቻ አሜን ተባረክ ዘመንሺ በሙሉ የተበረከ ይሁንለሺ❤❤❤

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 Месяц назад +12

    ከኢየሱስ ጋር ያልተጀመረ ሕይወት እውነት ነው ውሸት ነው።ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው🙏💖ተባረኪ የአባቴ ልጅ🙏

  • @Zinash-n2f
    @Zinash-n2f 8 дней назад

    ዋው ምን አይነት መነካት ነው ጌታ ሆይ የዝችን እህት መቶ እጥፍ ንካኝ ስራብኝ አባቴ እወድሃለሁ አምላኬ ገዥዬ የቤቴ የልጆቼ እራስ እየሱስ ❤ እወድሃለሁ እህቴ ተባረኪ

  • @meditajc
    @meditajc Месяц назад +13

    እንደዝህ አይነት ምስክርነት መስማት ሁሉጊዜ እጅግ ያስደስተኛል እኔም በእንደዝህ አይነት መንከራተትና ግራመጋባት ዉስጥ ሆኜ ነዉ ጌታ ያገኘኘ ክብሩን ይዉሰድ ዛሬ ነብሴ አረፋለች ይሄ ጌታ ለሁሉ ይድረስ አሜን

  • @TemesgenAbreha-m9l
    @TemesgenAbreha-m9l Месяц назад +3

    ሠላም ሂዊ በጣም የሚገርም ጊዜ ነበረሽ። ስላዬሁሽ ደስ ብሎኛል። በዚህ መልኩ የሚጠቅም የህይወት ልምድሽን ስላካፈልሸ ተምሬበታለሁ። ለመንፈስ ቅዱስ ልዩ ናፍቆት ፣ ረሃብ እና ክብር አለሽ። ለዚህ ደግሞ የምትሰጭው ጊዜ ምስክር ነው። እውነት ነው እንዳልሽው ከህልውናው ውጭ መኖር ከባድ ነው።
    ተባረኪ‼ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን‼

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад

      አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @KalkidanJotie
    @KalkidanJotie Месяц назад +9

    የሚገርም ምስክርነት ነው የተባረክሽ ነሽ, የኔንም ባል እንደዚህ በግልጥ እንዲያሳየኝ ፀልዩልኝ ቅዱሳን ❤

  • @mahderalemayehu8125
    @mahderalemayehu8125 Месяц назад +2

    የመንገድሽ ልኑነት ያስደንቀኝ ነበረ አሁንግ ተብራራልኝ የፀድቅ መንገድ ደስደስታል ሂወት ነተባረክሽና የታደልሽ ነሽ😍

  • @fasikaasfaw3872
    @fasikaasfaw3872 Месяц назад +2

    ምን ተብሎ ነው comment ለእዚህ ቃለ መጠይቅ የሚስጠው እንዲህ አስውበሽ የገለጥሽው መንፍስ ቅድስ እይወስድብሽ በደሙ ይሽፍንሽ ተባረኪ ደግሞ ስታወሪው ሲያምርብሽ አይ መንፍስ ቅድስ ተባረክ🙌🏾🙌🏾✝️✝️

  • @ShagaJabee
    @ShagaJabee 7 дней назад

    Amen ♥️geta yibaraki 🎉

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤ የሚገርም ምስክርነት!! ምነው ይህን ሕይወት ሁሉ በቀመሰው ❤ ኢየሱስ የዘለአለም የሕይወት መንገድ ነው ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ተባረኪ እህቴ በብዙ ተባረኩ❤❤❤

  • @2021eyoel
    @2021eyoel 23 дня назад +1

    የሚደንቅ ምስክረነት ነው፡፡ በለቅሶ ነው የተከታተልኩት፡ ተባረኩ፡፡

  • @tigistassefa6596
    @tigistassefa6596 Месяц назад +3

    የራሴን የህይወት ምስክርነት በሌላ አካል መስማት የሚያስገርም ነው ደጋግሜ ሰማሁሽ ❤ጌታ ዘመንሽ ይባርክ ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад

      አሜን

    • @mesk_erem
      @mesk_erem Месяц назад

      በትክክል አመጣጤ እንዚሁ ነበር እኔም ተገረምኩ

  • @genetrede484
    @genetrede484 7 дней назад

    አንቺ ወደተለማመድሽው እጅግ ጥልቅ የሆነ የመንፍስ ቅዱስ ልምምድ ውስጥ መገኘት ምኞቴ ነው እዚያ እንድደርስ በፀሎትሽ አስቢኝ::
    ፀጋው ይጨመርልሽ እህቴ!!❤️

  • @fanayehaile866
    @fanayehaile866 5 дней назад

    ድንቅ ምስክርነት ነው ❤❤❤❤ ጌታ ይባርክሽ

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 28 дней назад +1

    እኔም ለእየሱስ እብድ ነኝ ስወድሽ። ❤🎉❤🎉❤🎉😮ተባረኪልኝ አሜን!!!!!!!!!!!

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 13 дней назад

    What a beautiful woman of God! The Love of God

  • @feventilahun2728
    @feventilahun2728 Месяц назад +3

    እንዳንቺ ከጌታጋር መነካካት መነጋገር ይሁንልኝ ጌታ ስለመረጠሽ ስለለየሽ ስሙ ይባረክ

  • @MayoshaTa
    @MayoshaTa Месяц назад +3

    ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ያመጣን የዘለዓለም አምላክና አባት ይባረክ:: በሞቱ ህይወትን የሰጠን ጌታ ኢየሱስ ስሙ የተባረከ ነዉ❤❤❤❤

  • @Nina-b1f
    @Nina-b1f 27 дней назад +2

    ጌታ አሳይቶሻል ቅዳሜ ሰንበት ነው ስንበት ደግሞ ጌታ ቀድሶታል ዘጸአት 20:8፤ “የሰንበትን ቀን ትቀድሰው ዘንድ አስብ።

  • @fikadukidane4463
    @fikadukidane4463 Месяц назад +1

    ኦ የኔ ጌታ!! እንዴት አይነት ድንቅ ምስክርነት ነው!!

  • @SelamYeshiwas
    @SelamYeshiwas Месяц назад +3

    ተባረኪ እውነት እየሱስ እንደሆነ በርቶልሻል።❤❤❤❤

  • @apsabenezertadesse2162
    @apsabenezertadesse2162 Месяц назад +1

    Momye your blessed. Your sharing real life to this generation. I feeling his presence.... And Glory. Nothing like his presence. Uhhh thank you holy spirit.

  • @HsffgHasannk-hm6ej
    @HsffgHasannk-hm6ej Месяц назад +1

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ዋው ድንቅ ምስክርነት ነው መንፈቅ ቅዱስ እስቲንፊሳች ነው ያሌ መንፈስ ቅዱስ ማኑራ አይቻልም❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @KonieK4Jesus
    @KonieK4Jesus Месяц назад +3

    መንፈስ ቅዱስን ይበልጥ እንድወደው እንድፈልገው አደረግሽኝ:: ፀጋ የሞላብሽሽ የእግዚአብሔር ሴት:: ተባረኪልኝ

  • @SebleGedaBedada
    @SebleGedaBedada Месяц назад +1

    በጣም የተነካሁበት ምስክርነት ነው እህቴ ተባረኪ❤

  • @Beminetabebe9268
    @Beminetabebe9268 Месяц назад +2

    Thanks for such powerful testimony....

  • @sarabelay-cv2qz
    @sarabelay-cv2qz Месяц назад +1

    ጌታ ስሙ የባረክ ❤ ከጭለማ ወደ ሚደነቅ ብራሃን ያመጣሽ
    ፀጋሁን ያብዛልሽ አሁንም በብዙ

  • @mahi7146
    @mahi7146 29 дней назад +2

    ነብይት እኔን የምታስታውሽኝ አይመስለኝም አንድ ጊዜ ወልደሽ ጓደኛየ ልትጠይቅሽ እቤትሽ መጥቼ አልፀለይንም ግን ስለ ጌታሽ ስታወሪ ልቤ እንደ ኤማሁስ መንገደኞቾ ሲቃጠል ይሰማኝ ነበር ዛሬም ይህንን ምስክርነት ስሰማ ልክ ያኔ እንደተሰማኝ ልቤ በጌታ ፍቅር እየተቃጠለ ነው የሰማሁሽ ተባረኪ!!!

  • @mahletwondimu7617
    @mahletwondimu7617 Месяц назад +4

    YOU ARE BLESSED

  • @Godisgood12345-z
    @Godisgood12345-z Месяц назад +6

    አንቺ የትዉልድ እናት ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekdesgebrewold2687
    @mekdesgebrewold2687 Месяц назад +4

    ከምስክርነትሽ ምን ያልተማርኩት ነገር አለ? ብዙ ሰማሁ፣ በሰማሁት ቁጥር አዲስ ነገር ነው የሚገባኝ፣ የሚሰሙት ሰዎች ደግሞ እንደኔ ቢያውቁሽ ምን ያህል በደንብ እንደሚገባቸውና እንደሚጠቀሙ ሳውቅ ቀናሁላቸው።
    ገና ብዙ ያልነተገረ የእግዚአብሔር ክብር አለ። ትላንት ሲሰራ የተማርነው መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ስራው ህያው ሆኖ እኔ አይቼዋለሁ። ይብዛልሽ……በቃ ዝም ብሎ ይብዛልሽ፣ እየበዛ ያስደንቅሽ። እስከመጨረሻው እያገለገልሽው ኑሪ።

  • @LemlemDebelie
    @LemlemDebelie Месяц назад +3

    በፍቅሩ የነካሽ ጌታ በቤቱ አፅንቶ መድሃኒት ያድርግሽ🙏

  • @meskeremaarb502
    @meskeremaarb502 21 день назад

    የተባረክሽ ነሽ ❤❤❤

  • @BereketYohannes-gx7qc
    @BereketYohannes-gx7qc Месяц назад +2

    እንዴት ልበል ድንቅ ምስክርነት ፀጋው ይብዛልሽ የጌታን እጅ አይቼበታለሁ ድንቅ ነው

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @messelegeda1660
    @messelegeda1660 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ዘመንሺን ይባርክ።

  • @MameDenke
    @MameDenke 27 дней назад +3

    ናፍቆቴ እየሱስ እባክ እኔንም አስበኝ

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Месяц назад +6

    Keber le geta le egziyabher yihun!!!

  • @almazhaile7383
    @almazhaile7383 Месяц назад +1

    ሒዊየ የኔናት ዘመንሽ ይባረክ ምስክርነቱ በጣም ነካኝ ክብሩ ለእግዚአብሄር ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад

      አሜን ክብር ለጌታ ይሁን

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 Месяц назад +1

    አሜን እየሱስ ጌታ ነው። ተባረኪ❤❤❤❤

  • @selamab2003
    @selamab2003 Месяц назад +2

    Heart touching.....እየሱስ
    i sense Holysprit

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Месяц назад +9

    “ነገር ግን የሰሙት ሁሉ የምሥራቹን ቃል አልተቀበሉም፤ ኢሳይያስም፣ “ጌታ ሆይ፤ መልእክታችንን ማን አምኗል?” ብሏልና።”
    ‭‭ሮሜ‬ ‭10‬:‭16‬ ‭NASV‬‬
    ፅድቃችን በክርሰቶሰ ካሌሆነ ሁሉም ነገረ ከንቱ ነው ሰለዚህም ነው
    በክርሰቶሰ ያልተጨከነ በማን ይጨከናል ያልሸው ጌታ እየሱሰ ሕይወት ሰጪ አዳኝ ነው። መዳን በክርሰቶሰ ብቻ ነው !! እግዚአብሔር ይባርክሸ ውድ እህታችን ይህንን ታላቅ ምሰክርነታ ሰለ አካፈልሸን
    ተባረኩ ደማሰቆዎች 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад

      እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @SemgneAdugna
    @SemgneAdugna Месяц назад +2

    አሜን መንፈሰ ቅዱሰ ውበት ነው ተባረኪ ዘመንሸ ይባረክ

  • @eleni9688
    @eleni9688 28 дней назад

    እቤት መንፈስ ቅዱስን እንዴት ነው የገለጽሽው እግዚአብሔር ይባርክሽ መንፈስ ቅዱስን አስናፈቅሽኝ 🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kalecreates
    @kalecreates Месяц назад +1

    ጌታ ይባርክሽ ድንቅ ምስክርነት፣ መንፈስ ቅዱስ እዉነትም ዉበት ነዉ

  • @SabaMintesino
    @SabaMintesino 28 дней назад

    Ohu yegermal❤❤❤ enkun gatardasheiy ehetayi🎉🎉

  • @Hewan-s3s
    @Hewan-s3s Месяц назад +1

    Dessssss sitiye,,,,,,you are blessed ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @genetfida2387
    @genetfida2387 Месяц назад +2

    Wow thanks God
    Your testimony touched my heart I believe God will come one day to me too
    my wish is to see his glory like you
    God bless you my sis
    You are be there for people have a problem
    Stay blessed sis

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад

      Thank you, God bless you too 🙏🙏🙏

  • @mimibisrat2530
    @mimibisrat2530 18 дней назад

    Wow Incredible

  • @genet1009
    @genet1009 Месяц назад +4

    በኢየሱስም ይብዛልሽ😢 መሰጠትሽ ያስቀናል ።

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 Месяц назад +1

    ድንቅ ምሰክርነት ነው ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ❤

  • @abelo6917
    @abelo6917 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ... ይሄንን comment ካየሽው ስለ ቤተሰቤ እና ስለ ልጄ ጸልይልኝ እህት አለም።ጸጋው ይብዛልሽ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад

      Amen 🙏

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa Месяц назад

      ጌታ ኢየሱስ ድንገት ወደጓዳሽ ወደትዳርሽ ወደቤተሰብሽ ይግባ

  • @elaetu6187
    @elaetu6187 Месяц назад +1

    ተባረኪ የምገርም የሕወት ምስክሪነት❤❤❤

  • @addismesgana
    @addismesgana Месяц назад +1

    ተባረኪ!

  • @messelegeda1660
    @messelegeda1660 Месяц назад +1

    በእግዚአብሔር ስራ በጣም ነው ደስያለን።

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 16 дней назад

    የእየሱሴን አይነት ፍቅር አየሁብሽ ውድ ❤😮

  • @Senait-dv5zx
    @Senait-dv5zx Месяц назад +1

    You are blessed sister amazing testimony

  • @meselechbekele3289
    @meselechbekele3289 Месяц назад +2

    ናፈኩት ጌታን ተባረኪ የኔ እህት

  • @YenesheGeleta
    @YenesheGeleta Месяц назад +1

    Zemensh yebarek
    Yemeyaskena
    Heywet alesh

  • @FrehiwotYeshitila
    @FrehiwotYeshitila Месяц назад +3

    መታደልሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @mesi406
    @mesi406 Месяц назад +5

    የአባቴ ብሩካን ከጌታ በቀር የማንም ሥራ ስለማይወራበት ስለዚህ channel እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ተባረኩ። እህቴ አንችም ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ። ክብሩ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን።

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @hanakassa8935
    @hanakassa8935 Месяц назад +1

    Amen 🙏 🙏 🙏..Tebareki ehete!

  • @MastewalNegash
    @MastewalNegash Месяц назад +2

    Dik mesikirnet new tebarekilen adirashawan bitaskemitulen des yilenal tebarekulegn❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад +1

      Contact us on telegram

  • @mehretteklay2620
    @mehretteklay2620 27 дней назад +1

    Wow zemenshe yebarkew

  • @እሴተ
    @እሴተ 29 дней назад

    ጌትዬ ከእስትንፋስ በላይ ቅርብ የሆነ አምላክ ❤

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 Месяц назад +1

    Wow hallelujah I feel the Holy Spirit when you crying🙏

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 Месяц назад +2

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ይባርክሽ ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  Месяц назад

      አሜን ክብር ለሱ ይሁን

  • @abraham.pittet3006
    @abraham.pittet3006 Месяц назад +1

    Ehetachen, leben yemineka wed Geta yemiyastega Geta menefes kedusen yemiyastema mesekrenet new , kiber mesgana le Egezabher yehun Egezabher abezeto yebarkesh ::

  • @Greatalertness
    @Greatalertness 21 день назад

    Dims yerebishal tirat yelewem

  • @seblehailes9962
    @seblehailes9962 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤ክብር ለጌታ ይሁን

  • @AzebAzeb-k2c
    @AzebAzeb-k2c Месяц назад +2

    ሂውዬ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d 29 дней назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 Месяц назад +1

    ተባረኪ በታም ደስ የሚል ምስክርነት

  • @asefshgebreweldi4618
    @asefshgebreweldi4618 Месяц назад +1

    ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hhhhh-cj4uj
    @hhhhh-cj4uj Месяц назад +1

    እህቴ ምስክርነትሸ በጣም ነካኝ ተባረኪ

  • @danielkebede9738
    @danielkebede9738 Месяц назад +1

    Sel balsh geta yetbrke yihune bezu set aglgaych aglglotchaw memtaw bebalchaw naw zemenu yibreke

  • @abrahamchaka74
    @abrahamchaka74 Месяц назад +1

    ተባረኪ ድንቅ ምስክርነት

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Месяц назад +4

    እባካች በጣም እንጠንቅ ጥቁሩን መፃፍ ማለት አሳፋሬ ነዉ መፅሀፍ ቅዱሰ እግዚአብሔር ነዉ ተባረኩ።

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Месяц назад +4

    ጌታ እየሱስ ሕያው አምላክ መሆኑን ቀምሳችሁ እዩት መስኩሩ ጌታ ይመጣል አይቀርም

  • @abinetwereta5526
    @abinetwereta5526 25 дней назад +1

    Ewinet new baychelimim eyesusye gid new

  • @Freedom-q2e
    @Freedom-q2e Месяц назад +1

    Bless you

  • @nebyatasgedom2632
    @nebyatasgedom2632 29 дней назад

    ትክክለኛ ሀየማኖት ላየ እንዳለሸ መጀመሪያ የመምህር ተሰፈየ አበራ እና የመምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርተ ተከታተየ
    ሀየማኖትሸ ያሰቀየረሸ የወላጀችሸ የባእድ አምልኮት ነዉ የቤተሰቦችሸ የሀላ ጀርባ መርምሪየ

  • @pierrewhenheisoldandlonely4460
    @pierrewhenheisoldandlonely4460 Месяц назад +2

    The music you play at the background itself is beautiful! Makes the testimonies bold!
    Tebareku

  • @WelTamrat-fr8ng
    @WelTamrat-fr8ng 11 дней назад +1

    ምን አይነት መባረክ ነው?❤

  • @DagimawitDagme
    @DagimawitDagme 29 дней назад

    እየሱስ እወድካለሁ❤

  • @mekdesdesta-cl8wt
    @mekdesdesta-cl8wt Месяц назад +2

    ተባረኪ።እባካችሁ ከተቻለ ስልኳን እፈልጋለሁ

  • @AbinetAsefa-c4f
    @AbinetAsefa-c4f Месяц назад +1

    ትልቋ እህቴን መሰልሽኝ አንቺን ያገኘ መንፈስ ቅዱስ እህቴን ያግኛት 😢 ተባረኪ

  • @HanaTadesse-t1l
    @HanaTadesse-t1l Месяц назад +1

    Wow eysus gata new abat new feqer new ewdwalhu hiweya tbarkiln tgermalhu bgat tebeb

  • @meheretkifle6742
    @meheretkifle6742 Месяц назад +1

    Amenn Amenn Amenn ❤

  • @YenesheGeleta
    @YenesheGeleta Месяц назад +1

    Tebarek

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 Месяц назад

    I want that, please pray for me, thank you

  • @yeneKonjolij12345
    @yeneKonjolij12345 7 дней назад +1

    ይቺን አገልጋይ እንዴት ነዉ ማግኘት የምችለዉ እባካችሁ

  • @ameludemera8297
    @ameludemera8297 27 дней назад +1

    ❤💯

  • @hanasbhat7115
    @hanasbhat7115 Месяц назад +1

    Wwwo grazie a dio ❤