ደንብ አሯሯጠኝ | Comedian Eshetu 2022 | @Comedian Eshetu- OFFICIAL

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #ComedianEshetu
    #donkeytube
    #comedian eshetu
    መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈኝ
    • መንገድ ላይ የአእምሮ ታማሚው አቀፈ...
    የበርሊን ግንብ አያስቆምህም
    • የበርሊን ግንብ አያስቆምህም | Co...
    አመስግኑ
    • አመስግኑ|Comedian Eshetu ...
    follow us on
    • Facebook - / comedianeshe
    • tiktok : @comedianeshetu

Комментарии • 309

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +19

    እሼ በጣም ነው የምወድህ እንደ ዝነኛ ሳይሆን እንደ ማህበረሰቡ አኗኗር ዝቅ ብለህ የነሱን ስራ በመስራትህ ለእኔ አርዓያ ነህ ❤️

    • @bortoqalaamman713
      @bortoqalaamman713 2 года назад

      ትክክል

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች❤️❤️❤️
      ruclips.net/video/xcBFGtg6JOI/видео.html

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 2 года назад +15

    ቀጥልበት እሸቱ ለብዙ ወጣቶች ብርታት እና መልካምነትን ይማሩበታል ምርጥ ሰው ነህ።

  • @hulubersuhone1356
    @hulubersuhone1356 2 года назад +10

    እሼ መልካም ሰዉ እንኳን ደህና መጣህ መድኃኔዓለም ሀገራችን ፅኑ ሰላም ያርግልን አሜን(፫)

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v 2 года назад +2

    እሼ መልካም ስው እደ ዝናኛ ስው እራሱን ክፍ የማያርግ ስውን በስውነቱ ብቻ የሚወድ እሼን ብቻ አይሁ እግዚአብሔር ዘመንክን ሁሉ ይባርክልህ አባቴ

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 2 года назад +21

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እሺ የኛ መልካም የማትገባበት ቦታ የለ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ አለሜ

  • @user-ze1ow4sz9p
    @user-ze1ow4sz9p 2 года назад +9

    እሼ ግን ነጋዴ ብቶን እራሱ ያዋጣሀል ወይኔ በሳቅ 😂ሁለ ገብ እኮ ነህ የዘመኑ ምርጥ ወጣት እንወድሀለን💖

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች❤️❤️❤️
      ruclips.net/video/xcBFGtg6JOI/видео.html

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +11

    እሽዬ ሁለገብ 😂😂
    ማርያምን ስወድህ😄ውይይይ አሯሯጥህ 🤣😝🤸‍♀️🤸‍♀️🤸‍♀️🤪🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️

  • @Hikmaaatube9241
    @Hikmaaatube9241 2 года назад +8

    የምር በጣም ነው የሚያሳዝንት በሰዉ ሀገር እንደፈለገ መኖር ይችላሉ እኛ በአገራችን ሰርተን መብላት አልቻልንም

    • @hibretdessalegn1498
      @hibretdessalegn1498 2 года назад +1

      Yesew hager yaleheg yeshetalu eski yet endhone negeregen endefelegeshe yemeteshchew

    • @tirsitlammatessema3519
      @tirsitlammatessema3519 2 года назад

      ስርአት እና ደንብ የሚባል ነገር አለ። የት ነው የምትኖሪው??

  • @aynadis.Tube.4
    @aynadis.Tube.4 2 года назад +6

    እሽዬ አንተ ትለያለክ ኩሩ ኢትዮጵያ እንዳተ ሺ እሸቱ ይብዙልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️❤🇪🇹❤️👈🙏🙏🙏🙏

  • @mekdesaragi8015
    @mekdesaragi8015 2 года назад +2

    እኔ አንተን የሚገልፅልኝ ቃል በፈልገ አጣውልክ እሸ ብቻ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ጥላከለላ ሁኖ ክፉነገርሁሉ የጠብቅህ በጣምነው የምወድህ❤💛💚🙏🙏🙏

  • @user-bintmamailoveyou
    @user-bintmamailoveyou 2 года назад +6

    ክፉ አይንካህ እሼ መልካም ሰው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-xo3vt1hk1e
    @user-xo3vt1hk1e 2 года назад +10

    እሼ አንተ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህ እመብርሀን ዘመንህን ትባርክልህ ወንድሜ

  • @endalkgamer1663
    @endalkgamer1663 2 года назад +7

    ትልቅ መልዕክት አለዉ ሀገራችን ላይ ሰርተን እንብላ ባሉ ለሚጨቆኑት

  • @NNNNNN-ko7yl
    @NNNNNN-ko7yl 2 года назад +4

    ክክክክክክ ወላሂ አሳከኝ ሙቱነው ለባሹ አላለም
    እድሜና ጤናይስጥህ የኛ እቁ ወንድማችን

  • @yared_yehulaset
    @yared_yehulaset 2 года назад +6

    80 ብር የገዛችው ልጅ እድለኛ ናት 😁😁😁

  • @melatadam9494
    @melatadam9494 2 года назад +3

    እሽ ምርጥ ሰዉ በዛዉም ሰፈሬን ስላሳየኸኝ አመሰግንሃለዉ

  • @Tube-xm3vc
    @Tube-xm3vc 2 года назад +2

    ኑርልኝ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ እሼዬ የምወድህ

  • @ayoubaayoub7215
    @ayoubaayoub7215 2 года назад

    Wooooooooooooooow yemidenk sera teru temhert kenenetn eyasetmarkn new enamesgenaln eshy

  • @user-pw1bc5ht8j
    @user-pw1bc5ht8j 2 года назад +4

    እሸ ምርጥሠው ፈጣሪይጠብቅህ🙏🥰

  • @samiras4127
    @samiras4127 2 года назад +3

    እሸቱ ምርጥ ሠው አላህ ይጠብቅህ ወይኔ አድስ አበባ ክክክክ አደናገሩህ

  • @ftisied4185
    @ftisied4185 2 года назад +8

    ሰላም እሽ አንቴ ትለያለ አላህ ይጠብቅ ለሄድክበት ሁሉ

  • @sdgsfg1592
    @sdgsfg1592 2 года назад

    ውይይ. እሽቱ. እድህእያየሁ. አይምሮየን. ዘነላርገውእጅ.
    ሌላው. ጭቀትነው. እምስማው
    የአላህ. መችይሆን. ያገሬንስላምእምስማው

  • @sunkutasound5125
    @sunkutasound5125 Год назад

    ከሁሉ በላይ የምወደው እሸቱ ሁሉ ነገር ስለሆነ ነው። ከቃሊቲ

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h 2 года назад +2

    😂😂 ይህ ልጅ የማይገባበት የለውም

  • @gdhdhd1923
    @gdhdhd1923 2 года назад

    እሽየ አንተን ሳይ የድሮዋ አገሬ ሰላም የሚመለስበት ትናፍቀኛለች ባንተ ዉስጥ አገሬን አያታለሁ ምናለ ሁሉም እንዳተ የራሱን ሂወት እየኖረ እንደሚሞት እያሰበ ለዛሬ ደስታ ቢኖር እፍፍፍፍፍፍ እምየ አገሬ ዙሮ መግቢያየ አላህ ሰላሙን ያምጣልን

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 2 года назад +5

    እሼ ምርጥ ሰው😍😍😍👌👌👌👍👍👍👍

  • @askelagabisa400
    @askelagabisa400 2 года назад

    እሼ የማትገባበት ስራ የለም አተ ምርጥ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 года назад +1

    ወይእሼ በሰቅገደልከኝ😀😀😀❤❤❤👍🇪🇹

  • @Elsabet-t
    @Elsabet-t 2 года назад

    Eshuye yen jegan fetar ye xabeq anch yee weldach enat matsenew yebarek lemalim kezim bely yigebal yen gobez

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 года назад +2

    እሼ ምርጥ ሰው ።አዝናናህ ።

  • @tube9664
    @tube9664 2 года назад

    እሼ መልካም ሰው ከክፍው ነገር አላህ ይጠብቅህ

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 года назад

    Ashiyee miraxasawa yaneee. Jigan 👍👍👍👍🌹😎😎😎🤓🤓😁😁😁

  • @user-ew4fb3vj5g
    @user-ew4fb3vj5g 2 года назад

    የኔመልካም ስወ እግዚብሔርየጥብቅህ

  • @kedobelay2875
    @kedobelay2875 2 года назад

    አሹ ምርጥ ሰው ለብዙ ወጣቶች አርአያ ነህ በርታ

  • @user-fx7qp3ud9o
    @user-fx7qp3ud9o 2 года назад

    አይ እሸቱ ምርጥ አንድሰው ካንተ ብዙ ትምህርትነው የሚማረው ደግሞ ሳልባጅ ገባህ😀😀😀😀😀 በርታ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 года назад

    💚💛❤የናት ሐገሬ። እንቁ። ወንድማችን። በሳቅ። ገደልከኘ። ክብር በል💖😍

  • @amiradem5559
    @amiradem5559 2 года назад

    እሸ አንተ የዚህ ዘመን ምርጥ ወንድማችን ነህ አስተዋይ መልካም ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታልን ወንድሜ

  • @mafiho5655
    @mafiho5655 2 года назад

    እዉድሀለው. አከብርሀለው. አደንቅሀለው ቃል የለኛም ሁሉም ጋር ደራሽ ነህ ፍጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @godislove1692
    @godislove1692 2 года назад

    Arif yegebah Sew neh melkamnet leras new bro Eshi betam new yemiwodih man 🥰🥰🥰

  • @datayeroosanacell1152
    @datayeroosanacell1152 2 года назад +1

    Wayine Ashiyee yeni liyuu ye hagare lij Siddat layi honyenawu Anten yemiketetelewu Nurilinyi yene hinqu

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 года назад

    የኔ መልካም የምር የሁሉንም ሂወት ነዉ ያሳየህዉ ክበርልን አባቴ እንዲህ እየለፉ ፀሀዩን ብርዱን ተጋፍጠዉ እየሰሩ ጥጋበኛ ደንብ ሲያሯሩጣቸዉ አይ ሀገሬ የሰራ የማይከበርባት ሀገር ነፍሰ ገዳይ ሌባ የሚነግስባት ሀገር ነች

  • @toybamuhammed9064
    @toybamuhammed9064 2 года назад

    አይ እሸ ሁለቱንም ባደ እረዳሀቸው አተ አስተዋይ ሰው

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 2 года назад

    እሼ ምርጥ ሰው ሁለገብ እኔ ግን አረንጉዋዴ ቲሸርት ሰማያዊ ጃኬት ያረገው ካሁን አሁን አጠበክ እያልኩ ነበር ዘሎ መግባት እኮ ነው የቀረው ኪስህ ውስጥ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 года назад

    ወይኔ እሸቱ ደስ ሰትል ❤❤❤👏👏

  • @belayneshigashaye7867
    @belayneshigashaye7867 Год назад

    😂😂አይ እሼ ፈረንጅ ነው የለበሰው ሙቶ ነው አላለም 😂😂😂

  • @selamtefera7894
    @selamtefera7894 2 года назад

    Eshi antes telyalek tebarkilg 🙌

  • @user-if3hn7xc1v
    @user-if3hn7xc1v 2 года назад +10

    የትራንስፖርት ችግር በጣም ይከብዳል እሼ መንገድ ላይ የሚነግዱት ደንብ ሲመጣ ሲሮጡ አደጋ ይደርሳል ቦታ ቢሰጣቸው ጥሩ ነበር አገራችን ብዙ መሰራት ያለበት ነገር አለ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🤲🤲

  • @user-wx4lq4vu5f
    @user-wx4lq4vu5f 2 года назад

    በዚህ ስው ለስው በሚባላበት ዘመን እንደ አንተ አይነት በዘመኔ ስላየሁ የተለያየን ስዎች መሆናችን እጂግ በፈጣሪ ስራ እገርማለሁ
    ወደዚች ምድር ስትመጣ በምክንያት መሆኑን ሳስብ ፈጣሪ መልስ እንዳለው ያስታውስኛል ምክንያቱም ክፉዎች እንዳሉ ሁላ ተስፋ እንዳንቆርጥበት ልክ እንደ አንተ አይነቶችን እንደ መለአክ ይልክልናል እሼ ሺ አመት ኑርልን እድሜ ይስጥልን እንወደሀለን

  • @iumueleham6693
    @iumueleham6693 2 года назад

    Ayy eshetu anabazahh mn yderegi bade huletun erdah

  • @Tube-qk4ty
    @Tube-qk4ty 2 года назад +2

    እሸቱ ምርጥ ሠው ይመችህ

  • @lishangind0530
    @lishangind0530 2 года назад +1

    Jagna Eshe dink saw keep it up your Great working 💪 👍 👏 👌 🙌

  • @Mesi____27
    @Mesi____27 2 года назад +3

    የኔ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ💗💗

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад

    እሼ ምረጥሰው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰😂😂😂😂

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 2 года назад +1

    አይ እሼ የማትገባበት የለ ሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @bogalechdadi2933
    @bogalechdadi2933 2 года назад

    የኔ ምርጥ እሼዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @datayeroosanacell1152
    @datayeroosanacell1152 2 года назад

    Ashiyee Bala matab Shiiiii Amat Nurilin yene wuddi wandime💕💕💕💕💕

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 года назад

    ወይ አንተ ምረጥ የሀገሬ ልጅ ክክክክክክክክ

  • @ffghfghh9615
    @ffghfghh9615 2 года назад

    ወይኔ ግጥም እሼ😁ቱታ ለባሽ የቀን የሌሊት ኦርጅናል ምን ያረጋል 😂

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 года назад

    ሁሉም ነገር ባተላይ ያምራል እሼ ኑርልን♥♥♥♥

  • @user-iu5yk3yn9f
    @user-iu5yk3yn9f 2 года назад

    ክክክክክክክ
    ወይ ፈጣሪ ምንም አይመስለውም እኮ

  • @degis9636
    @degis9636 2 года назад

    ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አረ እሼ የኔ ምርጥ

  • @user-kb9tm6ek9v
    @user-kb9tm6ek9v 2 года назад

    ልዩ ክክክክክክክክክ ይመችህ አቦ

  • @tezekerenebewstemengstke6146
    @tezekerenebewstemengstke6146 2 года назад

    Kkkkkkkkk Eshia gobez neh gn bzu alashetkm kkkkkk

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 2 года назад

    ምረጥሰው
    እሺ እዲሜናጤና ከመላቤተሰብህ

  • @beziyemaryamlji4833
    @beziyemaryamlji4833 2 года назад

    Fereju Moto Nesu Ale 😂😂😂😂😂

  • @tirigsetew1057
    @tirigsetew1057 2 года назад

    Kkkkkkk eshe yesaka mikiniyat nehi

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 2 года назад

    😁😁😁😁😁😍😍❤nurlin kifu aynekabiki

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣ሆዴ ፈነዳ እግዚአብሔር በሞገሱ ይጠብቅህ

  • @azaluazalu4402
    @azaluazalu4402 Год назад

    ayi eshee betam tirfama nek alkeserkim 🤣🤣🤣🙆🏻‍♀️🙄

  • @hikma9156
    @hikma9156 2 года назад

    ድንቅ ሰው መጣህልን አንተ እንዴምትሰራው እኛም ብንሰራ የህዝቡን ችግር በቀላሉ እንረዳ ነበር 😭 አላህ ይጠብቅህ ልዩ ሰው ነህ

  • @metimet2402
    @metimet2402 2 года назад

    U r crazy sometimes ....love u

  • @daniaschalew1455
    @daniaschalew1455 2 года назад

    eshea abateaa😂😂😂😂😂
    temechegnale wedajeaaa....

  • @haniyethopian2597
    @haniyethopian2597 2 года назад

    አሽትይ በጣም ነው ውድድድድድድድድድ

  • @textex5389
    @textex5389 2 года назад

    እሼ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤🙏
    ማርያምን በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂😂

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 2 года назад

    አይ እሼ የመዳም ሥራድካሙን አስረሳሀኝ ወይኔ በሳቅ ክክክክክቅ 🤣🤣🤣

  • @user-lb5dr1mq1m
    @user-lb5dr1mq1m 2 года назад +1

    የኔልዩ ምንምአይካህ

  • @babe5846
    @babe5846 2 года назад +2

    እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ💕💕💕💕💕💕💕

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 года назад

      ሀበሾች ብቻ የሚሳሳቷቸው 5 ቀላል የእንግሊዝኛ አገላለጾች❤️❤️❤️
      ruclips.net/video/xcBFGtg6JOI/видео.html

  • @misserabia4600
    @misserabia4600 2 года назад

    እሸ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-us8rk6zh3o
    @user-us8rk6zh3o 2 года назад

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍🤝🤝🤝🇪🇹እንውድህ አልን አባየ አዝናኝ አላህ ይጠብቅህ እሽት👍🍷🍷🍷🍷🍷🍷🍷

  • @meronethiopia4872
    @meronethiopia4872 2 года назад

    እሸቱ ኢትዮጲያዊ ባይሆን እናደድ ነበር የኔ ዉድ ነገር ወንድሜ ኑርልን

  • @siifanmengistuu5439
    @siifanmengistuu5439 2 года назад

    ውይ አሼ መድኃኔዓለም ይባረክ

  • @tedytedy2435
    @tedytedy2435 2 года назад

    በውነት አሳከኚ ይመቸህ 😂😂😂😂

  • @awegaweg7406
    @awegaweg7406 2 года назад

    Eshe mert sewu besak gedelkeng

  • @user-su5qe9fd8d
    @user-su5qe9fd8d 2 года назад

    esha bro be guraga sera ategeba alalkum neber

  • @magdesmagdes9511
    @magdesmagdes9511 2 года назад

    ዋይ እሼ ሳቅ በሳቅ

  • @erhjfghh7753
    @erhjfghh7753 2 года назад

    በርታልኝ ወንድሜ

  • @tewahdo29
    @tewahdo29 2 года назад

    Eshi wendme 🇧🇻🇪🇷🇪🇹

  • @user-kp9ug8in1z
    @user-kp9ug8in1z 2 года назад

    ሁሉ ነገር የሚያምርብህ አንተን አየሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hmk-Creative-web
    @hmk-Creative-web 2 года назад

    Eshe temechehegn woteh bitshet hulun tibonsachewaleh

  • @user-zq5se2ks1r
    @user-zq5se2ks1r 2 года назад

    እሸ ድቅ ሰው ተባረክ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 года назад

    እሽ ምርጥ ልጅ

  • @gunatube12
    @gunatube12 2 года назад +1

    እሸቱ ምርጥ ነጋዴ 170ብር ከስሮ የሚሸጥ 😄😄😄😄😄ይመችህ ምርጥየ

  • @user-cr6zf6vk9t
    @user-cr6zf6vk9t 2 года назад

    እሼ ሞቼ ነው የምወድህ ምንም ብሰራ ያምርብካል 🥰🥰🥰 ቪዲዮው ምነው አሳጠርከው 🤔🤩

  • @ethiopiayetube6884
    @ethiopiayetube6884 2 года назад

    ሠላም እንዴት ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ በየአላችሁበት እሼ በርታልን

  • @HANANHANAN-np1hg
    @HANANHANAN-np1hg 2 года назад

    ፈረንጁ ሞቱነው የመጣው ቱ 😂🤣🤣😁😁🤣 እሼ ያለምክንያት ነው የምውድህ በእውንት 😂😂😂😂

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 2 года назад

    እሽየሁሉምያምርብሀል

  • @genetdenidir7421
    @genetdenidir7421 2 года назад

    እሽዬ ስወድህ ሺ አመት ኑርልን

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z 2 года назад +3

    የኛ ሀገር ደንቦች ስረአት የላቸውም ቆይ ምን አለበት መክረው ከዚህ ስራ እዲቀየር ቢያደርጉ ሞን አለበት እሸቱ የማትገባበት የለ

  • @selamawittewodros2387
    @selamawittewodros2387 2 года назад

    Eshe feta nw yarekegn yene wud siyamrbih

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro5373 2 года назад

    እሼትዬ የኔ ቆንጆ አንተን ያገባች ሴት የታደለች ናት