20 ሁሉም ሴት ልታዉቀዉ የሚገባ የዉበት አጠባበቅ ሚስጥር 2👍/ 20 beuty HACK part 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 27

  • @et9171
    @et9171 Месяц назад

    Vpn አብርቸ ነዉ ያየሁት

  • @RozaHabesha
    @RozaHabesha Месяц назад

    እዉነት ሁሌም የምጠይቅሽን ስለምትሰሪልኝ በጣም ነዉ የማመሰግነው ❤❤❤

    • @girlstalk23
      @girlstalk23  Месяц назад

      @@RozaHabesha አመሰግናለሁ

  • @DearDad-o8k
    @DearDad-o8k Месяц назад

    የሬት ጀል እና ኮኮናትም በላስቲክ ማሰር ለስትረች ማርክ በጣም ጥሩ ነዉ ❤❤❤

  • @MakbelMeku
    @MakbelMeku Месяц назад

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤

  • @slefekirenawra
    @slefekirenawra Месяц назад

    first comment thanks dear

    • @girlstalk23
      @girlstalk23  Месяц назад

      @@slefekirenawra Thank you so much

  • @kidim1864
    @kidim1864 Месяц назад

    We need part 3...and bzw your voice is so so beautiful

  • @HagereNafekegn
    @HagereNafekegn Месяц назад

    yes we need part 3 everything is really useful ❤

  • @nazrul4837
    @nazrul4837 27 дней назад

    በጣም እናመሠግናለን የኔ ቀልጣፋ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Месяц назад +1

    አትቸኩይ ዉዴ

    • @girlstalk23
      @girlstalk23  Месяц назад

      @@fatumamehamed3270 እሽ አመሰግናለሁ❤

  • @Tenagne-i4o
    @Tenagne-i4o Месяц назад

    ለደረቅ እና ሲነካ ለሚከርድድ ፊት የሚሆን ስሪልን እህቴ

  • @amaamm-pi1xo
    @amaamm-pi1xo 11 дней назад

    እረ በማርያም ከሆዴ ሽትሩኑን እዴት ታጥፍው መልሽልኝ ውዴ😢😢❤

    • @girlstalk23
      @girlstalk23  11 дней назад

      የሬት ጀል አና ቫዝሊን ከቀባሽ በኋላ ቆዳሽን ውጥር እያደረግሽ በላስቲክ እሰሪዉ ቢያንስ ለ2 ስአት መቆየት ከቻልሽ ለዉጥ ታገኛለሽ

  • @AbebaMulat-s9t
    @AbebaMulat-s9t Месяц назад

    የፀጉር ቅባቱን ዛሬ ጀምሬ ነዉ የምሞክረው ፀጉሬ ተመዞ አለቀ ኦኮ እንደዉ ይስራልሽ በሉኝ

  • @Hiwetma
    @Hiwetma Месяц назад

    ለቡግር ጠባሳ ይሆናል አደል?

    • @girlstalk23
      @girlstalk23  Месяц назад

      @@Hiwetma አወ ይሆናል

  • @LubabaLubaba-c7n
    @LubabaLubaba-c7n Месяц назад

    እናመሰግናን እህቴ ግን እግሊዘኛ አትቀላቅሊ ብዙወቻችን አናውቀውም ብየ አስባለሁ በግሊዘኛ የተናገርሻቸው አልገቡኝም😒

    • @girlstalk23
      @girlstalk23  Месяц назад

      @@LubabaLubaba-c7n እሽ እህቴ አስተካክላለሁ❤

  • @tewahdotube-mi8hb
    @tewahdotube-mi8hb 6 дней назад

    እረ ሸንተረርን እንዴት ማጥፋት ይቻላል

    • @girlstalk23
      @girlstalk23  6 дней назад

      የሬት ጀል አና ቫዝሊን ከቀባሽ በኋላ ቆዳሽን ውጥር እያደረግሽ በላስቲክ እሰሪዉ ቢያንስ ለ2 ስአት መቆየት ከቻልሽ ለዉጥ ታያለሽ