ወገብ ስላለኝ ነው የተሰጠኝ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 328

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Год назад +7

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ የሚገርም ችሎታ ነው ያላቸው እስፖርት ለጤንነት 🥰

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx Год назад +83

    አቤት እሼን እንደኔ የምወዳው ይህን ኮማንት ላክ ያድርግ❤❤❤❤❤

  • @sinkichselash6379
    @sinkichselash6379 Год назад +65

    ዋዉ የኔ ማሮች ፈጣሪ በጥበቡ ለሀገር ለወገን ጠቃሚ ያርጋቹ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹❤🙏ወይኔ እሼ የሳቃችን ምንጭ😁 ኑርልን

  • @ميري-ج5ف
    @ميري-ج5ف Год назад +28

    እኛም ወልደን ለመሳም ያብቃን አገራችንን ሰላም ፍቅር ስጠን አምላካችን 🙏💚💛♥

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Год назад +19

    እሼ በሳቅ ገደለኝ ዋወ ልጆቹ ድንቅ ናቸው❤❤❤❤❤

  • @heremelawesene
    @heremelawesene Год назад +45

    በጣም ይገርማል በጣም ጎበዞች ናችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን❤🙏👌

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋችሁ እሼ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን እግዚአብሔር ያምጣልን💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @Sara-cq3tl
    @Sara-cq3tl Год назад +13

    ልጅቷ ተገነጣጠለችኮ 😊 😅😅😅

    • @ethiopialove2463
      @ethiopialove2463 Год назад +2

      ደስ የማይል አለባበስ ነዉ ከውስጥ ታይት ብትለብስ ጥሩ ነበር።

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Год назад

      ደምሪኝ

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 Год назад +20

    ወይኔ እሸ ጨንቆኝ ነበር ሀገራችን ያለችው ጦርነት ሰላሜን ነስቶኝ ፈገግ እንድል አደረግከኝ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስልኝ ሙሉ ደስታ እንዳገኝ ጨንቆኛል በእውነት

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እሼ ብትለምንም ያምርብሃል ለበጎ ነገር እንጂ ለዝባዝኬ አደለም ስለዚህ ለምእመናንን የበረከት ተሳታፊ ነው የምታደርገዉ እናመሰግናለን በርታ❤❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +8

    የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት እድሜና ጤና ያድላችሁ አሜን

  • @sikosilo1727
    @sikosilo1727 Год назад +5

    አላህ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልሰልን አቤት ችሎታአሼ አተኮ የሳቃችን ምጭነህ ይመችህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    ወይኔ በሳቅ እሼ እደ ቅመሞቹ ወገብህ ደርቆዋል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 Год назад +3

    እሼ እንኩአን በሰላም ኢትዮጵያ ገባህ:: ድንቅ ልጆች እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድጋችሁ::

  • @ከረያባመታባዘራውtube

    አይ እሼ ወላሂ በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂አላህ ያሰብሺው ያሳካልሽ ቅመም❣️❣️

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Год назад +15

    መሻአላህ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ለሀገራችሁም ጥቀሙ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +35

    ልኡል እግዚአብሔር
    ለምድራችን ስላም ያውርድልን

  • @hayatallahyetbkhewedaje3429
    @hayatallahyetbkhewedaje3429 Год назад +4

    ጓበዝ በርቱ አንተም እሼ ፈጣሪ ይጠብቅህ😊

  • @userenter2635
    @userenter2635 Год назад +12

    የወደፊት ተስፋወች ናቸው ❤❤አይ እሸቱ በጫጭበር ሰራከው😂😂ድንቅ ልጆች ናችሁ❤❤ ውይ ሲስፈራ እኔስ እናተ ለሰራችሁት እኔ ተሳቀቅኩ ጎበዞቹ በርቱ❤ሰላም ለሀገራችን🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Год назад +8

    ድል ለተገፋው ለእምዬ ኢትዮጵያ ልጅ ለአማራ ፋኖ💚💛❤️💪 ፍትህ ለአማራ ንፁሀን ወገኖቻችን!
    stop amhara genocide !

  • @zed8332
    @zed8332 Год назад +2

    ፈጣሪ በጥበቡ በሞጎሱ ያሳድጋቹሁ የኔ ማሮችየ💖💖💖💖❤❤❤አሼየዋ ወይ በሳቅ ሞቶኩኝ🙏🙏🙏💖💖💖

  • @fasikaeshete3708
    @fasikaeshete3708 Год назад +4

    ደስ የምትል ልጅ ነች

  • @AREGAAFUSO5926
    @AREGAAFUSO5926 Год назад +8

    በርችልን🎉 ብዙ እንጠብቃለን ካንቺ❤

  • @RitaRitacell-w7o
    @RitaRitacell-w7o Год назад +6

    😂😂😂😂😂ኧረ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ

  • @BirhanuSetie-p2c
    @BirhanuSetie-p2c Год назад

    ኬክዬ የኔ ውድ እህት ለዚ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሄር መጨረሻሽን ያሳምርልኝ ❤❤❤❤

  • @netsanetlayew8517
    @netsanetlayew8517 Год назад +2

    በስማም አይኔ ዞረ❤

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад

    በረቱ በጣም ያምራል ኢትዮጵያን እንድምታኩራት ተሰፍ አለኛ❤❤❤

  • @adisababa1570
    @adisababa1570 Год назад

    እግዛብሄር ያሣድጋችዉ ❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @EmonAmish
    @EmonAmish Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😮😮እግዚኣብሄር ያሳድጋቹ ❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድሻሀበሻዋ
    @ዜድሻሀበሻዋ Год назад +1

    አሏህ ትልቅ ደርጃ ያድርሳችሁ

  • @KsanetHaile-h5q
    @KsanetHaile-h5q Год назад +2

    ❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች እግዚኣብሄር ያሳድጋቹ 4:58 ❤❤❤❤❤❤

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ Год назад +14

    ✍አላህ ሆይ! የትንኝ ክብደት በማትመዝነው በዚች ዱንያ እና የዱንያ ሰዎችን ሁሉ በፈተንክበት ፈተና እኛን አትፈትነን፤ ይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን፣ መሐሪ ነህ ማረን፣ አዛኝ ነህ ደካማ ባሮችህ ነንና እዘንልን።
    ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን።

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493 Год назад

    እሼዬ የኔ መልካም ስወድህ እኮ ነፍ አመት ኑርልኝ ❤❤❤

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +2

    የኔ ማር እድግ
    ቤዬልኝ ❤❤❤❤

  • @BirrutaytSetie
    @BirrutaytSetie Год назад +1

    Waw yene wedoche edegulgne ❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +4

    ሠላም ለእናት ሀገራችን 😢😢

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +5

    እሼ ትለያለክ
    በውጣ እግዚአብሔር
    ይተካ ለንብስም ለስጋም
    ያርግልህ በጉ ስራ እምስራውን ሁሉ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад

    ሰለም 💛💚❤️ ለህዝቦቻ

  • @blenbbbb3090
    @blenbbbb3090 Год назад

    እሽ በሳቅ ገደልከኝ 😂😂😂😂❤እነ ሚጣ በረቱ❤❤

  • @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
    @መሲየራያዋ-ጐ6ቸ Год назад

    ወየኔ ገላየን ጨረሰሁ ጎበዝ በርቱ❤❤

  • @Mekdi8871
    @Mekdi8871 Год назад +3

    ❤እሼ👑💚💛❤️Respect 🙏❤

  • @betelihemtassew4807
    @betelihemtassew4807 Год назад +5

    እኔ ግን ትላልቅ እናቶቻችን ሲያዩ በበፊት አስተዳደጋቸው ምን ይሉ ይሆን ብሎ የተሳቀቀ😂😂😂

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Год назад +3

    አንተ አምላክ ሆይ አገርችን ስላም አደርግልን እኔ በምክንያት ነው ኢትዮጵያ ተንሳይ አለት የምለው አባይ ኤልትሪክ ያመንጫን ክዛ. ልጀችንም እንደዚህ በጣም እያደጉ ይመጣሉ

  • @taricakne1
    @taricakne1 Год назад

    እሼ ደግ ሰው👏👏👏👏👏

  • @fafidessieweloyewa922
    @fafidessieweloyewa922 Год назад

    ❤❤❤ማሻአላህህህ እድግ በይይይ

  • @TAS27483
    @TAS27483 Год назад

    እሼ ክፉ አይንካህ በጣም ጎበዞች ናቸው

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Год назад +1

    😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤በሳቅ ሞትኩ እሸቱን የሚውድ ብቻ ላይክ❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅

  • @eliaslopiso1179
    @eliaslopiso1179 Год назад

    Wow ደሰ ሲሉ❤❤❤❤

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 Год назад

    ወዮ እሼ በሳቅ ከልጆቾ ያተ ሪያክሺን በሳቅ ጨረሰከኝ ማርያምን ነወ የምልህ😂😂😂

  • @adisuatsiontube28
    @adisuatsiontube28 Год назад +3

    ዋውውው 🎉

  • @mmhh5535
    @mmhh5535 Год назад

    አልህ የሰድገቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FiliFili-u9r
    @FiliFili-u9r Год назад

    Egzabiher msakum y kun❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም እግዚአብሔር ይስጣችሂ

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Год назад +3

    አልማድነቅ አይቻልም አሼዬ ትችላልህ❤❤

  • @bezibezi4697
    @bezibezi4697 Год назад

    ጎበዞች 🎉❤❤❤❤

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub Год назад +1

    አይ እሼ ዘናኮ ነው ሚያረገኝ😂 እኔም ልሞክራት መሰል አይ ወገብ😂

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w Год назад

    የኛ መልካም አሸ❤❤❤

  • @سارهمحمد-ت1ط
    @سارهمحمد-ت1ط Год назад

    የእውነት በጣም ሳቅኩኝ እሼ እዴት ነው እስፐረቱ

  • @mekidesmekidesmolla3387
    @mekidesmekidesmolla3387 Год назад +1

    እኔ በነበርኩ እንደዚህ የተሽከረከርኩት ዝጥልጥል ብዬ አጥንቴም አይገኝ 😁😁🙈🙈በስምአብ በጣም ጎበዞች ናችሁ Amezing👌👌👌

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Год назад

      ሲያስፈራ መሽከርከር እነሱ ለዞሩት ራሴን አዞረኝ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Год назад

      እረ እኔስ አዞረኝ

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Год назад

    Yene konjo😊😊❤❤❤ egzabher yasadgachu

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 Год назад +1

    Wow very proud❤

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 Год назад

    ወይኔ አካላቴ አለቀ ወደቁ ብየ ያረቢ አላሕ ይጠብቃቹሕ

  • @titiyababe9490
    @titiyababe9490 Год назад

    Wow wow 😳 bless you 🙏

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 Год назад

    እሼ መሌ ❤❤❤❤

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Год назад

    የልጁ ስም መቀየር አለበት በጣም የተሳሳተ እና እግዚአብሔርን መዳፈር ነው😮😮

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Год назад +1

    በየሱስ ካሁን ካሁን ገነጠላት ብዬ ነብሴ ልትወጣ ሆሆሆ🤭

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 Год назад +51

    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪❤️💚💛
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪💛💚❤️
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪❤️💚💛
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪❤️💚💛
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪❤️💚💛
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪❤️💚💛
    ድል ለአማራ ህዝብ ፋኖ💪💪❤️💚💛

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta Год назад +8

      አቦ ወደዛ እኛ አንድ ኢትዮጵውያን ነን! ONE 🇪🇹🇪🇹 LOVE!

    • @jemuteshite1345
      @jemuteshite1345 Год назад

      😂😂

    • @mimitaye6872
      @mimitaye6872 Год назад

      ፍል ለአማራ ፍኖ አማራ ያሽንፍል የሚናደድ ካለ ቅጥል ይበል

    • @mimitaye6872
      @mimitaye6872 Год назад

      ድል ለፍኖ ጀግኖቻችንን

    • @SadorMebrahtom-n5w
      @SadorMebrahtom-n5w Год назад

      😂😂😂እንደኣንቺ ቀልደኛ ኣላየሁም

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ ድንቅ ነው

  • @ፋጡማየኑስኡመር
    @ፋጡማየኑስኡመር Год назад

    አላህ ያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @KrdoKrdo-po3fn
    @KrdoKrdo-po3fn Год назад

    እድግ በሉ ❤❤ አሺየ❤❤

  • @sofiyasofiya8776
    @sofiyasofiya8776 Год назад +1

    እድግ በሉ ወዶቼ
    አላህ ሀገራችን ሰላም ያውርድልን

  • @kasachedegefie
    @kasachedegefie Год назад

    Esheeeeeee ❤❤❤❤❤

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 Год назад

    አረ ልጅቱ ተገነጠለች እንደ ደሮ😮😮😮

  • @Sinako-el1wt
    @Sinako-el1wt Год назад

    በስማም❤

  • @MuseHuluf-q1c
    @MuseHuluf-q1c Год назад +1

    😮እኔ ብሆነ ኖር ኣጠንቴ 12 ቦታ እንደ ዶሮ ይገነጣጠላል😁😁

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 Год назад +2

    እነሱ ለሰሩት እኔ ተገነጣጠሉ እያልኩ ማሰቤ ሆይ ደግሞ ልብሱ ትንሽ ሸፈን ቢል ወይኔ አትፈራም እንዴ ወንዶች ከበዉ እያዩ እኮ ነዉ

  • @user-vx7id7wt3m
    @user-vx7id7wt3m Год назад

    ወይኔ እነሱ ለሰሩት እኔ እምሳቀቀው ነገርስ 😂😂

  • @wolatzmaryma8189
    @wolatzmaryma8189 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsegatilhahun4440
    @tsegatilhahun4440 Год назад

    ድንቅ ኢትዮጵያውያን

  • @סמארט-ש2ג
    @סמארט-ש2ג Год назад +1

    ሰላም ኮሜዲያን እሸቱ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @RitaRitacell-w7o
    @RitaRitacell-w7o Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ ጉድ ሰርቸ ትበል ተባረኪ

  • @narditube4378
    @narditube4378 Год назад

    ድርቀት ስለለት ሰለለት አለለችም 😂😂 እውነትም ድርቀት 😂😂

  • @etusolometusolom596
    @etusolometusolom596 Год назад

    ውይይይይ አሼ😂😂😂😂😂😂

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 Год назад +1

    አላህ ያሳድጋችሁ

  • @mahidergibe7539
    @mahidergibe7539 Год назад +1

    Melktegnaw መልክተኛውን የሚለው የዩትብ ቻናል ስብስክራይብ እያደር ግን እናበርታታው መልካም ስራ እየስራ ያለ ልጅ ነው

  • @alembogale1649
    @alembogale1649 Год назад

    እረ እሼ 😅😅😅😅

  • @besfat6571
    @besfat6571 Год назад +1

    ይከብዳል

  • @nibrettube8913
    @nibrettube8913 Год назад +3

    ሰላም ውዶቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዮጵያ ምናላት ሰርከስ እስፖርት ሰው የማቀውን ነው 🤣🤣🤣ከልጆቹ እኮ የሼ ነገር ነው ዘና የማረገው 🤣

  • @sallamseid512
    @sallamseid512 Год назад

    ኢትዮጵያን የምታስጠሩ ያድርጋችሁ የኒውዶች እግዚአብሂር ያሳድጋችሁ ማሮች

  • @taibah5903
    @taibah5903 Год назад +1

    የዛሬዉይለያል በሳቅ😅😅

  • @tadellechseyoum6711
    @tadellechseyoum6711 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረኩ

  • @semiramuhemed288
    @semiramuhemed288 Год назад

    ዋውውው ,

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 Год назад

    እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Год назад

    እግዚአብሔርይጠብቃችሁ፣

  • @cuteborse6904
    @cuteborse6904 Год назад

    Maryemen esha asakagn 😂😂😂😂😂😂

  • @hayu1047
    @hayu1047 Год назад +7

    እኔ ግን ግርም እሚለኝ አንድ አምላክ እግዛብሄር ነው ይላሉ ዞር ብለው ደግሞ ሶስት ያረጓቸዋል ኧረ ልብ ግዙ አስታውሉ አስተንትኑ ፈጣሪ አንድ አላህ ብቻ ነው

    • @betselottadesse4391
      @betselottadesse4391 Год назад +3

      ካልገባሽ ዝም አይሻልም ሰውን ከመንቀፍ

    • @abdulKareem-mf7bb
      @abdulKareem-mf7bb Год назад +3

      ስለ ሀይማኖትሽ እወቂ ስለ እኛ ሀይማኖት አይመለከትሽም ብትችይ ዝም በይ

    • @hayu1047
      @hayu1047 Год назад

      @@betselottadesse4391 ሳይገባኝ ቀርቶ ሳይሆን እየገረመኝ ነው እንጅ አንድ አምላክ ነው እምናመል ተብሎ ሶስት ናቸው ስትሉ አስተሳሰባችሁ ይገርመኛል

    • @hayu1047
      @hayu1047 Год назад

      @@abdulKareem-mf7bb ያወቁትን ማሳወቅ ያልገባንን መጠየቅ የገረመንንም መተንፈስ አይከፋም

    • @betselottadesse4391
      @betselottadesse4391 Год назад

      @@hayu1047 ለዛ እኮ ነው በማያገባሽና ባልገባሽ አትዘባርቂ ያሉሽ ነው አልገባሽም አሁንም

  • @Amina-uz9nz
    @Amina-uz9nz Год назад +1

    እሸ አሣከኝ ❤❤

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 Год назад

    ኦ ማይጋድ ሰረከሱ የሚገረም ነወ ዋዉዉዉዉ

  • @ቅጣላቅጣል
    @ቅጣላቅጣል Год назад

    ማሻ አላህ

  • @taebhsaed6404
    @taebhsaed6404 Год назад

    ወይኔ ማሻአላህ ካይን ያውጣችሁ