3 የሬት ትክክለኛ አጠቃቀም ለአስገራሚ ፀጉር እድገት እና ለፎረፎር 👍/ 3 ways to use ALOE VERA for hair growth

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 11

  • @girlstalk23
    @girlstalk23  2 месяца назад

    የሬትን ጀልን አዘገጃጀት ለማየት ከፈለጋችሁ comment አድርጉልኝ ❤

  • @Tenagne-i4o
    @Tenagne-i4o 2 месяца назад

    I luv how u explains each
    things

  • @kidim1864
    @kidim1864 2 месяца назад

    ፈሳሽ ቅባት recommende btadergign pls 🙏

    • @girlstalk23
      @girlstalk23  2 месяца назад +1

      የፀጉር Porosity መነሻ አድርጌ video ሰርቻለሁ እሱን እይዉ❤

  • @safiya3794
    @safiya3794 2 месяца назад

    አረ ለኔ እሲ ንገሪኝ ሚዲየም ፕሮ ሲቲ ነው ፀጉሬ ይበጣጠሳል መታ ነው አዳዴ በጣም ይደርቃል እሲ መላ ካለሽ ንገሪኝ ቅባት እና ሻፖ አሪፍ ካወቅሽ እህት

    • @girlstalk23
      @girlstalk23  2 месяца назад

      ፀጉርሽ የሚደርቅ ከሆነ TRESemme Moisture Shampoo ሞክሪ የጭቃ ቅባት video ሰርቻለሁ እሱን እይው ፀጉርሽ መደረቁን ካላቆመ መንታ አይጠፋም ስለዚህ ጫፋን በደንብ ቅባት ቀቢዉ እህቴ

  • @b21e19
    @b21e19 Месяц назад

    እኔ ፀጉሬ ኪኪ የሚባለው አይነት ነው እንዲሁም ሎው ፔሮሲቲ ነው
    በጣም ይሰባበራል ይደርቃል ሽቦ በሉት በቃ😢
    እሬት በአቅራቢያዬ በፍፁም ማግኘት አልችልም ተልባ መጠቀም እችላለሁ?

    • @girlstalk23
      @girlstalk23  Месяц назад

      @@b21e19 አወ ትችያለሽ እህቴ ሌሎችም እንደ አቦካዶ እና ሙዝ መጠቀም ትችያለሽ ታጥበሽ ፈሳሽ ቅባት ከተቀባሽ በኋላ የጭቃ ቅባት መቀባት ጥሩ ነዉ ፀጉርሽ የሚደርቅ ከሆነ ሻንፖ አታብዥ

    • @b21e19
      @b21e19 Месяц назад

      @@girlstalk23 እሺ አመሰግናለሁ የኔ እህት❤

  • @kb-kq3xp
    @kb-kq3xp Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤